EOTC TV | ከዳን እስከ ቤርሳቤህ | የአዲስ አበባ ካህናትና አገልጋዮች አቤቱታ የት ድረስ ተሰምቷል? ክፍል 1

  Рет қаралды 5,286

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Пікірлер: 38
@surafelgera1996
@surafelgera1996 4 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ብቴክርስቲንያችንን አምላክ ይጠብቃት
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 4 ай бұрын
አሜን 🙏🏽
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 4 ай бұрын
ውይይቱ መልካም ነው እግዚአብሔር ይክበርበት
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 4 ай бұрын
ሊቀ ማዕምራን ያሉበት ኃላፊነት እጅግ ፈታኝ ቢሆንም መንፈስቅዱስን እና ፍትህን ተጠቅመው ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ ተስፋ አደርጋለሁ 😍🙏
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 4 ай бұрын
ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ 😍🙏😍🙏😍🙏
@ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ
@ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ 4 ай бұрын
ሀገር መምራት የሚችል ብዬሀለሁ አምላከ አበው ብርታቱን ይስጥህ።
@MerafAbrha
@MerafAbrha 4 ай бұрын
Like memehiran yemane zemenfeskidus fetari rejime eidime yistit
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 4 ай бұрын
በቤተክህነት ደረጃ ስላጭበርባሪ ደላሎች መስማት ይገርማል 😍🙏ቤተክህነቱዋ መንቃት አለባት 🙄እንዴት የሃይማኖት አባቶች ያሉበት ቦታ እና የቤተክርስቲያኑዋ ቁንጮ በደላላ አሰራር ይወረዋል 🙄
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 4 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ 🙄 የፖለቲካው ተረኝነት ምን ያህል ቤተክህነትን እንዳመሳት ቢነግሩን ሊቀ ማዕምራን 🙄
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 4 ай бұрын
ቸሩ መድኃኒአለም ቅድስት ቤተ ክርስትያንን ይርዳ 🙏🏽
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 4 ай бұрын
God bless you all!!!
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 4 ай бұрын
ምደባ ላይ ለሚኖረው የአገልግሎት ክፍያ ልዩነት ቤተክህነት የምትከፍልበትን አቅም ብትገነባ ምደባ ላይ የሚፈጠርን ችግር በግዜያውነት ለመፍታት ጥረት ቢደረግ 🙏የኔ መምህር የነበሩት ሊቀ ጠበብት ባይነሳኝ የድጉዋው መፅሀፋችን አራሚ የነበሩት ከሚያገለግሉበት ደብር ውጭ ከቤተክህነት ይከፈላቸው እንደነበር አስታውሳለሁ 🙏ያንን አሰራር ለችግር መፍትሄ እንዲሆን ቤተክህነቱዋ ገቢዋ ላይ ጥንቃቄ የተሞላ ሥራ ከሰራች ችግሩ ሊቃለል ይችላል ይሆን 🙏
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 4 ай бұрын
እኔ ግን የምመክረው ሊቀ ማዕምራን ራሳቸው ለችግሮቹ አይነት ዕቅድ አውጥተው ችግረኞችን በራሳቸው መንገድ ለማግኘት የራሳቸውን ብልሐት የተሞላበት መንገድ መጠቀም አለባቸው 👌🙏
@gebrailkal1647
@gebrailkal1647 4 ай бұрын
ስናሳዝን። ዝምብሎ ሰዎች ሆንን😢
@bekalumenewye2521
@bekalumenewye2521 4 ай бұрын
ለእኔ! አገር ያወቀውንና ፀሐይ የሞቀውን የቤታችንን ጉድ ጉዳያቸውን የሚያስፈጽምላቸው ሰው እንዳላቸው አላውቅም ማለት ራሴም አለሁበት እንደማለት እቆጥረዋለሁ።
@angeletefera1738
@angeletefera1738 4 ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ ላይ ቀርበው ሲናገሩ ብዙ ነገሮችን ይፈታሉ አገልጋዮችን ከስራቸው ማፈናቀልን ያስቆማሉ ብዬ አስብ ነበር ግን ከወሬ አላለፉም ዋነኛው አፈናቃይ ሆነዋል
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 4 ай бұрын
ከተናገርከው ውስጥ አንድ ትልቅ እውነት ቤተክርስትያን በማይወዱትና ለካህንም ለምዕመንም በተጨማሪ ድፍረት አይሁንብኝና አዝናለሁ ለሃማኖቱም ጭምር ፍቅርም ክብርም በሌላቸው ሰዎች እጅ ወድቃለች ቤተክርስቲያን ግን በደሙ የመስረታት ናትና እሱ አይትዋትም በሩቅ ሆነን ስንመለከት ስንሰማ ብዙ እንሰማለን ሃሜትም ይመስለን ነበር ግን ቀረብ ብሎ ስትታዩ ከሚወራው እጥፍ እጥፍ በላይ ነው የእናተ ጉድ አደራውን እንዲህ እንደተሸፈነ እንደተከደነ ያቆየው ጉዳችንን አይግለጠው ፈጣሪ ይብላኝ ለእናንተ ወየው ለእናንተ ቤተክርስቲያን ምንም አትሆንም ዛሬም አለች ነገም ትኖራለች በዚህ ዘመንማ ህዝቡ ጉዳችሁን ሲሸፍን ጳጳስ እንኳ ሳይቅር በሚዲያው የወጡ የሚዘባርቁት ያሳዝናል አረ ምዕመናን እንጩህ ወደፈጣሪ
@FIKREMARIAMKESIS
@FIKREMARIAMKESIS 4 ай бұрын
ሊቀ ማዕምራን የማነ ችግር ለመፍታት በማለት ሌላ ከፍተኛ ችግር በመፍጠር ላይ ይገኛሉ ሌላ ተፈናቃይ በመፍጠር ላይ የሚገኙ ስለሆነ ቢያስቡበት መልካም ነው።
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 4 ай бұрын
እንዲህ ያለ ጋዜጠኛ EOTCመቅጠርዋ መልካም ሆኖ መጠየቅ ያለባቸው ፍትህ ያጡት አገልጋዮች መሆን ሲገባቸው ብቸኛና መልካም አሠራራቸው በጳጳሱ እንኻን ድጋፍ ያላገኙና ሀገረ ስብከቱ የትምህርት ዝግጅታቸው እጅግ በወረዱና በማይመጥኑ የአቡነ አብርሃም ተመራጮች እና ኪራይ ሰብሳቢዎች የተበላሸው አሰራር ሥራ አስኪያጁን በማነጋገር አይፈታም
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን በቅጡ ሳያመሰግን ወደ ቃለ ምልልሱ ዘው መግባትን ምን ይሉታል?
@gebrailkal1647
@gebrailkal1647 4 ай бұрын
አስታያየት በየቦታው የምትሰጠው አንዱ አዋኪ አንተ ነህ መሰለኝ። 😂
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 4 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 4 ай бұрын
አቤት ለመጣው ሁሉ ማሸርገድ ስንወድ።
@gebrailkal1647
@gebrailkal1647 4 ай бұрын
አስታያየት በየቦታው የምትሰጠው አንዱ አዋኪ አንተ ነህ መሰለኝ። 😂
@sahle7029
@sahle7029 4 ай бұрын
እኝህን አባት ለመኮነን ባልደፍርም ቅርብ ጊዜ ከመመደባቸው ጋር በተያያዘ ነገር ግን ዘረኝነትና ሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተስፋፋበት አስተዳደር ነው ቤተክርስቲያን ያላት ከአጥቢያ እስከ ጠቅላይ ቤተክህነት ድረስ እምነትና ምግባር ገደል ገብተዋል ቤተክርስቲያንን እናስተዳድራለን በሚሉ አካላት ላይ። በተለይ የአድስ አበባ ሀገረ ስብከትን ጉድ ስንሰማ ደግሞ ያሳብዳል ከአጥቢያ እስከ ሀገረ ስብከት ድረስ የሚተዋወቁት በደላልነት ነው ምእመናንን በማብቃት በማንቃት ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ በማስተግበር የካህናትና ምእመናንን ህይወት በመቀየር የገጠር አብያተ ክርስቲያናትን ስለመርዳት ስለመደገፍ በጭራሽ አይወያዩም አይፈልጉም አድርገውትም አያውቁ ኧረ ስንቱ ተጠቅሶ ቤትህ በአመፀኞች በደላሎችና በጨክኞች ተሞልቷል ተጥለቅልቋልና ጌታ ሆይ ቶሎ ና ፍረድ አቤቱ...
@Tesema-ps6xj
@Tesema-ps6xj 4 ай бұрын
ችግሩን ለማስተካከል ተጠያቂነት ቢኖር ደላላን ብታጠፋ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 4 ай бұрын
እራስክዋና አታላይነክ አናምንክም እናንተን ፈጣሪ ከቤቱ ጠርጎያውጣቹ ጀርባቹ ቢጠናስትፎቅሰርተካል ወራዶች አሳፋሪ
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 4 ай бұрын
60+ ሚሊዮን ተከታይ ያላት ኦርቶዶክስ እንዴት አንድ ሚሊዮን ዩቱብ ቤተሰብ አይኖራትም 🙄🙄🙄ይገርማል 🙄🙄🙄
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 4 ай бұрын
እኔ ምዕመን ነኝ ግን በዚህ ሁለት ወር በቤተክርስቲያን ጉዳይ ብዙ ቀን እዛ ቢሮ ሄጃለሁ ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል የቀደሙት የሰሩት ጥፋት ሳያንስ በአንተ ግዜ ስንቱ ካህን ከእንጀራው ተፈናቀለ ስንቱ ህገወጥ ቅጥር ተፈፀመ እኔ እንደ እኛ አካባቢ ያሉ ቤተክርስቲያን ነው የማወራው እዛማ የምትሰማው ጉድ ነው ሁሌ ፓሊስ ሲወስድህ አያለሁ ግን ባንተም እየተፈረሙ የሚወጡት ደብዳቤዎች ግን ታነባቸዋለህ አምነህባቸው የምትፈርመው ግን ፍርዱን ፈጣሪ ይስጣችሁ በህይወቴ ብዙ መስሪያ ቤቶች ቢሮክራሲ ያለባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሄጃለሁ እንደ እናንተ አይነት ግን የተጨማለቀ ፍትህ የሌለበት ስርአት የሌለው ቢሮ አይቼ አላውቅም
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 4 ай бұрын
ልክ እንደ ቀድመው ግዜ ክርስቶስ ጁራፉን ያንሳ ቤቱን ያፅዳ እናንተ ለህግም ለህዝብ ለማንም እኔ እንጃ ምን ብዬ ልናገር ሁሉ ቢወራ ቤተክርስትያንን ሃማኖቴን አሳልፎ መስጠት ይሆንብኛል ከእታች ከአድባራት አንስቶ እስክላይ ያላችሁት የምትስሩት ስራ እኔ እንጃ የዚህ አማኝ ህዝብ እንባ የዚህ ያከበራችሁ አባቶቼ ብሎ ያላችሁ ህዝብ እንባ ይፍረድ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 4 ай бұрын
እራሱአስመሳይ ነውመልሱአይጥምም
@FIKREMARIAMKESIS
@FIKREMARIAMKESIS 4 ай бұрын
አሁንስ ተፈናቃይ የለም ብለው ያምናሉ?
@fyry8481
@fyry8481 4 ай бұрын
❓❓ምሀበረ ቅዱሳን እዳዉ መቸነዉ ንስሀ ግቡ ጸልዩ ስገዱ በቤታቹሁ የጾሎት ቤት ስሩ የምትሉት አቤት እዳዉ ሁልግዜ ወሬና ነቀፋ እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ ላስተማሩን ንስሀ ግቡ ጸሎት ቤት ስሩ ስገዱ የሚልን
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 4 ай бұрын
አንቺደደብጠንቋይ ነሽ ደሞአታፍሪም ማህበረቅዱሳንን ከግርማከልጁከተስፋዬጋር ልታወዳድሪ ጠባራገረድአርፈሽ ሰውእየተከተልሽ ኑሪሆዳም አሳሞችንተከትለሽ ለግርማቅስናየሰጠው ሳዊሮስ ሌባውነውእሺ ስትቀፉሰውተከታይ ገደልግቡእውነት ትወጣለች
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 4 ай бұрын
የማነእራስክ ምንያህል ንጹነህ ፈጣሪ ይወቀው
@fyry8481
@fyry8481 4 ай бұрын
@@mihretmengestu2798 ንጹሕ ነኝ ወጣኝ❌
@FIKREMARIAMKESIS
@FIKREMARIAMKESIS 4 ай бұрын
አሁንስ ተፈናቃይ የለም ብለው ያምናሉ?
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 5 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 18 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,6 МЛН
የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች || አሳዛኝ እና ልብ ሰባሪ ነገር
45:57
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН