ወንድማማቾቹ በህይወት ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ... የእናት ምርቃት የልጅ ይቅርታ ድንቅ ዝግጅት /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 603,855

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 795
@kskdsjkf9097
@kskdsjkf9097 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ እናት ናቸው ፎቶውን በክብር ማስቀመጣቸው
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Betami ylladenkachewu yegebale endawumi
@hiwetdenekehiwetdeneke7792
@hiwetdenekehiwetdeneke7792 2 жыл бұрын
@@yeneMB ⁸0z0x9xxx0oxx90xxxxxfx(
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 жыл бұрын
በውነት በጣም የአመቱ ምርጥ እናት ተብለው ሊሸለሙ ይገባል ❤❤❤
@asnakechdemelash6653
@asnakechdemelash6653 2 жыл бұрын
0
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@yeneMB ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@user-cg8mu8ew4q
@user-cg8mu8ew4q 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ከፕግራሙ ጋር የዮኒን ሁኔታ ማየት የሚያስደስተኝ ዮኒ ንፁህ ልብ ነው ያለው ካለቀሰው ጋር ሲያለቅስ ከተደሰቱት ጋር ሲደሰት ተባረክ ዮኒ መልካም ዘር
@Tube-sx9tj
@Tube-sx9tj 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ሲያለቅሱ አልቅሶ ሲስቁ ስቆ 😥
@amiyedingillija4217
@amiyedingillija4217 2 жыл бұрын
Yoni yelayali
@user-gc7yn8gf4y
@user-gc7yn8gf4y 2 жыл бұрын
እኔም የሱን ማየት ሱስ ሆኖኛል ዮኒየ ትልቅሰው😍😍
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
የፊቱ አሪያክሸን በጣም ይጋባል
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
እህቴ እኔ ሁሌ ነው አትኩሬ ነው የማየው ዬኒ ሚስኪን
@selmejons5098
@selmejons5098 2 жыл бұрын
ዮኒን የወለደች እናት ማህፀንዋ ደግሞ ደግሞ ይለምልም ለሰው ልጅ ያለው ክብር ዮኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 13 күн бұрын
Yes because for minteyneed respect foulard
@desalegnwedebo4711
@desalegnwedebo4711 2 жыл бұрын
እንደዚህች ዓይነት እናት አይቸም አላውቅም ምርጥ እናት
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
እማማ ትልቅ ሰው ኖት እድሜ እና ጤና ይስጦዎት እንኳን ደስ አላቹህ
@luso5515
@luso5515 Жыл бұрын
ዛሬ ገና በሙዚቃም በመፅሃፍትም በተረትም የማውቃትን የሐበሻ እናት አገኘሁዋት ! እድሜ እና ጤና ይስጥዎት እናቴ ❤️
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ወንድምቼ እንኳን ደስ አላችሁ አብታሙ እድለኛ ነህ እናት ባይኖርህም እናት የሆኑ ደግ ሩህሩህ ሰቶሀል ዘመናችሁን ሁሉ በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ ለእናታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ።
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@suzanshimelis5947
@suzanshimelis5947 2 жыл бұрын
በጣም እሽ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
@@fatumawaseእሽ እህትዋ።
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋለና ለቸሩ መድሐንአለም ለድንግል ማርያም ልጅ ይድረስ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ በተለይ እናትየው ትልቅ ውለታ ሰርተዋል ለምን ማስታወሻዋን ማስቀመጣቸው👏👏👏👏👏 አፍ ላይ ካለ ፍቅር ይልቅ ልብ ላይ ያለ ይበልጣል ሁሌ አይረሳም እናታችን ረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርሙ እናት ናቸው እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጦት:: አሁንም ጡረታዎትን ማስከበር አለብዎት ምንግዜም ክብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊታችን::
@hayubintmama264
@hayubintmama264 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት የድሮ ሰወችኮ ጥቁቅ ናቸው ይሄን ያክል ግዜ መረጃወችን ማኖር ማለት ቀላል አደለም ብቻ ረጅም እድሜ በፍቅር ያኑራችሁ
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
በጣምምምምም
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት የኢትዮጵያ እናቶች ከሌላው አለም እናቶች የምትለይቱ በፍቅራቹህ ነው እንኳን ደስ ያላቹህ
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ያክብራችሁ በእውነት እናተን አለማመስገን ንፍቀት ነው እግዚአብሔር እድሜ ዬስጣችሁ
@beckydd8865
@beckydd8865 2 жыл бұрын
ወንድምህን ማግኘትህ በጣም ደስ ይላል ነገርግን በሱምክንያት እናትህን መጣላትህ ትክክል አይደለም ያደረከው እናት ሆንብለው እንዳትግናኙ ፈልገው አይደለም እሳቸውም እየለፉ ነው የነበረው ሊያገናኙህ ከምንም በላይ ከእግዚያብሔር ቀጥሎ እናትክን መውደድ ነው ያለብህ ምትክ የሌላት እናት ብቻና ብቻ ናት አየህ የእናት አንጀት ወንድምህን አግኝተህ ደስ ስላለህ እሳቸው የበለጠ ተደሰቱ መስሎህ ነው እንጂ ለእናት የልጆን ደስታ ከማየት በላይ ምንም ነገር አያስደስታትም እናትህን አክብረህ ተንከባክበህ ያዝ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ደግሞ ታሪክ ነው በጣም ደስ ይላል ወንድምን ፍለጋ የተከፈለ ፍቅር እናትየውን አደንቃለሁ ፎቶዉና ፖስታውን በዛ ሁሉ መፈናቀል ይዘው ለዚህ መብቃት ምን ያህል የወገን የወንድም መተሳሰብን ያሳየ ፍቅር እንዲህ ነው እድሜና ጤና ይስጦት ያኮራል ወገን ሠላም ይስጠን ለሁላችንም
@abebawabeje2856
@abebawabeje2856 2 жыл бұрын
ለእናታቸው ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል መረጃቸውን ስብስባው ማስቀመጣቸው ይበል ያሰኛል
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ያደለው የአባት ልጅ እንዲህ ተፈላልገው ይላቀሳሉ ። ያልታደሉ ደግሞ በገንዘብ በውርስ ይቧጨቃሉ ።እንዲህ ተደስታችሁ በማየቴ ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ።እውነት ምርጥ እናት ካለው ንብረት ሁሉ ወረቀትና ፎቶ ይዞ መምጣት በዛ በጭንቅ ወቅት የሚመሰገኑ እናት ናቸው ምርጥ እናት
@user-ox4hy6dc1s
@user-ox4hy6dc1s 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ይሄን ያደረገ እንኳን ደስ አላችሁ
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስ አላችሁ እማዬ በጣም መልካም እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጦት❤እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ👍
@atsedegizaw8646
@atsedegizaw8646 2 жыл бұрын
በእውነት እናትዬውን በጣም አደንቃለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ወንድም አማቾችም ደስ የሚል ፍቅር ስለሚታይባችሁ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ
@martamengstu2022
@martamengstu2022 2 жыл бұрын
ሰዉ እንደሚፈልግ ሰወ ነዉ በቁም ነገር የምከታተለዉ የቤተሰብ ፍቅር ከባድመሆኑን ስለማቅ! የሰዉ ደስታ ያስደስታል ❣️ እኛ የበለጠ ትልቅ ስንሆን ቤተሰብ የምንፈልግበት ሰአት ነዉ ልጅ እያለን ብዙ ሰዉ በዙሪያችን ስለሚሆን ደስ የሚል ስራ ነዉ ምሰሩት ተባረኩ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
የኔእናት ኡፍፍፍ አሰለቀሳቹሁኝ እንኳንደስ ያላቹሁ የዛሬው ደግሞ የተለዬነው
@getahunderbegashe4094
@getahunderbegashe4094 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ እናት ናቸው፡፡ ሌላ ሀብት ትዝ ሳይላቸው የቤተሰብን ፎቶ ለመያዝ ያደረጉት ነገር ያስመሠግናቸዋል፡፡
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
ደስታውመቼም የተለየ ነው እንኳን ደስ አላችሁየዘመናት ጥያቄ በአንድ ሳምንት ሲመለስ
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 Жыл бұрын
አይ የወናስ እስኪ አውሩ የምትላቸው ነገር ያስቀኛል ሙሉ ሰው ነህ ታስታውቃለህ ማሸአላ አላህ ይጠብቅህ
@radeatmogos5582
@radeatmogos5582 2 жыл бұрын
በእውነት መልኳም እናት እግዚአብሔር ረዢም እድሜ ይስጥልን
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 2 жыл бұрын
Happy ending, የህይወት ጉዞ ዝም ብሎ እየገረመኝ ነበር የማየው። ይደንቃል። 💚💛❤️💚💛❤️ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን በሙሉ ክብር ይገባችዃል። 💚💛❤️💚💛❤️የዛሬ ፕሮግራም መታሰቢያነቱ ለናንተ ይሁን።
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ሀብታሙ እድለኛ ነህ እናትህ ባትኖርም እናት የሆነችውን ሰቶሀል
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
#የእናት_ደግነት_ልዪ_እኳ_ነው_እናቴ_በእድሜ_በፀጋ_ይጠብቆት_🙌እንኳን ደስ አላቹ የሚገርም ነው ❤🕊
@asnakechabeeje5793
@asnakechabeeje5793 2 жыл бұрын
እንኳን በአይነስጋ ለመተያየት አበቃችሁ። ኢቢኢስ ታላቅ ምስጋና ይገባችኋል መልካም ሰራ መስራት ለራስነው።
@geraman1377
@geraman1377 2 жыл бұрын
ለእናቱ እረጅም እድሜ ይስጦት
@user-om7xd5mf1y
@user-om7xd5mf1y 11 ай бұрын
የሚገርም ታሪክነው ሰላሳ አመት ሙሉ ማን ደብዳቤና ፎቶ ያስቀምጣል እውነት ቀና ልብ ነው ያሐዎት🙏🙏
@asterassefa5296
@asterassefa5296 2 жыл бұрын
ሲናሳዝን ሁላችንም እኮ ደማችን አንድ ነዉ ሁላችንም በቋንቋ ብንለያይ ስላልተዋወቅን ነዉ እንጅ እህትና ወንድም እንሆናለን እባካችሁ ቆም ብለን እናስብ ከእነኝህ ወንድሞቻችን መማር ነዉ።
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እንኳን ደስ አላቹ መልካም እናት እድሜ ና ጤና❤️❤️❤️ የልጆች ጥያቄ ካባድ ነው ያሰለፉት ጊዜያቶች ያሳውቀል❤️❤️❤️❤❤ሙስሊሚ እህቶቼ ና ወንድሞች እንኳን አደረሳቹ🕋🕋🕋🕋🕋❤💒🕌🕌🕌💒💒💒🌹🌹❤️❤️እዲ ሙባረክ
@miftahipretty9814
@miftahipretty9814 2 жыл бұрын
Unkan abro aderasen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@miftahipretty9814 ቤተስብእናሁንውዴዋ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
@@fatumawaseእሺ ማር አንቺም ደምረኝ🌹🌹🌹🌹
@alemituzewdie7222
@alemituzewdie7222 2 жыл бұрын
የተባረኩ የተቀደሱ ቅዱሰ እናት ቅን የዋህ እግዚአብጠሔር ሰላም ጤንነቱን አብዝቶ አብዝቶ ይሰጦት!!!!
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
እናት ሚስጥር ናት ጎበዝ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንኳን ደስ አላችሁ ❤️
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
ወንድም የለኚ እህት የለኚ ብለው ሲያገኙ እደት ያስደስታል እንኳን ደስ አላችሁ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
እናትህ ውስጣቸውን በጣም ነው የጎዳቸው እባክህ ይቅርታ አሁንም ከልብ እንደገና ጠይቃቸው 😥።
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
በጣም የኔ እናት በጣምምምምም
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 жыл бұрын
በስማም የምር አስለቀሰችኝ እናታቸው 😭😭 ይህን ያህል አመት ደብዳቤ ይዘው መገኘት እግዚአብሔር ይመስገን የምር ይህ ቀላል ነገር አደለም የህይወት ጥያቄ ሲመለስ
@hanahani6542
@hanahani6542 2 жыл бұрын
ምናለ ለእኔም ወንድሜ እንዲህ አለው ብለክ ብትመጣ 😣😣እንኳን ደስ አላችሁ ትልቅ ፕሮግራም ነው በእውነት
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ፣ ሞኝና ወረቀት. የያዘውን አይለቅም ሚባለው ተረት እውነት ነውለካ፣ የወረቀቱ አመተምህረት ይገርማል፣
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ ያለ ሰው ብዙ ያያል ተመስገን እንኳን ተገናኛችሁ ዘራችሁን ያብዛው
@jerryweyibatis6329
@jerryweyibatis6329 2 жыл бұрын
ዬኒ ትልቅ ሰው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@martazemede2766
@martazemede2766 2 жыл бұрын
ሐብታሙ የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ እንኳን ደስ አለህ አቦ ኢቢኤሶች ተባረኩልን ሁሌም በምርጫ ምናየዉ የቲቪ ፕሮግራም ነዉ
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 2 жыл бұрын
እሰይይይይይይይይ እመቤቴ ማርያም ክብር ይግባሽ ከነ ልጅሽ እልልልልል እንኳን ደሰ አላችሁ !!!
@ayshaaysha9215
@ayshaaysha9215 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቀን እንኳን ለኢደል አል አደሀ አረፍ በሰላም አደረሳችሁ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ከዚህ በላይ ደስታ ኢቢኤስ ከቃል በላይ
@tafesseayalew6560
@tafesseayalew6560 2 жыл бұрын
ኢ ቢ ኤስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። ሠው ፈልጎ እንደዚህ ያገኛል ። ሌላው ወንድሙንም ማናገር አይፈልግም በተለይ ውጪ አገር ያሉት ።
@user-po3cf9vs4v
@user-po3cf9vs4v 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tafesseayalew6560 ቤተስብእናሁንውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-po3cf9vs4v ቤተስብእናሁንውዴዋ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
የሰው ደስታ እንዴት ያስደስታል በድንግል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ebs ተባረኩ 🙏❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እንደዚህም እናት አለ ይሄን ያክል ጊዜ መረጃን የሚያስቀምጥ እንኳን ደስ አላችሁ ብቸኝነት ከባድ ነው
@alemetsehaywale5471
@alemetsehaywale5471 2 жыл бұрын
ዮንየ የተባረከው ሁሉን እንዳመሉ ተባረክ
@dudududu4815
@dudududu4815 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ጀግና ጀግን ኖት እናቴ
@user-sw8et7gz5h
@user-sw8et7gz5h 2 жыл бұрын
ፀጊዬ በጣም ትመቸኛለች የእውነት ለኔ ከሴት ጋዜጠኛ አንደኛ ነሽ
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
😏😏😏😏
@ethioaberus2005
@ethioaberus2005 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y 2 жыл бұрын
የብዙ አመት ህልም እውን ሲሆን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ።
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 Жыл бұрын
ሁል ግዜ ዮናስ ስለ መክላከያ ያህል ክብር እደንቀዋልሁ። እግዚአብሄር ይባርክህ
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 2 жыл бұрын
እናትዬ እድሜ ይስጠዎት
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች. እድሜናጤና
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 жыл бұрын
እንዃን ደሰ አላቹ መልካም እናት እድሜ ና ጥና ይስጡት 😍😘
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ የወደደዉን ያደርጋል እና እሱ በፈቀደ ሰዓት ስለተገናኛችሁ ደስ ይላል ebs የእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ነው የምትሰሩት እና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ደሞ የተለየ ነው እኳን ደስ አላቹሁ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ናቸው ላልወለዱት ልጅ እንዲህ የሚሆኑ ይገርማል እድሜ ይስጦት ሁላችሁም በቀሪ ጊዜያችሁ ተደስታችሁ ኑሩ #ሀብታሙ ደስ የሚል ሰው ነው እንዲህ ቢፈለግም አይገርምም
@fanayezewdu8697
@fanayezewdu8697 2 жыл бұрын
አፋቸው ሲጣፍጥ የኢትዮጵያ ሩህሩህ እናት
@kadeejadubai1021
@kadeejadubai1021 2 жыл бұрын
እናትየው. አላህ. ያቆየወት ጎበዝ. ስጋን ማቀራረብ. ባአላህ. የተወደደ ነው. ዝምድናን መቀጠል
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 2 жыл бұрын
ጅግና እናት
@bettibetti6427
@bettibetti6427 2 жыл бұрын
የድሮ ስው እኮ ታማኝ አስተዋይ የተባረኩ ናቸው በስርዓት አስቀምጠው ፍቶና ደብዳቤውን ይገርማል እንኳን ደስ አላችሁ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ለሞላወ ሙሰሊሞች እኳን ለኢዲል አዳሀ ባአል በሰላም አዴረሳችሁ ባአሉ የሀገራችን ሰላም ፈቅር አዲነት የሚሰፈንበት ያርግልን 😢
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
@@fatumawase እሸ ነይ
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አላችው እናት ውለታሽ ብዙ ነው ለልጅ ብላ የምትኖር እድሜ ከጤና ይስጦት
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን አጅግ ደስ የሚል ቀን ነው እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 2 жыл бұрын
The older brother is very excited and having hard time to express himself❤️❤️❤️.
@shjking5863
@shjking5863 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔን አባት አንድ ቀን አገኘው ይሆናል
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Amen ezabher ymsanweu yelme
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ👏👏👏👏👏👏👏እንኳን ደስስስስስስስ አለክ ወንድሜ🙏🙏አቤ ኢቢኤስ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን
@taz3739
@taz3739 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል👍❤️👍 እንዃን በሰላም ተገነኛቹ ወንድማሞቹ 👍❤️👍
@solomonabraha230
@solomonabraha230 2 жыл бұрын
አብ ኢብኤስ ቲቪ መቅረብቲ ቀዳም ድሕሪ ሳዓት ስለቲ ንዝጠፍኡ ቤተሰብ ንምርኻብ እትገብርዎ ጻዕሪ ኹሉ ፈጣሪ ህይወትኩም ስራሕኩ ዘመን ህይወትኩም ይባርኾ አብ ተቅርብዎ ፕሮግራም ቤተሰብ አብተራኽብሉ ግዜ ምስቶም ዝበኽዩ ይበኪ ካብ መጠን ንላዕሊ ይነብዕ ክሕጎሱ ከለው ይሕጎስ ስለዚ ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናን ያሃብኩም ካብ ጀርመን
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
ውሰደኒ
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 жыл бұрын
@rahi love 😂😂😂👍
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 Жыл бұрын
@@fkr834 ክክክክክ
@maryena7808
@maryena7808 2 жыл бұрын
ጉበዝ እናት ናት አስተዋይ ዋውውው
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
እኮን ደስ አለቹው በጣም ደስ ይለል ምርጥ እነት አላህ የቆዮት
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 жыл бұрын
እማማ ግን በጣም ጉበዝ ናቸው ይሄንያህል አመት ፎቶ ማስቀመጣቸው ግሮምነው
@ethiopia5992
@ethiopia5992 Жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ #ሚስኪን እንኳንም ወንድማማቾቹ ተገናኛችሁ የአላህ እንደት ደስ ይላል
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 жыл бұрын
ሀብታሙ ከደስታው ብዛት በስልክ እሚያወራ ነው እሚመስለው እኳን ደስ አላችሁ 👌👌
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k 2 жыл бұрын
ገደልሽኝ😂😂😂
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 жыл бұрын
@@user-fm1tu5hb2k እውነቴን ነው በደብ እይውማ ከጓደኛው ጋር በስልክ እደሚያወራ አርጎ ነው እሚያወራው 😂😂
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 жыл бұрын
ወይ እናተ ልሳቅ እንጂ! በስልክ የሚያወራ ገና አለመነም
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
ልል ነበር ቀደምሺኝ 😂😂😂😂
@tewodrosjemal9373
@tewodrosjemal9373 Жыл бұрын
0
@habenetadege9928
@habenetadege9928 2 жыл бұрын
ለልጆቹ ሚሪንዳ ለሰለሳ ነገር ቢ ታሰብ በጣም የሚያረካኝ ፕሮግራም ነው አመሰግናለሁ ያክብራቹ
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
ተስፋ አለኝ እኔም አንድ አባቴን እንደማገኘው😭😭😭🙏🙏ከፈጣሪ ጋር
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 11 ай бұрын
አቅርቢ ኢቢኤስ ላይ ይገኛል አላህ ያገናኛችሁ
@user-om7xd5mf1y
@user-om7xd5mf1y 11 ай бұрын
ፈጣሪ አይሳነውም ሞክር ታገኘዋለክ
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይላል ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው እያለቀስኩኝ ጨረስኩት የምር አንጀትን ይበላል የሚገርም ነው ቀጣዩ ህይወታችሁ የወንድማማችነት የፍቅር የሰላም ያድርግላችሁ ደስ ትላላችሁየሁለታችሁም የወንድም ጉጉት ነበራችሁ ተሳክቶላችኃን እግዚአብሔር ይመስገን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋ
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 2 жыл бұрын
ebs ተባረኩ ረጅም እድሜና ጤና ዮኒ እና ጸጊ ዘመናቹ ይባረክ
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 жыл бұрын
ደሥታቸዉ ልዩ ነዉ እንኳን ደሥ አላቹህ ኡፍ ተመሥገን
@yeshiwork7730
@yeshiwork7730 Жыл бұрын
እገዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የብዙ አመት ድካም ጊዜ ተፈታ ዮኒና ፀጋ ተባረኩልኝ ለ ኔም ይደረሰኝ ንገሩልኝ
@horsetubedagi
@horsetubedagi Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y4HZg5Kjr7Vje5I
@abrhammelesse6089
@abrhammelesse6089 2 жыл бұрын
በወንድማማቾች መካከል ጠብን የሚዘሩ፣ የሚያገዳድሉና የሚያለያዩ የዲያብሎስ ጭፍሮች በበዙበት ዘመን እናንተ ደግሞ የቤተሰብ መበታተን ያለያያቸውን ወንድማማቾች እያገናኛችሁ ስታሳስሙና የፍቅር ሕይወት ስትዘሩ ከማዬት የበለጠ ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ?! ዮኒ እና ፀጊ you sre lucky! God blesse you and your beloved ones.
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ለሌላው አስተማሪ ነው መረጃ አያያዝ እውነት ለነዚህ ልጆች መገናኘት ኢቢስ ምክንያት እናት
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 2 жыл бұрын
እማማ ድንቅ እናት ናቸው በጣም ብዙ ርቀት ሔደዋል ነገሮች ባለመሳካታቸው ነው ይህን ሁሉ አለመግባባት የተፈጠረው
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f 10 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አለዎት የኔ መልካም እናት ክብር ምስጋና ለመድሃኔ አለም ይሁን ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ🙏❤❤❤
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 2 жыл бұрын
ከ ebs አዲስ ምዕራፍ እና ይሄ ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሲያለቅሱ እያለቀስኩ 😢ሲስቁ እየሳቅሁ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤እንኳን ደስ አላችሁ
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 2 жыл бұрын
ወንዲሜዋ እንኳንደሥ አለህ እስኪለኔም ዱአ አዲርጉልኝ ውዶቸ ወንዲሞቸን አላህ እንዳገናኘኝ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Azoshe
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@kalkal1691
@kalkal1691 2 жыл бұрын
@ እናታቺን ቃል የለኝም በጣም መልካም ሰው ይህን ይዘው በመምጣውት ነው እንዲህ የተገናኙት ይህን ያሀል ግዜ በጥንቃቄ ማስቀምጣቸው 🤔
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
ኡኡይ እሯ አታልቅሱ 😢 እንዴውም ብሱናል እንኳን እንባችንን ጨረስን ዘንድሮ
@freweynigebray8285
@freweynigebray8285 2 жыл бұрын
የአቤ እናት እናት ብርነሽ ጎበዝ እናት ነች እንኳን ደስ አላችሁ
@regatgebrualemualemu4033
@regatgebrualemualemu4033 2 жыл бұрын
ዮኒየ እናንተ ፕሮግራማቹ በጣም ነው ደስ የሚለው ለሁሉም ቤተሰብ እያገናኛቹ የስው ምርቃትም ቀላል አደለም የዋሆች ም ናቹ እግዚሄር ይጠብቃቹ
@banchuabebayehu5582
@banchuabebayehu5582 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
@kestelabulto59
@kestelabulto59 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ትርምስ ያገር ሰው በነበረው መገነጣጠል የተፈጠረው ችግር ነው አሁንም ከዝህ መለያየት ይሰውረን መለያየትን አንምረጥ ወደፊት ለልጆቻችን ነው የምናተርፈው
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
U right
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 2 жыл бұрын
True, ye ethiopia ye torinet Tarik endyabek hulachinm mechachal Leselam yerasachinen astwaswo maderg alebin
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tensuhabtu4715 ቤተስብእናሁንውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@bmshrassist5566 ቤተስብእናሁንውዴዋ
@user-dr9ni7il5n
@user-dr9ni7il5n Жыл бұрын
እንኳ ደሰ ያላቸው በቄ የሞንቴዉ
@senushikore7663
@senushikore7663 2 жыл бұрын
As usual, thank you EBS for sharing the lovely moment about this family!!🙏💚💛❤️
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ፎቶ ይዘው መውጣታቸው የሚገርም ማስተዋል ነው ትልቅ እናት ኖት በእውነት!!! እንኩን ደስ አላችሁ !!!
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
ትግራወይቲ ናቸዋ ትግራወይቲ ሴት ጀግናና ኣርቆ ኣሳቢ ናት
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 2 жыл бұрын
እናትስ አትሙት ትሄድ አጎንብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳስሳ በጣም አንበሳ እናት ናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናት!!!!
@danielmehari6130
@danielmehari6130 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዮኒ ጸዲ የአቤ እናትም ጎበዝ ናቸው ፎቶ ይዘው መውጣታቸው ከዛ ከጭንቅ ቦታ ወንድማማቾች በመገናኛታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 76 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 7 МЛН
Respect 🤯💯 || Look This 👰🏻#shorts
0:29
GOJU Amazing 99+
Рет қаралды 20 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
Жизнь КОМАРА (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 8 МЛН