//ውሎ// "የተተነበየልኝ ሰነፍ ነበርኩ፤ አሁን ግን..." ሞዴል አቢጊያ /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 58,508

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 77
@nathanselomon
@nathanselomon Жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነች እንደነዚህ አይነት ሴቶች ማቅረብሽ ጥሩ ነው
@yohanneslayke3774
@yohanneslayke3774 Жыл бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ሴት ንግግርና ተግባር ሲገጥም ደስ ይላል እኔ ካየሁት ነገር ብዙ ነገር የምንማርባ ወጣት ወጣትነት እና ውበትን አጣምሮ መያዝ ይሄ ነው በርቺ እርግጠኛ ነኝ በቅርብ ቀን እንደሷ መሆን የሚለውን ነግግርሽ እንደምናይ አምላክ ያግዝሽ!!!!
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
በውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ጎበዝ ቆንጆ ሴት 😍😍😍👍👍
@SufiyanBedru-wn6kz
@SufiyanBedru-wn6kz Жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሸ እንዳንቺ አይነቱ ያብዛልን እንደው በነካ እጀሸ ቲክቶክ ላይም መጥተሸ ልምድሸን ብታካፊይን መልካም ነዉ
@tesfahuntegegn
@tesfahuntegegn Жыл бұрын
She is so different, and I have learned a lot from her. she is superb!
@yeshiharegtadesse734
@yeshiharegtadesse734 Жыл бұрын
She made a difference in to days young girls way of thinking , and I think those young have learned a lot from her. she is very brave !Keep it up !!!
@AttachMent-ot3fi
@AttachMent-ot3fi Жыл бұрын
thanks Li as usual ,great Job.
@mamlaousman6809
@mamlaousman6809 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ.......ለብዙ ሴቶች አርአያ መሆን የምችይ ልጅ ነሽ በርች
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
በርቺ ጉልበትሽን እግዚአብሔር ይባርከው
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በረች እግዚአብሔር ይረደሽ ጉልበት ይስጥሽ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
Amazing hun ur role model to us❤
@SukoSilo-ce8gb
@SukoSilo-ce8gb Жыл бұрын
ማሻ አላህ አገር ጣሰው እንደዚህ ሁነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርች የኔ ውድ
@user-wr5vf2ih6m
@user-wr5vf2ih6m 11 ай бұрын
Really Proud of you Beautiful young lady
@user-kr7eo5rv5b
@user-kr7eo5rv5b 11 ай бұрын
ፍቅሯ ዬ አንችን ይሄ እኮ አይገልፅሽም ልዩ መሆንሽን ዉበት ከደግነት አሟልቶ የሰጠሽ የልጅ አዋቂ የደግ ዘር አላህ ከክፉ ይጠብቅልን
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ጎበዝ በርቺ የስራ ሰው እኔም በመስራት አምናለው ❤😍👏💪🙏
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
She is really inspiring her hard work & bravery is quite impressive 👏👏👏 so Liya could you please bring us "Welo" of Tomy + 💖💖💖 the Singer & Dancer as well as the one who created Ethio Dance Fitness (EDF) 💚💛❤️ for your next episode for he is amazing hard working & talented person we the youth can learn from 🤗🤗🤗
@gemechushale2005
@gemechushale2005 Жыл бұрын
Great!! Berchi jegnit!! Proud of You!!
@mesaymuleta
@mesaymuleta Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ
@aberamita2097
@aberamita2097 Жыл бұрын
ጌታ ይበረክሽ በርቺ
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh Жыл бұрын
አዳዳድ ሰዎች በጣም ገንዘብ ይወዳሉ ለምሳሌ ይቺ ልጅ በትክክል እንደምናያት አንድ ወንድ ልጅ በቲንሽ ብር መቅጠር ትችላለች ዛሬ ቀላል ይመስልሻል ግን ለጤናሽ በጣም አደገኛ ነው።ቢዝነስን ለመስራት ገንዘብን በመውደድ ሳይሆን እንዴት ስራሽን በዘዴና ኦርጋናያዝ በቀላሉ በመጠቀም መሆን አለበት ዛሬ ከዝች ልጅ ያየሁት ምን ያህል እራሷን እንደምትጐዳ ነው በውሎዋ ስለዚህ እኝ የታየን እሷ ያልታያት አለ በተለየ ለጤናዋ በጣም ቀላል አይደለም ኑሯዋን በዘዴ መወጣት አለባት ብዬ አስተያየቴን እሰጣለሁ።
@demisehana3437
@demisehana3437 Жыл бұрын
You cannot judge like that you don’t know her plan
@fekere2023
@fekere2023 Жыл бұрын
​@@demisehana3437 esti agziyat benatish were
@AbigiyaTassew
@AbigiyaTassew Жыл бұрын
በጣም ብዙ ጊዜ ቀጥሬ አውቃለሁ በራሴ ልክ ግን ለስራው ሞራል ያለው ወይም ስራውን የሚሰራው ሰው ገጥሞኝ አያውቅም እንደሚታየው ቀላል አይደለም የምሰራው ስግብግብ ስለሆንኩ ሳይሆን የራሴን ገንዘብ እንደልብ ልገለገልበት ነው በህይወቴ ውስጥ ዋጋ ከሌላቸው ነገሮች አንዱ ብርርርር ኘው
@yonatanyohannes4105
@yonatanyohannes4105 Жыл бұрын
mn agebash?
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት በርቺ
@alemitube9257
@alemitube9257 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አደነኩሽ ዋው አልኩ ግን በጣም ጥንቃቄ አርጊ ስትሸከሚ ስታወርጂ ዛሬን ጥሩ ነው በኋላ ለጤናሽ ጥሩ አይደለም ትጎጃለሽ መላ ፈልጊ
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 Жыл бұрын
I like her she's hard worker ❤️👏🏼💪🏼
@tobiyawtadassa5946
@tobiyawtadassa5946 Жыл бұрын
am proud of u Agi
@samrawithailu1487
@samrawithailu1487 Жыл бұрын
Betam gobez am proud of you 👏👏👏
@behjataju8316
@behjataju8316 Жыл бұрын
ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ምትሆን ልጅ ናት ልምድሽ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ብታካፍይ ብዙ ወጣቶች ይጠቀማሉ ብዬ አስባለሁ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ዋው ዋው ቀናሁብሽ በርቺ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
ዋው ጀግኒት ብዬሻለሁ❤❤❤በርቺ
@user-ry4si3ko9r
@user-ry4si3ko9r Жыл бұрын
ጠካራ ሴት ጀግና
@user-fb7zk9sr8i
@user-fb7zk9sr8i Жыл бұрын
Yana weda andga nash barhelg 🥰👏👏
@lidetkifle450
@lidetkifle450 Жыл бұрын
ohh you are so wonderful
@yelulwerkendris
@yelulwerkendris Жыл бұрын
Waw wed ehta betam gobz lebzu wetatoch temsalet tehognalsh betly lesatoch berchi fetari gulbtshn yebarklsh
@fifiyeliana7564
@fifiyeliana7564 Жыл бұрын
Wow she is hero
@betelhemamare1348
@betelhemamare1348 Жыл бұрын
Lia what's up today u started to forget u'r interview.
@user-wn1oh4ln9y
@user-wn1oh4ln9y Жыл бұрын
ጀግና ነሽ
@jameelaathyobia4001
@jameelaathyobia4001 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bezayetade9218
@bezayetade9218 Жыл бұрын
wow garami nat yamr le bizu sew tmhrt mahon alabsh model nan bilawu erqan mihedu jegna tatari set das sityi abo
@dfjg3120
@dfjg3120 2 ай бұрын
Love yu❤❤❤
@ethiopianmommytime9618
@ethiopianmommytime9618 Жыл бұрын
እንደው ታድለሽ👌
@RRuth8852
@RRuth8852 11 ай бұрын
❤❤❤
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
👍👍👍
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ጀግኒት❤❤❤❤
@tesfayemekuria4224
@tesfayemekuria4224 Жыл бұрын
ወይ ሞዴል ግን ኣኦንጆወቹ ሁሉ የት ሄዱ?
@user-kr7eo5rv5b
@user-kr7eo5rv5b 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p Жыл бұрын
Ambesa
@mletemesfun7790
@mletemesfun7790 Жыл бұрын
Yenye tenikar burutu sete berichilgan
@user-je1nm3ik9s
@user-je1nm3ik9s Жыл бұрын
Comment saneb gebgaba nat yemil ayehu lbel 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 yalawaki selehone algeremgnem genzeb ayayaz btawk noro yet bederesch mekinawan keruk siyayu tesebsbew yemitebkotn btayu sesetn atawkm yemtredachewn bzuriyawa yalu yawkalu bcha yemiyawkat yenager ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Жыл бұрын
ፀጉራችሁን ሳትሸፍኑ ወደ ምግብ ዝግጅት መግባታችሁ ይደብራል ።
@user-je1nm3ik9s
@user-je1nm3ik9s Жыл бұрын
Comment saneb gebgaba nat yemil ayehu lbel 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 yalawaki selehone algeremgnem genzeb ayayaz btawk noro yet bederesch mekinawan keruk siyayu tesebsbew yemitebkotn btayu sesetn atawkm yemtredachewn bzuriyawa yalu yawkalu bcha yemiyawkat yenager ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:06
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ሊያዬ እባክሽ አድራሻዋን ወይም ስልኳን ለልጄ ትምህርት ቤት ኮንትራት ታማኝ ሰው እፈልጋለው ። መኪና ኢትዬጲያ ውስጥ መንዳት እስክጀምር ታማኝ ሰው እፈልጋለው
@tigistgirma9439
@tigistgirma9439 11 ай бұрын
Mekina kalesh balbete ale sufer new bzawn ljam sra tftrilinalesh
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj 10 ай бұрын
Gobzaa natii gen layayee gen mnw qursa yalma ade🤔chigrma ya honchii
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 Жыл бұрын
ምናለ ለሌሎች የስራ እድል ብትፈጥር😏😏😏😏😏
@nathanselomon
@nathanselomon Жыл бұрын
አልሰማሃትም እንጂ አሁን ሰው ቀጥሬ ቢሆንም ግ ከስተመር የለመዱቴን ፊት ይፈልጋሉ አለች ሲቀጥል አደራጅታ መስራት አንደምትፈልግ ተናግራለች ቢኖራት ቀጥራ ማሰራቱ ጠልታው ይመስልሃል ?
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 Жыл бұрын
@@nathanselomon መቼም ለ 30ሱቅ ብቻዋን ያን ሁሉ ወተት ማመላለስ ጤነኝነት አይመስለኝም ለማንኛውም ይመቻት
@AbigiyaTassew
@AbigiyaTassew Жыл бұрын
ልምከርህ ሰው ስራ እስኪፈጥርልኝ ላለመጠበቅ 10000 ተበድሬ መኪና ሲበላሽ ተሸክሜ እያደረስኩ እንኳን ሰው ልቀጥር ላልተወሰነ ጊዜ በኪሳራ ለመኪና ኪራይ ከሞላልኝ ብቻ እንደ ትልቅ ትርፍ እየቆጠርኩ ነው ደንበኛ መያዝ የቻልኩት እና የምቀጥራቸው ሰዎች በኔ ያህል ደንበኞቸን ያከብሯቸዋል ? ያሳለፍኩትን ድካምስ ይገባቸዋል የሞቀ ቢዝነስ ላይ ሰው ሲገባ ሞቆት ይቀጥላል እኔ ግን ታችንም ላይንም አውቃለሁና ስራየን ስለማከብረው እራሴ የምሰራው
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 Жыл бұрын
@@AbigiyaTassew እህቴ ካስቀየምቁሽ ይቅርታ ግን ካንቺ ያነሰ ልጅ ነገር ብታገኝ እያገዘሽ ገንዘብ ባትሰጭውም ምግቡን ችለሽው በዛውም ያንችን ታታሪነት ብታጋቢበት ከሚል መልካም ምኞት የመነጨነ ነው ቅር ካሰኘውሽ ትልቅ ይቅርታ በተረፈ ፈጣሪ ለሌሎች እንድትተርፊ ያርግሽ በርቺ
@AbigiyaTassew
@AbigiyaTassew Жыл бұрын
pis
@user-je1nm3ik9s
@user-je1nm3ik9s Жыл бұрын
fkron kolfe akababi yemeta sew hulu yawkatal besewoche kemewededwa yetenesa besmwa enkon yemiterat yelem web nat bahriwa thtnawa yesew lje endezih temolto yesetewal tasblaleche fikr degme endemnayeshe tesfa enadergalen mknyatum programu gmashe enkon ayegeltshem enwedshalen kolfewoche nen
@user-br4ks3dt2j
@user-br4ks3dt2j Жыл бұрын
Heroine
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 Жыл бұрын
Ere liyayen atadekemiben
@nathanselomon
@nathanselomon Жыл бұрын
አሽቄ
@amirumudesir7881
@amirumudesir7881 Жыл бұрын
ብርቄ በጣም ጎበዝ በርትተሻል ምነው ማኪያቶ ሳትጋብዥኝ
@AbigiyaTassew
@AbigiyaTassew Жыл бұрын
አባቢ
@toebayusuf7504
@toebayusuf7504 Жыл бұрын
መግና ሁኑ የመዳም ቅሞሞች ለወንድ ብር አታብሉ ስሩ እራሳችሁን ቻሉ መጀመሪያ
@user-je1nm3ik9s
@user-je1nm3ik9s Жыл бұрын
Comment saneb gebgaba nat yemil ayehu lbel 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 yalawaki selehone algeremgnem genzeb ayayaz btawk noro yet bederesch mekinawan keruk siyayu tesebsbew yemitebkotn btayu sesetn atawkm yemtredachewn bzuriyawa yalu yawkalu bcha yemiyawkat yenager ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-je1nm3ik9s
@user-je1nm3ik9s Жыл бұрын
Comment saneb gebgaba nat yemil ayehu lbel 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 yalawaki selehone algeremgnem genzeb ayayaz btawk noro yet bederesch mekinawan keruk siyayu tesebsbew yemitebkotn btayu sesetn atawkm yemtredachewn bzuriyawa yalu yawkalu bcha yemiyawkat yenager ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:06
@user-je1nm3ik9s
@user-je1nm3ik9s Жыл бұрын
Comment saneb gebgaba nat yemil ayehu lbel 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 yalawaki selehone algeremgnem genzeb ayayaz btawk noro yet bederesch mekinawan keruk siyayu tesebsbew yemitebkotn btayu sesetn atawkm yemtredachewn bzuriyawa yalu yawkalu bcha yemiyawkat yenager ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:06
@user-je1nm3ik9s
@user-je1nm3ik9s Жыл бұрын
Comment saneb gebgaba nat yemil ayehu lbel 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 yalawaki selehone algeremgnem genzeb ayayaz btawk noro yet bederesch mekinawan keruk siyayu tesebsbew yemitebkotn btayu sesetn atawkm yemtredachewn bzuriyawa yalu yawkalu bcha yemiyawkat yenager ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:06
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 2,9 МЛН