93ኛA ገጠመኝ getemeng በበሽታ ምክንያት ተለይቷት ፤ ሲፈወስ ግን( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 37,271

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 327
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
እኔን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው እስኪ ላይክ ግጩኝ እና መምህር ስልኮትን ፈልጌ አጣሁ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
09,13, 31,14, 51, ወይም 09,73,08,88,03
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
@@user-jt3kn2ib9y እሺ
@wagayealemayeha5052
@wagayealemayeha5052 3 жыл бұрын
እኔ🙋
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
በጣም ሱስ ሁኖብኛል በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔም
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
@ሶልያና KZbin channel Ethiopia orthodox tewahedo እሺ እደግዝአብሔር ፍቃድ ስልክሺን ላኪልኝ
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
@ሶልያና KZbin channel Ethiopia orthodox tewahedo እሺ
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 3 жыл бұрын
የኛ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኔሰ ከስደት ሰመጣ አንተን ማገኘት ነው የሚሻው የአንተን ትምህርት በሙሉ በፈላሽ አሰጨኝ ነው ለልጅ ልጅቹ የማስቀመጥ 😢
@elsaabebe649
@elsaabebe649 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገፕሁበት ስራ ስሰራ ማዳመጥ ልማዴ ነው በዛው ውስጤን ይለውጠዋል የዚህን የከንቱ አለም ኑሮ ግልፅ አድርጎ የከንቱ ከንቱ መሆኑን ስላስተማረኝ ደግሜ ደግሜ መስማት ያስደስተኛ ያስለቅስኛል ቅጡብ ያደረገኝ የምትለቃቸው ትምህርት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ የእኛ ብረቅዬ አጀቴ ልቤ ሆደ ነህ ለኔ አባታችን መላከ መክራት ግረማ ወዱሙ የኔን ነፈስ ከሲኦል እዲትወጣ የረዱኝ እረሰወ ነወት ባተም የበለጠ በረትቸ አለሁ ፈተና ቢበዛም ጥላቴን አቀዋለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 3 жыл бұрын
መምህር እንካን ደና መታህ ደስ የሜል ነበር ተስፋ አለን መምህር እኔ በታም ደስተና ነኒ እውነት እግዚአብሔር የተወን መስሎኒ ነበር ለካም ከና ጋር ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@enderaseyoutube5350
@enderaseyoutube5350 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ሼር በማድረግ በf/b እናበረታታ ውድ ምእመናን እኛም በምንችለው በረከት እንሳተፍ ሸር ማድረግም በረከት ነው
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
በኤፍ ብ በዙም አይገባም እኮ
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Esh ehetachen
@helenalemu4063
@helenalemu4063 3 жыл бұрын
ሰላንተ መምርዬ ዛሬ ስጠብቅክ ነው የዋልኩት ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልክ
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 3 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ አበራ የአባታችን የመምህራችን የመምህር ግርማ ፍሬዎች ክፍል 92 ብዙ ነገርን አስተምሮኛል መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እመብርሀን ከዚህም በላይ እውቀቱን ትግለጽልህ የእኛ እንቁ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 жыл бұрын
ላይክ ማድረግ አትርሱ የእግዚአብሔር ልጆች
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
አንድ ቀን ከቀርክ እንዴት እንደሚጨንቀኝ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ስላምክ ይብዛ መምህራችን
@gizieworkberhanu8837
@gizieworkberhanu8837 3 жыл бұрын
የመጨረሻ ለአስምሮ የተፈጠርክ ነህ ተባረክ። በያንዳንዱ ገጠመኝ ሁሌም አዲስ ነገር አለው።።።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
ስለ እውነት እልሀለው መምህር ግርማ ወንድሙ አያቁኝም ከወደኩበት የተነሳሁት በሳቸው ትምህርት በአቢሲኒያ በሚለቁት በመከታተልና የሚያዙትን በማድረግ ብቻ ጠላቴን በደንብ አውቄው አርነት ወጥቻለሁ ። የማያቁኝን አባት እኔ ግን የተጠቀምኩባቸው ሁሌ ሳመሰግናቸው እኖራለሁ ጠላት ቅር ቢለውም እኔ ተጠቅሜያለሁ የውስጤን የሚያቅልኝ እኔ እና እኔ ብቻ ነኝ ። እናቴና አባቴ ያወረሱኝን እነሱም ያላወቁት ዛር በመምህር ግርማ ትምህርት ብቻ ከተደበቀበት ተቀጥቅጦ እጅ እዲሰጥ ሆነ ።
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያስማልን መምህር እንኳን በእለቱ ታስቧ ለምውለው ለአብርሃሙ ስላሴዋች አደርሳቹ
@asteraster8219
@asteraster8219 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር አንተን የስጠን ፈጣሪ የተመስግነ ይሁን በጣም የሚግርም ግጠመኝ ነው የተለየና በጣም የምያስተምር ነው ከአውቅንበት እግዚአብሔር እንድነቃ ልባችንን ይክፈትልን በጣም የሚግርም ነው መምህር የነብስ ዋጋ ያድርግልህ የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አባታችንን መምህር ግርማንም ፈጣሪ ጸጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን የእድሜ ዘመንን። አረዘም ያድርግልን አሜን
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤ ደስ የሚል ገጠመኝ😊
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 3 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ☝️🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
We love you so much 💒💒💒💒💒💒💒💒🙏
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንዲሁም የመምህር ተከታታዮች አባት እናቶቸ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር እግዚአብሔር ይህን ገጠመኞች ለህዝቡ እንድንማርበተ ፈቅዷል ለዚያዉም ለዚህ ስራ አንተ እንድትሆን መርጦሐል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሑን ።
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@user-vt6hn5rh7r
@user-vt6hn5rh7r 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልልኝ በእውነት ብዙ ትምህርት እየተማርኩ ነው በረታልን መምህር በጉጉት ነው የምጠብቀው
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ♥️🙏🙏🙏
@imamazing8425
@imamazing8425 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጣህልን ውድ እንቁ መምህራችን
@fokado1957
@fokado1957 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር 🤲 ቃል ህይወት ያሠማልን🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@eexx9181
@eexx9181 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በጉጉት ነው የማዳምጠው በእውነት
@haymanottemesgne2124
@haymanottemesgne2124 3 жыл бұрын
ወንድማችን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
በጣም በጉጉት እየጠበኩ ነበር መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰብህ ጋር ይስጥህ
@user-vt8zv8ig7x
@user-vt8zv8ig7x 3 жыл бұрын
በእውነት በአባታችን በመላከ መክር ላይ ያደረ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አማኑኤል በመምህራችን ስንቱ ተነግሮ ያልቃል አውን ነው ለነብሴም ለስው ነብስ እቆማለው ስክል ድረር ጠካርነት የተስፋማው አምላክ ልጆች ነን እስከማለት ድረስ መልካምን በጎን እስክትሆን ይኤነው ለማለት አይቻልም ብዙን ነሀር ተምረናል ፀጋን በረከትን ያብዛላቸው እድሜን እድሜ ያቸውን የማቱ ሳላን ያድርግልን አሜን3
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ የሚገርም ነበር መምህራችን አንተም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏⛪
@jfuyyfyd9536
@jfuyyfyd9536 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@abrhamasnakew6843
@abrhamasnakew6843 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወድሜ መምህር ተስፍዬ እውነት ከልቤ በየቀኑ ስተኛ እየስማሁ ነው ምተኛው እድሜና ጤና ይስጥልኝ እምላክ በፅጋው ያስብህ
@almazghaber9632
@almazghaber9632 3 жыл бұрын
Betam Egeg Ege New Yetmarkot yhewit Zemenhen Yebrk ✝️🙏✝️🙏✝️🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹✝️🙏✝️🙏✝️
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ምርጥ ገጠመኝ ነው በርታልን
@user-co5qe2qi1q
@user-co5qe2qi1q 3 жыл бұрын
አዎ እየሰማን ነው ወንድማችን አባታችን በርቱልን ለእኛም ማስተዋልን ይስጠንንንን እድሜያቸውን ያርዝምልን የአባታችንንንንን
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋኤ ታውቃለህ ቃላት እያጠረኝ ሰምቼ ዝምም እላለሁ አንተ ታድለህ እኔ በህይወቴ ልቤ እርፍፍ ብሎ የምሰማቸው መምህራኖች ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ እና መላዕከ መንክራት መምህር ግርማን ነበር ፫ኛ መምህር አንተን አገኘሁ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛለህ መንፈስ ቅዱስ አንድ ነው ፀጋ ግን ልዩዩ ልዩዩ ነው የሚባለው እውነት የሆነ ቃል እንደሚናገረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እና እኔም የድርሰት ፀጋ ሳይኖረኝ አይቀርም ግን መንፈሳዊ ጭውውቶችን እደርስ ነበረ ወደፊት ኢትዮጵያ ስገባ አብሬህ እንደምንሰራ ነው ውስጤ የሚነግረኝ
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመህ ይብዛ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@user-xh1wi8rx2p
@user-xh1wi8rx2p 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
@tsegeredaderebefisiha7340
@tsegeredaderebefisiha7340 2 жыл бұрын
መምህራች በዉነት ፀጋዊን ያብዛለወት🙏🙏🙏
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው መምህር በውነት ብዙ ጥረት ላይ ነኝ እኔም እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ🙏🙏
@keroskeros5466
@keroskeros5466 3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ኣክዛቢሄር ያክብርል እኛንም የሀንን ትምህርት ለመስማት የፈቀደልን እግዛቢሄር ኣምላክ ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዛቢሄር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነዉ።
@godisgreat1630
@godisgreat1630 3 жыл бұрын
ያባታችን ምትክ ነህ አንተም መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መላ ቤተሰብህንም ልዑል እግዚአብሔር ይጠበቅልህህ
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
እደሚስቱ ስራ ያናዳን እንደሳቸዉ ብቃት እግዚአብሄር ይገርማል እግዚአብሄር ስራዉን ሲሰራ አይንቅም አይመርጥም እደስዉ አይደለም የላይን ሳይሆን የዉስጥን ዉበት የሚመለከት ነዉ
@bancheamlakchelot5739
@bancheamlakchelot5739 3 жыл бұрын
መምህሬ የመንውሬ ሚሰጥረ በትንሸ ነገረ ብዙው ነገረ እንዳውቅ ሰለረዳህኝ በድንግል ማረያም ሰም አመሰግንሀለው ሸህ አመት ንግሰልን።💚💛💓
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 жыл бұрын
ወይኔ ተበላን የእናት የአባት እየተባለ ነው ሚተረተሩን አብዛኛው 11 በፊት ላይ ልጆች ዓይናቼው ሲያማው ደሞ ከፈሰሰ ይሻለዋል እወነትም ይሸለዋል ግን በፈት ብቻ አደለም በጀርባ በእግር አለ ፈጣሪ ይቅር የበለን በሞኝ ነት የረግነው ሰለ ሆነ የሚያድርግቱን አያወቁትም እና ይቅር በላቼ ብሎ በፅለይበት የማያልፍ ማይሻር ቃሉ ይማርን
@yerusfayesa1027
@yerusfayesa1027 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር ጨጋራ በሽታ ሲባል ይገርመኛል በፊት እኔ በጣም የሚከብድ ጨጋራ ነበረብኝ በየሳምንቱ አክንቤት ነው ውሎዬ ሰውነቴን መቆጣጠር አልችልም ከፍተኛ ቦሚት አለው ወቅሸት ገዳም ሄጄ ፀበል ለአንድ ሳምንት ስጠቀም እርግፉ ብሎ ተወኝ ተመስገን እና በሽታ ሳይሆን መንፈስ እደሆነ ተረዳው
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ግርማ የአይናችን ብሌን ናቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እኲን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችንን እረጅም እድሜ ያድልልን በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው እውነት ነው ባገር ቤት ሳያውቁት ህጻን ልጅን ቅድብ ያስቀነድባሉ በምላጭ አስተፍትፈው ደምን ያፈሳሉ ይገርማል ለካ ይህም መንፈስ ነው አቤት የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይድረስላቸው መጨረሻቸውን ያሳምረው
@eyerusalembogale605
@eyerusalembogale605 3 жыл бұрын
ወንድሜ መምህር አንደምን ነህ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን አንተ በምታቀርበው ገጠመኝ አንድ ሺ ሰው ቢሰማ ያ አንድ ሺ እያንዳንዳችን ለብዙ ሰዎች እናሰማለን በኮሜንት እምታየቸው ሰዎች ብቻ አይደለሙ የሚጠቀሙበት የሚድኑበት በጣም ብዙ ብዙ ባንተ በተለያዩ እያንዳንድ መንፈሳዊ መልዕክቶች ገጠመኝ መፍትሄ ሰለ ንሰሐ ሱባኤ ብዙ ናቸው በአንተ ውስጥ የሚመሰገኑ 1ኛ ፈጣሪ እማምላክ (ድንግል ማርያም) መላእክት ቀጥሎ አባታችን መምህር ግርማ የገዳም አባቶች ቤተሰቦችህ የገጠመኙ ባለ ተሪኮች ሌላም ብዙ በዙ እና ወንድሜ በርታልን ብዙ ነፍስ እያተረፍክ ከብዙ ነገር እየመለስከን ነው በዶ
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እናመስግናለን
@user-eq4lg5wf4l
@user-eq4lg5wf4l 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 3 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ ወንድማች የአባታችን በጣም ድንቅ ነገር ሰለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስግን አባታችን መምህር ግርማ በእድሜና በጤና ያቆይልኝ
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ። ገጠመኝ 92 በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ጤንነትህን ይጠብቅ። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብዙ ገጠመኞችን የምታቀርብበትን ዕድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ። የቅዱስተ ቅዱሳን የወላዲተ አምላክ የቅዱስ ድንግል ማርያም ፀሎትና የቅዱሳኑ ፀሎት ያበርታህ።
@mimihabtemariyam4064
@mimihabtemariyam4064 3 жыл бұрын
መምህር በውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ህይወቴን እየፈተሽኩ እየተማርኩበት ነው ምንም ህይወቴ ውስብስብ ቢሆንም ለመለወጥ እየጣርኩ ነው በፀሎት አስበኝ
@user-uk6sy3zh8g
@user-uk6sy3zh8g 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና በጣህ በጣም የሚገርም ነበር የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የታየበት ነው ደስ ይላል የአባታችን በረከት ያድለን
@fekradsiyoutube1422
@fekradsiyoutube1422 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ገጠመኝ 92 በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ግን ወደማይመለሱበት አለም ሂዱ ነፍሳቸውን በአፀ ገነት ያኑርልን ! ልጁም መጨረሻ ልጅኑና ሚስቱን በመውደዱ በጠም ደስ ብሎኛል
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 жыл бұрын
Memehir kalwet yasmalen Amen Amen Amen kalwet yasmalen memehir 💜💜💜🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@user-bc1iq8oo7z
@user-bc1iq8oo7z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ገጠመኝ 92 እጂግ በጣም ነው ያስተማረኝ በእውነት መምህር ቦኋላ ባታገኛቸውም ቀብር ላይ ባትውልም መጀመሪያ ስላገኜሀቸው ተመስገን ነው እኔ በ አንድ ሳምንት ውስጥ አባቴን ሳላገኜው እንደናፈቀኝ በስደት ሆኜ በስልክ አውርቶኝ በአካል ሳላገኜው በሞት አጣሁት በስደት ሀዘን በላኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለስጋወ ደሙ በቅቶ በክብር ስላረፈ አምላኬን አመሰግናለሁ
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 жыл бұрын
አንደኛ በህይወት እያሉ ተመርቀሃል አሁንም በረከቶት ይድረስኝ በል በደንብ ተመርቀሀል
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@hanilove2730
@hanilove2730 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር ተስፍዬ እኔ ባተ ትምህር ብዙ ለውጥ አግቻለሁ ወላዲት አምላክ እማ ፍቅርርር ሰላምህን ብዝዝት ታድርገው
@user-qm2gq4lf2j
@user-qm2gq4lf2j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድህና መጡሉን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛልህ መምህር ስልክህ እድትቆርጠ እነ ማግኝት እድማልችል ነው ወገኖች ወለተ ፆዳቃን እያላችሁ በፆለት እስቦኝ😢😢
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ መምህራችን
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ መምህር
@addffgadfgghhh9072
@addffgadfgghhh9072 3 жыл бұрын
በውነት መምረ ለሁሉም ልባና ይሠጥችው አሜን እና ከባደ ነወ
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ልጁ ግን እግዚአብሔር ያመረጠው ስው ነው ቤተ እግዚአብሔር እስከ መስራት ድረስ መድረሱ እፁብ ድንቅ ነው ስራው እግዚአብሔር ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛ የማጠለ የድንግል ልጅ ምስጋና ይድረስው
@tarikwameles8323
@tarikwameles8323 3 жыл бұрын
መምህር ስላን ለአንተ ይሁን ላይፍ ያስተላለፍቹት ትምህርት በታም ትሩ ነው ግን ጥራይ ይጎላዋል ከእግዚአብሔር ጋር በሚቀጥለው ይስተካከላል እግዚሐብሔር ያበርታቹ በርቱ
@addffgadfgghhh9072
@addffgadfgghhh9072 3 жыл бұрын
በጣም አዘንኩ ውይ ተመሰግን አልምፅፈታችን በንፅህን አባቶችቸ አሉ እናም አትፍረደባችው
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመሥገን መምህር እንኩን ደህና መጣህልን እግዛብሔ ፀጋውን ክብሩን አብቶ ይሥጥህ መምህራችን ለኛ ለልጆችህ ለተማሪውችህ ደሞ እግዛብሔር የምንሠማበትን ጆሮ የምናሥተውልበትን ህሌና የምናሥብበት አይብሮና ልቦናን ይሥጠን ልቦናችንን ይክፈትልን መድሃኒለም አሜን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Yabatochachin Amilak EGZIABHER Yikiber Yimesigen Amen !
@kilaraaminab2182
@kilaraaminab2182 3 жыл бұрын
በኛ በትግራይ አሁን እንኳን እያየሁ አይደለም ግን 11 ቁጥር የሚተለተለዉ አንድ ህፃን ዓይኑ እየቀላ እያነባ እየታመመ ሲያስቸግራቸዉ ነዉ እንደዚያ የሚያደርጉት። በብዛት ገጠር አካባቢ ስጠይቅ አንድ ዓይነት ነዉ መልስ የሚሰጡኝ
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 3 жыл бұрын
አረ እኔም በሁለት ዓይኖቸ 12 ቦታ አለኝ ግን እናቴ ስጠይቃት ዓይንሽ በጣም ትታመሚ ነበረ ለማየት ያስቸግር ነበር አለችኝ የመስቀል ምልክትም ነበረኝ
@desstayrga2780
@desstayrga2780 3 жыл бұрын
መምህሬ እንካን ደህና መጣክልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ አምላክ
@liyamotton2066
@liyamotton2066 3 жыл бұрын
እውንት ነው ላባታችን እርጅም እድሜ እና ጤና ላንተም ክመላ ቤተሰብክ ጋር እናንተን ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም እግዛሐቤህር ይስጥልኝ ተባረክ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ገጠመኝ 92 ደስ የሚልም የሚያዛን ነበረ ብዙ ተምሬ በታለሁ
@maregkassaye1751
@maregkassaye1751 3 жыл бұрын
መምህር አባታችን መምህር ግርምን በሁሉም ቦታ ስታስገባችው እጅግ በጣም ድስ ይላል
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ
@user-gn6rh9wi5h
@user-gn6rh9wi5h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ዴህና መጣህልን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን ለአባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህናመጣህልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉትን ያብዛልን አሜን
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 3 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና እግዚአብሕር ይስጥህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ
@helenmamuyamamuya7075
@helenmamuyamamuya7075 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነበር 92 ገጠመኝ ነበር ብዙ ተምርንበታል በርከታቸዉ ይድርሰን መምህራችን በእዉነት ያገልግሎት ዘመኑህትን ያርዝምልን
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 жыл бұрын
Memihir tesfaye egzabher ytebkik wedimye 🙏🙏🙏
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw
@emebett1989
@emebett1989 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህር አዎ 92 ያለው ገጠመኝ አባ በሞት መለየታቸው ያሳዝናል 😥😥ግን ወንድማችን ወደ መልካም መንገድ ስለመጣ ደስ ይላል።
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ግሩም በጣም ደስተኛ ነን እግዚአብሔር ስለፈቀደልን ነው መምህራችን ልክ ነው በጣም የኛ አይብሱም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@zednegnkeebishoftu2642
@zednegnkeebishoftu2642 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sablaayele8859
@sablaayele8859 3 жыл бұрын
Selameh yibezalen memeherachin Egziabeher tsegawun yabezaleh Qale hiwot yasemalen Amen
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
ገጠመኝ 92 እጅግ ኣስተማሪ ተስፋ ሰጪ እኛ ከበረታን ቅድስናም በዚ ዘመን መኖሩን የተማርኩበት ነው:: በእውነቱ እኛ እንበርታ እንጂ እግዚአብሔር በጣም ቅርብ ነው:: እግዚአብሔር ኣንተንም ይባርክህ መምህር🙏
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 3 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እንወድሃለን እናመሰግናለን ወንድሜ በጉጉት ነው ምንጠብቅህ
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
ልተኛ ነበር መጡ መምህሬ ዛሬ ሳይለቁ እየጠበኩ ነበር እንኳን ሰላም ጡልን
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 17 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 46 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
63ኛa ገጠመኝ በመተት መከራዋን የምታየው ቆንጆ መጨረሻ  ( በመምህር  ተስፋዬ አበራ )
53:19
157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
1:41:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:11:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 36 М.
92ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የማህበረ ቅዱሳን ልጅ ስለመንፈስ ሴራ ሲገባት ያደረገችውን ስሙ
1:34:42
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 17 МЛН