Ethiopia -Esat ሞጋች - Mogach Mar 12 2023

  Рет қаралды 44,068

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@አወጡደሴ
@አወጡደሴ Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አማኑኤል ምርጡ ኢትዮጵያዊ በጣም ነው የማከብርህ keep doing your good work….❤❤❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
ፓስተር እኛ ኦርቶዶክስዊያን መቼም አንረሳወትም። ዘመንዎ ይባረክ የጌታ ሞገስ አይለየዎ። ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@KJvsJK7
@KJvsJK7 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አማኑኤል ጎበዝ ነህ። ጥያቄዎችህ ሁሉ ቁም ነገር ያላቸው። keep up the good work
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም የምትከበር ነህ ተባረክ እውነት ኢትዮጵያዊያ ዊ ለደረሰብህ መጉላላት እጅግ አሳዘነ ን እውነት ን ስለመሰከርክ እስር ቤት ገብተሀል አይዞህ
@TeA-wn5xt
@TeA-wn5xt Жыл бұрын
Thanks pastor Benyam, God bless you!
@tarikugeremew6
@tarikugeremew6 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ፓስተር ቢኒያም 🙏🙏🙏
@4ruleoflaw
@4ruleoflaw Жыл бұрын
Amanuel! You are a man with principle. I'm honored to know you.
@tesfagetu-m3r
@tesfagetu-m3r Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እውነተኛ ሰው ነህ! እንደ አንተ አይነቱን ሰው እግዚሐብሔር ያብዛልን፡፡
@alemtsehaykassaw2029
@alemtsehaykassaw2029 Жыл бұрын
እኔጃ !!! ለእኔ ፀጋ የፈሰሰብዎ መስሎ ተሰማኝ !!! ፀጋው ይብዛልዎት !!!
@simenehhailu7918
@simenehhailu7918 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እዉነትን በመመስከርህ ዋጋ ከፍለሀል ነገርግን ለእዉነት ስለሆነ እግዚያብሔር ዋጋህን ይከፍልሀል
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
ቆማጣ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@vftygyyi4799 እረረረ እውነት እደዝህ ያማል የልብ አፊ ቆማጣ
@sisaybook75
@sisaybook75 Жыл бұрын
ሲመስለኝ መጠነኛ የአምሮ ችግር ያለበት የመስለኛል።
@loveneverdies82
@loveneverdies82 Жыл бұрын
አቶ ቢንያም ፫ እምነት ድርጀት ዉስጥ ወጣ ገባ የሚል እንዴት ይታመናል ???
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ! ስለ እውነት ብለው በደረሰቦት ከባድ መንገላታት እጅግ የሚያሳዝን እንዲሁም የሚያም ቢሆንም የእውነት አባታችን ቸሩ መድሃኒያለም ! አብዝቶ ከ ነ መላው ቤተሰብ ይባርክ አሜን !!! እኔና እውነትን በሚከተል ስም ከልብ እናመሰግኖታለን !
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ለጠበቆቻችን ምስጋና ይግባቸዉ ሁሌም ፍትህ ለፍትህ ፈላጌዎች
@KJvsJK7
@KJvsJK7 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ያብዛልህ
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስቶ🎉
@masreshaliben4807
@masreshaliben4807 Жыл бұрын
አምላክ ይባርክህ አይዞህ ሁሉም በእግርህ ስር ይወድቃሉ ጊዜው አጭር ነው
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
ምደረ ቆማጦች
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ስለአንተ ቃላት የለኝም
@meliedemsewgizaw1169
@meliedemsewgizaw1169 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እግዚያብሔር ይስጥህ። ከእውነት ጎን በመቆምህ እግዚአብሔ የእውነት ዋጋ ይስጥህ። አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል።
@meridgetachew2354
@meridgetachew2354 Жыл бұрын
መታደል ነው እንደ ፖስተር ቢኒያም የመሠለ በእውቀት ላይ እና በእውነት የተመሠረተ ትንተና እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@derbietoshoma9455
@derbietoshoma9455 Жыл бұрын
እውነት ይገርማል ፓስተር እግዚአብሔር የጠብሕ እውነትን እውነት በማለት ዋጋ የከፈለ ጀግና
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ እውነት እንደ ውኋ እየጠራ እንደወርቅ እየነጠረ ነው ሚሄደው ለእውነት መቆም ያስከብራል ክበርልን❤❤
@bsratkeshi3591
@bsratkeshi3591 Жыл бұрын
ፖስተር ቢንያም በጣም confidence ያለህ ሰው ነህ ስለ እውነት ዋጋ ከፍለሃል እግዚአብሄር ይከፍለሃል አይዘህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው
@debebebekele2126
@debebebekele2126 Жыл бұрын
በጣም የማደንቃቸውና የምወዳቸው ሁለት፣ የሁለት አለም ሰዎች። እስኪ የጋራ ወጋቸውን እንስማ።
@sebsebiehaile1790
@sebsebiehaile1790 Жыл бұрын
አማኑኤልና ኢትዮጵያዊነት፣ ኢትዮጵያዊነት፣ ተባረክ❤
@assefahora4689
@assefahora4689 Жыл бұрын
a real man who stands with truth. Really appreciate for standing with truth. Paster Binyam may God bless you and all your beloved ones.
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Thanks pastor 🙏 🙌 ❤️
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Thanks 😊
@hanichokemerkato8873
@hanichokemerkato8873 Жыл бұрын
Bini, you are a man of God and principle! we proud of you!!!!
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
ለአውነት መቆም ዘላለማዊ ክብር ነዉ አዎ ተዋህዶ ሀገር ነች ❤️ፓሰትር ቢኒያም አግዚአብሔር ይስጥልን ተዋህዶ ሁሉግዜ ታመግንህ አለች እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማችን ❤️🙏🙏🙏
@haileengida4014
@haileengida4014 Жыл бұрын
የገበያ ግርግር ለሌባ ይመቻቻል የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሕን የመከራ ዘመን ማለፉ አይቀርም ።
@emctrainingcenter8668
@emctrainingcenter8668 Жыл бұрын
እውነትን በደንብ ተማርሁ ፖሥተር እግዚአብሔር ያክብርህ!
@sewbesewmeretu7830
@sewbesewmeretu7830 Жыл бұрын
ቢኒ ጌታችን መዳኒታችን የተናገረለት ሰዉ ደጉ ሳምራዊዉው ነህ እግዚሐብሔር ከክፉ አንተንም የአማኑኤል ቤተሰብህም ይጠብቃቹ
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Pestr you are our nationa super hero ❤️ 👏 🙌 💙
@mhretyouhnes3005
@mhretyouhnes3005 Жыл бұрын
Paser binm egzaibher yixebiqli ❤❤
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
ሆነ ብለዉ ቅስም ለመስበር ብዙ ምክንያትፈላጊዎች አሉ አገር አፈራሶች ናቸዉ ደረስንበት ዘመን ቄስ በጥፊ በድንጋይ ተቀጥቅጦ የሚገደልበት አገር ፈጣሪ በምህረት ይጉብኛት💚💛❤👏
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 Жыл бұрын
ፖስተር እንኩዋን ለቤትዎ አበቃዎት፣ እውነት ምን ብትቀጥን አትበጠስም። እውነት ከእስር አወጣችሆት። አርአያነት ያለው ስራ ሰርተዋል።ታሪኮን በወርቅ ቀለም አፅፈዋል። እግዛብሄር አብዝቶ ይባርኮት። ጠያቂውም ምስጋና ይገባሀል። ድንቅ እና ወቅታዊ ዝግጅት ነው።
@mekedellayb9972
@mekedellayb9972 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም እግዚአብሔር ያክብርህ
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
በየትኛው እምነቱ? መጀመሪያ ሊኖረው ይገባል
@amarewoldeyes5734
@amarewoldeyes5734 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም ፈጣሪ ይባርክዎት ። ለእውነት ቆመው ዋጋ በመክፈል ለሀገርና ለትውልድ ተምሳሌት ሆነዋል ።
@hannateklu9072
@hannateklu9072 Жыл бұрын
አልጫ ፓስተር ❤አልጫ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betelehemtilahun1335
@betelehemtilahun1335 Жыл бұрын
እድሜናጤናይሥጥክትክክልየገባውሠውእንደዚነው
@dawitztmichael
@dawitztmichael Жыл бұрын
@Amanuel, I like your uncompromising Ethiopian stance and your beautiful Amharic accent with Oromifa flavor 😋
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 Жыл бұрын
My God , it was so brilliantly question by Journalist Ammanuel Mengiste. So proud of this is fair and accurate facts. Thank you. You did great presentation.
@menengetachew827
@menengetachew827 Жыл бұрын
ፓስትር ቢንያም እድሜና ጤና ይጠንልን
@abyelove2446
@abyelove2446 Жыл бұрын
ቢኒ እኮ ምርጥ ሰው ነው። አቦ እንወድሀለን።
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ፓሰተር ቢኒ ጀግና ነው እውነተኛ ሰው ምን ነሰሀ ይሄ መቀመቅ መክተት ነው ወንበዴ ሁላ ተሰብሰቦ አገር አፍራሸ
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Amenul you are a nationa super start
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
nice information! 💪
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም በእውነት ለእግዚአቤሔር ያደረ የእውነት የሀቅ ሰው ነው እናት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እዳከበርካት እግዚአቤሔር አምላክ ያክብርህ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እና እምዬ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንም ሁሌ እናከብርሀለን እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፓስተርዬ
@eshetewolde9315
@eshetewolde9315 Жыл бұрын
እኔ እኮ የሄ ሰውዬ የሚገርመኝ ከእኛ ከኦርቶዶክስ የማልሰማት ቃል አለች:://እናት ቤተክርስቲያን የሚላት ቃል/// ውስጤን ነው ሰርስራ የምገባው
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL Жыл бұрын
ወንድማችን ፖስተር ሙሐዘ ጥበብ ዳንኤል ክብረትን መተቸት አይገባም ከማንም ቀድሞ ሀጢአት ነዉ ብሎ ያወገሰ ሰው ነዉ ነገሮችን ሁሉ በጥልቀት የሚያይ ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም የሚሰራ ሰው ነውና ከእግዚአብሔርን ፍቅር በልቡ ያተመ ሰው ስለሰደበዉ የሚያኮስስ ስለአሞገሰዉ የማይኮፈስ በርጋታ የሚሰራ ነዉና አንተ ግን ስለእውነት በመቆምህ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ወደ ቅዱሳን ህብረት ይደምርህ አሜን
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Жыл бұрын
እውነትን ፖለቲከኞች በጡንቻቸው ስለሚያስቡ አይቀበሉም::
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
ፓስተር ቤኒያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@ጠአመዜማ
@ጠአመዜማ Жыл бұрын
እግዛብሔር ይጠብቅህ
@merkeby6738
@merkeby6738 Жыл бұрын
pastor Bini Hero we love you .💚💛❤️
@jaalodaa8998
@jaalodaa8998 Жыл бұрын
Dr Abiyin Geta newu kebeto yasnesawu, betekrnawu lauw ejehen atansa
@makmas-mc9zw
@makmas-mc9zw Жыл бұрын
ኢትዮጽያዊ ነኝ አማራ ነኝ የሚለዉ ሀይል ብልጥ ከሆነ በእንደነዚህ ሁኔታ መደገፍ ነዉ የሚሻለዉ አጋር ማግኘት ከፈለገ
@birukaye9832
@birukaye9832 Жыл бұрын
አማራነትህን ቀቅለህ ብላዉ ቤተክርስቲያንን በብሄርኝነት እጅህ አታቆሽሻት
@makmas-mc9zw
@makmas-mc9zw Жыл бұрын
@@birukaye9832 ከቤተክርስቲያን ጋር አላገናኘሁትም የፓለቲካዉ ገሰላለፍን ብቻ በማየት ነዉ አስተያየት የሰጠሁት::ልጁ ሀገሬ በማለቱና ጥላቻ ጥሩ አይደለም በማለቱ ይረባረቡበት ነበር ተመልሰህ እየዉ::
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
ቆማጣ እናተ ተሳዳብን ስለምተወዱ ሁለም ተሰደባላቹ ተጠላላቹ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
የመጥፎነታችዉ ምልክትሌላዉን ቤህር የምስዲብ የምንቅ ተወዳላቹ የነንተን የስደበዉን በስዲብ እንዳይሽጥ እንዳይለወጥ ታደረጋላቹ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
​@@makmas-mc9zw ሁሉም ብህረ እየጠላቹ ነዉ
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 Жыл бұрын
ፓስተር፡ ቢኒያም፡ ክብር፡ ይስጥልን
@nopo7998
@nopo7998 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ትለያለህ መልካም እውነተኛ ሰው
@addis1395
@addis1395 Жыл бұрын
ፓስተር ከቤክርስቲያንህ ተባረሀል አሉ? ለምን ? ንስሐ መጀመርያ ከራስ መሰለኝ
@hanatefera-zp6wq
@hanatefera-zp6wq Жыл бұрын
U are hero u give your life for truth.
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
ፓስተር ግን እኮ ትክክል ናቸው አንተ ባትለውም እግዚአብሔር በነሱ አፍ እስነገራቸው ወዳንተ ግፍ ሲሰነዝሩ ጌታ በራሳቸው ካድሬዎች እውነቱን እናገራችው።ያሃ ማለት አሁንም ደግሜ እናገራለሁ እዚህ ቦታ ላይ ገዳዬቹ አራጀቹ ዕብይ ሽመልስ አዳነችና የነሱ ካድሬዎች ነበሩ በርሶዎ ቦታ መግባት የነበረባቸው።ሀይ ጌታ በወንጀለኞቹ ወንጀለኞቹ እንዲከሰሱ ስለፈለገ ጌታ አንተ ነፃ አወጣህና በራሳቸው ካድሬዎች እውነቱ ተነገረልህ!!
@yeshitillagizachew8114
@yeshitillagizachew8114 Жыл бұрын
አማንኤል መቸስ በምን ቋንቋ ላድንቅህ
@ababaalamue2658
@ababaalamue2658 Жыл бұрын
ዋዉ ስላሴ እንኳን ለዚህ አበቃዎት እዉነት ይመነምናል ሀሰት ቀባሪም ያጣል ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፡፡፡፡፡፡
@hanatefera-zp6wq
@hanatefera-zp6wq Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@michaelmelaku3749
@michaelmelaku3749 Жыл бұрын
ድንቅ እውቀት ያለው ፓስተር
@fantahunmehari597
@fantahunmehari597 Жыл бұрын
አቦ እድሜና ጤና ለሑላችሑም
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@yabugamer6066
@yabugamer6066 Жыл бұрын
አገር በትንቢት አትመራም ሳይሆን አገር በሀሰተኛ ነቢያቶች ትንቢት አትመራም ማለት ይሻላል !!!
@yabugamer6066
@yabugamer6066 Жыл бұрын
❤❤❤
@andersonclark6041
@andersonclark6041 Жыл бұрын
"ፓስተር" ቢንያም እውቅና ፍለጋ የተቸገረ ምስኪን ሰው ነው እንደ እጭበርባሪው ጏደኛው ወዳጄነህ መሀረነ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 Жыл бұрын
Ewinetun yeminegirachu atiwedum mechem! Alet siwedik ayehu eyale yemibeterekewin degifu hulunim begizew enayalen
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Жыл бұрын
😂😂😂አይይይይይ!ትልቅ ክብር ያለው ስምና ማዕረግ ይዞ እንደ ከሰረ የአርብ ነጋዶ ዝቅ ማለት፣በዘራችሁ አይድረስ!!!!!!
@woinshetgenene3542
@woinshetgenene3542 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገር ናት አለም ናት የፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ዋጋ ከፍልካል ቤትክ ድግሞ በሰማይ ነው እውነት ሁሌም እስከ ሞት ነው። ተዋህዶ ደግሞ የእግዚያብሄር እውነት ናት ፈጣሪ ደግሞ በሰማይም በምድርም ይፈርዳል ቢኒያም ሽታዬን ፈጣሪን ደግሞ ይሸልምካል። እውነተኛ የፈጣሪ ስል ያልሰምስ
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 Жыл бұрын
Enkuan dehna metachu Amanuelye yene Anbissa. Talaq misgana 2:49 it le Paster Biniam
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያምም ጠያቂውም እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለእውነት መቆም ምን ያህልያስደስታል
@hangasuliban7143
@hangasuliban7143 Жыл бұрын
ይቺ ምላስ ወዮልኝ ከእነ ሽበትህ ወደ...ትላካለህ ዱሪዬ ያው ዱሪዬ ነው ወይ ወንጌል ፓለቲካ አያውቅም ዱሪዬ
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Жыл бұрын
ዉሸት ነዉ እ ዮወናታል ሀሰተኛ ለሁለት ትከፈላለች ያለዉ የታለን የተከፈለዉ ሀሰት ከአብይ ሰምተወለ እንደወነ አዉቀናል እሺ😂😂😂😂
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም የእውነት ሰው ❤
@fikerselam6344
@fikerselam6344 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ፓሰተር ቢኒ ጀግናነው እንከን የማይወጣለት እውነት ተናጋሪ ነው ርጀም እድሜ ይሰጥልን ለሆድ አደሮች ትልቅ ምሳሌ ነው
@fikerselam6344
@fikerselam6344 Жыл бұрын
@@tigitk5795 እየተሸጡ እየተከፈላቸው የሚያበጣብጡ በእእነት ስም የሚነግድ ፓስተርን ታደቃለህ ለነ ዠጣሪን የካደ ፓስተር ነው
@Merkehore
@Merkehore Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እንካን ለቤትዎ በቁ:: ከእንግዲእ በዓላ በየሚዲያው ዞር ዞር ማለት አቁመው ወንጌልን ለህዝብ ስበኩ ዘመኑ አጭር ነውና ዘመኑን ዋጁ:: ኢትዮጵያም ብዙ ልጆች አላት ልጆቻ ባይታዘዙላት ደግም እግዚአብሄር አልት ዘመንዎን እግዚሀብሄር ይባርክ::
@mollafikadu944
@mollafikadu944 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ፖስተር እነዚህ ጠበቆች ግን ለእርስዎ እንደቆሙት በሃራችራችን ይህ ሁሉ የመብት ጥሰት ሲፈጸም የት ነበሩ ?? ለማንኛውም ስለ እውነት አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፈርዳል ።
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
ሰካራም
@droneber2024
@droneber2024 Жыл бұрын
ሰለ ኦርቶዶክስ ወይም ክርስትና በትክክል የምታውቅ አይመስለኝም፣ብዙ ብዙ ግን ማውራት ትችላለህ።ትክክል ናት ካልህ እዚያ ገብተህ ለምን አታገለግልም? ስለ ክርስትና በጣም በጣም አሳፋሪ ነህ!!
@haileengida4014
@haileengida4014 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መፍረስ የለበትም የተጣሉት በጥቅም ነው ። ከመንግሥት ላይ ወረድ
@getahunteklemariam6958
@getahunteklemariam6958 Жыл бұрын
I like this jornalist whenever he comes
@haileengida4014
@haileengida4014 Жыл бұрын
ለሆዱ እሞታለሁ በል አቶ ቢኒያም አንተ ከውነት ተለይተል ገለባው ይጠራል ።
@thehaytesfaye9674
@thehaytesfaye9674 Жыл бұрын
እውነት እነግርሃለሁ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ትመጣለህ ሩቅ አይደለም በቅርብ ቢኒዬ እንወድሃለን፡፡
@workuhiruy356
@workuhiruy356 Жыл бұрын
ኣማኑኤል እውነት ራሱ ክርስቶስ ነው እውነተኛውን የፈተና ወቅት በድል ያሣለፉትን ድንቅ ሰው መጋቤ ወይንም ፓስተር ቢኒያምን ስላቀረብክ እግዚኣብሔር ያክብርህ ፓስተርን የማመሠግንበት በቂ እውቀት ባይኖረኝም ዝቅ ብዬ እንደማከብረው እባክህ ኣድርሥልኝ
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
የእውነት ሰው ፓስተር
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 Жыл бұрын
መሬት ተሰቷል ይላል። ይኸ ስርአተቢስ። መሬት ለእነሱ ብቻ ነውንዴ የተሰጠው?
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፖስተር ቢንያምና አኢሳት🙏💚💛❤️
@tamrattamrat8735
@tamrattamrat8735 Жыл бұрын
Fetary Enderso yalewun yabzalen
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Жыл бұрын
ምናለ ለዚህ ባስተር go fund me ቢከፈትለት! ግን "ከካቶሊክ ወደ አውሊያ ሄጄ ጽሜን አስረዝሜ የቆየሁ ነኝ" እያለ አሁን ደግሞ ኦርቶዶክስን "እናት ቤተክርስቲያኔ" ሲል አልገባኝም፡፡ አሁን ባስተር የሆነው በኦርቶዶክስ ነው? ኦርቶዶክስስ ባስተር አላት?
@Elshadsy5095
@Elshadsy5095 Жыл бұрын
ከ25አመትበፊት የነበረው እብደትክ የተመለሰብህ ይመስለኛል
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 Жыл бұрын
ፓስተር አይደለም አቶ ቢንያም ነው ።
@tewodroszewdu1927
@tewodroszewdu1927 Жыл бұрын
Mr Kejela merdassa needs 1000 more years to understand this
@romanadenew7202
@romanadenew7202 Жыл бұрын
አቶ ብንያም አንተ ራስህ መአል ስፉሪ ነህ ንስሀ ግባ ልመወደድ ብልህ እውነትን አትሽጣት
@abrhamdamise689
@abrhamdamise689 Жыл бұрын
wushatamiii
@radicalv2720
@radicalv2720 Жыл бұрын
ማነህ አንተ ደንቆሮ ንቅል እብድ አንተ ለምን ንሰሀ ለምን አትገባም
@fikrebacha7253
@fikrebacha7253 Жыл бұрын
store keeper enji pastor alneberem .ashkabach ye amhara pant
@etsegenetkassa3583
@etsegenetkassa3583 Жыл бұрын
ንስሀ ቢገባ ባይገባ ለራሱነው ከእግር ጥፍሩ እስከ እራስ ጸጉሩ ሀጥያትና ክፋት እጁ በሚሊየን ሰው ደም የተጨማለቀ ነው እኛ ይሄ መተታም መንግስት ህዝቡን ጨረሰ ይልቀቅልን ይውረድ ነው የምንለው ፓስተር ብንያም እንወድሀለን እናከቡርሀለን
@sherefedinaman4395
@sherefedinaman4395 Жыл бұрын
ለመሆኑ ኦርቶዶክስ ብቻ ነች ወይ አገር ፕሮቴስታንቱስ ሙስሊሙስ ካቶሊኩስ አገር አደለም አወቅሽ አወቅሽ ሲሎት እንደተባለው እንዳይሆን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
Ende manm end orthodox yemhon man ale semaw beterfe
@bezamekonne1927
@bezamekonne1927 Жыл бұрын
አዋቂ ነን ያሉት ይገርማል ቶሎ ይቅርታ ቢጠይቁ ምከራቸው ከጌታ ቁጣ ቢቀንስላቸው መሀሪ አሱ ነው ይቅር የበላቸው ። ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም ነው የነሱ ነገር ። ቀጅላን ግን አግዚአብሔር ያስተምረው ይሄ ባህል አጥፊ ነው
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
"የብሔር-ብሔረሰብ ሲኖዶስ"ን ለማቋቋም የተሞከረው አማራን ለብቻው አስቀርቶ ኢትዮጵያን ለማዳን እንዳይችልና ኦሮሚያን ከመገንጠል እንዳያስቆም ነው።
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 28 December 2024
25:41
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 9 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Ethiopia - Esat Mogach-ሞጋች [December 18, 2022]
51:16
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 74 М.
Ethiopia -ሞጋች - Mogach  Sept 18 2022
28:09
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 41 М.
አማሮች ቸኩለዋል!
29:43
The Betty Show
Рет қаралды 47 М.
Ethiopia -ESAT እውነት እና ንጋት JAN 30 2023
57:17
ESAT for Ethiopia
Рет қаралды 48 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН