EOTC TV | የኔ ጥያቄ | በወር አበባ ወቅት ጸበል መጠጣት ይቻላል?

  Рет қаралды 109,754

EOTC TV

EOTC TV

Жыл бұрын

Пікірлер: 355
@martaayenew8733
@martaayenew8733 Жыл бұрын
አንዳንዶች እሩካቤ አርገው ቤተክርስቲያን በስንት ቀን በኋላ ወደ ቤተመቅደስ እንደሚገባ የማያውቁም ስላሉ ይህንን በሌላ ጊዜ ብታስረዷቸው ብታስተምሩን ጥሩ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i Жыл бұрын
ከሶስትቀን.በዋላ.
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 Жыл бұрын
የኧኔምጥያቄ ነው????
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын
ከ48ሰአት በኋላ ይችላሉ
@weletemariyam5260
@weletemariyam5260 Жыл бұрын
መጠጣተስ ይፈቀዳል
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@metikmedia6990
@metikmedia6990 Жыл бұрын
ዓለሙ ሰንበትን ዘፈንንና ዘፋኝነትን፤ለዘፈንና ለዘፋኝነት በማጨብጨብና በመሸለም ያሳልፋን፥ነገር ግን አይጠቅምም አይረባም፤እንዲህ አይነቱን መርሐግብር መከታተል ለነፍስ ለስጋ ይበጃል፥ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ብርታቱን ጉልበቱን ጤናውን ያድልልን
@mahlet7858
@mahlet7858 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን! ግልጽ በሆነ መንገድ ሊያውም በቤተክርስቲያናችን official channel ላይ ምላሽ መሰጠቱ ጠቃሚ ነው። ይኽ መርሐግብር ተጠናክሮ ቀጥሎ፤ ግራ መጋባት ለሚፈጥሩብን ብዙ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንድናገኝ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይኹንልን። አሜን!
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
Qalie hiwet Yesmealni Tesgawina Bereketunii yabizalachu
@genkeb6480
@genkeb6480 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቂ መልስ የመለሱልን በየጊዜው ለሚነሱት ጥያቄዎች ለሚሰጡን ምላሽ የተዋህዶ መምህራችን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅዎ ።
@mbraqrezene4233
@mbraqrezene4233 Жыл бұрын
Kale hiwet ysmalen
@dhfhbxdgbgd5672
@dhfhbxdgbgd5672 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቋት
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን
@user-oy1wz7sn7u
@user-oy1wz7sn7u Жыл бұрын
“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤” - ገላትያ 3፥13-----------ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለወት
@alemaddis6192
@alemaddis6192 Жыл бұрын
ቃለ ህወይወት ያሰማልን አባታችን እስከ ዛሬ ድረስ ቅዱሱ መጽሐፍ አልነካም ነበር።ጸሎት ለማረግ እፈራ ነበር አሁን ተረድቻለሁ።
@alemsherwe279
@alemsherwe279 Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን እስከዛሬ የማላውቀውን ዛሬ አውቂ አለሁ መምህር ርጀም እደሜ ይስጠወት።
@luluSeid-ue2fd
@luluSeid-ue2fd Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ያብዛልን አባቴ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን
@simretafework9974
@simretafework9974 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጣም አስፈላጊ ትምህርት ስለሰጡን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ይል የለ ፤ በኛ ቤተክርስቲያን በልምድ የሚደረግ ነገር ይበዛል ምክንያቱም አንጠይቅም አናነብም ብቻ በልምድ ብዙ ዘመናችንን ኖርን ብቻ ብዙ ተምሬበታለሁ። እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ይቀረናል ፤ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በውስጥም በውጭም ላላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🕊️🕊️🌹🌹🕊️🕊️🌹🌹🕊️🕊️🌹 በአሉ የሰላም 🕊️👈 የፍቅር ❤️👈 የአንድነት ይሁንልን 💚💛❤️ እንቁጣጣሽ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berkitefera8190
@berkitefera8190 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzihabiher yibarkhhh Wudd Yetewahidoo lij Inkuan abroo adderesen melkam addis amet👏👏👏😘😘😘😘
@senayitlamesgen6152
@senayitlamesgen6152 Жыл бұрын
አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@user-bc6cd9hp3h
@user-bc6cd9hp3h Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ አባታቶች ይህን ጉዳይ ያስተምራሉ ግን ጆሮ ዳባ ብለን እናልፍና እንደ አዲስ እንጠይቃለን
@kokalama1004
@kokalama1004 Жыл бұрын
በውነት ለአመታት ግራ ያጋባኝ ነገር ነበር ዛሬ ሁሉን ተምራለሁ ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 🙏🙏🙏
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ በተክርሥቲያናችንን ሀገራችንን ህዝባችንን ትውልዳችን እምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችንደቂቅ አዳምን መላ አለምን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መንድህን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሦቶሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀን አፂር ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@tigisttiti8811
@tigisttiti8811 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይማረን
@suadaa7778
@suadaa7778 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 Жыл бұрын
በናታቹ ቅድስትሶፍያ ማናት ምን ያደረገች ነች ?
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tsionfentahun5328
@tsionfentahun5328 Жыл бұрын
“ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥17
@genetyoutube8712
@genetyoutube8712 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሠጣል አባታችን ቃላ ህወሃት ያሰማልን
@user-cx8hc1wi9r
@user-cx8hc1wi9r 11 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@addisalemkefelegn4083
@addisalemkefelegn4083 Жыл бұрын
በአንድ ጥያቄ ብዙ መልስ ያገኘሁበት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@debrituasekalemeryime9514
@debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ክቡር አባታችን
@astera8089
@astera8089 Жыл бұрын
እውነት አባ በጣም አስፈላጊ ትምርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን 💒💒💒
@emuaa7493
@emuaa7493 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉንና ክብሩን ያብዛል
@garaamagadaama5218
@garaamagadaama5218 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ እግዚአቢሔር ያብዛለዋት🙏🙏🙏
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ዘመኖቶን ይባረክልን እናመሰግን አለን አሜን አሜን አሜን
@edelawitbefkadu1100
@edelawitbefkadu1100 Жыл бұрын
Galatians 3 (አማ) - ገላትያ 13: በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን። >>> አባ ስለ ሰጡን ማብራሪያ እረጅም እድሜ ይስጥኦት። እርስዋም እንዳብራሩት ክርስቶስ ኢየሱስ ለኛ እርግማን ስለሆነልን አሁን የእርግማን ህግ በእኛ ላይ አይሰራም። የኔ ጥያቄ ቅዱስ ቁርባኑ ስለሚዘጋጅ የሚፈስ ነገር ያለበት ወደ መቅደስ አይግባ የሚለውን ሀሳብ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ወይም ማብራሪያ ቢጨምሩበት ጥሩ ነው ብዬ በትህትና አስባለሁ!!
@koigatu615
@koigatu615 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን እግዚአብሄር ይስጥልን በቂ ትምህርት ነው ያስተማሩን
@AregZenebe
@AregZenebe Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን💐
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን አባታችን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏
@user-gl4ef8ex9s
@user-gl4ef8ex9s 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 👏
@serkeserke4264
@serkeserke4264 Жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎትዎን ዘመን ያርዝምልን በጸጋ ያቆይልን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን
@mariamawitbelay9156
@mariamawitbelay9156 Жыл бұрын
No
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Жыл бұрын
አባታችን እድሜ የሰገልን❤❤❤🙏
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት ማወቅ አለብን እኔ ሁሉም ነገር ክልክል መሆኑን ነው ማውቀው
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 4 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን አባታችን🙏🥰
@almaz_12_21
@almaz_12_21 Жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@workneshawoke7646
@workneshawoke7646 Жыл бұрын
እስከዛሬ ድረስ ግን ምንም ፀበል እንደማይጠጣ ነው የምናውቀው ይሕ ነገር ለኔ አሁንም አዲስ ሆኖብኛል እኔ በወር አበባ ጊዜ በጣም ስለሚያመኝ ፀበል መጠጣቱን ባውቅ ኖሮ እድን ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥልን እባ
@genetyoutube8712
@genetyoutube8712 Жыл бұрын
ኧረ ይችላሉ ማሬ የሰው ወሬ ስሞታሸ ነዉ እማ
@birtukaneyoutube4819
@birtukaneyoutube4819 Жыл бұрын
እኔ ግን ብዙ ግዜ እንደሜጠጣ ነው ነው የተማርኩ እንደውም አይጠጣም የሜል ሰው ማስታበያና ስንፈት እንደሆነ ሴመን ቤቴመቅደስ መግባት እንደለለብን እና መጠመቅ እርቀታችንን ጠብቀን ግን እመማችንን ጠበል እየጠጣን ጦሎት እያረግን መፋለም እንዳለብነው የተማርኩት
@bezawolde759
@bezawolde759 Жыл бұрын
ትክክል እንደማይጠጣ ነው የምናቀው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ ዛሬ የአባታችን ትምህርት ማለትም ሴት ልጅ በየወርአበባዋ ግዜ ቤተክርስቲያን / መቅደስ ውስጥ እንደማትገባ መቁረብ እንደማትችል ያስተማሩት እንዳለ ሆኖ ግን ሴት ልጅ በወርአበባዋ ግዜ ፀበል መጠጣት ትችላለች ነገር ግን መጠመቅ አትችልም ብለው ያስተማሩት ትምህርት ግራ ገብቶኛል አምላኬ ሆይ አይነ ልናዬን ያብራልኝ ማስተዋሉን ይስጠኝ 🙏🏼
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
ቤተመቅደስ ብቻነው መግባት የማይቻለው ምክንያቱም በቤተመቅደስ ውስጥ የጌታችንየመድሀኒታችን ደም ብቻነው መፍሰስያለበት ስለሚባል ነው
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በርከት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን 👏👏👏👏
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-fn2qw2dr5j
@user-fn2qw2dr5j 20 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetdegaga8081
@genetdegaga8081 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን!!!ብዙ ብዙ ተከራካሪዎች ነበሩኝ ይቅር ይበልሽ እባልም ነበር።ደስ ብሎኛል አሁን ይስሙት።
@user-pm7bp8rf8j
@user-pm7bp8rf8j 9 ай бұрын
በጣም ደሰ የሜያሰኝ መርሀ ግብር ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@merondessalegn2993
@merondessalegn2993 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት እድሜ እና ዘመን ይባርክልን። እንኳን መጠጣት ፀበል ያለበትን እቃ እንኳ አልነካም ነበር። የዘወትር ጥያቄዬን መልሰውልኛል ክብረት ይስጥልን።
@user-zi4et4nr7m
@user-zi4et4nr7m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@workyemuchie8043
@workyemuchie8043 Жыл бұрын
አሜን (3) አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@paradisebright6072
@paradisebright6072 Жыл бұрын
Good job Abatachin. Excellent answers. May God bless you. You are a very good father.
@user-zq2zu4oo3u
@user-zq2zu4oo3u Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛለዎት
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ላስተማሩን ለገስፁን አባታቸውን እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿
@terefayalew2575
@terefayalew2575 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ነበረ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@cocob7788
@cocob7788 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወ ትያስማል አባታችን
@TgasTagas
@TgasTagas 7 ай бұрын
ቃል ሄወት ያሰማልን አባታችን እግዚሀቢሄር እዲሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@merrypaulos1393
@merrypaulos1393 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@gengeni7872
@gengeni7872 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@tigistsanimo835
@tigistsanimo835 Жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwot yasemalen 🙏
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
በእውነት ቃለይሆትያሰማልንአባታችን
@promobil5835
@promobil5835 Жыл бұрын
Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen abatachin endwe yene teyaki seldefitera biyasetemirun yemele nwe kal hiwot yasemalen abatachin berketo yiderben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
@WyrgeWyfhj
@WyrgeWyfhj 27 күн бұрын
አሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
@manam5963
@manam5963 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤🙏❤🤗
@astera8089
@astera8089 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ አስቡን በፆሉት💒💒💒
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🙏🏼 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔን ሃጥያተኛዋን ይቅር ይበለኝ በአንድ ወቅት አዲስ አበባን ብዙም አላውቃትም የዛሬ 8 አመት ይመስለኛል 3 ቁጥር ማዞርያ የሚባልበት አካባቢ ይመስለኛል የእናታችን የቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን መሰለኝ አንድ የቤተክርስቲያናችን አባት የሴት ልጅ የወርአበባ ላይ ሆና ፀበል መጠመቅ ትችላለች ፀበል ግን መጠጣት አትችልም ብለው ከመጠመቂያው ቦታ ዞር ብለው አጥምቀውኛል ከዛበፊትም ከዛም በኃላ እስካሁን ድረስ ግን በየወርአበባዬ ግዜ ፀበል ጠጥቼም ተጠምቄም አላውቅም እናም ይሄ የቤተክርስቲያን እስተምሮ ትንሽ ተምታታብኝ አሁን አባታችን ከሰጡት ትምህርት ጋር ፀበል መጠመቅ አይቻልም ግን ፀበል መጠጣት ይቻላል ሲሉኝ ግራም ገባኝ የትኛው ነው ትክክል ብዬ ለማለት ከበደኝ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለኝ 🙏🏼😭
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f Жыл бұрын
የወር አበባ እድፍ እኮ ነው እንዴት በቁዱስ ስፍራ እዳፋችንን እናርግፋልን ግልፅ ነው ምንም የሚያምታታ ነገር የለው ስንጠመቅ በንፅህና መሆን አለበት
@xhvudv4292
@xhvudv4292 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏💒
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Жыл бұрын
ሁሌ እሚጠየቅ ጥያቄ ነው እንኳን መለሳችሁት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@haroni2982
@haroni2982 Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምሕራችን
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችን ግራ የምጋባበትን ነገር አስተምረውኛል እድሜ ይስጥልን ግን እንደዚህ አይነት ትምህርቶች በቤተክርስትያን አውደምህረቶች ላይ ነውመሰጠትያለበት ምክንያቱም ብዙ ምእመን መማር ይችልበታል በዚህ ፕሮግራም ላይ መማር እሚችሉት ቴክኖሎጂውን አክሰስ የሚችለው ብቻ ነው ስለዚህ ብዙሀኑ እንዲማር ግድ ይበለን እናመሰግናለን::
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@AbabaK.Mariam
@AbabaK.Mariam 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አባታችን።
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ✝️❤❤
@asterabraham210
@asterabraham210 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።በጣም ማወቅ የምፍልገው ጥያቄ ስለተመለሰልኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት
@user-zz7gm6jp3r
@user-zz7gm6jp3r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@meazagmichael2660
@meazagmichael2660 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemalin
@user-rp5fp5uo6v
@user-rp5fp5uo6v Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@asteramare1173
@asteramare1173 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን💞✝️💒
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በህይወቴ የምጠላው ጥያቄ ስላችሁ ኢትዮብ ገብቶ ዕርእሱን ጥፎ መማር ለምን አቃተን ብዙ አባቶች ያስተምራሉ ኢትዮጵያ ገጠር ውስጥ ካልሆን በቀረ ኢትዮጵያ ውስጥ ለራሱ ብዙ አባቶች ያስተምራሉ
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalin 🙏
@user-to7fs4bn2g
@user-to7fs4bn2g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@kedst.ethiopa8130
@kedst.ethiopa8130 Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martaayenew8733
@martaayenew8733 Жыл бұрын
በጣም መልካም ትምህርት ነው እኔ መጠጣት እንደሚቻል አላውቅም ሌሎች ግን የሉትን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
Kale Hiwot Zemare Melakt Yasemaln
@lemiasmare4945
@lemiasmare4945 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@danieldani8907
@danieldani8907 Жыл бұрын
አባ እናመሰግናለን
@user-bt9tl9ux4e
@user-bt9tl9ux4e 8 ай бұрын
አሜን አባታችን
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያልማል
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meseretdegu9889
@meseretdegu9889 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@xhvudv4292
@xhvudv4292 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💒💒💒
@abebatessema4159
@abebatessema4159 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@bedilishhailemariam5571
@bedilishhailemariam5571 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን!
@emisyo1137
@emisyo1137 Жыл бұрын
ቃልዬትን ያሰማልን መምራችን
@tsionfentahun5328
@tsionfentahun5328 Жыл бұрын
“ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።” - 2ኛ ቆሮ 6፥16
@tigisttadess5881
@tigisttadess5881 Жыл бұрын
ቃለይወት ያሠማልን
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 55 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 15 МЛН
ኤፍታህ live! ሰይፈ ሥላሴ  እንጸልይ ና ወደፕሮግራማችን እንግባ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1,1 М.
በወር አበባ ወቅት ጸበል መጠጣት ይቻላል?
27:12
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 8 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 55 МЛН