65ኛ ኤፍታህ live! የማህበራዊ ሚዲያ እብደት ጥግ

  Рет қаралды 20,942

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
እንዃን ለመስቀለ ኢየሱስ አመታዊ መታሰቢያ እና ለቅድስት እለኒ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅድስት እለኒ እናታችን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@MulukenTube-np7ig
@MulukenTube-np7ig Ай бұрын
Amen enkuan abro aderesen
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j Ай бұрын
Amen amen amen
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ Ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen 😍😇🙏🏾💕🥹🥰✝️✝️✝️
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Ай бұрын
😢ቬ😢ቅ😢
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ ያላቹ እግዚአብሔር ያስባቹ አሞናል ያላቹ እግዚአብሔር ይማራቹ በድካም ውስጥ ያላቹ እግዚአብሔር ያበርታቹ ጭንቀት ውስጥ ያላቹ እግዚአብሔር የጭንቀታቹ መፍቴ ይስጣቹ በርቱ ፀልዩ
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Ай бұрын
እመብርሃን ታስብሽ
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
አሜን
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Ай бұрын
አሜን🙏
@ወለተስላሴ-ጐ1ሸ
@ወለተስላሴ-ጐ1ሸ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Ай бұрын
በአብነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ስም ጠላት የተመታ ይሁን
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f Ай бұрын
መምህረ አፈርም ቅጠልም አመድም ለምበሉ ወጣቶቻችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ይማረን በእውነት የባከነ ትወልድ ሁነናል
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
እንዃን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የእመቤታችን እሙ ለአዶናይ ፍቅሯ በልቦናችን ታሳድርብን አሜን በእውነት
@MedhinAsefa-z6j
@MedhinAsefa-z6j Ай бұрын
መምህር እንዴት ነህ በህልሜ ሰልክ ቁጥርህና የጥቁር ጤፋ ኢንጀራ ሰጠሀኝ ኢና ኢንጀራው ለሁለት ሰው አካፈልክ ኢኔ ግን የዝኩት ኢንጂ አልበላሁትም?
@mulusew505
@mulusew505 Ай бұрын
እረ እኔም የመምህር ግርማን ስልክ ነው ብሎ ሰጠኝ ና ሳልረሳው ስደውል ተሳስተሻል አለኝ ትሩኩለር ላይ ስሙን ሳየው መምህር ግርማ ይላል ማርያምን ደግሜ ደወልኩለት አይደለሁም አለኝ ና ግን አውቃቸዋለሁ ሲለኝ ሙድ እያዘ ነው ብዬ ተውኩት
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ Ай бұрын
የመምህር ግርማ ፍሬዎች እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለአባታችን እድሜና ጤና ፀጋ በረከት ጥበቃውን አብዝቶ ያድልልን አሜን
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
የኔ እናት ለእህቴ የእንጀራ እናት ነች ነገር ግን ከእኛ አትለያትም እንደዉም እንዳይከፋት እያለች ለእሷ ነዉ የምታደላ የሰፈር ሰዉ ሁሉ ይመሰክራል የኔ እሩሩህ እናት እቴትዬ!!!የሚገርመዉ ትልቅ ከሆንን ብኋላ እህቴ አንድ ቀን ምን አለችኝ መሰላቹ እቴቴ እኮ ያሎለደችኝ አይመስለኝም ስትል እኔም እናትሽ ነዉ የምትመስለኝ ሌላ እናት እንዳለሽ ውስጤ አያምንም አልኳት እሷም የወለደች እናቷን አታስታውስም እናቴን ግን እንደ እናትዋ ነዉ የምታያት እናቴ ሞያን በደንብ ከማስተማር ውጪ ምንም ሳትበድላት አስተምራ ኩላ በወግ ማረግ ድራት ስትወልድ አርሳ ክርስትና በራሷ ወጪ ሰርግ አስመስላ አስነስታ ኸረ ስንቱ የኔ ውድ እናት ስላንቺ ዘርዝሬ አያልቅም እኔ ከእሷም የተነሳ እና የመምህር ተማሪ ከሆንኩ ብኋላ የእንጀራ እናት መሆን እመኛለዉ!!አንድ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ሀገሬ ቶሎ ገብቼ ጉልበቷን መሳም😢😢😢😢የኔ ምስኪን እናት ሁሉ ነገር የገባኝ በስደት ኡፍፍፍፍፍ
@AbeAbe-g8l
@AbeAbe-g8l Ай бұрын
Rejim edime ke tena gara ystachwu anchinim yelbish meshat yasakalish medihanialem abate betseletachu asbugn ehit wendimoche weletegebrial blachu weletemariam chmir talak ehte be metet teteki nat gin ene sdet negn yalehut chinik blognal lemkinyat yhonal yememihir tmhirt yemadamtew bnegrat bnegrat atsemagnim
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
@@AbeAbe-g8l አሜን አይዞሽ በፀሎት በርቺ እንደምንም በቶሎ ወደ ሀገር ለመግባት ሞክሪ እዛ ሆነን መምህር ያስተማረንን በተግባር ከኖርን የማይቀየር ነገር የለም በፀሎት አስቢያት ሂደሽ እስከምታስጠምቂያት!!እግዚአብሔር ሁሌም ይርዳሽ አይዞሽ
@ATMN2319
@ATMN2319 Ай бұрын
እህቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልሽ ❤❤
@AbeAbe-g8l
@AbeAbe-g8l Ай бұрын
@@abc12452 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏🙏 amesegnalew
@kalkidandebela3281
@kalkidandebela3281 Ай бұрын
የተባረከች
@alemdesta454
@alemdesta454 Ай бұрын
የኔ ልጅ❤🎉😢 እግዚአቢሔር ይማረው/ረን😢
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 6 сағат бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒🙏🙏🙏
@የማርያምግሩም
@የማርያምግሩም Ай бұрын
ወይኔ አምላክ ሄይ እኔ ብዙ ግዜ ሰፈተን ነበር በቅድስት ድንግል ማርያም ልምን እና ጸሎት ነው የተወኝ 😢😢😢
@NaomiGenene
@NaomiGenene Ай бұрын
በአብነ እስትፋሰ ክርስቶስ ስም ነሰይጣን አሰሰሬር የፈራረሰ ይሁን
@tigist-_21
@tigist-_21 Ай бұрын
እግዝአብሄር ማስተዋሉን ያደልን ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስብኝ
@SebleTerefe-dt7dz
@SebleTerefe-dt7dz 11 күн бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤::
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
አውቆ አበዶች ከእውነተኛ እብዶች በልጣችሁ ሳይታወቃችሁ እያበዳችሁ ነው ንቁ ማነው እንዲህ እሚያረገኝ የእውነት ለላይክና ለፎሎ ለቪው ብቻ ነው ይህ ሁሉ እማረገው ወይስ ለሌላ አካል አለ መምህርዬ መነጸርህ አውሳቸው እስኪ 👏
@SebleTerefe-dt7dz
@SebleTerefe-dt7dz 11 күн бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ቃለህዉትን ያስማልን። ተስፋሰላሴ❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ አሜን እመአምላክ በጎ መዓዛችሁን እጹብ ድንቅ በሆነ ማዓዛ ታጣፍቅላችሁ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.ሙሽሮቻችን መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ መምህራችን ሽ አመት ኑርልን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ኤፍታህ ይበለን ኣሜን በስደት ያለን ለቅድስት ሃገራችን ለንስሃ ሞት ያብቃን ኣሜን የበሰለ የወይን ዘለላ ፍሬ እንድንሆን እግዚኣብሔር ይርዳን እመ ብርሃን ርህርህተ ህሊና ምልጃዋ ረድኤትዋ በረከትዋ ኣይለየን ኣሜን ""ገብረ እየሱስ ""ከነቤተሰቦቹ"" ኣፀደ ማርያም ""ብላቹ ኣስቡኝ እግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 Ай бұрын
አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፤እናቱም ቅድስት ድንግል ማርያምም ትክበር ትመስገን።
@ብዙአየሁ
@ብዙአየሁ Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@zdtube5432
@zdtube5432 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን ❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f Ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን የምታቀርብልን በደብ ነው የሚስተምሩን ምክናየቱም በሚገባን መልኩ እያረግህ ሰለምታስረዳን መምህር ከነቤተሰቦችህ ከሚታየውም ከማይታየውም እማምላእ ትጠብቅህ በርታልን የሚፈታተንህን ቅዱስ ሚካኤል ከግርህ በታች ያበርክክልህ
@AbebechSisay-ym6ry
@AbebechSisay-ym6ry Ай бұрын
መምህር።እኔ።ካተ።አላውቅም።ግን።አለማውይ።እና።ዘመናው።ይቻላል።ተገላልጠዋል።ሜካፖ።ነው።ላቸው።ካተ።ትምትጋር።ይሄዳል።ዬኔሀሳብ።ነው።በዚም።አስርዳን።አልገባኝም።አመሰ ግናለው 🙏🙏 🙏
@MarrySharou
@MarrySharou Ай бұрын
መምህር እንኳንም በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 🤲🙏🙏🙏
@zinashmitiku7470
@zinashmitiku7470 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ስለቪዲዮቹና ስለማብራሪያዎችህ እናመሰግናለን ❤
@SebleTerefe-dt7dz
@SebleTerefe-dt7dz 11 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉 ደስስስስስስስ ሲለ 👏👏👏 ትዳራችሁ ያማረ የተባረከ የተቀደሰ ያድርግላችሁ::
@AdiFiseha-x7r
@AdiFiseha-x7r Ай бұрын
እኔ በእጀንራ አባቴ 10 አመቴ የመድፈረ ሙከራተደረጎብኝ ነበረ ከዛ ትለቆ ሰው ሁኜ ትዳረ ስይዝ መተት አሰራብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት
@smalhaft3935
@smalhaft3935 Ай бұрын
አግዛብሔር ያሰብሸ
@ወለተማርያምናታኒምነኝ
@ወለተማርያምናታኒምነኝ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው በእውነት በጣም ይገርማል ወንድማችን እህታችን የአብርሃም ና የሳራ ስርግ ያድርግላችህ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም እየተማርን ነው
@metalignabere9681
@metalignabere9681 Ай бұрын
መምህር ትምህርትህ ደስይላል እናመሰግናለን አይዞህ በርታ ትውልድ ይዳን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያስማልም መምህራች
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅልን ።ትምህርቱ ደሰ ይላል እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ በቸርነቲ ይማረን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kedeset
@kedeset Ай бұрын
መምህር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅክ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችንና እህታችን ቅዱስ ጋብቻቼሁ የአብርሃም የሰራ ገባቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል ይልቁንም በእምናታችሁ የጸናችሁ ጠላታችሁ የምታውቁ አወቆችሁ ለሌሎችም አረኣያ ሰለሆናችሁ
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን❤
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልን 😥😥😥😥😥😥
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ክበርልን❤❤❤
@Makdes-xi5ru
@Makdes-xi5ru 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤AmenAmen AmenAmen AmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Ай бұрын
Memihir Tesfaye lante misganana kibir kalat yelegnim Egziabher edmena tena yistihe zerihe yibarek!
@tsiontsion-zh8ts
@tsiontsion-zh8ts Ай бұрын
እግዚያብሄር እሱ በጥበቡ ይጠብቅክ መምህር ዬ
@EmuAlmu-r4q
@EmuAlmu-r4q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድሜ❤❤❤
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
የአብረሀም የሳራ ያርግላችሁ❤
@NaxiNaher
@NaxiNaher 12 күн бұрын
ani adezi newu margen😢😢 tslot argulin welete gebriel blahu asbn 🙏🙏🙏
@Tigesst
@Tigesst Ай бұрын
እቁየ እደምነህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme Ай бұрын
መምራችን የቤተሰብ ጠረቤዛ ለማሰራት እፈልጋለው መምህር ዋጋቸውንንም ብትለቁ ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sraayele840
@sraayele840 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ዋላችዉ እዴት አመሻችዉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤❤❤❤❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Ай бұрын
እባክ አባ ቅዱስ መንስክን አትዉሰድብን አቤቱ ማረን
@wubalemshitaw332
@wubalemshitaw332 Ай бұрын
መምህር በቅድሚያ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና እንዲሰጥህ እየተመኘሁ በርኩስ መንፈስ የምትሰቃይ እህት አለችኝ በስዋ ዙሪያ ለማማከር በስልክ በተደጋጋሚ ብምክርም አልተሳካልኝም እና በምትወደው መልአክ በቅዱስ ሩፋኤል ስም እማጸንሀለዉ እንዳገኝህ አርዳ።
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Ай бұрын
አቤት መታደል❤❤❤❤ሰርጋቸዉ ሲምር❤❤❤❤❤
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Ай бұрын
መምህ አተን እሚቃወሙ ሁሉ ሴጣን መጫወቻ ናቸዉ በቁርባን ስንበቃ ደስ ሊላቸዉ ይገባ ነበር ጤነኛ ቢሆኑ
@yesheMoola
@yesheMoola Ай бұрын
እኔግን ደስ አላለኝም ምክንያቱም ሴቶቹ ነጠላ አለበሱም ሜካፕ ተሰርተዋል በጣም ያሳፍራል
@netsolo8225
@netsolo8225 Ай бұрын
ቆይ መምህርዬ ቅዳሴ ሲደረግ ሙሽራዋ ፀጉራን መሸፈን አልነበረባትም አልገባኝም?
@MarkosWeecha
@MarkosWeecha Ай бұрын
ሁሉን ያደረገ ፈጣሪ ይመሥገን
@sraayele840
@sraayele840 Ай бұрын
ይሰማል መምህራችን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@giv7642
@giv7642 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Ай бұрын
ተወልደመድህን ጸልዩልኝ
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 Ай бұрын
Egziyabher yasebehi
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዛሬ አደኛ ሆኩኝ❤
@saraboressa4189
@saraboressa4189 Ай бұрын
Kal heyoti yasemal 🙏🙏🙏
@yonimani7096
@yonimani7096 Ай бұрын
መች ይሆን እኛ ማህበር የምትመጣው መምህር አንተ ግን ከማህበርተኞቹ አንዱ ነህ ምክንያቱም መዝግቡኝ ብለህ ተመዝግበሀል።
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ Ай бұрын
የነቃችሁትንም እንዲህ ትላላችሁ ግዜ የሚባል ነገር አላ ስንት ልፋት አለበት ስንት የሚሳደቡትን ይመልስ እንጂ ባለው ግዜ🎉
@MedhinAsefa-z6j
@MedhinAsefa-z6j Ай бұрын
መምህ ኢናመሰግናለን
@የማርያምግሩም
@የማርያምግሩም Ай бұрын
የእውነት አዎን የአጎቷ ልጅ እንዴዚህ ሆኗል በጣም ስንስቅብት አመሸኝ
@kbrekbre717
@kbrekbre717 Ай бұрын
መምህር❤🙏🥰
@wzom3960
@wzom3960 Ай бұрын
Selam tesfish
@sdcvsc36
@sdcvsc36 Ай бұрын
አረ በጣም ይገርማል ማርያምን ሰዉ ምን እየሆነ ነዉ😢
@kidistkidist-f5m
@kidistkidist-f5m Ай бұрын
ፈጣሬ ማስተዋልን ያድለን ወለተሜኪኢል ነኝ በፁሎት አሰብኝ
@murtazarashidi-du8qx
@murtazarashidi-du8qx Ай бұрын
🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏ሰላም
@kalkidandebela3281
@kalkidandebela3281 Ай бұрын
ኸረ ምህር እደዚህ አይነት ት/ት የሚሰጡ በዝተዋል
@Serkalem-s6s
@Serkalem-s6s Ай бұрын
ፈታሪ ይጠብቃችሂሁ እናም ምኞተ ነው አንድቀን ይሆን ይሂን በጣም ደስ ያላ እውነት
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ Ай бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶል ለሊይክና ለፎሎ ተብሎ ሎት ስብሀት ልቦና ሥጠን
@MhretabGebretnsae
@MhretabGebretnsae Ай бұрын
Mem egzhabher yestelan eya yelgbanen ante amelktekean
@Workqwha
@Workqwha Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikirf295
@fikirf295 Ай бұрын
እልልልልል
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ Ай бұрын
እረ መምህርዬ ስው እኮ ክብር ነው ለምን እንደዚ መውረድ እንደፈለግ ይገርማል እራሱ አጀሬው ነው
@yonimani7096
@yonimani7096 Ай бұрын
የመለእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከአንተጋር ነው ነው
@GetuGurara-lj2du
@GetuGurara-lj2du Ай бұрын
Waqasihaa garigaruu tasifiyeee
@KabtamYifru
@KabtamYifru Ай бұрын
መ ምህር እውነት ነው ድሬደዋ ቶኔ አካባቤ እደዜ ያደርጋሎ እኔግን ያኔ ሰራስሰራ ነው የማውቀው ወድሜ አካባቤያችን የሜያደርጉ ነበሮ
@KidaneGebrematiam
@KidaneGebrematiam 14 күн бұрын
መምህር ዓዲ ትያቀ አለን ለምን ሰቶሽ ተግራሽው የማይሸፍኑ ቤት
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Ай бұрын
መልካም ትዳር ይሁላችው ❤❤❤❤
@Promesa_Samson
@Promesa_Samson Ай бұрын
ከመኪና ውስጥ የተቀበረ መተት ያወጡት መነኩሲት ላይ እኔም ጥያቄ አለኝ እዚሁ አዲስ አበባ ጋራ ተክለ ሃይማኖት እሳቸውን እሚመስሉ አሉ ተግባራቸውም እንደዛ ነው እና በጣም ግራ ያጋባል
@GetuGurara-lj2du
@GetuGurara-lj2du Ай бұрын
Qidus Mika'eel abbet yireda. ...tasifeyee azo imma fiqer kategaranaw
@hayaabdisah5515
@hayaabdisah5515 11 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme Ай бұрын
መምህር ምን ላድርግ ጓደኛያ ሙስሊም ናት ግኝ 2አመት ልጇን አስተኝታ ነወ የምትገርፈው በእመቤ አግዙኝ እዳትገለው እያልኩ እፈራለው 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tesfatesfa8445
@tesfatesfa8445 Ай бұрын
የምታዳምጪውን አስደምጫት ትምህርቱን
@Aemnmeski
@Aemnmeski Ай бұрын
አባ እኔ እርሶን ማግኘት እፈልጋለው በጣም ያልተፈታ ትልቅ ገጠመኝ ሳይሆን እኔ ብዙ ችግሮች አሉብኝ ላወራዎት እፈልጋለው ያለሁት በአረብ አገር ጆርዳን ነው
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Ай бұрын
አንደምን አላቹ መገኖቼ እኔም ልጄን እደበድብ ነበር ለካ ጉዱ ብዙነው እናቴም እናቷ በዘነዘና ሁሉ ይፈነክቷት እንደነበር ነግራኛለች ወይ አጋንት የሱ ስራ ብዙ ነው አንተን የሰጠን ክብሩን ይውሰድ ለካ እኔ የተበሳጨው ይመስለኝ ነበር ስላነቃኸኝ አመሰግናለሁ፡
@KebeNegi
@KebeNegi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetasfaha7573
@genetasfaha7573 Ай бұрын
❤🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@GetuGurara-lj2du
@GetuGurara-lj2du Ай бұрын
Yee ABIRAHAM SAHAT tidaer yadargachu
@Sara-po2nc
@Sara-po2nc Ай бұрын
❤❤👏👏
@mariamdada6011
@mariamdada6011 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏👏🙏👏🙏👏🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏
@abisinia04
@abisinia04 Ай бұрын
Memhir Tesfaye .. I do appreciate all the teachings you bring with Love for humanity, when I say what I am about to say, it is with love for humanity as well as with love for what you do with good intentions. So my comment on one of the video you shared on this episode, the one where the mother suffocate her child, I think it would be enough to tell the story without showing the video, because humans are very visual and we don’t forget what we see, these kind of videos carry foul energy that is very disturbing for the human physique. I hope you think about this comment and choose with care which video clips to share and which one to just tell the story without showing the visual. Thank you 🙏
@እማፍቅርዋሴ-ሰ2ዸ
@እማፍቅርዋሴ-ሰ2ዸ Ай бұрын
መቼ ነው መምህር live የምገባው
@jsveokebdid635
@jsveokebdid635 Ай бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@FruitTamirat
@FruitTamirat Ай бұрын
መምህር የት ላግኝህ ሱቅህ የት ነው?
@ሙሉሙሉ-በ4ቀ
@ሙሉሙሉ-በ4ቀ Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@MikiShewa-y1x
@MikiShewa-y1x Ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 Ай бұрын
🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻⛪
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Ай бұрын
መ/ር እርቦት እንዳይሆን መሰመአብ
72ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:51:04
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 17 М.
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 74 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 1ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 518 М.
የዓይነ_ጥላ 14 ስቃዮች ትውልድ እያወቀም ሳያውቀውም የሚሰቃይበት ከባድ የውድቀት ፈተና Memehir Girma Wondimu 598 #subescribe_now
1:06:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 226 М.
67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?
3:03:47
68ኛ ኤፍታህ live!= ( ዘመናትን የተሻገረ ባዕድ አምልኮ ) 0927 58 0758
2:50:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 23 М.