ከእርሻ እስከ ጉርሻ የሶደሬ ጭማቂ ቤቶች በኩሽና ሰአት//በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 126,650

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@tegestcherinet2496
@tegestcherinet2496 2 жыл бұрын
ይህን የመሠለ ሀገር እያለን እኛ አንድ አካባቢ ላይ ተከምረን የሄ የኔነው ያ የኛ ነው እያልን እንተላለቃለን እግዛብሄር ምህረቱን ያውርድልን
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቀና ሰው ነህ ዮናስ ትገርማለህ ሰው አክባሪነትህ ሁሉ ነገርህ ዮኒ እግዚአብሔር ያክብርህ
@alphasquad25
@alphasquad25 2 жыл бұрын
Born and raised in Awash Melkasa, best time of my life, thank you EBS bringing back so much memories.
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 жыл бұрын
ትርጉም
@feventamrat8208
@feventamrat8208 2 жыл бұрын
ወይኔ ጭማቄ እንዴት እንደምወድ ሁሌ ባዘወትረው ማይሰለቸኝ
@ሠይዱአሊ
@ሠይዱአሊ 2 жыл бұрын
🤣እኔ ደሞ አልወዲም ቺብስ ነዉ የማይሰለቸኚ
@feventamrat8208
@feventamrat8208 2 жыл бұрын
@@ሠይዱአሊ በጣም ሚገርም ቺብስ ሰርቻለው ልጋብዝሽ
@lidacall5542
@lidacall5542 2 жыл бұрын
እና ትጠጫለሽ ኢቲዮ እኮ አትክልት እርካሽ ነው በቃ እደፈለክሽ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
@@lidacall5542 ውድ አይደለም
@marry6186
@marry6186 2 жыл бұрын
ሀገሬ ከዛፍ እየቆረጥን ነው እየበላን ያደግነው የልጅነት ትዝታየ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ደምሩ።።
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
@ethiopiahgri6755
@ethiopiahgri6755 2 жыл бұрын
አሚን
@rutygetu7119
@rutygetu7119 2 жыл бұрын
እኛ እኮ ብንዋደድ ሀገራችን እንኳን ለኛ ለአለም እንበቃ ነበር ግን ምን ያደርጋል አስተዋይ ጠፋ 😭 ዉብ እኮነሽ ሀገሬ😘 የተባረከ ይሁን🙏
@biniyammelaku6300
@biniyammelaku6300 2 жыл бұрын
ሉላዬ ራሱ ጁስ እስፕሪስና ፍሩት ፓንች የሆነች ምርት ሴት ነች 😍😍 ቆይ እኛ እሱዋን እንይ ፕሮግራሙን እንይ 😂😂😂😂
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ወይ አገሬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛልሽ ፖለቲከኞች እና ዘረኞች ቢተውን እግዚአብሔር የሰጠን ጥሩ መሬት ነበር በፍቅር ተካፍለን እንበላለን ዮኒ አስጎመጃቹኝ እግዚአብሔር ኢትዮጽያን ይጠበቅልን 💚💛❤️🍉🍓🍍🥑🍅😍
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 2 жыл бұрын
ዬኒ ግን የሀርር ሰው እንዴ ይሔን አርበኛ አዘነበውኮ አህለን ወሳህለን አላለም 🇪🇹💔😍😍😍
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
ማማ ኢትዮጵያ ሀብታም ሀገር ነች እኮ እዚህ ሀገር አንድ ሙዝ ላይ ዋጋዉ ተለጥፎ ነው የሚሸጠዉ የእኛ ኢትዮጵያ ሜዳዉ ሁሉ ፍራፍሬ ነው
@ነኢማነኢማ-ገ9ሠ
@ነኢማነኢማ-ገ9ሠ 2 жыл бұрын
ሀሪፍነው ግን እሚሰሩት ጋት መልበስ አለባቸው
@merihabesha8494
@merihabesha8494 2 жыл бұрын
ዋው ሁሉም ደስ ይላሉ የየሽ ይለያል እናቴ እንግዳ ሲመጣ እዲህ ነች በልተው እሚጠግቡ አይመስላትም ነበር ተባረኩ ዩወኒ አተም መልካም ሰው ስለሆንክ ነው እዲህ በፍቅር እሚቀበሉክ
@ermiasbelhu3099
@ermiasbelhu3099 2 жыл бұрын
ebs እናመሰግናለን አገራችንን ስለ አስትዋወቃችሁልን በኔ ሂሳብ ሁለት ሁለት ጭማቂ እንድትጠጡ እጋብዛችኅለው አደራ አደራ ዮኒ ከምድረ አሜሪካ ኤርምያስ እባላለው በጣም ደስ ብሎኞል::
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ዋሆ ዮኒዬ ዘመናቹ ይባረክ እንዲ አይነት ኦርጋኒክ ጁሶች ሲያስቀና በርቱበት
@tilahung3043
@tilahung3043 2 жыл бұрын
Awash Melkassa My favorite place. I was Born & grow up in asella 😊
@habtamutadesse99
@habtamutadesse99 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ለአዋሸ መልካሳ ጭማቂ ቤቶች ሽፋን በመስጠታችሁ ምስጋና ይደረሳቹህ። የሺእህቴ ሊዲያ ለታይ በርቱ።ሌሎች የጭማቂ ቤት ባለቤቶችም ጭምር በርቱ። ሀገራዊ እውቅና እያገኛችሁ ነው።የሺእህቴ ገና እጅግ በጣም ልጅ ሆና እዚያ ቦታ ላይ ዳቦ ትሸጥ ነበር።ቤተሰብ በሷ ገቢ ነበር የሚተዳደረው።ዛሬ እዚህ ቦታ ላይ የራሷን ድርጅት ከፍታ ህይወቷን ስትመራ ሳይ ፈጣሪን አመስግኜ አላበቃም። ዛሬም የሺ ለእናቷ ለእህቶቿ ለወንድሟ እንዲሁም ለዘመዶቿ በሁሉም ነገር የመጀመሪያ ደራሽ ነች።የሺዬ የአንቺን ውለታ እንዴት ነው የምንመልሰው? ፈጣሪ ይባርክሸ።
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
ለመዳሞቻቹ አሳዬ ሀገራችን ይሌላነው የሚመስላቸው😂😂😂😂😂😂😂😂👈
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ደምሪኝ አይ ቢዉቁማ መች ይንቁን ነበር😊😉😃
@memietioyoutube6649
@memietioyoutube6649 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
@@officailethio6154 እሺ እማ
@husseinali7879
@husseinali7879 2 жыл бұрын
አዋሽ መልካስ ከኢትዮጵያ በጨማቂዎ ልክ እንደ ወንዛ ይታወቃ ናት መጥታችሁ ጎብኙን ።ዬኒ እባክህ ትዝታ በEBE በክህ ብቅ በል
@Tube-py6lb
@Tube-py6lb 2 жыл бұрын
የምር ነብሠጡርነኝ አባባየዉን ሣይ ምርቄ ተሯሯጡ ማሻአላ ብያለሁ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
እሠይ ፍራፍሬው ሢያምር የጤና ይሁን አገራችንን ፈጣሪ ሠላም ያዶርግልን
@mesilan4770
@mesilan4770 Ай бұрын
Weyene hager i miss so much 😍😍😍😍
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
All are the BEST , and #yeshiyea is an AWARD WINNING 🏅
@tadiyeureallig1292
@tadiyeureallig1292 2 жыл бұрын
የሉላ ከዋላ ግን አይወራ የሌለ የሰጠ ነው 🙄😂😂😂😂😂
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ሊዱን ለታይን እና የሺዬን አየዋቸው ደስ አለኝ በጣም ዋሆ የሺዬ አስቀናሺኝ ፍሩትፓንቺሽ በርቺበት
@samerass4680
@samerass4680 2 жыл бұрын
ዩዉኒ ስወድህ አላህ ሰላምህን ያብዛዉ ሉላም እድሁ ሰላምሽ ይብዛ
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Dr Abeyii Gater gebu yalwu leka wudo adelam Thanks nice video I love you guys
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 жыл бұрын
አይ እናት ሀገሬ ጥጋብ እኮ ናት ፍቃራችን ያብዛልን
@qatarqatar6642
@qatarqatar6642 2 жыл бұрын
አዋአሽ መልካአሳአ እንኳአን በደናአ መጣአቹ የአጎቴ አገር በዚ ገጠመኝ ኮኮቤ ተፈራ አገርክን ስላአየዉት ደስ ብሎኛአል የማአይጠገብ አገር አቦ ተባአረኩ ዘራአቹ ዉሉ እንደ ፍሩቱዉ ይጣአፍጥ።
@digistyisty8435
@digistyisty8435 2 жыл бұрын
Yoniyee Enamesegenle ketemachene sile ayehelene Awashe wudaa Agare👌👌👌
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity 2 жыл бұрын
Respect to all the lady owners,yeshi was different tho god bless you yeshi,small details like this are watched by god
@jesusislorde3426
@jesusislorde3426 2 жыл бұрын
አስተያየት መነፅር አድርጎ ሰው ቤት መግባት ወይም ሰው ማነጋገር ስልጣኔ አይደለም ሰው ለማነጋገር ስትል ሁሌ መነፅር ከአይን ይነሳል ቤትም ስትገባ ይነሳል ለአይን ህመም የታዘዘ ካልሆነ
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ለምለም እኮነሽ ኢትዮጲያዬ ውድድድድ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
የየየ ኦሮሚ. ክልል. ናት
@alemtsehaydemisse9640
@alemtsehaydemisse9640 2 жыл бұрын
ዋዉ የጤና ምግብ አፌን ምራቅ ምላዉ በተለይ ፍሩትፓንቹ ታስቀናላችሁ
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰዉ
@rabiya2020
@rabiya2020 2 жыл бұрын
በስማም የተባርከ ይሁን
@amantsegaye9735
@amantsegaye9735 2 жыл бұрын
የየሽዬ ተመችቶኛል ሳልቤት አረኩ👍👍
@Ethiopia9076
@Ethiopia9076 2 жыл бұрын
ወይኔ ሉላ እና ዮኒ በሶደሬ ጅስ ቤት የሠራችሁት ቬዲዮ ቅሬታ አለኝ መጀመሪያ ማንኪያውን በሎሚ አፀዳችሁ ከዚያ ሎሚውን ወደ ጁሱ ጨመቃችሁት ያ ማለት ጁሱ ተበክሏል ማለት ነው መሆን የነበረበት ሎሚውን መጀመሪያ ወደ ጁሱ መጭመቅ ከዚያ ማንኪያውን ማፅዳት ነበር
@tamiratgirma9141
@tamiratgirma9141 2 жыл бұрын
bro just forgot to mention arbaminch
@dja7194
@dja7194 2 жыл бұрын
We used to go to nearby Anwar mesked to enjoy the best juice, just only 2 birr and now just only about 15 years or maybe a bit more and the juice price 50 birr, what a disaster ☹️
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 2 жыл бұрын
God bless Tham
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 2 жыл бұрын
It's really good juce I drink every time when I go soderay
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
ዬኒ የየሺን አድራሻ 😋😋😋
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
💫The Capital of fruits 🍎 and Vegetables 🥗
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋ. ውቢትዋ. ኦሮሚያዬ. ናታ
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 2 жыл бұрын
Ebs Mekidesin melisulin wede srawa
@demsisb2gmeilcom344
@demsisb2gmeilcom344 2 жыл бұрын
ኤረር ጎታን አሳዩን እባካቹ እባካቹ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 жыл бұрын
ዋው ኬ ኬ ዎች ይመቻችሁ ዮኒዬ
@rozamario7343
@rozamario7343 2 жыл бұрын
Minew. Sint yagerachin classical musika Eyale?
@amanibelay6199
@amanibelay6199 2 жыл бұрын
ዮኒ ያራዳ ልጅ🥰
@marry6186
@marry6186 2 жыл бұрын
የሺየ የሀገሬልጅ ወፈርሸ ቀጭን እያለሽ ነው የማቅሽ
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 2 жыл бұрын
Wawo tebarkwo cherry belwo zem newo wey lemelem Hagerty nwerleye
@kimo428
@kimo428 2 жыл бұрын
አታክልትና ፍራፍሬ ንግድ ቤቶች ስትሰሩ ጓንት ተጠቀሙ ስንት ነገር በእጃቹትነካላቹ መቼም በየደቂቃው አትጣጠቡ
@rozamario7343
@rozamario7343 2 жыл бұрын
Yagere juice betam yasgomegal.
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 жыл бұрын
አገራችኝሁሎምነገርአለ ሰላምብቻነየለለው ሰላሙንያብዝልን
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ይገባቸዋል ለነዮኒ
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO 2 жыл бұрын
2:13 🎂
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ሉላ ይመቺሽ ድገሙት አዋሽላይ
@getachewteklu5595
@getachewteklu5595 2 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
ስትነው
@tizitatadesseabebetizita8690
@tizitatadesseabebetizita8690 2 жыл бұрын
Ewunate betam dasi yela 😍😍😍
@tigstbist7607
@tigstbist7607 2 жыл бұрын
አስቀናችውኝ ዋው
@Elsabet-t
@Elsabet-t 2 жыл бұрын
Endat enda miyamir firut woww
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ማነን ለማስቀናት ነው ግን እህህህህህሀ
@ሏሟሯሧ
@ሏሟሯሧ 2 жыл бұрын
i miss መቅዲ
@timur-4894
@timur-4894 2 жыл бұрын
አዋሽ መልካሳ ምንድ ሆኖ ነው 3 ዛፍ ነው ያለው ባዶ ነው እኮ???🤔🤔🤔
@ermiasbelhu3099
@ermiasbelhu3099 2 жыл бұрын
አንተ እንዳልካው አይደለም ውስጥ ውስጡን እትክልት እርሻ ብዙ ቦታ አለ::ከፈለክ አልጋላይ ተኝተ በመስኮት እጅህን ብትዘረጋ ማንጎ መቅጠፍ የምትችልበት አገር ነው::
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 жыл бұрын
ዮኒ ግን ከሁሉጋ በፈገግታ መስራት ትህትና ምቹ ባህሪ እሚሰረቅ ቢሆን ሰርቄክ ሌብነትን ባተ እጀምር ነበር
@walehaylu5829
@walehaylu5829 2 жыл бұрын
በጣም ሰወደው ከላይ ሲሰጥ እደዚ ነው
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ ፋይበር በልተው በእርግጠኝነት ፈስ በፈስ ነው የሆኑት ወደ አዲሳባ ሲመለሱ 😜😜
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ደምሩኝ አታመጡት የለ😃😄
@molalignyemane110
@molalignyemane110 2 жыл бұрын
ምራቄን ዉጨ ጨረስኩት እኮ!!
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
Use gloves please ?
@zedotube5662
@zedotube5662 2 жыл бұрын
Jusugin Siyamir Kafe Megbat Indet Indenafekeny
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 2 жыл бұрын
ዋው የየሺ ጁስ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።
@ethiopiahagare2610
@ethiopiahagare2610 2 жыл бұрын
እነዚህ ልጆች አንድ ወር ሙሉ ጾመው ነበር እንደ😂
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
Zuret Be America(የገበያ ቻናል )🙏🙏🙏🙏❗️❗️❗️❗️
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 2 жыл бұрын
አበዛችሁ ሥኳር ተጠንቀቁ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 жыл бұрын
እንደ ኢትዮጺያ ጁስ የሚናፍቀኝ ነገር የለም
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ጅላስ. እሱ. አይናፍቅሽም
@amantube3526
@amantube3526 2 жыл бұрын
ya lula kete dala😍😍😍😍😍
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 2 жыл бұрын
👋👋👋👍👍👍
@ammylife9831
@ammylife9831 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ መተን እንጠጣለን
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ
@ermaboy5547
@ermaboy5547 2 жыл бұрын
እኔስ ብታዩ አሁኑኑ ምሳየን በልቼ ሳለ፡ ግን አፌ ውሃ ሞል 🍉🍐🍌🍋🍍🥭 ጭማቄውን በመፈለ!!! ዋይኔ EBSች ጉድ ሰራቹኝ:: 😊
@betiyegetalij5955
@betiyegetalij5955 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 2 жыл бұрын
ሰላም👏👍👍👍👍👍💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
ወንዱ ጋዜጠኛ በኢትዮጵያዊ ሰላምታ እንደምን ናችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን እያለን ለምንድነው መርሀባ አህለን ወሳህለን የሚል የአረብ ቃል የምትጠቀመው???
@hayatdubai8450
@hayatdubai8450 2 жыл бұрын
ሙስሊም መሆኑን አታውቂም መሰል???
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ 2 жыл бұрын
ጓንት ተጠቀሙ
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 2 жыл бұрын
ኢትዮ ብዙ ውብ ቦታ አለ እናንተ ግን ከአንድ ክልል ውጭ አትሄዱም አሽቄ ሁሉ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
አዋሽ የት ክልል ነው
@amsalatsamsom6613
@amsalatsamsom6613 2 жыл бұрын
ኦሮሚያ ክልል
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
@@amsalatsamsom6613 አመሰግናለሁ ማማየ በድሬ ነው ወይስ በአሲ
@KELOEBAN
@KELOEBAN 2 жыл бұрын
Lula❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@basedteklu8492
@basedteklu8492 2 жыл бұрын
ኦሮሚያ፣ለምለም፣ምድረ ገነት።
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
አንጀራ ሲተበሉ የፀሐይ መነፃር አዉጡት
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 2 жыл бұрын
Yas Sara think faku faku faku
@BH-id8px
@BH-id8px 2 жыл бұрын
በላነው ጠጣነው ነው እንዴት ቀማመስነው ትላለህ
@bereketbalcha1649
@bereketbalcha1649 2 жыл бұрын
wowwwwwwwwwwwww.....eree belewww
@mohammedhafiz2599
@mohammedhafiz2599 2 жыл бұрын
Please አድራሻ
@mozaratherpa4572
@mozaratherpa4572 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🌹🌹💔💔🤣👌
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
💫LOULA is Sooo beautiful and Nice figured, 💕She must working out regularly- No Exercise NO NICE FIGURE
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
@@Black-lioness JEALOUS KILLS because you’re unattractive or fat it doesn’t mean you must hate beautiful woman
@lifelove1621
@lifelove1621 2 жыл бұрын
Juice 50 ke ershaw 🙄
@alemtsehaydemisse9640
@alemtsehaydemisse9640 2 жыл бұрын
አልሚጋ እንሄዳለን
@meseretdejene5966
@meseretdejene5966 2 жыл бұрын
ዮኒ የአዋሸ መልካሳ ጁሰን መቅመሳቹ ደሰብሉያል አነድ ነገር ሳታየ ቀረህ የአዲሰ አበባ ሰዉ በሰም የሚሄደበት ቴካዌ ተሰርቶ ሸገር የሚገባ ብዙ አርቲሰቶች የሚገቡበት አነትም ለሚቀጥለው ሰትሄድ የምታየው መዲና ጁሰቤት ማየት ማመን ነዉ
@mikela3892
@mikela3892 2 жыл бұрын
Endene me sheger assela Mel's yelemede.
@tesfayselam9248
@tesfayselam9248 2 жыл бұрын
Weyne sfre 😭 betzta semt alekung
@kudusyohanes5816
@kudusyohanes5816 2 жыл бұрын
endze belteh mo konjo tehonale
@lemlemmehari8271
@lemlemmehari8271 2 жыл бұрын
Yetewlede hagera
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 111 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ድሬ በ ባቡር ሄድን
18:21
nebilnur
Рет қаралды 411 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН