Essag daily News ፦ የፈጣሪ ቁጣ እየዘነበ ነው ! አስፈሪው እሳት ወደ ሆሊውድ እየገሰገሰ ነው ። ከአቅማችን በላይ ነው ለቃቹህ ውጡ ።

  Рет қаралды 20,367

Essag Daily News ኢሳግ ዴሊ ኒውስ

Essag Daily News ኢሳግ ዴሊ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@ephriemhlawuye5251
@ephriemhlawuye5251 13 күн бұрын
አሜሪካ የካደችው የካዱትን የፈጣሪ ክንድና ቁጣ ማየታቸው እሠየው ተመስገን አምላካችን መኖርህን በማያምኑ ላይ የወሰድከው ቁጣ ህያው ምስክርነት ሆነን ክብርና ምስጋና ለአንተ ለዘላላለም ይሁን አሜን
@ShemsuLale-x1y
@ShemsuLale-x1y 14 күн бұрын
ያፋጠሬ፡ቁጠ፡ናዉ፡ኢትጵያውያን አለሁተለ፡ይጠብቀት❤❤❤❤❤
@babyeshetu1965
@babyeshetu1965 13 күн бұрын
በፈጣር ፍት ሁሉም ሐጥያትን ሰርቷል።ከተቀጣ ሁሉም ነው ከልጁ ከኢየሱስ አማኞች በስተቀር
@Abu-yunus
@Abu-yunus 13 күн бұрын
@@babyeshetu1965ከኢየሱስ ጌታ አላህ ውጪ ሰውንም አመለክሽ ጣኦት ወየም ገንዘብ ሁሉም ሃጢያት ነው።ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አምሳያም ቢጤም የለውም። ማምለክ የማይሞተወን ዘላለማዊ የሆነውን የአለማት ጌታ ብቻ ነው
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 14 күн бұрын
የተፈጥሮ ቁጣ የሚባል የለም ! ሁሉም ቁጣ ከእግዚአብሔር ነው ! እግዚአብሔር ሲቆጣ እንደዚህ ነው !!! ምህረቱን ይላክልን !!
@Cripto244
@Cripto244 14 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሲሞት የእግዚአብሄር ምህረቱን አሳይቶናል:: ስው ይህን መቀበል ስላልፈለገ የስይጣንን መንገድ ስለመረጠ ስይጣን እንደፈለገው እየተጫዎተበት ይገኛል
@AlexZiggy-t5m
@AlexZiggy-t5m 14 күн бұрын
ፈጣሪማ ተቆጥቶ ቅጣት ቢጀምር የሰው ልጅ እንደ ከብት የሚታረድባት ኢትዮጵያ አተርፍም ነበር።
@AnewarMohammed-e9w
@AnewarMohammed-e9w 14 күн бұрын
ኧረ ሆሊዉድን ባወደመዉ ምክንያቱም በፈጣሪ አያምኑም ፈጣሪን ያንቋሽሻሉ
@behailushimels2154
@behailushimels2154 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ቁጣውን የጨረሰው በመስቀል ላይ በተሰዋው በልጁ ላይ ነው።ሌላ ቁጣና ፍርድ የለውም።ሰዎች መከራ የሚገጥማቸው በመረጡት ምርጫ አማካኝነት ብቻ ነው።በኢየሱስ በሚያምን አይፈረድበትም ።በማያምን ግን በአንዱ በእግ/ር ልጅ ባለማመኑ በፍርድ ውስጥ ነው።ሰው ኢየሱስን ከመረጠ ህይወት ያገኛል ፣ካልመረጠ ግን ፍርድንና መጥፋትን በራሱ ፍቃድ መርጧል ማለት ነው።
@KasimKasim-p7z
@KasimKasim-p7z 14 күн бұрын
ያለ እግዛአብሔር ምን ማድረግ እደማይችሉ ማየት አለባቸው፣
@wgirmat7129
@wgirmat7129 12 күн бұрын
እረ የሚዲያ ፕሮቶኮል ወይም ህግ ጥሰሀል ሸሚዝ አይከፈትም
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 11 күн бұрын
Sinkay banke arema stop b8couse no midea disition
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 12 күн бұрын
😮
@StrangeFavour
@StrangeFavour 13 күн бұрын
Whatever they've a reserve they don't servive until God stop the fire. ይህ ሁሉ ምላምት ጌታ ቁጣ አመጣብን ላለማለት ነው አይደል? እነሱ ኮ እግዚአብሔር (ፈጣሪ )የለም ብለው ሲዘባብቱበት ነበር 🤔
@Abu-yunus
@Abu-yunus 14 күн бұрын
ኮተት አቀራረብ ነው። ፈጣሪ አልባ ወይም የኢአማኝ ከተማነው ማለት ምንችግር አለው ሀቁን ነው የተናሀረችው።ምነው ቢያንስ የፍልሰጤሞች ግፍ ነው ብሎ መገመት ተሳነህ
@Cripto244
@Cripto244 14 күн бұрын
እግዚአብሄር ስውን በእሳት በዚህ መልክ አያቃጥልም:: ይሄ የስይጣን ስራ ነው ::ወንድ ከወንድ ጋር ሴት ከሴት ጋር የሚጋባው እግዚአብሄር ስላዘዘ ነው?? ወንድ ፆታውን እየቀየረ ሴት ነኝ : እያለ እንዲናገር የሚያደርገው እግዚአብሄር ነው ማለትህ ነው?? ይህ ህሁሉ አፀያፊ ድርጊት የስይጣን ስራ ነው
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 13 күн бұрын
እንግሊዝኛ ትችላለህን? ኮሜድያኗ ምንም ክፋት አልተናገረችም! በመጀመሪያ ሠርቬይ እየተሰራ ነበር። በውጤቱ ምን ተፈጠረ ብለህ ጠይቅ? ማንም አክተር እግዜር እረድቶኛል ብሎ ምስጋና የሚያቀርብ በመጥፋቱ ኮሜድያኑ በምፀት መልክ ሃቁን አፈረጠችው ምን ብላ ነው፣ይህ ከተማ እግዜር የለሾች ናችሁ ብላ እውነቱን ተናግራለች! አንተ ግን አትዋሽ
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 11 күн бұрын
This roitares wored no 100% jornaliest side even coment fules coment so stop bicouse jornaliest name Amrican poset intrnationale disition no all including no
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Alemneh Wasse አለቤን ስናስብ እናዝናለን
32:46
Alemneh Wasse
Рет қаралды 5 М.
Essag Daily News #ዶናልድና ፑቲንን ያጠባበቀው  #የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት!
10:43
Essag Daily News /ኢሳግ ዴሊ ኒውስ
Рет қаралды 1,9 М.
የከፋው ሰደድ እሳት!  NBC ወቅታዊ  @NBCETHIOPIA
9:13