194ኛ ገጠመኝ፦ሚስቶች ሲወልዱ ለባሎች ማሳየት የሚያመጣው ውጤት ያስገርማል(በመ/ር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 35,577

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 382
@bbhh211
@bbhh211 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ???ቆረበች ብለሀል ያለ ባሏ መቁረብ ይቻላል እንዴ?እባክህ መልስልኝ አሁን እኔ ባሌ ይሁዲ ነው የራሱን ሀይማኖትም አያከብር እንኳን ኦርቶዶክስን እና እኔ መቁረብ እችላለሁ እባክህ ንገረኝ
@candyholic1118
@candyholic1118 3 жыл бұрын
የኔ እህት መቁርብ የልብሽም ግን እግዚአብሔር ባልሽን እንዲቅይርልሽ ጸለይ እሺ
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 3 жыл бұрын
ካረገዘች በኋላ ንስሐ መግባት ልምዷ ነው ስለዚህ ድጋሚ እንዲነካት ካልፈቀደች ትችላለች ይህ ማለት ባልየው ካስረገዛት በኋላ የበንስሐ የምትታጠበው ለፅንሱ ቁርባን ስትል ነው ስለዚህ ጉዳይ ሳላወራ አልፌው ነው
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እህቴ ባልሽን እንዲቀዬር መፀለይ ጌታችን ልብን የሚራራ ነው ። ካልሆነ ----- እግዚአብሔር እንዲ ብላሏ ሁሉን ነገር ትታቹ ተከተሉኝ አለ እኔ አንቺን ብሆን እቆርባለው ስለዚህ አሲቢበት
@tigestmaru9643
@tigestmaru9643 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሜሳነው የለም አንች በርች በፆም በፆሎት በስግድት አይዞሽ ኬዳነምህርት ትርዳሽ
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 መምህር እኔ አሁን እናቴ ልትቆርብልኝ ንሥሀ ላይ ናት የፍሥለታ ፃም ሢጠናቀቅ ቅዱሥ ሥጋውን ክቡር ደሙን ልትቀበል ነው ሀና ማአርያም ብለህ በፀሎት አሥብልኝ ፡ ይሄ ሁሉ ባባታችን በመምህር ግርማ ባተ ገጠመኝ ብዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
ዛሬ ፳፮ ነዉ ፃድቁ ዐባታች ዐቡነ ሀብተማርያም ናቸዉ የፃድቁ ምልጃና ፀሎት አይለየን💚💛❤ የይህን የቃዬል ዘመን ከምድረ ገጽ ያጥፉልን አሜን፫
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 жыл бұрын
አሜን
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 жыл бұрын
ምጥ ከባድ ነው አንድ ደቂቃም ቢሆን ደሥ የሚለው ግን እመብርሀን አለች እሡዋ ትፈታዋለች ክብር ይግባት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በዕድሜያችን ላይ ጨምሮ ይሄን ቀን ላሳየን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aameralshehhi3957
@aameralshehhi3957 3 жыл бұрын
አሜን 3 ይመስገን የመምህር ግርማን አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥር የምታቁ ንገሩኝ
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 жыл бұрын
ወልዶ መታቀፍማ ሁሉም ይመኛል ችግሮ ጭንቆ ምጥናት ለእህታችን የደርስችላት የጭንቅ አማላጂቷ ድንግል ወልድን ለመታቅፍ እርጅንእናቴ በስድት በልጅ ሽታ እና የልጅ ድምፅ ነው ሚናፍቅይ ለሴት ልጅ ክብር ድግሞ ወልዶ ማቅፍ ነው ሁላችንም ወልድን ለመሳም እመቤቴ ትርዳን እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህር እስክ ቤተስብህ
@user-eh7gp4hu4j
@user-eh7gp4hu4j 3 жыл бұрын
እንኳዕ ዳሓን መፃእካ ኑዑ እስኪ ንምሃር ንሃገርና ሰላም ፍቅሪ ሓድነት የውርደልና ቢሄር ምናምን ዘረኝኘት ትተን አብረን እንደግ ኣባካችሁ አብረን እግዚአብሔርን እናመስግን እወዳችዋልሁ 💛❤💛❤💛
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 жыл бұрын
እሺ እዛ ሓፍተይ ኩልና ደቂ አዳም ሂዋን ኢና ንሃገርና ሰላም የውርደልና ዘረኝነት መጥፍ ነው ፍቅር ይበልጣል
@feryamaryamlji
@feryamaryamlji 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Fikir abe kul yezfan egezabehar amilak yehawaty
@yorkkerkaliyan5223
@yorkkerkaliyan5223 3 жыл бұрын
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 жыл бұрын
አሜን ፍቅሪ አብ ኩሉ ይስፈን ወላዲተ አምላኽ ምህረት ትሀበና እዘን አሕዋተይ
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይሄን በዘር እሚያባላንን መንፈስ በመስቀሉ ሀይል አሶግዶ ፍቅርን ያስፋልን እመብርሀን ያስራት ሀገሯን ታስብልን #መፈሳዊይነት_ይብለጥ
@hanagirma6492
@hanagirma6492 3 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔ መምህር 2 ልጆች ተስሜ ወለድኩኝ አንዱ ታህሳስ 22 ሴቷ ታህሳስ 19 ነው የተወለዱት ግን ወንዱ በቅድስት ስላሴ ተስዬ ነው ሴቷ በድንግል ማሪያም ሲሆን 2 ሲወለዱ መውለዴን እንኳን ቀርቶ ምንም ሳይመስለኝ ከአረገዝኩኝ ጀምሬ እስከምወልድ ድረስ ፀበል እየጠጣው 9 ውር ከ6ቀን ሲሆን እሔዳለው በ30 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ነው የምወልደው ፀበል መጠጣቴ በጣም ጠቅሞኛል እና ፀበልም መጠጣት መጥቀሙን እኔ ምስክር ነኝ በእውነት
@merry3355
@merry3355 3 жыл бұрын
Enem 3 ligoch new yeweldkut be mit 9 wer mulu tsebel eyetetahu dingle mariam beselam gelaglagnalech temesgen 🙏
@user-gx4ky2ri9d
@user-gx4ky2ri9d 3 ай бұрын
ለናንተ የደረሱ ስላሴ ለኛም ይድረሱሉን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን መምህራችን ❤️
@raya7711
@raya7711 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን እዘንልን እራራል ሁላችንም ምጥ ላይ ነነ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም ድንቅ ተአምር ነው የኣክስቴ ልጅ ስትወልድ በምጥ ጭንቀት ሁለተኛ ኣይደገመንምእያለች ነው የወለደችው ክክ አሁን እንተርባታለን ኣይ ጭንቁ ሰለማታውቁት ኮ ነው እያለች ታስቀን ነበር ክብር ለእናትይገባታል ከእግዚኣብሔር ቀጥሎ ይገባታል ቃል ሂወትያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐♥
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
እውነት ሰው ክቡር ነው መምህር እማ ፍቅር ፀጋውን አሁንም ጨምራ ትስጥህ ቤተሰቦችህንም ሁሉንም ትጠብቅልህ ለህታችን የደረሰ የሰማት አምላክ ለእኛም ለሁላችንም ይድረስልን አሜንንንንንንን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህር እኔም ዶክተር አትወልጅም ጭራሽ በኦብረረሽን ካልሆነ ብሎኝግን ለወንቀሰሸት ቅድስ ገብርኤል ለሜቤታችንተስየ 3ሰአትም አላመሠጥኩም ወለድኩ በሰላም ወለድኩ እኔሊ እምትባልልጅ
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ፈጣሪ ያክብርክ ወላድን ማክበር እውነት ነዉ
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይ መምህር አንዳንዴ እግዚአብሔር ሲናገርን አናውቀውም ማስተዋል ጎሎናል ከ 1 -2 ግዜ ነው የኔ ባለቤት የገባው ስወልድ ያም በሆፐራሶን ያም በስለጠነ ሀገር ግን ምንም አይነት ክብር ሆነ ስብእና የለውም እደውም ከምጤ ይልቅ እሱ የሚያስሳየኝ reaction ይጎዳኝ ነበር 😭😭😭😭😭ግን እግዚአብሔር ይመስገን በዛ ውስጥም እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነበር ሁሉንም በስላም አሳለፍልኝ አሁንም ክብር የሚባል ነገር የለውም ለሴት ልጅ ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል አይደል እሚባለው መምህር እግዚአብሔር ሲያስተምር በአንድም በሌላ ነው ካስተዋልን ብቻ በቃ ያማል ዛሬ ልጇቼ የኔ ሳይሆኑ የራሱ አርጏቸዋል በቤቱ ያፀናቸው በሉሉል እግዚአብሔር
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፍቀኛ💚💛❤️🇪🇹😭😭😭
@user-wf8cq3mi5n
@user-wf8cq3mi5n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወት ያሰማልን ዘረኝ ነትን ያጥፋልን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 3 жыл бұрын
ላይክ 👍👍 ሸር አድርጋቹህ አዳምጡ ህዝብ እናድን ሽር አድርጉ እንቃ እባካቹህ እግዚአብሔር በመምህራችን ላይ አድሮ እያነቃን ነው ከእቅልፍችን ንቁ የዳቢሎስን ተኮል ሴራውን እንቃበት
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አደራቹ አረፈዳቹ የተዋህዶ ልጆች እንኳን በእለቱ በወር ታስበው በዓመት ለሚከበሩ በዓላት አደረሰን አደረሳቹ አሜን መልካም የማዳመጥ ጊዜ ይሁንልን ጌታ ሆይ በሰማነው 30/ 60 /100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እርዳን አሜን
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ 🤲 እህታችን እንዴት ብፀልይ ነው እንደዚ ባሏን የመለሰላት መታደል ነው 🤲ክብሩን አምላከ ሩፋኤል ይውሰድ ተመሰሰገን ታድለው ጎረምሶች 😍 ናቸው ልጆቻቸው ደሞ
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ስራ ድቅነው እና ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን እኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ሀብተ ማርያም አደረሳቹ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን
@cell7172
@cell7172 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ምን ይሰንዋል ✝️🕯 መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️🕯💚💛❤️
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ ያጥፍልን እንደዘረኝነት ምጠላው ነገር የለም
@firimisgana6826
@firimisgana6826 3 жыл бұрын
Ameen
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዕማ ፍቅር ልጅ መምህር ተስፋዬን ማነዉ እንደኔ ከስደት መልስ ለማግኘት የጓጓዉ? ሁላችንንም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን በአይነ ስጋ እንድንገናኝ ዕማ ፍቅር ትፍቀድልን አሜን፫
@ltube4656
@ltube4656 3 жыл бұрын
Ene alew betasbochi chigir wisti nachow egziabher fikiri edsatani ebetachi wisti yalewin cale tilolinyi wada egziabher edi malsulnyi hulachu ba stalotachu asibunyi ye walta mariyam betsabi bilachu 😢😢😢
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
@@ltube4656 አይዞሽ እህቴ መጀመሪያ አንቺ በደንብ መበርታት አለብሽ ስግደት ሳትቆጥሪ ስገጂ እንደምንም ብለሽ ሠይፈ ሥላሴን መልካ ሚካኤልን አርጋኖ ፀልዪ። እጅ እንዳሰጪ ዕግዚዐብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!!! ትምህርቱን እንዲያዳምጡት አድርጊ። አንቺ ከበረታሽ በኋላ ለነሱ መፀለይ እና መስገድ ስትጀምሪ መንፈሱ ይታሰራል።
@bitaniyat6819
@bitaniyat6819 3 жыл бұрын
@@ltube4656 àDĶ8k8i8kkkiki8i8i8899
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ተሰፋ ስላሴ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚያስተምር ትምህርትነው ነስር እህታችን ቀጥይብት እሂን ያደረገ እግዚአብር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ስለሚያስተምረን ስሙ የተመሰገን ይሁን
@tsigeredawerku678
@tsigeredawerku678 3 жыл бұрын
መምህር በምጥጉዳይ ስታወራ የኔም ትዝ አለኝ እኔም እሪፈር ተብዬ ቦሩ ሜዳ ሆስፒታልነዉ ሔጄ እድዉልድ የተደርኩት እማፍቅርን እና ቅዱስ እሩፋኤልን ተማፅኝ የቅዱስ እሩፋኤልን እምነት አሰኔ ጎለጎታን ይዤነበር የሔድኩ እና የምጥ መርፊ ተወግቼ አድሬ ነበር የወለድኩት እና ነርሷ ማታ እኔን ከተቀበለችኝ ስአት ጀምሮ እስከምወልድ ድር ካጠገቤ አልተለየችም የሚገርመዉ ሁሉም ነርሶች ሙስሊሞች ነበሩ በዛቀን ለኔ የደርሰችኝ ግን ኦርቶዶኮስ ነበርች እና ኪዳነቃሏ በሰላም ገላግያት እያለች ኪዳነምህርትን እየጠራች ነዉ ያዋለደችኝ ያስትርዮ ማርያም በሰላም ተገላገልኩኝ በስቲች ስለነበር ቁስለቱ በጣም ቢያምም ግን በጭቅ አማላጇ ሰላም ሆነልኝ
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርች
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 3 жыл бұрын
አሜን ሊዩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህሬእንኳን በሰላም መጣህ ። ኑ እንማር እንለወጥ እኔ ተለውጫለሁ ያሁላ መምህር ሲያስተምረኝ ምንም ለውጥ የለኝም እሠማለሁግን ተግባርየለኝምአሁን በስልክንስሀ ገባሀለ የሰኔን ፆም ጀምሮ ለመፆምወሰኩ ተመስጌን የድግልማርያም ልጅ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣክ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
እውነት እጂግ በጣም የሚገርም ነው እጂግ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በእርሱ ሆነ
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላንች የደረስች እማምላክ ለእኛም ለሁላችን ትድረስልን መምህራችን ፀጋውብ ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 жыл бұрын
ሰለ ማይነገረውን ስጠታውን እግዚአብሄር ይስገን መምህር በእውነት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል በመጨረሻም መዝሙር ስለ አረክልን እናመሠግናለን
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የመምህር ተስፋዬ ተማርዎች እባካችሁ ለምታውቋቸው ሁሉ ሸር ያርጉ በእውነት ብዙ ነበስ ትድናለች
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በእውነት ሰው ክቡር ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 👏
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እማዬ
@user-ub6ys8bb5v
@user-ub6ys8bb5v 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በእውነት ስንቶቻችን ነን በማናቀው ነገር ተጠምደን ያለነው ብቻ መድሀኒአለም ይርዳን እንጅ ከባድ ነው በዬቤቱ ያለ ጉድ አለማዬት ነው
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የማይሰሳተውን አምላካችን እኔንም እየተከራከርኩ ነው በጭንቀት ልሞት ነው በፀሎት አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
በፀሎታችሂ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሀር ገጠመኝ ክ ያልዳሰሰው ነገር የለም ሁሉም በየቤቱ የምናየው ና የምንሰማው ነው ችግሩንና መፍትሄውን አብረንህ ሰለምታቀርበው በጣም ተጠቅመንበታል በቅን ልቦና ካዳመጥነው
@user-fo8xo9mn9r
@user-fo8xo9mn9r 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን የስንቱን ሄወት ቀየርክ መምህር ሁሉም ሰው ከዚህ ቢማር ጥሩነው እኛም ላልደረሰው እናድርስ የተዋህዶ ልጆች
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላማ መጣህልን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዛብሄር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን
@mystory3010
@mystory3010 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዛብሔር ያቆይህ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልህ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ
@shewatsehay1
@shewatsehay1 3 жыл бұрын
እንደምን አደርክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ከይቅርታጋር የልጆች መፀሀፍን እርእሶችን ቢፅፉልኝ ለመግዛት ፈልገን ከይቅርታጋር ለሶስትኛ ጊዜ ነው የምፅፈው
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@goodplaza1109
@goodplaza1109 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚ በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ ስደተኛ ነኝ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላቹ መምህራችን
@fikirtemaryam5593
@fikirtemaryam5593 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር እናታችን እንኩዋን በሰላም ወለድሽ እንኩዋን ደስ አለሽ እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን የኛ ጀግና🍀🌿🌾
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋ ሰላሴ እውናት ነዉ በየቤታችን ያላወ ነዉ በዙ ተማረኩበት ግን በፀሉት እንደሚ መልሱ ነዉ ተማረኩ በት
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር የኛ ጀግና ዙ ሰው የለጥከንሰው ሁሉ እንዳተቢሆኑ
@martaashebir6019
@martaashebir6019 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የለድንግል ማርያምና ለቅዱስ ሩፋኤል ክብር ይገባል
@fitehawituqbazgi3578
@fitehawituqbazgi3578 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ስሙ የተመስገነ ይሁን። መምህር ልጠይቅህ ፍቃደኛ ከሆንክ፡ እኔ ባለትዳር ነኝ፡ ነገር ግን ልጅ የለኝም ምክኒያቱ አምላክ ብቻ ነው የሚያቀው ነገርግን የጠላት ስራ እንዳይሆን እሰጋለሁኝ ከገጠመኝ ከምሰማው ህይወት። አሁን ግን የፈለኩት ለብቻየ መቁረብ ይቻላል ወይ? ባሌ የምቁረብ ፍላጎት የለበትም ምክኒያቱም ካረጀ በሃላ ብቻ የሚቀበሉት ይመስለዋል ባስረዳው አልቀበልም አለኝ እና እባክህ መልሱ ንገረኝ እና በፀሎት ደግሞ አስቡኝ።
@frdd3880
@frdd3880 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራን እንካን ደህና መጣህልን
@abushatsegaye3830
@abushatsegaye3830 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሌን መምህር ታግበር በይበዛም ምንልበት በመስመት በጣም ታድሻለው እግዚሐብኤር ይስጥህ ጤና እና እድሜን ለሞለ ቤተሰብ አብዚቶ ይስጥህ
@msrateba6270
@msrateba6270 2 жыл бұрын
እልልልልልሕሕሕእግዚአብሔር ይምስገን እመብርሐንየጭቅአማላጇትክበርልን ፈታዬማሕፀን ቅዱስ ሩኤልይክበርእንኳን ማርያም ማረችሽ ልቦናውንየባለቤትሽንየቀየረአምላክየኛንምልቦና ይቀይርልን
@sarateddy2302
@sarateddy2302 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስግን እካንደህናመጣህልን እቁመምህራችን እንወድሀለንፈጣሪይጠብቅህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እኛም ተምረን በተግባር የምንኖር ክርስቲያን ያድርገን እግዚአብሔር አምላክ
@user-yc9st8ts7n
@user-yc9st8ts7n 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እኛንም እንድንለወጥ ቅ እግዛብሄር ይርዳን አሜን (3)
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
_ቃል ህይወተሰ የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ መመህረና ካብ ዘረነት ይምሓረና አረ ሰብ ተወድኡ ኣምላኽ ሰላሙ ይልኣክልና🤲_
@shiwayeabebe4837
@shiwayeabebe4837 3 жыл бұрын
ወደሀገሪ ለመግባት ተቸግሪያለሁ ያለሁት በሰው አገር ነው ስጋው ደሙን ለመቀበል ውስጤ በጣም እፈልጋለሁ ውስጤ እየተቃጠለ ነው እምናገርው የያዘኝ ምን እንደሆነ አልገባኝም እባካቹህ አስቡኝ በፆለታ ችሁ እድገባ ፍቅርተ ስላሴ እያላችሁ ለስጋው ደሙ እድበቃ አብር አከርት አለሁ ይላን በልቤ እዳትገቢ እኔ ነኝ ይላል እባካችሁ መግባት እፈልጋለሁ አስቡኝ የጭቅ አምላክ እዲርዳኝ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን
@user-sc3ld4cf8b
@user-sc3ld4cf8b 3 жыл бұрын
እውነት እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ሁሉም ድንቅ ነው ለሃገራችም ዶግሞ ሰላም ያርግልን አሜን፫👏
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነዉ እህታችን እግዚአብሔር ባልሽን እንኮን መለሰልሽ እንኮን በሰላም ተገላገልሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለእኛም አስተዋይነት ያድለን መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን
@user-ld4nj6dl6d
@user-ld4nj6dl6d 3 жыл бұрын
መምህር አግዚእብሔር እድመና ጠና ይስጥህ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እጅግ ኣስተማሪ ነው በተለይ በዚህ ዘመን ያሉ ወንዶች ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i 3 жыл бұрын
እንኳንማርያም ማረችሽ ማርያምበሽልም ታውጣሽ ልጁንአንሽው ምጡንእርሽው አለያገሬሰው
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ትልቅ ትምሕረት ነው በተለይ የሰው ክብር ለሌላቸው እና ሚስቱን ለማያከብሩ ወንዶች ከእህታችንም ትልቅ ትምሕርት አግኝቻለው እግዚአብሔር ይመስገን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
እንካን በደህና መጣህ መምህራችን
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 3 жыл бұрын
መምህር ፡ተስፋ፡ ስላሴ፡አማኒኤል፡ይጠብቅህ ፡ልጆች ፡አሜን፡፡🙏🙏🙏እንዲሁም፡የዚህ ፡ትምህርት፡ተከታታዬች ፡፡የዚህ፡ገጠመኝ፡ቤተሰቦች፡በቤታቹ፡የገባ፡በረከት ፡በሁላችን ፡ቤት ይግባ፡አሜን፡፡🙏🙏🙏ወደ፡እኛ፡እንዲቀርብ፡ፍቃደኛ፡ስለሆናቹ ፡እናመሰግናለን፡፡ይሄ፡ገጠመኝ ፡ብዙ፡ትምህርት ፡አለው፡፡ባለቤቱ፡ልክ፡የኔ፡አስተሳሰብ፡አላት፡ሰው ፡የእግዚአብሄር ፡ፍጡር እንደሆነ፡ነው ፡የማምነዉ፡ለማንም፡የት፡ነው ፡አገርህ ፡ብየ፡አልጠይቅም ፡፡ባሌ፡ራሱ ከ25ዓመት፡የተጋባን፡ሃይማኖቱ፡ክርስትያን ፡እንደሆነ፡ነዉ፡የጠየቁት፡፡ባልና፡ሜስት፡መከባበር፡መደማመጥ አለባቸው፡፡በውጭ፡አገር፡ሴቶች፡ስንወልድ፡ቧሎቻችን፡አብረው፡ነው፡በጣም፡ደስ፡ይላል ፡፡ዋናው፡እምነትና፡ፀሎት፡ሲኖር፡ነው፡ፍቅሩ፡መከባበሩ፡የሚኖር፡፡ስንት፡ባል፡የሜስቶቻቸው፡ምጥ፡አይተው፡ስንት፡ግፍ፡የሚሰሩ፡፡ልጅ፡ተወልዶ፡ጡት፡ማጥባት፡ብዙ፡ጥቅም ፡አለው፡በህክምና፡ተረጋግተዋል ፡ከብዙ፡ሕመም፡ነፃ፡ይሆናሉ፡አእምራቸው፡ይዳብራል፡፡የወለዳቹ፡አጥቡ፡እኔ በስራየ፡ቢዚ ነኝ፡ወደ፡ስራ፡ተመልሼም፡የማጥባት፡ፍላጐት፡ስለነበረኝ፡አደረኵት፡፡ቤታችን፡በፀሎት፡በስግደት ፡ፀጋ፡እንቀበል፡፡ ወለዘሂወት፡መድሃኒዓለም፡ምስ፡ኩላትና ፡ይዅን፡አሜን፡፡፡🙏🙏🙏
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ድንቅ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ምምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ በፁለትህ አስበን ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 3 жыл бұрын
በቅ ብለናል የእግዜአቤሄርን ቃል ለመስመት እድሁም የዳቢሎስን ሤራ ልንሰማ እናም የቅዱሳንን ጥበቃ የአምላክ ቸርነት ተሁላችንም ጋር ይሁን እኳን ሰላም መጣህልን መምህር
@user-lx1iz8by1h
@user-lx1iz8by1h 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እንዴት ነህ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 3 жыл бұрын
መምህር በመጀመሪያ በጣም አመሰግንሀለሁ፣ ይህንን አንገብጋቢና ለዘመናት የኖረን ችግር ስላቀረብክልን፣ ይህ እይነቱ የወንዶች ባህርይ ብዙዎቹ የሚያሳዩትና መፍትሄ የጠፋለት የሚመስል ችግር ነው። እኔ በአካባቢዬ በእናቴ፣ ባክስቶቼ በቅርብ ጉዋደኞቼ ህይወት ውስጥ አየዋለሁ፣ ጠንክረው ፀልየው ድል የነሱት ጥቂቶች ናቸው ሁሉም በየቤቱ እየተሰቃየ ነው ፣ ለሴቶቹ በጣም ነው የማዝነው፣ ትልቅ ትምህርት ነው፣ እናም ለደከሙት ተስፋ ነው፣ አሁን ላለንበት ውጥንቅጥ መፍትሄው ይሄው ነው፣ እጅግ አመሰግንሀለሁ።
@abebat2017
@abebat2017 3 жыл бұрын
ያልከው ሁሉ ትክክል ነዉ %100 ፀጋውን ያብዛልህ
@shiwayeabebe4837
@shiwayeabebe4837 3 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ይመስገን መምህር 26 ቁጥርን በህልሜ እና በህሊናየ አየዋለሁ አቡነ ሀብተማሪያምን እወደዋለሁ ለምን ይሆን
@user-if8nz7tn2y
@user-if8nz7tn2y 3 жыл бұрын
እውነት ግን ለምን Like አታደርጉም ???? ተመልካች ብዙ ነው ግን Like ማድረግ የከበደው ለምንድንነው ???😡
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው እፁብ ድንቅ ነው ተመስገን አምላኬ
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን.. መምህራች.. ቃለህይወትያስማልን. እሜን እሜን እሜን.. መምህር.
@egizabehreranyenew5855
@egizabehreranyenew5855 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin Amen 🙏
@louatlouatnetsiyearsema8000
@louatlouatnetsiyearsema8000 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እንዴት ላግኝህ ብዙ የምነግርህ አለ ማንም ሰው የማያውቀው የቤታችን ህመም አለ 😭😭😭 መምህር እውነት አንተ ሰው ማዳን ከሆነ አላማህ ቤታችንን አድንልን ሁሉንም ልነግርህ ፈቃደኛ ነኝ ስልክህን ፃፍልኝ እባክ 😭😭😭😭😭😭
@user-ko8ii4tz6c
@user-ko8ii4tz6c 2 жыл бұрын
መምህራቺን እድሜ ጸጋ ይስጥልን ልኡል እዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የታምስግን የሁን በእውነት ነው ሱባኤ ተልቅ ጠቂም አሊ ቃል ሀይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ (የእመቤታችን ጠባቂ) ÷አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ዓመታዊ ክብረ ባዓል አሜን ፫
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ አደረሰን
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሎሎቹንም ለሴት ልጅ ለሚስቶቻቸው ክብር የሌላቸውን ወንድ ሁሉ ይቀይርልን አብዛኛዎቹ ወንዶች ሴት ልጅ አያከብሩም። በጣም ይንቃሉ ።ሴት ልጅ ማሰብ እንደማችል እንደ እቃ የሚያስቡ ብዙ ወንዶች አሉ። ልብ ይስጥልን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤ *_የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው ፤_****_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_* *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲🤲🤲😭😭😭
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረቱ እንደቸርነቱ ይማረን 😭😭😭
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@user-fj7jy7fq3j Amen Amen Amen
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህወሃት የሶማሌ አክስቴ
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
ተመሰገን አምላክ የኔ አባት
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛንም እምነማረውን በልቦና ፀላት ይፃፍልን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
በፀሎትህ አስበን መምህር
@aynalemalemu3945
@aynalemalemu3945 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ተከታታይህ ነኝ እኔ ሰወልድ ሁለቱንም ልጆቼን ስወልድ ባለቤቴ ስወልድ ገብቷል የ12አመቷን በምጥ ነው የወለድኩት ሁለቸኛዋ 10አመቷ ነው ግን ሙሉ ኦፕራሲዮን ሆኜ ነው ምክንያቱም እንግዴ ልጁ አንገቷ ላይ ከተጠመጠመ ትሞታለች ተብዬ ነው መምህር በትምህርትህ በጣም ተቀይሬአለሁ ባለቤቴ ግን የውጪ ዜጋ ነው መጽሀፍ ቅዱስን በእንግሊዘኛ ገዝቼ ነበር ግን ይሄ ትክክለኛዉ አይደለም USA ነው አለኝ አምታውቀው ካለ ብትጠቁመኝ እግዝአብሔር ይስጥልኝ
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 3 жыл бұрын
ቃለሕ ሕይወት ያሠማልን ሙምሕራችን እኛአ ሥነፍጥረታችን በራሡዉ ኦኮ ያሥተምራል አሥተዋይ ኮሖን
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ።ሰምቼ እመለሳለው
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። ቃለህይወትን ያሰማልን።
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለሚስቶች/ለእናቶች ክብር የለላቹሁ ወንድሞች/አባቶች ማስተዋል አለባቹሁ። እንዲሁም እናቶች/እህቶች ክብር ሊኖረን ይገባል ለባሎቻችን
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ባለቤት ተሰተካከለልሺ ትክክል ቢያዩ ጭንቀቱን እደዚህ አያደረጉም ነበር አእምሮአቸውን ያሳስባቸው ነበር እንኳን ልቦናችንን ይመልስልን የምናገባቸውን ወንዶችን የእኛ ብልህ አተ ብልህነህ ጸጋውን ያብዛልህ እንኳን ማርያም ማረችሺ እድሜህን ያርዝምልን
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
185 ገጠመኝ፦ የ 13ዓመቷ ልጅ የእናትና አባቷን አመንዝራነት ስታውቅ ምን አደረገች
1:42:31
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
የዘመኑ መንፈስ  ሊያሳብደኝ ነበረ በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 682#subescribe_now#like #share
19:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
69ኛb ገጠመኝ ፦ እንደቀልድ ፕሮቴስታንት የሆነችው  ህይወት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:01