No video

ወያላ ነበርኩ ሰዉ መነሻዉን መርሳት የለበትም ካሳሁን እሸቱ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 21,739

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

3 ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#yetnayet #ethiopianmusic #samsonmamo
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 39
@wuhash2684
@wuhash2684 3 ай бұрын
ደስ ሲል ፈገግታው ድምጽ ይሄ ማንም ጋ የለም እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ደስተኝነትህ ፊትህ ላይ ይነበባል።👌
@TigistHailu-7219.
@TigistHailu-7219. 3 ай бұрын
ካስዬ የወንድሜ የአንድሽ ጉዋደኛ እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ በርታ 🙏 የተለያዩ እንተርቪዎችህን እከታተላለሁ ነፍሱን ይማርልኝ እና የአባታችንን የሀይሉ ጌታነህን ስም ሳታነሳ አታልፍም እሱን እንዳከበርከው ለአንተም እግዚአብሔር ከፍ ያለውን ክብርና ሞገስ ጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏🙏❤
@waantiya12tube
@waantiya12tube 3 ай бұрын
ሀገሬን አረሳም 😍😍😍😍🥺🥺🥺መቼም አረሳም ደስ የሚል ዘፈንነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💪💪
@wuhash2684
@wuhash2684 3 ай бұрын
አቤት የመድሐኒአለም ስራ ድንቅ ነው ጸሎቱ ማርጉ ወርቁ አይተነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው።
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 2 ай бұрын
ልጅ ካሳሁን በጣም ድንቅ ዘፋኝ እኮ ነዉ ስንት ዘመን ሲያዝናናን ነዉ የኖረዉ ኢነርጂዉ መድረክ ላይ እንደ ካሳሁን ማንም የለም የገረመኝ ግን ማንም እየተነሳ አልበም ሲሰራ ለምን እንደዚህ እንደራቀበት ሁሉም የሚዚቃ ፈጣሪዎችን እያወቀ ቴዲን ንዋይን አነትን ሌሎችንም እያወቀ የማይታመን ነገር ነዉ
@ageriemekonnen2642
@ageriemekonnen2642 2 ай бұрын
ከፊያታይ ዘየማን ቀጥሎ ፈጣሪ ፈጣን መልስ የተሠጠህ አንተ ነህ። አቤት እምነት አቤት ፀሎት....❤❤❤
@samritube9007
@samritube9007 2 ай бұрын
ወርቅየ ወርቁ አተነው አማራው ልበ ሙሉ ደግ ስው ፈጣሪ እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ እኔ ወርቁ አረያየ የምለው ስው ነው አንድ ቀን አግንቸው ስኬቴን ባወራው
@user-kt2bh4ig2q
@user-kt2bh4ig2q 3 ай бұрын
የፈገግታዉ ንጉስ ብየህ አለሁ አባቴ ብትሆን ምኞቴ ነበር አባት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Kaseshi yna andega ❤
@makis1623
@makis1623 3 ай бұрын
ካስዬ ❤❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
ካስሽዬ የኔ አባት😘😘 ስወድህ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይህ❤️❤🥰🥰🥰👍👍
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 2 ай бұрын
Mini ayenet tihut sewu new Medhane Alem tidarihin yebark❤❤❤
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 3 ай бұрын
I like this Singer he’s good gay ❤️❤️❤️❤️❤️ Congratulations 🎉🎈🎊 ❤❤❤❤❤❤❤️
@merongirma6247
@merongirma6247 3 ай бұрын
*guy
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 2 ай бұрын
Tigye siwedish❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
አሜን አሜን ካስዬ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ሞቅ ያለ ፕሮግራም ደስ ይላል ድምፅህ ካስዬ❤❤❤❤
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 2 ай бұрын
ካስሽ 👏👏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ውይ ደስ የሚል ድምፅ በእውነት❤❤❤
@yetarik_mender
@yetarik_mender 2 ай бұрын
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@user-cr9wh6ox1m
@user-cr9wh6ox1m 2 ай бұрын
እዝህ ፔጂ ላይ እዮብ እና እረዱ ይቅረቡልን የምትል 👍👍👍እጂ ወደላይ ፈጠን የማዳም ቅመሞች❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ቆንጆ ድምፅ በጣም በጣም❤❤❤ ዕድሜ ይስጥህ ካስዬ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
አዎ አገራችንን ስላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤
@asinaaburai5748
@asinaaburai5748 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሕ
@aboodawwad799
@aboodawwad799 2 ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ያስብከውን አምላክ ይፈፅምልህ ዘፈንህ ስሜት ይኮረኩራል❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ተፈጥሮ የስጠህ ፀጋ ነው❤❤❤
@doabaing550
@doabaing550 2 ай бұрын
ካስ ምነው ዘገየህ ሲባል "ስበስል" የሚባለው ላንተ ነው።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ፈገግታህ ይበቃል❤❤❤
@Sakeena212
@Sakeena212 3 ай бұрын
ለምንዲነዉ ማይከፈታዉ ፊዲዮ
@waantiya12tube
@waantiya12tube 3 ай бұрын
ኒቶሮክ ይሆናል ውዴ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ወጣቱ ተመልካች ሙዚቃ ሲስማ ቀስቀስ አይልም ይገርማል
@alula2825
@alula2825 2 ай бұрын
እስኪ እንደዚህ ቀለል ብላችሁ ቅረቡን እኛም ደካማ ጎናችሁ ላይ ብቻ ትኩረት እንድናደርግ አታድርጉን
@zerutube977
@zerutube977 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@merongirma6247
@merongirma6247 3 ай бұрын
ዘፈን ቢቀርብህ ግን ጥሩ ነበር! አለቀ እኮ ጊዜው ምን ዳንኪራ ሚያስደልቅ አለ!😐
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 2 ай бұрын
ግልፅ ስው ነህ ሆሎ ባታ ኢተርፊው አድ ስነስርአትህ አውንም ጨምሮ ይስጥህ ከጤናጋር
@its-yourgirl
@its-yourgirl 2 ай бұрын
ዉዶቼ ቆንጆ የትርጉም ፊልም ለናንተ ማቅረብ ጀምርያለሁ እየገባችሁ ተመልከቱልኝ ቤተሰብም ይሁኑ ....አስተያየትም እቀበላለሁ 🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
አሜን አሜን ካስዬ❤❤❤
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,6 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 18 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,6 МЛН