ኤፌሶን ትምህርት 1፡የባረከን ይባረክ በማሙሻ ፈንታ Ephesians Teaching 1 by Mamusha Fenta -

  Рет қаралды 185,632

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

Пікірлер: 261
@AbuteShalamo
@AbuteShalamo 2 ай бұрын
ብዙ አመኞች ከእኔም ጭምር የጌተን ስም ከመጥረት ውጭ በጌተ በሰማያው ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት የተባረከነውን አናውቅም የሆነው ነገር ስጨመር እያመሰገነን ስጎል ደሞ እየተጨነቀን ነው የምንኖረው 😭😭😭😭ይህንን ትምህርት ሁሉም አማኝ ይስመ ጌታ ሆይ መንፈሰው አይኖቼን ክፈትልኝ በአንተ ያገኘሁትን በረከት ማያት እንድችል አበታችን በእየሱስም ተበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edenmoges4968
@edenmoges4968 3 жыл бұрын
ዋው እውነተኛ የወንጌል አገልጋይ ዶ/ር ማሙሻ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተጠቅሜብሃለው እግራቸው ስር ቁጭ ብዬ ልማር ከምፈልጋቸው ውስጥ አንዱ ነህ እወድሃለው !!!
@felekechmohamed9059
@felekechmohamed9059 3 жыл бұрын
Amen
@serkalemgirmademissie7214
@serkalemgirmademissie7214 2 жыл бұрын
L
@noahpaul8390
@noahpaul8390 Жыл бұрын
ዶ/ር አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@ruhamaalemu31
@ruhamaalemu31 2 жыл бұрын
You know what I was suffering from depression, and wondering "why you even create me lord?" And I hear this word of God and make me say "what you want more than this girl, his love for you is greater from every thin that you are suffering for......" may the name of jesus Christ be praised even more, may God bless you lord😊
@zewdutadesse418
@zewdutadesse418 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር በረከቱ ሰማያዊ መለኪያው መንፈሳዊ እርሱም ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ይህን የተገለጠለት አማኝ በቅራንቅቦ መጉደል ፊቱ አይረዝምም እንዲያውም ለእኔ ህይወት ክርስቶስ ሞት እንኮ ጥቅሙ እንደሆነ ተረድቶ ይዘምራል ይመሰክራል ያመሰግናል ብርና ወርቅ የለንንም ነገር ግን እውነተኞውን ሀብት ሰጥተውት እየዘለለ ወደ አምልኮ ገባና አሸበሸበ ሐሌሉያ!!!
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 3 жыл бұрын
ቡሩክ የጌታ ትክክለኛ ደቀመዝሙር ዶክ ብዙ ተሥተካክለናል በትምህርትክ ረጅም እድሜ ይሁንልክ ከሁሉ ለጌታያለክ አክብሮት ድንቅ ነዉ ቁሙ ሥለቃሉ ክብር የምትለን
@belhumamo797
@belhumamo797 3 жыл бұрын
ልዩ መገለጥ ፀሎትና ትምህርት ጌታ በልዩ መገለጥ ያብዛልህ ፓስተ ማሙሻ
@elenitewabe4977
@elenitewabe4977 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይባረክ ስለ አንተ ዶክተር
@godisgood1720
@godisgood1720 2 жыл бұрын
Dear mamusha you are our blessing 🙏
@lewibelachew7477
@lewibelachew7477 2 жыл бұрын
I have no word to express this .........AMEN
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 3 жыл бұрын
ዋው ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን። እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው። ተፈፀመ። ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ነህ
@kefyalewtamiratmekuria4471
@kefyalewtamiratmekuria4471 3 жыл бұрын
Kenfe geta yebarkew aniten wedi geta yamitaw
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ዶ/ር ስለ አንተ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 በጌታ የተባረክ አባት❤❤❤🙏🙏🙏
@tedrosalem6556
@tedrosalem6556 3 жыл бұрын
ተባረክ ኣብረናቹ እንድንማር በተከታታይ ብትጭኑልን
@bizuayehuteshome7252
@bizuayehuteshome7252 3 жыл бұрын
Joy
@bizuayehuteshome7252
@bizuayehuteshome7252 3 жыл бұрын
P
@genetbekele5321
@genetbekele5321 3 жыл бұрын
God 🙏 bless you abundantly bruke hun Dr. Mamusha.
@liulsegednigusiekasye2051
@liulsegednigusiekasye2051 2 жыл бұрын
Wow !!! Haleluuuuuya !!!🙏🙏🙏
@rachelassefa662
@rachelassefa662 3 жыл бұрын
God bless you dr Mamusha and your family
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይህ እውቀት ይገባቢኝ🤲🤲 ፓ//ዶክተር ማሙሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ጠና እና እድሜና ይሰጥህ
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 2 жыл бұрын
Yabate beruke leberket hune 🙏 dinke temhert nw lemlem
@YisihakMengesha-v7v
@YisihakMengesha-v7v 5 ай бұрын
Dr Mamuye latiwulde yasenasa egziabihere yimasgen.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserethabetemariam3442
@meserethabetemariam3442 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይብዛልህ ከዚ በበለጠ!!!!
@getahuntesfayesiraj6087
@getahuntesfayesiraj6087 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድክ ማሙሽዬ ጌታ ዘመንክን ያለምልምልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ትውልድክን (ዘርክን )ይባርክልኝ ፀጋ በ ፀጋ ላይ ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏ተባረክ
@eyasutesfaye3701
@eyasutesfaye3701 3 жыл бұрын
Dr. Mamusha...I just love you baqa! Above all I praise GOD almighty for anointing and helping you! ennn...
@pastordawitgirmaeshetu7337
@pastordawitgirmaeshetu7337 3 жыл бұрын
Many many blessings your truely man of GOD. GOD bless you. To your success Pastor Dave italy JESUS my GLORY
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 3 жыл бұрын
ዶር ማሙሻ እግዚአብሔር ከዚህም እጥፍ በብዙ ይግለጥህ ተባረክ ተባረክ
@biratutafese8416
@biratutafese8416 3 жыл бұрын
Ohh geta hoy seltgeltew mistir enamesegnehalen🙏🙏 ketayun entbkaln
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Glory Glory Glory glory glory glory to God
@Sonansongs2024
@Sonansongs2024 3 жыл бұрын
Geta yibarkih Mamusha silante Geta yimesgen😍😍
@dimetrosapologetics6350
@dimetrosapologetics6350 3 жыл бұрын
Wow....am blessed this teaching
@wesenlemma7345
@wesenlemma7345 3 жыл бұрын
Me too
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@TinaTina-oz4cb
@TinaTina-oz4cb 3 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር
@kulenikitessa9010
@kulenikitessa9010 3 жыл бұрын
Lucky congregation! Tadilachehu! Thanks for sharing on Equip, we'll get to share the blessing!🙏
@WuletayeDemisse
@WuletayeDemisse Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach Жыл бұрын
Oh our God is so great, loving, generous and gracious!!!
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” - ኤፌሶን 1፥3 Halelujah Amennnnnnn Elelelelellllllllllllllllllllllll Yebareken Yibarekeln Lzekealem Halelujaha Zemnh Yilemelem W/wi Mamusha Tsegawn Yabzalh Hulegize Sibketeh Trmehertocheh Semayen Ymiasenafek Nachew lezih New Betam Ymewdeh Ahunem Kezih Yebelet Tsegawen Yatereferefelh Yante Yhonew Hulu Beysus Sim Yibarek .Tebarekehale
@rosemare8314
@rosemare8314 3 жыл бұрын
Dr. Manusha geta tsegawen yabezaleh. Huletgnawen sebekt leqeqelen. Tebark
@ethiohealtharhcive6007
@ethiohealtharhcive6007 2 ай бұрын
ወድምዬ ጸጋ ይብዛልህ!!
@meron1217
@meron1217 3 жыл бұрын
Geta ybarek merate zelalemawi ayedalcheme
@metasebiagebremeskel4437
@metasebiagebremeskel4437 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ አይናችን ይከፈት!!!!!!!!!!!!!!!!
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Bwenet yasferhal life. zare abye bezyi understand mowtatena mgbat yhunelgne beysuse sem
@glorytogod3013
@glorytogod3013 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ማሙሻ ትምህርትህሁሌም የሚያንፅ ነው በጌታ በእየሱስ ስም ተባርከህ ቅር🙏🏾
@sebeleg7835
@sebeleg7835 3 жыл бұрын
Dr.Mamushaye God bless you abundantly, Amen!
@chuchuteta4701
@chuchuteta4701 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!!
@selamtewelde760
@selamtewelde760 3 жыл бұрын
Our salvation is more than any thing...My God bless you brother.
@yetnayetendale8692
@yetnayetendale8692 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመው ዶክተር ማሙሻ ባንተ ትምህርት ተጠቂሚያለሁ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እወድሃለሁ በክርስቶስ ፍቅር
@edengenet5529
@edengenet5529 3 жыл бұрын
የባረከን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ!
@jesusislord7569
@jesusislord7569 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ አንተን የሰጠን ጌታ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን🙏🏾
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 3 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 жыл бұрын
I have no word, God bless you more dear brother!
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
ታላቅ ነው መዳናችን ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ለአንድ አምላክ ይሁንለት ተባረክ ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር እድሜክን ያለምልመው
@danidamtew8044
@danidamtew8044 3 жыл бұрын
Tebarek mamusha
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Yesss i fellllll it yes I can seee
@nebyusolomon1269
@nebyusolomon1269 3 жыл бұрын
ኡኡውውውውውውውይይይ ተባረክ
@Benjo_12345
@Benjo_12345 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ዓይኖቻችንን አብረው 🙏🙏🙏 ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ!!!
@bemnettsegaye980
@bemnettsegaye980 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት
@simeonroba6670
@simeonroba6670 3 жыл бұрын
Dr Mamusha my dad, God bless you because I am blessed.
@ruthmengeste8682
@ruthmengeste8682 3 жыл бұрын
God bless you Dr Mamush
@singergenetsolomon4518
@singergenetsolomon4518 2 жыл бұрын
You're our blessing dr much love and respect😍😍😍
@ribkagetu3652
@ribkagetu3652 3 жыл бұрын
God bless you Dr. Mamusha! I always praise our lord for giving you and using you for the church and generation!
@selamhusen2604
@selamhusen2604 11 ай бұрын
እሱ ተባርከናል ብሎ ያስተምራል አንቺ ደም ተባረክ ትያለሽ። 🤔🤔🤔
@edentomas2132
@edentomas2132 3 жыл бұрын
Amen Amen Tebarek
@pixelpioneery
@pixelpioneery 3 жыл бұрын
God bless you for sharing 🙏🙏🙏❤
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 3 жыл бұрын
አንጀት አርስ ትምህርት ነው። ጌታ ይክበር ይመስገን።
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ይባርክ ማሙሽዬ📚📖♥️🔥
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 3 жыл бұрын
Amen wondme geta eyesus babizu tsegna tegate yebarki
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 3 жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 💖💖💖💖
@alemneshbenti4917
@alemneshbenti4917 3 жыл бұрын
አሜን የባረከን ይባረክ አንተም ተባረከህ ቅር።
@redigselase7915
@redigselase7915 3 жыл бұрын
ቡሩክ ሁን !!!!!
@meharitadesse7094
@meharitadesse7094 3 жыл бұрын
Amen Halleluja
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 3 жыл бұрын
We just love you dr. Mamusha!
@nansin4739
@nansin4739 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ፓስተርዬ
@jesusislord2785
@jesusislord2785 3 жыл бұрын
Geta Jesus yibarkih 🙏🏽🙏🏽
@Belive20245
@Belive20245 3 жыл бұрын
Awo betam
@tsionasmare8754
@tsionasmare8754 3 жыл бұрын
no word!!! Thanks to the lord to give us a person like you to share his idea. bless you, more!!!
@kenaabdi1593
@kenaabdi1593 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 3 жыл бұрын
Amen Amen
@wesenlemma7345
@wesenlemma7345 3 жыл бұрын
God bless you and your family abundantly brother l want that life
@kelemb8598
@kelemb8598 3 жыл бұрын
Wow! Dr. Gata yebark bezu new yekerlge!!
@garomadabajaleta394
@garomadabajaleta394 3 жыл бұрын
Dr. Mamusha, praise the Lord for using you for our true / eternal blessings. Garoma
@temesgengelaneh575
@temesgengelaneh575 3 жыл бұрын
God bless you. you're our blessing I'm really amazed by the meaning of the word which is revealed to you_ that God did for us
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 3 жыл бұрын
God bless you Dr. Mamusha!
@abebahailechere9183
@abebahailechere9183 3 жыл бұрын
Dio ti brndica
@ayantuabraham6311
@ayantuabraham6311 Жыл бұрын
Selbareken tmsgen ❤
@tigist3038
@tigist3038 3 жыл бұрын
Amen amen tekekl !!
@youtubepraypray9019
@youtubepraypray9019 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen god bless you
@mitikuabashe3906
@mitikuabashe3906 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@anteneheadmassou5593
@anteneheadmassou5593 3 жыл бұрын
God Bless you abundantly through Jesus Christ!
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen!!! God bless you 🙏🙏🙏🙌
@lalahi4412
@lalahi4412 3 жыл бұрын
Bless you Dr.
@majora895
@majora895 3 жыл бұрын
God bless you pastor
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 3 жыл бұрын
God bless you important message
@Misshanidani
@Misshanidani 3 жыл бұрын
Wow good to see u Thank u for teaching me again
@FEREHIWOTAMBAYE
@FEREHIWOTAMBAYE 3 жыл бұрын
temeseget wengel tesebeke!
@binyamG7465
@binyamG7465 Жыл бұрын
May God bless you for wonderful message❤
@martaogbamicaelaraia7441
@martaogbamicaelaraia7441 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏😍
@eferatamiteku8748
@eferatamiteku8748 2 жыл бұрын
Dr God blees you
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
Besemaw Bsemaw Ymaltegebew Tmheret GBU . Geta Yelb Aynochachenen Yikefeteln Beysus Sim .
@mekashaketyebelu9113
@mekashaketyebelu9113 3 жыл бұрын
What an amazing teaching.
@ExcitedBoardGames-kw3ir
@ExcitedBoardGames-kw3ir 8 ай бұрын
አሜን ተባረክ
@DocYeabsiraTesema
@DocYeabsiraTesema Жыл бұрын
Ur examples always make me understand your point very well . I am blessed by your teachings egizabher yibarkih
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН