KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//እንተዋወቃለን ወይ?// "የሚደግፈው ቡድን ሲሸነፍ አኩርፎኝ ነው የሚተኛው 🤣🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ//
28:42
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
52:28
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
To Brawl AND BEYOND!
00:51
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ግልምጫዋ ከዱላ ይብሳል"😂😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/
Рет қаралды 142,817
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 436
@muluastaxqe1133
11 ай бұрын
ከ 6 አመት ቡሀላ 😢2ቀን ቀረኝ ሀገር ልገባ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ❤❤❤❤
@Hayat-wz1bd
11 ай бұрын
ሠላም ገቢ ታድለሽ
@matramatta8167
11 ай бұрын
ሰላም.ግቢ.እኔም.1,ወር.ቀረኝ
@AaAa-pi5is
11 ай бұрын
በሠላም ግቢ እማ እኔም ከ4 ወር በሗላ እገባለሁ
@RomyRimy-p3v
11 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@MariamAdm-go9on
11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኳንደሥአለሽ አላህበሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@sadh5915
11 ай бұрын
ምን አይነት በየ አይነት ነው ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ቢራህመትክ
@emmy1365
11 ай бұрын
የደሀ ፍቅር እኮ ንጹህ እና እውነተኛ ነው!!!! የሀብታም ፍቅር ነው ፌክ !!😂😂
@እረህመት-ዘ5ተ
11 ай бұрын
ሁሉም አይደለም ደሀ ሆኖ ገንዘብ ሲያገኘ የሚቀየርም አለ
@marmaryeheyabenat1796
11 ай бұрын
እንደ የመልካችን ፀባያችንም ይለያል
@Ezedinyasin-o7q
11 ай бұрын
በሰላም ተገለገዪ በሉኝ ዘጠኝ ወር ገብቸላሁ ዉዶች
@عيشهمحمد-ع4و
11 ай бұрын
አይዞሺ አሏህ ያግራልሺ 😊
@woyay2095
11 ай бұрын
በሰላም ወልደሽ ሳሚ
@samiraseed1131
11 ай бұрын
አሏህ በሰላም ይፈርጅሽ የምስሚ ያድርግሽ
@Alhamdulillah_2534
11 ай бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@SmilingBassGuitar-dp8dw
11 ай бұрын
አላሕ በሠላም ይገላግልሽ እሕቴ
@fatimaabdallah1397
11 ай бұрын
ሂወት ይቀጥላል ኢቢኤሶች አስፊቲ ሁሌም እናስታዉሰሀለን 😢😢😢
@መሬምወሎ-ኰ1ነ
11 ай бұрын
የሞተ ተጎዳ ቋሚ እንደምንም ይቆማል
@almazabebe7185
11 ай бұрын
ፈጣሪ አንደ መሀመዲ ያለ የዋህ ባል ያድለን አሜን በሉ ሴቶች😅
@Alhamdulillah_2534
11 ай бұрын
አሚን
@ሉባባሰይድሙሀመድ
11 ай бұрын
አሚንንንን
@ተስፈኛዋነኝ
10 ай бұрын
አሚንንን🎉🎉
@هنيه-ذ5ب
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂🙈
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ
11 ай бұрын
እሁድ ሲደርስ ባትኖርም በሂወት አስፍየ ሁሌም አለህ በልቤ ሂወት ይቀጥላል
@yakuobhassen3559
11 ай бұрын
ላንድሰው 15000ከሚወስድ አስርሺ ላሸነፈው 6000ለሁለቱ ለተሽናፊዎች ቢስጥ እላለሁ ከሩቅ ትራንስፖርት አውጥተው ስለሚመጡ ለሞራናቸው ይሆናል ባይነኝ ሁለትቱ በባዶ ሲሸኙ ደስ አይልም
@lunaamor5354
11 ай бұрын
አዎ ልክ ነዉ ባይሆን እንደየደረጃዉ ሽልማት ቢኖር
@IndiyaaZinab
10 ай бұрын
Awo
@Agurashtube
11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ከላይ ከተፈቀደ 15 ቀንም ትዳር አለ ሀገር ስገቡ ትደርሳላችሁ እንጠናና እንተዋወቅ እያላችሁ ልባችሁን እና ብራችሁን አትበሉ😌
@almazkede9183
11 ай бұрын
😂😂ጥሩ ምክር
@እረህመት-ዘ5ተ
11 ай бұрын
ልክ ነው እናቶቻችን አያቶቻችን ሳይተዎወቁ አይደል ለሜደው የቀሩ
@Yeshi987
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@zone8505
11 ай бұрын
እኔም ወለሂ በተዋወቅንበት በ15 ቀኑ ነው ኒከ የተሰረልን አሁን 4 አመት ሞለን አልሀምዱሊላህ😊
@እረህመት-ዘ5ተ
11 ай бұрын
@@zone8505 በስልክ ነው ያወቅሽው ወንንስ በጎደኛ
@genitube5211
11 ай бұрын
ሁለተኛ ኮማች ለመጀመሪያ ጊዜ❤ የምወደው ፕሮግራም❤❤❤ አስፍቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢🙏
@Swungne
11 ай бұрын
ደስ የሚለው ወንዶቹ በሴቶች መተማመናቸው ወንዶቻችን በጣም ስልጣኔ ገብታቹሀል ማሻአላህ ተባረክ አላህ ብያለው ለሁላቹም
@NDx-v8u
11 ай бұрын
ጌታዬ ሆይ መሀመድ የባል ስም ሚስት ስሟ ምህረት እንዴት ነው የሀይማኖት ጉዳይ
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
11 ай бұрын
የቲዲንዘፈን ሰምተውነው አትሻብኝነው
@መካያላህባሪያ
11 ай бұрын
@@ktube8920ሴቷ ክርስቲያን ነኝ ብላለች ቤተሰብ ሙስሊም ስለሆኑ ለነሱ ነው ብላለች
@መኪያሰኢዲ
11 ай бұрын
እኔ እራሱ ከነ ሙሀመድ የነሱ ነው ግራ የገባኝ ወይ ዘድሮ@@ktube8920
@እረህመት-ዘ5ተ
11 ай бұрын
@@ktube8920 የሀብታሙማ ሳሜራ ናት
@እረህመት-ዘ5ተ
11 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ወንድ የሌላን እምነት ማግባት ቢችልም ልጆችስ ከባድ ነው
@Umuhanifa5
11 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ግራ የገባዉ የሙሐመድ እና ምህረት 🙄
@Ethio531
11 ай бұрын
ፈለስጥን ነ እስረኤል ነቹ😂😂😂😂
@fatoomabdu1483
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እረሱዉ ይከምታል😂@@Ethio531
@dhhffyut4956
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂@@Ethio531
@dhhffyut4956
11 ай бұрын
አረ እኔም ግራ ገባኝ😢😢😢
@Umuhanifa5
11 ай бұрын
@@Ethio531 ተደምረዉ ነዉ 🤣🤣
@hawamohamad8760
11 ай бұрын
እረ የምር ዝም የሚል ወድ በጣም ❤❤ነው የምወደውው
@hawanurye4977
11 ай бұрын
እኔም
@SofiaHassan-eo3lu
11 ай бұрын
እኔባሌንበግድ አስለመድኩት ወሬ😅😅😅
@Zeynba-f1k
11 ай бұрын
አይግጠምሽ ዝም የሚል ባል እዛ ነው የሚያደርግሽ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
10 ай бұрын
ወይኔ ኧር ተይ ባክሽ በጣም ነው የሚደብርው ወላሂ እኔ በጓደኛየ ባል አይቸ በጣም ነው የሚከብደው በቃ ምንም አያዋራትም በቃ ፀጥ ፀጥ ኧር ይቅርብኝ የኔስ አልሀምዱሊላ ❤🎉
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
10 ай бұрын
እኔ ነበርኩኝ ፀጥጥጥጥ ብየ ያስቸገርኩት መጣላት ሁሉ ደርሰን ነበር አሁን እየለመድኩኝ ነው
@aminanuredine4278
11 ай бұрын
መሀል ያለዉ ሰዉዬ እርጋታዉ ደስ ይላል😍
@besratkassaun1471
11 ай бұрын
Mawurat aychelem teblale
@aminanuredine4278
11 ай бұрын
@@besratkassaun1471 😁😁
@هنيه-ذ5ب
5 ай бұрын
@besratkass😳😳😳😅aun1471
@FelahTube
11 ай бұрын
ሙሀመድና ምህረት እ ሹ ሀዳ ስማቸዉና አለባበሳቸዉ ግራ የገባዉ ማነዉ
@sdemssi1962
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Ghhhv-x7l
11 ай бұрын
😢😢😢😢
@dhhffyut4956
11 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ በጣም ነዉ ግራ የገባኚ😢😢😢
@Medina-eg2rt
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በጣም እጂ ሹ ሀዳ😢
@samiraseed1131
11 ай бұрын
አጀብ
@ማሕሌት
11 ай бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም እንኳን ሰላም መጣችሑ ደስ የሚሉ ጥንዶች እኛም ከስደት በሠላም ተመልሰን ፈጣሪን የሚፈራ ይስጠን👏
@ShahA04-fh7ys
11 ай бұрын
ዘላለም የሚኖርው አሏህ ብቻ ነው እህታችን
@hanna4751
11 ай бұрын
ላንቺ ነዋ
@ShahA04-fh7ys
11 ай бұрын
@@hanna4751 አንች ዘላለም ኖሪ ነሽ ???
@HabibaShkurala
11 ай бұрын
አው አላህ ቢቻ
@dhhffyut4956
11 ай бұрын
ሳህ አንድ አሏህ ብቻ ነዉ❤❤❤❤
@nefisahassen6020
11 ай бұрын
ሳህአሏህብቻ😘😘😘😘እስልምናዬ😘😘😘😘
@SihamMohammed-e5b
11 ай бұрын
ማሻ አላህ የዛሬወቹማ በደንብ ነው የሚተወወቁት❤
@fetihajilalutube6339
11 ай бұрын
በጣም በደስታ ነው የጨረስኩት ❤❤❤❤
@susubintmussa7017
11 ай бұрын
በቃ ሂወት ይቀጥላል ማለት እንደዚህ ነው አስፊቲ ሁለየም አንረሳህ😢😢😢
@MdEt-ub8qm
11 ай бұрын
21 እመቤታችን 13 ቅዱስ ሩፋኤል 7 ቅድስት ስላሴ❤❤
@UxYv-mn6fh
9 ай бұрын
እኔም እነሱ ሲናገሩ እንደዛ እያልኩ ነበር😁😁
@fitsumalayu6787
11 ай бұрын
አስፊቲ ነብስ ይማር ሕይወት ይቀጥላል😢😢😢😢
@zaynadnshukrie754
11 ай бұрын
መሀመድ ግን እንዴት ናው ያሀቢባችን ያናብያችን ስም እዘህ እንዴት ናው ከፍራህ ያለሀው በጠም አዝኛለሁ አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራክ
@seadaseada-bb1og
11 ай бұрын
ሲያምሩ ማሻአላህ ምርጥጥዶች❤❤❤ሴትልጂ ለቤቱዋ ለባሉ ለኑሮዋ ለሁሉነገር ማኔጂ ማረግችሎታዋ ከወዶች በላይነው ሴት ትለያለች❤
@sofi8983
11 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ 5:13
@seadaseada-bb1og
11 ай бұрын
@@sofi8983 ደምሬሸለሁ ውደ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
11 ай бұрын
ኢቢኤስ እያየው አስፊቲን ነው የማስበው እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው 😢 ሁሉም ደስ ይላሉ ዝምተኛው የባሌ ሞክሼ ባሌ እያየው ደስ ሲል የኔ ቢጤ ከወሬ ምን ይገኛል እያለ ነው ያየው እኔ ደሞ ወሬ እወዳለሁ😮
@askidesta4271
11 ай бұрын
ሣቄ ጠፋ እኮ ሁሉም ከፍቶታል የአስፍየ መለየት ቢሞትም አለ በልባችሁ ነፍሱን ይማር በርቱ ወዳጆቾ😢😢😢
@عرنالدالدكاك
11 ай бұрын
መልሱ በነጭ ወረቀት በጥቁር ይፃፍ
@HabibaShkurala
11 ай бұрын
የማዳምቅመሞች ቀንይወጣልናል አብሽሩ 😂😂😂
@shaimaalraeesy3179
11 ай бұрын
😂😂😂
@HabibaShkurala
11 ай бұрын
እኛም ሚስትእንሆናለን አድቀን ሁሌሸቃላ👫
@meditube4525
11 ай бұрын
ወይኔ የኛ ነገርኮ እንጃ
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
11 ай бұрын
መልሱ በጥቁር ይፃፍ ለተመልካች አይታይም
@የወሎልጅዘሬ
11 ай бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ የተፎካከሩ ጥንዶች❤❤❤❤❤
@ZientSaeed
11 ай бұрын
ቆይ መሀመድ ሚስትህ የለበሰችውን አይተሀል😢😢
@AszAszc-zm8sn
11 ай бұрын
አይ አለያትም መነፀር አቀብይው አሽቀበጭ
@ራህራህ
11 ай бұрын
አወ
@hshhehsge7113
11 ай бұрын
@@AszAszc-zm8snሥድቡን ምንአመጣው መልካም መመለሥአይቻልም ከጠማማመልሥ
@rabfkr2730
10 ай бұрын
ስለሱም መናገር አይችልም ወይም ሙስሊም አይደሉም
@UxYv-mn6fh
9 ай бұрын
እኔ ማርያምን እስካሁን ድረስ ሞስሊም በቤተሰብ የምጋቡ ይመስለኝ ነበር ማለቴ ፍቅረኛ የሚይዙ ኣይመስለኝም ጓደኛቼ ቢነግኝም መስምያየ ጥጡ ነበር እቀና ነበር ለካስ ኣንድ ነን😒😒😒😒
@skjd-fm1xd
11 ай бұрын
ገራ ያጋባኝ ሀይማኖታችው ነው እንደኔ ግራ የተጋባ ማነው እስኪ ስማችው እና አለባበሳችው ግራ ያጋባል ሉላ ከየት አመጣሻችው ዛሬ ደግሞ
@Fatimadubale
11 ай бұрын
ኢላሂ በእዝነትህ 😢😢 የዛሬዎቹ ወላሂ እምነት ይቀድማል ።
@ummabdllahtube1555
11 ай бұрын
ማሻአሏህ ደሰ ሲሉ የዛሬዎቹ አቦ እድሜ ጤና ይሰጣቹ
@zekiya-xc1fi
11 ай бұрын
ምወደው ፕሮግራም ነው እደዚ አነት ጋብቻ ኒካ ሳታሰር አብሮ ይኖራል ሙስሊም ደስ ሚለው አሁን ያላቹበት ፋቅር ነው አስፊዬ ሁሌም እናስብሀለን ሉሊ እወድሻለሁ
@tube-zq8ot
10 ай бұрын
😭😭😭😭ምን አይነት መጨማለቅነዉ እእእእ አላህየ ጠብቀኝ በእዝነትህ
@حواءمحمد-ث2ي
11 ай бұрын
የዛሬ ሴቶቹ ጀግናነቸው❤❤
@saada5882
11 ай бұрын
ልክ እንደኔና እንደባሌ በ1ወር ከ15ተጋባን በነዚህ ወራት አራት ቀን ተገናኘን ሀቢቢ ይለያል የሽምግልናም የኒካችንም ቀን አንድ ቀን5አመታችን የ4አመት ልጅ አለን አልሃምዱሊላህ ባጋጣሚ አላህ እሚወፍቀን ይበልጣል የጠበቅነዉ ግን አይሆንም ልብ ይሰብራልጅ
@እረህመት-ዘ5ተ
11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያማረ ያድርግላችሁ አላህ ሲያስተካክለው እንጅ የሀገሬ ልጅ ጥሩ ነው የሚባልም ተቃራኒ ይሆናል
@Seadayemam-dr7ln
11 ай бұрын
ማሻአላህ እኔስ ይህ የተረገመ ስደት ሁሌ ተምወደው ይለየኛል አሁንም ነይ እያለኝ ነው ተቀረሁ ተለያዬን 😢
@saada5882
11 ай бұрын
@@Seadayemam-dr7ln ከቆየሽ ሂጅ ማሬ ሳናቀዉ እሰዉ ሀገር በሰልን
@Seadayemam-dr7ln
11 ай бұрын
@@saada5882 7አመቴ እህት ለራሴ አልኖርኩም ለቤተሰብ ነው አሁንም ወንድሜ በብሀር መጥቶ አንስቼ መልሶ ተያዘብኝ 5ወሩ 😥በሰላም ይግባ እንጂ መልሶ ለእኔው ዳፋ ነው ብቻ ታላቅ ሆነሽ ብቻሽን በስደት ተኖርሽ ከባድ ነው
@محمدمحد-ف2م
11 ай бұрын
ማሻአላህ ደስይላል አወን ከምንጠብቀዉ ድገትየማጣልን ይመልጣል
@AhmadHoumo-pn2ws
11 ай бұрын
EBS TV ፕሮግራማቹህ በጣም አዝናኘ ምካሪ እና አስተማሪ 👍👍👍(selamላethiopia❤️❤️❤️)
@ayshaa-mj1oy
11 ай бұрын
ሙሥሊም ክርስትያን ናቸዉ ሥማቸዉ ግራ ያጋባል
@Fafi51296
11 ай бұрын
ለኔ እራሡ ግራ ያጋባኝ ነገር ነው
@nefisahassen6020
11 ай бұрын
እኔምግራአጋባኝ????
@vvvffff1290
11 ай бұрын
በግራበኩልያሉትሙስሊምይመስሉኛል
@vvvffff1290
11 ай бұрын
ሰሚራአናጅብሪልሙስሊምናችው
@zertuwedajzw8788
11 ай бұрын
ሉላ ለዚህ ጥያቄ መንደርደሪያ አንደመጫወት አንድሁን ሁለተኛ አድል ብሰቻቸው ቀጥታ ባንዲየ ወደምልስ ባትህጅ ?????
@mimim9982
11 ай бұрын
አስፍዬ ነፍስህን ይማርልን 😢😢
@عبدالله-س2ل1ض
10 ай бұрын
ሉላየ እንዴትኮ እንደምታምሪ ❤❤❤
@xpk5509
10 ай бұрын
ደስ ሲሉ❤❤ሉላየ የኔ ማር ቆጆ ስወድሺ
@ከድርሱሱ
11 ай бұрын
አስፊቲ የሚመጣ የሚመስለው አለ እንደኔ ማለቴ ቭረግራሙን አይቸ ስጨርስ አምናለሁ 😢
@fozyahy2193
11 ай бұрын
ኢቢኤስን ሳስብ ያመልካም ልበቀና አስፍሽነው ትዝ የሚለኝ😢😢😢
@meremamerema7164
11 ай бұрын
ማሻአላህ የዛሬወቹ ደሰ ይላሉ በትዳር ውሰጥ መተማመን ካለ ሂወት ጣፋጭ ነው
@eman8927
10 ай бұрын
አፍር ግቢ ሄጄ ቀረሁ አላለችም😂😂😂😂
@temutube6321
11 ай бұрын
ሙሀመድና ምህረት የምትሉ በላይክ ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እንደ ሙሀመድ ያለ ባል ይሳጣችሁ ዝምታዉ ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤
@Saraha2459
11 ай бұрын
አስፊቲ ነፍስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ😭😭😭😭
@yemisrachtilahun3643
11 ай бұрын
የወንጂዎቹ የሀገሬ ልጆች😮.. ሸናፊዎቹ ደስ ሲል ባሏ ምስኪን ነገር ነው😂 ....
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
11 ай бұрын
ወንጂ የት ነው ማለት ክልልሉ
@GenetGenet-vv2zt
11 ай бұрын
ኦሮሚያ ክልል@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@hayatmohammed9139
11 ай бұрын
ቅር እያለኝ ነዉ የማየዉ አስፊቲ 😢😢😢ትናፍቀናለህ 😢😢
@ፋኖወቸደሞቸ
11 ай бұрын
እኔም በኡነት ውስጤን ያመኛል ደግሞም አላመኩኝ የሚመጣ ነውየሚመስለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይይይ ሞትጫካኝ ነው
@zahrahmohemd3204
10 ай бұрын
እኔም አስፊቲ ካለፈ በኋላ ብዙም አላይ ኢቢኤሶችን እየደበረኝ ነው
@ter2065
11 ай бұрын
ዝምተኛ ሰዉ እኮ ጫወታ ይችላል 👍👍
@ZeynebBur
10 ай бұрын
መስሉም ሁኖ ሱሪሀሀሀ
@Ethio531
11 ай бұрын
እነ መሀመድ ግን ፈለስጥን ነ እስረኤል ነቹ😂😂😂
@መካያላህባሪያ
11 ай бұрын
ምን ማለት ነው?😂😂😂
@RahemaXd-vm2pw
11 ай бұрын
ያችስክፍ ወሬዉሁሉሴስጠላአላለችም😂😂😂😂😂
@Ethio531
11 ай бұрын
@@RahemaXd-vm2pw 🤣
@Ethio531
11 ай бұрын
@@መካያላህባሪያ ተስመሙ መለት ነው
@መካያላህባሪያ
11 ай бұрын
@@Ethio531 😂😂😂😂ነው እንደ
@zetunakader4692
11 ай бұрын
የሀይማኖታቹ ነገርስ ስድስታቹም የተለያየ እምነት ነው ሆ ያረቢ
@hshhehsge7113
11 ай бұрын
እን የሚገርመኝ በዚህልክ ሠውተመርዟል ሳይጋቡ ቤተሠብ አሣድጎ በክብር ሢድር ደሥይላል ዝሙትንእንደቀላል የሚወለደውምልጅ አኡዙቢላሂሚነሸይጧንረጂም
@Joellemaamari1962
10 ай бұрын
Fikir. Exabher nw.hayimanot ayileyim
@user-wp4pw1bk8q
10 ай бұрын
❤❤❤ግንአስፉቲ ሰለሌለ😥😥😥
@ikramjilani3234
11 ай бұрын
ሉሊቲየ አይዟችሁ የኔ የዋሆች እኳን አስፋዉ ሙቶባችሁ በሁሉ ስታለቅሱ እናዉቃችሁ የለ
@masetewal6914
11 ай бұрын
አስፍዬ ነፍስ ይማር 😭🙏🙏ደስ ይላሉ ባሎች 🥰
@KonjitAsfaw-o3j
11 ай бұрын
አሰፍት ነፍስህን ይማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dhhffyut4956
11 ай бұрын
የአስፊቲ ነገር እዉነት ሆነ ማለት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminakhatoon8576
11 ай бұрын
😢😢😢😢
@نجاتنجات-ك8ص
11 ай бұрын
❤❤❤ጉዳየ ተመቸኝ
@selamademsung5995
11 ай бұрын
😮😂😂እሱን ብዬ እመላለሳለሁኝ አለች
@AminatHussen-d9m
11 ай бұрын
የዛሬው ፕሮግራም ደግሞ ሁሉም የተለያየ እምነት ነውደ ያላቸው ህእ
@ethokelem23
11 ай бұрын
ኧረ ምህረት ባልሽ ደበቅ እንዳይሙሽ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁ
@aiqutbano1845
11 ай бұрын
እር የዘድሮ ሴቶች ቅሌት ለወድ ልጅ ስጦታ ቤትና መኪና😂😂😂😂የሱን ስራ ምነው እኛ ካልስተዳደርን አላችሁ
@zuzulove9763
10 ай бұрын
ዝም ያለ ሠው አሥተዋይ ነው እንዴት እንዴሚተዋወቁ አሁን ሥለምወዴው ቁጥር እንዴት ሊያውቅ ይችላል ባሌ ዝም ያለ ነው እና ዝምታው ያናድዴኛል
@selam3762
11 ай бұрын
የዛሬው ደሞ ቆንጆ ቆንጆ ናቸው የቀርብ
@SabrinaAli-d4m
11 ай бұрын
እንተዋወቃለን ወይ ምወደው ፕሮግራም 👍💓💓
@መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
10 ай бұрын
መሀመዲ እደኔ ባል ዝምተኛ ነው እኔም በጣም ነበር እሚያናዲደኝ ስደት ለያየን እንጂ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
11 ай бұрын
የሙስሊሞች ልብስ ይህ ነው ወይ እሯ ተው አስተካክሉ ምን ይሻላል 🙄
@JeriyLovo-we9vx
11 ай бұрын
አስፊቲ እዴት ነክ አፈሩ ይቅለልክ ናፈከኝ እዉነት እፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭
@zebalkhomari277
11 ай бұрын
አሰፋት ነፋስህን ይማር💖💖💖💖
@hadiatube
11 ай бұрын
የዛሬዎቹ ደሞ ስማቸው ግራ የገባው ማነው
@medina8208
11 ай бұрын
መቀመጫ የሚያጠፈ መደኒት ከአለ ሹክ በሉኝ መዳሜ በቅናት ልትሞት ነው ፈልጌ ያመጣሁት ይመስል ትገላምጠኛለች ሁሌ 😢😢
@Ethio531
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ቤት ቀይር ምን አበቱ የኔም መደም መፍቴ መልክ ትቀነ ነበረ ወለሄ ወጠሁበት
@Ethio531
11 ай бұрын
በፍት መለት ነው
@Tenaye-o8r
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@medina8208
11 ай бұрын
@@Ethio531 እሺ ወደ
@SmilingBassGuitar-dp8dw
11 ай бұрын
የኔ እሕት የፈጣሪ ሥቶጣ ነው እንዳትጨነቂ
@hawa406
11 ай бұрын
ይብላኝ ለሟች አስፊቲ እስካሁንም መሞቱን አላመንኩም የኔ አባት ሆደ ባሻ😢
@KonjitAsfaw-o3j
11 ай бұрын
ebs አሰፍትን እንዴት በአጭረ ጊዜ ትረሰለችሁ ከእናንቴ ጋር ብዙ ጊዜአትን አሰልፏአ እኮ
@nefisasemane
11 ай бұрын
የእንጀራ ነገር ነው ምን ያርጉ
@zinet4736
11 ай бұрын
እና ምን ይሁኑ አብረን ይሙቱ ምን ማለት ነዉ በቃ ህይወት ይቀጥላል
@Tigstgatchew
11 ай бұрын
አይ የኛ የሀበሻ ነገር 😢
@maryamawit406
11 ай бұрын
ሆ ያስብላል ቻናሉን ይዝጉት ነው መሰለኝ😂😂
@mymunahussen1263
10 ай бұрын
እባካችሁ በሀይማኖታችን ላይ አናሹፍ 😢
@Zufannigatu-ii1wf
11 ай бұрын
አይገርምም አስፊቲ ከሞተ 10 ቀን ሞላዉ ጉድ አይ ቀን አምላኬ ሆይ ነፍሱን ባፀደገነት አኑርልን 😢😢😢 የሞተ ተጎዳ ጉድ ቀኑ ምጊዜ ይሮጣል😢😢😢
@mosebtube1027
11 ай бұрын
16 ሆነው በሞተ በ10 ቀኑ ነው የተቀበረው እኮ
@Zufannigatu-ii1wf
11 ай бұрын
@@mosebtube1027 በሞተ 10 ቀኑ ነዉ የተቀበረዉ
@meseretegrace4793
11 ай бұрын
ሉላዬ እንኳን ደኸና መጣሽ❤❤❤❤
@AmoHanan-w9g
11 ай бұрын
ማሻላ ደስ ይላል
@seadapp50seadapp50
11 ай бұрын
እኔም ወደድኩት ደርባባነቱ😢😢
@nejulove
11 ай бұрын
ኢቢኤስ ያለ አስፍው ባዶ መሥሎ ታየኝ😢😢😢
@KidestEshitu
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም
@محمدمحد-ف2م
11 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@Bintmusatube
11 ай бұрын
እረ ቢስሚላህ ምንድነው የሞተውን ሰውየ እምወዘውዙት ኸላስ ይረፍበት😏 ወላሂ አበዛችሁት አሁንስ
@zdnurutube7455
11 ай бұрын
ወይ ማረፍ
@musiyahayat-cj7jt
11 ай бұрын
Kafiroch mushikl😢😢
@Alhamdulillah_2534
11 ай бұрын
😅😅😅@@zdnurutube7455
@ካለፈውተምሬበትአለሁ
11 ай бұрын
ያርፋል ያለሽ ማነዉ አታስቂኝ
@mmmddd2627
11 ай бұрын
ኽረ በፈጠራችሁ ስልካችሁን የጠፋ ወንድም አለኝ
@hayatyesuf3896
11 ай бұрын
አስፊቲ EBS ድምቀት ነበር 🥺
@Sahiba-ru9en
11 ай бұрын
,በጣም አሁንማ ይደብራል
@NaeemaImam-tp9fp
11 ай бұрын
ነፃነት ❤❤
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
11 ай бұрын
ዋውውውው ሽልማቱም እደዚሁ ብር አድርጉት አደራ እዳትቀንሱት ከዚህ ከቻላችሁ ጨምሩበት እንጂ
@JibrilHussen-cn5lz
4 ай бұрын
Wadnewal gen bagna gize mastwasha tisherti alnbarem
@Waynishettube
11 ай бұрын
ሉላዬ. ቃልዬንና. መቅድዬ ስጋናኙ. እብኤስ. ድምቀት አለው አስፍትን. ሻኝታናል አይ አላም ካንቱ😢😢😢😢
@honalyathonalyat7386
11 ай бұрын
ወንጂ የአገሬ ልጆች❤❤❤❤
@alnasr9224
11 ай бұрын
ቀሚስ ብለብሱስ አሪፍ.ፀጉራችሁንስ በብ ብሸፍኑትስ
@Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho
11 ай бұрын
የሙሀመድ ሚስት ግን ምን ሸነው አለባበስ😊😊
@toybayoutube4209
11 ай бұрын
የነ አብሺ ቋንቋ 😂 ምን ሸነው
@sffdgg8523
11 ай бұрын
@@toybayoutube4209😅😅😅😅
@zuzum7305
11 ай бұрын
በ ኢቤሥ እንካን ደህና መጣቹ
@nadarkhan5369
11 ай бұрын
አሰፍየ ናብሰ የማር ሰው ከንቱቱቱቲ
@krn9643
10 ай бұрын
እረ የሀይማኖት ነገርስ ወደት እየሄድን ነዉ ያረቢ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን
@Alhamdulillah_2534
11 ай бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤
@alnasr9224
11 ай бұрын
አስፍዬ 😢😢😢😢😢😢
@Waynishettube
11 ай бұрын
ግን ቃልዬ ዬላችም ዛሬ ምን ሆና ነው❤❤❤❤❤
@SofiaHassan-eo3lu
11 ай бұрын
አሞትባልሆነ እደት እዳለቀሰችኮ 😢😢😢
@zahrahmohemd3204
10 ай бұрын
አግብታ መስሎኝ
28:42
//እንተዋወቃለን ወይ?// "የሚደግፈው ቡድን ሲሸነፍ አኩርፎኝ ነው የሚተኛው 🤣🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 99 М.
52:28
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
Donkey Tube
Рет қаралды 155 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
49:28
እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 168 М.
20:42
የህክምናው ባለሞያው ዶ/ር ዐብይ ስለህፃናት ለወላጆች ያስተላለፈው መልዕክት #ethiopia #habesha #makitube #dinklijoch #ebstv
MAKI TUBE
Рет қаралды 810
29:59
//እንተዋወቃለን ወይ// "ዛሬ ጠዋት ራሱ አናዶኝ ነው የመጣሁት"🤣🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 301 М.
31:08
//እንተዋወቃለን ወይ// " ያየሁት ዛፍ ላይ ነው"🤣🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 205 М.
44:22
//እንተዋወቃለን ወይ?// “እሷ የምትበላው ነው እኔን የሚያወፍረኝ🤣” //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 157 М.
1:02:29
//"እንተዋወቃለን ወይ?"//ባሌ በተዓምር ትክክለኛዉን መልስ አስታዉሶ ከተናገረ በግሌ እሸልመዋለሁ"😄// ፋሲካን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
57:01
በግ በግ ትያለሽ ብለው ይስቁብኝ ነበር
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 45 М.
21:20
//ትንሽ እረፍት// "እስቲ ሰርፕራይዝ አድርገኝ ሁሌ ጠይቄህ ነው እንዴ?"😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 44 М.
28:08
//እንተዋወቃለን ወይ?// “እኔን ለማግኘት ውሀ በተደጋጋሚ ትገዛ ነበር” /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 183 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН