መኪና ገዝቼ የመጣብኝ መዘዝ

  Рет қаралды 155,919

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
እሙይዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ከየት እንደተነሳሽ ታቂዋለሽ እኛም እናቀዋለን ይሄም ያንቺ ጥረች ነው ሲቀጥል እድሜ ለማለዳ ኮኮብ እድሜ ለፍፁም አስፋው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋው🥦
@tiruworkhussentiruworkhuss4990
@tiruworkhussentiruworkhuss4990 Жыл бұрын
ትክክል ፍፁም ጥሩ ሰው ነው እረጅም እድሜው ይስጠው
@stargallery5431
@stargallery5431 Жыл бұрын
ሳህወላሂ
@Sወልኦየዋነኝ
@Sወልኦየዋነኝ 10 ай бұрын
የምርነወይይይይይ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የእመቤትን ህይወት የቀያርከው የኛን የመደም ቅመሞችንም ህይወት ቀይሪልን
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት
@የአራያዋሀዊይነኝ
@የአራያዋሀዊይነኝ Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Жыл бұрын
ያቺን ህይወት የቀየረ አምላኬ የኛንም ህይወት ይቀይርልን አሜን ፫
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mitiketakele6034
@mitiketakele6034 Жыл бұрын
አሜን
@ይቻላልሚዲያ
@ይቻላልሚዲያ Жыл бұрын
አሚን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን በተለይ የኛ የሸቃሎችን😂🙏
@mesafint001
@mesafint001 Жыл бұрын
በንፁህ ልብ የእውነት ከለፋን ማደግ እንደምንችል ትልቅ ምልክት ነሽ:: በደስታሽ እኔም እጅግ ደስ ብሎኛል congratulation 🎊 🎉
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
Demregn bemuya sak
@Sወልኦየዋነኝ
@Sወልኦየዋነኝ 10 ай бұрын
በመቤቲ የምርነው
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
ፍፂ እመቤቴን ሳይ በሳ ዉስጥ አንተን ነዉ የማየዉ እድሜህን ያርዝመዉ ክብር ላንተ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ቅዱሰ ገብርኤል የዚችን ልጅ ህይወት እንደቀየርክ የኛንም የማዳም ቅመሞች ከማዳም ኩሸና አውጥተክ የራሳችንን ህይወት ሰጠን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ Жыл бұрын
አይ መቼ ከማዳም ኩሽና እንደምንወጣ አይታወቅም አሁንስ ጨነቀን አመት መቁጠር ብቻ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏ለሱ ምን ይሳነዋል ዉዴ ይስጠን
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ Жыл бұрын
@@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ አብሽር ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ሁሉም ያልፉል ዋና ጤና ነዉ
@selambelayhun7932
@selambelayhun7932 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistyeyeesuse
@tigistyeyeesuse Жыл бұрын
Amen
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 10 ай бұрын
እሙ አይዞሽ አንድቀን ይኖርሻል አምላክ አድሜና ጢና የስጥሽ በዚህ የሰው መውደድ ጋር አምላክ ከአንች ጋር ነው
@አርሴማ-ኈ6ፐ
@አርሴማ-ኈ6ፐ Жыл бұрын
ጎበዝ ሰዎቹ ሊጥሉሽ ይታትራሉ አንች ጥለሻቸው ሂደሻል ❤
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
በትክክል ብለሻል ሰው ሰውን እጥላለሁ ሲል እራሱ ወድቆ ይቀራል አባባልሸን ወደጀው አለሁ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
በትክክል 👏👏👏👏👏👏👏 ጠላት ይቃጠል 👏
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ Жыл бұрын
እውነትነው
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
Really
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
ትክክል
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
ፍፁም አስፋው እድሜና ጤና ይስጠው። እሙ ውለታውን እንዳትረሺ። እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ተሳካልሽ።
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
በትክክል የፍፁም ክሬዲት እንዳይረሳ
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 Жыл бұрын
እሙያ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ቀርው ዘመን ይበራክ ውዴ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ!!!!!!! ኧረ እሙዬ የምሰራች በይኛ ወደ ላንጋኖ የኔ ፍልቅል❤ የሰራ ምርጥ ይበላል የሰራ ምርጥ ነገር ይገዛል በአጠቃላይ አሁን መልካም ነገሮች ሁሉ ይገጠምሽ በርቺልኝ የኔ ቅመም ፍፂዬ የባርቾዬ ባል አቦ ይቅናህ አንተ ቅን ሰው እሙዬ ሁሌም በአንተ ውሰጥ እናያታለን በጣም እንወዱሃለን እናከብርሃለን ፍፂዬዬዬ..የባርቾዬ ባል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ukeeats7828
@ukeeats7828 Жыл бұрын
የከተማ ሰው እኮ መለይም ነው አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ የገጠሩ ህዝብ ምልክትና ድምፅ ነሽ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
መለይም ምን ማለት ነው????
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
​@@clickcell4333 እኔጃ ሀሀሀ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
​@@clickcell4333 መሀይም ለማለትነዉ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
@@መሲቲቲዩብ እኛ ሸገሮች ነን ማሀይም ያለችሁ???🤣🤣🤣🤣
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
@@clickcell4333 አወ ሀሀሀሀሀሀ
@asseb9842
@asseb9842 Жыл бұрын
እሙዬ ከዚህ በላይ ከፍፍፍ በይ🙏🙏❤️❤️
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ደስ እንዳለኝ አንቺን ሰይ ፍፁም አስፋው ትዝ ይለኛል እድሜ ለፍፄ በላ ውለታሽ ነው አትርሽው
@bbn8210
@bbn8210 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ጨምሮ ይስጥልኝ ለሙዬ ጠከራ ሴትናት💕💕
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
Amen 🙏
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Жыл бұрын
እኮን ለዚ አበቃሽ አላህ የበለጠ ቦታያድርስሽ የኔ ሳቂታ ፈገግታሽ በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው እሙይ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
እሙዬ ጀግናዬ 💪💪💪💪ጎበዝ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግሽ የኔ ቆጆ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Жыл бұрын
😂😂😂ወይ እመቤት ስቀሽ እኩ አሳቅሽኝ እረ ላንች ያሳለፍልሽ አምላክ ለኛም ያስልፍልን
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Жыл бұрын
ፍፁሜ የያኔው ወጣት የያሁን የልጆች አባት አነተ መልካም አንደበተ ርቱእ በመቤት ትዝ አልከኝ ሰላም ባለህበት
@bettywubshet1110
@bettywubshet1110 Жыл бұрын
እሙ. እንኳን. ደረሰ. ያለሸ. ጎበዝ. ጠንካራ. ሴት. ነሸ. አቤት. ፍፁም. እንዴት. ደስ. ይለው. አምላክ. ከዚህም. የበለጠ. ይሰጥሸ. ለብዙ. ሴት. አሰተማሪ. ነሸ. ቅንነት. ውጤቱ. ይሄ. ነው. በርችልን
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 Жыл бұрын
የኔ ሸጋ የኔ ልበ ቅን እሙዬ ከዚህ በላይ ከፍ በይልኝኝኝ !!!🙏😘❤
@lulumobile9103
@lulumobile9103 Жыл бұрын
ውይይይይ እሙየ በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ነሽ በርች ገና ብዙ ትሰሪያለሽ. የኔ የዋህ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የእሙዪን ህይወት የለወጥክ አምላክ የኛንም የስደተኖች ህይወት ለውጥልን
@ubaxapi5430
@ubaxapi5430 Жыл бұрын
የኔ ውድ ባገርሽ የማትደራደሪ የኔ ባላገር እንኳን ደስ አለሽ እማ ደስ ብሎናል ያችን ህወት የቀየረ አምላክ የኛንም ይቀይርልን የኔ አስተዋይ🥰🥰🥰💐💐💐💐🥰🥰🥰💐💐💐
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Жыл бұрын
እመቤትየ የኔ ማር እንኳንም ለዝ አበቃሽ ማማየ❤እሺ ምክርሽ አይለየን እመቤትየ እንበረታለን ስደት አድኩሞናል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን❤
@fentameles1093
@fentameles1093 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የእመቤት ህይወት የቀየርክ አምላክ የኛንም በመዳም ኩሽና የምንሰቃየውን ልጆችህ ህይወት ቀይርልን🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እሙዬ እንኩአን ደስ ያለሽ ቆንጆ መኪና ነው:: የአለም ያርገው:: እግዚአብሄር ይመስገን::
@አግዚአብሔርአራኛዬነው
@አግዚአብሔርአራኛዬነው Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንኩዋን ዳስ አለሽ እግዚአብሔርን አኔ ኡሌ እንዳንቺ ጠንካራ ሴት ማዖን ነው የምፋልገው❤️❤️❤️❤️❤️🥺🥺🥺🥺
@WerekeEthiopa
@WerekeEthiopa Жыл бұрын
እሙ ፍፄን ከልብሽ አመሥግኝው ሁሉም ያልፍል ያችን ሕይወት የቀየረ የኛንም ሕይወት ይቀይር ፈጣሪ እንወድሻለን
@mihiret4211
@mihiret4211 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
ለእማማ ዝናሽ እና ለእሙዬ የደረስህ የድንግል ማርያም ልጅ የእኛንም የማዳም ቅመሞች ድረስልንና ከኩሽና አውጣን
@sofiatube3943
@sofiatube3943 Жыл бұрын
አሚን
@sifankidane8845
@sifankidane8845 Жыл бұрын
❤🎉 Amen 🙏🙏🙏🙌
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Жыл бұрын
​@@sofiatube3943 ምነው አሚን አለሽ ለኛኮ አላህ ብቻነው የሚደርስልን ፍጡር ስለመመነች አንች አሚን ትያለሽ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Жыл бұрын
​@@user-ps2gm6kd5mፈጣሪ እንጅ ፉጡር አይደለም
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይዞን እንበርታ ወጎኖቼ ❤
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
እውነት አንቺ ነሽ እሙዬ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ የኔ ፍልቅልቅ እንኳንም ደስ ባገዥውም ወደፊት ትገዥዋለሽ አብሽሪ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
እሙ እውነት ከሆነ እንኳን ደስ አለሽ ግን ፕራንክ ይመስላል
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke Жыл бұрын
እሙዬ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ሰዉ ከሰራ የፈለገውን ሁሉ ያገኛል ጠንካራ የመሆንሽ ዉጤት ነው
@Arsemaenate-o6q
@Arsemaenate-o6q Жыл бұрын
አምላኬ የእሙዬን ሒዎት የቀየርክ እኛ የዳምን ሽንት ቤት የምንፈቀፍቅ ሰዎችን ቀይርልን ❤❤❤❤❤❤😢
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሎሽ ይለቅ እሙዬ ጎበዝ እህቴ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
እሙዬ በርቺ ነገርግን እንደዚህ ሆነሽጎዳና ባትወጭ የእኛአገር ዱርዬሌቦች ስልክሽን መኪናእዳያጥቡሽ
@ሁለቱወፎች
@ሁለቱወፎች Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ውድ በርቺ እንኳን መኪና ልላም ትገዥ አለሽ ሰው ፈጣሪውን ከያዘ የሚያጣው ምንም ነገር ይለም ዋናው ንፁ ልብ ይኑረን እኔ ደስታሽ ሁሌም ደስታዬነው
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
እሙ እንደምንም ብለሽ በፓራሹት ውረጂና ታሪክ ስሪ ፤ እኛም በሳቅ ልባችን ፍርስ ይበል 🤣🤣🤣...ሁሉ ያምርብሻል ፣ ለዛና ወግሽ።
@alemeketu3586
@alemeketu3586 Жыл бұрын
እሙዬ ያገር ልጅ የተመኘሽው እና ያሰብሽው የሙላልሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ብዬ ተስፋዬ የጎላ ነው ግን አንቺን እዚህ ቦታ ደረጃ ለመገኘትሽ ፍፁም የሽጥላን እንዳመሰግን ያደርገኛል !
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
እሙይዬ 😘❤️🥰 እስይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጎበዝ ጎበዝ በርቺ ጠላት ይቃጠል👏
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
አይዞሺ በርች የሰውልጅ ተስፋ ካልቆረጠ ያሰበውን የተመኝውን ያገኛል ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ Жыл бұрын
ማሻአላህ እሙየኔጀግና ከዚህ በላይ ከፍበይ 😍
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@zizumedia2825
@zizumedia2825 Жыл бұрын
ወይ ማሻአሏህ ለካፊር የትኛው ማሻአሏህ ነው እየዋሸችና እያለቀሰች የለቃቀመቺው እንጂ መች ለፍታ አገኘች
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Жыл бұрын
S.a.w
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Жыл бұрын
ጀግና ኮራውብሽ ለመግለጽ ቃል የለኝም የጥንካሬየ ምጭ😘😘😘
@bossM.T
@bossM.T Жыл бұрын
፡እሙ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ ከዚህ ያደረሰሽ ፈጣሪ ይመስገን ከፈጣሪ ቀጥሎ ምስጋና ለፍፄ ይድረሰዉ ያኔ በማለዳ ኮከቦች ዉድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ወጥተሽ ''ከቤቴ ሁኘ ሳስበዉ እምባዬ በዚህ ነዉ የሚወርደዉ''ስትይ ያኔ ነበር እኔ ከሀገሬ የወጣሁት እና እኔ እስካሁን ቤት አልገዛሁም እንኳን መኪና 😢 በይ አሁን በቅርቡ እመለሳለሁ ስለዚ እስከ ምወጣ ከተማ በመኪናሽ ክፍለ ሀገር እኔዳለን እሽ በርቺልኝ የኔ ልበ ቀናህ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ❤❤❤
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላም ያድርግልን በትክክል እሙይዬ ሰው እቴነሽ ተነሱ ትልቅ ቦታ ሄደ ልሳን አይቀርም አንድ ቀን እርግጠኛ ነኝ 🙏 የእምዬን ደስታ የሚያስደስታቸዉ በላይ
@shewayetuafu7525
@shewayetuafu7525 Жыл бұрын
Open I’ll
@siyamtube2500
@siyamtube2500 Жыл бұрын
ሰላንች ደስ ብሎኛል በርቺ ካንቺ ምንማረው ነገር አለ
@Lamsegneh
@Lamsegneh Жыл бұрын
እሙ የኔ እመቤት ደሜ እግዚአብሔር ብርታትና ጥንካሬውን ይጨምርልሽ አሁንም
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
ጥንካሬሽ ይገርማል በርችልኝ ሰው ከሰራ ይቻላል
@rozamohammed5077
@rozamohammed5077 Жыл бұрын
የዝች ልጅ የዋህነትአብሮሽ ይኑር አትቀይር ማርር ያንች ደስታ የኛም ደስታችን ነው
@etaferahuwoldemichael3211
@etaferahuwoldemichael3211 Жыл бұрын
ጎበዝ እሙ በርች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@አልሀምዱሊላሂያርብመጨረሻ
@አልሀምዱሊላሂያርብመጨረሻ Жыл бұрын
ማሻአላህ እኮን ደሥ አለሺ አላህ ይጨምርልሺ ደሥታውን ሥት ተገዛች መኪናሺ አይዝሺ በርቺ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
የኔ ልዩ ፍልቅልቅ ይጨምርልሽ❤❤❤❤🥰😁😁😁😁😁
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 Жыл бұрын
ተመስገን ቸሩ መደሀኒ ዓለም እመቤት በዚህ መልኩ አንቺን ሳይሽ እኔ አንቺ ቦታ ላይ ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተደሰትኩት ተመሴገን አምላካችን🙏✝️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋበቅንነትዋ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
በ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ከመጀመሪያው ተከታትዬሻለሁ ጠንካራ ነሽ ይቻላልን በተግባር አሳይተሻል ጎበዝ👍
@amenamen2436
@amenamen2436 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቼ የማይቻል ነገር የለም
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ Жыл бұрын
ደምሪኝ
@የራማዋንግስትጠብቂኝ
@የራማዋንግስትጠብቂኝ Жыл бұрын
ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በደስታሽ አገኘሁሽ እንኳን ደስ አለሽ እንዳች ፍልቅልቅ ጎደኛ አለችኝ
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
" እግዚአብሔር መልካም ነው" እንደሚል መ/ቅዱስ እግዚአብሔር እንደ ቃሉ መልካም አደረገልሽ! ክብር ለእርሱ ይሁን!!!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋው🥰
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen 🙏
@helenhelen9597
@helenhelen9597 Жыл бұрын
ውድ እህቴ መጁመሪያ በጣም አደንቅሻለሁ ጀግና ሴት ነሽ ገና ብዙ ታደርጊያለሽ አስተዋይ እና ጠንካራ አይምሮ አለሽ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ ሁሉን ነገር ከጥንካሬ ጋር ንፁህ ልብ ስላለሽ ነው እዚ ጋር የደረሽው እሙዬ በርቺ የክፉዎችን እና ቀናተኞችን ልብ አስጨንቀሻል ሰው የሚንቁ አንቺን አይተው ራሳቸውን እንዲንቁ እንዲያፍሩ አርገሻል አሁንም ሀሳብሽ ሁሉ ይሙላልሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ውድ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እረ አልተቻልሽም እሙየ እሰይ ከዚህም በላይ ደስ ይበልሽ
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 Жыл бұрын
እመቤት እንኮንም ያገሬ የወንዜ ልጅ ነሽ እህቴ የእኔ ጀግና ይገባሻል እንዳንች ጠንካራ እንድንሆን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ሴት እህቶቸ እንደ እመቤት ጠንካራ እንሁን ሁሉ ነገር ያልፍል
@sew971
@sew971 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እሙ እንካን ደስ አለሽ ያንቺ ሂወት የቀየረ አላህ የኛም የምዳም ቅመሞችሂወት ይቅይርልን ያርብ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
የእሙዬን ህይወት የቀየርክ አምላክ የኛንም ህይወት ቀይርልን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እሙ ከዚህም በላይ ደስ ይበልሽ እንደሰው ደስታ ማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ🥰💕❤️
@ውቢቷጎጃሜ
@ውቢቷጎጃሜ Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል ጀግና ሴት ነሽ🥰
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ Жыл бұрын
እሙዬ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሸ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
ሁላችንም የገጠር ልጆች ነን ።እግዚአብሔር ይመስገን ስለ በረከቱ።
@ረድኤት
@ረድኤት Жыл бұрын
የህ ይቱብ የውነት ይጠቅማል ማለነው በረች አችንየቀየረ እኛንም ስደተኞች ፈጣሪ ይረዳን
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ Жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ እደ አብርሃም ቤት የሌለኝ እግዚአብሄር ይመስገን ምንም እንኳን ስደተኛ ብሆን በስራዬ ደስተኛ ነኝ የስደት ህይይወት ሞልቶ ባይሞላም ግን ብዙ ነገር አስተምሮኛል ለኔ በጤና መኖሬ በራሱ ከሀብት በላይ ነው ወደፊትም እግዚአብሄር ያውቃል እናማ እህቶቼ ብዙም ብሶተኛ አትሁኑ የተሻለ ቦታ ሲደርሱ ከባህላችን ከሀይማኖታችን የወጣ አለባበስ ሲለብሱ ሳይ የተሻለ ቦታ ባይደረስ ይቅር ከፈጣሪ ከመጣላት
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ደሰ ይላል ማማዬ ይቅናሸ ።።።።ፍፄ ተባረክ የአንድ ሰው ሂወት መለወጥ ትልቅ ነው ።😁😁😁❤❤❤❤❤ሳቂ
@weldantube23
@weldantube23 Жыл бұрын
እሙዬ አለህ ሁለችንም እዳቺ ጣከራ የድርገን😍
@ራያራዩማራያራዩማ
@ራያራዩማራያራዩማ Жыл бұрын
የሠዉ ልጅ በሃቅ ምገድ ሲለወጥ እንዴት ደስ ይላን ጠካራ ፣ጎበዝ ሴት ነሸ እሙ
@linalina-vn3tn
@linalina-vn3tn Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እሙዬ ❤እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@FreeGames-d6x
@FreeGames-d6x 8 ай бұрын
በስመአም ለማመን ይከብዳል የእዉነት ያዲርግልሽ በጣም ነዉ የምወዲሽ እሙ❤❤❤
@sabusaa5641
@sabusaa5641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ
@منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ Жыл бұрын
ያረብ ወላሂ የዝችን የሰው ህይወት ያቀና ሀገራችን ላኛ ምን አስበሀል ፈጣሪ በስደት ክርትት ለምንለው
@የራያዋ-ወ6ጠ
@የራያዋ-ወ6ጠ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እሙየ ያአንች ሂወት የቀየረ የኛ የመዳም ቅመሞች ይቀይርልን አሜን በሉ ቅመሞችየ😍😍😍
@fatimaksa
@fatimaksa Жыл бұрын
አሚን አሚን
@zinat8042
@zinat8042 Жыл бұрын
አሚን 🙏🙏🙏😃😃
@Bemnet649
@Bemnet649 Жыл бұрын
የእሙን ሂውት የቀየረ አምላክ የኛንም ሂወት በጥሩ ቀይርልን ደስ ይላል ግን እውነት እየነዳች ነው መኪናውስ የሷነው እኔጇ ?
@tenagneadmasu3285
@tenagneadmasu3285 Жыл бұрын
እኳን ደሥ አለሽ እሙየ ደሥ ይላል በጣ እግዚያብሄር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር!!!
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 Жыл бұрын
Kkkk😡🤑😝
@Lideyatibebu2641
@Lideyatibebu2641 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት:በጣም ነው ደስ ያለኝ :ሰው ሲሰራ :ሲያገኝ :ሲለወጥ ጠላቱ ብዙ ነውና በፀሎትና በበለጠ ስራ አሸንፊው እሺ ;እራስሽንም ጠብቂ ምክሬ ነው
@floop10
@floop10 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ። ደፋርነትሽን በጣም ነዉ የምወደዉ ጎበዝ በርቺ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
እሙዬ ጠንካራ ነሽ አስመስክረሻል ቀጥይ በርቺ ካንቺ ብዙ ወጣቶች ይማራሉ ጫት እያመነዠጉ ጉልበታቸዉን አጥፈዉ እግሮቻቸዉን ጠላልፈዉ የሚቀመጡትን እና ደጃፍ ድንጋይ ላይ ተቀምጠዉ ጸጉራቸዉን የሚጠመልሉ ስንቱን ስራ ፈት ካንቺ ጥንካሬ ይማራሉ አንቺ የደረሽበት ቦታም ይደርሳሉ እኛ ኤርትራዊያኖች አገሩን የሚወድና ስራ የሚወድ እንወዳለን እናደንቃለን በርቺ በጣም ነዉ የምወድሽ ዛሬ ላይ እዚህ ደርሰሽ በማየታችን ደስ ብሎናል ።መኪናዉም ያምራል የፍቅር የደስታ ያድርግልሽ ፈጣሪ በመንገድሽ ሑሉ ይከተልሽ።❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
መጀመሪያ ቤት ነበር መግዛት የነበረብሽ እሙዬ ቤት ይቀድማል
@yimamsemira9338
@yimamsemira9338 Жыл бұрын
ማሻአላሕ ጠንክሪ ለሁሉም ነገር ፆለት አርጊ እሽ በደስታሽ ልክ ዱአ ያሰፈልጋል እሽ ብዙም ደስ ቢልሽ በውስጥሽ አርጊው ደሠታሽን አነሣሰሽን ጥረት ማረግሽን ጠንካራ በሖንሽን በሰረስረአት አስረጂቸው እሽ ጌታሽን እያመሠገንሽ አደራ እዳኳሪ ካልኳራሽ ብዙ ነገር አሁንም በደፊት ታገኝአለሽ የበለጠ ሰለዚሕ ስትደሰችም ዱአ አርጊ ለሁሉም ውዴ ማሻአላሕ ብያለሁ ጠንክሪ ነው እኔ የምልሽ 🥰🥰🥰🥰
@ethiopiasamifula1993
@ethiopiasamifula1993 Жыл бұрын
በዉነት በጣም አስተማሪነዉ በርች እህት እግዚአብሔር ከሁላችጋይሁን❤💚💛
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ Жыл бұрын
እመቤት የዋሆች የእግዚአብር ልጆች እንደሆኑ ማሳያ ነች። ጥበቃው ሁሌም አይለይሽ።
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Жыл бұрын
ጎበዝ አንበሳ እህታችን እያስተዋልሽ ስትሽከረክሪ !!
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ጅግና . እንኮን መኪና አውሮፕላን ይገባሻል . በጣም ታታሪ ሰራተኛ ነሽ .ሳቅሽ ደስ ስለኝ . ቆንጆ ሴት ነሽ . የኢትዮጵያ ህዝብ . በልብስ የሚያምን ህዝብ ስለ ሆነ ነው . እስካሁን ያልሰለጠነ ህዝብ ነው .
@ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ
@ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ እሙዬ የኔ የዋህ እህት💐💐👏👏👏
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን እሙ እንኳን ደስ አለሽ ሰው ይንቃል ቸሩ እግዚአብሔር ያነሳል ተመሰገን❤❤❤
@hayat5701
@hayat5701 Жыл бұрын
የኔ ውድ ከዚህ በላይ ይገባሻል
@TgTg-l1m
@TgTg-l1m 4 ай бұрын
አክሎ ይጨምርልሽ የድግል ማርያም ልጅ መድሀኒ አለምየአለም ቤዛ ስወድሽ ሳቂልን መዝሙር ብዘምሪ ደስይል ነበር ግን ቀጥይበት ❤❤😂😂😂😂🎉
@zyefat
@zyefat Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሁሊም ሳቂልኝ እንኳንስ ደስ አለሽ💚💛💚❤🌹💞💞
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Жыл бұрын
የነረ ቆንጆ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ ፈጣሪ🙏❤️🥰
@ካሰች-ቀ6ሠ
@ካሰች-ቀ6ሠ Жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ እሙ የኔ ፍልቅልቅ
@ባላገሯይቶብ
@ባላገሯይቶብ Жыл бұрын
መጀመሪያ እንኳን በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አሁንም ጨምሮ አላህ ይስጥሽ የሆነገር ትዝ አለኝ ለመጀመሪያላይ መድረክ ወተሽ አድስ አባባየመጣም ዘመድ ያልሽው እማይቀየር የለም ዋናው ትግስት ነው በረቺ ♥
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ ከፍፍፍ ያድርግሽ ❤
@BertukanDesalegn-f2b
@BertukanDesalegn-f2b Жыл бұрын
አሙየ የኔ መልካም አህታችን ይገባሻል ከፍፍፍፍፍበይ🙏🙏❤❤
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
በርቺ የሰራ ይለዉጣል ጠክሮ መስራት ነዉ ፈጣሪ ሰላሙን ላገራችን ያምጣልን
@temirbintali3656
@temirbintali3656 11 ай бұрын
በጣም እወድሻለሁ ኮሜንት ፅፌልሽ አላውቅም ዛሬ ግን ልፅፍልሽ ተገድጃለሁ ደስታሽ አስደስቶኝአል እንኩአን ለዚህ አበቃሽ የገጠሩአ ቆንጆ ማሻአላህ ብለናል
ቬሎዬን መረጥኩ ----
14:49
Emebet Kassa
Рет қаралды 154 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 10 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 263 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 37 МЛН
ውባንተ አባተ የመጨረሻው ስንብት የሚመስል ስብሰባ
18:33
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 268 М.
ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ
1:21:00
ሰአዲ ዩቱብ
Рет қаралды 1,4 М.
ሳልፈልግ ላገባ ነው-----
11:51
Emebet Kassa
Рет қаралды 173 М.
ከ ትምህርት ቤት ጀምሮ ነበር የምወድህ
32:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 289 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37