89ኛ B ገጠመኝ ፦getemeng በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 38,519

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 257
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
እኔም የመጀመርያየ አላማየ ፆድቃኔ ማርያም መሂድ ነዉ እስኪ ለደጆ ያብቃሽ በልኝ ተወዳጆች
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ለደጆ ታብቃሽ እኔም እሄዳለሁ እናቴ ከፈቀደችልኝ እህቴ
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 4 жыл бұрын
እሷ፡ትርዳሽ፡ለሁላችንም፡በሰላም፡ላሀገራችን፡አብቅቶን፡ንሰሃ፡ለመግባት፡ያብቃን፡ወገኖቼ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 жыл бұрын
አሜንንን የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 4 жыл бұрын
wushet new yehe sewye yesetan sira new yeminegrachihu eza bitiheji litabji hulu techiyalesh yekribish yemiyaweraw hulu metsehaf kidusawi aydelem digimit ena aganinit new atishewedu yebase sekau wust tigebalachihu tetenkeku setanwi were new dushet new
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 жыл бұрын
@@yemesrachhaile499 ውይይይ ዳቢሎስ ጠንቋዮች የሴጣን ፈረሶች ስራችሁ ሲነቃባችሁ ውሸት ነው ስትሉ ትገርማላችሁ ታድያ እላይሽ ላይ አጋንት ቤታቸውን ሰርተው እንዴት እውነት ይመስል ሻል ምስኪን ሳይብስብሽ ያጋንትን ስጋ እወቂበት አለበለዛ አጋንቶች ፈረስ አድርገው ሲጋልቡሽ ይኖራሉ እግዚአብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 4 жыл бұрын
እኔም ለደጅዋ ታብቃን ለፃድቃኔ ማርያም ለመሄድ በጉጉት ቀን እየቆጠርኩ ኢትዮጵያ ስሄድ እዛ ስልደርስ እመለሳለሁ ከአሁን በኋላማ ለመሄድ በጣም እፈልጋለሁ እመብርሃን ትፍቀድልኝ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
በእውነትወድማችን ፀጋውንይጨምርልህ
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 4 жыл бұрын
መምህር በውነት በጣም ነው ምናመሠግነው ምሥቅልቅል ያለ ህውት ነበር ያለኝ ግን ሁል ግዜ እግዛብሔር ለምን አይሠማኝም እላለሁ አሁን ግን እግዛብሔር ይመሥገንና ያተንና የመምህር ግርማን ትምህርት ሥሠማ ችግሩ እኔጋ ነው አልፆም አልሠግድ አልፀልይ በቃ ዝም ብዬ ማማረር ብቻ አሁን ግን ገባኝ ችግሩ ከቤተሠብ ጀምሮ ያለው በሠላም ለሀሬ ያብቃኝና መድሃኒያለን ለንሥሃ ያብቃኝ እሥኪ ፀልዩልኝ እህት ወንድሞቸ የመምህርን ትምህርት የምትከታተሉ ፅጌ ገብርኤል
@mronedegu8177
@mronedegu8177 4 жыл бұрын
ምን አደሆን አላቅም ትምርትህን በማዳጥበተ ሰአት እንቅፍ እቅልፎ ይለኛል በፀለት አስበኝ ወልደ ስላሴ
@ቤተሳይዳመዝሙር
@ቤተሳይዳመዝሙር 4 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እግዚኣብሔር ያስብሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 жыл бұрын
@@mronedegu8177 አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 4 жыл бұрын
ፀጌ ማርያም ፈጣሪ ይርዳን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለው መምህራችን እኔ ከጠፋ ወደ 11 አመት የሆነው ወንድም አለኝ እና አንድ ቀን ደውሎልን አያውቅም በቃ ሙቶ ይሆናል ስንል አለ ነበረ እየተባልን ስለሆነ መችይመጣ ይሆን እያልን እየተጠባበቅን ነው በዛላይ በጣም ክፉና ጨካኝ ጎረቤት አሉን እኛን በማሰናከልና የምያስገድል መተት እያደረጉ ይጫወትቡናልና ለውንድሜም የሱን አይነት መተት ሳያስልኩብን አይቀርም ለናቴ ልጅሽ መቸም ቢሆን አታገኝውም ብሏታል እና እኔም ፃድቃኔ ማርያም የመሄድ እቅድ አለኝ እናንተም እምወደውን ወንድሜ እንድያገኘው በጸሎት አስቡኝ ወገኖቼ በህልሜ እሱ ያመጣው ፍራፍሬ እየበላሁን ነው እማድረው
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 4 жыл бұрын
ውይ እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ
@wintawinta4107
@wintawinta4107 4 жыл бұрын
መምህሬ እኔ ተጠቀሚያለሁ እድሜ ላንተ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏🙏
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
እረ ሳቅልን መምህር ችግር የለውም
@AaAa-fd3op
@AaAa-fd3op 3 жыл бұрын
በጣቅም ያስተምራል የእህታችን በረከት ይደርብን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
ሙሽራ ሙሽርት እንኳን ደስ ደስ ደስ አላቹሁ ። የዶክማስ ሰርግ የባረከች ድንግል ማርያም የእናተ ህወት እስከ መጨረሻ ትባርካቹሁ ። በጎም ለራስ ነው ክፉም ለራስ ነው እግዚአብሔር የበለጠ ነገር ሰጣቹሁ ።
@amen1978
@amen1978 4 жыл бұрын
የኮረና መዘጋት ማ እድሜ ለአባታችን በአስተማሩን ፀሎት ስግደት ከUK አስራ ኢትዬጲያ አምጥታኝ ጠላቴን ርግፍ አርጋልኝ አለች ሁለት ወሬን ጨርሼ ልመለስ ነው ወደ UK ክብር ና ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ሁሌም ለማትለየኝ ለእናቴ ለድንግል ማሪያም ክብር እና ምስጋና መምህር ላገኝክ አስቤ ነበር ግን ጌዜ አልነበረኝም ዘንዶ አስራ በአታ ለማርያም ቦሌ አራብሳ ነበርኩ እና የቤቱውስጥ ሱባይ በጣም ይጠቅማል ለማለት ነው ።
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል መላእክት ድንግል ማርያም ሲገለፁላቸው እንዴት እንደምቀና እኔም ጻጉሜን አምስት ቀን ሱባየ ያዝኩኝ ላለፈው አመት ምስጋና ላቀርብ ለሚመጣው አመት ደግሞ መልካም አድርግልኝ ብየ ነው እና ለሁሉም ነገር ከዛ እንደጨረስኩ መስከረም ሁለት እንጦጦ ማርያም ባህር ይመስለኛል መምህር ሄኖክ ፀበል ሲያጠምቁኝና ሆዴን አመመኝ ስላቸው ከዛ ሆዴን በደንብ በመስቀል ሲያሻሹኝ ከዛ ሆዷን የማስምማት ለቀቂያለሁ እያልኩ የለፈልፍኩ በባህሩ ዙሪያ ብዙ ሰው ተሰብስቦ እያዩኝ ነቃሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ የእውነት ፀበል የተጠመቅኩ መሰለኝ። መምህር ሄናክ ስነግራቸው መንፈሱ በስውር ተሸኝቶልሽ ነው አሉኝ። ከዛ ወዲህ ሆዴን አልታመምኩም እግዚአብሔር ይመስገን!!! ሆዴን ያመኝ ነበር ።
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ 4 жыл бұрын
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመቤቴ ማርያም ለደጇ ታብቃን መምህርየ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት ብለህ በጣም ተጨንቂያለሁ
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
ተባረክ ቃለህይወት ያሰማልን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
በጣም እመቤታችን ድግል ማርያም ስወዳት እናቴ አንባ መመኪያዬ ነች።
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 4 жыл бұрын
እኔም አምሮሄ አንዳንዴ አይሠራም እባካቹ በፀሎት አሥቡኝ በኔ የደረሠ ከባድ ነው
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃል የለኝም ስላምህ ይብዛልን አትጨነቅ ምንም ስዓቱ አይበዛም አንተም አለህ የምትደክም ደግሞ ለመስማት ወይ ስው ክፉ ነን ማርያምን ይህን ሁሉ ግፍ በስው ላይ መፈፀም ልቦና ይስጠን እመብርሃን ለእኔም ልዩ ናት የዶኪማስን ጓዳ የሞላሽ እመብርሃን የበላይስብ እመቤት ስላት ትደርስልኛለች ለደጇ ያብቃን ቅዱስ ሚካኤል እና ድንግል ማርያም ሁለት አይኔ ናቸው እህህ ፍቅራቸው ልቤ ውስጥ ታትሟል ለደጇ ያብቃን በጣም ያሳዝናል እግዚኦ ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል እኛ ግን ልባችን ደነደነ የሚዜዋ አባት ይገርማል
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
በጣም እመቤታችን ድግል ማርያም ስወዳት እናቴ አንባ መመኪያዬ ነች
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠምልን🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@texastoplinemotors5518
@texastoplinemotors5518 4 жыл бұрын
መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ!!!! እኔ ወለተ ሀና ነኝ ሁሉም ያንተ የወንጌል ትምህርት ለኔ ትልቅ የህይወት ለውጥ እምጥቶልኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሜን አሜን አሜን!!!!
@tadelu5531
@tadelu5531 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅነው ይሄ የቤተስብ የባዕድ አምልኮት በሁሉ ስቅ ቤት አለእኔም መምህር እንደምታስተምርው ከሆነ አምቺሳ በሚባለው ነገር ተስጥቻለው ግን በርግጥ ህይወቴ ከሞቱት በላይ ከሚኖሩት በታችነኛ ግን ከእግዚኣብሔር መቼም ተስፋ አልቆርጥም አንተንምለማናገር ሞክራለው ግን ስልህን አይስራም ግን ከምንም በላይ የሚያሳዘነኛ ነገቢኖር የኔ ሳይሆን የልጄ ሁኔታነው በመናፈስ እየተሳቃየችነው በርግጥ መምህር ግርማ ወንድሙን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ምክንያቱም እኔ በእርሳቸው መስቀል ተባረካለው ፈውስን ባላገኛም ግን አንድ ቀን እንደማገኛቸው ተስፋ አለኛ መምህር ከቻልክ እባክህ የልጄን ህይወት ችግር ላይ ናት ምን እንደማደረግ ግራ ገባኛ እኔ ስደት ነኛ እባክህ
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@missidababa9529
@missidababa9529 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መማህር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
ውይይይ እኛንም ለደጇ ታብቃን. እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን. አቤት መታደል. እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን.
@maregmareg2190
@maregmareg2190 4 жыл бұрын
ኤፍታህ 👏 መምህር በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን👏
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልሕ በዉነት መተትኞችን ግዜአብሔር ያጥፋልን
@እሕተመድኅንእናሠፈሚካኤል
@እሕተመድኅንእናሠፈሚካኤል 4 жыл бұрын
የእውነት እግዚአብሔር ይርዳን አድ ነገር እኔ ጸሎት ስጸልይ እቅልፌ ይመጣብኛል እዳዴ ጸሎት እያደረስሁ እቅፍ ይወስደኛል ምን ትመክሩኛላችሁ ደግሞ የመናደድ ባህርይ አለብኝ ዘወትር በአዲት ነገር በጣም እናደዳለሁ የእውነት በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ መድኅን እያላችሁ👐
@ምልአትየማርያምልጅነኝ
@ምልአትየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለው ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅማለው ብዙ ስለመናፍስት ተገዝባለው ተመስጌን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እኛም ደጇን ለመርገጥ ያብቃን 🙏🙏🙏💚💛❤
@ብሌንነኝየተዋህዶተማሪ
@ብሌንነኝየተዋህዶተማሪ 4 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ተስፋዬ አበራ።
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ለአገራችን ለንስሀ ያብቃን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን እመ አምላክ እኛንም በምልጀው ትጎባኛን
@qwqw7254
@qwqw7254 4 жыл бұрын
በውነት ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ በርታ ልን ህይወታችን እድንፈትሽበት አርጎናን
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ ባቢሎን የሆነ ህይወቴን ቅድስት ድንግል ማርያም ታስተካክልኝዘንድ !!!!!!!
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 3 жыл бұрын
አቤት መታደል ፀጊውን ያብዛላቸው እመቤቴ ማርያም ከስደት አለም በስላም ለሀገራችን ለገዳሞቿ ታብቃን እኔንም በፆሎታችሁ ወለተ ማርያም ን አስቡን😚🇪🇹💒💒💒💕
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው በመከራውስጥ የሚመጣው ነገር ያስደንቀኛል ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ከጭንቀታችን ታውጣን😭😭😭😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም እናትነትዋ ምልጃዋ የታመነ ነው ። የሰወች ክፋታችን በጣም የከፋ ነው ፣የሰዉ ነገር ይገርማል ። እግዚአብሄር ከክፉ ስራ፣ተንኮል ፣ከመናፍስት አሰራር ይጠብቀን አሜን።
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። ፃድቃኔ ማርያም ትልቅ ቦታ ነው። ለጠየቅነው ሁሉ መልስ አላት።
@ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ
@ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገ አንቺን የረዳ ች እመ አምላክ ሁላችንንም ትርዳን
@kadesmustifa982
@kadesmustifa982 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፍቱ እግዞ ስቶች ተከራተው የዱር አራዊት ቀለብ ሆኖ ይሆን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን ሚስጢር እድናውቅ አተን አባታችን መምህር ግርማን እዲሁም ሌሎችን ተጠቅሞ እድንነቃ ያደረገን የድግል ማራም ልጅ ክብሩ ይስፋልኝ የኔ ጌታ
@ኤፍራታትኩ
@ኤፍራታትኩ 4 жыл бұрын
መምህርዬ እግዜአብሄር ይጠብቅህ መምህምህሬ ይህው የተማርኩትን ተግባራዊ ለማድረግ ከ3 ወር በሀላ ወደሀገሬ እገባለሁ
@monemelat8971
@monemelat8971 4 жыл бұрын
አዎ ፃድቃኔ ማርያምእናቴ በረከትዋ ብዙ ነው በንፁህ ልብ ለጠየቃት
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@were8721
@were8721 4 жыл бұрын
በሥማም እንዴት ልጅቷን አደነቋት ገዳምመሄዷ ደሥይላል ሁላችንም ይህን ድንቅቦታ ለመርገጥ ያብቃን
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wagayealemayeha5052
@wagayealemayeha5052 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ካሣየጌጤ10
@ካሣየጌጤ10 4 жыл бұрын
መምህራችንቃለህይወትያሠማልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ድግል ማሪያምን ማየት በህልም እዴት መታደል ነው መምህር የመዘምራን ይልማን መዝሙር በጣም ነው ምወደው በብርሐን ፀዳል ተስላ እመቤቴ እያለ ሚዘምረውን ወላዲተ አምላክ በረከቷ ይደርብን
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
Asope Ethiopia እኔም እከታተለዋለሁ በጣም ጥሩና የሚያነቃ ፕሮግራም ነው ሰብ በማረግ እናበረታታው
@hanatatte6155
@hanatatte6155 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን
@ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ
@ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ 4 жыл бұрын
አቤት እህቴ እማምላክ ላንች እደድርስይ ለኝም ትድርስልን ድንግል ሆይ ከስድት መልስሽ ለቤትሽ አበቂኝ
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣሕ ወንድማችን ስለ ምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለው
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
እረ እኔ ብዙ ጊዜ ነዉ በህልም መምህር ግርማን የማያቼዉ ።በተላይ የተክለሃይማኖት እና የመዳህኒያለም ቀን ነዉ በህልም ቸማያቼዉ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እንድ አንዱ ህይወ የኔ ቤተሰቦች የኔ የራሴ ገጠመኝ ነዉ በፀሎት አስብኝ ወለተ እየሱስ
@achamyelsheachamyelshe843
@achamyelsheachamyelshe843 2 жыл бұрын
መምህር ወለተ ተንሳይን በፀሎት አስበኝ
@himegirma4996
@himegirma4996 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ መልካም ትምህርት ነው ሱባይ በቤት ውስጥ ለማያዝ አስባለው ግን ልጆች አሉኝ ግን እንዴት ማድርግ እንዳለብኝ ብትመክሩኝ
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ፃድቃኔ ማሪያም በርከቷ ይድርሰን በስደት ላለን እግዚአብሄር ለ እያንዳንዱ ነገር ምክንያት አለው!!!
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።ፃድቃኔማረያምበርከቲይድርስንበስይትለን።እሜንን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ወይ ሃያሉ መላክ በአግራሞት እያዳመጥኩም ነው። እኔስ ወላዲተ አምላክን ስዕለ አድህኖዋንኳ ባየሁት በህልሜ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህር እማምላክ ለኛም ትድረስልን
@serklmtikrtikie6542
@serklmtikrtikie6542 4 жыл бұрын
መ ምህር ቃለሂወት ያሰማልን በፀሎትክ አሰበኝ እባክህን የክርስትና ስም ወለተኪዳን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 4 жыл бұрын
እኔ እስከ10 ክፍል የተማርኩት አሁን ግን አንደኛ ክፍል የገባ ህፃን ይበልጠኛል ምንም ጭንቅላቴ አይዝም እንግሊዘኛ ማውራት መፃፍ አልችልም ከ3 እስከ 10 ነበር የምወጣው አሁን ግን ምንም አይነት ማስታወስ አልችልም በተለይ ማትስ.ህስትር.በጣም ስለ ታርክ እይዝ ነበር አሁን ባዶ ጭንቅላት ነኝ እቃ አስቀንጬ በስንት ፍለጋ ነው የማገኘው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 жыл бұрын
አረ እኔም እንደዛው ነኝ የት ትደርሳለች የተባልኩ ልጅ መና ቀረሁ
@MK-ts7yg
@MK-ts7yg 4 жыл бұрын
ኣይዥቹ በስግደት በርቱ ባካቹ ማንነታቸዉ ይመእለስላቹል
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
እኔም አለሁ እዉነት አገር ነዉ እምመራዉ እሷ ነች ብሎ ሰዉ እሚገረምብኝ ጉድ ጉድ አሉ ጉድ ሰሩኝ አሁን እሰሳ ሆኜ ቁጭ ብሞት ይሻለኛል እያልሁ ሁሌ ነበር እማለቅሰዉ አሁን ግን ንሰሀ ገብቼ ቀኖናዬን ጨርሼ ብሞት ምንም አይመስለኝ አለም መራኛለች
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 4 жыл бұрын
መምህር፡ፀጋ መንግስተ፡ሰማያትን ያዋርስልኝ
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 5 ай бұрын
ተመስገን ከምላኬ✝️🙏 🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
መምህር የድንግል ማርያም ስም ስጠራ ታአምሩዋን ስሰማ አይኖቼን በእምባ ይታጠባል። ለምንድ ነው ግን ከፉቅሪዋ የተነሳ ነው ወይስ ዉስጤ የተደበቀ መንፈስ ነው ?
@ወለተስላሴአለምነሽሞገስ
@ወለተስላሴአለምነሽሞገስ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ጸልይ ስሟ በአጋንትና በመናፍቃን የተፈራ ነዉና ጸልይበ ትስገጂ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
@@ወለተስላሴአለምነሽሞገስ እሽ ማሬዋ አመሰግንሽ አለሁ
@sendayowlegebrial4195
@sendayowlegebrial4195 4 жыл бұрын
እኔም ኪዳነ ምህረት እመቤቴ ስሟ ስጠራ በቃ የእመቤቴ ነገር ስሰማ ችግር የጥዋት ለማታ ትፈተላኛለች ፍቅርዋ እንዴትደስስ ይላል ብእኔ ሀጥያተኛ 🙏
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 жыл бұрын
እመቤቴ ትፍቀድልኝና እኔም ፃርቃኔ ማርያም ለመሄድ ነዉ ምኞቴ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ወደ መስመር አመጣከኝ ዱሮ በጣም አማርርነበር በሆነዉ ባልሆነዉ ለቅሶነበር ስራየ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እህታችን መጨረሻዉን ባላዳምጥዉም መጨረሻሽ እደሚያምር ሙሉ እምነት አለኝ እምነት እደዚ ነዉ በቅንነት የምንለመናቸዉ ሁሉ ተሰሚ ናቸዉ ለመምህር ተስፋዬ እና የምህር ቻናል ተከታታዩችን በፀሎት አስቢን ፍፃሜሽ በክርስቶስ ይመር መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@ىىمللم
@ىىمللم 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏
@ىىمللم
@ىىمللم 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምን🙏🙏🙏
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
ውይይይይ እህታችን ታድለሽ. እህታችን ባየችው ነገር መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ.
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
*ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት ጸጋዉን አብዝቶ ያብዛልህ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጸጋ ይሰጥህ ሳቅልን ሳቅ አይከለከልም ችግር የለዉም ሳቅ አይደል የጠፋዉ ይሁሉ የሆነ እሱ ቸርነት ነዉና ለእነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን በእዉነት*
@magda6514
@magda6514 4 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳኝ ምንም የማዉቀዉ የለም እግዚአቤሄር ይምራኝ ወደደጁ እኔ ወንድሜ ምን ላርግ በጣም ፈተናዉስጥ ነዉ ያለሁት 😭😭😭
@mggb9549
@mggb9549 4 жыл бұрын
ህጻን አባኖፍ በረኸቱ ይደርብን ታላቅ ሕጻን በረኸቱ ይደርብን 🙏🙏🙏
@momlovemomlove4754
@momlovemomlove4754 3 жыл бұрын
ድቅ ነው ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን የመምህራቸን ቁጥር ያላችሁ እህቶች ብታስቀምጡልኝ??
@we-ms2vt
@we-ms2vt 3 жыл бұрын
አሜን
@asnakudereje7369
@asnakudereje7369 4 жыл бұрын
Qal hiwatan yasmaln abtachan amen amen amen
@ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ
@ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ 4 жыл бұрын
መምህር እባክህ እርዳኝ እባክህ በእግዚአብሔር ሥም በዝሙት ከፍቅረኛየ ጋር መንፈስ ተይዘናል ደግሞ በስልክ ነው የምናወራው እና አሁን ግን ልንገናኝ ነው ሁለታችንም እንድንለውጥ እፈልጋለሁ እሱን መለየት አልፈልግም ግን አብር እንድንቀየር እፈልጋለሁ ሥግደት እራሡ ትቻለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@maryaabraham4209
@maryaabraham4209 4 жыл бұрын
መምህር የእግዚአብሔር ሰላም ከናተ ጋር ይሁን ይቅርታ ሰልኮን ፈልጌ ነበር
@sendayowlegebrial4195
@sendayowlegebrial4195 4 жыл бұрын
ኤፍታህ በዬ ጀምራአለሁ ❤🙏በጣም የሚገርመው እግዚአብሔር አምላኽ ባለህበት እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ታርግህ ከነቤተሰቦችህ አሜን❤❤❤🙏እኔ ከተካታተልኩ 4 ኛ ግዜ ዋዛዋዛ አርጌ ጥቅሙ ሳላውቅ ውይኔ የህይወቴ ነገር የተናገርካለይ ሱባኤ ስታስተምር ውስጤ ደሰታ ነው የተሰማኝ አፈስለ ስባኤ ምንም አላውቅም ነበረ አሁን ግን ጋጉቼለሁ ሰባኤ ለመግባት በተለይ መንፈሣዊ ህይወተይ ሠይጣን እየተጫወተብኝ የለው እስካሁን እንደቀልድ እየመሰለኝ በጣም ያሳዝናል እና እንዴት አድርጌ ልግባ ያለውት በስደት ላይ ነው እና ይህን ጽሑፍ የምታንቡ እባካችሁ ንገሩኝ በማአምላክ ስም😭
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw Baxam tamrebatalaw
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤💚💛
@bestofever18
@bestofever18 4 жыл бұрын
እኔ ኃጢያተኛ ና በደለኛው ሆኜ ሳለሁ. እንደቸርነቱ እንደቀረ ብዓይነቱ እንዳ አባትነቱ ያለፉትን መከራ ያሰብኩ በጣም አምሮ ነው የማለቅሰው
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ጥሩ ገጠመኝ። ነው እንማርበት ወገኖች
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
እኔም ከስደት መልስ እዛ እንድደርስ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ አረ እኔ አዳምጬ ሳልጨርሰው በደስታ ላብድ ነው እሰይይይይ.
@dtdtdyfy492
@dtdtdyfy492 4 жыл бұрын
በስመአብ የግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው የኔናት ኪዳንዬ እኔም ናፍቀሽኛል በእውነት ቀደም ሲል አያታለሁ እህታችን በፆሎትሽ አስቢኝ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን አሜን እሜን ።አመሰግናለሁ እሜን እሜን እሜን መምህራችን።አሜን
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ እራሱ ኮኮሌሽ ማርያምና ፃርቄኔ ማርያም ገዳም በጣም ነዉ የምወደው ባሰብኩት ቁጥር ውስጤ በሀሴት ይሞላል እግዚአብሔር አምላክ ለዚያ ክብር ያብቃኝ ውይ የእውነት በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 4 жыл бұрын
መምህሬ እኔም ሀገሬ ስገባ ባለቤቴን ይዤ ጻድቃኔ ማርያም ይዤ መሄድ እፈልጋለሁ አሁን ሰው ትንሽ ቆይቶ ደሞ አፈር ያደርገዋል ምንም ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ መደሀንያለም እሱ ይፍታልኝ እህት ወንድሞቼ
@ትዕግስትቱዩብ
@ትዕግስትቱዩብ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@merkebabee8409
@merkebabee8409 2 жыл бұрын
ፃድቃኔማርያም እናቴ ለኔም ሆኖልኛል
@blackman9558
@blackman9558 4 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalen
@zelalemgilay8986
@zelalemgilay8986 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen memeher
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
አሜን የኔን እድሜ ጨምሮ ይሰጣቼዉ
@bdbd114
@bdbd114 4 жыл бұрын
ፃድቃኔ ማርያም መሄድ እፈልጋልው ። የእየሱስ ቤቴሰቦች በፆሎታችህ አስቡኝ።
@fokado1957
@fokado1957 4 жыл бұрын
እኔማ አልታደልኩም ኢትዮጵያ ደርሼ እደጆ ሳልደርስ በጣሁ እሄዳለሁ እያልኩ ግን በቀጠሮ ያለኝ ጊዜዬ አለቀ እዚህ ከመጣሁ ቆጨኝ በእውነት
89ኛC ገጠመኝ ፦getemeng በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:11
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 88 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
87ኛB ገጠመኝ ፦ 8 ሴተኛ አዳሪዎችን የማረከ ድንገተኛ ቃል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:03:02
89ኛ A ገጠመኝ getemeng  በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:25
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 128 М.
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН