የሳጥናኤልን መልካመልክ እየደገሙ በድብቅ ደግሞ የሚቀድሱ እንዳሉ ብትሰሙ ምን ትታዘባላችሁ

  Рет қаралды 21,208

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 515
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 11 сағат бұрын
ቀሲስ ብርሃኔ ተስፋዬ 0917001507
@samarr1112
@samarr1112 9 сағат бұрын
@@eftahtesfasilase4230 ይቺማ ያተ ድራማ ናት 🤗
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach Сағат бұрын
መምህር ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ እያንዳንዱ ገጠመኝ ከኔ አልፎ በዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ህይወት አይበታለሁ ያለሁት ቤሩት ሊባኖስ ነው ንሰሐ ስገባ የመጀመሪያዬ አይደለም በመጀመሪያ አገር ቤት እያለሁ ገብቼ ንሰሐ አባቴ ንሰሐዬን አውርተው በጣም አዝኜ ነበር ገጠመኝ ሳዳምጥ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ፈልጌ ብዙያልተናገርኩ እንዳለ ሳውቅ ከንሰሐ በኋላ የሰራሁትን ሁሉ አስቤ እዚሁ ካለሁበት ንስሐ አባት ጋር ቀርቤ ገና መናገር ከጀመረ በጣም ሰቆጡኝ ልናገር ያሰቡኩት ሁሉ ጠፋብኝ ግን ያስታወስኩትን ብቻ ተናግሬ ተቀበልኩ ከዛ ወዲህ እየፈራሁ እንደ ነገ ልቀበል እንደ ዛሬ ይፍቱኝ ብቻ ነው እምለው ወደሃገሬ ስሄድ ተሰናብቼ ሄድኩ አንድኛዬን ብዬ ነበር የሔድኩት ስላልሆነልኝ ተመልሼ ከአመት በኋላ በረት ሊባኖስ መጣሁ አሁን ያለሁበት አከባቢ ቤተክርስቲያን የለም ከንሰሐም ከቁርባንም እርቄነውና ያለሁት በፀሎታችሁ አስቦኝ አባታችን እርስዎም ፈቃደኛ ከሆኑ አባት የሁኑኝ!
@saniatube2360
@saniatube2360 Күн бұрын
እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሀረጋዌ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ በእውነት አባታችን ይባረኩን በለተ ቀናቸው አሜን አሜን አሜን መምህርዬ አይዞህ ፕሰተረ ቢኒያም በሱ አፍ ሰምህ በመነሳቱ አናዶኛል አይ አባ ሴያስቁ ይፍቱኝ🙏 አይዙት ፀባኦት ይጠብቁት እንደረሶ ያሉትን አባቶች ያብዙልን ልባቸው ይመልሶልን ፃድቁ አቡነ አረጋዌ በለተ ቀናቸው😢
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb Күн бұрын
ወደ ተሃድሶ ተመልሶል እያሉ ነው አውቆ ሰው ለመሳሳት ነው እንደዚህ የምለው ወይም አይታወቅም ገንዘብ ተከፍሎት ይሆናል ምክንያቱ በጣም በድፍረት ነው የምናገርው ትናትና መጥቶ ይገርማል እኛ ሰዎች አናስተውልም መስተዋሊ ልቦና እግዚአብሔር ይስጠን ከሱ አብረው የምደግፍት ሰዎች ያሳዝናሉ እሱ ማን እንደሆነ እንኳ ሳያውቁ ፓስተር ብንያም ወደ ነበረበት በድብቅ ተመልሶ ከሆነስ ምን ይታወቃል
@Yemaryam21Lige
@Yemaryam21Lige Күн бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ የመምህር ተማሪዎች ለፓስተር ቢኒያም ሼር አርጉለት የመምህር ሰም በሱ አፍ በመጠራቱ አናዶኛል❤
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya Күн бұрын
​@@Yemaryam21Ligeቁጥራቸውን ፃፈልኝ
@bqyoush-ve1yj
@bqyoush-ve1yj 23 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ 19 сағат бұрын
የተስፋይ አምላክዎች ምን እያላችሁ ነው ተስፈይ ማን ስለ ሆነ ነው ስለ ጡቆላው ነው😂😂😂
@YodiDudu-nk8bc
@YodiDudu-nk8bc Күн бұрын
እነሱ ጋር ካሉት እኛጋር ያሉት ይበልጣል ። ጠላት ይንጫጫ ዝናሩን ይጨርሳል እኛ ወደፊት።
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Күн бұрын
❤❤❤
@Freta-nn7om
@Freta-nn7om Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Күн бұрын
👍👍👍👍✅✅✅
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 22 сағат бұрын
ግን በጣም በዝተዋል በፆሎት አስቡት መምህርን❤
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 21 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Salammelewn
@Salammelewn 17 сағат бұрын
ቆይ እኔ እምለው ያየው ሠው አስራሐድ ሺ ሠው አይቶታል ላይኩ ደሞ ሁለትሺ ብቻ ለምን አይከፈልበት ለይክ ብታረጉ ትምሕርቱ ለሌሎችም እዲደርሥ ብዙ የተቸገሩ ግራ የገባቸው አሉና እባካችሁ ላይክ ሼር አርጉ
@konjitgebre6732
@konjitgebre6732 23 сағат бұрын
መምህር በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አባታችንን በጣም ነዉ የማዉቃቸዉ የአባቴ ንሰሀ አባት ነበሩ ስልካቸዉን ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል እደዉልላቸዋለሁ በጣም የተከበሩ አባት ናቸዉ በጣም አዉቃቸዋለሁ
@Merhawigberysus
@Merhawigberysus 17 сағат бұрын
ቁጥራቸው please 🙏
@እትዮጵያ-ደ6ቀ
@እትዮጵያ-ደ6ቀ 15 сағат бұрын
@@konjitgebre6732 በናትሽ ቁጥራቸው ፃፍልን እኔም የጅማ ልጅ ነኝ
@AmenRoee
@AmenRoee 10 сағат бұрын
​@@Merhawigberysus ልክ ፕሮግራሙ ሲጀመር ቁጥራቸውን ይናገራሉ ከዛ ላይ ውሰድ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ዛሬ ድርብ በአል ነው የአባታችን አቡነአረጋዊና የአባታችን ገብረክርስቶስ እንኳን አደረሰን ❤🙏
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ Күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ያድነን
@askaleselassé
@askaleselassé 10 сағат бұрын
አሜን።
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah Күн бұрын
የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አቡነአርጋዊ አመታዊ በዓል በሰላም አደርሰን አደርሳቹ አይዞህ መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የሚጠብቅህ አይተኛም
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 23 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደረሰን
@Mnb-b8h
@Mnb-b8h 22 сағат бұрын
እንኳን. አብሮ አደረሰን የፃድቁ በረከት ከሁላችን ይሁን
@sikosolo3276
@sikosolo3276 22 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን🙏
@RobelHeriko
@RobelHeriko 18 сағат бұрын
የመምህር ተስፋዬ አይባልም ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ነው መባል ያለበት አሜን ብሎ የተቀበለ አተረፈ ያላለ ቀረበት በተረፈ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ይጠብቅህ።ባንተ ትምህርት የተጠቀመ የውቀዋል ያላወቁ ደሞ አንድ ቀን ይረዱሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። የመምህር ተስፋዬ ተቃዋሚዎች እስኪ ምን አጠፋ በቅንነት ትምህርቱን ተከታተሉ በቅንነት ትጠቀሙበታላችሁ።
@zemenunewagute
@zemenunewagute 14 сағат бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት 2 ቤተሰቦቼን የንስሐ አባት እንዴዎኗቸው ስልክዎትን እስጣቸዋለው አደራ አባ አበርቱልኝ መምህር እናመሰግናለን ። መምህር ሰሞኑን ደግሞ ቴክ ቶክው you tube ሚዲያው ሁሉ አይኑ አንተ ላይ ሰለሆነ እባክ ተግተ ፀልይ ሁላችሁም በጸሎት አስቡት መምህርን እግዚአብሔር ከለላ ይሁን ።እኛንም ከክፉ መናፍስት ይጠብቀን አሜን።
@askaleselassé
@askaleselassé 10 сағат бұрын
አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 3 сағат бұрын
በጸሎት እንርዳዉ፣ ራሳችንንም መርዳት ነዉና
@እመቤትፍቃዱ
@እመቤትፍቃዱ 20 сағат бұрын
በንጹሐን አባቶች ጸሎት ይማረን እኔ አንዳንደዬ እየጻፍኩ ደግሞ አጠፋዋለሁ ቸሩ አባታችን ይማረን
@annahanna8932
@annahanna8932 Күн бұрын
ተስፋ ሥላሴ የእኛ እንቁ መምህርዬ አይዟችሁ እውነተኛ አገልጋይ ልክ እንደቅዱሳን ታሪክ እንደምንሰማው ፈተና ይበዛበታል እና ፈተናውን ለፀጋ ያድርግላችሁ🤲ለተቃዋሚዎችም የቅዱሳን አምላክ አይልቦናቸውን ያብራላቸው🤲
@samarr1112
@samarr1112 Күн бұрын
እውነተኛ አገልጋይ 😂
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 13 сағат бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አንካን ለፀድቁ አቡነ አረጋዊ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ያብዛልህ አማ ፍቅር ትጠብቅህ የዛሬዉ አባታችን ቀሲስ ብርሀኔ ተስፋዬ መቅረብ ለብዙ ሰዉ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል የአመቤታችን ወዳጆች በረከታዉ ከአኒህ የካህን ቤተሰብ ለአኛም በቸርነቱ ይድረሰን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን በርችልን ትንሻም ታቅርብልን አግዚአብሔር. በቤቱ ያሳድግሽ ❤❤❤አልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@ገብረአብ6251
@ገብረአብ6251 Күн бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@እትዮጵያ-ደ6ቀ
@እትዮጵያ-ደ6ቀ Күн бұрын
እሰይ ጅማ አንድ ካህን አገኘን ቤተሰቦቼን እልካለሁ እሳቸው ጋር እኔ እንኳን ስደት ነኝ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Күн бұрын
እንዃን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን
@askaleselassé
@askaleselassé 10 сағат бұрын
አሜን።
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 22 сағат бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍቱልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእናቴ ማህፀን ይፍቱልኝ ይድረስልኝ በማርያም በፀሎት አስቡን አተርስኝ አባቴ ይፍቱን ይባርኩኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@mulu1270
@mulu1270 Күн бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ጸጋውን ያብዛላችሁ አባታችን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ Күн бұрын
ሰላም መምህር እንዴት አደርክ ዛሬኮ የአመቱ አቡነአረጋዊ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የአባታችን የአቡነ አረጋዊ በረከት ይደርብን አሜን መምህር ጠላቶችህን እግዚአብሔር እንደ ጉም ያትናቸው አይዞን እግዚአብሔር ኃይል ሞገስ ሆኖህ ጠላቶችህን ያሳፍርልህ🙏🙏
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለነዚ መልካም አባት ስትል ማረን ስንክሳር ላይ ነው እንደዚህ ያነበብኩት
@እስራተገብርኤልመብሪሂት
@እስራተገብርኤልመብሪሂት 23 сағат бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@SaraSara-hs9im
@SaraSara-hs9im 23 сағат бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለፃድቁ አቡነ አረጋዊ አመታዊ ክብረ በአላቸዉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደነዚህ አይነቶቹን አባቶቻችን ስለቀረብክልን እናመሰግናለን እንደእርሶ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤
@aselefechkidanemariam6986
@aselefechkidanemariam6986 21 сағат бұрын
የአባታችን አቡነአረጋዊና የአባታችን ገብረክርስቶስ እንኳን አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Күн бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@yaredtesfaye558
@yaredtesfaye558 Күн бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የሚጠብቅህ አይተኛም
@SalamSalam-rt4tj
@SalamSalam-rt4tj 18 сағат бұрын
መምህር እንዴት ናቹ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እኔ በስደት ነው ያለውት ለብዙ ዎቻችን ከአለሌነት የህይወት ወተን ወደ የስጋ ወደሙ ህይወት ወደ ንስሀ ስለ እምነታችን እንድናውቅ እንድናስቀድስ የሰው ልጅ ጠላት ሰው ሳይሆን ጠሳት ዲብሎስ እንደሆነ የሁሉንም መምህራን የትምህትን ቃለ እግዚአብሔር እንድንማር ብቻ ብዙ ነገር አስተምረከናል ምንያክል እየለፋክ እንደሆነ አውቀው ቢያግዙህ ጥሩ ነበር ካልቻሉ ግን ቢያንስ የሰውን ህይወት የሚያበላሸውን ደብተራ መጀመሪያ ቢያፀዱልን መልካም ነው ለስራክ እንቅፋት ከሚሆኑ አንተግን በርታመምህራችን እግዚአብሔርን የያዘ አያፍርም እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅክ
@alemberihu5297
@alemberihu5297 18 сағат бұрын
አበየት መምህር ተስፍይ ሓውና አቦና ሓወርያና ጂግና አሐጉስካና ጥሕስሕስ አቢልካዮም ንናይ ደፍተራ ዝድጉፍ እግዛብሔር ሐዝውን ስልጣን ይሃብካ ቁዱስ ሓወርያ መምህር ተስፍይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 11 сағат бұрын
አሜን ስለዘይፈትዉኒ ዘይኮነሲ ብቲ ከይሲ ተታሂዞም ኢዮም ( ትግርኛ ቻልኩ ማለት ነው )
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 10 сағат бұрын
​@@eftahtesfasilase4230 እወ መምህር ክኢልካዮ ኢኻ😊 ፀግኡ ያብዝሓልካ ቅዱስ ሚካኤል ካብ ዝከፍአ ኩሉ ይሓልየካ ምስ ቤተሰብካ❤
@habesha6740
@habesha6740 3 сағат бұрын
Chealk bicha memhiracin
@baushBelay
@baushBelay Күн бұрын
መምህር ተስፋየ ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ከነቤተሰብህ እቅፉ ድግፉ አድርጋ ትጠብቅ
@MiheretFikadu
@MiheretFikadu Күн бұрын
ሰላም መምህር እንዴት አደርክ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አቡነአረጋዊ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ❤❤❤
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 Күн бұрын
Ameen Ameen Ameen Inkkawan Abaro Adarasan Barakatachewu Yidariban
@Freta-nn7om
@Freta-nn7om Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 23 сағат бұрын
አሜን
@abc12452
@abc12452 21 сағат бұрын
እሰይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጂማ በመሆናቸዉ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አገኛቸዋለዉ እኔ ስሄድ ንስሃ አባት እንዴት እንደምይዝ ግራ ገብቶኛል!!አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠዎት እግዚአብሔር አምላክ አብሮት ይሁን አይዞዎት በፈተና የሚፀና የታመነ ነዉ❤❤❤❤
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq 16 сағат бұрын
ቀሲስ ብርሃኑ ተስፋየ እርጅም እድሜ ከጤና ለአገልግሎት ይስጥልን ።
@Alem-p4r
@Alem-p4r Күн бұрын
መምህር ወደፊት ወደፊት ወደፊት።የሰማ ይስማ አልሰማም ያለው ልቦና ይስጠው አሜን
@Orthodox72112
@Orthodox72112 17 сағат бұрын
የኔ አባት 🥹🥹 እማምላክ ታስባችሁ 😢
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 22 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ ፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ መታሰብያ መምህር እና የመምህር ተማሪዎች 🌻ዛሬ ለኔ ልዬ ቀን አቡዬ አረጋዊ ባለውለታዬ ናቸው በረከታቸው ረድኤታቸዉ አይለየን ኣሜን❤
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 17 сағат бұрын
መድሀኒያለም ምህረቱን ያውርድልን ልቦናና ማስተዋል ይስጠን ሌላ ምን ይባላል
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 23 сағат бұрын
እሰይ አሁንም ያባላቸዉ ቆቆቸዉ ይደባለቅ እማ ፍቅር ትጠብቀወት አባታችን አሜን አሜን አሜን
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 23 сағат бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር አባታችንም እንኳን ደህና መጡ በደንብ አሉ መ/ር የአክስቴ ባል ቄስ ነበሩ ግን በቤታቸው ጨሌ ያመልካሉ ግንቦት ላይ በአይነት ነው በግ ሚታረደው የሆነ ቅጠላ ቅጠልም በጣሽ ናቸው እሳቸው አሁን ላይ በህይወት የሉም እውነቱ ቦታ ሄደዋል በህመም ነው የሞቱን ግን ነብሳቸው በጣር ነበር ያረፍችው ፍጣሪን በድለን የምናገኘው ሃብት፣እውቀት፣ስራ እንኳን ለነብሳችን ለስጋችንም እሳት ነው እንደው እኔ መንፍስ የለም ብለው የሚሉ ሰዎችን ሳይ በጣም አዝንላቸዋለው ምክኒያቱም መታሰራቸው እንዳልገባቸው እረዳለው ብቻ እንደው እኛ ምዕመኖች መንፈስ የለም የሚሉን ሰዎችን ባንከተል ባይ ነኝ ሃፅያታችንን ስንናገር ውይ ይሄኮ ኖርማል ነው የሚሉን አባቶችን ለምን እንዲህ አሉን ብለን ብንጠይቅ እኔ በራሴም ስላጋጠመኝ ነው ግለ ወሲብ እኮ ኖርማል ነው ያሉኝ አባት ነበሩ እንደውም አንድ ምሳሌ ሰጡኝ የምን ሃገር ሰዎች ምግብ የበላሉ ጠግበድም ይበሉና ግን ያንን ምግብ እራት ይበሉና ጠግበው ሚፍልጉትን ከበሉ በኋ እንዳይወፍሩ እጃቸውን ከተው ያሶጡታል አሉኝ ግን እኔ በጣም ነበር ጥያቄ ፍጥሮብኝ ይሄማ የሆነ ነገር አለ ብዬ ከሳቸው የራኩት
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f Күн бұрын
እንኳን ለፃድቁ አብነ አረጋዊ አና ገብረ ክርስቶስ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የቅዱሳን በረከት አይለየን አሜን መምህርዬ ይንኳን በሰላም መጣህልኝ
@maryme-enatye
@maryme-enatye 19 сағат бұрын
የመምህር ተማሪወች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በውነት. መምህራችንን ቅዱስ ሚካኤል ሲወጣም ሲገባም ይጠብቅልን መምህር ጠላት ቢፈክርም አሸናፊው እግዚአብሔር ነው. ።።።እኔ በመምህር ተስፍዬ ትምህርት ብዙ ተምሪለሁ እደንብ ተናደፊ ሚለኝ ልጅ አሁን ታጋሽ ሁሉን መተው. ይቅር ማለት ተምሪለሁ ማርያምን መምህር ስት ህዝብ እደሚወደው ስለሚቁኑ ነው መምህር ተስፍዬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ክነቤተሰቦችህ እንወድሀለን የኛ የዋህ ማንም እራሱን አሳልፎ አይሰጥም ለወገን እዳንተ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@eyerus9893
@eyerus9893 17 сағат бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢 አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ አቤቱ ምህረትህ አባቴ እንደረሰዎን ያሉትን ያብዛልን እግዚያብሔር ቤቱን ያፅዳልን በእውነት
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ ማሕርነ ክርስቶስ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️ አሜን ❤️
@adanech-bd6dv
@adanech-bd6dv 19 сағат бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑሮት!!
@Mom-mt1yx
@Mom-mt1yx 20 сағат бұрын
አባቴ ይቺ አለም ከንቱ ናት ዛሬ አመታዊ በአላቸው የተከበረላቸው ሙሴ መርአዊ ገብረክርስቶስ መርአዊ የንጉስ ልጆች ሆነው ሁሉን ንቀው ትተው መድሐንአለምን ነው የተከተሉት መከራ ሲመጣ ለበጎነው በርቱ ሁሉም ያልፋል መድሐኔአለም ብርታቱን ፅናቱን ይስጦቱ ምህረቱን ያውርድሎት እመብርሐንን የያዘ መቼም አይወድቅም ገበናችን እሷናትና አይዞት በርቱ የጅማዋ ማርያም ትጠብቆት የለመኗትን ሁሉ የምትሰጥ ናትና ለኔም ደርሳልኛለችን እርሶ በደጇ ሆ ነው በርቱ ።
@Tsegish-jb4kb
@Tsegish-jb4kb Күн бұрын
እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ አመታዊ ክበረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን። እግዚአብሔር ያበርታልን መምህራችን በርታልን።
@BurthukalBurthu
@BurthukalBurthu Күн бұрын
መምህር ወደፊት እነሱ በለህበት ሲብጠለጥሉክ አንተ ደሞ ወደ ፊት❤❤❤❤
@ሽውዬየአቡዬልጂ
@ሽውዬየአቡዬልጂ 16 сағат бұрын
Egizo marena kerisetosi habetu marane Egzahber edanaze yealuten yabezaleni😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻💔
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 19 сағат бұрын
አምላኬ ሆይ!!! የእግዚአብሔር ትዕግስቱ ይገርመኛል ይሔ ሀሉ ኃጢያት መድኃኒአለም ሆይ እባክህ ፈጥነህ ወደኛ ና። ደጋግና ቅን እንደዚህ አይነት አባቶችን አብዛልን። ብ
@MoulouMlnshehlue
@MoulouMlnshehlue Күн бұрын
መምህር እርዥ ም እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን ይፍቱን እግዛብሄር እረዥም እድሜ በጠላተውት ፈት ሙገስ ይስጥወት
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 19 сағат бұрын
አባታችን፡በረከቶ፡ይደርብኝ፡ባርኩኝ
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 6 сағат бұрын
የሚገርም ዝግጅት ነው ። ከፈረሱ አፍ ማለት ይሄ ነው። እንደውም አንደዚህ ያሉ አባቶችን ምንያህል በቤትክርስቲያን ቅማሎች እየተፈተኑ እየተጎዱ እንደሆነየሚያሳይ ሰለሆነ ሌሎችም አባቶቾን ብታቀርብ ጥሩ ነው ።። ቃለሕይወት ያሰማልን።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 19 сағат бұрын
እረ መምህር ስለ ጅማ እኔም በሰላም ከተገናኝን ብዙ የምነግርህ አለ እግዚአብሔር ያሳካልኝ❤❤❤
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 23 сағат бұрын
እር መምህር እኔም እናቴን በሽት ተመትቱባት ነበር ከዛ ስይጣኑ ሲመጣ ከቤት ዉስጥ ጪስ ይጨስ ነበር በዛን ጊ እኔደሞ አራስ ነበርሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያሁሉ አለፈ ድግል ማርያም ከብር ምስጋና ይድረሳት እናቴ ❤❤
@MartaTedla-i8z
@MartaTedla-i8z Күн бұрын
መምህር ፀጋውንያበዝልህ አንዲህ አይንት አባቶች ሰልፐርብክልን አናምሰገንልን
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና 17 сағат бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ መምህርየ አባታችን ይፍቱኝ
@Embete-
@Embete- Күн бұрын
ስለምታስተምረን ስለከፈልክን መስዋእት ሁሉ መምህር እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ቃላት የለኝም። አቧራችንን እያራገፍን አለን ተመስገን ተመስገን ተመስገን።
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl Күн бұрын
ሰላም መምህር እኔ የንስሀ አባት እፈልግ ነበር በእውነት እግዛብሄር ይስጥህ ለአባታችን እደውልላቸዋለው በእውነት በጣም ደስ ይላል ያለሁት ጂጂጋ ነው መምህር
@BeltechBogale
@BeltechBogale Күн бұрын
አባታችን ይፍቱኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቆት እንደ እርሶ አይነት አባቶች ይበዙልን !መምህራችን ትለያለህ ምልህ በምክንያት ነው እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤!!
@HanaGirmay-gv3pr
@HanaGirmay-gv3pr 23 сағат бұрын
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህርየ እንዲሁም ቤተሰቦቼ።
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel Күн бұрын
ምንም አንልም ለዚህ ፀጋህ ምላከ አረጋዊ ብርታቱን. ይስጡህ። ❤❤ውድ መምህራችን
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተሰፋ ስላሴ አይዞን ለበጎ ነው የሰይጣን፣የዲያቢሎስ የግብረ ፣ልጃችን በከንቱ ይዳከማሉ እግዚአብሔር አምላክ ከመምህራች ከተስፋ ስላሴ ጋር ይሁን እመ አምላክ ትጠብቂህ
@HanaTeshome-q4f
@HanaTeshome-q4f 23 сағат бұрын
አባታችን በረከቱት ይደረብን እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት የጠብቃችሁ እመቤታችን እቀፍ ድግፍ እታደርጋቸው
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 13 сағат бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን በፆሎት ያስቡን ❤❤❤
@AnanjSnje
@AnanjSnje Күн бұрын
ቃለሕወት ያሠማልንመምሕር በፀሎት አስቦኝ አስካለ ማርያም ወልደ ገብርኤል ብላችሁ በምድር ደብተራ ተሠቃየሆ😢😢😢😢😢😢
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 22 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አሜን አደረሰን ለአባታችን ለአዉ አረጋዊ ፃዲቁ ሞሎክሴ አደረሰን አሜን እገዛ እገዛ እገዛ እገዛ እገዛ ማረን ይቀር ይበልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒
@likereslan8459
@likereslan8459 Күн бұрын
አሉኮ መምህርዬ በጣም ይደንቃል እኮ ምን አይነት ድፍረት እንዳለባቸው እኔም አጋጥሞኛል በትዳሪ በጣም ተቸግሬ መንፈስ እንደሆነ ተረድቼ መምህር ግርማን ስፈልግ ሳለ የሳቸው አገልጋይ ነው ብለው አንድ ሰው አገናኙኝ በቃ ስለ መምህር ግእማ ሙሉ መረጃ አለው እንዳልጠረጥረው አንድ ቀን አሁን አጠገቤ አሉ ላገናኝሽ በቀጥታ ደውይ ብሎኝ ስደውል ይነሳል ድምጽ የለም ስንት ሰአት ሙሉ ስቀጠቅጥ ካርዴ አልቆ ተውኩት ከዛም በቃ በጎን እሚያወራኝ ከአንድ ካህን እማይጠበቅ ነው በጎን ደሞ መልካም ሰው መስሎ ይመክረኛል ብቻ እንዲሁ ግራ እየተጋባሁ ቀጠልን ባጭሩ መጨረሻ ላይ ጥበብ አለ ላሰራልሽ ግን የባልሽ ላብ ያስፈልጋል አለኝና ደንግጬ ዘጋሁት በመሀል እጅግ ብዙ ነገሮችን ይለኝ ነበር እዚህ ለመጻፍ ይከብደኛል ይህንን ሰው የሰጠችኝ አንዲት መንፈሳዊት ልጅ ናት እሷንም ሸውዷት እንዳይሆን ለመጠየቅም ፈራሁ ብቻ በአባታችንም መምህር ግርማ ስም መነገድ ጀምረዋል ደብተራዎች
@AsfawBisotu
@AsfawBisotu 20 сағат бұрын
Betam menkat yasfeligal betam wokitun yewaje merja newu
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 20 сағат бұрын
ለልጅቷ ነገሪት ስታዉሩ ድሞ ሪክረድ ቅጂዉ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 10 сағат бұрын
አረ እህት ንገሪያት አታልሏት ቢሆንስ እማዬ
@AddisuSisay-nr4po
@AddisuSisay-nr4po 23 сағат бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!!
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ Күн бұрын
በደብ አሉ መምህር የኔ አማች አሉ ከተባሉ ድምፃቸው ከሚያምሩ አገልጋዮች አንዱ እሱ ነው ግን ሰራ ነገሩ በጣም ከአዕምሮ በላይ የከፋ ነው ቀለበት እያመጡ ይሰጡታል ደግሞበት ይሰጣቸዋል በጣም ይጠጣል ይሰክራል ከቤት ሲመጣ እኛን ነው የሚሳደብ እህቴን ዘመዶችሽ እያለ ነው የሚያንቋሽሻት በውጭም ወልዷል ያ እንዳይነቃበት ከጎጃም ሒጆ መድሐኒት አሰርቶ መጣ ከሲስተር ጋር ሲጣሉ በተ ክህነት ነው ገብቼ የማዋርድህ ስትለው እፍር ይላል በጣም ከባድ ነው የቆቦው መድሐኒአለም አንድ ቀን ቤቱን እንደሚያጸዳ አምናለሁ ብዙ በአይኔ ያዬሁት ስላለ ነው ይህንን የምናገር ከድቁና እስከ ቅስና ያሉት በጣም ከባድ ናቸው ሥራ ነገራቸው ያስጠላል
@fikirf295
@fikirf295 Күн бұрын
😢😢😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ Күн бұрын
ትክክል ሁሉም ባይሆ ኑም አሉ 🥲
@annahanna8932
@annahanna8932 Күн бұрын
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ
@ZainbZeze-fp4us
@ZainbZeze-fp4us Күн бұрын
እግዝብር ነገርን ይግላጥ😢😢😢
@eyerus9893
@eyerus9893 23 сағат бұрын
በራያ ቆቦ አካቢ እማ በጣም ብዙዎች አሉ ግን አብዘሀኛውም ሰለ ቤተክርሴቲያን አሰተምሮ እንኩዋን ሰለማያቁ ሰእል አድኖ እንኩዋን ለይቶ የማያቅ ህዝብ ነው ያለው በተይ ሁሉም የሀይማኖት አባት ተብሎ ከአበሾም ጋር የተያያዘ ነው ብየ እማስበው ከትንሽ እሰከ ትልቅ መጨፈር በሰመ ክርስቲያን ምንም አያቅ ሌላ ደግም ድርሳነ ሚካኤልን እንኩዋን ፀበል ለመረጨት ብር ካልተቀበሉ ይሞቷቷል እንጅ ፀበል አይረጩላቸው እኔስ አሁን ሲገባኝ አናደዳለሁ ይማረን😢
@Zofan-u5w
@Zofan-u5w 15 сағат бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ::እመብርሃን ትጠብቅልን::
@betimek352
@betimek352 Күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአመቱ ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ሀረጋዊ 🙏 አባታችን በረከቱት ይደርብን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን🙏🙏
@Fikirte21
@Fikirte21 5 сағат бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም እነሱ ሀሳባቸው ሌላ ነው። አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@mulu1270
@mulu1270 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@CoolMIME885
@CoolMIME885 23 сағат бұрын
እኔ የጅማ ልጅ ነኝ፡የ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን አጋሮ መውጫ እንዲሁ ደብተራ አሉ።ስውን ሁሉ ፍስበፍስ እያረገ የ ሚያስፈራራ። እግዚአብሔር ይገስፀው።መምህራችን እንደሁል ጊዜ አድነቄክ ነኝ በውነት ሀሌ እመኝ ነበር ያንተ ትምህርት ወደ ጅማ ቢደርስ ብዬ።
@abc12452
@abc12452 22 сағат бұрын
የኔም ምኞት ነዉ እኔም ጂማ ነኝ እንደዉ ከስደት መልስ እንዴት ብዬ ንስሃ አባት እንደምይዝ አላዉቅም
@CoolMIME885
@CoolMIME885 22 сағат бұрын
@@abc12452 እስክዛው በስልክ ንስሃ መግባት ይቻላል
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Күн бұрын
ሠአሊለነ ቅድስት በውነት ለአገልጋዮች ልቦና ይስጣቸው የእግዚአብሔር ቸርነቱ ስለውነት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@MelakuTadesse-rn6nk
@MelakuTadesse-rn6nk 21 сағат бұрын
አባታችን ይፍቱኝ!!! ኦ ጅማ ደብረ ኤፍራታ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያንን አውቃታለሁ የዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለው እጅግ ነው የምታምረው!!!
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z Күн бұрын
ሰላም መምህራ እንካን አባታችን አቡነ አራጋዊ ዓመታዊ መታስብያ አደረሳሀ አባታች ዕድሜት የረዘማልን❤❤❤❤❤❤❤🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌻💐💐🌾🌾🌾💐🌻
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 22 сағат бұрын
በእውነት አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይመሮት በእድሜና በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Warda-t5q
@Warda-t5q Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@zezumeke1689
@zezumeke1689 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን አባታችንንም እድሜ ከጤና ይስጦት
@salam9763
@salam9763 Күн бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ እግዝአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ የኛ እቁ መምህር
@AnnaGetaneh-ox6to
@AnnaGetaneh-ox6to Күн бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ! እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን!!
@TemreYasin-j9w
@TemreYasin-j9w 22 сағат бұрын
እመብርሃን ትረዳዎት አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CoolMIME885
@CoolMIME885 23 сағат бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያ ብዛሎት አባታችን።መ ምህራችን በርታልን።❤❤❤
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 19 сағат бұрын
ተመሰገንአምላኬ ተመሰገን አምላኬ ተመሰገን አምላኬ
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 Күн бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሐኒያለም❤❤❤
@TemreYasin-j9w
@TemreYasin-j9w 22 сағат бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አቡነአረጋዊ ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችው አደረሰን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አባታችን ይፈቱን የባረኩን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኳን ለአባታችን አቡነ አረጋዊ ወረሀውይ መታሰቢያ አደረሳችሁ ❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር 😢እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 23 сағат бұрын
መምህር አንድቀን እንደዝ ያሉ ከሐድዬች ይጋለጣሉ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️
@Hana-q6i
@Hana-q6i 23 сағат бұрын
ባራካታቾው ይዳርብን አባታቺን 🤲🤲🤲🤲ማምራቺን ቃል ሂዎት ያሰማልን 🤲🤲🤲የሳማኖውን ባልባቺን ፅእላት ያስቃምጥልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 21 сағат бұрын
ፀጋው ያብዛሎት አባታችን🙏🙏🙏
@getemasfen237
@getemasfen237 19 сағат бұрын
እንኳን ለአቦታችን ለአብነ አረጋዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን አባታችን በረከታቹ ይደይብን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@fghufguu8944
@fghufguu8944 17 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤በፀሎት አስቡኚ አፀደ ማርያም በላችሁ
@mazaadubai
@mazaadubai Күн бұрын
እግዚአብር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ ሳይጣን ስለ ተነቃበት ሰዉ ለምን ዳነ ነዉ እያወቁ ነዉ መምህርየ እንዳላወቍ እሚሆኑት አባታችን ይፍቱን ይባርኩን🙏🤲 የአባታችን የህይወት ታሪክ በጣም እሚገርም ነዉ እመብርሀን ትጠብቅዎ አባቴ❤❤
@gdydd1173
@gdydd1173 18 сағат бұрын
ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን ወለተ ኪዳን ብላቹ በፆሎት ኤስቡኝ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@fyry8481
@fyry8481 Күн бұрын
መምህሬ የኔ እቁ በርታልኝ ዉደፊት ጥላት ይጫጫን አንተንግን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ✅እኔማ ላይሰሙኝ❗እነሱጋር እከራክራለሁ 😢እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉና😢
@HD202v
@HD202v 22 сағат бұрын
አትከራከሩ ምክንያቱም እነሱም ያውቃሉ ወንጌል የሚያዳምጠው የመምህር ተስፋዬና የመመህር ግርማ ተማሪዎች ናቸው ስለዚህ ማድረግ ያለባችሁ ሰብስክራብ አታድርጓቸው አታዳምጡ።
@fyry8481
@fyry8481 21 сағат бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢​@@HD202v
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 23 сағат бұрын
ንፁሀን አባቶች ያብዛልን ወረኛው ያውረ አንተ ለክርስቶስ ምርጥ እቃ ነህ ለኛ ደሞ ውድ ወንድማችንና አባታችን እንዳ መምህር ከሆነ ዳሞ ውድ መምህራችን ነህ አንተ ብርቱ ሰው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ ድሉ የጌድዎን ነዉ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 20 сағат бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 21 сағат бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘቢብየ❤
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 22 сағат бұрын
ወልድ ማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@senaitTamru
@senaitTamru 23 сағат бұрын
አባታችን ይባርኩኝ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ. ይጠብቅልን ይፍቱኝ. አባታችን. መምህር ሰላም ነው እናመሰግናለን አባታችንን ግን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ወጫቸውን ችለን ባሔዱ ጥሩ ነው ጠላታቸውን. ሰማእቱ. ይጥልላቸዋል
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН
Он улетел, но обещал вернуться...
00:30
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 4,8 МЛН
65ኛ ኤፍታህ  live! የማህበራዊ ሚዲያ እብደት ጥግ
1:54:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 20 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН