የሙናዬ መንበሩ ልጅና ጓደኞች አልተቻሉም ! //የቤተሰብ ጨዋታ// SE22 EP11

  Рет қаралды 270,689

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata

Пікірлер: 97
@RabyYouTube
@RabyYouTube Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢
@user-bj6jb1wc7n
@user-bj6jb1wc7n Жыл бұрын
Amiiine
@lilifemale
@lilifemale Жыл бұрын
አሜን❤🙏
@mickeymickey8675
@mickeymickey8675 Жыл бұрын
Yes blessings 💚💛❤
@zaenapetophia7965
@zaenapetophia7965 Жыл бұрын
አሚን አሚን
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤🙏🙏🙏
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ወይኔ የአደይ ድራማ ተዋናይት እትዬ ገነት ፕሮግራሙ ጀምሮ እስከ ሚያልቅ ጨንቋታል የኔ የዋህ ደግሞ እኮ ስወዳት❤
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Жыл бұрын
አርቲስት ሙናዬ መንበሩ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍል።
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
የስደት እህቶቸ ፍጣሪ የርፍት እንጀሪ ይስጣቺሁ
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
"ማስመሰል የለብንም" ምርጥ መልእክት ነው ። ነፂ ምርጥ ሰው
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ሁላቹውም ክብሩልኝ ባሁኑ ያቀረባቹዋቸ እንግዶች በጣም ነው የወደድኳቸው
@inshaallah5217
@inshaallah5217 Жыл бұрын
ድብር ብሎኛል ዛሬስ ብቻዬን ኡፍ ስደት😢
@zionhika6244
@zionhika6244 Жыл бұрын
Ayzosh yena konjo
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n Жыл бұрын
ኸረ እኔም ድብርርርርርርር ነው ያለኝ
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r Жыл бұрын
አይዞህ(አይዞሽ) እኔን ይደብረኝ
@Abdul-gx8sj
@Abdul-gx8sj Жыл бұрын
እኔ አለሁ አይደብርሺ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
AIZWEHE☕️🍿🌹😘
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።የሚገርመው ግን በስተቀኝ ያለችው ሴትዮ ግን ምንድን ነው የትኮፈሰችው?።ድብርት
@hevenbirhanu7842
@hevenbirhanu7842 Жыл бұрын
ፋከራው በጣም ይመቻል
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Жыл бұрын
😂😂😂😂 አቦ ይሄ ሃብታሙ የሚባል ሰው ሁሌ እንዳነፈረኝ ነውኮ ትችላለህ በቃ 🙏
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ያረብ ግን ፈገግ አደክኝ ነፂ ሁሌም ታስቀኛለህ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
የመጀመራዬ እዚህ ቤት ስኮምት ተቀበሉኝ ደበኞች
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም እኮ ምረጥ ኮሜዲ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@theodrosgirmay1885
@theodrosgirmay1885 Жыл бұрын
የማእበል ዋነተኞች " የሬድሮ ድራማ ግዜው 1992-93 በኢትዮ -ኤርትራ ጦርነት በቡሬ ግንባር ኣንድ ጋደኛችን ተዋናይዋ መስተዋት ኣራጋው (እፁብ)ኣፍቅሮ ያለቅስ ነበር :: በካራክተርዋ ወዳት :: እህድ ከ3:00 ይመስለኛል የሚተላለፍ የነበረ ድራማ ለመስማት ስብሰባላይ ኤርፎን ሰክቶ ይገባል ሃላፊያችን መድረክ እየመራ ወታደሩ ኤርፎን ሰክቶ ያያል " ምንድነው ሰው ኤርፎን ሰክቶ ብሎ ኣንድ ጋድ (ወታደር) ኣስነስቶ ቢጠይቀው ትንሽዋ ሬድዮ ይዞ ገብቶ ድራማው እየሰማ ነበር ብዙ ሰው ሰክቶ ስለነበር ስብሰባው ሁሌ ከሰኣት እንዲሆን ተደረገ :: ኣሁን ድረስትም የለም ተራኪም የለም :: ከፍቅር በመቃብር ቀጥሎ ምንዱባን ተራኪ ጎበዝ ይመስለኛል
@azeb4147
@azeb4147 Жыл бұрын
ወይ ሀብትሽ ደንቦች😅😅
@hiwotdessie9995
@hiwotdessie9995 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ጥሩ ማዳመጥ ጀምረሀል
@Doha-pr3xz
@Doha-pr3xz Жыл бұрын
God bless NESTANET
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
አቦ ኑሩልን ደስ ስትሉ 😂😂❤❤
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ሙናዬ ምርጥ ተዋናይት በተለይ ክብረ ነክ ላይ የሰራችው እስከአሁን ትዝ ይለኛል
@MIFTAEtp-yt1rg
@MIFTAEtp-yt1rg Жыл бұрын
አገራችንን ነፀነት ቢመራት ይሸል ነበር
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 9 ай бұрын
👏👏👏👏🌹🌹💐💐 ሰላማችሁ ይብዛ ዘራፍ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ልዩ ስላየዉሺ ደስ ብሎኛል
@samerah1015
@samerah1015 Жыл бұрын
ፉከራውተመሽቶናን😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
Wow I like ❤❤❤❤❤❤
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
So funny 😂 😂😂😂Achebchabi neng😂😂😂
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 Жыл бұрын
አለን
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv Жыл бұрын
ምርጥ program
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ጨዋታው ደሥይላል ግን ሤቶቹ ሁሉም በሰውሠራሽ ሜካፑሥ ይሁን ዊጉ ምን ይባላል
@abebawamare3416
@abebawamare3416 Жыл бұрын
የምወደዉ ልጀ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ስለአቂአደበቶች ያወራህው ትክክልነህ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Жыл бұрын
አተ ምን አለብህ ጨፍር እኛ ሰው አገር ተቀምጠን የሀገራችን ሰላም ጭቅላታችን ማሰብ አቁሞአል አላህ ሰላም ነው ሰላምም ከሱ ነው
@fhdtet1488
@fhdtet1488 Жыл бұрын
አላህ አለን በጭንቀትአይገፍም እንደሚዲያውአይደለም
@PrimeTime2k09
@PrimeTime2k09 Жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ የማህበራዊ እሴቶችን ግምት ውስጥ ማስገባትና የመድረክ ላይ ጨዋነቱን መሞረድ አለበት።
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
ክክክክክክ ፍከራውብተመችቶናል አይ ሴቶችዬ
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 Жыл бұрын
Amen 😢
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
1 sew miko make prank tadarigalach firid bet wisix
@sabameasho4170
@sabameasho4170 Жыл бұрын
Netsi ewnet tenagerk “anekaki “ kkkkkkkkkk
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
Konjo dimts alew yihe lij
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
I like u ❤ zeraf !!!😂😂🎉
@muridaheru3918
@muridaheru3918 Жыл бұрын
ወይ ነፂ አንተ የጠራኸዉን እኔ አነቃቃለዎ😂😂😂😂
@user-ot4ty5zc7v
@user-ot4ty5zc7v Жыл бұрын
በረራ አልተከፈተም ወይ ሳኡድ በፈጠሬችሁ ንገሩኘ ወድሞቸ ጠፍተውኘ ነው 😭😭
@xxxx3216
@xxxx3216 Жыл бұрын
ነፅዬ💕
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
ግን ነፂየ አስተያየት ወንበር አዘጋጂ ሴቶች በጣም መቆም ከባድ ነው በተለይ ለወላድ
@user-gn6nk8qj3e
@user-gn6nk8qj3e Жыл бұрын
❤❤❤
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
በ4አመቴ ዛሬ ላይነው አቁሜነበረ እትየገነትን አይቸነው😅
@RahmaTube-sk8oe
@RahmaTube-sk8oe Жыл бұрын
እኔም ገነትን ለማየት ነው የገባሁት
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu Жыл бұрын
ሙናዬ መንበሩን ነይ ልጇን ዘላለምን ፈረንሳይ ለጋስዬን ወያኔዎች ገለውባት ተነግሯት መድረክ ላይ ወያኔ ወንበዴዎ ገለውታል ድረሺ ተብላ ቲያትር ጨርሳ የወጣች ጀግና ነበረች የአካባቢው ተወላጅ ነኝ ከሩስያ
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ትዳር የለኝም ልጆች አሉኝ ማለት 😮
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Жыл бұрын
ተለያይተዉ ወይም በህይወት ተለይታ ሊሆን ይችላል
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt Жыл бұрын
ተለያይተው እንደሆን
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 Жыл бұрын
3 ሰወች ብቻ ነን የምናየዉ አሁን ላይ😂😂
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
ዘራፍ ዘራፍ 😂😂😂😂😂😂 ፍትህ ለዱቄት ክክክክ
@fikaduawolesurge378
@fikaduawolesurge378 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JuniorJonn-bs5wc
@JuniorJonn-bs5wc 2 ай бұрын
@sss2505
@sss2505 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ዳመና ጋረደው ማለት አይታይም በደመናው ምክንያት።
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
መከረባበት በእናትህ አድናቂ ነኝ ተመቸኛለህ
@hagere2204
@hagere2204 Жыл бұрын
Yewedianesh tireka resachihut
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@seidtegegne6655
@seidtegegne6655 Жыл бұрын
ጥያቄዉን ማስተካከል ይገባ ነበር።....ሲያቀርቡ ልታዩ ትችላላችሁ ካለ ሬዲዮ እንዴት መልስ ይሆናል ምክኒያቱም ልታዩ የሚለዉ ቃል....
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Mohd-ve9kq
@Mohd-ve9kq Жыл бұрын
የዱሮዉ ይሻልነበር
@birahnukebede6788
@birahnukebede6788 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-dl8hc3gi8l
@user-dl8hc3gi8l Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤kkkkkk
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
ነፃነት አደለ ስሙ ገና ዛሬ ቁሙ ነገር ተናገርህ የእዉነት አነቃቂ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉጪ አለ እንዴ ለዛዉም ከ81 ዉጪ አነቃቂ ብለዉ በሰዉ ኦየተጫወቱ ነው እኔስ አላቃቸዉ ርእሰ ቃልጣፈጠኝ አላየዉም
@lidacall256
@lidacall256 Жыл бұрын
❤❤😂
@user-rh1tj8lu3v
@user-rh1tj8lu3v Жыл бұрын
ሀብትሺ
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Жыл бұрын
Hello
@zemzem7039
@zemzem7039 Жыл бұрын
አው አይገረመም
@edenkidane1154
@edenkidane1154 Жыл бұрын
ናይ ቤተሰብ ጨወታ አሰልቻዊ ኮይኑ በጃኩም ከም ናይ ቀደም ግበርዎ።
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Жыл бұрын
😂
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 781 М.
Seifu on EBS: ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas
10:52
Seifu Show
Рет қаралды 2 МЛН
Yebeteseb Chewata:  Buhe Special Show
53:32
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 402 М.
"የእብደት መምህርቷ" - ግራ ቀኝ ክፍል 8
47:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 295 М.
የፍቅር ፈተና  ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
10:21
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 604 М.
Зря они облили полицейскую водой...😂
0:25
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 61 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 45 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2,6 МЛН