KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 3 / Yebeteseb Chewata Season 8 EP 3
32:43
የኔ ቢጤዎች "ቤብ" ማለት ጀምረዋል 🤣 /የቤተሰብ ጨዋታ/ SE22 EP5
40:55
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 4 / Yebeteseb Chewata Season 8 EP 4
Рет қаралды 160,853
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,6 МЛН
ebstv worldwide
5 жыл бұрын
Пікірлер: 401
@oneethiopia7468
5 жыл бұрын
ኡመተ ሙሀመድ የአላህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይሆን
@gjhcchocgbi9119
5 жыл бұрын
ውአልይኩምስላምስላምናችው
@user-qy3jf9gn4p
5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሏሁመ አሚን
@user-zo4yy5pw3x
5 жыл бұрын
አሚን
@sdfdsfsddsfsd6084
5 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@user-yv1fd8ze8t
5 жыл бұрын
አሚን ኢሻአላህ
@user-ys9yn1og6r
5 жыл бұрын
ከሁሉ በላይ ሰላም ይቀድማል ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ እስቲ እንደ እኔ ዘረኝነት ያስጠላው ???
@user-lu7tl7vk8h
5 жыл бұрын
እረ አቅለሽልሾኛል አሁንስ
@zulfahuseen2074
5 жыл бұрын
Amin
@user-ln4dr2ux9m
5 жыл бұрын
አሚን
@tube9057
5 жыл бұрын
በተለይ ሙስሊሞች ደስ ሲሉ እስከ አለባበሳቸው
@mekditubeselamethiopia7049
5 жыл бұрын
Atem musilim hun
@user-vd7md6dm8r
5 жыл бұрын
Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij ስሙ ነዉ እንጂ ሔዷል ተይዉ ያዉራ
@mekditubeselamethiopia7049
5 жыл бұрын
@@user-vd7md6dm8r 👍 orthodoxs lezelalem tinur 💔 💔 💔
@user-vd6ng8ms4l
5 жыл бұрын
በእርግጥ አለባበሳቸዉ ደስ ይላል ግን መልካም እነትን ልብስ አይገልጠዉም ሁሉም ቆጆ ናቸዉ ለባላቸዉ 😂
@tube9057
5 жыл бұрын
@@user-vd6ng8ms4l እሱስ ልክ ነሽ/ ህ ነገር ግን ከነተረቱ እንኳን ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አይደል እሚባለው ፣ ለማንኛውም የውስጣቸውን መልካምነት ደግሞ እግዚአብሔር ያውቃል
@user-di3dp7sz1f
5 жыл бұрын
ዋው ሙስሊሞቹ ደስ ሲሉ አለባበሳቸው የኢትዮጵያ ባህል እዲህ ነው መላ አካላቸውን እማያሳይ ልብስ የሚለብስ ሰው ደስስ ይለኛል
@tenalehulum
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰራሾቹን ፀጉር ፣ መልክና ሰውነት ማየት በጣም ይሻላል፡ የተሸፈኑበትን ሰው ሰራሾቹን ጨርቆች ከማየት ።
@user-di3dp7sz1f
5 жыл бұрын
@@tenalehulum አንቺም ስለምትበላቀጪ ነዋ በሰው በሰራሽ ልብስ የማትሸፋፈኝው ። እኔስ እዲሁ ቢሆን ደስ የሚለኝ ፊታችን ብቻነው ሌላውን መሸፋፈን የሴት ልጅ ስርአቷ ውበቷ።
@tenalehulum
5 жыл бұрын
@@user-di3dp7sz1f አብዛኛው ወንዶች የተሸፋፈኑ ሴቶችን ማየት አይፈልጉም ። መታየት ካልፈለጉ ለምን እቤታቸው አርፈው አይቀመጡም ይላሉ ። የሴቶችን ተፈጥሯዊ ውበት አይቶ ስሜቱን መቆጣጠር የማይችል ወንድ ሰው ሳይሆን እንስሳ ነው ። ፍቅር የሕግ ፍፃሜ ከሆነ ሴቶች እንደፈለጉት በነፃነት የመልበስ መብት አላቸው ። ኢትዮጵያ የነፃ ህዝብ አገር ናት ። አክራሪነት አይመቸንም ።
@user-di3dp7sz1f
5 жыл бұрын
@@tenalehulum ክክክክ አረ ወዶቹን አትውረጂባቸው ሴት ነኝ እኔ
@user-vu8kc2oy3p
5 жыл бұрын
@@tenalehulum ለናች የሚመችሽ እርቃና ነው አይደል
@Tube-sl6go
5 жыл бұрын
*ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ* 💔 ሀቢቢና ሙሀመድ
@user-zo4yy5pw3x
5 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ
@zeddiyyeyemuzeeafkaari711
5 жыл бұрын
Sollollahu Aleehi wossallam jkl
@user-un2xp6rg8h
5 жыл бұрын
ያርሱለላህ
@meremehabesheawet8516
5 жыл бұрын
ሰለለህ አለይሂ ወሰህለም
@mamayeethiopa5808
5 жыл бұрын
ሠለላ አለሂ ወሠለም
@Love-zs2we
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሂጃባችሁ ሳምር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ ደስስ ይለኛል ከምንም በላይ አልሀምዱሊላህ
@user-iw7ol4mu2b
2 жыл бұрын
አልሃምዲልላህ
@zebura8062
5 жыл бұрын
የኢትዮን ዜና ተከታትሎ መከራ ከመስማት በናተ መዝናናት ይሻላል
@user-xs3jb5ho9d
5 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ብለሻን በንዴትና በጭንቀት አለቅን ምን እንደነካን እንጃ
@user-vd6ng8ms4l
5 жыл бұрын
በትክክል ማሬ ይመችሽ
@hanaabera9228
5 жыл бұрын
ውይ እኔም
@madinalove519
5 жыл бұрын
እስቲ ቤተሰብ የናፈቀው እንደኔ
@noofacool8614
5 жыл бұрын
እኔ ወላሂ
@user-kp6xc2re6c
5 жыл бұрын
ነጺ የፍቅር ሰው ደስታህ ሁሌም ግጥም ያለ ነው ሰላምህን ያብዛው
@user-eo8hm5im7k
5 жыл бұрын
ዘረኝነት ከአገር ይጥፋ
@taibahtaibah7776
4 жыл бұрын
አሚን
@selmaebrahim6864
5 жыл бұрын
ስሚራ ማሻአላህ እንዴን ነሽ ስትባል አልሃምዱሊላህ አለች መሻአላህ
@hamudi1386
5 жыл бұрын
Hi
@user-nr6fs3bm3x
5 жыл бұрын
ታዳ ምን ትበል
@user-zv3pu7nt3s
5 жыл бұрын
እግዳምን ምን ትበል የኔ እህት
@derbamihret506
5 жыл бұрын
እናንተ ባትኖሩ በምን እንስቅ ነበር
@user-ik4zh7ln6j
5 жыл бұрын
@@derbamihret506 Kkkkkkkkk
@sumalatasushmita7091
5 жыл бұрын
የሙስሊም ሴቶች ተው ግን ሚድያ አትውጡ ምን ያርግላቹዋል አሁን የባይርባ ቦታ መገኝት አላህን አትፍሩም አኼራን አታስታውስም ..እራሳቹን ጠብቁ ከካፍሮች አትመሳስሉ ዲናቹ ተማሩ
@semiraabdu5732
5 жыл бұрын
Lemuslim setoch ewqet ayasfelgatim yalew manew? Ahun ezihga memesasel alemesaselin min ametaw? Zimbilachihu bagengachihut agatami silematawiqut Hulu atawiru.
@sumalatasushmita7091
5 жыл бұрын
@@semiraabdu5732 ውጋኔ ማንኛውም ስው ሙስሊም ከሆነ አላህ ያላዘዘው ቦታ ምገኝት ምን ይሉታል አላህ የስው ልጅ የትፍጥርብትን አላማ ርስቶ ውንድ ፍት መቆሙ ጥርስ ምክፍቱ ምንድነው ጥቅሙ ብዛላይ ሴቶች ውንድ ፍት ቆሞ ጥርስ ምክፍት መጭብጥ አይይይይይይይይ እናትስ አላህ ይዘንልን ብአላህ ላይ ድብር እያለፋቹ ነው
@rehimaaragawtube
5 жыл бұрын
መሸአላህ ሙስሊሞቹ አቤት ውበት
@aishaalwan7556
5 жыл бұрын
ዋውውውው 3ተኝነኚ ሙስሊሞች አቤት ውበት ማሻአላህ አልክኝ
@user-qd7er5po2o
5 жыл бұрын
ወረቴዋ ሠአዲ
@mxjxjxxkknxjkxk2430
5 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሰላም ናችሁ እሲኪ ላይክ ግጩኝ
@mahas6347
5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@iloveyousomuchmymime8465
5 жыл бұрын
waleykum salem worhmatulh wobarekthu
@khadijasaid990
5 жыл бұрын
Wa wr wb
@user-od7jp1pj4g
5 жыл бұрын
واليكم اسلام ورحمة الله وبركاتة
@user-zt2lb3rv4i
5 жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወረሕመቱሏህ
@user-fm2wy1zr8b
5 жыл бұрын
ፊዳከ ወአቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ሂጃቤ ክብሬ ነው እስኪ ላይክክክክ
@neymayousef4841
4 жыл бұрын
ሙስሊሞች ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-dg2ch4fz8q
4 жыл бұрын
መሻአላህ. ሙስሊሞች. በጣም ደስ. ትላላችሁ
@user-up9yi8xd6l
5 жыл бұрын
*የነግዋ እመብርሀን የልባችሁን መሻት ትፍፅምላችሁ ትፍፅምልን አሜን ፫!*
@user-vu6pg5nc6w
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-hg8qf2qk1u
5 жыл бұрын
Amen
@user-ys9yn1og6r
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-df2ow1ss6l
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hf4sx3wz9c
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-nh2kt5nl6l
5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለውዷ ኢትዮጵያ እመኛለለው ሁላችሁም በያላችሁበት ቦታ ሰላመ እግዚአብሄር አይለያችሁ ነፂ እንኳን በደህና መጣክ
@user-ys9yn1og6r
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hf4sx3wz9c
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@hirutenateyhulemewdisalew3758
5 жыл бұрын
Amen amen Marey ❤️🇪🇹🇪🇷
@user-ys9yn1og6r
5 жыл бұрын
@@hirutenateyhulemewdisalew3758 Amesegnalew konjye 🌷😘
@melesedesalgn2371
5 жыл бұрын
ነጺን የወደደ ላይክ ይግጨኝ
@user-jz8rb4gd4t
5 жыл бұрын
ሰላምና ጤና ለሁላችንም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ነገ እኮ እናታችን እመቤታችን ድንግል ናት እንኳን እራሳችሁ እመቤቴ ከከፋ ትሰወራችሁ አሜን
@user-it4iw8vw8v
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tx2ft5hr4n
5 жыл бұрын
የጅብ ጥላን አገላለፁ ተመችቶኛል 😂😂😂
@genettefesa376
5 жыл бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁን የአገሬ ልጆች 💚💛❤💚💛❤
@umu_faruq_tube9686
4 жыл бұрын
አላህን ፍሩ እባካችሁ በሚድያ አትውጡ የሰት መቀመጫው እቤት ነውውው ለብር ብላችሁ አላህን አታምፁ ወኢነሊላሂ ወአልይሂ ራጅኡን አላሁመ አህድነ
@astekastek1000
5 жыл бұрын
ዊ ስታምሩ እህቶቼ ሙስልም ባልሆንም ግን አለባበሳቹ በጣም እወዳለሁ መዳናለም ካለ እንደእናት እጠመጥማለሁ ሙስልም ባልሆንም ብቻ ታምራላቹ
@mammam6143
5 жыл бұрын
ሙሥሊሞችን ሥለወደሽ ደሥ ይላል ግን እሥልምና ምን ያክል ታቂያለሽ ማር አለባበሡ ብቻ ሣይሆን ሀይማኖቱም እውነተኛ ነው እርግጥ ሀይማኖት የግል ነው እውነት ግን አንድ ብቻ ነው
@user-ri5zk3dr2l
5 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ወደ ቀጥተኛው መንገድ እህት ልብሱን ውበት ከማረከሽ በላይ ኢስላም ውስጡን ገብተሽ ብታዩ ከዛም በላይ ውብ ሀይማኖት ነው
@astekastek1000
5 жыл бұрын
@@mammam6143 እረ አትጫጩ ስለኔ ሀይማኖት አይመለከታቹም ጠመጠምኩ ማለት እስልም ሀይማኖት እቀበላለሁ ማለቴ አይደለም በኛም ተገላለጡ ሚል የለም ግን ሀይማኖት የግል ነው እናተም መርምሩ የቱ ትክክል እንደሆነ ብቻ ሰው ሁሉም የግሉ ሀይማኖት ነው ሚያካብደው ትክክል ይሁንም አይሁንም ብቻ ተዋህዶ በመሆኔ እጅጉ ደስተኛ ነኝ
@mammam6143
5 жыл бұрын
@@astekastek1000 እሺ ማማየ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት በዚች አለም ውብ ናት በዛኛው አለም ተቀባይነት ያለው አንድ ኢሥላም ብቻ ነው ፈጣሪ አንድና አንድ ብቻ ነው እኔ ተዋህዶ ላይ እድሜየን ኑሪበታለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ወደተፈጠርኩበት መልሶኛል እና አብሽሪ እህት መጀመሪያ መፅሀፈቅዱሥን በደንብ አንቢቢው ከዚያም አገናዝቢው የቤት ሥራ ለራሥሽ ከአሁን ወዳ አልገባም አረብሽሽም
@mekditubeselamethiopia7049
5 жыл бұрын
Leaches egn wesitachew seyetan lesew yemayeraru mehonun ewek. Egzyabiher lebisin sayehon leben new yemayew
@user-un2xp6rg8h
5 жыл бұрын
አቤት ውብት ሙስሊሙች እዴት ያመርብናል ያርቢ ያአላህ አንት ጥብቅንን
@user-tt3km5vx4k
5 жыл бұрын
አሚንንንን አለሁማ አሚንንን
@meremehabesheawet8516
5 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@zeburaebrahim674
4 жыл бұрын
አሚን
@samrawit5314
5 жыл бұрын
እንዴ በምን በር አመለትከኝ ነፂዬ ስጠብቅህ እኮ ነበር አቤት ነፂ እኮ እንዴት ፈን እንደሚያርገኝ እስኪ ማነው እንደኔ የነፂ አድናቃ😍
@tube-ve2zl
5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች ሁላችንም በያለንበት ፍቅርና ጤና ይብዛልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን እመብርሀን ትጠብቅልን።
@user-hf4sx3wz9c
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@hirutenateyhulemewdisalew3758
5 жыл бұрын
Amen amen Marey ❤️
@merondubai7959
5 жыл бұрын
amenn,amenn,amenn
@salihaahmed1130
5 жыл бұрын
አረ ዛሬስ ታድዬ 20ኛ ነኝ እሲቲ ነፃነት የሚወድ ላይክ ያርግልኝ ስወደው የሳቅ ምንጭ
@meritube2416
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@Tube-nn3xe
5 жыл бұрын
ባለፊው የመጣችሁ ናችሁ ደስ ይላል ነፃ እወድሀለሁ
@misslove6832
5 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ለዩቱዩፕ ላይክ አረጉኝ😒
@user-wz2kh5yo4f
5 жыл бұрын
ነፂየ የሳቅ ምንጭ እንኳን በሰላም መጣህ እኔ ግን ሙስሊሞች እመቤቴን ቆንጆናቸው በእውነት ብዙ አያለውኝ ገፀር ብዙ ሙስሊሞች አሉ ካለሜካፕ ከተማ ያሉት እንኳን ትንሽ ወፍጮ ቤት ይሔዳሉ እኔ ደግሞ የወፍጮ ቤት አድናቂ አደለውም በተፈጥሮ ማን እንደተፈጥሮ ውበት ለማንኛውም ይመቻችሁ
@user-nr6fs3bm3x
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ መፍጮ ቤት አልሽ
@user-wz2kh5yo4f
5 жыл бұрын
እኔ ስለማልወድ እኮነው በእውነት
@user-fr8qb9ij4w
5 жыл бұрын
የማርያም ልጅ መዲ እናመሰግናለን እህት ሙስሊም ብቻ ሳይሆን ሌላውስ ሀይማኖት መቸ ይፈቅዳል በቢተኝነት እንጂ እኔም አላደንቅም ወፍጮ ቤትን
@user-ik4zh7ln6j
5 жыл бұрын
እውነትም ወፍጮ ቤት ክክክክክ
@sultanmoqbel214
5 жыл бұрын
የማርያም ልጅ መዲ
@semirafdlu6671
5 жыл бұрын
ሁላችሁም አረባገር ትመጣላችሁ ተግታችሁ ትሰራላችሁ ዝነኛ ታዋቂ የዩቱብ ተከታታይ ትሆናላችሁ ምክንያቱም ሽልማቱ ዋይፍይ ነው ሀሀሀሀሀ
@annacruzz5247
5 жыл бұрын
ይመችሽ
@user-jz5fx2ww8f
5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-wi3tf8pi8k
5 жыл бұрын
😂😂😂😂👌
@isaisa2430
5 жыл бұрын
ሰሚራ ይመችሽ ትክክለኛ ንግግር
@user-ln4dr2ux9m
5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ
@user-jq4po7oj3z
5 жыл бұрын
አህሌን ነፂዬ የሳቅምንጭችን ።ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገን💚💛❤👈🙏🙏
@user-fb1wd6eh5e
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያወል ቤተሰቦች ስታምሩ
@wollotube1
5 жыл бұрын
*ዛሬ ደሞ ችኮች በዝተዋል😊*
@alhamdulilhalhamdulilh9999
5 жыл бұрын
ያዝ አንድ
@ami1544
5 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው
@shemimapro4060
5 жыл бұрын
ከውበት ጋር
@zahraaahmed7299
4 жыл бұрын
ምን አመጣህ
@user-bf6uu7su7y
3 жыл бұрын
አዲ ያዝ አህመድ
@user-xt3oo8tm7o
5 жыл бұрын
wow 1 ga 😄😄😄😄well come nasy😍😍😍
@user-fm2wy1zr8b
5 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በመላው አለም ሙስሊሞች በሙሉ እረ መዳን አንድ ወር ቀረው አላህ እረመዳንን እምንፆም ያድርግን ያረብ 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@user-iw7ol4mu2b
2 жыл бұрын
ውዓለይኩሙ ሰላም ውራህማቱላሂ ውባራካቱሁ
@user-iw7ol4mu2b
2 жыл бұрын
አሚን
@hayualmitube7275
5 жыл бұрын
Selam Endet nachu Muslim Christian ehit wendemchy Ethiopia LEZELALEM tenure one love Ethiopia 💚💛❤👌
@user-xt3oo8tm7o
5 жыл бұрын
amennn yena konjioo 💚💛❤💝💝💝💝
@mohammedhussen6906
5 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@yosiefabraha9519
5 жыл бұрын
Good job.
@martatole1139
5 жыл бұрын
ሰላም ዋላችሁ ሰላም እደሩ #ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር።💚💛💓
@Man-tb8gu
5 жыл бұрын
አሜን
@hirutenateyhulemewdisalew3758
5 жыл бұрын
Amen
@user-uk1fm1zd4i
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tsehaygeni9668
5 жыл бұрын
ነፂ የኔ ዉድ የሳቄ ምንጭ ኑርልንወንድሜ 🙏😂😂👏👏
@aishababy3527
5 жыл бұрын
masha Allha muselemochi yebet emebet
@zabibabahrain1443
5 жыл бұрын
Wwwwwww 🤩🤣🤣🤣🤣well come negy 😘😉
@user-qy3jf9gn4p
5 жыл бұрын
ያረቢ እረ አፍሽን ከፍተሽ አሳቂ እንደት እንደት ያረጋታል አየር ምንገድ ነው እምሰራው ባይቱ ሱብሀን አላህ ሴት ልጅ ሰቋ ፈሽተክ ብላ ውስጥ ለውስጥ ስስቅ ነው
@user-je6bv8rg3s
5 жыл бұрын
ሳህ
@user-uq3yl5hf7o
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለባበሳቸው ጥሩነው
@jack-rp4rl
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ
@mesratzewdu3324
5 жыл бұрын
Very nice 😘
@abdukemissie7225
5 жыл бұрын
Enam endezaw ebalalew
@taslmbinteslamallhmdulillh9670
5 жыл бұрын
welcomee enkan den metchw
@mliyeg7293
5 жыл бұрын
ke abey weshetam sew yemarn bemhertu Amen
@Moahs
5 жыл бұрын
ዋውውኽ ያምራል ያዝናናልልል
@user-qp8wg4qe3i
5 жыл бұрын
ዋዉ ነፂ እንኳን ደህና መጣቹሁ ከነእንግዶችህ
@fatemaberhefatemaberhe927
5 жыл бұрын
Moslimo laderegen allah alhamudulillah abet hijab wobetahcn newo ako
@tenalehulum
5 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍልን። በባዕድ ወራሪ ጎዶሎ ላቲን ፊደላት ቋንቋችንን እየፃፋቹ አታዋርዱብን ።
@behreredi3638
5 жыл бұрын
wow mashallah muslimoch stamru
@iloveyouethiopia7163
5 жыл бұрын
Maashaalaaah Maashaalaaah Maashaalaaah
@jajsjwwjj30
5 жыл бұрын
ዋውውውው ስታምሩ
@user-re4yh9sw8e
5 жыл бұрын
እኔን የሚያዝናናኝ በምልክት የሚናገሩት ነው ክክክክ
@noofacool8614
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በጣም መምጠጥ ስትል የሳቀ ላይክ ሀሀሀሀ
@adamatube5666
5 жыл бұрын
Masha tamiralachuu
@amriaethiopia8753
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ታምራላቹ
@abdudino9881
5 жыл бұрын
A nice app
@user-se2wl3ro7f
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙስሊሞች ስታምሩ
@munahassen3559
5 жыл бұрын
Naxi enjamir
@user-wo5ni5cb7x
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ የጅብ ጥላ አገላለፁ ተመችቶኛል
@hiwohiwot9446
5 жыл бұрын
hy netsi dena ameshek
@zenized1071
5 жыл бұрын
ከእውነት ዛሬዎቹ በደንብ ያስቃል ነፂ
@only7389
5 жыл бұрын
5 ተኛ ነኝ ዋውውውውው ነፂ ስወድድህ አባቴን መሳይ አንተን ሳይ አባቴን ይታወሰኛል አባቴ አፈሩን ያቅልልህ የኔ አለኝታ አሁን ያለ ውበት ደረጃ ደረሰን ባታየን ልጆችህ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልሆነም
@user-ik4zh7ln6j
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ይህ ይሆን ዘንድ ግድ ነው
@user-pv3xq1gc7j
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ነፂ 💖
@kasuethiolove260
5 жыл бұрын
ነፃነት ፍልቅልቅዬ እንኳን ደና መጣህ😘
@fatemaberhefatemaberhe927
5 жыл бұрын
مشالله
@lehowlumegizaalew1703
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ነፂ
@enderasenegn
5 жыл бұрын
ምልክት ውስጤ ነው
@keditube7954
5 жыл бұрын
Muslimochu wwww batem new yemiyamruti
@mestilove7652
5 жыл бұрын
My love tesye
@yenikassa5002
5 жыл бұрын
Neste sweet love you
@user-nj1dz9bf9o
5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ነፂየ
@tube-og2df
3 жыл бұрын
እባካችሁ በሣኡድ አረቢያ እሥር ቤት ለታሠሩ ወገኖቻችን ጩሁ ወደሚሠማው አካል
@iloveyouethiopiadrabiyahme8334
5 жыл бұрын
በረሀ ስደት እኔ መልሼዋለ
@heleybabey99
5 жыл бұрын
Doesn’t samira look alike Ariana Grande? Habeshawa Ariana eski like gechugn yemtmesel kehone. 👍🏼
@SsSs-og3pn
4 жыл бұрын
አሚን
@zeidamashallhswet4413
5 жыл бұрын
Well csm nesi
@user-un2xp6rg8h
5 жыл бұрын
ልክ ውሽት እንድህ ነውው
@nasnetalem1999
5 жыл бұрын
Wawwwwww 5 negn
@zebutube
5 жыл бұрын
😍😍
@zahrayahya1985
5 жыл бұрын
ዛሬ ጆማኣ ነወ በደብ ዱኣ አርጉላት ለህታችን ለናዝራዉት ፍትህ
@user-py8gi1yo2n
5 жыл бұрын
ትስለምና ዱአ አደርጋለሁ ደግሞ
@hirutenateyhulemewdisalew3758
5 жыл бұрын
Fetari yrdat
@genzebsemagn5366
5 жыл бұрын
Egzabhar yerdat
@tube5909
5 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ
@bxjd9339
4 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@hannabely4681
5 жыл бұрын
😇
@Man-tb8gu
5 жыл бұрын
ነፂ እንካን ደና መጣክ የመዳም ስራ ስጨርስ ግስጥ ነው የምለው መብራት አጥፍቼ
@muller19961
5 жыл бұрын
ፀሐይ ምን ሆናለች ማለት ክክክክክክ ተመችሸኝ
@ghnfgfds7808
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@mubarikmohammed859
5 жыл бұрын
ወወወወዉ ያምር
@yregebamora2994
5 жыл бұрын
ነፂ we'll
@kmisogibcccg7793
5 жыл бұрын
ሰላም የቤተሰብ ጨዋተ
@jemilatube8854
5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ የኔ ውዶች አድስ የዩቱብ ጀማሪ ነኝ የተከበራችሁ፠ያገሬ ልጆች እንተባበር
@jemilatube8854
5 жыл бұрын
@@richopenkiller4134 አድርጌሻለሁ
@zebutube
5 жыл бұрын
Eshi
@mmmmaaa247
5 жыл бұрын
አደረኩኝ
@jemilatube8854
5 жыл бұрын
@@zebutube شكرا
@user-zo4yy5pw3x
5 жыл бұрын
እሺ አደረኩሽ በርቺ
@rahimaqatar5033
5 жыл бұрын
💝💝💝💝💝💝💝 🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈 😃😛😛😛😛😛😃 😊🎀🎀🎀🎀🎀😊 💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
@adamatube5666
5 жыл бұрын
Hhhhh Melsa teyeqachu tsehay min honech yibalal kkkkk
@feefee3959
5 жыл бұрын
ነፂኮ ድህቴን ያሥረሣኛል እያሣቀኝ የደሀ ጥቅማጥቅሙ ሣቁነው
@user-rf2sd5xf6k
5 жыл бұрын
💟💟💟💟🌹🌹
32:43
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 3 / Yebeteseb Chewata Season 8 EP 3
ebstv worldwide
Рет қаралды 355 М.
40:55
የኔ ቢጤዎች "ቤብ" ማለት ጀምረዋል 🤣 /የቤተሰብ ጨዋታ/ SE22 EP5
ebstv worldwide
Рет қаралды 64 М.
00:15
When You Get Ran Over By A Car...
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
00:33
Дибала против вратаря Легенды
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,6 МЛН
00:59
Tom & Jerry !! 😂😂
Tibo InShape
Рет қаралды 62 МЛН
00:58
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
44:22
የቤተሰብ ጨዋታ የ2010 ዓ.ም ትዉስታዎች / Yebteseb Chewata 2010 Memorials
ebstv worldwide
Рет қаралды 78 М.
47:33
የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የህፃናት ዉድድር) ምዕራፍ 5 ክፍል 4 /Yebeteseb Chewata(Special Children Challenge) Season 5 EP 4
ebstv worldwide
Рет қаралды 508 М.
36:28
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 2 /Yebeteseb Chewata Season 8 EP 2
ebstv worldwide
Рет қаралды 99 М.
18:52
ሁለቱም አይኖቼን ልሰጥና / ebs Lijoch min yilalu / በስንቱ / Ethiopia / kidamen keseat / zeritu kebede son ዘሪቱ
nati feta
Рет қаралды 3,9 М.
16:34
ነፃነት ወርቅነህ የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ እና አስቂኝ ትዕይንቶች/Yebetesebe Chewata Funny Scenes
ebstv worldwide
Рет қаралды 231 М.
20:54
ሰበር- ዐቢይን በምክርቤቱ በጥያቄ አዋረደው - "አማራ መፈንቅለመንግስት አስቧል!አይሳካም"አብይ - "ነገ እኛንስ ያስሩናል?" - "ፋኖ የአማራ ሸኔ ነው"
Ethiopia Standard ኢትዮጵያ ስታንዳርድ
Рет қаралды 28 М.
30:56
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 4 -ጭቁኑ ሕዝባችን ለፍርድ ይቅረብልኝ ያለው ቱባ ባለሥልጣን መዝገብ
EBC Entertainment
Рет қаралды 113 М.
10:34
ከአንድ ትሪሊየን ብር በላይ ወጪ እየተደረገባት ያለችው አዲስ አበባ ይህን ትመስላለች
Tilet - ጥለት
Рет қаралды 52 М.
40:58
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 10 ክፍል 13/ Yebtseb Chewata SE 10 EP 13
ebstv worldwide
Рет қаралды 174 М.
28:10
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 25/Yebeteseb Chewata SE 8 EP 25
ebstv worldwide
Рет қаралды 67 М.
0:19
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН
0:10
Jesus VS Satan. #jesus #god #marvel #foryou #funny #yeshu #viral #memes #christ #respect
HeavenlyHarmonies
Рет қаралды 9 МЛН
0:57
Мама этого щенка отдаёт всё ради него!❤️
Anology
Рет қаралды 2,4 МЛН
1:00
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ СМОТРИШЬ ТЕЛЕВИЗОР😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,1 МЛН
1:00
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3,2 МЛН
0:41
Why are children afraid of clothes hangers?#Short #Officer Rabbit #angel
兔子警官
Рет қаралды 12 МЛН
0:24
У этого парня невероятный талант быть манекеном!🤯
EnderStories
Рет қаралды 12 МЛН