የእናንተው ድምፅ ፦ የእናት እርግማን መንፈስ ለዘመናት ቤተሰብን ሲያምስ

  Рет қаралды 33,687

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 258
@BifuifjGifuikkiikk
@BifuifjGifuikkiikk 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 жыл бұрын
ከዚች ልጅ ግልጽነት ተምሬ አለው እግዚሀብሔር ንፁህ ልቦና ይሰጠን ❤👏
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 жыл бұрын
ግልፅ የሆነች ልጂ ናት ወተሽ እንድትናገሪ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በድሜ በጤና ኑርልን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
አቤቱ የሰማይና የምድር ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኤፍታህ በለኝ አምሮየን ክፈትልኝ 😭 ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
ይች ልጅ አስታወስኳት መምህር በእዉነት በጣም የዋህ ነች አስተማሪ ነዉ
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን በእውነት የእህታችን ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው
@limalima4922
@limalima4922 2 жыл бұрын
በእዉነት እህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ብዙ የሚያስተምር ትምህርት ነዉ እንዲሁም መምህራችን ቃሐ ህይወት ያሠማልን አቤቱ ጌታየ ሆይ መንገድህን ምራኝ አሜን አሜን አሜን
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
መምህር እቺ እህታችን እኮ Live 54 ወደ መጨረሻ ላይም አለች በጣም የሚገርም እና የሚያስቅ ገጠመኝ ነበር ያስተላለፈች።ለማንኛዉም እህታችን በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ነዉ ያለችዉ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ከዚህ የበለጠ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !! መምህር በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!አንተን የመሰለ መልካም ወንድም ፈጣሪ ሰቶን ብዙ አስተማርከን የጠፋብንን መንገድ አሳየከን ክበርልኝ👏
@rozirozi8091
@rozirozi8091 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰብህ አቡነማርሻርቢል ስትል ትዝ አለኝ ቤሩት እያለሁ እቦታው እሄድና አልፅልይም ይሄን አላቀውም የነሱ ነው ብዬ አስብ ነበር እዚህ ስመጥስነው አቡነ ማርሻርቢልን ያወኩት በቁስል በኩል በጣም ፈዋሽ ናቸው ስእላቸው ካለህ ሱቅ እመጣለሁ
@አድናወለተማርያም
@አድናወለተማርያም 2 жыл бұрын
በእዉነት አስተማሪ ነዉ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምረናል እንዲሁ መምህራችን
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
ወይ ይችህ እህታችን በጣም ግልፅ ናት ካንቺ ብዙ ተምሬ አለሁ በጸሎት አስብኝ
@user-thegabriel
@user-thegabriel 2 жыл бұрын
እውነት እህታችን ካንቺ ብዙ ተምረናል👏🙏🕊
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
ትናንት ፈልጌሽ አጣሁሽ ስትይ ነበር ልመልስልሽ ነበር ስራ በዝቶብኝ ረሳሁት ይቅርታ እህቴ የገብርኤል ልጅ ነኝ ብለሽ fb ነይ በዛ እሰጥሻለሁ የምትፈልጊው በቴሌ ግራም ካጣሽኝ
@fyrurey3496
@fyrurey3496 2 жыл бұрын
@@user-thegabriel llK
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ እሽኒ ደግም ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 2 жыл бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር እንድሁም ምዕመናን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምሬበታለሁ ከእህቶቸ በተለይ ስለቡዳ መንፈስ ከሰው መጥቶ ሂወቴን ሊያበላሽብኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ችግር ውስጥ ነኝ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
መምህሬ አንተን ያወኩበት ቀን አመሰግነዋለው የእግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። እኔም አስራት ማውጣት ጀምርያለው አንተን ካወኩበት ሰአት ጀምሮ መፆሜ መስገዴ ወደራሴ መልሶኛል
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታሪክሽን ስላካፍልሽን እና እድንማርበት ስለነገርሽን እናመስግንሻለን በእውነት መስተፍቅር አርጊበታለሁ ጋደኛ ብለሽ ስለተናገር እግዚአብሄር ያክብርሽ
@lilis4584
@lilis4584 27 күн бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልህ መምህርየ❤
@artflow216
@artflow216 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል መምህረ የ እንም (4 ዓመተየ ሆኖብኛል ሰዑድ ዓረብ ግን ምንም ብር ይልብኝም😭😭 አሆን ግን ለበረክት እንዳወጣ አደረጋሎዉ ብቻ ፈጣሪ ይረዳን 🤲
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 7 ай бұрын
እህታችን በጣም ግልፅ ነሽ ሰው ይሳሳታል ግን እግዛብሄር ይቅር ይላል ነስሀ ግቢበት ለኛም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@axj4131
@axj4131 2 жыл бұрын
ምምህራችን. ፅጋውንያብዞልን. በፃልትህአስብን. ሁለትፅጌ
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
በእውነት እህታችን አስተማሪ ትምህርት ነው ግልፅናት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
መምህሬ አንተን ያበረከተል የድንግልጅ ቅዱሱ እየሱስ ቅዱሱ አማኑኤል ይክበር ይመስገን በእውነት መምህሬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ 🙌ደስ እያለኝ በድጋሚ የሰማውት በፀሎታቸዎ ያስቡን እኔ እራሱ በዙ የምመሰክረው አለ እግዚአብሔር ሲፈቅድ 🙌
@እናትሀገሬ-ፈ5ለ
@እናትሀገሬ-ፈ5ለ 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ቅን ናት ብዙ ተምረናል እንደዚህ የዋህ መሆን በጣም ጠቀሚታ አለው እህት ወድሞቸ በፅለታችሁ አስቡኝ በዕለተ ማሪያም ብላችሁ🙏🙏🙏
@liya7521
@liya7521 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@እናትሀገሬ-ፈ5ለ
@እናትሀገሬ-ፈ5ለ 2 жыл бұрын
@@liya7521 😘😘😘
@bayoshbayosh7446
@bayoshbayosh7446 2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያበዛል ሁላችሁም በፀሎት አስቡን ወለተ ስላሴ.. ወለተ ኪዳን...ብላቹ 🙏
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ብዙ ነገር አግኝተንበታል እህታችን ድጋሚም ቢሆን እንደአዲስ ነው የሰማሁት የዋሃ ነሽ እያሳቅሽን ብዙ ቁምነገር ተምረንብሻል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በርቺ
@መቅዱየድንግልባሪያ
@መቅዱየድንግልባሪያ 2 жыл бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ ተመሰገነ የኔ ጌታ ተመሰገነ የኔ ጌታ ❤️
@fhch2131
@fhch2131 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ህይወት እያላችሁ❤️❤️❤️
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 жыл бұрын
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የኛም እናት በጣም ትራገማለች በስላሴ ስም የእርግማን መንፈስ እግዚአብሔር ይገጽጽህ
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
ጌታሆይ. አኔም. መምህር. ደውዬ. አዳውራው. አግዚአብሔር. የረዳኝ. በታምኑም. ባታምኑም. የመምህር. ስለክ. ቴሌግራም. ስፍ. ቁጠሩ.. ሴፍ.. አለሆን. አለኝ
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 2 жыл бұрын
መምህር ዛራ ይሄንን እንድሰማ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ኮሌጅ ትምህርትን በብዙ ፈተና ጨርሼ ፍሪ ሰርቪስ እየሰጠሁ ድንገት የ4 አመት ዘመኔን ነጠቁኝ እስካሁን 10 አመት አላስታውስም ሂወቴ በብዙ ፈተና አልፌ ሊያልፍልኝ ነው ስል ዳግም መከራን ቀመስኮት ግን እግዚአብሔር ይመስገን በሂወት አለሁ እናትን ሆኛለሁ እና መምህር መልክአ ኡራኤልን ከዛሬ ጀምሬ እየደገምኩ መፈታቴን ምስክር እንድሆን እንድበረታ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን ፀጋው ያብዛልህ ካንተ ቡዙ እየተማርን ነው እየተለወጥን ነው በርታልን
@natanemaraya615
@natanemaraya615 2 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ። ልጅቷ ግልፅ ናት አገላልፃ ደስ ይላል
@marthakidanemariam7648
@marthakidanemariam7648 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን አምላኬ
@liya7521
@liya7521 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህርዬ እንውድሀለን እንደዚህ አይነቶች ት ችግርች ናቸው ውደ ጠንቃይ ቤትና ደብተራ ቤት የሚያስኬደን ገን እንደዚህ በእግዚአብሔር ሁሉንም ማለፍ እንደምኖር በፅናት ማለፍ እንደምንችል በቤቱ ንድንቆይ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ትምህርት ነው ሚያስፈልገናል !!!
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሪችን
@መቅደስማርያምልጅ
@መቅደስማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እኔ ወለተ ሀዋሪያት ነኝ በጸሎት አስቡኝ አህት ወንድሞች 🥰🥰
@عفافالمطيري-ص7ج
@عفافالمطيري-ص7ج 2 жыл бұрын
በእዉነት መህምረ ፀጋዉን ያብዛል በእውነት ለሁለት ን አሰተማር ነው ለዚህ እህታችን ይህወት ታረከ የየዋይነት መናገር አፍ ታፍጨዋነቶ በደረሰ እላላ ለሁላችን ፀናቱን ይሰጠን እህታችን ጸሎትሸ አሰቡ. ወላዲተ ማርያም እያልሽ
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
ወይ. የልጅታ. የዋህነት. አግዚአብሔር. የመለሰለሽ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምረንበታል መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 👐🕊💒ስለ ዝማሬዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏🕊💒🌻🌾💕💚❤💕🌾🕊🌻💒🕊
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ በብዛት መናቶቻችን የባእድ አምልኮት ያመልኩ ነበር እኛም እናቶቻችን ሰለሆኑ እንሰማነው ነበር መምህር በሚገርምህ ሰላም ሲሉኝ እግዛቢሔር ይመስገን ስል የልይ አሮየ እያሉ ቡዙ ሰወች ያሸማቅቁኛል
@גרמהגטו
@גרמהגטו 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዛብሄር ይጠብቅልን ከንቱውዳሴን ያርቅልህ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን መምህራችን 💞💞
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን በእውነት አስታማሪ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ
@mareymarey1351
@mareymarey1351 2 жыл бұрын
እባክ ተስፋዬ ነብስ አትርፍ ቢሮብመጣ አትገኝም ያተ ትምህርት ተከታትለን እኔ ያለውት አረብ አገር ነው እኔ እዚስፀልይ ወድሜ ላይ መተት ብሎጮኸ እርዳኝ
@meseretwudneh5894
@meseretwudneh5894 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ። ይገርማል ኮሜንት ስፅፍ አልፅፍ ይለኛል በቃ ይህን ፕሮግራም እንዳልከታተል የማያደርገው ጥረት የለም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታሰረ ይሁን አሜን፡፡
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምርዬ የምታነሳቸው አሳቦች አስተማር ናቸው በድጋም እደአድስ ነው የሰማውት እግዚአብሔር ለውላችንም አይምሮአችን ይጵ ክፈትልኝ አሜን🤲🤲🤲🤲
@genetberket2069
@genetberket2069 2 жыл бұрын
በእውንት የእግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እህቶቻችን የቀየር በጣም ድስ ይላል ሁል ጌዜ የውሃንን እግዚአብሔር ይመልሳል መምህርን ቃለህይውት ያስማልን በእውነት 🙏🙏🙏
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአግብሔር ይመስገን መምህራችን ህቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ህየውት ያሰማልን
@የማርያምልጅ-ሸ5ቨ
@የማርያምልጅ-ሸ5ቨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እግዚአብሔር ይስጥልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን እጅግ ይሚገርም ነው ይህን ያደረገ አምላክ ስሙ ይተመስገን ይሁን አባዬ እጅግ በጣም የትማርነበት አባዬ 🤲🤲🤲👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላችን ሆይ እህታችን ቃለሂዎት ያሠማልን መምራችን ቃለሂዎት ያሠማልን
@dhhfxcjtfcjdd2643
@dhhfxcjtfcjdd2643 2 жыл бұрын
ተመሰገን የኔጌታ ተመሰገን አምላኬ ከኔ ምርጫይልቅ ያተሆነ ልኬ ሰለዚ ላመስገን ፊተት ተበርክኬ አሜንአሜን አሜን🙏
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተሂዳን ብላችሁ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
እር በፆሎታቹህ አስቡኝ የቡዳ መንፈስ አይኔን በልተውኝ ተሰቃየው በስደት ወለተ ጊወርጊስ ብላቹህ አስቡኝ😭😭😭🙏🙏🙏
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
መምሕር እንካን ደሕና መጣክልን እግዚአብሔር ጤናእና እድሜ ይስጥክ ልጃችክን ይባርክልክ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ እህታችን በጠም ግልጸ ነሸ የበዱ መንፈሰ እግዝአብሔር ይግሰጸልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን እህታችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው የምትናገሪው
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 жыл бұрын
እረመምህር የመጀመሪያይቱልጂ የኔጋርበደብይመሳሰላል አዬጉድ ተመስገንአሁንላይስለተቀየርኩ የኔአያቴ ከተራገመች ደቂቃአይቆይም ያሰውየሆነነገርይሆናል አሁንግንመልኩሳለችግን የጣምትራገማለች
@ኤፍታህወለተሩፋኤል
@ኤፍታህወለተሩፋኤል 2 жыл бұрын
_መምህርዬ እንካን ደና መጣህ በእውነት እኔ ወንዶች ለፍቅር ምናምን ሲጠይቁኝ በልቤ አሾፋለሁ ስቄ ነው ማልፈው የኔ እህት ግልጽነትሽ በጣም ደስ ይላል ብዙ ተምረንበታል ወለተ ሩፋኤል እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ_
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
በእውነት እህቶቻችን ብዙ ተምሬ ባችኋለሁ እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ❤️✝️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱ ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ምህምህራችን እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገነ የኔ ጌታ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ወይ እህቴ ግልፅነትሽ ደስስ ስትል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን መ ምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት እሀታችን ካንቺ ቡዙ ተምረናል በርትልን
@ስንቴነኝየድንግልምልጃየጠ
@ስንቴነኝየድንግልምልጃየጠ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሰላም የተዋህዶ ልጆች ወይኔ በደብረታቦር ስታልፍ አንድ ቀን በገጠመኝ
@haymi143
@haymi143 2 жыл бұрын
መምህርየ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እህታችን ግልፅነትሽ ደስ ይላል በርች እማምላክ ትጠብቅሽ 🤲🤲🤲
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እድሜ እና ጤናውን ያድልልን
@የሺየድንግልማርያምል-ዸ8ደ
@የሺየድንግልማርያምል-ዸ8ደ 2 жыл бұрын
መምህር የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም አምሽቸ ሥለ ምተኛ አመለጠኝ 😢💔እህት ወንድሞች በጾሎታችሁ አሥቡኝ 😭😭😭😭😭መምህር ደግሞ ቁጥርህ አይሠራልኝም እባክህ እየሄን ኮሜት ካየህ አትለፈኝ በእብርሀን ሥም ይሁንብህ ትክክለኛ ቁጥርህን ማግኘት ሥላልቻለሁ ነው 😭😭
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ነ3ቐ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ነ3ቐ 2 жыл бұрын
በስማም እውነትለመናገር ይህ ሒወት የኔየራሤነው የመሰለኝ የኔማ የተለየነው እንዳው እማምላክ ትድረስልኝእጅ ያለሁበት ከባድፈተናነው
@mareymarey1351
@mareymarey1351 2 жыл бұрын
የተጨነከ ነብስ እርዳኝ መምህር ስለመደሀናለም
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
በዉነት ካቺ ታሪ ብዙ ተምረናል ወዲያዉ እዳለቀ የቁም መስታዎት ነበረኝ ጣልኩት ይገርማል መምህርን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን እኔ እራሱ በሂወቴ ብዙ ለዉጥ አግኝቼ አለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ የሚታየኝ መልካም ነገርና ደስታ ብቻ ነዉ ልባቸዉ የተዘጋባቸዉን ወገኖቻችንን እመብርሃን ልቦናቸዉን ትመልስልን ሁሉችንም የገጠመኝ ተጠቃሚ ያርገን መምህራችንን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አሜን!!!🤲🤲🤲
@seve3476
@seve3476 2 жыл бұрын
አሜን በፆለትወ አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብለው
@اورغوإثيوبيا
@اورغوإثيوبيا 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mareymarey1351
@mareymarey1351 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በመደሀናለም ወድሜ ታሞ ነው መተት በልቶ አብሮ ማሰራው አብልቶት ነው አሁን እኔ ለቤተሰቦቼ አተን ተከትዪ ስፀልይ ታሞ መተት ነውብሎ ጮኸ መምህር ወድሜእርዳኝ እናት አባት የለም ያለው አዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ ነው አተጋር ልጅ መታአላገኘችህም ቁጥር ቢሮ የለም ትላታለች ትንሽም ስለሆነች መሰለኝ እርዳኝ ቤተሰቦቼን በቅዱስ ሚካኤል እርዳኝ ቢሮ መታ መመፀሀፍ ቅዱስ አርጋኖ ገዝታለች ምልክቱ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@helenkiros8436
@helenkiros8436 2 жыл бұрын
እመብርሃን ፀጋውን ያብዛልህ በጽሉት አሰብ ኝ ወለተእየሱሱ።
@askalaragie8453
@askalaragie8453 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የቅዱሳን ስግደት እግዚአብሔር ለመረጣቸው ቅዱሳንና ቅዱስ ነገራቱ ሁሉ ክብራችንን በስግደት እንገልጣለን፡፡ ለቅዱሳን ስትሰግዱ፤ በመዝሙር 22(23) ባርካችሁ፥ በአባታችን ሆይ ትቀድሱትና ስግደቱን ታቀረባላችሁ፡፡ በመቀጠል፥ መዝሙር 90(91) ትጸልዩና፤ የምንሰግድለትን ቅዱስ ሆይ ተከተለኝ ብለን፤ መልክአ የቅዱሱን ስናነብ፥ ያስጨነቀን ነገር ሁሉ በቅዱሱ መንፈሰ ሰላም ይተካል፡፡ (እዚህ ላይ ያልተካተቱ ሌሎች ቅዱሳንን በተመሳሳይ መልኩ ስግደትን ልትቃርቡላቸው ያስፈልጋል) የክብር ስግደት ለቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ወደኔ ና 3X የክብር ስግደት የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለሚካኤል 3X ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ “ በማለዳ ንቁ “ አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም ለቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X የክብር ስግደት እሰገድ ለገብርኤል 3X ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል “ በማለዳ ንቁ “ ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን ለቅዱስ ሩፋኤል የክብር ስግደት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X የክብር ስግደት የእሳት አበባ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቃነ መልአክት ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X በጌታ ፊት ምስጋናህ የከበረ ስብሐት እላለሁ 3X በሦስቱ ነገድ ፊት የተሾምክ ስብሐት እላለሁ 3X ከአለቆቹ መካከል ለተገኘህ ስብሐት እላለሁ 3X እሰግድ ለሩፋኤል 3X ምስጋና ለሩፋኤል 3X ውዳሴ ለሩፋኤል 3X ሐኪሙ ሩፋኤል ፈታሒ ማኅጸን ሐኪሙ ሩፋኤል ፈውሰ ሐኪም ሐኪሙ ሩፋኤል እሳተ ነበልባል ሐኪሙ ሩፋኤል መልአከ ሐዋሪያ ሐኪሙ ሩፋኤል የክርስቶስ ባለሟል ሐኪሙ ሩፋኤል የወላዲተ አምላክ ወዳጅ ሐኪሙ ሩፋኤል የመሃይማን ጠባቂ ኦ እሳተ ነበልባል ቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ምስጋና ይሁንልህ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን “ በማለዳ ንቁ “ የቅዱስ ጊዮርጊስ የክብር ስግደት የክብር ስግደት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና 3X የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንዌዴስ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ስብሐት ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንሴብሖ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃይሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕንቑ ባህርይ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽናት ምሳሌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋድሎ አርአያ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደካሞች መከታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ አዳራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር ቅዱስ ጊዮርጊስ የሃይማኖት አርበኛ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረስህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን “ በማለዳ ንቁ “ የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ወደኔ ና 3X የክብር ስግደት ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X ጻድቅ ካህን ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ተክለ አብ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ተክለ ወልድ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ተክለ መንፈስ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ስብሐት ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ንሴብሖ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ምስጋና ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ክብር ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ውዳሴ ይገባል ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሃይማኖት አባት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የእምነት መስታወት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የጽድቅ እውነት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሥላሴ ካህን ፃድቁ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ሐዋሪያ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሰማያዊ አርበኛ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ምሥራቃዊ ኮከብ “ በማለዳ ንቁ “ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብሩህ ጸዳል ፃድቁ ፃድቁ ተክለሃይማኖት የዋህ ርግብ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብርቱ እረኛ ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X የክብር ስግደት ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን በድምፅ የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! kzbin.info/www/bejne/h3O0nIeEpJtoicU
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 жыл бұрын
በፀሎት አሰብኝ የኔ እህት በፀሎት አሰብኝ ወለተ ኪዳን
@ብሃፍታደስታኤፍታህኤፍታህ
@ብሃፍታደስታኤፍታህኤፍታህ 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት እግዚአብሔር ኣምላክ ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን በተለይ በኣሰብ ሃገር ያለን ገንዘባችን የት እንደሚገባ አይታወቅም ወለተሚካል ነኝ በፀሎት ኣስቡኝ
@ኤፍታህወለተሩፋኤል
@ኤፍታህወለተሩፋኤል 2 жыл бұрын
እውነት ነውእግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታሆይ እኔማ ብሠማ አይምሮየ አይሠራው ኦ ጌታሆ በፆሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሤ ብላችሁ
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
በጣም የሚያስደነግጥ ግዜ ላይ ነን።በራስ እጅ መጥፎ መንፈን እየጠራን ነው የምንጠፋው።
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤🙏🙏
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
መምህር መድሀኒ አለም ፈቅዶት ሰለ ሂወቴ ብነግርህ ደስ ባለኝ አቤቱ አምላኬሆይ መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ
@youtubworkneshyoutube
@youtubworkneshyoutube 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን መምህር በእውነት ልቦና ይስጠን አሜን(፫)🙏🙏🙏
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እህታችን በፀሎት በርቺ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
በጣም ጎዝ ልጅ ናት በጣም ፈታ የምታደርገው በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት🥰
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 жыл бұрын
መምር ፀገዉን የብዘልክ እዉነት በጠም ደስየሚል ትምርት ነዉ እግዚአቤሔር ይመስገን እግዚአቤሔር ስሙለዘላለም አሜን
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 2 жыл бұрын
ደስ ይላል. እግዚኣብሄር ይመስገን🙏 ጸጋዉን ያብዛልሕ መምህራችን 🙏 በጸሎታች አስቡኝ እህት ወንድሞችኤ ጨንቆኛል 🥲
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 жыл бұрын
እግዛቤር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤እልልልልልልልልልል
@dhhfxcjtfcjdd2643
@dhhfxcjtfcjdd2643 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን መምህር
@senaitgebremariam4289
@senaitgebremariam4289 2 жыл бұрын
መምህር የመጀመሪያዋን ልጅ በጣም ግልጽ ናት የምታሳዝን እባክህ እርዳት
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ደስ ይላን በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن 2 жыл бұрын
ይሄበትክክል የኔታሪክነው እኔምእደዚህ ገጥሞኛል የምወደውን ልጂበባዝሊን አድርጎስጠኝ ግንአልተጠቀምኩበትም
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 2 жыл бұрын
Esey Egziabher yetemesegene yhun
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን ጎዶልያስ
@ወለተእየሱሰ
@ወለተእየሱሰ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Sarasara-vk4bs
@Sarasara-vk4bs 2 жыл бұрын
ስላም ይብዛልህ መምህር እኔ ብዙ የሂወት ገጠመኝ አለኝ የህታችን ከጠመኝ ከኔ ሂወት ጋር የተያያዘ ነው መምህር እባክህ እርዳኝ ካለሁበት ችግር የመውጣት እጥራለሁ እፀልይ አለሁ ግን በጠረባ ብሎ ይጥለኛል ዛሬ እንኳን አልወድቅም እልና መልሶ በጠረባ ይጥለኛል ጭራሽ ፆለት ስአት ላይ ስበረከክ ከህላ የሚስበኝ እና የሚነካኝ ነገር አለ ምን ነካኝ ብየ እግጬ ፆለት አቋርጥ አለሁ አስረው አለሁ ግን ከስራካር አይመቸም በፈለኩት ስአት ፆለት ማድረስ አልችልም ከባድ ነገር በሂወቴ አለ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ😢😢😢
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 жыл бұрын
ችግሩኮ ስልክ ስሰጥሽ ሰዉ ያጨናንቀኛል ብዬ ነው ለማንኛውም በላይቭ ቴሌግራም ደውይ
@Sarasara-vk4bs
@Sarasara-vk4bs 2 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 እሺ መምህር ቴሌግራም እደውል አለሁ ብዙ ግዜ ቴክስት ፅፌ ነበር ስው ስለበዛብህ ይመስለኛል ቀጥታ ቴክስት ለመፃፍ እሞክር አለሁ መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
@@Sarasara-vk4bs መምህር ለኔም ድረስልኝ ቡዙ ቀን አንተን ለማግኘት እፈልግ አለሁ ግን አልተሳካም ደውየም ሌላ ሰው ነው እሚያነሳው መምህር ነህ ስል አይደለሁም ነው እሚለው እናም ጨንቆኛል ከጭንቀቴ ገላግለኝ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tigtadele2424
@tigtadele2424 2 жыл бұрын
❤Yeni Yewahi Yedegile mareyame lej yeredashi ouuuufffffaaaa fekir.kebade nw
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*😭😭😭🤲
@መሲየማርያምልጂ
@መሲየማርያምልጂ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ተምረናል ከህቱቻችን 💚💚💛💛❤❤👏👏
@monabaaa4977
@monabaaa4977 2 жыл бұрын
ፈጣሪይርዳሽ
153ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በዚህ ልክ በቤተሰብ ከራማ መጠላት ይገርማል
1:41:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦  የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
1:47:42
Memeher Girma Wondimu NO 70 A
44:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 450 М.
26 December 2024
10:10
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 3,5 М.
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
בידך לעזור לעצמך - רק תאמין | הרב זמיר כהן בשידור חי
50:15
הרב זמיר כהן - הערוץ הרשמי
Рет қаралды 21 М.
ቡዳ ምንድነው ?
26:32
መንፈሳዊ ህይወት
Рет қаралды 40 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН