EMS አማራን በሙሉ ነፃ ስናወጣ...ፋኖ ዶ/ር አብደላ እንድሪስ የአማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ May 2024

  Рет қаралды 154,503

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Пікірлер: 338
@TeddyAweke-nv7zb
@TeddyAweke-nv7zb 4 ай бұрын
ዶ/ር አብደላ ትለያለህ የኔ ጀግና ድል ለፋኖ እናሸንፋለን።
@FhfJcjg
@FhfJcjg 3 ай бұрын
ዶ/ር አብደላ እንወደሀለን ሰላምህ ይብዛልን የኛ ጀግና ድል ለፋኖ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕!!!
@ritateta-wf3uo
@ritateta-wf3uo 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ለተገፋው ህዝባችን ፋኖ ይሸንፋል እውነትን ይዞል እውነት ይሸንፋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን❤❤❤❤
@رتتورت
@رتتورت 4 ай бұрын
እዉነት ያሸንፋል ድል ለተጨፈጨፈዉ ለሚሥክኑ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪👌👌💚💛❤️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@GudG8f
@GudG8f 4 ай бұрын
የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ዶክተር አብደላ እናመሰግናለን ድል ለፋኖ❤️🔥✊💪🔥
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 4 ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 4 ай бұрын
እውነት ነዉ ድል ለመላው አማራ ህዝባዊ ሰራት ፋኖ ነፃነት የሚገኘው በክንዳችን ብቻ ነዉ ነፃነትክን ካውጅክ በአላ ማንም ይፈልግአል
@maekel6789
@maekel6789 4 ай бұрын
እንሻአላህ ድል ለአማራፋኖ💚
@aw811
@aw811 4 ай бұрын
ዶክተር አብደላ በውጊያ ብቻ ሣይሆን በንግግም ጀግና ነህ በርታ ከይሁዳዎች ከባንዳዎች ንግግርና አሣብ ሁሉም ፋኖዎች ተጠበቁ አይዞአችሁ የሰማይና የምድር ፈጣሪ ከተገፋችሁት ጋር አብሮ ስለአለ ሰማይ ከፍ ምድር ዝቅ ቢል ከእርኩሶች ጋር ንግግር ምንም ነገር አያስፈልግም አሜሪካ እራሷ መተተኛ ሸርሙጣ መንግሥት ነው የአዛኝ ቅቤ አንጓች ናት አሜሪካ በርቱ ጌታ ይጠብቃችሁ!!
@Allamehara
@Allamehara 4 ай бұрын
ዶ፡ር፡አብደላየዘመኔጀግናፋኖያሽንፋልጠላትይዋርዳል።
@WosiGonderewa-xx2fy
@WosiGonderewa-xx2fy 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ጀግናችን ትክክል ድል ለአማራ ፋኖ
@የአማራዋፋኖ
@የአማራዋፋኖ 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@SaidMohamed-sv1eb
@SaidMohamed-sv1eb 4 ай бұрын
ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ለጀግናዉ ፋኖ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 4 ай бұрын
በርቱልኝ የኔ ጀግኖች ድል ለፋኖ።
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 4 ай бұрын
የድል በመጋ ዘረኛ ለሚሳደደዉ ቀዘሩ ለሚጨፈጨፈዉ ህዝብ አማራ አይበገሬዉ ፋኖ❤❤❤
@beniyambeniyam4699
@beniyambeniyam4699 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ጠላት ይዋረዳል❤❤❤
@bunakuma874
@bunakuma874 4 ай бұрын
ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ ድል ለ ኢትዮጵያዊ ነት !!!
@MussaraFenta
@MussaraFenta 3 ай бұрын
ደልለአማራፉኖዬ❤❤ደልለአማራፉኖዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 4 ай бұрын
❤❤❤❤ ትክክለኛ አሳማኝ መምላሽ❤❤❤
@TigistTechalu
@TigistTechalu 4 ай бұрын
ድል፡ለፋኖ
@berhansisaytesema3300
@berhansisaytesema3300 4 ай бұрын
❤❤❤ ዶክተር አብደላ ሰባት ዘርህ ይባረክልኝና የተናገሩት ትክክልና ትክክል ነው ፣ ይሄ ቆሻሻ መንግስት ተብየ ከመውደቅም አልፎ ሞቷል ❤❤❤
@HayahHayah-wm9fc
@HayahHayah-wm9fc 3 ай бұрын
ድልለአማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤
@daniminneapolis
@daniminneapolis 4 ай бұрын
THANK YOU DR.ABDELA 🙏🙏 100% TEKEKELE 👌👌👌 UNITY IS A POWER 👍👍👍 I AM FANO
@SaidMohamed-sv1eb
@SaidMohamed-sv1eb 4 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ጥላት ይዋረዳል❤️💚💛💪💪💪💪
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ !! ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሰራዊት!!! ትግሉ የሕልውና ጦርነት ነው፣ገዳዮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው፣ ሓያላን መንግስታት የአማራን ሕዝብ የሚጨፈጭፈውን መንግስት ለፍርድ እንዲቀርብ መደገፍ አለባቸው
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 3 ай бұрын
እግዚአብሐሰርይባርክህ! ዶ/ር አብደላ።
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 3 ай бұрын
ውጊያው የእግዚአብሔር ነው ድሉም የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ ❤❤
@tomw6504
@tomw6504 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ በርቱ ኢኤሜስ
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 4 ай бұрын
ፍኖችን በርቱ❤
@romiooo0193
@romiooo0193 4 ай бұрын
Thank you Doctor Abdallah 🙏❤️
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 4 ай бұрын
ሰላማዊ ሰልፍ ስንት ጊዜ አደረግን መልስ የለም ጭራሽ ተሳለቁብን ድርድር😂😂😂
@AndebetMulu
@AndebetMulu 4 ай бұрын
ትኩረት! መጀመሪያ አገዛዙ ድርድር የሚል ቃል አላቀረበም ቢያቀርብም አንደራደርም አይባልም እዚህ ላይ ፋኖ ማስተዋል አለበት ለድፕሎማሲዉ ሲባል ለመደራደር ዝግጅ መሆናቸን እያሳወቅን እኛ የልባችን መስራት አለብን ድፕሎማሲዉ ላይ ይሰራ የEMS ጋዜጠኞችን ከልብ እናመሰግናለን ዳያስፖራዉ ለደፕሎማሲዉ አስተዋጽኦ ማድረግ አለበት እባካችሁን ዲያስፖራወች እዚህ ላይ ስሩልን አስኪ ከትግሬዎች ተማሩ አስቡበት?
@Selmmillion
@Selmmillion 4 ай бұрын
ድል ለተበደለው ለአማራ ህዝብ ለጀግናው አማራ ፋኖ
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 4 ай бұрын
የአማራ ሕዝብ አትግደሉኝ በሰላም ልኑርብት ብሎ ስት ጊዜ ሰልፍ ወቶ ጠየቀ አሁን ድርድር የሚባል ውሬ አይሰራም ይህ የገማና የበሰበሰ ስረአት ለአዴና ለመጨረሻ መደምሰስ አለበት
@asmara3973
@asmara3973 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ትክክል ደኩተር ፋኖ ወድማችን መጀመሪያ የአማራ ህዝብ ነፃ ይውጣ❤❤❤❤❤
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 4 ай бұрын
የመከታው እና የአሰግድ አንድ መሆን ሁሉም አማራ በጉጉት እየጠበቀ ነው አንድ ቀን ለአማራ እንደምታበርሩ ተስፋ አለን
@SolomonYohannes-wd7zi
@SolomonYohannes-wd7zi 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ ይሁን መቼ አሁን ያረቢ
@romiooo0193
@romiooo0193 4 ай бұрын
Amen.yarb 🤲❤
@hannatesfaun5709
@hannatesfaun5709 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ማን ድርድር ጠየቀን ሲቀጥል ባልተጠየቀበት ሁኔታ አልደራደርም ምን አመጣው ፋኖዎች እባካችሁ አቅን ይዛቹ አሁንም ብልፅግና በውሸት ፓለቲካ እንዲበልጣቹ አትፍቀዱ እባካችሁን ትችላላችሁ እንድናሸንፍ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ እንዲረዳን መግለጫ ስትሰጡ ተጠንቀቁ መደራደር ማለት መስማማት አይደልም ድርድሩ ላይ የአማራን ከበቂ በላይ ብዙ ሊያሸንፍበትና የአለምን ሕዝብ ሊያየው የሚችሐውን የአማራ እልቂት ማሳየት ትችላላችሁ እንዲውም መንግስት ከስልጣን መውረድ አለበት ብላቹሁ ድርድሩ ማፍረስ ይቻላል እንጂ ድርድር አልቀበልም ማለት ፋኖን እንደማፍረስ ነው እባካችሁ
@romiooo0193
@romiooo0193 4 ай бұрын
Well came EM S 🙏❤️
@beniamkedan3926
@beniamkedan3926 4 ай бұрын
ከዚ በፊት አደባባይ ወቶ በሰላም ስጠይቅ ነበር ። ነገሮች ከተማሉ ድርድር አይጠላም ጠልፎ መጣያ እንዳይሖን
@Emapia21
@Emapia21 4 ай бұрын
the journalist ...you are calm and wise. you let him finish his full idea before interuption. i appriciate that.
@amharanetyashenfal
@amharanetyashenfal 4 ай бұрын
Bravo Dr. Abdela!!! 💪💪💪💪💪💪💪
@gebeyabirhanu3209
@gebeyabirhanu3209 4 ай бұрын
ዶክተር አብደላ መጀመሪያ አብሮህ ለሚታገለዉ ወንድምህ ክብር ይኑርህ።በሃሳብና በአካሄድ ስለተለያየህ ብቻ ተላላኪ እያልክ ባገኘኸዉ ሚዲያ አትለፍልፍ ችግር ቢኖር እንኳ በዉስጥ የመፍታት ልምድ አዳብር።
@weyxeriti583
@weyxeriti583 4 ай бұрын
በጣም ትክክል ነህ!!!❤❤😊
@nabeela4979
@nabeela4979 4 ай бұрын
You are right 👍
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 4 ай бұрын
ፋኖውችን "ትክክል ነህ " ትክክል አይደለህም " እያላችሁ እርማት የምትሰጡ እናንተ እነማን ናችሁ ??? ፋኖዎች የማይተካ ነብሳቸውን አስይዘው በሚፋለሙት ትግል ውስጥ ግብተን እንዘባርቅ የምትሉ እናንተ እነማን ናችሁ ?? ፋኖዎች በራሳቸው ትግል በራሳቸው መንገድ በሚወስዱት ውሳኔ " ገብተን እንፈትፍት " የምትሉ ደናቁርት ከፋኖ ቃል አቀባይ " አርፋችሁ ተቀመጡ !!" የሚል ማስጠንቀቂያ ተላልፎላችኃል !! ደንቆሮዎች !!!
@Shoaminale
@Shoaminale 4 ай бұрын
ኤልያስ ክፍሌ እና ጅል ተድላን ነው እንደ ፋኖ የምትቆጥረው?
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 4 ай бұрын
The USA ambassador’s statement about fano shows the failure of the Amhara diaspora on the diplomacy! I feel bad for the Amhara people who are suffering without any recognition of their pain by the international world 😭
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 4 ай бұрын
Dr.Yonas Biru forecasted Fanos failure,no manifesto only armed struggle, with different factions, no.as an entity.
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
Dr Abedela Shekuren jeziren Alla yeadik Afia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bmnvbjg
@bmnvbjg 4 ай бұрын
እንዲህ አይነት ቃለ መጠየቅ ነው የሚለቀቀው። እባካችሁ እንተርቪው ማድረግ እንዳለሆኖ የህዝብ ቅቡልነትን የሚሸረሽር ቃለመጠይቅ አታስተላልፉ
@united6563
@united6563 4 ай бұрын
የፋኖ አጉል አለማቀፋዊ የጦርነት ህግ መጠበቅ በሚል የሚያሳየው መለሳለስ አማራን ዋጋ እያስከፈለ ነው። አለም አቀፉ ሀይል ትኩረት የሚሰጡት እና ለድርድር እንኳን የሚፈልጉት ምንም አየነት እርህራሄ ለሌላቸው ቆራጥ እና ጨካኝ ሀይሎች ብቻ ነው። ፋኖ አካሄዱን እንደገና ማሰብ አለበት።
@muluwerkBelachew-mu3fm
@muluwerkBelachew-mu3fm 4 ай бұрын
አባሣ ዶክተር አብላ
@berhanueshete9689
@berhanueshete9689 4 ай бұрын
መከላከያ ሙሉ በሙሉ አማራ ክልልን ለቆ ከወጣ ብሃላ መደራደር መጥፎ አይደለም ግን መጀመርያ መከላከያ አማራ ክልልን ለቆ መውጣት ግድ ነው
@abebakebede1270
@abebakebede1270 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 4 ай бұрын
ድል🌻ፋኖ🌻አሐመሐራሐ🌻ከሐለሐቀሐ🌻ቦሐለሐ🌻ኢሕዴሄትሕ🌻ድሕራሕድሕ🌻ጠሐያሐቅሕ🌻አሐመሐራሐ🌻ገሐደሐይሕ🌻ነዉ አሐመሐራሐንሕ🌻ፋኖ🌻አሐድሕሰሐበሐ🌻 በሐትሕገሐበሐሚሕ🌻ነሐጸሐነሐትሕ🌻 አሐዉሁጠሐ🌻አሐመሐራሐ🌻ፋኖ🌻ኢሕትሕዮጶያሐ🌻ቶሆዉ🌸ዬሄተሐራሐደሐ🌻 አሐመሐራሐ🌺ነሐጸሐነሐትሕ🌻አሐዉሁጠሐ አሐመሐራሐ🌻ነሐጸሐነሐትሕ🌻አሐመሐራሐ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@johnsnow8537
@johnsnow8537 4 ай бұрын
እረ በህግ አምላክ አንደራደርም አይባልም በአለም አቀፋ ማህበረሰብ ተቀባይነት ያሳጣል አለማቀፉ ማህበረሰብ ለመንግስት ድጋፋን ለማሳየት ይገደዳል አብይ ከስልጣን ይውረድ ብሎ መደራደር እራሱ አንድ የድርድር አጀንዳ ነው በሰወስተኛ ወገን በውጪ ሀገር መደራደር ይቻላል ፈፅሞ አልደራደርም ማለት ግን ለአማራ ህዝብ አደጋ ይዞ ይመጣል በአለም አቀፋ ማህበረሰብ እንደ አሸባሪ ያስቆጥራል በርቱ የጎጃሞ ማርሸት የመለሰው ትክክለኛ መልስ ነው እንደሱ መልሱ
@SamiAlesew
@SamiAlesew 4 ай бұрын
እረ ፖለቲካ እወቁ ለይስሙላ እንኳ ቢሆን እንደራደራለን። ግን በምን እንዴት ?የሚለውን ቅድመ ሁኔታ ማስቀመጥ ነው።
@oneallahbcha
@oneallahbcha 4 ай бұрын
ተናግረዋል ስተየ ይናገሩ ማርሸት ተናግሯል በተረፈ እነሱ ያዉቃሉ ምን እደሚጠቅማቸዉ ምን እደሚጎዳቸዉ ህዝቡንም ምን እደሚጠቅመዉ እደሚጎዳዉ እነሱ ኦነግ ሸኔን ስሙን እየጠሩ ድርድር አትፍራ ተደራደር እያሉ ስሙን ስጠሩት የአሜሪካን ባለስልጣናቶች የፋኖን ስም መጥቀስ ምን አሳፈራቸዉ በጫካ ያላቺሁ የምንባለዉ ብለዋል
@TeddyArsenal-k9n
@TeddyArsenal-k9n 4 ай бұрын
ምናይነት ጀግና ደፋር ሰውነው💪💪💪💪💪
@alemetona5446
@alemetona5446 4 ай бұрын
😄😄😄😄😄😄
@WendemuEsheta-bi1yy
@WendemuEsheta-bi1yy 4 ай бұрын
ድልለሕዝባዊ ድል
@gent6654
@gent6654 4 ай бұрын
ፍኖ ያሸነፈል አማራ እይሙት ነው ይሚታረቀው እግዚአብሔር ይረዳዋል አትፈሩ እግዚአብሔር አሊ
@daniminneapolis
@daniminneapolis 4 ай бұрын
100 % TEKEKELE 💯💯💯🙏🙏🙏 THANK YOU DELE LE FANO 👌👌👌 I M FANO 👍👍👍
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 4 ай бұрын
It’s not political wise to say that we don’t want negotiation! We should show the world that we are willing to negotiate as long as there is a third party!
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 4 ай бұрын
To negotiate, survival of the people is the ground work. መኖርህን ስታረጋግጥ ነው የምትደራደረው
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ💪💪💪‼️ ውድቀት ለደም አፍሳሹ ለመሀይሙ አብይ አህመድና ለተከታዮቹ:
@ciscrettube7697
@ciscrettube7697 4 ай бұрын
አስቀድሞ አልደራደርም ከማለት ለድርድር ስትቀርቡ ማንሳት የመሚገባውን ሀሳብ ማቅአብ ነው የሚሻለው ።
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 4 ай бұрын
You are right Dr. Del Le Fano❤❤❤❤❤❤❤
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 4 ай бұрын
Fasil Please Liston The wonderful justification of Leader We are at war of existance We have to survive first
@meretwork
@meretwork 3 ай бұрын
megemereya yehe hefchafe gedaye abiy serawit torun yawta yehezebu selam yeregagete banede egu tor yezo banede bekule enderader ebakehe ategedelegn new menedenew? ❤❤❤dele le fano dele le Amhara❤❤❤❤❤❤❤
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 3 ай бұрын
Fano king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤❤❤🎉🎉🎉
@BaseBase-t5u
@BaseBase-t5u 9 күн бұрын
ትክክል
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 4 ай бұрын
አይ ሁልጊዜ ሰላማዊ ሰልፍ አታደርጉ ተብሎ እኮ ተሳልቀውብናል ጨቅላው ሳይቀር ድርድር በምን ጉዳይ ትኖራላችሁ አትኖሩም ነው
@seifukebede9824
@seifukebede9824 4 ай бұрын
በትክክል🙏🙏💪👍👍 ጀግኖች በርቱ የሸዋ ጀግኖች🙏🙏💪💪👍👍👍❤❤❤
@TigistTechalu
@TigistTechalu 4 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@adreesy3257
@adreesy3257 4 ай бұрын
ሰላም ዲርዲር በሌላነው እን ጂ ለግደልህ አትግደለኝ በሚል ዲርዲር የለም
@michaelgebremariam9232
@michaelgebremariam9232 4 ай бұрын
AHMARA JEGNA FANO JEGNA FANO JEGNA FANO JEGNA FANO .YASHENEFALE ETHIOPIA 🇪🇹 LEZELALME TENUR ETHIOPIA TASHENEFALECH TEKEDEMALECH EGEZABEYR GULEBETUN AHELUNE TENAWENE YESTACHUE AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@hmaryamabera
@hmaryamabera 3 ай бұрын
የአማራ ህዝብ በሰላማዊ መንገድ በተደጋጋሚ በሰላማዊ ሰልፍ መብቱን ሲጠይቅ ገበሬው ጅራፉን ይዞ መብቱን ሲጠይቅ የሚሰማው አልነበረም ።ሰልፉን ትቶ ሰይፉን ካነሳ በኋላ ማንም አያስቆመውም ወደፊት እንጂ ወደኋላ የሚል አማራ የለም የምን ድርድር ነው።
@Yibka
@Yibka 4 ай бұрын
First of all, the Ambassador mentioned consultation not negotiation for Fano. Also, Fano should always be okay with negotiation. They can bring all their agenda to the negotiating table as long as they say no to disarming.
@tube2355
@tube2355 4 ай бұрын
የአማራ ችግር ዛሬ ነው የታወቀው
@KasahunDoctor
@KasahunDoctor 4 ай бұрын
እስካሁን ብዙ መስዋእት ከፍላችኋል አሁን ለአንድ ጊዜ እንኳን ከመንግስት ጋር ቁጭ ብላችሁ ለመደራደር ብትሞክሩ ጥሩ ነው ።
@hlinabelete727
@hlinabelete727 4 ай бұрын
አንተ ማነህ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 3 ай бұрын
Fano yashenifal ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 4 ай бұрын
Dr Abdela, you can put the withdrawal of the Abiy Ahmed’s military as a precondition for negotiations!
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 4 ай бұрын
Fasilo egzabher yirdan amhara fano win
@Dagim-l7z
@Dagim-l7z 4 ай бұрын
ሞት ወይም ነፃነት።የምን ድርድር።ምን ተይዞ ድርድር።ምንስ ለማግኘት ድርድር ከብልግና ምን ለማግኘት ድርድር።ብዙ ጊዜ ሰላማዊ እንቅስቃሴው ተሞክሮ ምንም ውጤት አላመጣም።አፈሙዝ ብቸኛው መፍትሄ ነው።
@bekeletola4754
@bekeletola4754 4 ай бұрын
ደረጃ ስለአንድነታቸው ያቀረብከው ጥያቄ ደህና ዶክተሩ የሰጠህ መልስ ግን እጅግ አጥጋቢ ነው ይበቃሃል
@xFlavoriax
@xFlavoriax 4 ай бұрын
10 እርቅ ብርሀኑ ፋኖን ዘመናዊ መሳራያ ስላስታጠኩ መመስገን ይገባቸዋል ብዬ አምናለሁ። ውይይት ለሚያደርጉት ድጋፍ ሞራልም ይሰጣቸዋል።
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 4 ай бұрын
mr fasil yenealem letme ask you one question,is it interview or advice ?
@bekeletola4754
@bekeletola4754 4 ай бұрын
የሚፈታ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የለም
@Getacher-h8d
@Getacher-h8d 4 ай бұрын
በማርሸት ተመልሶላቸዋል ምንም አያስፈልግም ለድርድርም አልተጋበዝንም ማለት ትችላላችሁ
@kkmm5988
@kkmm5988 4 ай бұрын
ከምላስ ጥሩ ነው ተግባር ግን መከታው ነው ማርኮ ያሳየነው
@abebeguluma1821
@abebeguluma1821 4 ай бұрын
ፍኖ የሚከተለው ርዕዮተ አለም ምንድነው፡፡ የፖለቲካ ፕሮግራሙስ ድርድር ያለመፈለግ ግብዝነት እይደለም ወይ
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 4 ай бұрын
በምን ጉዳይ ብትኖሩ ይሻላል ባትኖሩ ነው ድርድሩ ሽ ጊዜ የአማራ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳደረገ አንተን አልነግርህም
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 ай бұрын
Welcome Jegnachin Fasil.
@Agobezie
@Agobezie 4 ай бұрын
ትልቁ የፋኖ ችግር ነው የጎጃሙ ተወካይ ቅድመ ሁኔታ አለን እንደራደራለን ይላል የሸዋው አንደራደርም ይላል የጎንደር እና የወሎው ደግሞ ምን ይሉ ይሆን? ፋኖ ገና መደራጀት ይቀረዋል።
@maekel6789
@maekel6789 4 ай бұрын
😖ቁጠር
@tenayeshawel767
@tenayeshawel767 4 ай бұрын
@asfawbono8250
@asfawbono8250 4 ай бұрын
ደግ ደግ መልሰነው መንግሥት በቁጥርሥር ካስጌባ ቦኃላ ለማጬድ ስሌፌለጌ ነው ቴጠንቄቁቁቁቁ መዴራደር የምባል ነጌር ጨርሶ የማይታሴብ ነውመንግስት ኮ ኦሮሞ ብቻ በእትዮጵያ እንድ ኖር ብቻ ነው እዬቴሴራ ያሌው እና ከሀገራችንና ሰውን የምጌድል መንግሥት አንፌልግም
@davidbelay9833
@davidbelay9833 4 ай бұрын
D/r Abdella Fano
@KefyalewLiyew-qv6rs
@KefyalewLiyew-qv6rs 4 ай бұрын
አንበሳ በውነት
@danamogezhgana-d1p
@danamogezhgana-d1p 4 ай бұрын
ድርድር የማይወድ የአማራን ዝብ አወከለም
@Aregash-ms1zg
@Aregash-ms1zg 4 ай бұрын
ድርድርአይስራምየአማራንህዝብነውያስቡትየአማራልጂፍኖክፍአይንካው
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ethiopiahagere1489
@ethiopiahagere1489 4 ай бұрын
Betam hizibun sira edatiseru eyalu yemirebishu fanowoch teberakitewal mimeleketew akal adeb biyzsigezalin minim anidanid akababi yalu fanowoch legenizeb bicha new hizun eyasekayut new kechalachu ems bitinegrulin beteley semen gojjam lay betam eyerebeshu new
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
የአማራ,ፋኖ,ያሸንፋል,ዶክተር,አብደላ,እንድሪስ,ጀግና,ምሁር,ፈጣሪ እንደተመኛችሁት,ለድል,ያብቃችሁ,አናብስቱ,ፋኖ,አውሬው,ከሐዲው አብይ,አሊ,ከስድስተኞ,ክፍል,ዶክተር,ተባለ,በሌለው,እውቀት,ፋኖ ዶክተር,እንድሪስ,አብደላ,እውቀትህን,ተሸክመህ,ለነፃነት,ብለህ,ትዋጋለህ እግዚአብሔር,አምላክ,ይርዳችሁ,ፋኖዬ,ለማንኛውም,ፈጣሪ,ከአማራ,ፋኖ ጋር,ነው,ጋዜጠኛው,አትከታተልም,እንዴ,ፋኖን,የአውሬውን,ወታደሮች, እየማረኩ,ከነዘመናዊ,መሣሪያቸው,እንደበግ,ሲነዷቸው,ሲማረኩ,ራበን ጠማን,ነው,የሚሉት,በዓለም,ላይ,ነው,የፋኖ,ጀግንነት,የተወራው,ስለዚህ ድሉ,የፋኖ,ነው,ፋኖ,ያሸንፋል,
@tiruaynettafere2751
@tiruaynettafere2751 4 ай бұрын
ፋሲል ተረጋጋ
@emnetyibeltal5361
@emnetyibeltal5361 4 ай бұрын
ትልቅ የሀሳብ መጣረስ😢....የጎጃም ፋኖ ድርድር አልቀረበልንም ብለው ነበር።ገለልተኛ የውጭ አደራዳሪ ካለ መደራደር እንችላል የሚል መግለጫ በተለያዩ ሚዲያዎች ሲሰጡ ነበር።ፋኖ አንድ መሆን ያለበት ለዚህ ነበር።ምንም ይሁን ምን እንደ ሌሎች በውጭ አደራዳሪ የሚደረጉ ድርድሮች ካሉ መጠቀም ግድ ነው። ለህዝብ መታገል ድርድርን ይጨምራል።በርግጥ ፋኖ አንድ ካልሆነ ይሄ የሚታሰብ አይደለም።የህዝብ ስቃይ የሚቀንሱ ማንኛው መንገድ መጠቀም ብልጠት እንጂ ሽንፈት አይደለም።ድርድር በገለልተኛ አካል ማድረግ ማለት ተሸንፎ ለመንግስት እጅ መስጠት አለመሆኑ እንዴት ይጠፋችኋል⁉️🙄....መጀመሪያ አንድ ሁኑ❗️ በየ ቀዬው የተለያየ መሪ ባለበት ሁኔታ እንደራደር ብትሉ ራሱ ማን ያደራድራችኋል!!!...የሸዋ ፋኖ,የጎንደር ,የጎጃም ና ወሎ ፋኖ ,ማን ነው መሪው⁉️
@tadiloalemu
@tadiloalemu 4 ай бұрын
bertu bro
@Gettube-49
@Gettube-49 4 ай бұрын
አምባሳደሩን ኢየሱስ አደረካቸው እንዴ የተሸነፈን ስርአት አታሸንፉም አሉ ምናምን የምትለው። ተላላኪነትህ በከፊል አለቀቀህም።
@Elma-dk2by
@Elma-dk2by 4 ай бұрын
ፍራርሱወል አለለም🤣🤣🤣🤣
EMS የወለጋ ፋኖዎች እነማን ናቸው? Sept 2024
9:08
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 45 М.
EMS Eletawi በሰላም ጥሪ የታጀበው ዘመቻ Sat 28 Sept 2024
49:19
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 30 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
EMS የትግራዩ ፋኖ ምን ይላል? July 2024
43:32
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 162 М.
ሰበር ዜና ዕሑድ መስከረም 19//2017//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 182
EMS ፋኖ ያከሸፈው ጥቃት June 2024
7:04
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 34 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН