//ኩሽና ሰአት//ለአፍጥር ሸራተን ገብተን መውጣቱ ከበደን እጅግ ልዩ አፍጥር በ//ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 120,130

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 300
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
ይህን ሁሉ እኛ የመደም ቅመሞች እንሰራዋለን 🥰🥰🥰ክብር ለአረብ ሀገር ሴት ❤
@amajidrebato2232
@amajidrebato2232 Жыл бұрын
አረ ለሽ ዱጀጃም
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
ሳህ😊
@saraass1202
@saraass1202 Жыл бұрын
ተቡላ ላይ ግን ቀይ ሽንኩርት ይደርጋልዴ ያበናት
@saraass1202
@saraass1202 Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ሀገራችን ቆንጆ ሽፍ ይወጣናል ወላሂ እኔ ምግብ ነው የምስራ ብዙ ምግቦችን እስራለሁ
@saraass1202
@saraass1202 Жыл бұрын
ሙት በል ክክክክ ሙተበልነው አይ እኔማ በሳቅ ሞትኩ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
የወኒ ምርጥ ሰው ትህትናህ የሚገርም ሰው ነህ ጨዋ ወልዶ ያሳደገህ 👌👌
@jzkduehe193
@jzkduehe193 Жыл бұрын
ጥሩ እነዚህን ምግቦችን መስራት ምርጥ ባለሙያ የሚያስብል ከሆነ እኛ የማዳም ቅመሞች ስራችን እኮ ኢሄ ነው ኪችን ውስጥ የምንሰራ እህቶች ማለቴ ነው
@sadiayesufahmed1234
@sadiayesufahmed1234 Жыл бұрын
ለመዳም ቅመሞች እሄ ለኛ ለጠባኮች ቀላላችንነዉ
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 Жыл бұрын
ይኤሁሉ እኛአ የማዳም ቅመሞች ከኪችን የማያሶጣን ስራ ይኤሁሉነው ክብር አረብ አገር ያለነው ያገሬ ልጆች
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙስሊሞች ጋር ሲትሂደው የምለብሱት ልብሰ 😍😍😘😘ክብራችሁ ሳላደንቅ አላልፍም
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
የሠው ቤት ምርር ብሎናል እኛም የመዳም ቅመሞች አላህ ስደት በቃችሁ ይበለን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
መሻአላህ ሲያምር ማነው በኔ ውጭ የምጋብዘው ኢትዮጵያ ስሄድ ቅመሞች ወጭ በኔ የኔ ጀግኖች
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 Жыл бұрын
እኔ
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
እኔ ወጭ ለጋራ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@zeritutube እሺ እማ የኔ አዛኝ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
ለመልካም ሀሳብሽ እህቴ እኔ እጋብዝሻለሁ ውድ እህቴ💚💛❤️🙏
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@ktube8920 😂ሪያል አይቀበሉም ማለት ነው
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ወየየየ ሴት ልጅ እኮ ቀመስ ነዉ ዉብቱ ❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ እኛ የመዳም ቅመሞች እንሰረዋለን🥺
@TemrAhmed-kq8zv
@TemrAhmed-kq8zv Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ፋፊነኝየጃማዋ
@ፋፊነኝየጃማዋ Жыл бұрын
ትክክልየኔዉድ እኛንምአላህ ተበቶሰቦቻችጋ ቀላቅሎ እምንጣምያርገንአብሮ❤❤
@zeynyamelkamu2265
@zeynyamelkamu2265 Жыл бұрын
አይዞን እኔማ አደከመኝ ብቻ አለሀምዱሊላሂ
@fedilaawel6304
@fedilaawel6304 Жыл бұрын
😂😢
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ረመዳን ሙባረክ🎉 የእስልምና ተከታዩች🎉
@askask9433
@askask9433 Жыл бұрын
አለባበስሽን ሳላደንቅ አላልፍም መርጥ የኢትዮ ለጆች ናቺሁ እናመሰግናለን አትዮጵያቺንን አላህ ሰላሙን ያዉርድላት
@Mekagetachew
@Mekagetachew Жыл бұрын
ሸራተን አድስ ክበሩልን በዚህ የሚምር አቀራረብ ሮመዳንን አስመልክታቸው ማዘጋጀታችሁ ይበል ያስብላል በምግብ ስራ ግን በአረቦች አንደበት የተመሰከረልን ባለሞያዎች የኢትዮጵያ ሴቶች የመዳም ቅመሞች ነን አራት ሰዓት በልሞላ አስራ ሁለት አይነት ምግብ አዘጋጅተን የምናስደምም ጀግናዎች
@yvyvuh137
@yvyvuh137 Жыл бұрын
ዩኒየ መልካም ስው እንዳተ አይነት ስው ሀገሬ ይብዛላት ሰበዛ መልካም ስው ነህ ሰው አክባሪ ጨው ትህትናህ የሚድነቅ ነው ፍጣሪ ይጠብቅህ
@cvgf6232
@cvgf6232 Жыл бұрын
መሻላ ተባረክ አላህ እሮህማን ሽፍቱ ሙሥሊም ማማሩ የወዱ አሥተናጋጅ ለወዱ የሤቷ አስተናጋጅ ለሤቷ መሻላህ መላላጥ ምን ማለት የለም ደስ ሴል
@rabbithussein3803
@rabbithussein3803 Жыл бұрын
ዮኒየ ስወደዉ ወላሂ አቤት ትህትና ያለዉ ክብር ❤❤❤❤❤
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 Жыл бұрын
ኮሜንቶች የኔ ንግስቶች ሁሌም ነግሳችሁ ኑሩ ውድድ ነው የማደርጋችሁ የመዳም ቅመሞችየ♥♥♥ ሀባይብ ገልቢ
@ሶፍያወሎየዋይቶብ
@ሶፍያወሎየዋይቶብ Жыл бұрын
ዮኒ እቤትህመጥቼ ከባለቤትህ ከልጆችህ መጥቼ ብዘይርህ ደስባለኝ የኛቅን አላህ ይጠብቃችሁ ሒዳም ይስጣችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እንጉዳይYouTubeቻናል
@እንጉዳይYouTubeቻናል Жыл бұрын
በጣም ደስየሚል መታጋግዝ ባህላችን ነው በርቱ ያስባችሁት ይሳካላችሁ
@tesfit1000
@tesfit1000 Жыл бұрын
ebstv እከታተል አለው ሁሌ ነገር ግን ሁሉም የ ebstv ኣዘጋጆች ጥሩ ቢሆኑም ለኔ ልዩ ግን የ ዮናስ Smiling እና ጥሩ ልቡን ነው impressive ለኔ እንደ ዮናስ ልብ ያላቸው ሰዎች ብዙ ብፈጠሩ በዚች ዓለም ወይም ኣህጉር ሰው ሰላም ይኖር ነበር የ ዮናስ ኣድናቂ Eritrean Artist Tesfit Mengsteab From Canada
@hussenseid6056
@hussenseid6056 Жыл бұрын
ዪኒ ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ ወደኛም አላህ ያምጣህ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ዮንየ የኛ መልካም ሠው ፈጣሪ እንደ አንተ ሠው አክባሪ ፈጣሪውኔ ፈሪ ያብዛል ebs አንተን ስላስተዋወቀን እናመሠግናለን ወላጆችህ የተመረቁ ናቸው አንተን በዚህ ስነምግባር ስላሳደጉህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ እንደ አንተም መልካም ያድርጋቸው🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወነኢመትል ኢስላም😘😘
@tomrelaxing8667
@tomrelaxing8667 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
@zad-1997
@zad-1997 Жыл бұрын
​@@tomrelaxing8667 ለአንቺ አላህ ይድረሰልሺ 😊
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
​@@tomrelaxing8667 ለስራው ነው ወይስ ለምኑ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
​@@tomrelaxing8667 ምግባችን በዛብሽ 😂😂😂
@tezatezta
@tezatezta Жыл бұрын
ተቡላው ግን ግብአት ይቀረዋል እንዳለው በጣው ይጣፍጣል ሰላጠውም ይጥማል ይበልጥ በብጣጥስ ይጥማል ብጣትስ ልክ እንደቲማታም ና ኪያሩ በስሱ ዲፍራይን አድርጎ ዋው ያው ልጄ ሰላጣ ስለምትወድ ❤❤እረ ዝርዝር ገባሁ በርቱ የኛንም የውጭውንም ማስተዋውቅ ❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
በእውነት ሀገሬን እወዳለሁ ባህሌ ትልቅ ሁለቱም የሚገርም ጋዜጠኛ ረመዳን ከሪም ወንድም እና እህት። ❤❤❤❤
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ Жыл бұрын
ዮናስ ና ምግብ ሲበዛ ጠላት ናቸው 😁😁 ሁሌ እደውረደባቸው ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@ስንትአለበሆዴ
@ስንትአለበሆዴ Жыл бұрын
ወላሂ ይሄን ሁሉ እኛ የመዳም ቅመሞች አሳምረን ነው የምንሰራው ምናለ በጡሩ ደሞዝ ብትቀጥሩን ከስደት መልስ ወይስ በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ሁነንባችሁ ነው እኔ ሁሉንም ነው የምሰራው 🌷 ፈቱሺ ሰላጥ 🌷ሲዘር ሰላጥ 🌷ተቡላ ሰላጥ 🌷 ፈታ ሰላጥ🌷 አረ ስንቱን ስንቱን 🌷 የመዳም ቅመሞች ምን ትላላችሁ የምር ይቅጠሩን 🌷 ቢኮሩብን እንጅ አያፍሩብንም ወላሂ ሀሳቤ የተመቻችሁ ላይ 👍 ለነ ዩኒ ኢቢኤስ ይድረስልኝ
@zedzed-c7b
@zedzed-c7b Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሉም ነገር በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@mallurak7272
@mallurak7272 Жыл бұрын
ሰላም ኢቢኤሶቹች ሼፍ አቀወለሁ የእናቱ ቤት ሰርቻለሁ በጣም ጥሩ ሰው ነው በ3አመት ውሰጥ አደም ቀን ሰከፈኝ ነው ወደሀገር የገበሁት
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
የሸኽ አላሙህድን ሆቴል መሆኑን በቅርብ ነው ያወቅኩት 😊 እንኳን አደረሰን ሙዕሚናት
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እኔም ፈቱሽ በጣም ነው የምወደው
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
@@ktube8920 ሰላጣ እንደት ይጠላል🙄ባይሆን ምታደርጊው ሶሰ ይወስነዋል
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
​@@seblewengel2843 የፍቱሽ አሰራር ንገሪኝ
@genitefera1375
@genitefera1375 Жыл бұрын
ከገጠር ሸገር እየመጣችሁ አጣበባችሁን እኮ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
@@genitefera1375 ፆመኛ ነኝ ብዙ መናገር አልፈልግም ቢያንስ ከገጠር ሰው ተብቃቅተሽ እንኳን ብታጥላይ እንኳን ይሻል ነበር ከገጠር ሰው እጅ ላይኮነው ምትኖሩት ሀገር ሰርቶ ምርት አምርቶ ሚኖርሽ ማን ሆነና የዚ የሆቴል ባለቤት እንኳንኮ የኔ ሀገር ሰው ነው
@amajidrebato2232
@amajidrebato2232 Жыл бұрын
ዮናስ መልካም ሰው
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Жыл бұрын
ዮኒ እንኳን አብሮ አደረሠን አንተም አፑሥቶ ነህ እኮ ወላ 👍👍👍👍❤❤❤❤🥰🥰
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Жыл бұрын
ኧረ የተቡላው ቡርጉር የት አለ የሚጨመረው ደግሞ ከተቡላ በግዱነስ ኪያር ናአናአ በሰል አክደር ቡርጉር ቲማቲም ነው ከዛ ሶሱ ደግሞ ዘይት ዘይቶን ድብስ ሮማን ጨው ለዬሙን ሱማክ ሰርቲችሁ ሞክሩት ይጥማል ግን ይሄም ኢቢኤሶች ስላቀረቡትና ሀገሬ ላይ ስለሆነ ደስ ይላል
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@tigistitamene2251
@tigistitamene2251 Жыл бұрын
ልብናና ሁለተኛ ሀገራችን ገን ሼፍ የረሳከው ነገር ለተቡሌው ቂንጬና ናና እረስተካል በተረፈ ebs በጣም እንወዳችሃለን
@amajidrebato2232
@amajidrebato2232 Жыл бұрын
ሩዛም😂😂
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ምንአልባች አላገኙ ይሆናል ቅንጨውን
@samerass4680
@samerass4680 Жыл бұрын
ዩኒየ በጣም ደስ የምትል ሰዉ ሰላምህን ያብዛዉ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
እኛ አረብ ቤት ከሼፉ በተሻለ እንስራዋለን የዘወትር ምግብ ነው
@cvgf6232
@cvgf6232 Жыл бұрын
ይውኔየኔ ፍልቅልቅ አተእኮ መልካም ሠው ነህ አላህ ይጠብቅህ
@nestifikerbitew8248
@nestifikerbitew8248 Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች አሳምረን ነው ምንሰራው እድሜ ለስደት ከዚህ በላይ ስንቱን የአረብ የፍጡር ምግብ እንሰራለን
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
እኔ ብቻየን የማፀዳው ቤት መዳም ቤት ላይ ጀግና ነን በሀረብ አገር ያለን አብሽር❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ማሻአ አሏህ ደስ ይላል እንደ ኮመንት ግን ምግብ መጅሊስ ላይ ዝም ብሎ አይዘረጋም ከስር ንጣፍ ቢኖረው የበለጠ ያምራልም ግዴታም ነው ለምን መሬት ቢንጠባጠብ አይቆሽም ባህልም ነው ሌላው ህሊና በሌላ ሆስት ትቀየር ባይ ነኝ በደንብ አታስተዋውቅም ሌላው ከሻይ በላይ ኢፍጣር ላይ ጋህዋ አረቢ ቢኖረው ጥሩ ነው ተምሮች በአይነት ቢዘጋጅ የሾርባ አይነቶች ይቀራሉ ብዙ ብዙ ብቻ በጥቅሉ ጥሩ ነው ።
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ዬኒ አንድ እስፖንስር ፈልግና እዛው ክረም ለአንድ ወር ፔሲንካ ይሁንልህ ምርጥ ዜጋ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
በቃ አዞማ ሳረግ እዚህ እጠራችሁዋለሁ ማለት ነው የመዳም ቅመሞ ጉሉ ኢንሻአሏህ😅😅😜
@ymerlala276
@ymerlala276 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ😊
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
የመጀመርያ ታቢሊን ስበላአ ሳር ነው ብዮ ደፋሁት አለ ግን እወደዋለው
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
አይይይይይ እኛ የማዳም ቅመሞች ዘመናችንን በሙሉ ያረብን ምግብ ስንሰራዉ ኖረናል
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ Жыл бұрын
Mashaala tebarekila tebarekierahiman siyamiri egihi yibareki shif
@MariaSharjah-oy1fq
@MariaSharjah-oy1fq Жыл бұрын
ቁረአናችን❤❤
@zaydaradwan407
@zaydaradwan407 Жыл бұрын
ዮኒ ለሙስሊም የለው ክብር እኮ ማሸ አለህ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ Жыл бұрын
አለባበሳችሁ መሸአላህ ነው ዩኒ የኔ ደግ ስው ስወድህ
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Жыл бұрын
ስያምሩ ዩኑየ ፍቅር እኮ ነው ❤❤❤❤❤❤
@fafialitube6664
@fafialitube6664 Жыл бұрын
ሁሉም ቀላል ነው ለኛ ለመጃም ቅመሞች
@fetihani8811
@fetihani8811 Жыл бұрын
እኔም ብሰራ ምርጥ ሼፍ ይወጣኛል ማለት ነው እድሜ ለአረብ ሀገር የልብናን ምግብ ውስጤ ነው
@mesayeeshetu2114
@mesayeeshetu2114 Жыл бұрын
አይ እኔ ስስራ የምለውን ብታዩ ይህንን እጥፍ ነው
@fetihani8811
@fetihani8811 Жыл бұрын
@@mesayeeshetu2114 አላህ ላገርሽ አብቅቶሽ የታስሽን ምሰሪ ያድርግሽ ያድርገን
@azizatube8146
@azizatube8146 Жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@umiabizer
@umiabizer Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች የምንሰራው መች አያቹና የዚ ሁሉ አስር እጥፋ በአንዴ ነው የምንሰራው ግን የሀገራችን የሆቴል ባለቤቶችና ባለ ሀብቶች ግርም የሚሉኝ ስንት ሙያ ያላቸውና የተማሩ ሙህሮች ስራ አጥተው ይገላታሉ እነሱ ግን የምግብ ባለሙያ ከውጭ ድረስ በዶላር ክፍያ ያስገባሉ ጉድ እኮ ነው የስራ ልምድ እያሉ የተማሩት ያማርራሉ ይህ ነው እንግዲህ ለራስ ሳይጠግቡ ለሰው መለግስ
@ዚዙሀበሻዊት
@ዚዙሀበሻዊት Жыл бұрын
ግን እኮ ሰላጣው ተቡላ ላይ ሌላ የሚገባ እለ የራሱ የሆነ ተቡላ አለ አትክልት ብቻ አይደለም ቡርጉል የሚባል እንጥራጥሬ ነገር አለ
@fayzaseid
@fayzaseid Жыл бұрын
awo
@fuadtemam-oy5wg
@fuadtemam-oy5wg Жыл бұрын
የኔ ማሮች ዮንዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ኑሮልን
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ዩኒ ስነስርአቱ ይገርማል ትቲምር ነው የጀመርው
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እዚህ ሳኡዲ ሪያድ ያለው ሸራተን የስራ ቦታዬ እሱ ሰፈር ኮፓውንድ ውስጥ ነው ሁሌ ከቤት ስወጣ እውስጡም ባልገባ ውጭውን እጎበኘዋለሁ ክክክክክክክክ ያው ያለሙዲን ነው ብለዋል እዚህም አገርም ያለው እና አገር ያለው እንዲህ ካማረ እዚህ ያለው እንዴት ይሆን ብዬ አሰብኩት በርቱ አላሁመ ባሪክ
@ሰብሩንጀሚል
@ሰብሩንጀሚል Жыл бұрын
ሪያድ ኦለያ ሰፈር ያለዉ ሸራተን አካባቢ ነዉ ያለሽዉ?
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
@@ሰብሩንጀሚል አዎ ኡለያ ያለው
@ሰብሩንጀሚል
@ሰብሩንጀሚል Жыл бұрын
@@Danatube721 አንድ ሰፈር ነን
@tezatezta
@tezatezta Жыл бұрын
ግን ኮሜንታተሮች እስኪ አረብ ሀገር ያልን እህቶች ቆም ብለን እናስብ ያረብ ምግብ ከሀ ፐ እናቃለን ኢትዮጵያ ስንገባ ለምን አንሰራውም እኛኮ ድግሪውን ከያዙት በላይ ጎበዞች ነን የሰለጠንን የተማርን ነን ግን ኢትዮጵያ ስንገባ ለምን እንደሆነ ባለውቅም አብዞኞቻችን ቡቲኪ ነው የምንከፍተው እናስብበት❤❤ እህቶች
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Жыл бұрын
ሰላም እህቴ እውነትሽን ነው መስራት እንችላለን
@tiazone3655
@tiazone3655 Жыл бұрын
የመደም ቅመም ማኝ ከልባኖስ or ከቤይሩት❤ ይህንን ምግብ እጂ ምያስቆራጥመውን ለመዘገጀት በቅርቡ እናት አገሬን እገበለሁኝ ሸራትን ከፌዎች ስመጠ ገብዙኝ።😊
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ዩኒየ አለባበሷ እማ 👍 ነው ይልመድብሽ አይ ዩኒ 😅❤
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@aswanahmed5652
@aswanahmed5652 Жыл бұрын
الحمد الله على نعمة الإسلام
@loveyourself5058
@loveyourself5058 Жыл бұрын
Asha Allah. Hulum yameral.. DERASH BETAM YAMERAL.
@ፎዚያኡስማንወሎ
@ፎዚያኡስማንወሎ Жыл бұрын
እር ተቡሌ የሚሉት ሉብናን ወይም ቤሩት ናቸው ሰኡዲ አረቢያ ተቡላ ነዉ የሚበለሁ ገን አሰራሩ ትክክል አይደለም ለምን ከ ሀአረብ ሀገር የሚገቡ ሰዎች አትቀጣሩም ለኛ አረብ ሀገር የለናው 100/0 ፐርሰንት ነዉ የምንሰጠው
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Tekekel tebula aseraru tekekel aydelm
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ታቡሊ ሲሰራ አጃ የመሰለ ክክክ ነገር ትጨምርበት ይጥማል በጣም
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@RahmaRahma-qq8sg
@RahmaRahma-qq8sg Жыл бұрын
እኛ የምዳም ቅመሞች እችላለን መስራት መስሯ ቦታ አጣንጂ ማን እደኛ ነበር😥😥
@الومحمد-ص6ظ
@الومحمد-ص6ظ Жыл бұрын
አላህ ያክብራቺሁ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Жыл бұрын
የተቡሊው አሰራር ግን ቂንጬ እረስተሀል
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ Жыл бұрын
ማሻላህ ተባርካላህ ብላፊያ ከምር ኢቢኤሶች ትለያላችሁ
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ Жыл бұрын
ተቡላ ማሻአላህ ቆጆ ሠላጣ ነው
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
😮ሆሟስ ተቡላ ፈቱሽ ሾርባ አሳቡሳ ፉል ሁሉም ከሌሉ ደስ አይለኝም በረመዳን የመዳም ሟልቃቃ ነኝ 😅 ቢል አፍያ ዩኒዬ
@mekilovexff7334
@mekilovexff7334 Жыл бұрын
ዮኒ ትህትናህ ማሻ አላህ ምግባቸው ድኮራቸው በጣም ያምራል ግን ጋህዋ አረቢ ይቀራል
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
ቪሢንካ በጣም ነው እማከብርህ❤
@ሶፍያወሎየዋይቶብ
@ሶፍያወሎየዋይቶብ Жыл бұрын
ይሔን ይሐንእኳ መስራት አያቅተኝኝ ተቡለ ፈቱስ ቀኝነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير Жыл бұрын
የኩሽና ሰአት ከሉላና ከዮንጋ ስሆን በጣሚ ያሚራል
@fatimah9610
@fatimah9610 Жыл бұрын
Masha allhe
@sem4043
@sem4043 Жыл бұрын
ያ ሰላም❤
@najatnaser737
@najatnaser737 Жыл бұрын
Yetalachu yemedam qimemoch egnam gebten chef mebal inchilalen
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል!!
@ggmulatu1021
@ggmulatu1021 Жыл бұрын
ዩኒ ሳህ ይላልሳ ከየት ለምዶነው አረበኛ😂😂😂
@امينة-س4ت
@امينة-س4ت Жыл бұрын
አህለንፊኪ ተፈደል
@Mezgie_Habesha
@Mezgie_Habesha Жыл бұрын
wow betam desyemil yemgib zegjet new kmelkab akerarbe gar I like for your food prepartion now,its good
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
ማሻአላህ ግን ሰንት የመዳም ቅመሞች ኢትዮላየ ከዚም የበለጥ የሚሰሩ አለ ከሰዉ አገረ ከምመታሰመጡ ለሀበሻወቸ እደል በሰጡ ጠሩ ነወ
@tij6
@tij6 Жыл бұрын
ታፕቡር አላይለም 😅ታፑልነው ወገኖቼ በነገራቺን ላይ ውው ነው እምዬ አገረ ኢትዮጵያ 😊
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Жыл бұрын
ጸጉርሽስ በነካ እጅሽ ሸፍኙ አ🥰❤🥰
@naoojimmitiijimmaa5909
@naoojimmitiijimmaa5909 Жыл бұрын
masha allah des yilal ❤❤❤❤
@ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ
@ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ Жыл бұрын
🎉❤❤❤❤❤አላህ ይክብርልን ❤❤❤
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
አላህአላህ በጣምነውያማርብሺ🎉🎉🎉
@marksmukli
@marksmukli Жыл бұрын
ተፑሌ መስራትህ ነው😢 መቼም አያቁትም ብለህ ነው አይደል ሼፍ😅
@zad-1997
@zad-1997 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
😀
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ Жыл бұрын
😂እኮ ተጫወተባቸውኮ
@روضه-ش6ذ
@روضه-ش6ذ Жыл бұрын
😅
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
ኑሮ ተወደደ ቀስ ቲማቲም😂
@sentugebre8799
@sentugebre8799 Жыл бұрын
It’s my pleasure always to thanks 🙏 the special and general generous, willing full service for all mankind souls satisfactions. Thank you dear all love full servers really you are our blessings for next generations thanks 🙏 again and again AMEN 🙏 AMESEGNALEHU
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ሼፍ ማሻአላህ
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 Жыл бұрын
አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስላምሀሪፍነውማሻአላህ❤
@fedilaawel6304
@fedilaawel6304 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤waew dasi sile ❤❤mash allh ❤❤
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 Жыл бұрын
ተቡላ ሰላጣ በጣም ምርጥ ነው በተለይ ከሽሮጋር በጀራ አይምጣብኝ
@rozajihad2100
@rozajihad2100 Жыл бұрын
Fataa Mutaabal Hamuus fatush tabullee❤❤❤
@Mahi-rr8mr
@Mahi-rr8mr Жыл бұрын
እመዳም ቤት እምንሰራወነዉ
@አማራነኝፋኖ
@አማራነኝፋኖ Жыл бұрын
ይሄንን ሠላጣኮ የመዳም ቅመሞች ሁልጊዜነው የምንሠራው
@fafialitube6664
@fafialitube6664 Жыл бұрын
ተቡላ አሰራሩ ግን አላደቀቀውም ሌሽ
@sofiasa1231
@sofiasa1231 Жыл бұрын
Masha Allah ♥️
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ Жыл бұрын
ይዉኒ ምርጥ ስንወድህ ግን
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
ልዩ የገና በዓል ፕሮግራም |Christmas Show On HELEN SHOW
1:02:11
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН