3ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የ መተት የተቀበረበት ቦታ በህሊናዋ የሚታያት ፀሎተኛ ወጣት)በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 188,250

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 2 200
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 жыл бұрын
እኔ ከስልምና ሀይማኖት ውስጥ ነው የመጣሁት እግዚአብሄር ይመስገን ወደ ቀጥተኛው ሀይማኖት ስለመራኘ ተመስገን ተመስገን ሁሌም አመሰግናሀለሁ መድሀኒአለም አባቴ
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ውድ እህታችን. እንኳን በሰላም. መጣሽልን በራችልን.
@meseret888salam7
@meseret888salam7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yamagest2151
@yamagest2151 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ማር እግዛብሔር ይመስገን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወድ ውዲትዋ እውነተኛው ሀይማኖት መጣሽ እልልልልል
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ስለመረጠሽ የሱ እንድትሆኒ ምን ይከፈለዋል !!!
@user-lg1ky4cc9g
@user-lg1ky4cc9g 3 жыл бұрын
እኔ ኘሮተስታንት ነበርኩኝ አሁን ቀጥተኛው መልሶኛል ክብር ለድንግል ልጅ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሂርይመስገን በጣም ደስ ይላል
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያጽናሽ የኔ ውድ
@waginisolomon3291
@waginisolomon3291 3 жыл бұрын
ቃልሂወትን ያስማልን የእህታችን በረከት ይድረስብን የኛንም እቆቅልሽ ትፈታልን ዝንድ ፀሎታ ይድረስልን አሜንአሜን
@antenehkitaw4244
@antenehkitaw4244 2 жыл бұрын
Ellllllllllll
@edlawittesfaye1179
@edlawittesfaye1179 2 жыл бұрын
እልልልልል ፈጣሪ የመረጠሽ ነሽ እመአምላክ ካንቺ ጋር ትሁን ይቅርታ ወንድም ከሆንክ ፈጣሪ ይርዳክ
@user-gd2nw8ds2g
@user-gd2nw8ds2g 3 жыл бұрын
እኔም አንድ ጓደኛየ በሳኡዲ አረብ ነው የለነው እግዝያአብሔር ይመስገን በእምነት ከእስልምና ወደ ተዋህዶ መጥታለች እመበቴ ምስክሬ ናት
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን👏👏😍
@edlawittesfaye1179
@edlawittesfaye1179 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምንም አይሳነውም ፈጣሪ ይርዳቹ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@jamilahj4729
@jamilahj4729 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
እኔ ከኖርማል ኦርቶዶክስ ወደመንፈሳዊ ኦርቶዶክስ መጥቻለሁ: በቅርቡም ቅዱስ ቁርባን ከባለቤቴ ጋር ልንወስድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኣንተንም ያጠንክርልን🙏
@henimak2727
@henimak2727 20 күн бұрын
Ename endache nbareku ahune bananku ymkorebe sawe erasu ymemote nbare ymemaselige gen ahune kbalbateyna kljochay lmkurabe eflgalhu😢
@user-xh1wi8rx2p
@user-xh1wi8rx2p 3 жыл бұрын
አረ እኔ አለው መምህር ቤተሰቦቼ እዳለ ፕሮትስታቶች ናቸው እኔ መገጠመኝህ ተመልሻልው መምህር እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልህ
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ቤተሰብሽንም እማ ፍቅር ማርያም ትመልስልሽ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 3 жыл бұрын
Elllllllllllllllll enkunim temalesh wuda ahunim berchi babetu yaxnash labetesabochishim egzihber yemrachew
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 3 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ወደ ተቀደሰችዋ እምነታችን ተመለሽ⛪✝️❤️👌
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzaber yemasgan esye esye deseyela
@mesfinguchie5199
@mesfinguchie5199 3 жыл бұрын
እኔ ከሱሰኝነት እና ከሴሰኘነት ወጥቼ ወደ ጸሎት እና ወደ በተክርስቲያን በመጠጋቴ ቀድሞ ሲያስጨንቀኝ የነበረውን መንፈስ ተቆጣጥሪያለሁ የእግዚያብሄር ሀይልም ሀያል እንደሆነ ተረድቻለሁ፡፡ የእግዚያብሄር ስም ለዘለአለም የተባረከ ይሁን ለዚህም መምህር ግርማ ወንድሙን አመሰግናለሁ፡፡
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ግን ከይቅርታ ጋር ምክር ለግሰኝ አንዱ ጓደኛዬ ሴሰኛ ነው እና እዴት አድርጌ ልመልሰው አንተ እንዴት ከሴሰኝነት ተመለስክ ላንተ የጠቀመህ ነገር ምንና ምን ናቸው ?ሊጠቅመኝ ይችላልና ሀሳብህን አጋራኝ?
@user-hn6uu9re6f
@user-hn6uu9re6f 3 ай бұрын
አሜን እቦክህ መምህር በምትወደው አምላክ ይሁንብህ ቤተሰቦች ተበተንን እባክህ መምህር የኦርቶዶክስም እህት ወንድሞቼ እህቶቼ እናት አባቶቼ በፀሎታቹህ አስቡን መምህር ምንም ሳይጠፋ ምንም ሳናጣ ተበተንን አረ በአለም ላይ ያላቹህ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ እባካቹህ በፀሎታቹህ አስቡን አረ ድንግል ማርያም ተበተንን እባክሽ ጨለማ ዋጠን ምን ሀጥያት ሰርተን ይሆን እባክህ መምህር እባክ ከድንግል ማርያምጋር ድረስልን እናት ካለህ በእናትህ ይሁንብህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birtukanedegene2581
@birtukanedegene2581 5 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ለኛም ይገለጽላት ባለ ተራ ያድርገን
@user-km8fp2ov2o
@user-km8fp2ov2o 3 жыл бұрын
መመህሬ አቤት መድረክ ተሰቶህ ብታገለግል አቤት የሚሆነው የሚነቃው ሰው ታየኝ መመህሬ. እግዝአብሔር. ፈቅዶ በመድረክ ባስተማርከን መመህሬ ኑርልን
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 3 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው ግን ለምንድነው መድረክ የማይሰጥክ መምህር ብሱ ሰዎች ይመለሱ ነበር በተለይ ፍቅር በሚባል ሰበብ እምነታቸው የሚቀይሩ እህት ውንድሞቼ ወይም አንዱ ሌላ አንዱ ሌላ እምነት የሚከተሉት በደንብ ቃሉን ቢሰሙት እላለሁ !!!?
@sosinaademe7005
@sosinaademe7005 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ሰው ይድን ነበር ግን እኛ ሳይገባን እድህ አይነቶቺን እናሳድዳለን አለመታደል ሁኖ 😭😭😭 ልብ ይስጠን ፈጣሪያቺን ቤተሰቦቼ subscribe አርጉኝ በቅንነት ባላቺሁበት ሠላም አይራቃቺሁ አሜን 🙏🙏🙏
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ።
@newash4630
@newash4630 2 жыл бұрын
Thank god
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
ወንድማችን በአካል ስለአየንህ ደስ ብሎናል እስኪ ሁላችንም ቪድዮወን ተመልክተን like እናድርግ አይከፈልበትም 20ሺ ሰው ይመለከተዋል ግን ከአንድ ሺ በታች like ደስ አይልም comment አድርጉ ወንድማችንን እናግዘው እግዚአብሔር ይባርክልን ወንድማችን።
@mtg7561
@mtg7561 3 жыл бұрын
እኔ ቤተሰቦቼ በአድ አምልኮ ያመልካሉ እኔ ከእሱ እርቄ ነዉ የምኖረዉ እዉስጥ እንድገባ ይገባፉኛል እናም አላርገዉ ወደ ድንል ማሪም መፀለይ መሥስገድ መፆም እናም የቅዱሳን አምላክ ይርዳኚ
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
@@mtg7561 የኔ እህት የቤተሰቦችሽን ክርስትና ስም ፅፈሽ ስገጂ ፀልይ መንፈሱን በስላሴ ስም እየቀጠቀጥሽ እሰሪው ግን መጀመሪያ ንስሃ ግቢ ከዛ በቀላሉ ታሸንፊዋለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@edlawittesfaye1179
@edlawittesfaye1179 2 жыл бұрын
@@mtg7561 አቤት ይርዳክ ወንድሜ እመአምላክ ትርዳክ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ቸቸ
@shams9208
@shams9208 9 күн бұрын
በዝሁ የቀጥልልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@Milliboy100
@Milliboy100 3 жыл бұрын
የባለ ታሪካችን በረከቷ ይደርብን በጸሎት አሳስብልን ወልደጊዮርጊስ ብለህ መምህራችን 😇🙌
@egabehireeragnyinaw4804
@egabehireeragnyinaw4804 2 жыл бұрын
yikatele
@Amal-sr5kc
@Amal-sr5kc 2 жыл бұрын
ኣሜንንን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-ky5ge1dt1t
@user-ky5ge1dt1t 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለሂየት ነሠመልኞ ❤❤❤❤❤
@yonasgm2423
@yonasgm2423 4 ай бұрын
@@user-ky5ge1dt1tምን አልሽ?
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 жыл бұрын
እኔ ከክርስትና ወደ ክርስቲያን መጥቻለሁ እግዚአቤሔር ይመሥገን አምላኬ እደሞተልኝ አወቅሁ 😥
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 3 жыл бұрын
berchi egzihber yaxanash
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
ማሬዋ ሁላችን እንዳንችው ነን።ምክንያቱ በዘልማድ ፣በግድየለሽ የኖርነው አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ፍፃሜያችን ባናውቅም እውነተኛው መንገድ አግንተናል
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@tigistassefa2810
@tigistassefa2810 3 жыл бұрын
@ሶልያና KZbin channel Ethiopia orthodox tewahedo selem mehr tesefay selkekutr ebakhn
@tigistassefa2810
@tigistassefa2810 3 жыл бұрын
@ሶልያና KZbin channel Ethiopia orthodox tewahedo Seme tigist memehr tsefay , selekkutr
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 жыл бұрын
ለሀገረ እንዳብቃኝ በፆሎት አስቡኝ
@user-vd2ey1bv2u
@user-vd2ey1bv2u 3 жыл бұрын
አሜን እማምላክ ታስብሺ እህታችን
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
እመብራሀን ታስብሽ
@user-ex6hs4gt1v
@user-ex6hs4gt1v 3 жыл бұрын
ይህንንም ላሠማኝ ለልዑል እግዚአብሄር ክብር ምሳጋና ይሁን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ትምህርቶችህ እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@GenetTadesse-gt6qk
@GenetTadesse-gt6qk 3 ай бұрын
እኔ ወለተ ዮሀንስ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ መከራውስጥ ነኝ
@user-tt4jx9cb5u
@user-tt4jx9cb5u 3 жыл бұрын
ታናሽ እሕቴ ከአለማዊ ሕይወት ከንግድ ስራ ነው ተጠርታ ገዳም ገብታ የመነኮሰችው ብዙ ሰው ተሳለቀባት እኛም ሳንቀር ለካ እንደዚሕ ነበር
@abisiniyamulugeta3900
@abisiniyamulugeta3900 Жыл бұрын
Tadla mn aynt memrt nw❤
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 ай бұрын
ታድላ በርከቷ ይደርብን
@mujeebaliyam5541
@mujeebaliyam5541 11 ай бұрын
በረከቷ ይደርብን🥰🥰👏👏
@abisiniyamulugeta3900
@abisiniyamulugeta3900 11 ай бұрын
@@mujeebaliyam5541 amen 🙏
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
መምህራችን ላንተም ለቤተሰቦችህም እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ !! በአረብ ሐገራት የምንኖር ለንሰሀ ሞት ያብቃን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን !!!
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
አረብ ሀገር ሁነሽ ንስሐ መግባት ይቻላል እኮ እኔ ገብቻለሁ
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ በነፃነት የአምልኮት ቦታ የሌለበትና እንደልብ ትህምርት በስልክ መከታተል የማይቻልበ ሀገር ነው እግዜር በቃ ብሎ ፊቱን ያብራላችሁ
@yamagest2151
@yamagest2151 3 жыл бұрын
@@lidiya727 እባክሽ እህቴ እኔ መግባት ፈልጌ አይሆኑም እያሉኝ
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 3 жыл бұрын
አሜን፫🙏
@shimeliskifle677
@shimeliskifle677 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን።
@TewabechAdane-jw5pw
@TewabechAdane-jw5pw 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ይስምልኝ ፍቅርት ሥልስ ብትልጥ አስብኝ የእህቴ በርክት ይድርብን
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተና ለተከታቶዮችህ ዉድ መምህሬ ሁለት ያክስቶቼ ልጆች ኢንቨርስቲ የጨረሱ ገዳም የገቡ ዘመዶች ኣሉኝ መታደል ነዉ በጣም ነዉ የሚያስቀኙን በረከታቸው ይድረሰን።ኣሜን
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. በረከታቸው. ይደራብን። ምንኝ መታደልነው
@derejediriba6407
@derejediriba6407 3 жыл бұрын
Hi slmnwe wndme ebaeke begzyabre seme yememre grmane krtre setye
@alemabay4376
@alemabay4376 Жыл бұрын
አሜን አሜን ኣሜን 🙏
@zeze4837
@zeze4837 3 жыл бұрын
ተባረክ እያነቃህኝ ነዉ ፈልሚያ ጀምሬአለሁ በፀሎት አሰቡኝ🙏 አንተ እውነተኛ የመምህር ግርማ ልጅ ነህ
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-vs4kt9bx2e
@user-vs4kt9bx2e 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@rahelgb90
@rahelgb90 3 жыл бұрын
በረከቷ ይደርብን መምህር ተስፋዬ ዕድለኛ ነህ
@user-hg3fh8xy5v
@user-hg3fh8xy5v 2 жыл бұрын
የባለታሪኳ ህእቴ በረከቷ ይደርብን በፀሎታቹ አስቡኝ እባካቹ ገብረስላሴ እና አፀደ ማርያም
@AsdDad-uc1zd
@AsdDad-uc1zd 2 ай бұрын
በረከታቹሁን ይደብን ወለተ ሰምበት ነኝ የዓይነ ጥላ ዛር መንፈስ እንዲታሰርልኝ በፀሎ አስቡኝ❤
@user-ol4vb3si8c
@user-ol4vb3si8c 3 жыл бұрын
ይቀጥል መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ ለኛም በፅሎት አብን ስደትላይነን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 3 ай бұрын
በርታ መምህር ተስፋዬ አምላክ በምታደርገው ነገር ሁላ ከአንተ ጋር ይሁን በርታ የስንት ሰው ተስፋና ጥንካሬ ሆነካል
@asdyasdy5598
@asdyasdy5598 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያምልጅ መሆኔ ተመስገን አምላኬ ወለተእየሱስ ብለህ አሳስብልኝ መምህሬ
@dudududu4815
@dudududu4815 Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን መምህር መንበረ ማርያም ነኝ
@tigistaragaw3537
@tigistaragaw3537 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ታእምር እድሰማ የፈቀደልኝ ልእል እግዚአብሔር. ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@segritas7867
@segritas7867 3 жыл бұрын
ምንም አካን ሀይማኖቴን ባልቀይርም ጣዎት አምላኪ ነበርኩ በፈጣሪ ቸርነት ተቀይራለው አንድ አምላክ አሡ ብቻ አንደሆነ አምኛለው በገጠመኙ ትምርት የተነሣ ምስክር ነኝ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
ጎበዝ የበለጠ በርች እህታችን
@emebett1989
@emebett1989 3 жыл бұрын
እኔም እንዳቺ ነኝ እህቴ በርቺ እንበርታ
@abebahiluf9576
@abebahiluf9576 3 жыл бұрын
enkon wede ketetegnawa meged metash emaye
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 3 жыл бұрын
esay des yelal berchi
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ታሪክ ነው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እኛንም እደ እሷ ትጉ ያድርገን ምንኛ መታደል ነው ታሪኩን መስማትም ብቻ እራሱ በረከቷ ይደርብን
@dianabersisa7430
@dianabersisa7430 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመስግነው ወንድሜ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@RassyaIsyarex
@RassyaIsyarex 15 сағат бұрын
ወድማችን እግዜአብህረ ፈፃሜህ ያሳምረለህ እኔም ተቸጋሪነኝ
@helenbultum3600
@helenbultum3600 3 жыл бұрын
እኔ ከአለማይነት ወደ መንፍንፈሳዊነት ተመልሼበታለሁ መምህር ይህ ፕሮግራም በቀጥታ መድረክ አግኝትህ ብታስተላልፍ አቤት ይሄኔ ስንቱ እንደሚድን እንደሚለወጥ ሳስበው ድንቅ ይለኛል
@selamgirma1372
@selamgirma1372 3 жыл бұрын
አገሬ ልገባ 15ቀን ቀረኝ ለንሰሀ ያብቃኝ አሜን
@user-dg7ed7mx4u
@user-dg7ed7mx4u 3 жыл бұрын
እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ሚካኤል መዝገበ ተክለ ሀይማኖት እና ሁሉም ቤተሰቦቼ እንቺ የክርስቶስ ሙሽራ
@yz3439
@yz3439 3 жыл бұрын
አምላክ ይርዳህ ያንትን ትም/ት በመስማት ብዙ እውቀት እያገኘሁ ነው
@kidistsisay
@kidistsisay 3 ай бұрын
እባክህን መምህር የባለቤቴ እናት በጣም ችግር ላይ ናቸው ካሉበት ችግር ብታወጣቸው መልካም ፍቃድህ ቢሆን ደስ ይለኛል
@askaaladejene4747
@askaaladejene4747 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲 Egzaber mezgen Egzaber kale hiwet yesamlen 🤲🙏🙏😢😥🥰🥰🥰🥰
@gentedesta3754
@gentedesta3754 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በጣም የምገርም ነው በእውነት መምህር በጸሎቶት አቡኝ መቃመ ማርያም ብለው
@hjdfsgh251
@hjdfsgh251 2 жыл бұрын
እህታችን በፀሎት አሰቢን ወለተ እየሱሰ ብለሸ
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
አሜን እግዚሐብሔር ይመስገን መምህራችን ይችን እድሜ ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ውዳሴና አምልኮ ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 жыл бұрын
አሜንንን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
የድንግል የተመሰገን ይሆን ቃል ሕይውት ይሰማልን እርሷ የመረጠው ማነ ይቀውመዋል መምህርችን ራጀም እድሜ ጤነ ይድልለን በረከቱ ይድርሰን የህታችን በረከት ይድረሰን በፀሎት አሰቡኝ ወለት እየሱስ በልችው🙏🙏
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bizunashtsigu4634
@bizunashtsigu4634 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzebher mesgen 🙏🙏🙏
@tegistadugna9405
@tegistadugna9405 3 жыл бұрын
ፍጣሪ እድሜህን ያርዝመው ጤናህን ይስጥህ በጣም አነቃህን በእውነት ቃል የለኝም
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
መምህርዬ እኳን ደህና መጣህልን ዛሬ በህልሜ አንተቤት ሆኘ እያወራሁህ ነቃሁ ደስስስብሎኝ ነዉ የዋለዉ ስደተኛ እህታችሁ ወለተ አማኑኤል ነኝ
@rahelrahel7877
@rahelrahel7877 3 жыл бұрын
Askal maryam ina taklmaryam batsalotachahu asbuny sexan tanstobnyal inem iyatagalkut naw
@RahmaRahma-uu2wt
@RahmaRahma-uu2wt 3 жыл бұрын
@@rahelrahel7877 ሸሸ
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ስአት እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ ተመስገን ፈጣሪ
@almazmulu9610
@almazmulu9610 3 жыл бұрын
Mamehere zareh yebarek Salemh yebeza Amen amen amen 🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl 6 күн бұрын
የታደለች ነብስ እግዚአብሔር ዕደምና ጤና ይስጥሽ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
አንተ እንቁ መምህር ተስፋዬ ገና ታምር ትሰራለህ ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ
@fillipos6576
@fillipos6576 3 жыл бұрын
እግዝያብሔርን እንዳመሠግነው ስላደረከኝ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ ፍቅርተ ማርያም በፀሎትክ አስበጘ
@ZetEtc
@ZetEtc 20 күн бұрын
እግዛቤረ ይመስገነ የሱ መገለጫመንገዳች ብዙናቸወ ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማለኝ ይህንሚስጥራ ሰላጋከንአናመሰግናለነ ወንደሜ እኔ አሁንየለሁት አራሲነኝ ወንድሜ ተቸግሬልሀለወ ወንድሜ አራደኝ
@user-lz6ty4tm8n
@user-lz6ty4tm8n 10 ай бұрын
ወለተ ሰማዕት ነኝ የእህታችን በረከት ይድረሰኝ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 2 жыл бұрын
የዚች የእህታችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን ወንድማችን ላንተም እድሜና ጤኔውን ይስጥህ ከነቤተሠብህ
@user-kh5jg8bm5n
@user-kh5jg8bm5n 3 жыл бұрын
የዚቺን ቅድስት እህት ታሪክ መስማቴ መነኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ተመስገንልኝ እህቴ እናቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ትንሳኤ ብርሃነ መስቀል መምህር እባክህ ካገኘሃት አሳስብልኝ እባክህ
@zineyoutube7099
@zineyoutube7099 3 жыл бұрын
Yezichenn kedest ehet tarek masimate minegna edelegna negni egziabher sil hulum neger yetemsgen yihun mamhrachen kale hewot yasemlen yate gaxmegni ena temherti lane telki lewexi agichalehu mezmuru liben yemxeken bicha egziabher yixebkachu ken betsbochek
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BereketenegusBerekete
@BereketenegusBerekete 14 күн бұрын
እግዚአብኤር ፈቅዶ ባገኘኧት!!!
@meseret2813
@meseret2813 3 жыл бұрын
ረቡኒ !!!! እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 жыл бұрын
😯እህቴ አትሳሳቺ ረቡኒ ማለት ፍፁም ማለትነዉ ይህ ደሞ እግዚአቢሄር እጂ የሰዉ ፍፁም የለም ካጠፋሁ አርሚኝ
@meseret2813
@meseret2813 3 жыл бұрын
እሺ ስላረምሽኝ አመሰግናለሁ እኔ የማቀው መምህሬ ማለት እንደሆነ ነው እንጂ ያምላክን ሰው ለመስጠት ፈልጌ አይደለም
@SaraSara-tt6fi
@SaraSara-tt6fi 3 жыл бұрын
አፀደ ማርያም ገብረ እየሱስ ወልደ ሠንበት ብላችሁ በፀሎት አስቡን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በዚህ ይቀጥል መምህር
@uxhl923
@uxhl923 Жыл бұрын
Selki laekln mar
@world12384
@world12384 10 ай бұрын
አሜን❤
@Tsega-dl2jb
@Tsega-dl2jb 2 жыл бұрын
መምህ ር ዕድሜ ይስጥህ ለኞም አጸልይልን አተምጸልይለኝ ምልተ ጸጋ ብለህ ፈጣሪ ይባርክህ
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሳይገባኝ ይሄንን ድንቅ ነገር እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ልዑል እግዚአብሔር የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን፫*
@user-vm7sc2mg9w
@user-vm7sc2mg9w 3 жыл бұрын
Ketereken.batame..naowe.mefeiegeowe
@user-vm7sc2mg9w
@user-vm7sc2mg9w 3 жыл бұрын
Tarekene.iengerk.efeiegaiowe.woedeme
@user-ot7mn3wj3c
@user-ot7mn3wj3c 3 жыл бұрын
እደዛሬ ልቤ ተነክቶ ሰምቼ አላቅም ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ሊአስተምረኝ የፈለገዉ ነገር አለ ይህን ቃል እድሰማ የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን፫።
@helansila1956
@helansila1956 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
@stotatube3370
@stotatube3370 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@mekdesyeshiwasmekdi8011
@mekdesyeshiwasmekdi8011 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተማርያም
@user-fh4rp2yx6x
@user-fh4rp2yx6x 3 жыл бұрын
መምህር ፀሎቴ ነው ማርያምን መድረክ እንዲትሰጥ ብዙዎች እንዲፈወሱ መንገድ ትጠርጋለህ እንደ መጥምቁ ዮሐንስ መምህር ሙስሊም ጓደኛዬ እናንተ እየሱስ ክርስቶስ የምትሉት እኛ ኢሳ የምንለው ከገደል አወጣኝ በህልሜ ብላ ነገረችኝ ቀናሁ እኔስ መቸ ነው የማየው ያሳደገኝን አምላክ መቸ ነው የማየው ብየ ጥያቄ ጠየኩኝ
@user-tj7yu9gl8u
@user-tj7yu9gl8u 2 жыл бұрын
መምህ ሆይ እግዝህቤር ይሥጥልን በፀሎታቹ በትምህርታችው ድንቅ ነገር እንደምሆንልኝ ትልቅ ተስፋና እምነት አድርጋለው ብቻል እና ስልኮትን
@hananhp4217
@hananhp4217 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የእህታችን በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባለችበት መምህርዬ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
@eyosafethebrom4517
@eyosafethebrom4517 2 жыл бұрын
እኔ ከፕሮቴስታንት ኃይማኖት ወደ ቀጥተኛ እና እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ኃይማኖት በ፳፻፲፬ ዓ.ም (2014) መጥቻለሁ!።
@MohamedAli-er8gr
@MohamedAli-er8gr 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር በዚሁ ይቀጥል የልጅቱ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መታደል ነው በዌነት ፈጣሪ ፀጋውን ያልብሳት
@ZetEtc
@ZetEtc 20 күн бұрын
ወንደሜ ቃለህይወት የሰማልን እኔየምገኝወ አሪሲአሰላነወ ወንደሜተቸግሬልሀለወ በጸሎትአራደኘ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
መምህር መቼ ነው አማራ ክልል ምትሄደው ብዙ ደብተራዎች የተስፋፉት ነውና እግዚአብሔር ከረዳህ ብትሄድልን ህዝቡ በፀሎት እንዲነቃ
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
ማማየ።።።እውነትሽን. ነው. አምላክ. የፈቀደ. ቀን. ይሄዳል በተለይ. ሰሜን. ሽዋ. መንዝ. የሚባል. ሀገራ. ትልቅ. ትምህርት. ያስፈልጋቸዋል
@user-eb6mq5oq5p
@user-eb6mq5oq5p 3 жыл бұрын
በእውነት አዎ ብዙ አሉ
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 3 жыл бұрын
ትክክል ነው እዛማ ያለው ነገር በጣም ከባድ ባዶ አምልኩት ያለበት ቤተስብ ነኞ
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 жыл бұрын
semen..shewama..teywu..atanshiwu..debtera..tekey..metagoriya..semen..shewa..newu
@kalkidankalkidan9914
@kalkidankalkidan9914 3 жыл бұрын
እማ እውነትሽነው እንደው እግዚአብሔር ብሎ እዛ ሆደክ ብታሥተምር አሪፍ ነበረ
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ድንቅ ነው የህታችን በረከቷ በሁሉ ህዝብ ክርስትያን ላይ ይደርብን በርታ ወንድማችን
@umerjafar411
@umerjafar411 Жыл бұрын
መምህሬ አምላኬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አክባሪህ ነኝ ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው ነው የሰማሁት መንፈስን ያድሳል ያጠነክራል ናየአባቴ ብሩክ በቀኜ ቁም ይበልህ ፈጣሪ የእህታችን በረከት በአንተም በእኛምላይ ይደር አሜን
@zidzid962
@zidzid962 3 жыл бұрын
አሜን
@vvbzbsskwbdb2835
@vvbzbsskwbdb2835 3 жыл бұрын
የተወለድኩት ከሙስሊም ቤተሰብ ነው በሆነ አጋጣሚ ቤጤ ሆንኩ ከዛን ሁለትሺ ስድስት አመት ምህረት ላይ ኦርቶዶክስ ሆንኩ ከዛም ተመልሼ ጴንጤ ሆንኩ ግን ማማለድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም ነበር ድንግል ማሪያም አታማልድም ሲሉ ዝም ብዬ እሰማ ነበር አሁን ግን ገባኝ እግዚአብሄር በእናንተ በአገልጋዮች አንደበት ሆኖ አስተማረኝ ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን ወንድሜ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥህ🙏
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን በራችልን. እህታችን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
አሜን እህታችን እንኳን ወድ ውዲትዋ እውነተኛው ሀይማኖት መጣሽ በርቺ እህታችን
@fasikatsegaye8783
@fasikatsegaye8783 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር በቤቱ ያፅነሽ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
እመቤቴ ደጉዋ ወደእውንተኛ ሃይማኖት ጠራችሽ አሜን አሜን
@vvbzbsskwbdb2835
@vvbzbsskwbdb2835 3 жыл бұрын
@@chuchumike3286 አሜን
@melesesetegn460
@melesesetegn460 9 ай бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማልን ገ|ፃድቅ ብላችሁ አስቡኝ
@mhikaseyfu3362
@mhikaseyfu3362 2 жыл бұрын
መ ምእሪችን በፀሎቶ አሰብኚ ወለተ ጊዮርጊሰ
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
አረ እኔ አለሁ መምህሬ መቼም በኮመንቴ ሁሉም ያውቁኛል ሁሌም በድፍረት እመሰክራለው ከዚህ በፊት እንደነገርኳችሁ በመምህር ትምህርቶች ተለውጬ ከእስልምናወደ ክርስትና ከመጣው 2 ወር ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ቢሆን እስክሞት ድረስ ለሞተልኝ ጌታ እመሰክራለው አሁን ላይ ቤተሰብ አውቆብኝ ከቤት አባረውኛል😭😭😭😭😭😭 ግን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን😭😭😭
@fasikatsegaye8783
@fasikatsegaye8783 3 жыл бұрын
አይዛሽ ፀልይ ክርስትና አልጋ ባልጋ አደለም ስለቤተሰባችሽም ፀልይ ወደው አደለም መልሱን ከአግዚአብሔር ታገኝዋለሽ
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
@@fasikatsegaye8783 እሺ እማ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኛ ስጋ ለባሾች ንን ዋናው ማስብ ያለብሽ የእውንቱን መንገድ የሄድሽበትን አምላክ እናትና ልጁዋን ንው 👏🏽
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
የእህታችን በረከት ይደርብን አሜን ከኔ የበረታቹሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@FTZ29
@FTZ29 5 ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@user-qv2fq9ec4p
@user-qv2fq9ec4p 2 жыл бұрын
መ ምህርበእንኳንበሰላምመ ጣህበፁለታችሁ አሰ ቡኝወተበርተለሚወሰ
@FaithZone7
@FaithZone7 3 жыл бұрын
እህተ አማኑኤል ; ሀብተ ሥለሴ ተክለ ኪሮስ እባክሽ እህቴ እኔንም ደካማ እህትሽን በፀሎትሽ አስቤኝ 5 እባክሽ እህቴ እኔንም ደካማ እህትሽን እህተ አማኑኤል ; ሀብተ ሥለሴ ተክለ ኪሮስ በፀሎትሽ አስቤኝ ፀጋዋ በረከትዋ በኔና በቤተሰቦቼ ላይ ይደር
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
አዉ መምህር በዚህ ይቀጥልልን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ሺሺሺሺአመት ኑርልን
@jumana5232
@jumana5232 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በይቅርታ ይቅር ይበልን
@diala838
@diala838 3 жыл бұрын
እንደምን ዋልክ መምህር እድሜና ጤና ይስጦት ስወዶት
@meri1193
@meri1193 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ ጽርሀአርያም ብለህ
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@astarbekele1921
@astarbekele1921 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ታሬክ ነው በዚሁ ይቀጥል ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህር
@zhraaas8742
@zhraaas8742 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃሐህይወት ያሰማልን አሜን የህታችን በረከት ይደርብን ፀጋዉን ያብዛላት አሜን ወለተ ማርያም ወለተ ሚካኤል ወሐተ እየሱስ ገብር ማርያም ወልደ ማርያም ወለተ ኪዳን እያላችሁ ከነቤተሰቦች አሰቢኝ
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
የኔ አባት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መምህሪ ህይውቴ እስካሁን አተን አለማውቄ እንዴት እንደሜቆጨኝ
@user-gi8ws4dn4w
@user-gi8ws4dn4w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኲን ደህና መጣህልን እሰይ ዛሬስ በስኣቱ ነው ያገኘሁህ መምህር ኣንተን በማግኘቴ እድለኛ ነኝ እየተፍጮረጮርኩ ነው እውነተኛ ክርስትያን ለመሆን
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ
@user-gi8ws4dn4w
@user-gi8ws4dn4w 3 жыл бұрын
@@ydenek2712 ኣሜን እህቴ
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 3 жыл бұрын
Auezoshe enatu tehoGaleshe
@mambaba8869
@mambaba8869 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ራ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ራ ችን ጸጋ በጤና ይጥብቅልን
@jannatjannat9766
@jannatjannat9766 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህረ በፀሎት አስቡኘ ሁለተ ሚካኤል
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 жыл бұрын
Aaname 😭😭😭😭💒✝️💚😭😭🙏🙏🙏🙏
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን መምህር እኔ ጓደኛየን ቀይሮልኛል እጅግ በጣም ደስስ ብሎኛል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 17 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
♥ 3ኛ እንወያይ፦እንጠያየቅ "..ከሰዎች እጅ መተት እንዴት እንዳን.." 0927 5807 58
2:43:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 117 М.
በዝሙት መንፈስ የምትቸገሩ መፍትሄው ✅
2:28
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 1,6 М.
❤ 92ኛ Live "ህልሜ " እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:08:15
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 139 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 17 МЛН