ኤርሚያስ የአነጋጋሪዋን የክርስቶስ ሰምራን ጉዳይ ይዞ መጣ |Yeshua tube|faithline|ኤርሚያስ አበበ|ኤል ቃል Tube|

  Рет қаралды 2,805

REALITY ቲዩብ

REALITY ቲዩብ

Күн бұрын

#habesha #ethiopian #seifuonebs #ebs #viralvideo #faithline #ኤል_ቃል Tube #ተናገር #protestant #orthodox x
ኤርሚያስ የአነጋጋሪዋን የክርስቶስ ሰምራን ጉዳይ ይዞ መጣ |Yeshua tube|faithline|ኤርሚያስ አበበ|ኤል ቃል Tube|

Пікірлер: 21
@user-qq7np6vd3n
@user-qq7np6vd3n Ай бұрын
ኤርሚዬ ስለሰማሁህ ደስ ብሎኛል። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@samirawtdires7199
@samirawtdires7199 Ай бұрын
Dani ኤርሚ ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ ❤
@degfualemu
@degfualemu Ай бұрын
እምነት ከመስማትመሥማትመከእግዜአብርነወ
@KurshaveAlemayehu
@KurshaveAlemayehu 23 күн бұрын
ፀጋው በእምነት አድናቹሃል እና ይሄም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ማንም እንዳይመካ ከስራ አይደለም.
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t Ай бұрын
ዳንዬ ተባረኩ የዘመናትየሐሰት ተረቶች ጊዜው ደርሶ በየሚዲያው እየተጋለጠ ነው የሚገርመው አንድ ጥያቄ ማወሳሰብ ለመመለስ መዳረቅ ሆነብኸ ዳኒ
@user-mk9vs2qu1v
@user-mk9vs2qu1v 15 күн бұрын
ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ ግን ኤርሚ ሲናገር ይበሳጫሉ ኤርሚ ምን ያህል ተፅኖ እንደፈጠረባቸው ያሳያል ። anyways ወገኔ እግዚአብሔር የሰው ስራ ይከረፋዋል ስለዚህም ነው ሃጢያት ያላወቀውን ልጁን ደም ያፈሰሰልን .ስለዚህ ኢሄንን ማመን መቀበል በመቀጠል የፅድቅ ስራ ዋናው በፅድቅ በቅድስና መኖር እና ለሰዎች መልካም ማድረግ ይጠበቅብናል ።
@user-mk9vs2qu1v
@user-mk9vs2qu1v 15 күн бұрын
ወገኔ እንደፈለጉ በሃጢያት እየተጨመላለቁ በየክለቡ ራቁቱን የሚደንስ ሁሉ ነጭ ነጠላ ተጠቅልሎ ቤተክርስቲያን መሄድ ለደሃ ማብላት ኢ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ፆም አያድንም . እውነት መንገድ ህይወት እኔ ነኝ አለ ዮሐንስ ወንጌል 14 . አንብቡ ክርስቶስ ነፃ ያወጣል ከተጠቀሰው ሁሉ የሃጢያት ተፅኖ ነፃ ያወጣል .ኑ ወደ ኢየሱስ .
@samirawtdires7199
@samirawtdires7199 Ай бұрын
ፈለገ የምትባል ሰው እግዚአብሔር ልብህን ያብራልህ
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 19 күн бұрын
ወንድሞቼ ሰው ኢየሱስን በማመን በእምነቱ ይድናል ያመነሰው ግን ስራ ያስፈልገዋል
@samirawtdires7199
@samirawtdires7199 Ай бұрын
ፈለገ የሚባልን ሰው ዳግም አታስገቡት መጮህ ብቻ ማዳመጥ አይችልም ያለዉን ደግሞ አላልኩም ይላል ስርዓት የሚባል የለውም
@mulugetabacha6441
@mulugetabacha6441 14 күн бұрын
በሪስህ ስለማትተማመን ነው ስለ ፐርሰናል ነገር የፈራኸው ምን ያለበት።።።።።።።
@user-iv9bl3yr2h
@user-iv9bl3yr2h 15 күн бұрын
ሰው ሁሉ በኃጢአት ስለወደቀ ምንም አይነት መልካም ሥራ መስራት አይችልም።መልካም ሥራ ለመሥራት ቀድሞ መዳን አለበት።
@user-gu6ki6mt9g
@user-gu6ki6mt9g Ай бұрын
የምርግን ንቀታችው እነ ኤርሚያስ ፈጣሪ ወይ
@Tomejkara
@Tomejkara 20 күн бұрын
ሰዉየዉ ወይም ኦርቶዶክሱ የሚመልሰዉ አጥቶ የተጠየቀዉን ለማረሳሳት አስሬ አንድ ቃላት ብቻ ይደጋግማል አልሞት ባይ ተጋዳይ ይሉሃል ይሄ ነዉ ከልቻለ ከሚቀባጥር መሸሸ ነዉ
@Tade-pi1gp
@Tade-pi1gp 25 күн бұрын
ምነው ቢቀርብህስ አለማወቅ ሀጥያት አይደለም
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 19 күн бұрын
ምን አይነት ቃል ኪዳነው ወንድሜ ይሕ ትምሕርት ክርስቶስን የሚያስክድ ነው ሰው በሰው ቃል ኪዳን ከዳነ የኢየሱስ ሞት ከንቱ ነው ማሉት ነው በኔ የሚያምን ይድናል ያላመነ ይፈረደብታል ያለው ኢየሱስከንቱነውን?
@assegedwoube1748
@assegedwoube1748 Ай бұрын
አሳዳጊ የበደለው ፈለገ
@yoditsol6813
@yoditsol6813 Ай бұрын
የፈለገ አይነት ባለጌ ጋጠወጥ ሰካራም ለፍላፊ የምን አስተማሪ ነው?
@user-mk9vs2qu1v
@user-mk9vs2qu1v 15 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ምን ስራ አለው? ሲጀመር በሃጢያት የተጨማለቀ መጠጡ ዝሙቱ ዘፈኑ ጭፈራው ውሸቱ ስድቡ ሌብነቱ ዘረኝነቱ ኧረ ስንቱ ...ከዛ መፃም .ምን ስጋ ቂቤን ምናምን ትቶ የተመጣጠነ መብላት አይደለ ?ጴንጤ እስላም ትክክለኛውን ሲፆም ቀኑን መሉ አይበላም . anyways የሚያድነውእምነት እምነት እምነት ብቻ ነው ስራ ማለት ተከታይ ነው .ፍሬ ነው ትዕዛዝ ነው መልካም እንሰራለን.
@Tade-pi1gp
@Tade-pi1gp 25 күн бұрын
እንደው ኦርቶዶክሶች ቃሉን አብቡ እስቲ ምን አአንጨረጨራችሁ
@Tade-pi1gp
@Tade-pi1gp 25 күн бұрын
ኤርሚ ተረታ ተረት ብቻ እኰ የሚያውቁት
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 2,9 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН
G&B Ministry   የ 2017 አዲስ አመት መግቢያ መቀበያ ልዩ ዝግጅት
57:16
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 3,6 М.
ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024
49:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 69 М.
አደገኛ ጠንቋይ መነኩሴ ተያዘ Pastor Tizitaw Samuel E.L.M
1:27:06
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 14 М.
#ህግ ወይስ ጸጋ  በወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 2
42:52
Grace Life Community Church
Рет қаралды 10 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН