KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የታህሳስ 5 ስንክሳር _ December 14 Sinkisar
13:45
እመብርሃን EmeBirhan - መጋቤ ብርሃናት ይኩኖኣምላክ ትግርኛ ንስሃ መዝሙር
7:13
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
It’s all not real
00:15
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
38ኛ A❤ ፈተና ገጠመኝ፦ በገልማ ውስጥ 13 ልጆቿን የወለደችና 30 ዓመት ደም የገበረች አቴቴ
Рет қаралды 48,493
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 467
@tsionaychew2582
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ከባድ ህይወት እንድንማርበት ይሄም አለ ለካ ብለን ማስተዋል እንድንጀምር ለሚረድን የገጠመኝ ባለቤቶች ትልቅ ክብር አለኝ በእናንተ ገጠምኝ ውስጥ እኛ ብዙ እንማራለን ❤
@weletekiros2334
2 жыл бұрын
Awo lik nesh ehete hiwet tarikhn menager na llegna endimarbet mefked kelal aydelem. Egziabher yistachew Enamesegnalen🙏🙏.
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
እንደ ዛሬ አልቅሼ ሰምቼ አላቅም ያስለቀሰኝ ምን አድርጌለት ነው የእማ ፍቅር ልጅ ከሁሉ ነጥቆ ከቤተሰቤ ለይቶ አውጥቶ የራሱ ያረገኝ የጥያቄ መልስ የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ለእኔ ከህሊናዬ በላይ ሆነብኝ አስለቀሰኝ ይሄ ቤተሰብ የእኔ ቤተሰብ ታሪክ ነው ነገር ግን ማንም መውጣት አልቻለም ምክነያቱን ሳላቅ አምላኬ ቤት እራሴን አገኘውት ተመስገን
@ታገስ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ/ህ ። በፀሎት በርቱ
@tsigereda476
2 жыл бұрын
ህያው አግዝአብሆር ሁሌም የራሱ መንገድ አለው አንቺ ለዛ ቤት መዳን ምክንያት ነሽ ብርታቱን ይሰጣቺ ክብር ምሰጋና ለናትና ልጅ
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
2 жыл бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቹ እማምላክ ጥላ ከላላ ትሁናቸው 🙌
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
@@ወለተማርያምሀብተሚካኤል አሜን እህቴ🙏💚💛❤
@גויתואלם
2 жыл бұрын
እኔ የሚያስብላቹ ሐሳብ መልካም ኖው
@zigeredagerelase2220
2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷 መምህር በመጣሕ ግዜ ደስ ብሎኝ ነፍሴን እመረምራታለሑ እና ሁሌ ናዓ!!!
@tsionaychew2582
2 жыл бұрын
መምህርዬ የሁሉንም እንስማው እንማርበት ጆሮ በመስማት አይሞላም
@abisiniyamulugeta3900
Жыл бұрын
Tbarki❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 жыл бұрын
እንኩዋን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል አደረሳችሁ የሠማእቱአ ቅድስት አርሴማ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏👏👏
@abdulazizadem2154
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የሚያስተምር ነው
@hana5321
2 жыл бұрын
እሚገርም ነዉ ዛሬ ቅድስት አርሴማ ናት የዛሬ ወር ነበር የለቀቅሽዉ ገርሞኝ የዛሬ ነዉ እንዴ እያልኩ ነበር ለማንኛዉም ስለተገጣጠመልኝ ደስ ብሎኛል አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@fredoseMeskrme
2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲እኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
2 жыл бұрын
መምህር እናዳምጣለን በተራ ተራ እስከ ክፍል 8 ልቀቅልን ደሞ አታሳጥርብን አሳጥር እምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ምእመናን ዝርዝር አርጎ እስከ ማብራርያ ቢሰጠን
@natanemaraya615
2 жыл бұрын
በትክክል እኔ ሀሳብሽን እጋራለሁ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
2 жыл бұрын
እኔም
@selam801
2 жыл бұрын
መምህር ጠፍቶብህ ነበር እና በጣም ልብ አጠልጣይ ታሪኽ ነው ቶሎ ቶሎ ብለህ ልቀቀልን በጉጉት እጠብቃለሁ ምእመናን ገብታችሁ አዳምጡ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
@tekalihnbb
2 жыл бұрын
መምህር የሁሉም ታሪክ ባጣም የሚያስተምረን ይመስለኛል ስለዚህ አንድ በአንድ ብታቀርበው መልካም ነው እላለሁ። ከምንም በላይ እግዚአብሔር ከዚህ ክፎ መንፈስ እንኳንም ገላገላችሁ። ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች።
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
2 жыл бұрын
መምህርዬ ቅድምኮ ለቀከው ነበር ጠፍቶብህ እንዳዲስ ለቀከው ነው ያላያችሁት እዩት መልካም ትምህርት እሚገርም ነገር ነው ዛሬ የተማርኩት
@BeteHohe
2 жыл бұрын
የሥላሴ ልጅ😍😍😍💞💞💞💞💞ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማማዬ
@lailaali9362
2 жыл бұрын
አሜንአሜን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
2 жыл бұрын
አሜን ውድ በጾሎትሽ ያስቢኝ ወለተ ሐዋርያት ብለሽ
@manyahlshalzemene6788
2 жыл бұрын
እንዴት ክባድ ታሪክ ነው ግሩም የአምላክ ስራ የተገለፀበት ልጆቹን እኛንም ያስተማረበት ካለ እማይሳነው አምላክ ስራህ ድንቅ ነው 🙏እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለመዳን በቁ
@mudayshow8081
2 жыл бұрын
የመምህር ፍሬዎች የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለእናታችን ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ-በአል ንግሥ አደረሳችሁ አደረሳችሁ የእናታችን ቅድስት አርሴማ ረዴት በረከት ጥበቃ አማላጅነት ይጠብቀን አሜን 🤲🤲🤲
@saraT22
2 жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@aelamabbg3541
2 жыл бұрын
መምህር በጣም እንመርበታለን አቀርብልን የእህትና የወንድሞቹ ሂይወት እኔም ውስጥ አለ ግን አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ጥላቴን አውቄበታለሁ
@inalamgoran1046
2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ትምህት ነዉ እኔ እማቃቸዉ ቡዙ አሉ የባቀይ እዳይት ጥለት እሚለብሱ በጣም ይገርማል ትምህርቱ ይቀጥልልን ብጎጎት እንጡብቃለን መምህራችን
@ታገስ
2 жыл бұрын
👏👏👏👏😍 እንኳን እግዚአብሔር ከዚህ ፈተና አወጣቹ። የብዙ ሰው ታሪክ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ነው የተከናወነው ። የኔም ታሪክ በዚህ ቤተሰብ ውስጥ አለ። መምህር የሁሉ ቤተሰብ ታሪክ ከነ ማብራሪያ አቅርብልን።
@ፍቅርማሪያምየአባዮሀንስል
2 жыл бұрын
በየቤታችን በዙ ጉድ አለ እና የመዳኛችን መንገድ ስለምታስተምርን እናመሰግናለን መምህሬ ርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ የኛንም አይነ ልቦና ያብራልን
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
2 жыл бұрын
ይህ ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ በኔ ቤተሰብ አለ የናትዮዋ ፅንስ መዉረድ ተወልደዉ መሞት የወር አበባ አለማቋረጥ ይባስ ብሎ እናታችን ላይ ሆኖ የተወለድነዉን በእርግማን ወይም በሟርት አስሮ ሁላችንንም አይለፍላችሁ እንጀራ አይዉጣላችሁ እያለች ትረግመን የነበረ እናታችን ሁላችንም እንለፋለን ከችግር አኖጣም ትዳር የለም እህቶቼ የመዉለጃቸዉ ስአት እያለፈ ነዉ ይበሳጫሉ ያለቅሳሉ እኛ እኔ ይህን ትምህርት አዳምጬ መንፈስ ነዉ ግራ የሚያጋባን ንስሀ ግቡ ቁረቡ ስገዱ ፁሙ ስላቸዉ ከእንግዲህ ለመቼዉ ይሉኛል ተስፋ ቆርጠዉ ስራም አቁመዉ ትዳርም የለ እዚያዉ እናታችን ጋር ክፍል ሀገር ተቀምጠዋል አባታችንም በዚሁ ምክንያት ህይወቱ አልፎል እና የሁሉንም ታሪክ አቅርብልን መምህር
@bfjhhjukcg4446
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከዚህ ክፉ እርኩስ መንፈስ በቸርነትህ ጠብቀን👏👏👏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሉም ይቅረብልን እንማርበትአለን በእውነት👏👏👏💜💛💚💚💛💛💜💜💛💛
@lidiyaseyum9009
2 жыл бұрын
ካሳለፉት መጥፎ ታሪክ ይልቅ አሁን ያሉበትን ሳስብ ደስ ይለኛል ተስፋ ይታየኛል እኔም አንድ ቀን እለወጣለው
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
2 жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለበአለ ወልድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን
@kidsitabay9792
2 жыл бұрын
መምህር እንኮን በሰላም መጣህ መምህር በፅሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ ሙሉ ቤተሰቦቸን የመምህርን ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ በፅሎታችሁ አስቡን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዚ ክፉ መንፈስ ገላገላቹ መምህር የሁሉም ለየብቻው በሚመችህ አቅርብልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው 🤲🌻🌻🌻
@BeteHohe
2 жыл бұрын
_መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ ሰላማችሁ በክርስቴስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን 💚💛❤_
@rutaasgedomrutaasgedom5488
2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ መቸም በየቀኑ የምታስተምረን ሁሉ በየቤታችን አይጠፋም እና አንተም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ እኛም ፈጣሪ ልቦናችን ይክፈትልን
@Efetah
2 жыл бұрын
ኧረ መምህር በጣም የሚገርም ነው በራሳቸው አንደበት አቅርብል ብዙ ትምህርት እናገኝበታለን የዚህ ታሪክ ገጠመኝ ባለቤቶች ደግሞ አኛ እንድንማርበት ስለፈቀዳችሁልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን እስከሚቀርብ ድረስ ጓጉቻለው
@baslotefasika4800
2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋና በረከቱን ያብዛልክ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እውነት ። ጨርሰን ብንሰማው ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ምህረቱ ለዘላለም ነውና እንኳንም ለንስሀ አበቃቸው እኔንም ለንስሀ ያብቃኝ
@abc12452
2 жыл бұрын
በስላሴ ስም ሰቅጣጭ ገጠመኝ ነዉ ሁሉንም በዝርዝር አቅርብልን አንሰለችም አሁን ከዚህ ሁሉ ነገር እንዴት እንደወጡም ማወቅ እንፈልጋለን በጣም ተሰቃይተዋል ነገር ግን አሁን ስለነቁ እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ቸሩ አባት አያልቅበትም ስራዉ ድንቅ ነዉ።ለማንኛዉም ቤተሰቦቻችን ከዚህ ሁሉ ጣጣ ስለወጡ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!!እና ገጠመኙ ይቀጥልልን ባየሰ ነኝ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ከዚህ ሁሉ ጣጣ እንዴት ወደ መስመር እንደመጡ ዘርዝርልን?
@asegedmerdewo4069
2 жыл бұрын
ይሄንን ትምህርት ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት እኔም ህይወት ተመሳሳይ ነው በተናጠል ቢቀርብ ደሞ የተሻለ ነው እላለሁ መምህር ብዛት ላይክ ላታይ ትችላለክ ግን የምናዳምጠው ብዛት ሀረብ ሀገር ያለን ልጆች ዳውሎድ እያረግን ስለሆነ ነው ላይክ ላናደርግ የምንችለው ምናልባት በችኮላ ስለሚሆን ነው ይሄንን ቤተሰብ ያሰበ አምላክ የሁላችንንም ያስበን እውነት በጣም የተደነኩበት ቤተሰብ ከዚህ ውስጥም መውጣት እንደሚቻል አሳይታችሁዋል ልቤ እረካች ወለተ ቁስቋም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር እድሜንና ጤናን ከነሙሉ ቤተሰብህ ያድልልኝ በርታ
@gibtsawityohannes3459
2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በሚያውቀው የአንተን ትምህርት ርዕስ መርጠው ከማይሰሙት ወስጥ ነኝ አንድም ያልሰማሁት የለም አሁንም የእነዚህን 8 ቤተሰቦቻችን የህይወት ውጣ ውረድ የአጋንንት ውጊያ ከዚያም እንዴት ድል እንደነሱት ለመስማት ጓጉቻለው በቶሎ ብትለቀው ከሚደሰቱት ውስጥ ነኝ ላንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistmulugata4336
2 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ወይ ፈተና ይሄ ሁሉ ስለ እምነታችን ጠንቅቀን አለማወቃችን አይደል እንኳን የድንግል ልጅ እረዳቸው ወደ ራሱ መንገድ ።
@HD202v
2 жыл бұрын
ጥሩ አደረክ እያዳመጥኩኝ ሲጠፋ በጣም ተናድጄ ነበር ። መልካም ከጀመርከው አይቀር የሁሉንም አንድ በአንድ በክፍል በክፍል አድርገኽ ብታቀርበው ጥሩ ነው ምክንያቱም ዛሬም ሌሎችም ይሄንኑ ህይወት የሚኖሩ አሉ እና አስተማሪ ይሆናል ። በቅድሚያ ባለታሪኮችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንኳን ከዚህ ህይወት ገላገላችሁ።
@stelalegesse5875
2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን የሁሉንም ቤተሰብ ለመስማት ጒጉቻለሁ እነሱንም እንዳነቃቸው እኔና ቤተሰቦቼን እግዚአብሔር ያንቃን
@martaetopian6896
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ የድህነት የህይወትን መንገድ የከፈተልን 😭😭 በእውነት የናንተ ሕይወት የብዞዎችን ህይወት ይፈትሻል ለብዙ ሰው መማሪያ ነው ፍቃደኛ ሆናችሁ የሰጣንን ቆሻሻነት የእግዚአብሔርን ቸርነት ለመመስከር በጥፋት የኖራችሁበትን ዘመን ለመማሪያ ስላከፈላችሁን እናመሰግናለን እና የያንዳዳችሁን ታሪክ እንደምታካፍሉን እርግጠኞች ነን በጉጉት እንጠብቃለን ። መምህራችን መንፈሳዊ ክርስቶስ የሰጠን አኪማችን ፀጋውን ያብዛልክ የሰማህቷ የቅድስት አርሴማ አምላክ መድኒሃለም ልጄ ወዳጄ ይበልክ እንወድሃለን ከነመላ ቤተሰብክ🌼🌼🌼
@ፌቭንፍቅር
2 жыл бұрын
የሁሉም በየተራ ይቅረብልን መምህር እንማርበታን መምህር
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
2 жыл бұрын
ሰላም ለናት ይሁን የክርስቶስ ቤተስቦ እንኳን አደረሳችሁ ለሰማአቷ ለቅደስት አርሴማ ዓመታዊ ከበር በዓል አሜን ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም በጣህልን የ7 ታረክ አቅርብልን ምክነያትም አነማርብታልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም የመጣልን
@ngistingisti1400
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሚና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ እና የዚ ቤተሰቦች ገጠመኝ ለኛ ቡዙ ትምህርቲ ይሰጠናል አና አቅርብልን ከዚ ቡዙ ነገር የጠቅመናል
@lemlemalem7963
2 жыл бұрын
የሚያስለቅስ ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይህንን ቀይሮ ደስ በሚል ሁኔታ ስላሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
@ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
2 жыл бұрын
መምህርየ እድሜህን ያርዝምልን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን በፆለትህ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ነኝ 🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
2 жыл бұрын
በጣም ከባድነው ለካንስ በየቤቱ ጉድአለ አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይገርማል አሳዛኝ ታርክነው የሰላም መገድ እግዛቤር ነውና እሱ ልቦና ይስጠን😭😭😭😭😭😭😭
@frtunamelese1605
2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምን ልበል በእዉነት ግራገባኝ ብቻ ለመምህራችን እድሜና ጤና ከዚበላይ በፀጋ የምታገለግል ያድረግህ መድህን አለም ከፊትህ ከኋላህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ 🙏
@ሜላትጌታሁን
2 жыл бұрын
በስመአብ አምላኬ አግዘን ከወደቅንበት እንነሳ ይህማ የኛቤት ታሪክ እግዚኦ ማህረነክርስቶስ እንደትብለን እንዉጣ አብላልቶ አጫርሶ ሊገለነዉ😭😭😭😭😭
@tsedi8996
2 жыл бұрын
እውነት መምህር በጣም ይከብዳል ሁላችንም በየቤቱ የታፈነ እውነት አለ አንደኛዋ እኔ ነኝ አምናለሁ አንድቀን እኔንም ቤተሰቤም ድነን ለመመስከር ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም እና ቤተሰቧቿን ብላችሁ 🙏ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ እርጉም ሴይጣን እጅ አዋጣችሁ የናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ለታሰርነው በቸርነቱ ይድረስልን አሜን 😔😔😔
@asterasefa3076
2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ነው ይቺ ምድር ስንቱን ጉድ ይዛለች እግዛብሄር ከላይ ሆነክ ይህንን ሁሉ እያየክ በዝምታ አትቅጣን ሴጣን እንደ ስንዴ እያበጠረን ነውና እባክህ በምህረትክ ጎብኘን እባክህ አሳልፈክ ላሳዳቾቻችን አትስጠን ማረን ይቅር በለን ስለናትክ ስለድንግል ማርያም ብለክ ቁጣህን አርቅልን....ለመስማትም ለመናገርም እጅግ የሚከብድ ነው ......ጌታ ሆይ ታረቀን
@ethiopiatekedem4150
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ብዙ የማናውቃቸውን ነገሮች እንድናቅ እያደረከን እየተማርንበትም ነው በርታልን 🙏🙏🙏 እኛም ከአስተምህሮህና ከገጠመኝ ባለታሪኮች ትምህርት እንድንወስድ አዕምሮአችንን አብራልን አሜን አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡን
@FjdjxhhNxj-we2bj
2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቀኝ👏👏👏👏
@AscheBekel
8 ай бұрын
መምህር ገጠመኞችህን የተወሰኑትን አይቻቸዋለሁ ክፉመንፈስን ደፍረህ ባደባባይ ቆሻሻስራውን በማጋለጥህ ትልቅ አክብሮትአለኝ እግዚአብሒር ይጠብቅህ ባለታሪኮቹንም ሳላደንቅ አላልፍም ብዙሰውያነቃል አብዛኛዎቻችንቤትውስጥ ያለጉድ ነው እና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
@samuelasrat2394
2 жыл бұрын
የእግዝያብሔር ድንቅ ስራ እና እናንተንም እንዴት ወደቤቱ እዳመጣቹ እኛም ደግሞ ከእናንተ ህይወት እንማር ዘንድ መጨረሻውን ብናቅ ብንማር ደስ ይለናል። እናንተን ከዚህ ህይወት ያወጨጣ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስ
@helenkeflekefle9766
2 жыл бұрын
የኔም አክስት እንደዚሁም ቀብር አትሄድም ሰርግም አትሄድም ከሄደች ታጓራለች እናም ልጇ አዷ ወደ 6 አመት ሙሉ ያለ ማቋረጥ ደም ይፈሳታል ሁለተኛዋም እጇን የተጠማዘዘ ነው ።ሶስተኛውም በጣም ጠጪ ጣቱን ጥፍር ቀለም የሚቀባ ነው ።ሌሎች ልጆችም ነበሯት ሙተዋል እስከዛሬ ሳላስተውለው ይሄ ገጠመኝ ነው እንዳስተውል ያደረገኝ ።በእርግጥ አሁን ይሙቱ ይኑሩ አላውቅም በጦርነቱ ምክንያት ከተለያየን ሁለት አመት ሊሆነን ነው።እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም አድርጓ ቤተሰቦቼን ከአጋንንት እስራት ነፃ እንዲያወጣልኝ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ።እህትና ወንድሞቼ በፆሎት አስቧት
@mebratgashaw8408
2 жыл бұрын
የእግዚአአብሔር አዳኝነቱ በእናንተ ቤት ገብቷል። በጣምም ደስ ይላል። የእግዚአብሔር ክንዱ ከእናንተ አይለይ። እናንተን የተመለከተ አምላክ እኔና ቤተሰቤንም ይመልከት
@SENTKEY096
2 жыл бұрын
የኛ፣ የጎረቤታችን የብዙዎቻችን ሕይወት እንድዚሂ ነው ። እምነታችን ምላሳችን ላይ ብቻ ነው ። ለሥጋችን ብቻ እንደክማለን ። መንፈሳዊውን ሕይወት ግን በድንግዝግዝ ውስጥ እናየዋለን አንረዳውም ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ ያለውን እሱን እንድናይ ፍቃዱ ይሁንልን ። አመሰግናለሁ መምህር ።
@likubekele9117
2 жыл бұрын
ሁሉም ቀርበው ታሪካቸውን ቢናገሩና እንዴት ከዚ አስቸጋሪ ህይወት ፈጣሪ እንዴት እንዳወጣቸው ቢመሰክሩ ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል።
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤🕊 እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም የገጠመኙ ፍሬ ሁሌም እጅግ ስለሚደንቀኝ መጨረሻው ፍሬ ያማራ ስለሚሆን ❤🕊 #ጅማሬው_ታናሽ_ቢሆን_ፍፃሜው_እጅግ_ይበዛል_እግዚአብሔር_ይመስገን_🙌ሁሉም ቢቀርብም ደስተኛ ነኝ ሰምቷ ለመዳን ዝግጁ ነው የገጠመኙ ባለቤቴንም እግዚአብሔር ይርዳቸው 🙌
@ወለተማርያምየሚካኤልወዳጅ
2 жыл бұрын
በእውነት 🤲🤲🤲እኔንም በፀሎት አስቡኝ 🤲😥😥እናቴ ባደ አምላኪ ናት 😭እንዴት አድርጌ ከዚህ ጉድ እንደማወጣት አላወቀም በፀሎት 🤲😥አስበኝ 🤲🤲🤲እባካችሁ የእናቴ ስም ወለተ ማርያም ነው 🤲😥🤲
@yedingilmeriyamlijnegn4442
2 жыл бұрын
Ayizosh yene wud etihe beya betu bizu gud ale egzabher talaq new embirhan taqalechu 🙏🙏😭😭😭😭
@እናትባዬ
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን መጣ እውነት በጣም በጉጉት እየጠበቅነው ነው የሁሉም የየ ራሳቸውን አቅርብልኝ የሙሉ ቤተሰብን መምህር እባክህ በየግል አቅርብልኝ
@elk5824
2 жыл бұрын
እግዚኦ ማሓረና ክርስቶ ምሓረና ክርስቶስ ኦ ህዝቢ እግዚአቢሔር ናበይ ገጽኩም ትጋዓዙ ኦ ኣምላኽ ካብዚ ክፉእ መንፈስ ሓልወና።እየሱስ ክርስቶስ እሙን ኣምላኽና ማሓረና ይቅረ በለልና መምህር ተስፋይ እግዚአቢሔር ምሳኻ ይኹን ወላዲት ኣምላኽ ኣይትፈለኻ ፡ኣብ ጸሎትካ ዘግረኒ ፡ፍቅርተማርያም
@isrhenok5496
2 жыл бұрын
ፀፀት ከ አይምሮአቸው መቼም ቢሆን አይጠፋም ብዬ አስባለሁ አየከሰስኩ አይደለም አየፈረድኩም አውቃለሁ አምላኬም ቢሆን እንደማያስታውሰው. ምንም የ ደያብሎስ ስራ ቢሆንም ያ ደግሞ የ እግዜአብሔር ምህረትን ያበዛልና ከራሴ ተሞክሮ የሰራሁርትን የነበርኩበትን ሳስብ ቸርነቱ የ እንባዬ ምንጭ ይሆንልኛልና!!!ብዙ ኃጢያት ባለበት የ እግዚአብሔር ምህረት ትበዛለችና
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
2 жыл бұрын
ብዙ ተምረናል በትምህርትህ መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ ። እማ ፍቅር ትቁምልህ በዘመንህ ሁሉ ። እንድሁም ከህይወታችሁ እንድንማር የፈቀዳችሁልን ታሪካችሁ በእግዚአብሔር ቸርነት የተለወጠ ወነኖቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። የኛንም ህይወት እግዚአብሔር ይቀይልልን ።
@wenshetiworku7122
2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን በጣም ህይወት የሆነትምረት ነዉ ሁሊም እከታተልሀለሁ እድሜ ይሰጥልኝ ሀይለገወረጊሰ ብላችሁ ሁላችሁምበጡሉታችሁ አሰቡኝ
@ethiopianlovely6856
2 жыл бұрын
የብዙዎቻችን ፈተነ ምንም እንኳን ባንካድም በዘናውይ መንገድ እየካደምንለት ነው እግዚያብሔር ሆይ ልባችንን ይመልስልን የሁሉም ቢቀርብልን መምምህር ብዙ እናውቅበታለን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ወልድ ና ሂዳነ ማሪያም ብላችሁ
@fikirfiseha8390
2 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም ተነግሮ የማያልቅ ጉድ አለ በየቤቱ ሙሉ ቢቀርብልን ብንማርበት መልካም ነው የነሱ መልካም ፍቃድ ከሆነ መሰደደ ለበጎ ሁነልኝ እግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው እኛም ሰምተን እንድንለወጥ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ የወደ ቤቱ ይመልሰኝ
@tegegnebeze7052
2 жыл бұрын
መምህር መቸከሉ ስጦታዎች ሁሉ የተለያዩ ቢሆኑም ያንዱ መክሊት ካንዱ መክሊት ቢለያይም የሌሎች አባቶችንም በደንብ ሰምቻለሁ ያንተ ትምህርት ከተማ ገጠር ሩቅ ቅርብ የተማረ ያልተማረ በመሆኑ በቀላሉ ለመረዳት ይጠቅማል ገልማ የሚሉአት በገጠሩ መጠሪያ "ከልዋ "ይሉታል ብዙ ነገር የሚሰራበት የአምልኮት ቦታ ነዉ
@አርአያ
2 жыл бұрын
ለባለታሪኮቹ አስቸጋሪ ህይወትና ለመናገር ቢያሳቅቅም የእግዚአብሔርን ስራ መመስከር ታላቅ ተጋድሎ ነው። በሁሉም ቤተሰብ ውስጥ የተለያየ የህይወት ገጠመኝ አለ ...ስላልወጣ እንጂ። እኔና ባለቤቴ ይህን ትምህርት ከተከታተልን በኋላ ወደኋላ ስንመረምር ብዙ ነገሮች አጋጥሞናል። ቢዘረዘር ገጠመኝ መሆን ይችላል። ስለዚህ የባለታሪካችን ቤተሰቦችም ፈቃደኛ ከሆኑ ቢቀርብ እንማማርበታለን።
@yebaeta671
2 жыл бұрын
መምህር በእንጥልጥል ነው እኮ የቀረው ከተጀመረ አይቀር በእርሶም ይሁን በባለታሪኮቹ አንደበት ይጨረስልን ታሪኩ ምንም ያህል ለመስማት የሚከብድ ቢሆንም
@meskeremtamrat8958
2 жыл бұрын
የሰው ልጅ በአንድም በሌላ ሳያውቅም ይሁን በድፍረት ብዙ ሀጢአትን ይሰራል መሀሪው ግን ለመማር ሁሌም እጁ ሰፊ ነው። እንዲምረን ቅን ልቦናና መሻትን ያድለን
@habteshewaker5089
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህን የመሠለ ትምህርት ገጠመኝ ለብዙ ቤተሰብ መመለስ ህይወት የቀየረ አንዳንዱ ደገሞ ድብትርና ያለባቸው ሲነቅፉ ይስተዋላሉ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ለመምህራችንም አድሜና ጤና ይስጥልን
@jawadzein9470
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ በላይ እድታገለግል እድሜ ጤና ይስጥህ
@TigaryLove
2 жыл бұрын
መምህርዬ በቅድም የለቀቅህው ገጠመኝ በጣም አጎጊ ነበር የሁሉም ልቀቅልን ሰአቱም ይርዘም ችግር የለውም
@marthashemelis3546
2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ድንቅ ነዉ። ሰዉን ልጅ ግን አምላክ ካረዳዉ ከንቱ ነዉ ጥፋቱንም ሀጥያቱንም ልክ አድርጎ ያኖራቸዉ የነበረዉን ክፉ መንፈስ ያሸነፈና የጣለዉ አምላክ ይክበር እንኳን በነብስ በስጋም አመለጡ። አልልልልልል ለእኛም ምህረቱ ይደረግልን
@senaittilahun6706
2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የብዙዋቻችን ታሪክ ይመስለኛል ይህ ገጠመኝ እንኳን እግዚአብሔር ከዛ ህይወት አወጣቸው መምህር ታሪካቸውን ብታቀርብ ይበልጥ እናስተውላለን ስለዚህ እባክህ እንስማው ::
@Tagelify
2 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጆች ክብርና ምስጋና ለጌታሽን ለእየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘውትርም ለዘላለም ይሁን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለገጠመኝ ባለጉዳዬቹ በተሰብ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ የእመቤታችን የድንግል ማሪያም ልመናዋና በረከቶ ይደርባችሁ ለኛ ለሁላችን ገጠመኙን ለሰማነው ትልቅ ትምህርት እና መፅናናት ሆኖናል ጌታ አምላካችን መድሃኒአለም። ከክፋ ሁለ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን።
@astekastek1000
2 жыл бұрын
ዋዉ እንኳንም እግዝያብሄር ጎበኛቸዉ አቅርብልን ተስፍሽ ሁላቸዉ ኢተርፊ አርጋቸዉ እንማርባቸዉ በተረፈ በርቱ የገጠመኝ ባለቤቶች እንኳንም እመቤቴ እረዳቹሁ በቤቱ ያፅናቹ
@hamletasfawe7538
2 жыл бұрын
እንክዋን ሰላም መጣህ መምህሬ እንክዋን አደረሳችሁ ምእመናን ለ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል
@ameneengda52
2 жыл бұрын
መምህር በጣም አስተማሬ ነዉ በስምአብ ስት አይነት ሰዉ አለ በምድር ሱኤልን የሚኖሩ ሰወች ብዙ በሀገራችን አሉ ሁሉንም አቅርባቸዉ እንማርበታለን እግዚአብሔር እኳንም ደረሰላቸዉ እዉነት ከባድ ነዉ እኔ ወይን \70/ ወድ እግዚኦ የሰዉን ልጅ እኮ እዴት እደሚጫወትበት የተዋረደ አድ መቆጠራ የማሸንፈዉ መፈስ እግዚአብሔር ገስፀዉ አቤቱ የስቱን ቤት ጉድ አስተማርከን መምህር አምጣቸዉ አቅርባቸዉ
@kalkidantaddesse6095
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አእምሮየ አምኖበት በንፁህ ህሊና ገጠመኝ እንድሰማ ስላደረገኝ። በእውነት እግዚአብሔር ቸር ነው ! በዚህ ቤተሰብ ውስጥ እግዚአብሔር እጁን ያልዘረጋበት ጊዜ የለም። በክርስቶስ እህቶቸ እና ወንድሞቸ የሆናችሁ የዚህ ቤተሰብ ልጆች በጣም እድለኞች ናችሁ። እናትና አባታችሁን ሳትነጠቁ ደረሳችሁላቸው የዘላለም ህይወት አገኙ ። እናንተም ቢሆን ጥሩ ሀዋርያ በገልማ ውስጥ ያሉትን ነጻ የምታወጡ እንደምትሆኑ ተስፋ አደረጋለሁ ። እግዚአብሔር በእናንተ ስራ ይሰራል በርቱ ።
@LomiYazew
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከየገጠመኙ ብዙ እንማራለን የሁሉም ብቀርብ ለኛ መንቅያ ደወል ነዉ
@meronteshale998
2 жыл бұрын
መምህር በጣም ከባድ ህይወት ያሳለፈ ቤተሰብ ነው። አሁን ላይ ምን ለይ እንዳሉ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ማየት እፈልጋለሁ። እባክህ ፓርት 2 ይቀጥል።
@makdabekele8833
2 жыл бұрын
መምህር ይሄ ትልቅ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እያንዳንዳቸው ቀርበው አስተማሪ የሆነውን ህይወታቸውን ቢያቀርቡ ደስተኛ ነኝ ትምህርት እናገኝበታለን::
@mihrettesfa7550
2 жыл бұрын
ስለውሉም የን ለአደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምለው በመቀየራቸው እናም መምርዬ ይቅረብልን አለማውንስ ቁጭ በለን እናይ እሰማስ የለም ይቅርብልን ለአተም እግዚአብሔር ያግዝክክ መምራችን 💚💛❤️
@ኤፍታህወለተአረጋዊ
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ልባቺን ተጠልጥላል የሁሉም ይለቀቅ
@elenikagnew8473
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ከነዚህ ቤተሰቦች ብዙ እንማራለን ቢቀርብ ባይነኝ አናተንም እግዚአብሔር እደንጎበኛችሁ እኛንም እግዚአብሔር ይጎብኝን
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
2 жыл бұрын
በስመአም ስት ጉድ አለ መጨረሻቸውን እድንማርበት ይርዳን የስታሁንስ ይሰቀጥጣል ስቱን አበሧቁሏል ይሄ እርጉም መንፈስ መምህር ቀጣዩን እንጠብቃለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@FM-ys3ig
2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መቼም አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ሁላችንም ጠላታችንን እንድንነቃበትና ንስሃ እንድንገባ ስለምታደርገን በርታልን። ይሄ በሁሉም ቤት ያለ ጣጣ ካያት ቅድም አያት እየተከተለ የመጣ የሰው ህይወት የሚያመሰቃቅል አጋንንት እየተነቀሰበት ነው። ስለዚህ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ታሪኮችን ማቅረብህን ቀጥል ፈጣሪም ይጠብቅህ ወንድሜ።
@bbhh211
2 жыл бұрын
መምህርየ ይበልጥ በእራሳቸው አንደበት ቢናገሩ ምዕመኑ ይማራል
@memihirtesfayeabera
2 жыл бұрын
ችግሩኮ የኛ አጉል ፀባይ ነው
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
2 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera እዉነት ነዉ መምህር እኛ ስዎች ኣስችጋር ነን
@hira6018
2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! እግዚአብሔር የረዳው አንዳንድ ጊዜ በከባድ የሀጢያት መንገድ ማለፍ ለከባዱ ክስትና መታጨት ነው፡፡ ብዬ አምናለሁ እንደኔ! ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን! በእውነት እገዚአብሔር ይጎብኘን፡፡
@tadael28
2 жыл бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ታሪኩ በጣም ያስተምራል በክፍል በክፍል አድርገህ ብታስተምረን ደስ ይለኛል ምክንያቱም አንዳንዱ ታሪክ ለመስማት የሚያጓጉ ናቸው
@alextakele
2 жыл бұрын
ሁሉንም አንድ በአንድ አቅርብልን መምህርplease
@ameneengda52
2 жыл бұрын
መምህር በጣም አስተማሬ ነዉ በስምአብ ስት አይነት ሰዉ አለ በምድር ሱኤልን የሚኖሩ ሰወች ብዙ በሀገራችን አሉ ሁሉንም አቅርባቸዉ እንማርበታለን እግዚአብሔር እኳንም ደረሰላቸዉ እዉነት ከባድ ነዉ እኔ ወይን \70/ ወድ እግዚኦ የሰዉን ልጅ እኮ እዴት እደሚጫወትበት የተዋረደ አድ መቆጠራ የማሸንፈዉ መፈስ እግዚአብሔር ገስፀዉ አቤቱ የስቱን ቤት ጉድ አስተማርከን መምህር አምጣቸዉ አቅርባቸዉ መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ የስቱን ቤቱ ሔወት አነቃ ያተ ትምህርት፡፡
@አብለሎም
2 жыл бұрын
ልዑል እግዛብሄር በዚህ ቤተሰብ ላይ ምህረቱን ሲገለፅበት አየሁ🤲🤲🤲 ዲያብሎስ ሴጣንን እንደ ልማዱ ሊዋረድ፣ሊያፍር እስከመጨረሻም በእሳት ሰንሰለት ታስሮ ወደ ጋነም እሳት ይጣልላቸው!!! አሜን🤲🤲🤲🤲
@lkitumuluye7857
Жыл бұрын
አባታችን እረጆም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጦት ትምህረትቱን ማዳመጥ ከጀመርኩ ወር አይሞላኝም ግን በአጭር ጊዜ ከስረቴ ተፈተው
@bere2532
2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@genetshiferaw7094
2 жыл бұрын
አዬ መምህር የዚን ቤተሰብ ገጠመኝ ሳደምጥ ዋ! ለራሴ የቆምሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል!! እንደ ተባለው አይነት ስሜት ነው ወደራሴ የመጣው ለማንቻውም መቼነው የኔ ተራው እያልኩኝ ወደ እግዚአብሔር እነድጠይቅ ግድ ብሎኝል።
@mekonin7988
2 жыл бұрын
መምህር ከዚ ቤተሰብ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ነገሮች እንደምናገኝ አምናለው እሺታቸውን ካገኘህ የያንዳንዱን ብታቀርብልን
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ
@sealitseblemekonen3798
2 жыл бұрын
ይገርማል አልቀናል እግዚያብሔር ግን እድን ዘንድ ተስፋ ስላሴን ሰጠን አባትየዉ ቀርበዉ የልጆቹን ቀጨብ እያረክ ብታስገባልን ወይም A B ብለህ አቅርብልን እኔ ባተ ትምህርት የሚሰላች ከለ ብዬ አላስብም ምክንያቱም ሁሉም አስተማሪና ለዋጥ ጠቃሚ ስለሆነ እና በርታልን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@yedengllegmedhanialmtemesg888
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውነት በጣም ይውደናል ፍጠረኝ ሳይሉ ፈጥሬያቸው ባለማወቅ ግን በክፉጠላታችን ተይዘን ወደጥልቁ ይዞን እንዳይሄድ ከአባታችን መምህር ግርማ ጀምሮ እናንተን አስነሳልን መምህር የአንተም ትምህርት እያንዳንዳችን እራሳችን እንድንፈትሽ ከነድክመታችን በጠላታችን ላይ እንድንነቃና እግዚአብሔርን ከልብ እንድንፈልገው እረድቶናል በእውነት ማስተዋላችን ተወስዶብናል ይሄን ያህል የጠላት ስራ ነው ብለን እንዳንነቃ የራሳችን ባህሪ አድርገነው ተቀብለን እስከዛሬ ኖርን እግዚአብሔር ግን ፍጥረቱ እንዲጠፋበት ስለ ማይፈልግ እናንተን አስነሳልን አይነልቦናችንን ያብራልን ወላዲተ አምላክ ክብር መግባት ቅዱሳኑ ሁሉ አልተውንም ምስጋና ይድረሳቸው
@ashenafisimachew2724
2 жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ህይወታቸዉን ያስተካክልላቸዉ፡፡ሉሉም ታሪክ ይቀጥል!
@tpainkiller8226
2 жыл бұрын
የተወደድከው መምህር ተስፋዬ ሰላም ላንተ ይሁን በጣም አታካች ህይወት ነው'ኮ የባዕድ አምልኮ ቤተሠብና ኑሮ። ይህን ከአይምሮ በላይ የሆነ ህይወት ልብ ወለድ ሊመስላቸው ይችላል ግን የማያውቁትና ቤተሠቦቻቸው ከዚህ ፀያፍ አምልኮ ነፃ የሆኑ ናቸው። ያው ያልደረሠበት ይባል የለ?እና የእንደዚህ አይነት ለሠይጣን የማፈንደድና የማምለክ ስርዓት ውስጥ ከሆነ ቤተሠብ የተፈጠርኩ ነኝ እኔም አጎበድድ ነበር ግን አሁን በቃላት ከመግለፅ አቅም የላቀ መከራ አስተናግጃለሁ አሁን ነገር አላብዛብህና እናቴ አልጋ ላይ ከቀረች 3 ዓመት ከሁለት ወራት ሆኗታል ከእኔ ጋር እናትና ልጅ ሳንሆን ጓደኛሞች ጭምር ነበርን አሁን ግን ሲኦልን በአካል እየተለማመድነው ነው። ንስሀ ግቢ እያልኩ የመምህር ግርማን በ U tube የማላሳያት ተዓምር የለም በየዕለቱ በቃ ቀፎዋ የተነካባት ንብ በቃ ከገሀነም በስጋ የወረደ ሰይጣን እየሆነች እኔም ስራ አልባ ሆኜ ቀረሁ ምን ልበልህ በቃ? ሠይጣን በሷ ምላስ ላይ አድሮ የስድብ አይነት በከለር ነው የምትሰድበኝ የስድብ መዝገበ ቃላት ያስነብባታል። ኡህህህህህህ መምህር በወላዲተ አምላክ በመድሀኒዓለም እንደው በምን ልለምንህ ስልኬን ሠጥቼህ ባንተ ስልክ ፎቶዋን ልላክልህና መምህር ግርማ ጋር አሳስርልኝ በልጆችህ በማርያም እግርህ ላይ ብወድቅ እወዳለሁ መልስህን በጉጉት እጠብቃለሁ። ላንተም በማዳን ብታግዘኝ ፅድቅ ነው መምህርዬ እንደው በእመብርሀን እሺ በለኝ
@workalmassefa389
2 жыл бұрын
የዚህን በተሰቦች ቋጠሮ የፈታ እግዚአብሄር የኛንም ቋጠሮ የፍታልን
@tenayebmariam3571
2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ መአት ያወጣቸው ሃያል ጌታ የተመሰገነ ይ ሁን የሁሉንም ታሪክ ብናዳምጠው ያስተምረናል ብዬ አምናለሁ።
@yenealemgenene
Жыл бұрын
መምህር የሁሉም ይቅረብልን በጣም አስተማሪ ነዉ ሁሉን ቻይ የሆነው በየቤቱ የተደበቀዉን እርኩስ መንፈስ በምክንያት ያጋልጥልን😢
13:45
የታህሳስ 5 ስንክሳር _ December 14 Sinkisar
ነገረ ቅዱሳን _ Negere Kidusa
Рет қаралды 330
7:13
እመብርሃን EmeBirhan - መጋቤ ብርሃናት ይኩኖኣምላክ ትግርኛ ንስሃ መዝሙር
YikunoAmlak Meresa መጋቤ ብርሃናት ይኩኖ
Рет қаралды 2 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
8:28
የአርቲስት ዘቢባ ግርማ እጅ አለበት ውሸታም አፍቃሪ ጥሏት ሊወጣ ነበር
zolatube
Рет қаралды 3,7 М.
51:09
34ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተዋህዶ ጌታ የተገለጠላት መናፍቅ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 64 М.
39:41
72ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እናቴ ከምትታነቂብኝ እኔ ሽባ ሆኜ ብኖርና እያየሁሽ ብታመም ይሻለኛል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 29 М.
59:29
30ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አይ ግፍ በሰው ላይ የምንሰራው ነገር ሁሉ መልሶ የእኛው እዳ ነው የሚሆነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
45:02
31ኛ / A / ፈተና ገጠመኝ ፦ ከምጣድና ከጎተራ እህልን የሚሰልቡ ቤተሰቦች መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
18:17
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ዝገብርናዮ ተኣምራዊ ጉዕዞ ዝግርም እዩ❤!!!
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 6 М.
1:29:37
🛑 Bermel Georgis ትክክለኛውን የሕይወቴን መንገድ አሳይቶኛል//እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሚል ጊዮርጊስ መጥቶ ይጠመቅ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 57 М.
1:42:25
31ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ጎረቤታችሁ ሙሉ ቤቸሰብ ሌባ ቢሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 24 М.
1:09:34
14ኛB ፈተና ገጠመኝ፦ ለበቀል ብሎ ስድስት እህትማማቾችን ጉድ ያረገ ወጣትና ማንነቱ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
1:34:25
147ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በየቤርጎው ለስራም ይሁን ለዝሙት የምትልከሰከሱ ራሳችሁን ትፈትሻላችሁ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 44 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН