"መርጦ ማፍቀር የለም" ግርማ ተፈራ | "Merto Mafqer Yelem" Girma Tefera

  Рет қаралды 2,496,309

Sewasew Multimedia

Sewasew Multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 705
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
ማነው እደኔ ገና ድምፁን ሲሰማው ደስስስ የሚለው ? ግርምሽዬ እንወደድሀለን!!!
@abdeljaleelabdallah3001
@abdeljaleelabdallah3001 Жыл бұрын
Me too🥰
@Abimelek-lw9fk
@Abimelek-lw9fk Жыл бұрын
I agree!
@elshadaimelese2418
@elshadaimelese2418 Жыл бұрын
🙋‍♂️
@KidusTinsu-hy9ck
@KidusTinsu-hy9ck Жыл бұрын
me ❤
@aschalewturuneh9459
@aschalewturuneh9459 7 ай бұрын
i am down 100%.
@SeidAbebetelbo
@SeidAbebetelbo Жыл бұрын
ማነው እደኔ ደጋግሞ ያዳመጠው እውነተኛ አፍቃሪዎች ❤
@HaregHayle-t8e
@HaregHayle-t8e Ай бұрын
እኔ🎉🎉🎉
@eyueleshetu4768
@eyueleshetu4768 Жыл бұрын
ግርማ ተፈራ የዘፋኝ ቀብራራ ቆሳስሎ ነበረ ጆሯችን በጊልዶ አሁን ተሺሎኛል እዉነት ምርጥዬ album ነው 🙏
@henatube7
@henatube7 Жыл бұрын
ለካሙዙ ስትሉ ስም አትጥቀሱ እንደ ወንድም ሊሰማዉ ይችላል
@eyueleshetu4768
@eyueleshetu4768 Жыл бұрын
እንዴ ታዲያ ይምከረዋ ተገደን አየተደፈርንኮ ነው
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
@@henatube7 👍
@ab-on1ev
@ab-on1ev Жыл бұрын
i prefer 😂lelawn satneka madnq bichil
@henatube7
@henatube7 Жыл бұрын
@@eyueleshetu4768 ምን ያርገዉ የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ከሆነሳ ካሙዙ ኢትዮጵያ ዉስጥ አሉ ከተባሉ ከባድ ሙዚቀኞች ጋር ሚሰራ ነዉ ወንድሙ ጊልዶ ደግሞ ስለሙዚቃ ምንነት የማያቁ ትላንት የመጡ ጨቅላዎች በደፈናዉ ሚሰራ ነዉ ያዉ ምንም ማረግ አይቻልም
@abduyesuf2493
@abduyesuf2493 Жыл бұрын
ከተለመደው የሀገራችን ሙዚቃወች ለየት ያለ እይታ ያለው አንደኛ ስራ ክሊፑ ደግሞ ከቦታ መረጣው ጀምሮ ሁሉም ነገር በጣም ነው የተመቸኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alhamdulillah7305
@alhamdulillah7305 Жыл бұрын
Atashkabet
@makonenbirada5378
@makonenbirada5378 Жыл бұрын
ድንቅ
@abdeljaleelabdallah3001
@abdeljaleelabdallah3001 Жыл бұрын
Iiukpukiukiukiukiukpukiukiiiiukiukiuk
@genetieabebawfetene
@genetieabebawfetene Жыл бұрын
ድምፁ
@yordimane4597
@yordimane4597 Жыл бұрын
Uc🎉4😢6th f5699
@dagiki2012
@dagiki2012 Жыл бұрын
የምር ይሄን ዘፈን መስማት ማቆም አቅቶኛል 🥰
@Tadle773
@Tadle773 Жыл бұрын
Me too
@HanaEngidaYemane
@HanaEngidaYemane Жыл бұрын
Me too😢
@Kindobruno
@Kindobruno Жыл бұрын
Same to you
@elshadaimelese2418
@elshadaimelese2418 Жыл бұрын
Ene erasu
@fikerf1153
@fikerf1153 Жыл бұрын
በጣም😢😢
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Жыл бұрын
የአባቱ ልጅ ጥበብ ለካ አንዳንዴ ጥበበኛን ትወልዳለች ምርጥ ስራዎች ።
@tiztafikre5450
@tiztafikre5450 Жыл бұрын
ከ 1000 ጊዜ በላይ ነው የሰማሁት ❤️
@SaadaKadir
@SaadaKadir 9 ай бұрын
Me too
@hiwotyoseph4325
@hiwotyoseph4325 Жыл бұрын
መርጠው ካልመጡበት ከ'ንግድነት ዓለም : አያድርስ አይጣል ነው መርጦ ማፍቀር የለም ...... ለእኔ የተዘፈነ እስክመስለኝ ደግመ ደጋግመ እየሰማዉነዉ😢😢😢👍👍👍good job girmesh
@shamiex345
@shamiex345 Ай бұрын
Enatie tnsh sle si zefen mabrariya btsetign, Amharic isn’t my first language. Ple! I kind a missing some part of the music
@gelilatekle9168
@gelilatekle9168 Жыл бұрын
ሁሌም ያንተ ስራ ቢደመጥ የማይሰለች ነው እውነት ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤
@nesredinmuhammed6000
@nesredinmuhammed6000 Жыл бұрын
ግርምሽ ትለያለህ! የድሮውን የጥበብ ቃና በውብ ጥልቅ የተለየ ሀሳብና ይዘት ስላመጣህልን እውነትም የአባቱ ልጅ ነህ we feel proud 👍ይህ ዘፈን ነፍሴን ዘልቆ የሚነካው ለምን ይሆናል ? አረሳትም አዚየ ግን የት የሽ ?❤❤❤❤❤ ትርፍ የታለ ውዴ ብሰጥሽ ራሴን የራቀን ፍለጋ ካባከንኳት ነፍሴን
@tube9767
@tube9767 6 ай бұрын
😢🔥💔
@zeko-power
@zeko-power Жыл бұрын
ጥበብ እንዲህ ጥበበኛ ስታገኝ ፍፁም ሃሴት ታረጋለች ሰላም ትሰጣለች መንፈስ ታድሳለች ምስጋና ለሁላችሁም ግርምሽ ፍቅር
@linahailu1593
@linahailu1593 Жыл бұрын
የውስጤን ስሜት የሚነግር ምርጥ አልበም ነዉ ደሞ በጣም የምወደው ዘፈን በክሊፕ ስላቀረብክ በጣም ነዉ የማመሰግንክ ሁሉም ስራዎችክ አይጠገቡም #1ኛ ናቸው ክበርልኝ🙌
@henatube7
@henatube7 Жыл бұрын
ግርምሽ ትለያለህ እኮ ግርምሽ 🥰🥰🤩🤩🤩
@Fasiltessema-uy5kg
@Fasiltessema-uy5kg Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ግርምሽየ ትለያለህ ❤❤ መርጠዉ ባልመጡበት በእንግድነት አለም አያድርስ አይጣል ነው መርጦ ማፍቀር የለም ።😭😭 ስሜቱን የደረሰበት ሰው ያዉቀዋል
@romisihen137
@romisihen137 Жыл бұрын
❤😢
@mekonnenyohannesabera7444
@mekonnenyohannesabera7444 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአሁን ሰዓት እጅግ በጣም በደስታ የተሞላ እጅግ በጣም ጥሩ የትዳር ህይወት ነው ያለኝ ነገር ግን ደራሲው ይሄን ዘፈን ግጥም ሲፅፍ ያለፍኩትን ታሪኪን በአጋጣሚ ነግሪዋለው ወይ እሱን እሚያቁ ሰዎች ነግረዉታል ያስባለኝ ድንቅ ውብ ኪክ የሆነ ስራ ነው ባንተ ላይ ስሰማው የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለው
@MakiMaki-kk8sm
@MakiMaki-kk8sm 10 күн бұрын
በጣም ነው የወደድክት ለሆን ሰው ልጋብዘው እንዴ❤😢 መረጦ ማፈቀረ የለም 😢እውነት ነው
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 Жыл бұрын
በቀን 5/6 ግዜ እሰማለው ይሄ ዘፈን በቃ ምርጥ ነው በተለይ ክሊፑ በስማም ያሳብዳል ማርያምን
@dado36914
@dado36914 Жыл бұрын
ግርምሽ ከቃላት በላይ የሆነ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን
@saramotbaynor4380
@saramotbaynor4380 Жыл бұрын
ግርምሽዪ ትዝታዬ ወንድሜ ውነትም መርጦ ማፍቀር የለም ልክ ብለሀል 👍
@romhaalene496
@romhaalene496 Жыл бұрын
ግርምሽ ብራቮ የሚገርም ጥበብ እና ጉልበት ነው በርታልን። 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️👏👏👏
@ሰሚር
@ሰሚር Жыл бұрын
ጥንቅቅ ያለ ስራ ግርምሽ ሁሌም ወደላይ ከፍፍ እያለ እሚመጣ ትልቅ ዘፋኝ
@melakuendalie
@melakuendalie Жыл бұрын
ህይወት ነው የሚዘራው። ሙዚቃን ምን እንደሆነ አውቀህ ነው የምትሰራው። ❤
@haimedawit2939
@haimedawit2939 Жыл бұрын
የሰውልጅን የህይወት ፈተና የፍቅር ገጠመኝ በግጥምና በዜማ ሲቀርብ
@Y.g-u6b
@Y.g-u6b 8 ай бұрын
Erea weyena musica tesera ahun gena wow❤
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 Жыл бұрын
ግርምዬ በየጊዜው እያስደመምከን ነው፣ ሁሌም ወደ ከፍታው ማማ ከፍፍፍፍፍፍ በል።
@michalwondwosen2279
@michalwondwosen2279 Жыл бұрын
ይህ ስሜት በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል
@destakebede3953
@destakebede3953 Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺
@mekdesasefa1757
@mekdesasefa1757 Жыл бұрын
Betaaaaaaam
@kaleabgirma2404
@kaleabgirma2404 5 ай бұрын
አያድርስ ነዉ በጣም ከባድ
@h.g3326
@h.g3326 Жыл бұрын
ኡውፍ ከግር ጥፍሬ እስከራሴ ነዘረኝ ልቤ ምቱ ጨመረ ኡፍ ምን አይነት ያማረ ስራ ነው ግርማየ እናመሰግናለን 😭😭
@mulunehgirma4455
@mulunehgirma4455 Жыл бұрын
ግርማ ተፈራ... an amazing and matured artist ... በቃ ከተዘፈነ ለዛሬም ለነገም አስቦ እንደዚህ መዝፈን ነው !!
@nebeyuworku1795
@nebeyuworku1795 Жыл бұрын
ለጆሮ የሚጥም ምርጥ ሙዚቃ! የአባቱን ተፈራ ካሳ ዙፋን ተረክቦ ዘመን የማይሽራቸው ዜማዎች እያስደመጠን ይገኛል።።
@zenatube4351
@zenatube4351 Жыл бұрын
ከወደቀው ዘመን ከጊልዶ መንፈስ ዬገላገልከን ግርምሽዬ እናመሰግናለን
@Misgemarkose
@Misgemarkose Жыл бұрын
ከሰው ቤት የምትሰቃየው እህቶቼ የዕረፍት እንጄራ የነፃነት ኖሮ ይስጣቸው
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@IAm-yc9ku
@IAm-yc9ku Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ሙዚቃ ነው ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት ግርምሽ በጣም ምርጥ ስራ አመሠግናለሁ
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 Жыл бұрын
ጥበብን ለጥበበኞች። እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ። አዛዛም👏👏👏ግርምሽ መልካም እድል💗
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ግርምሽየ የኛ ምርጥ እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 Жыл бұрын
ግርምሽ አገር ወዳድ ጀግና ትችላለህ።አገራችንን ስላም ያርግልን።
@saritube4327
@saritube4327 Жыл бұрын
ልብን የሚሰርስር አንደኛ የሆነ ምርጥ ስራ ነው
@seidneju
@seidneju Жыл бұрын
ከ ሙዚቃው ጀርባ ያሉት ሰዎችን እናመሰግናለን ምርጥ lyrics ምርጥ film production. ምርጥ ምርጥ ምርጥ.....
@edenabebe751
@edenabebe751 Жыл бұрын
ግርምዬ ምርጥ ስራ እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥህ
@destakebede3953
@destakebede3953 Жыл бұрын
የእውነት አንተ ባትደርስልን ምን ይውጠን ነበረ 🥰 Big respect 🙏 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 🙏🙏🙏
@derejegashaw724
@derejegashaw724 Жыл бұрын
ግርምሽ በጣም የተደከመበት ምርጥ ስራ ነው♥
@yaredethio2200
@yaredethio2200 Жыл бұрын
በዘመኑ ቅራቅምቦ ዘፈን ስልችት፣ግፍግፍ ብለን የሐገራችን ሙዚቃ በቃ ሞተ ተቀበረ ብለን እናዝንና ዳግም ደግሞ እንዲህ ያለ ዜማና የአንተን የመሰለ መረዋ ጽምጽ ዳግም በጆሯችን ሲንቅረቆር የምር ተስፋ ከመቁረጥ ይታደገናል። ግርምሽ ድምጽ ብቻ ሳይሆን ሰው ወዳድ መልካም ስብእናን የታዱድክ ምርጥ ሰው ኑርልን
@abaysisay8921
@abaysisay8921 Жыл бұрын
የሁሌም ❤ምርጥ ❤ኢትዮጵያዊ ❤አርቲስት !!!
@edilawitwblaye1702
@edilawitwblaye1702 Жыл бұрын
የማላውቀው ሰው ነው እሚናፍቀኝ ዘፈኑን ስሰማ 🤔🤔🤔
@BiniElec2029
@BiniElec2029 Жыл бұрын
ግርምዬ በጣም አንደኛ ምን ላድርግህ ግጥም ዜማ ድምፅ ልዩ ነው
@efilata6385
@efilata6385 Жыл бұрын
በየሱስስስስስስ ስም ከስንት አመት በኋላ ትሩጉም ያለው ዘፈን ጆሮዬ ሰማ መንፈሴ ታደሰ
@kalkidantsegaye7336
@kalkidantsegaye7336 Жыл бұрын
አንደኛ ነው ጥሩ ግጥም ከ ድምፅ wow 🥰🥰
@Robloxgirl-390
@Robloxgirl-390 Жыл бұрын
ሸጋ ስራ! እንኳን ደህና መጣህ ግርምሽ። ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት ለውዷ ሐገሬ ኢትዮጽያ አሜን።
@miyadodo2238
@miyadodo2238 Жыл бұрын
ይሄን ዘፈን የ መጀመሪያ ፍቅረኛዬ ጋብዞኝ ቀን በቀን መስማት ሆኖል ስራዬ😢😢😢😢እኔም ግን አረሳውትም😢😢😢💔
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
ታዲያ አብራችሁ ቀጥሏ
@hayathayat9049
@hayathayat9049 Жыл бұрын
በዚህ ኑሮ ትዝታ ተጨምሮ 💔💔💔
@destakebede3953
@destakebede3953 Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
ግርሚሽ አንደኛ መልካም እድል አሪፍ ስራ እንወድሀለን እናከብርሀለን እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏👍👍👍👍👌😍😍
@henatube7
@henatube7 Жыл бұрын
እንዴት ብወደዉ ነዉ ዘፈኑን ለ20ጊዜ የሰማሁት አረ ትለያለህ ንጉሱ
@EbaEba-gu4bd
@EbaEba-gu4bd Жыл бұрын
ይለያል ንጉሱ
@B...T-v3x
@B...T-v3x Жыл бұрын
Ene erasu bro
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
Omg በቀን ስንት ግዜ እንደምሰማው ❤💝💝ግርምሽ ተባረክ 👌አቤት ድምፅ ❤ሁሌም ዉብ 💝
@bethelhemmesfin7554
@bethelhemmesfin7554 9 ай бұрын
Yene geta yene abat beka mn elalew betam ewdhalew nurelgn Gimiyeeeeeeeee
@HaregHayle-t8e
@HaregHayle-t8e Ай бұрын
ግርምሽዬ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው አመሰግናለሁ🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤
@hanatadesetadese7831
@hanatadesetadese7831 Жыл бұрын
ገና ድምፅህን ስሰማ ውስጤ እንዴት እደሚደስት እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@hazyldada1918
@hazyldada1918 Жыл бұрын
ሲገርም ግጥሙን ማን እንደጻፈው ሳላነብ የ ናትናኤል ግርማቸው እንደሆነ እርግጠኛ ነበርኩ nateyeee 🥰🥰
@sisayg5357
@sisayg5357 Жыл бұрын
መርጠው ካልመጡበት ከእንግድነት ዓለም : አያድርስ አይጣል ነው መርጦ ማፍቀር የለም ::😱 Nice Music ✌️
@wasihunali2356
@wasihunali2356 Жыл бұрын
መርጠው ካልመጡበት ከ'ንግድነት ዓለም፡ አያድርስ አይጣል ነው መርጦ ማፍቀር የለም::😊😊
@markos7615
@markos7615 Жыл бұрын
እናመሰግናለን !""መርጦ ማፍቀር "" እንደማይችል ሁሉ "መርጦ ማልቀስ ባይኖር""
@robanegera9232
@robanegera9232 Жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው የምወድህ ግርምሽ!!! #My_All_Time_Favourite
@tsigeredaamsalu476
@tsigeredaamsalu476 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ሁሌም አንደኛ ግርምሽ እጀራ ይውጣልህ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
ወይኔ ግርምሽ ድምፅህማ ገዳይ ነው ሰምቼ አልጣገብ አልኩኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤️🔥🙏
@ዋዊዋዊ
@ዋዊዋዊ Жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ምክንያቱም በጣም ስለምወድህና ስለማደንቅህ👌🧡
@ሙናወሎዬዋ
@ሙናወሎዬዋ Жыл бұрын
ተመስገን ነው አንተ መጣህልን🙏😘 በጊልዶ ሙዚቃዎች ጆሮችን ተበላሽቶ ነበር 😳😛😂
@destakebede3953
@destakebede3953 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@GgGg-h6b3d
@GgGg-h6b3d Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ በቃ ቃል የለኝም ትችላለህ ❤❤❤
@Mychannel-tk5kl
@Mychannel-tk5kl Жыл бұрын
ንደጠበኩህ ግሩም ስራህን በምስምቴ ደስ ብሎኛል ❤❤❤ ታሪክ ያለው ስራ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾legend
@ሳንታየገብርኤልልጅነኝ
@ሳንታየገብርኤልልጅነኝ Жыл бұрын
ግርምሽዬ በጣም ነዉ የምወድክ በጣም እናመሰግናለን የልቤን ነው አዳምጠክ የዘፈንከው አንጀቴን አርሰከዋልትዝታዬ ቢመለስም
@tiztafikre5450
@tiztafikre5450 Жыл бұрын
ቃላት አይገልፀውም አልበሙን 🙏❤️❤️❤️
@abebagadisa9024
@abebagadisa9024 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው። ግርምሽ እወድሀለው።😍😍
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 Жыл бұрын
Voice 100 Video 100 All I like it keep it up 🇪🇷 😌 👌 😏 😉 👏 🇪🇹
@helentadese3555
@helentadese3555 Жыл бұрын
ግርምሽ ድንቅ ድምፅ እማይጠፋ ድምፅ ጤና ናና እድሜ ይስጥልኝ ደም በጣም ነው እማከብርህ እምወድህ ወድምህም ያተን ፈለግ ይዙአል በጣም ደስ ይላል ኑሩልኝ❤❤❤
@samridesta5080
@samridesta5080 Жыл бұрын
ግርምሽ በጣም ምርጥ ቆንጆ ስራ ነዉ❤❤❤❤❤ ሰምቼ የማልጠግበዉ ስራ ነዉ በቃ ባጠቃላይ በጣም ወድጄዋለሁ❤❤❤❤❤❤
@dagmawimesfin4687
@dagmawimesfin4687 Жыл бұрын
What a music from our humble Ethiopian musician Girma Tefera Kassa. Pure and lovely Ethipoian colour of sound. I liked it a lot. Long live dear. Respect !
@bineluda7558
@bineluda7558 Жыл бұрын
ሁሌም ታስገርመኛለህ ግርምሽ ይዘሀቸው የምትመጣው ስራዎች ምርጥ የሚለው ቃላት ሁሎ ያንሳቸዋል
@patricelumumba8683
@patricelumumba8683 Жыл бұрын
አባቱም ቀላል ዘፋኝ አልነበረም እኮ!ለማንኛውም ጣዕም ያለው ዘፈን ነው።በርታ!!
@elsaawoke9853
@elsaawoke9853 Жыл бұрын
Wendemus bihon???mesay tefera???andegnoch nachew .
@asterasefa7912
@asterasefa7912 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንጀራ እንጀራ እሚል ሙዜቃ ነው 20ግዜ በላይ ይሆናል የሰማሆት ግን አልጠገብኩትም
@demeaddisu3686
@demeaddisu3686 Жыл бұрын
ደግመህ ደጋግመህ የምታዳምጠው ምርጥ ስራ . Long time ago I have got a chance to listen to his music in person, back home .
@promoterbetty
@promoterbetty Жыл бұрын
በአንተ ስራ መሳተፌ ዕድለኛ ነኝ❤
@surakeneni1310
@surakeneni1310 Жыл бұрын
ወንዱ ሞደል / አፍቃሪዉ ሁነሽ የሰራሽው አንቺ ነሽ??🤔🤔
@Tekx-b5w
@Tekx-b5w Жыл бұрын
ለእኔ የተዘፈነ እስክመስለኝ ደግመ ደጋግመ እየሰማዉነዉ አመሰግናለዉ ግርምሽ የጥበብ ሰዉ!
@emubilal3143
@emubilal3143 Жыл бұрын
ክሊፑን ስሰማ ልጅ ወልዳ በህክምና ስህተት ለሞተችዉ ልጁ የተዘፈነ መስሎኝ ነበር🥺ጊርማ ተፈራ የሁልጊዜ ምርጫዬ ስወደዉ♥️
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እሚገርም ድምፅ ቦታው በቃ ይለያል ግርምሽዬ እናመሠግናለን ዋው ነው 👌👌👌👌
@KidusTinsu-hy9ck
@KidusTinsu-hy9ck Жыл бұрын
በሙዚቃ ተስፋ አስቆርጠውን ነበረ 😏የግርምሽ አይነት ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎችን ሚሰጡንን አይተን ተስፋችን ለምልሟል ገራሚ ስራ ነው በርታ ግርምሽዬ ❤❤❤
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ግርማሸ እንዉዳህ አለን ፍጣሪ እረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣህ🙏🙏🥰❤
@rihanamohammed8904
@rihanamohammed8904 Жыл бұрын
ግርምዬ ምንም የማይወጣለት የሙዚቃ ስራ ነው ያበረከታችሁልን። ለዚህ ስራ የደከሙ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል።
@tiztafikre5450
@tiztafikre5450 Жыл бұрын
ድምፅ💯❤️ ግጥም💯❤️ ቅንብር💯❤️ ዜማ💯❤️ ሙሉ አልበሙ ❤️💯
@bineluda7558
@bineluda7558 Жыл бұрын
ሁሌም ታስገርመኛለህ ግርምሽ ስራዎችህ በጣም ምርጥና ስሜትን የሚገዙ ቢሰሙ የማይሰለቹ ናቸው እንዲህ ያለ ሙዚቃ ስንሰማ ነው በሙዚቃችን ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያረገን
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ Жыл бұрын
ዋውው ግርምሽዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው ትልቅ ሰው እንወድኃለን😍😍😍😍
@zolaab968
@zolaab968 Жыл бұрын
ያልተለመደ እና የሚያምር ስራ ነው ግርምየ!!!
@danielg.162
@danielg.162 Жыл бұрын
🎤🎤🎤🎧🎧💯🔉🔉🎵🎵🎶🎶💯🎼🎹🎼🎼💯 አመሰግናለሁ አቶ ግርማ ተፈራ ካሳ ኣድናቂህ ነኝ
@dailyshow9389
@dailyshow9389 Жыл бұрын
ግርምሽ ምርጥ ስራ ነው የሰጠኸን!❤❤❤
@kaleabeniemayehu2708
@kaleabeniemayehu2708 Жыл бұрын
ምን ያክል ጀግና እንደሆንክ ግን ታውቃለህ?!💚🧡❤
@habtammekuriaw6656
@habtammekuriaw6656 Жыл бұрын
waw ጥሩ ማእዛ ያለው ሙዚክ፣ትለያለህ ግርምሽ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን!!
@simegngirma2657
@simegngirma2657 Жыл бұрын
ግርምሽዬ የኔ ምርጥ ስንት ጊዜ እንዳዳመጥኩት ትችላለህ
@Messret
@Messret Жыл бұрын
በጣም ስሜት ይነካል መርጦ ማፍቀር የለም ግርምሽ እናመሰግናለን
@wbayewmeberu432
@wbayewmeberu432 Жыл бұрын
ግርምሽ በጣም አክባሪህ ነኝ የአባትህን አርያ በመከተል ምርጥ ስራ
@TidnzbcvnGhdjfjdzg
@TidnzbcvnGhdjfjdzg 5 ай бұрын
ይሄንን ዘፈን ስሰማው አላውቅምደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል
@haregwoinkassahun4010
@haregwoinkassahun4010 Жыл бұрын
ዋው ድምፅ አንደኛ ግጥም ዜማ የማይሰለች ሙዚቃ👌👌👌
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
እረሳሁት ብየ ሳስብ ግርምሺ የምር ትለያለህ በዚህ ዲምፅ ቀሪ ዘመንህን ብትዘምርበት እረጂም እዲሜ ከጤናጋር🙏🙏
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 Жыл бұрын
ተፈጥሮ በስመአም ሀገሬ ግርምዬ እናመሰግናለን
@fikerfekadu
@fikerfekadu Жыл бұрын
OMG ቦታ አመራረጥ የቀረፃ ጥበብ የታየበት ምርጥ ስራ ❤️🔥👌
@yeteraworksiyoum2578
@yeteraworksiyoum2578 Жыл бұрын
ልዩ ስራ ነው ጀግናችን
@እሮባል
@እሮባል Жыл бұрын
ውይ ግርምየ አፈርስህ ትስራናለህ ግን እንኖርበት ግርየ ልባችንን አትኮርኩር ፍቅር ጤና አብዝቱ ይስጥልን ውድ ስው ውድ ነገር ሲስራ ያስደስታል ቃላት አጣሁ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 58 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,6 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН
Michael Belayneh - ጠይም - Teyim | Track 3  (Official Lyrics Video)
4:59
Michael Belayneh
Рет қаралды 2,3 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 58 МЛН