የመጀመሪያ ምርጫዬ በፍቅር እንዲሆን ነበር! ልጅነቱን በህግ ያስወሰነው ዬሀንስ ለምስጋና ተመልሷል!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 145,788

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 994
@saadahseraj6572
@saadahseraj6572 2 жыл бұрын
ይሄልጅ ለሁላችንም ጥንካሬን ያስተማረ ጀግና ነህ
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 2 жыл бұрын
የምን ጥንካሬ ምን አይነት
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
አባትህ አሳዘኑኝ አለመታደላቸው አተን የመሰለ ልጅ መግፋታቸው ከመልክህ ወዳወድነትህ ስነስርአትህ ስነምግባርህ በፈጣሪህ ያለህ እምነት ብቻ ሁሉ ነገርህ እምትማርክ ወጣት ነህ ደጋግመህ ውለድ ዘርህን አብዛ አባትህ ትልቅ እዳሉ የሚያሳይነው አይዞህ ብዙ ወገን አፍርተሀል
@good8574
@good8574 2 жыл бұрын
ኣይዞህ ውንደሜ ሁሉም ለበጎ ነው ግን ኣሁንም ቢሆንም እሱን ማቅረብህን ኣታቆርጥ እሳቸውም ውደል ባቸው ይመልሳቸው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@ousmankazaliabdulkadir8266
@ousmankazaliabdulkadir8266 2 жыл бұрын
اوالوو زاوخ اؤضالو
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
አባትየው የራሱ የሆነ ምክንያት አለው ልጁን በዚህ አግባብ መግፋት ባይኖርበትም መናገር የማይፈልገው አንድ ነገር አለ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 жыл бұрын
ጠበቃ ጰውሎስ ከልብ እናመሰግናለን!!በሀገራችን በተበላሸው የፍትህ ስርዓት ውስጥ እንደ አንተ አይነት ቅን ልብ ያለው ሰው ማግኘት ከባድ ቢሆንም ።አንተን ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር ይባርክህ!ቤትህ በደስታና በበረከት ይሙላልህ!!!
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 2 жыл бұрын
አሜን
@ሜቲ
@ሜቲ 2 жыл бұрын
Amen
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 жыл бұрын
የዚኸ ልጂ ስርሀቱ የሚገርም ነው። ዛሬዘመን ልጂ ያሳደገው ቤተሰቡን እየካደ እሱ አባቴ ብሎ መታገሉ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
በአጎቴ፤አትቄyም፤yአባትህን፤ንብረት፤yምወርስ፤መስሎት፤ነዉ፤yህ፤ስግብግብ፤አጎትህ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 жыл бұрын
ስነምግባርህ ጨዋነትህ ተባረክ ወንድማለሜ❤❤🙏🙏
@tgbrown3909
@tgbrown3909 2 жыл бұрын
Ere betam tegisregna nek
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@Samf3031
@Samf3031 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ አይዞህ ምን አልባት አባትህም የተጎዱበት ነገር ሊኖር ይችላል እንዳልከውም ባንተ ናፍቆት ብዙ ተጎድተው ይሆነመል የውስጣቸውን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው አንተ ግን በቀጥታም ባይሆን ተንከባከባቸው ጸልይላቸው ፍቅርህን ባይፈልጉትም አንተ የልጅነትህን ግዴታ ተወጣ አትዘን ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን🙏
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 2 жыл бұрын
Gobez neh esu new yemekesrew altadelem
@bayushabebe7472
@bayushabebe7472 2 жыл бұрын
የፈለገ ቢሆን እንዴት እናቱን እና ልጁን በአንድ አይን ሊያይ ይችላል? ይህንን ካደረገ ሴትም ይጠላል ማለት ነው። ስለዚህ ለዚህ ይቅርታ የለም። ባይሆን ይህ የምትየው ችግር ካለበት የስነልቦና ሀኪም ማማከር መልካም ነው
@bayushabebe7472
@bayushabebe7472 2 жыл бұрын
ታሞ ነው እርሳው። እንዲህ አይነት ስው ሀኪምም አይሄድም። መታመሙን የሚያይ ተመልካች እንጂ እሱ ሰለማያዬው።
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
እናቱ ክሳቸውጋር ሆና ሌላ በላይልቸውልልይ ይዛ ስለሆነ ልጅ የኔ አይደለም ባይ ናቸው ቢመረመሩ ጥሩ ነበር አሁንም
@bayushabebe7472
@bayushabebe7472 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ነው? እንዴት ለስው ሞራል ትንሽ አይጠነቀቁም?
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 жыл бұрын
አቤት ጨዋነት ስነስረአት እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛው ወንድሜ አባትዮ ይህን ያህል የጨከኑት ችግር ቢኖርባቸው ይሆናል እንጅ የሰው ልጅ ሁኖ እንደት ይጨክናል የወንድሙ ይባስ😭
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 2 жыл бұрын
ዎንድሙ የሱን ቤት ለመዉረስ ይሆናል የሚገርመዉ የሱን ዎንድ ልጆች እደዚ ቢሆኑ ብሎ ቢያስብ ጥሩ ነበር።
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
ጨዋ ልጅ ነህ ተባረክ እርሳቸዉ ያልተረዱት በናትህና በእርሳቸዉ መሀል የነበረዉን ችግር አንተ ተጠያቂ አይደለህም እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጣቸዉ እና አንድ ቀን አብራችሁ እንድናያችሁ ምኞቴ ነዉ
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 2 жыл бұрын
የጤና እይደለም ይህንን የመስለ ልጅ አልቀበልም ማለት።ደሞ እኮ ሌላ ልጅ የለውም ጌታ ማስተዋልን ይስጠው።
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
አምን፤አቦ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ያግዝህ። አባትህ የተጎዱበት ምክንያት ይኖራል። እናትህ ይዛህ ስትጠፋ ፈልገውህ ለዘመናት ጠብቀው ልባቸው ተሰብሮ ይሆናል በትዕግሥት ጠብቃቸው። አንተ መልካም ልጅ ነህ
@yemekenisamekaneyesusameze1569
@yemekenisamekaneyesusameze1569 2 жыл бұрын
Egziabher ymesgen....sleabath tsely. Anten yemesele lj... Ykrta lje lilh new yemigebaw.... Egziabher yrdachhu!! Abath ahunm edlegna new ymelesal.
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ምንም አልተጎዱም! ልጅን የሚያህል ነገር ሲገኝ እልል ነበር የሚሉት በናፍቆት ጏጉተው ቢሆን ኖሮ:: እርኩስ ስለሆኑ ነው ሰውየው ባጭሩ
@teddyafro1061
@teddyafro1061 2 жыл бұрын
ልጁ ምን ያቃል አባቱ አስቸግሮት ስለሆነች ነው ይዞ የጠፋቹ ልቦና ይስጠው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 2 жыл бұрын
ወንድማችን በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድማችን ምን አልባት ብዙ ነገር ስለአሳለፉ ተስፋ ቆርጠው ይሆናል ባሉበት ጊዜ ሳይሆን ስለቀረ አእምሯቸው ተነክቷል ስለዚህ ቢቻልም የጤና ባለሙያ ቢያያቸው እላለሁ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@ፍቅርያሸንፋል-ቨ4ሰ
@ፍቅርያሸንፋል-ቨ4ሰ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ፈጣሪ የአባትህንም ልብ አራርቶ በፍቅር አቅፈው ይህን ያህል አመታት ያጣህውን ፍቅር ይስጡህ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
bekerbet min yehonal ?!!! balege Abat new yekribet abo !!!
@meazanuri5331
@meazanuri5331 2 жыл бұрын
@@abebe7532 to oo
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 жыл бұрын
💚💛❤ እኛ አለነልህ በረግጥ እዳባት ባንሆንም ለማጥናናት አለን ተጎንህ አለን ለሡ ለዘላለም ጥሩ ስሚት አይኖረውም አንተ ግን እጂግ በጣም አስተዋይ ነህ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ፋዘር እጅግ በጣም የሚያሳዝኑ ሰው ናቸው የስነ ለቡና አማካሪ ያስፈልጋቸዋል ፀልይላቸው ብቸኝነቱም ትልቅ ተፅእኖ አለው በአንፃሩ በስተእርጅና አንተን ማግኘታቸው እድለኛ ናቸው ተስፋ ቆርጠው ባሉበት ጊዜ የካሳ ዘመን ያድርግላቸው አነተን ግን የምልህ ፀሎት አድርግ ብቻህን አይደለህም እኛም ቤት አለ ዘመዶችህን ካገኘህ በቂ ነው ፋዘሬ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሂዶ ክዶኝ ለሰርጌ ጠርቼው ቀርቶ ብዙ ነገር ሚዲያ ላይ የማይነገር አባቶች ውስጣቸው ያለውን ቀስ ብለው ይነግሩሃል እና ተረዳቸው ጊዜ ስጣቸው ተጎድተዋል በቶሎ እንዲሆን መዳናቸው ፀሎቴ ነው ወንድሞችህ አብረውህ በክፉም በደጉም የሚደርሱልህ ብቻ ናቸው አይዞኝ የማይክድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ! እናትም አባትም ሆኖ እዚህ ያደረሰው እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብህ ባለቤትህ እና ልጆችህ አለቀ አትጨናነቅ ተረጋጋ አርፈህ ኑሮህን ኑር አለቀ ስንት መጦር የሚገባቸው ወላጆች አሉ ሰው ለስጋው አደላ ሌላ የሚጦር የሚረዳ አባት ፈልግ ተባረክ መሲ አንቺም እንዲሁ ተባረኪ
@firehiwotabebe3616
@firehiwotabebe3616 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዮሕዬ ትእግስተኛነትህን አደንቃለሁ አባትም ሆነ እናት አንድ ብቻ ናቸው። ድሀም ሆነ ሀብታም መሆን አይጠበቅባቸውም ለማንኛውም አባትህን አትፍረድባቸው እኔ እንደ መሰለኝ በፍቅር ጥግ ውስጥ ሆነው እያሉ ባልጠበቂት መንገድ ከናትህ ጋ ተለይተው ይመስለኛል !!! አሁንም አልመሸም በህይወት ስለተገናኛችሁ በትእግስትና በፀሎት የአባትህን ቀሪ ዘመን በደስታ አምላኬ እንዲለውጥ ፀሎቴም ምኞቴም ነው።
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 жыл бұрын
በጣም የምትወደድ ስው ነህ. ለዚህ ፕሮግራም መምጣትህ እባትህን ለመፈለግ ብቻ አይደለም , የብዙ ልጆችን አባቶቻቸው ጥሎችው የጠፉትንም ነው የምትፈልጋቸው. !!! ለብዙ ወንዶች ምልእክት ነው!!! እባካቹህ ወንዶች ልጆቻችሁን ጥላቹህ ስትወጡ, ይህን ልጅ አስታውሱ, ለልጆች ምን ያህል ጉዳትና ፀፀት እንደምታርፉ እትርሱ!!!
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ተናደው ነው የሚሆነው እናትህ ይዘውህ ስለጠፉባቸው ብቸኝነቱ የእድሜ ጉዳይም ይሆናልና ተረዳቸው በአንድ እንደምናያችሁ ተስፋ አለኝ ሰላም ይስፈን በመሀከላችሁ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
በፍፁም አይሆንም!!! ሴትየዋ ቢጠፉስ ልጁ ምናገባው? እርጅና አጠንዝቷቸውም በተፈጥሮ የማይበስሉ ሰዎች አሉ:: ሰውየውም ልክ እንደዛ ናቸው:: ምንም ሌላ ምክንያት መስጠት አያስፈልግም:: በተፈጥሮ እንጨት የዋጡ ሰዎች አሉ እድሜ ልካቸውን የማይሻሻሉ:: ልጁ እኮ ምንም አይመለከተውም !! ልጁ የሚያውቀው ተወልዶ ምድር ላይ እራሱን ማግኘቱን ነው:: እናቱን ደፍረዋት ይሆናል እንዲያውም ልጁ የተፈጠረው:: ሰውየው ክፋታቸውን ስለሚያውቁ ነው:: በቀላሉ መፈታት የሚገባውን ነገር ለዚህ ሁሉ ክፍተት መዳረግ ተገቢ አይደለም:: መቼም ሰውየው መስጊድ ወይም ቤተክርስትያን አይሄዱም:: የፈጣሪንም ቃል አያውቁም:: እንጂ መንፈሳዊነትን የተማረ ሰው በዚህ ደረጃ እርኩስ አይሆንም:: ፈጣሪ ጉርጏዳቸውን ቶሎ አይማሰው:: ቁጭ ብለው እህህህ እህህህ ወየው ወየው ተሰቃየሁ ... ያስብላቸው:: ንሰሀ እስኪገቡ ድረስ!😡
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 ይሄን ሁሉ የፃፍሽው ወይም የፃፍከው ለሱ አዝናቹ ከሆነ ምናለ መልካም ነገር ለሱም ለአባቱም ብትመኙለት ይሄን ሁሉ ስድብ እና እርግማን ከመፃፍ ዝምታ ማንን ገደለ
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 እረ በስመአም ምን አይነት ውስጠ መርዝ ናችሁ እሄንን ሳምንት ኮመንት የፃፋችሁ ክፋ ቃል ልብ ይስጣችሁ ።ለአባታችን ልቦና ይስጣቸውና እግዚያብሄር ያገናኝህ ወንድሜ
@ednewoldu7615
@ednewoldu7615 2 жыл бұрын
tekekle nesh ena Abtu betame Asznuge saygbu sayweldu eskahune westacew behone neger tegodtwale ayzohe wendma bekrbu ande laye thonlachu 🙏🙏🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ከመሠረታቸው ማለቴ ከመላው ቤተሰባቸው ጭምር የተረገሙና በተኮል የታጀብ ናቸው አይዞህ በዛ አድርገህ ወለድና ወድም,እህት,አባት,አጎት....ሁሉ ነገሮችህ ይሆናሉ እንኳን አተን የሚመስል ሸበላና መከታ ተፈልጎም ዮወሰዳል አይዞህ በርታ እ/ር ከጎንህ ይሁን እንወድሀለን ወድሜ የኔ ትሁት አስተዋይ።
@kidistabatasswe7276
@kidistabatasswe7276 2 жыл бұрын
ውይ የኔ አባት በጣም በናፍቆትህ ተሰቃይተው እኮ ነው የኔ ቁምነገረኛ ወንድም አይዞህ እንክዋንም ኖርክላቸው እንክዋንም ኖሩልህ አይዞህ ሁሉም ይስተካከላል 🙏🙏‼️
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@eskedergardewe4019
@eskedergardewe4019 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት ታሪክ ነው እውነትም ያደክማል ደግሞም ልጅ የመርጋጋት ጌታ ነው እንኩዋን የማንነትህን ጥያቄ አገኝህ ልጄ አይዞህ በርታ ለሁሉም ግዜ አለው !!!! ለዚህም ትግስትህን እንዳታሳጥር በርታ በርታ !!!!! !!!!!!!!
@reyu_suhatube2984
@reyu_suhatube2984 2 жыл бұрын
ስሜትህ በደንብ ገብቶኛል አባትህ ካላገቡ ካልወለዱ ምናልባት በጣም ፈልገውህ አተውህ ይሆናል ነገሩን በቅንነት እየውና ልቦናቸው እንዲመለስ ፀልይ አይዞህ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
ትክክል
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
አንድ አይነት ሀሳብ ነው ያለኝ ትክክል
@ለሉሊላሌሎ
@ለሉሊላሌሎ 2 жыл бұрын
የጤና ጉዳይም ሊሆን ይችላል
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 2 жыл бұрын
What about the other family ( from the father side) to receive or accept him this young man there is something fishy
@melaherfamily2487
@melaherfamily2487 2 жыл бұрын
Tkkl
@እማፍቅርአንቺጠብቂን
@እማፍቅርአንቺጠብቂን 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነህ መታደል ነው ይህንን ሁሉ መስዋት መክፈል ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያድርግህ ወንድሜ አሁንም አትሰልች አባ አባ በላቸው ደግመህ ደጋግመህ አይዞህ እመቤታችንን ተማፀናት ታሪክ ይቀየራል መልካም ዜና ይዘህ እንደምትመጣ ተስፍ አለኝ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
አቤት ሥነ ምግባርህ በስምአብ እሚገርምነህ የተረጋጋነሕ ። አሳዳጊዎችህ ክብር ይገባቸዋል ።እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያራራልሕ ያባትሕን ልጄ አባቴ እምትባባሉ ያድርግልሕ🙏
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@እሙአቤል-ቘ5ጐ
@እሙአቤል-ቘ5ጐ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድም በጣም ጠካራ አስተዋይ ልጅ ነህ አይዞህ አንድ ቀን እግዚአብሔር ያሥተክላክለዋል አይዞህ በፆለት በርታ ምን አልባት እነዚህ አባት ያማቸው እንደሆን ችግር እዳለባቸው እደዚህ እሚሆኖት ብቻ አይዞህ በርታ ሲበዛ አስተዋይ ልጅ ነህ አቶ ጳውሎስ እግዚአብሔር ያክብርልን ኢትዮጵያ ላይ ፍርድ በተጓደለበት ዘመን ለእውነት መቆም መታደል ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ 🙏 አባትህ እጅግ በጣም የተጎዱት ነገር ይኖራል አንተን ከወለዱ በኃላ እድሜ ዘመናቸው ትዳር አላዙም ልጅ አሎለዱም ብቸኛ ሰው ሆነው እስከ ዛሬ ይኖራሉ አባትህ በጣም አሳዝነውኛል 😭😭 አንተ አትዘን በተቻለ መጠን ተከባከባቸው ❤
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@dagnaneshbelew4004
@dagnaneshbelew4004 2 жыл бұрын
አይዞህ አንተ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነህ አሁንም ተስፋ እንዳታቆርጥ እሳቸውም ተፀፅተው ቀሪ ዘመናቸውን ካንተ ጋር እንዲያሳልፉ እግዚያብሄር ይርዳህ
@አርሴማ-ኈ6ፐ
@አርሴማ-ኈ6ፐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ያራራልህ ወንድሜ አይዞህ አንተ ብቻ በፆለት በርታ ልቦናቸው እራርቶ እንዲቀራርቡህ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ በጣም ሲበዛ መልካም ስው ነህ ካንተ ትግስትን ተማርኩ ተባረክ እግዚአብሔር አለክ ማንም ባይኖርክ አይዞህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እንደ ጠበቃ ጳውሎስ ያሉ የህግ ባለሙያዎች በኢትዮጲያ ምድር ያብዛልን በገንዘብ እንኳን ተከፍሏቸው የተሰጣቸውን እና አደራ ሃላፊነት ደንበኛቸውን የሚያጉላሉ ህግ አስፈፃሚዎች በበዙበት ጊዜ አቶ ጳውሎስን የመሰለ ሰው ማግኘት ያስደስታል ።
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ አይዞህ እንኳንም ፈልገህ አገኘሀቸው።ይሄ ለአንዳንድ እናቶች ትልቅ ትምህርት ይሁናችሁ ልጅ ልጅ ነው ትክክለኛ አባቱ ከሆነ ለመካድ አትሞክሩ ይዛችሁም አትጥፉ ነውር ነው አያችሁ አባትየው ተስፋ ቆርጠው ረስተውት ሊሆን ይችላል።ልጁ ላይ የማንነት ቀውስ ውስጥ እንዲገባ በማድረግ በልጁም ላይ ነው የምትፈርዱበት።አባትየውም ልጅህ ነኝ ብሎ የመጣን ልጅወን መካዱ ጥሩ አይደለም እሱ የአባት ፍቅር ፈልጎ ሲመጣ ደስ ብሎወት ሊቀበሉት ይገባል።
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
እስኪ ልጆችህን ይዘህ ሄድና ተሀቸው ናእ ምንአልባት ባንተያጡትን ፍቅር በልጆችህ ያዩት ና ይመለሱይሆናል
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 2 жыл бұрын
ትክክል
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ለሁሉ ግዜ አለው። ግን አባትህን አትቀየማቸው እሳቸው ጋር ምን እንዳለ አታውቅም ተስፋ አትቁረጥ በድጋሚ ሞክር በፍጹም ጠልተውህ አይደለም በርታ። እግዘብሔር ከአባትህም ከአንተ ጋር ይሁን በመሀከላቸሁ ይግባ🙏🙏
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Area gadale ygiba ene bihon alifaligawume
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እሳቸዉ ፈቃደኛ ቢሆኑ በ DNA ምርመራ ቢሆን ኖሮ ዉጤቱ እጅግ ያማረ ይሆን ነበር አንተን የመሰለ በስእለት እንኳን የማትገኝ ልጅ ይልቅ እሳቸዉ ቀረባቸዉ።አሁንም እሳቸዉ ወግ በማጥበቅ ምክንያት የ DNA ምርመራ ለማድረግ ፈቃደኛ ካልሆኑ ፈቃደኛ የቤተሰብ አባል ቢሆንም እንኳን ፈልገህ የDNA ምርመራ ከማድረግ ወደህዋላ አትበል የኔ ዉድ ልጅ።ጌታ አዋቂ ነዉ አንድ ቀን እዉነቱ ሲወጣ አንተ ሳትሆን አባትህ ያለህበት ድረስ ፈልገዉህ መምጣታቸዉ የማይቀር ነዉ !!መድኀንያለም ከአንተ ጋር ይሁን!!
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነበረ ግን ሰውየው ፈቃደኛ አይ....
@marysam9193
@marysam9193 2 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ትሁት ልጂ ማስቀየም ቀርቶ ቀና ብሎ ማየት እንኳን አያስደፋርም ይህ አባት ሳይሆን የሰዉ አዉሬ ነዉ ወራዳ !!!!!! ትሁቱ የኃንስ ከምንም በላይ ፈጣሪህ ወዶሃል የኔ ትሁት አንጀቴ ነዉ የሚላወሰዉ !!!
@asmaitawetu390
@asmaitawetu390 2 жыл бұрын
ወንድሜ ደስ ይበልህ አንድ ቀን ራሳቸው ያገኑሃል ጠብቃቸው ጊዜ ስጣቸው ዋናው አባትህን ኣገነህ ተደሰት ለዚህ አጭር አድሜ ደሞ ተባረክ 🙏🇪🇷
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ የተቻለህን አድርገሀል ሲሆን ፈጣሪ በዚህ መልኩ ካሰኝ ብለው በተቀበሉህ ነበር ካልሆነ ምን ታረገዋለህ በርታ የነገን አናውቅም 🙏 👏 ✌️ 🌻
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 2 жыл бұрын
አይዞህ ባለቤትህ እና ልጆችህ ዘመድ ይሆኑሀል::
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
እንቁ የሆኑ አያት አሣድገው አሥተምረው ለቁም ነገር አብወ ቅተውታል ዘመድ አለው የናቱ
@solomonbefekadu188
@solomonbefekadu188 2 жыл бұрын
ምን አይነት ብርታት እና አንደበት ያለህ ልጅ ነህ ግን! እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልሀል አይዞህ!
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድሜ እንኳን ደሰ ዓለህ ይህ መልካም ልብ እውነት አሁን ልብህን መሽት ይስጥህ ይጠብቅህ ቅን ሰው ነው ኑሪልኝ ወንድማችን ❤️❤️🙏
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt 2 жыл бұрын
አንተ እጅግ ዉብ እና ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በአባትና በእናትህ ፍቃድ ወደዚህ ምድር አልመጣህም እግዚአብሔር መር ጦና ፈልጎህ ነው ወደዚቺ ምድር ያመ ጣህ አንተ ለዚቺ ምድር ታስፈልጋታለህ ። ከእግዚአብሔር በታች አንተን እንደዚህ ሰና ምግባር ተሞልተህ እንድታደርግ ያደረጉህ አያትህ ወይም የናትህ ቤተሰቦች ዘመናቸው ይባረክ የእግዚአብሔር በረከት ከነሱ ጋር ይሁን። አንተም ተባረክ ባለቤትህ ልጆችህ ይባረኩ
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
ዩኔ በጣም ምርጥ ጨዋ ልጂ ነው የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው በግህ ደርጃ ቢሆንም አባትናቱ ከተርጋገጠ እደ ፈጣሪ ፍቃድ ቀስ እያለ ትቀራርባላቹሁ ፋዘርም ያሣለፍቱ የተጎድበት ነገር ሊኖር ይችላል ፈጣሪ ያቀራርባቹሁ ዮኒ በርታ ጠንክር ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🇪🇹
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ለብዙ ሰው ጥንካሬያለህ ልጆነህ አይዞህ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ካተየቀረየለብህም እራሱአባትህን ጭቅላቱን ይበለዋል አይዞህ ምንም አይሰማህ በእውነት አተን የመሰለ ሸጋልጅ አግኝተው እልል ብለው መቀበልሲገባቸው እድለቢስናቸው ግን ዘመዶቹም ጨካኝ ናቸው እነሱኮን ማቀራረብ ነበረባቸው በጣም ጨካኝ አባት ነው አይዞህአድቀን ይመጣል አይዞህ በርታ ጀግና ነህ በፍቅር ዳግም ያገናኛችሁ
@warkwark6096
@warkwark6096 2 жыл бұрын
እንኳን ለአባት ለባእድ ታሳሳለህ !!አይዞህ ዉንድሜ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 2 жыл бұрын
ዩሐንስ ወንድሙ የእውነት ምን እንደምልህ አላውቅም፡ እግዚአብሄር የለብህን መሻት ይፈጽምልህ፡ የእናትና አባት ፍቅር ለልጆች ብዙ ነገር ማለት ነው፡ በጣም እረዳሃለሁ፡ ምክንያቱም እናትና አባቴ ቢያሳድጉኝ ኖሮ የምልባቸው ብዙ ጊዜያቶች ዛሬም ድረስ በህይወቴ ስላሉ ነው፡፡ ዮሐንስ እንኳን ደስ አለህ ለማለት ራሱ በጣም ነው የሚከብደኝ፡ ምክንያቱም አንተም እንዳልከው በፍ/ቤት ሳይሆን በራሳቸው ተነሳሽነት አባትህ ተፈጥሮ በሰጣቸው የአባትነት ስሜት ቢቀበሉህ ማየት ነበር ፍላጎቴ፡ ባለፈው እንዳልኩህ አንተ የእናትና አባትህ ስህተት ውጤት ልትሆን አትችልም፡ የራሳቸውን ስህተት በየራሳቸው ነው ኃላፊነት መውሰድ ያለባቸው፡ አንተ ከደሙ 100% ንፁህ ነህ፡፡ ግን" አባትህ" (ጋሽ ይጥና) ጋር ያለው እውነት ደግሞ ምን ይሆን? ዝምታቸው ያስጨንቃል? ከእናትህ ጋር ያሳለፉት ነገር ምን ይሆን? ለምን ዲኤንኤ አልመረመርም አሉ? ላለፈው 30 ምናምን አመት ምን ይሆን ብቸኛ ሆነው እንዲኖሩ ያደርጋቸው ነገር? አንተን ከማግኘታቸው በፊት እና አንተን ካገኙህ በኋላ ህይወታቸው በብዙ ነገር እየከበደባቸው ያለ አይመስልህም? የስራ ባልደረቦቻቸው፡ ማህበረሰቡ፡ ጎረቤቶቻቸው ይህን ሚዲያ የሚከታተል ሁሉ የሚያሳድርባቸው ተጽእኖ ቀላል ይመስልሃል? የእውነት ስሜትህን ብጠብቅልህ ደስ ባለኝ ግን ደግሞ እየሆነ ያለው ነገር ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ማለቴ በቃ በእኛ ሀገር እኮ በብዝት እናት ናት ደም ተፍታ የምታሳድገው እንጂ የአበቶች ሚና ትንሽ ነው። ይህን ስል የአባትን ዋጋ ለማሳነስ አይደለም ፡ ከእናት የሚበልጡ አባቶች ያላቸው ሰዎች አሉና። በዛ ላይ አባቶች ብዙ ጊዜ ስማቸውን የሚያስጠራ ወንድ ልጅ እንዲኖራቸው በሚመኙበት ሀገር ላይ የአንተ "አባት" ለምን እንደዚህ ሆኑ? የምር መውለድ የማይችሉ መካን መሆናቸውን የሚያውቁስ ቢሆን ብለህ አስበኸዋል? ምናልባት እናትህ ከሌላ 3ኛ ወንድ ጋር ግንኙነት ቢኖራትስ? ማን ያውቃል ?????? ብቻ ብዙ ጥያቄዎች ናቸው ወደ አእምሮዬ የሚመላለሱት፡ ግን አንተም እንዳልከው ከእግዚአብሄር በፀሎት ጠይቅ እግዚአብሄር ለጥያቄያችን ሁሉ መለስ አለውና፡ በተጨማሪ አሁንም የቤተሰብ ፍቅር ነውና የምትፈልገው በእምነት አባቶች አማካኝነት ለማናገር ብትሞክር፡ የእውነት እውነቱ ወጥቶ ለማየት እግዚአብሄር ይርዳን፡፡ እባካችሁ አግብታችሁም ሆነ ሳታገቡ የልጆች እናት/አባት የሆናችሁ ሁሉ ከዚህ ታሪክ ብዙ ተማሩ፡ የልጆች ህይወት ምን ያህል እንደሚበጠበጥ ጥሩ ማሳዯ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ዯድርግልን፡፡
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ ተስፋ እዳቆርጥ ወዶ ላይሆን ይችላል ፀሎትና ፀበል ያስፈልገዋል
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 2 жыл бұрын
አይዞህ ልጄ። አባትህ ሊገልፁት ያልፈለጉት ማንነት ዉስጣቸዉ ሊኖር ይችላልና አትቀየማቸዉ ። እግዚአብሔር ልጆችህንና ትዳርህን ይባርክልህ። ልጆችህ እንዳንተ የተባረኩ እናትና አባት አክባሪዎች ይሁኑልህ።
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
አይዛህ ዮሐንስ እግዚአብሔር ካተጋር ነው መድህናያለም ከጎንህ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@azamerafenataw6105
@azamerafenataw6105 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ግን አባትህ እምቢ ቢሉም ተስፋ አትቁረጥ የአባት ፍቅር ባይሰጦዎትም የልጂ ፍቅርን አትንፈጋቸው ጠበቃ ጳውሎስ ክብረት ይስጥልን እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጠዎት
@F1234
@F1234 2 жыл бұрын
በ ባለፈው ቪዲዮ በጣም አስለቅሰኸን ነበር ፡ አሁን ደሞ በደስታ ስለመጣህ እኛም ደስ ብሎናል
@sadaahmed8197
@sadaahmed8197 2 жыл бұрын
ወንድሜ ብትሆን ብየ ተመኘሁ አጅብ ለኽይር ነው አብሽር አላህ ልብ ይስጠን ሀቂይቃ በዚህ ዘመን እድህ ወገኑን የሚፈልግ ከባድ ሰው ነው አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ዱኒያ ፈተና ናት አብሽር አሁንም ታገስ
@rahelgebessesse2728
@rahelgebessesse2728 2 жыл бұрын
የእውነት ቅን ልጄ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ !!!
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@jhgfdsauyt8820
@jhgfdsauyt8820 2 жыл бұрын
Hi salame newe ate gobeze neke bereta hene yemeselegne benatek gudaye Hodachewe yekorete negere yenorale bereta fetare zeta kategara ehune ayezoke bereta ok thank you
@emebeatasefa9368
@emebeatasefa9368 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ውስጤ የገባሁ እሳቸው ልቧና ይስጣቸው እግዜአብሄር አለልሀ
@frehiwotkabada7862
@frehiwotkabada7862 2 жыл бұрын
ኧረ ዘመድ ወዳጅ ካላቸው ምከሯቸው ይህንን የመሰለ ልጅ ከየት ይገኛል እሱ እንኳን አእምሮው አርፏል
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
ትክክል፤yኔ፤ማሬ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 жыл бұрын
Yes
@Dan77779
@Dan77779 2 жыл бұрын
ትዕግስትህ እና ማስተዋልህ ይገርማል። አባትህን ግን እግዚአብሔር ይርዳቸው። መሲ ቅንነትሽ እና ደግነትሽ በግልፅ ይታያል። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬም ጠበቃውም እግዚአብሔር ያክብራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ በፍቅር ቢሆን ደስ ይል ነበር ለማንኛውም የብዙ አመት ልፍትክ እንኳን ተመለሰልክ አባትክም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያራራቸው ማስተዋልን ይስጣቸው!!
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 2 жыл бұрын
ጠበቃ ጳውሎስ ተባረክልን ይህን የመሰለ ቅን ልጅ ተገኝቶ ቀረበት ያልታደለ
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እውነት የልጆችህ አባት ያድርግህ አሁንም እሱን አንድ አምላክ በልቡ የያዝ ምንም አይሆንም ጨምሮ መረጋጋቱን ይስጥህ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው አንድቀን ልቦናቸው ይመለሰል የተጎዱት ነገረ የንኖራል ሰለዚ ወንድሜ አትዘን እግዚአብሄር አንድቀን አድላይ ትሆናላችሁ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይሰጥልህ ጎበዝ ነህ በርታ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ 🥰 አባት ጤነኛ አይመስሉኝም ፀልይላቸው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ወንድሜ ለገሩ ያማል ይከብዳል ልብ ይሰብራል ነገር ግን አንተ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ለዛሬዋ ቀን ስላደረሰህ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሁንም ከክፉው ሁሉ ይጠብቅህ መጨረሻህ ያማረ የሰመረ ያርግልህ ለአባትህም ልባቸውን ይክፈተው ግን ትግስትህ ይገርማል❤❤
@fatimaa9853
@fatimaa9853 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ ይገዝህ ዉነት ልብ ደማ ሥላተ አብሽር መጨርሻው ደሥታ እድሆን ተመኚሁ
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ዋናው ጥያቄህ መልስ ማግኘቱ ነው የኔ ወንድም አባትህም ምናልባት አንተን በመፈለግ እና በብቸኝነት ተጎድተው ሊሆን ይችላልና የሳቸውን ቀለል አርገህ አስበው አይዞህ ወንድሙ ግን ጨካኝ ነው እንደዚ አይነት ጨካኝ ሰዎች ደግሞ በሁላችንም ዙሪያ አሉ ዋናው የጥያቄህ መልስ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ፋዘርህም በሂደት ወደፊት ይቀርቡሃል አይዞን
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ባለው ግዜ መለስ ብለው ይመለከቱታል እና ተስፋ አትቁረጥ በሂወት በማግኘትህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ።
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 2 жыл бұрын
እኝሕ ሰው አለማግባታቸው አለመውለዳቸው ጥሩ ምልክት አለው አንተ ግን የተባረክ ልጅ ነሕ እግዚአብሄር ይርዳሕ መሲ መችም ልዩ ልጅ ነሽ አባትነት ስጥቶህ ለልጆችሕ ጋብቻ ለማወቅ አባትሕን ማወቅ ግዴታ ነው ለምን ዘምዶቻችውን እንያገቡ ማለቴ ነው እይዞሕ ፀልይ ሁሉ ሠላም ይሆናል በጣም በጣም ጥሩ ትሁት ነህ::
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ልባቸውን አራርቶልህ ቀሪው ዘመናችሁን በፍቅር እምትኖሩ ያድርጋችሁ
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እኅቴ ጀማሪ ነኝ
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ የአመታት ጥያቄህ መልስ አገኘህ ትግስትህ የሚገርም ነው ሰላም ይሆናል
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ...ምን አልባት የተከፍበት ነገር ይኖራል ወይ የጤናም ሁኔታ ምን አልባት ይኖርባቸው ይሆን ብቻ እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም አምላክ ልቦናቸውን ይቀይርን !
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 2 жыл бұрын
አሜን።ጥሩ አስተያየት ነው።
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@ayalbeaubatie1939
@ayalbeaubatie1939 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባትህ ልቦና ይስጣችው ምክኔት ሊኖራቸው ይችላል መተው ነው አንተ የተባረክ ልጂ ነህ የአባትህ ተወው መልካም ልጂ ነህ ጤናና እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥህ አሁንም እሳቸውን ከመጠየቅ ወደ ሆላ አትበል ይቀየራሉ ሁሉ ከፈጣሪ ጋር ይስተካከላል በርታ
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ሳላም ውድ እትዮጵያዊያን በሙሉ እንድሁም የተዋሕዶ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት በአታ ማርያም አደረሳችው አደረሰን በአታ ማርያም ለሀገራችን ሰላሙን ታውርድልን
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
@@johnyami1981 sewoch lekelalu enigiyagegnuh linkihin asikemt
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 2 жыл бұрын
በጣም ውስጤን ነው የነካኛ ግን የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳክ ሰማያዊ አባት እግዚአብሔር ይርዳክ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 2 жыл бұрын
ምን አይነት አባት ነወ ግን እረ በፈጣሬ ይህን የመሰለ ልጅ አሁን አያሰቸግረዉ ምን አሰበዉ ነወ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
ወይኔ ትግስትህ የማንነት ጥያቂ ከባድ ነው ግን በጣም የሚያሳፍር አባት ነው ያለው ምናልባት አባት እምነት ይባል የለ የኔ አይደለም ብለው ይጠራጠሩ ነበር ብዬ አሰብኩኝ ቢሆንም እስኪ ከሆንክ እንመርመር ማለት ነበረባቸው ያሳፍራል ጠበቃው ተባረክ ወንድሜ በግድም ቢሆን አባትክን ስላወክ እንኳን ደስ አለክ 🙏🙏🙏
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በሁሉም ቤት ያለ ታሪክ ብዙ ነው
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@marthateklu9400
@marthateklu9400 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያራራልህ ወንድሜ አንተን የመሰለ ልጅ አጊንተው አባትነቴን አልቀበልም ማለታቸው በጣም ይገርማል አይዞህ የሰማይ አባትህ እግዚአብሔር አባት ይሆንሀል ደሞ አርቲስት አሸናፊ ማህሌትን (የቤቶች ድራማው ይበቃልን ነው የምትመስለው )አይዞህ ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ እርግት ያልክ ስረአት ያከህ ልሀጅ ቀረባቸው
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
እንኳ ደስ አለክ ወንድሜ ለሳቸዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉና በፍቅር በደስታ እንዲትኖሩ መልካም ምኞቴነዉ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
@@johnyami1981 እሽ አባቴ ሳበስክራየብ አድርገሃለሁ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 жыл бұрын
ጠበቃ ጳውሎስ እጅግ የተባረክ ነህ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ፡፡ እንዳንተ ዓይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን፡፡
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 2 жыл бұрын
እመቢቴ ማርያም እስከ ልጇ የአባትክን ልብ ይመልሰው ልጅ ይቅርታ ብለው እድትገናኙ እመኛለሁኝ ለሁሉም እግዚአብሄር ያቃል የኔ ልዪ የሆነችው ድግል ማርያም ትርዳክ ወድሜ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
ከነ ስምህ ልዩ ነህ ጨዋነትህ እርጋታህ ከቃል በላይ ነህ ዮሀንስ፣ እናትና ልጁ ይሄን ጨዋነትህን እስከመጨረሻው ይጠብቁልህ። ፍቅር ያሸንፋል ወንድሜ አይዞህ።
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
አባትክንአላህ ልባቸውን ያራራልክ በውስጣቸው የያዙት ብዙ ነገር ይኖራል የሚሰማቸውን ነግረውክ ቀሪውን እድሜያቸውን ከልጃቸው ጋር በፍቅር ቢኖሩ ምኞቴ ነው ሌላ ሚስት ያላገቡበት ያልወለዱበት ምክንያት ይኖራቸዋል
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
እመብርሀን ድንግል ሆይ እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና ስላለህ በጣም ድስ ትላልህ ጥንካራ ሰው ነህ እሱ ያውቃል ይስማው አባት አለልህ ይምድር አባት ስጋ ለባሽ ነው 😭🙏😭😀😀😀 ዝመንህ ሁሉም ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 жыл бұрын
አይዞ ወንድሜ ነገር ሁሉ ለበጉ ነው አንተ ፈጣሪ ይመስገን እራሰህን ችለሀል አሳቸዉ ፈጣሪ ይረዳችዉ ልጅ ብለዉ ይመጣሎ በተራቾዉ ፀልይ 🙏🙏🙏
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 жыл бұрын
ምን አይነት ስብእና ነው። እኔ ገርሞኛል እሁንም ልጁ ላይ ያለው ትህትና ፍላጎትህን አምላክ ያሟላልህ እሱ ይርዳህ
@bayushabebe7472
@bayushabebe7472 2 жыл бұрын
አንተ የዚህ ልጅ አባት፣ እረ በእግዚአብሄር እመን ሞራል ይኑርህ። የዚህ ልጅ አባት ቤተሰቦች የሆናችሁ፣ ትንሽ ፈሪሀ እግዚአብሄር ይኑራችሁ። እኔ ጀርመን ነው የምኖረው። ይህንን የመሰለ ልጅ ማንገላታት በልጆቼችሁ ዋጋ በእግዚአብሄር ያስከፍላችሁዋል
@يوزهيوزه
@يوزهيوزه 2 жыл бұрын
እትዩሽ እዴነሽ
@smutyetube
@smutyetube 2 жыл бұрын
አይ የሀገራችን ሰው እኮ ብር ሆኑል ዘመዱ ውድ
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በጣም ያማል
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@fasilzewdie7313
@fasilzewdie7313 2 жыл бұрын
ታድያ ያንቺ ጀርመን መኖር ከታሪኩ ጋር ምን ያገናኘዋል በሽተኛ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ እስከዛሬ የረዳህ ያልተወህ እዚህ ያደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገን ያሳደጉህና ተንከባክበው በስነምግባር ያሳደጉህ ፈጣሪ ጤና ይስጣቸው ባንተ ደስታ ይደሰቱ አባባ ያሳዝናሉ እንግዲህ ባንተ እድሜ ሳያገቡ የብቸኝነትን ኑሮ የኖሩበት ከባድ የውስጥ ስብራት ያለባቸው ይመስላል እባክህ ቀስ በቀስ እየተጠጋህ ቢያባርሩህም ተስፋ ሳትቆርጥ ወይም ሳታዝን እየተጠነቀቅህ ለመጠጋት ሞክር መቼም ከባድ ቁስል ባንዴ አይድንም እስከዛሬም በብቸኝነት ተሸክመውት ኖረዋል ግን በዘመድም ሆነ በሚቀርቧቸውም ሆነ በጎረቤትም ቀስ እያሉ በጥበብ ቢያበረቷቷቸው ወይም የስነልቦና አማካሪጋ ቢያገናኟቸው ሀሳባቸውን እንዲገልጡ በማድረግ መቼም ይለወጣሉ ብዬ አስባለሁ ካንተ ፍቅር ይፈልጋሉ ሁሉን የሚያሸንፍ ፍቅር ብቻ ነው በርታ ወንድሜ ተስፋ እንዳትቆርጥ ጊዜም አትስጥ እርግጠኛ ነኝ ይመለሳሉ አንተም ያሳለፍከው ከባድ ነው እግዚአብሔር ያለፈውን ያስረሳህ የልብህን መሻት ይስጥህ
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
አባትህ አለመታደሉ ነው አሰንጂ አንተን የመሰለ ልጅ ተገኝቶ ነው አንተ የህሊና እረፍት አግኝተሀል ጠንካራ ሁን
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 2 жыл бұрын
Yene chawa 🥰🥰🥰እመብርሃን ልብ ትስጠው ለአባትህ🙏🏾🙏🏾በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ጨዋ ሥነ ሥርዐት ያለው ልጅ መኖር በራሱ መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ልቦናህን ኣይቀይረው
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ ሰላም ፍቅር ደሰታ ለአንችም ይሁን አሜን ወንድም እንኳን ደሰ አለህ ትልቅ ደሰታ ነው አንድ ሰው በፍቅር መጨረሰ ሲችል አንዳንዴ ግትር በማለት ባልሆነ መንገድ እንዲሆን ይፈልጋሉ ክብር ምሰጋና ይገባዋል ለህግ ጠበቃው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጠው አሜን
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 2 жыл бұрын
የአባቱን ችግር ለመረዳት ከሚዲያ ውጭም ቢሆን የስነልቦና ድጋፍ እንዲያገኙ መረዳት አለባቸው። የሳቸው ፎቶ እና ስማቸው እየተጠቀሰ እንደዚህ መወራቱ እራሱ የስነልቦና ችግር ውስጥ እንዲገቡ አያደርጋቸውም ወይ? የባለሙያ አስተያየት ብትጨምሩበት በጣም መልካም ነው።
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@hanamarkos5225
@hanamarkos5225 2 жыл бұрын
Egziabher ymsgen 🙏 Gobez lg nh Fetari ygenagnh amlak ymsgen krw zmnachu ytbark yhun.
@sisiayali3512
@sisiayali3512 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በሳቸውም አትፍረድ እሳቸውም በብቸኝነት ማሳለፍቸው ሌላ እረዳት ልጅም ሳይኖራቸው እድሜያቸውን ስለኖሩ እንደዚ አይነት ነገሮች በጣም ልብ ይሰብራል በንደዛይነት ህይወት ስለኖሩ ይሆናል እግዛብሄር ልባቸውን አራርቶት ቀሪውን ጊዜ አብራቹ እንድታሳልፍ እግዛብሄር ይርዳቹ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 2 жыл бұрын
ዉይ ምን አይነት ጨካኝ ቤተሰብ ነዉ ይህን የመሰለ ልጅ ወይኔ የኔ ዘመድ በሆክ የኔ ወድም በርታልኝ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 жыл бұрын
ይገርማል ይሄንን የመሰለ ልጅ ምን ነካቸው እባትየው እረ ጉድ ምን ይባላላ ምን እልባት ከዘመድ ይሆን የወለድቱ ቢያንስ እጓትየው ካልፈለገህ ተወው እኔም ላገኝህ እልፈልግም ያሉትስ ለምን ይሆን ያንንን ማስረዳት ከብዷቸው ከሆነ እውነታውን የሸሹት ግራ ገባኝ እኮ እሳዘኑኝ እባትየውም ምን ቢኖር ውስጣቸው
@ሐመረሥላሴ
@ሐመረሥላሴ 2 жыл бұрын
የሚገርም ጨዋነትህን ያመለክታል ቤተስብህ በስነምግባት ነው ያሳደጉህ በጣ ጎበዝ ጠንካራ ሰው ነህ በርታ
@alemsenbeta9821
@alemsenbeta9821 2 жыл бұрын
አይዞህ ዮሃንስ አትዘንባቸው ምንአልባት የሜቀርቧቸው ሰዎች በምክንያት እየጎዱአቸው የሚለዩአቸው ከሆነ ሰው በቃኝ ብለው ይሆን? በጣም የተጎዱበት ነገር ይኖራል አለመግባታቸው አለመውለዳቸው እራሱ በፍቅር ህይወታቸው ተጎድተው ሰው ማመን አቅቶአቸው ይሆናል ግዜ የማይፈታው ነገር የለም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልህ ተስፋ አትቁረጥ አይዞህ።
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
ቤጎዱስ በልጅ ይጨከናል ሰውየው በራሱ የዳቤሎስ ቁራጭ ሰለሆኑ ነው የሚሳዝነው ይህን የመሰለ ጨዋ ልጁ ከዚህ ሰይጣን መወለዱ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ኡፍ ወድም አሌሜ እንኳን ደስ አለህ ያለው እዳለ ሆኖ ላተ ዋናው ለጥያቄህ መልስ ማግኘትህ ነው እንኳን እ/ር ረዳህ እኔ ማነኝ,ከትነኝ,የሚሉት ነገሮች ጥያቄ መልስ ካላገኘ ላተብቻ ሳይሆን ለቀጣዩ ትውልድ ማለትም ልጆችህም ዳግመኛ ጥያቄ እየሆነ የሚቀጥል ነበር አሁን ሁሉም መልካም ይሆን ዘድ መልካም ሞኞቴ ነው♥♥🙏
@yeshimekoya6979
@yeshimekoya6979 2 жыл бұрын
It's really sad who knows what your father go through all this time ,be strong and keep loving your dad, be best father for your children.
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
አንድ ነገር እኔ ልንገርህ። አንድ የማውቀው ታሪክ አለ። ለሚቀጥለው ግዜ ስትሄድ ጸጉርህን ተቆርጠህ እንደኢትዮጵያዊ ባህል ኖርማል ልጅ መስለህ ለመሄድ ሞክር። አንተ አልገባህም በጣም እክራሪና ስርአት አክባሪ ሰው ናቸው። ክፍ ግን አይደሉም። መጨረሻ ለደቂቃ አትለያቸውም። ታገስ። ጸሎት ያዝ። ሀይል ምንም አያደርግም። አንተ ልጅ ስለሆንክ ሰፊ ሆነህ ታገስና ጸልይ ድል ይመጣልሀል። አባት ማርያም የሚሳናት የለም አይዞህ።
@tizitakassahun7702
@tizitakassahun7702 2 жыл бұрын
ሰው በጤናው የስጋውን ቁራጭ እንደዋዛ አይሸሽም። ወንድሜ ፀልይ እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባ
@johnyami1981
@johnyami1981 2 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/rGevpZp-lsqcotk
@ablakat4821
@ablakat4821 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ አስተዋይ ልጅ ነህ በፈጣሪ ሙሉ እምነት አለህ ያን የስቃይ ጊዜ እግዚአብሔር አሳልፎ እዚህ ላደረሰህ አምላክ ይመስገን ከዚህም በላይ መልካም እንደሚሆንልህ አምናለው በአባትህም አትዘን እሳቸውም ምክንያት ባይኖራቸው ይህን ያህል ዘመን በብቸኝነት አይኖሩም ፈጣሪ ፈቅዶ ቀሪ ዘመንህ አባትህን እየጦርክ የምትደሰትበት ጊዜ ይሁንልህ ብቸኝነት ከባድ ነው ስለደረሰብኝ አውቀዋለሁ መልካሙን ሁሉ ላንተ ወንድሜ!!
@bizuayehufekadu1360
@bizuayehufekadu1360 2 жыл бұрын
አንተ እጅግ መልካም ልጅ ነህ የሠዉ ማንነቱ ካንደበቱ ይታወቃል ነገር ግን አባትህን ታገሠዉ ምክንያቱም አንተን ባጡበት ሠአት በጣም ተጎድተዉ ብዙ ነገር አጠዉ ለዛሬ ብቸኝነት ህወታቸዉ ምክንያት ሆነህ ይሆናል እናም ትላልቅ ሠዋች አንዴ የዘጉት ፍይል መክፈት አይፈልጉም እናም አንተ መልካም ልጅ ሥለሆንህ አንተ ብቻህን እግራቸዉን ይዘህ አናግራቸዉ ምን አልባትም አሣማኝ ምክንያት ይኖራቸዋል...
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 жыл бұрын
ምንም ብሆን ልጅ ነው
@zebibaabshiro5696
@zebibaabshiro5696 2 жыл бұрын
Yes
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ዋው ወንድሜ ቀናሁብህ ምነው የሥጋ ወንድሜ በሆንክ ብየ ቀናሁ ትግስትህ ትህትናህ አሁንም እሄን አደበትክን እግዛብሄር አይቀይርብህ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 2 жыл бұрын
የኔጌታ ልቤን ነካኸው አይዞ በሂደት ይሰካል።
@melatayele4859
@melatayele4859 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ድንግል እናትህ መድሀኔአለም አባትህ አንቀባረው ያኖሩሀል በርታ እመነኝ ትንሽ ግዜ ነው በእነሱ ይብሳል ማስተዋል ይስጣቸው
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ugandan Alex  interviewed  in tigrigna bye eritreans in asmara
20:36
Alex wedi DC 💋
Рет қаралды 2,2 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН