100ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ሰውየው የላከው የመስተፋቅር መንፈስ ተይዞ እንዳይጋለጥ ልጅቷን መናፍቅ ያደረገ አስማተኛ

  Рет қаралды 51,876

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 379
@rozaabere2025
@rozaabere2025 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንዴው መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የሚያፈቅረኝ ልጅ ዲያቆን ነው በዚያላይ በእድሜ እበልጠዋለሁ ደግሞም እኔ የዲያቆን ሚስት መሆን አልችልም ሁሉንም ነግሬዋለሁ ግን እምቢ አለኝ አላወራም ስለውእራሴን አጠፋለሁ ይለኛል እናም በጣም ሲጨንቀኝ ምንም ሳልል ለረጅም ሰአት አወራዋለሁ እና በምን ልራቀው እስቲ ምከሩኝ
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 Жыл бұрын
የህ ምኑ ዳቆነዉ አቼን ካለገኘሁ ራሴን አጠፋለሁ በስሞአብ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ጉድ ይሄም ደብተራ ነው ባክሽ 🙉🤭🤭በይ በምክንያት የክርስትና ስሙን ጠይቂው ና ስገጅ ፁሚ ፀልይ 🙏🏿🙏🏿ለት
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
የእኔ እህት መምህርኮ የሚደክምበት ትምህርት ይሄንኑ እንዴት በፆም: ፀሎትና ረጅም ስግደትን እየሰገድን እንዲሁም ሱባኤ እየያዝን ስንቆርብ ርኩስ መንፈሱን በቁጥጥር ስር እናውለዋለን ብሎን ለዓመታት አስተምሮናል:: ዲያቆን ነው ያልሽው ሰው ማንነቱን ጥርት አድርገሽ ለማወቅ የክርስትና ስሙንና የዓለም ስሙን እጅሽ ላይ ፅፈሽ በደንብ እስኪያልብሽ ስገጅ ታዲያ ሱባኤውን ሳይለይሽ እህትዋ:: እኔ ተምሬ በተግባር የሞከርኩት ይሄን ነውና:: የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
ምንኣይነት ድያቆን ነው ኣህቴ በናትሸ አንዳታምንበት ራሰሸ ጠብቂ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
@@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና በተማርነው መሰረት በብርቱ ፀሎትና ስግደት እንድትበታ ማስታወስ ሲገባን እንድትፍራ እያደረግናት መሆኑን እያስተዋልን ወገን
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ዛሬም ዘወትር እስከ ዘላለም ድረስ ለቸሩ መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኩዋን አደረሳችሁ ለአመተ ክብሩ መድኃንያለም 🙏🏿በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር እንዲሁ የመምህር ተማሪዎች 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናተን የረዳ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ይርዳን ነፃ እንድኖጣ በቸርነቱ ይርዳን መአዛ ሥላሴ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
*_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_* *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_* *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_* *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🌷🌷🌷🌷
@sarah-vi3ut
@sarah-vi3ut Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
@@selam801 😍
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
@@sarah-vi3ut 😍
@ሜዲዕቛር
@ሜዲዕቛር Жыл бұрын
እግዘአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር የእግዘአብሔር ስራ እጅግ ድንቅ ገጠመኝ ነው ለኛም እግዘአብሔር ሄፍታህ ይበለን ።
@gelitube8829
@gelitube8829 Жыл бұрын
ደስታሐ ቤትህ ይግባ ሁሌም❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺አለቀስኩኝ መምህር የአማኑኤል ስራ ድንቅ ነው🙌🙌🙌❤❤❤❤🥺🥺🥺
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው በጣም ግሩም አስተማሪና የመንፈስ ቅዱስ ረዳትነት ጎልቶ የሚታይበት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ላይክlike 👍👍👍 አንርሳ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ ቤተሰብህ አመተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
እንደው ይገርማል የእግዚአብሔር ስራነው እንኳንም ክርስቶስ ወደቤቱ መለሳቸው መጨረሻችን ያሳምርልን በእምነታችን ያፅናን አንተም መምህር እመ ብርሃን በምልጃዋ ታግዝህ አባቴ ቅዱስ በክንፉ ይከልልክ ❤❤❤❤
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ለኔም ከነቤተሰቤ መንፈስ ቅዱሳን ያድለን እንድንጠነክር ይርዳን አንተም እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ በእውነት ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የዛሬው ከልብ ትምህርት ደስ የሚል እድሜ ከጤኔ ጋር ይስጥልን
@yebelayterefe159
@yebelayterefe159 Жыл бұрын
መ/ር እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ እኛም በትምህርቱ ተለውጠን ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን ለዓመታዊ ክብረ በዓል ሰቅለቱ ጌታችን መድጏኒታችን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ይጠቅመናል
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 күн бұрын
መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@Tigist-b9w
@Tigist-b9w 5 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ (አስካለ ማርያም)
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
በስማም ሚገርም ገጠመኝ ነዉ ጀግና እህናችን በረከትሽ ይደርብን ሚገርም ገጠመኝ ነዉ ደብተራ ወንድማችን እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ ይገርማል በጣም
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ነበር የሚደነቅ ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ እናመሰግናለን የማንቂያ ደውል ነህ ለብዙዎቻችን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛል መምህርዬ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የእግዚሃብሔር ድቅ ስራ የጠፋንበትን ልጆቹን መሰብሰብ ይችልበታል የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን ቸሩ መዳኒአለም
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ምነኛ መባረክ ነዉ እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ አምላከ እግዚአብሔር ሁላችንንም በቸርነቱ ይጎብኘን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏
@heymietp8287
@heymietp8287 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እኮ ሰላም አግኝቻለሁ በመምህር ትምህርት ተለውጫለው ሰው ሆኛለሁ እንኳን ለኔ ለብዙ ሰው ተርፊአለ ስንት ጓደኞቼ የማላውቃቸው በሚዲያ የማውቃቸው ተቀይረውልኛል ብዙ መንፈስ ተሸኝተውልኛል አሁንም የቤተሰቦቻን መናፍስት እመሳብ ላይ ነኝ እር ስንቱ ብዙ ምስክርነት ተሞክሮ አለኝ 😊❤❤መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከለላ ይሁንህ ኑርልኝ መምህሬ እኔ ሰላም አግኝቻለሁ ደስ ታዬ በእንባ ነው 😭🙌
@netsanetzewude8515
@netsanetzewude8515 Жыл бұрын
እባክህ መምህር የኦርቶዶክስ አማኝ የሆነው ጎረቤቴ የራሱን ግቢ ለጴንጤዎች አከራይቶ ቸርች አርገውት መንፈሳቸው በጣም ይታገለኛል ብቻዬን መበርታት አቃተኝ በፀሎት አግዙኝ 😂😂😂😂
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን ስራው ድንቅ ነው ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል።
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል አባታችን አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው Жыл бұрын
ወይኔ በእንደዚህ አይነት የመናፍስታዊ አሰራር ስንቱ ይሆን ጠፍቶ የቀረው።እግዚአብሔር ይማረን ታመናል።በጣም አስተማሪ ነው ያቀረብከው ገጠመኝ።
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ለአለም መዳኒት ለመዳአኒያለም የአመትዊ በአል ቀን አደረሰን አደረስህ የሚገርም ትምህርት ነው የተማርኩት ጌታ ለኛ መንቂያ አድርጎ የሰጠን ይክበር ይመሰገን አንተንም ባለህበት ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን አሜን
@helinagetushewa8732
@helinagetushewa8732 Жыл бұрын
መምህር ለሁለተኛ ወይም ሶስተኛ ጊዜ ባዳምጠው ነው ገና አዲስ ነኝ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህና ገና ብዙ ሰው ትመልሳለህ ድንግል ማርያም ትርዳህ።
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን በሰደት ጥሩ ሰንቅ ይዘነል እግዚአብሔር በአንተ ላይ ሆኖ አምላካችን የተመሰገነ ይሆን እንኳን አደረሰችው የተዋሕዶ ቤተሰቦች የመምህር የመንፈስ ፊራዊቹ
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የሚ ሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛለን እናመሰገናለን
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ Жыл бұрын
በጣም እጅግ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን የተዋህዶ ጀግና እረጂም እድሜ ኑርልን
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠለ ሁሉምነገር ክርስታን ያድርክኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህራችን በረክትህ ይደረብን 💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤️❤️❤️💒💒💒💒💒❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@ሰላም-ኸ8ጠ
@ሰላም-ኸ8ጠ Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅህ ድሮ ቃና ነበር እምከታተለው አሁን ታሪክ ተቀየረና መምህር ተስፋዬ አበራ ለኔ ልክ እንደተከታታይ ድራማ ነው የማይህ በጣም እምወደው ከአንተ ትምህርቶች የነፍስ ማእድና ዘመኑን ዋጁ የሚለው በፍቅር ነው እምጠባበቅህ ዋናው ግን ያው ለዚህ ሁሉ ያበቃኝ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔርን ❤❤❤ ስለሁሉም ነገር ተመስገን ጌታዬ መምህሬ መደሀኒአለም ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ❤
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምህር እድሜና ጤናውን ይስጥህ መምህር
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹልኝ የኔ እቁ መምህር ፀጋውን እግዚአብሔር ያልብስ የእህታችን በረከት በኔ አጥያተኛው ወለተ ሰበት ይደርብኝ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፉ:: ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን:: ደብተራ የነበርከው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
በእውነት ያስቀናል እንደእህታችን ብርቱ ያርገን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንማር እንለወጥእንበርታ መድሀኒአለም አማኑኤል እየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል ስላሴ ያግዘን በቤታችን ያፅናን አሜን
@elsaelsi-cp8db
@elsaelsi-cp8db Жыл бұрын
መምህር ምንኛ መታደል ነውአውነት ከዓምሮ በላይ ነው ምንኛ መታደል ነው ❤
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Жыл бұрын
መሞህር እንኳን ደህና መጣህልን እድሜና ጤና ይሰጥህ እኔም በፀሎት ወለተ መድህን አሰብኝ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
መምህር ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከሁሉ ነገር💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
መምህር አብዝቶ አብዝቶ ፈጣሪ እድሜና ጤና ጸጋውን ይስጥልን ፈጣሪ የደብተራማ ጉድ ገና ወደፊት ይወጣል ሁሉም እያወቀ ዝም ነው እሚለው ጭራሺ የነፍስ አባቶች የሚባሉት😮😮😮😮😮
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
መምህርተሥፋዬ የዚህአይነትነገርማ እኔምአይቻለሁ አባገብረኪዳን መድረክላይቆመው አትሥከሩግንጠጡ እግዚአብሄር መጠጥጋችግርየለበትም መሥከርነውእጂ እያሉያሥተምራሉ ልቦናይርጣቸው
@ሩሃማ
@ሩሃማ Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ እሚገርም በጣም ጥንካሬን የሚያስተምር ነው እባካቺሁ ወለተ ስላሴ ብላቺሁ በጸሎት አስቡኝ ባሰሪዎቼ በጣም እየተፈተንኩ ነው😢😢
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ነው የሱ ስራ ይክበር ይመስገንልን አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጌታሆይ የምንሰማዉን ትምህርት እዝነ ልቦናችን ከፍተን እድሰማ እና የሰማነዉን በልባችን እንድትፅፋልን ያተ መልካም ፈቃድህ ይሁንልን አምን መምህርዬ እድሜ ጣናዎትን ያብዛልን እኔ በጣም ማን እነቴን አሁን ነዉ ያዎቅሁት በዉነት አዳል ሞቴ የሚባል መንፈስ ነዉ እናት እና አባቴን የቀማኝ አሁን ነዉ ያወቅሁት😭😭😭
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
አሜን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክ አሜን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እኔም አንድ ጏደኛ አለችኝ ግን መስሊም ነች እግዚአብሔር ከፈቀደ በመምህር ትምህርት እመልሳታለሁ ❤❤❤✅✝️✝️🤚
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teklay21
@teklay21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ በፀጋ ላይ ፀጋ ደስታ ፍቅር ይስጥህ ውድ መምህሬ የኔ ተስፋየ መፅናኛየ እንደማሸንፍ እርግጠኛ የምሆነው በትምህርትህ አንተን በማወቅየ ከምነግርህ በላይ በጣጣጣጣም ደስተኛ ነኝ ቀጥልበት ......
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው🙏🙏🙏
@YoubyYouby-k4r
@YoubyYouby-k4r Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልህ። የአገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልህ ጠላትህ የእግርህ መረገጫ ያድርግልህ።
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
መምህር በጉጉት ጠብቄው በጉጉት ያዳመጥኩት ፈተና ገጠመኝ ይገርማል የእኔንም ህይወት ያገኘሁበት መልስም አግኝቼበታለሁ ለጥያቄዬ። የእግዚአብሔር ስራው እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 Жыл бұрын
እውነት መምህር እንዴት እንደቀናሁባት በእህታችን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ይጨምርላት
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
እህታችን በረከትሽ ይደርብን በእውነት መታደል ነው ትዳርሽን ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ ለኛም ብርታት ሆሽን ፀጋውን ያብዛልሽ በፀሎትሽ አስብኝ አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቼ እህቴ
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃል መምህር ማርያምን በጣም ደስ የሚለው ቲሙት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሁላችንም ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@EmabetGezaw
@EmabetGezaw Жыл бұрын
Egizabeher yemsgen amen
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ሴት እግዚአብሔር በቤቱ በዙፋኑ እስከቤተሰቦችሽ ያኑራችሁ
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ Жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር በምታደረገዉ ነገር ሁሉ ቅዱስ አማኑኤል ካንተ ጋር ይሁን በፀሎት አስበኝ ተክለ ዮኻንስ ብለህ🙏🙏🙏❤❤❤
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ግሩም አስተማሪ ትምህርት ነዉ
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
መምህረ በጣም የቀናውበት ገጠመኝ ነው እባክህ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ባለቤቴ እምነቱ ሌላ ነው ወደሀገሬ ስመለስ ይጠመቃል ብየ በተስፋ እየጠበኩኝ ነው ፀልዩልኝ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምራችን❤🎉እንኳን ለመድሀዓለም ለአመታዊ መታሰቢያ በዓል❤🎉 አደረሳችሁ❤🎉❤🎉
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለምታደርገው በጓ ነገሮች ሁሉ በሁሉም አቅጣጫ አየጠበቀ ያግዝህ ተሰፍዬ ልጄ እወድሐለሁ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር እስከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ እደው በጣም ይገርማል ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በጸሎታቹ ጎዶልያስ
@እሴተገብርኤል
@እሴተገብርኤል Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው እኔ ን ደካማ እህታችሁን አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ በእውነት በተመስጦ ነው ያዳመጥሁት መቼም አምናለሁ በእየሱስ ክርስቶስ እደምፈወስ ደግሞም ጠላትን ብቻ ማወቅ እሄ እራሱ መፈወስ ነው ብዬ አምኛለሁ መምህር ከስደት መልሰኝ ገብርኤል አባቴ
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እዴሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@weynhagerannafaki7263
@weynhagerannafaki7263 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ምንም ዉስጥ ብንሆን የማይተው አባት ስላለን እናመስግነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏ውይ እዴት ደስ ይላል የሀብታሙ ባለቤት ግን አደነኳትም ቀናሁባትም ጽናቷና ብርታቷ አቤት ጸጋውን ያብዛልሽ በእውነት🙏በጣም እየተደነኩና በደስታ ራሱ እንባ እየመጣ የጥንካሬዋ ነገር🙏
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
መምህር ተስፉ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማለም::ክብር ለአምላከ ሚካኤል ይሁን በብዙ እየተለወጥን ነው:: በርታልን መምህር እልፍ ነፍሳትን እየታድግህ ነው:: ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን
@mikking9432
@mikking9432 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ደስስስስስ የሚል ትምርት
@territerri2960
@territerri2960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃል ሂወት ያሰማልን
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በጣም ደሰ ይላል አግዚአብሔር ሰራ ደቅነወ ተመሰገን አመላኪ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን🙏🙏
@መንገሻሰይፈስላሴ
@መንገሻሰይፈስላሴ Жыл бұрын
መምሕር ደስ የሚል ፍፃሜ ነው ፀጋውን ተበርከት ጋር ያድልልን💓💒💓
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ደስ የሚል ትጋት የሚያስቀና መንፈሳዊ ትግል መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ለኔ ለሰነፋ እህትሽም ፀልይልኝ ፍቅርተ ማርያም በለሽ መምርዬ ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ለእግዚአብሄር ምን ይሳንዋል የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር ሁሉን ማድረግ ጀማሪና ፈጻሚ አልፋና ኦሜጋ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእነውት ምን ማለት ይቻላል ተመሰገነ ብቻ ነው እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ወንድማችንም ተጎደተህም ቢሆነ እንኳን እድሜ ለንሰሐ ሰጠህ አረ እንዴታ እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገረ አለን???
@gelitube8829
@gelitube8829 Жыл бұрын
ይችላል እግዝያብሔር ይችላልህ የልጆቹን ጩኸት ይሰማል አልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤😅😅😅😅ደስታዬ ብዙ ነው በድንግል ልጅ😍😍😍
@hyathhh8537
@hyathhh8537 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሁላችሁም በፆለትአስቡኝ ወለተ እየሱስ
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
ሁሉም እግዚአብሔር ታላቅ ነው.እግዚአብሔር ይመስገን ወንዴሜችን መ መምህር
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እኛም ተምረን 30,60,100የምናፈራ ያርግልን ቃለሒወትን ያሠማልን
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ ❤❤❤❤ኤፍታህ በለን ጀምረናል
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 Жыл бұрын
ብር ይከፈላቸዋል መሰለኝ እኔም ልተሰብከኝ ቀን ከሌልት ስትጎሰጉሴኝ የኘበረች ጎረቤታችን መናፍቅ እህታችን መሆን እብ ብያት ያለችኝ አስደከምሽኝ አለችኝ እና በብር እንደ ምትሰብክ የገባኝ እዛው ግዜ ነው ይቅር ይበላቸው አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው እግዝአብሔር
@gelitube8829
@gelitube8829 Жыл бұрын
የኔ ውድ መምህር❤❤❤❤ ኑርልን በፀጋ❤❤❤
@ኤፍታህእማፍቅር
@ኤፍታህእማፍቅር Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ በጣም የምገርም ትምህርት ነው ብዙ ነገር ያስተምራል በተለይ የእህታችን የእምነት ፅናት እግዚአብሔር ለሁላችንም በእምነት እንድን ፅና ልቦና ይስጠን የደብተራንም መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፅዉ በእዉነት አንተንም እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከኔ መላ ቤተሰብህ
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AGalaxy-xc6dn
@AGalaxy-xc6dn Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስስስስ ይላል
@gelitube8829
@gelitube8829 Жыл бұрын
ተባረክልን በብዙ ከነመላው ቤተሰብህህህ❤❤❤😍😍😍😍❤❤😍😍😍❤❤😍😍😍❤❤❤😍😍😍❤❤😍😍😍❤❤❤😍😍
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ካንት ዬመጣዉን እናምናለን እግዚአብሔር ይመሰገን
@enat8652
@enat8652 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ❤እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ባንተ ትምህርት ህይዎቴን ቀይሬአለሁ💒 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሁንም በፀሎት አስቡኝ ፅዬ መርያም እያላችሁ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
አንካን በሰላም መጣህልን መምህሬ ልቤ ተንጠልጥሎ ነበር ትናንት😂አንደኔ በጉጉት የጠበቃቹ ገባገባ በሉ አብረን አንማማር😊😊
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
😍
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እኔም ተንጠልጥሌ ነው ያደርኩት ኡፍፍፍ አኩርፌ ነበር🙈😉
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተስቦችህ
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@AzebAbrham-r4g
@AzebAbrham-r4g Жыл бұрын
ሰላም መምህር ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው ፉቅር የሆነ አባታችን ጤነ አነ እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይሰጥር ፀጋህን ያብዛው አሜን አሜን🙏🙏
@yube2405
@yube2405 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህ ❤ የነብሴ መጋቢ እውነት እጂግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህርየ ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት መታደል ነው የሁላችነን መጨረሻ ያሳምረው አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ስለሁሉም ፣ነገር ፣እግዚአብሔር ፣ይመሰገናል ፣እህታችን ፣የረዳት፣መንፈስ ፣ቅዱስ ፣እኛንም ፣ይረዱን ፣አሜ🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒
@MitaAbera-ed2fd
@MitaAbera-ed2fd Жыл бұрын
የመምህር ቤተሰቦች እህቴ ሀይማኖቷን ቀይራብኝ አለች በፀለት አስብልኝ ወለተ ሙሴ ብላችሁ ወለተአረጋዊ አመተ ማርያም
#shortsvideoFrom @memihirtesfayeabera  /ቁርባን ሃየል ኣለው
0:32
ሰሰን ሾው sesen show
Рет қаралды 831
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4,7 М.
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14