Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - ደረስክ ወይ

  Рет қаралды 478,615

Tesfahun Terefe

Tesfahun Terefe

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@MukamilHmdala-u1f
@MukamilHmdala-u1f Жыл бұрын
ወይይይይይ እወይ ትዝታ ❤❤❤❤ እንዳልቤ ሺህ አመት ኑሪ በጠም የምወዳው ሙዚቃ M ነኝ ከስልጤ ክልል
@TAJUBARGAINHasane
@TAJUBARGAINHasane 9 ай бұрын
K.darsabo❤❤❤
@MarefaAmeen
@MarefaAmeen 3 ай бұрын
kba❤❤❤❤
@kidanahaftomfilimon3300
@kidanahaftomfilimon3300 7 ай бұрын
የምንጊዜም ምርጥ ዘፈን ለእኔ ቆየት አካሉ
@AmanAman-ru2pk
@AmanAman-ru2pk 16 күн бұрын
ፋሲሎ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እጅም እድሜ ይስጥህ
@amanuelsol
@amanuelsol 6 ай бұрын
25 አመት ሁነኝ ሀገር ከወጣሁ፡ በጣም ልጅ ነበርኩ ይህ ሙዚቃ ሲወጣ፡ ከገርጠር መጠን አዲስ አበባ ለተወሰነ ወራቶች ተቀምጠን ነበር እናቴ ጋር መገናኛ እቃ ልንገዛ ስንሂድድ የእሷ ሙዚቃ ብቻ ነበር በየሱቁ ሚሰማው እኔም አፊን ከፍቸ እስማት ነበር እናም እንደልቤ የልጅነቴ ትዝታየ ነች ❤
@Soyad-k6q
@Soyad-k6q 6 ай бұрын
ዋይ😢😢😢😢😢😢😢
@WasihunKasihun
@WasihunKasihun 6 ай бұрын
ተመሳሳይ ስሜት ተመሳሳይ ትዝታ ከጎንደር ወረታ ከወረታ እስቴ የእናቴ ማስታወሻ
@Awonaabdala
@Awonaabdala 4 ай бұрын
ወይ
@AmanuelAyelign
@AmanuelAyelign Ай бұрын
99999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999
@kelodiriba
@kelodiriba 2 күн бұрын
የወት አደር ልጂ ነኚ ጊዜዉ ክረምት ነዉ በጣም ልጂ ሆኜ ከደሴ ከተማ ወደ አዲስ አባ መተን ነበር ። የልጂንት ትዝታ ከባድ ነዉ አይለቅም አይ ጊዜ
@MekdelawitMulugeta-le9fl
@MekdelawitMulugeta-le9fl 9 ай бұрын
ስወድላት
@AmanuAzmeraw
@AmanuAzmeraw 13 күн бұрын
@TesfayeWagaw-n4v
@TesfayeWagaw-n4v 3 ай бұрын
ትዝታዉ ከበደኝ ስሰማዉ ሙዚቃዉን
@WendmuBegiga
@WendmuBegiga Жыл бұрын
እጅግ እንችን ከመውደዴ የተነሳ እንደልቤ ምትባል ልጅ አለችኝ
@HaylushArefe
@HaylushArefe 14 күн бұрын
ኣየየየየየየየየየ ኣሀ❤❤❤❤ ኣዋይ መውደድ 😢😢
@nishidbasheetmanukkakkaf9884
@nishidbasheetmanukkakkaf9884 3 жыл бұрын
ሙዚቃዎችሽንስወድልሽ
@user-gk1uc4js3j
@user-gk1uc4js3j Жыл бұрын
አይይይይይይይይይይይይ በናተ ቀረጨዋታ የዛሬወቹ አልቀው እናተ ብኖሩበት ምናለ 🥺🥺🥺🥺
@samuelayelgn8033
@samuelayelgn8033 2 жыл бұрын
ያግዚ ተመለስ ቢመጣ አሁንምአለበት
@dellwell7671
@dellwell7671 2 жыл бұрын
ሥወድሸ
@getawyiche.estefo6000
@getawyiche.estefo6000 Жыл бұрын
90ዎቹ ይሄ ሙዚቃ የወጣው 3ኛ ክፍል ሆኜ ነው። የሰፈር ጎረምሶች እና ኮረዶች ሰርግ ሲኖር ተሰብስበው ሲጨፍሩበት አስታውሳለሁ
@Molo-t6j
@Molo-t6j 4 ай бұрын
በል ደህና ሁን ብዬ መርቄ ሸኝቸህ እኔጃ ሆድ ባሠኝ ስትርቅ ተለይቸህ ደግሞ ተመላለስክ በትዝታ መጣክ እንዲከፋኝ ነወይ ካጠገቤ ሳጣህ አምሙ ገላ ሠመረህወይ ጉዞህ ቀናሆይ መንገዱ ቀን መቁጠር ጀመረ ልቤ እንደልማዱ አምሙ ገላ በቀዝቃዛወ አዬር አቅፎ የሚያሞቀኝ እንደምነው ክንደህ ትዝ አለኝ ናፈቀኝ እእእእእ ገላዬ ልብህና ልቤ መቼ ይራራቃል ብቻ መለዬትህ ፍቅርህ ያስጨንቃል ስሜት እዬጫረ ናፍቆት ሲነካካኝ የትዝታ ፍቅር ጠንካራ ነው ለካ
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 21 күн бұрын
1992❤❤❤❤
@Tesco-s1n
@Tesco-s1n 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሥወዲሺ
@GjkmNkl-d8i
@GjkmNkl-d8i 3 ай бұрын
እዝጎ መሃረነ ኣስተዳደግ
@أمصدامحسين-ت1ز
@أمصدامحسين-ت1ز 2 жыл бұрын
😔😔😭😭💔💘
@eeee3078
@eeee3078 10 ай бұрын
እልልልልል❤❤❤😢🎉🎉🎉
@manaye784
@manaye784 4 ай бұрын
ኧረዬት ጠፋች ኣሁን ጴንጤ ሆነች እንዴ ? ስወዳት እኮ ❤
@okiya5535
@okiya5535 Жыл бұрын
Ifye eeeeeeee❤❤❤
@Tes8457-k7r
@Tes8457-k7r 4 жыл бұрын
ሙዚቃ በናንተ ዘመን ቀረ።
@ያልተኖርልጅነት-ነ9ዐ
@ያልተኖርልጅነት-ነ9ዐ 4 жыл бұрын
ሙዚቃ በናንተ ዘመን ቀረ።
@Gent.Yemaryam-zg8ld
@Gent.Yemaryam-zg8ld Жыл бұрын
በል ደና ሁን ብየ መርቄ ሸኝቸህ እኔጃ ሆድ ባሰኝ ስትርቅ ተለይቸህ
@אניישפרדה-ת5ש
@אניישפרדה-ת5ש Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamiraSamira-c8g
@SamiraSamira-c8g Жыл бұрын
ምርጥ የድሮወቹ
@MarefaAmeen
@MarefaAmeen 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 4 жыл бұрын
አረ ውውይይይይይይ እንደልቤ ያለችበት ሁኔታ እንዴት ሚዲያ በሞላበት ግዜ አንድ እንኳን ሚያስታውሳት ይጥፋ ????😭😩😠 እያንዳንድሽ ዛሬ እየወጣሽ በየ ሚዲያው cover የምታደርጉት እኮ በ90ዎች ነው እኮ። 90ዎች የዚህ ትውልድ መስፈሪያ ልኬታችን ናቸው ።
@5ee5r98
@5ee5r98 4 жыл бұрын
90
@ነፃነትጎንደሬዋ
@ነፃነትጎንደሬዋ Жыл бұрын
አራት ኪሎ የባህል ቤየት ከፈታ ስታጎረጎረ ነዉ የምታድረዉ 20015 ከቤየትዋ አምሺቻለሁ
@גנשגנש
@גנשגנש 4 жыл бұрын
Gobez
@oromiyabiyyakoo9994
@oromiyabiyyakoo9994 4 жыл бұрын
😍😍😍
@sofiya1639
@sofiya1639 8 жыл бұрын
ሠወድሽ
@madarmadar8867
@madarmadar8867 7 жыл бұрын
ስወድሽ
@oromiyabiyyakoo9994
@oromiyabiyyakoo9994 4 жыл бұрын
Waw yene wed sewdsh
@LinaHassen-qy8pu
@LinaHassen-qy8pu 6 ай бұрын
Ye lejnet tewesta
@hsabgaded6539
@hsabgaded6539 Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤
@wchunadaw7243
@wchunadaw7243 2 жыл бұрын
እደልቤማ
@FENTATASFAY
@FENTATASFAY 11 ай бұрын
😊
@guguu5147
@guguu5147 2 жыл бұрын
❤❤ክበሪልኚ እደልቤ
@zaynabhamad5478
@zaynabhamad5478 2 жыл бұрын
💫💚💛❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@amarebelete7258
@amarebelete7258 2 жыл бұрын
Swedilsh
@megbarmideya
@megbarmideya Жыл бұрын
🎉❤🎉
@ብርቱካንተበጀ-ነ9በ
@ብርቱካንተበጀ-ነ9በ 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@יונגש
@יונגש 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@NaiZach-g6i
@NaiZach-g6i 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - ወረድክ አሉ
6:25
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 59 МЛН
Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - አይናማዬ
5:03
ephrem tamru best musics
26:03
MeZo ሜዞ Tube
Рет қаралды 78 М.
Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - ዘወርዋራው
5:50
Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - አማነው
5:41
Tesfahun Terefe
Рет қаралды 245 М.
አክሊሉ ሥዩም
53:25
Neima & Muhammad
Рет қаралды 257 М.