ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 17 AL ESRA

  Рет қаралды 10,580

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

2 жыл бұрын

መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Пікірлер: 46
@Abdi-ix3vb
@Abdi-ix3vb 9 ай бұрын
ዎላሂ እስረኤል ግፍ አበዙ በ ፍልስጤም ላይ ያረብ አንቴ አግዘቹ🤲🤲☝️🇦🇪🇹🇷
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o 9 ай бұрын
በርታ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ሰይፈዲን ሐበሻ አላህ ከጎንህ ይሁን 😢😢❤❤❤❤❤በርታ ወንድሜ
@urcell1875
@urcell1875 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩመላ ኸይር
@user-qk5yf1sg9z
@user-qk5yf1sg9z 2 жыл бұрын
Shukuran jazakum allah keyran
@user-bl6vy8dd7r
@user-bl6vy8dd7r 9 ай бұрын
ጀዛከላህ ኽይራን ኡሥታዝ አላህ ይጨምርልክ አላህይጠብቅህ 🌿💐💐💐
@lubuukoo9918
@lubuukoo9918 Жыл бұрын
Mashaallha ❤ ❤ ❤
@setitube2033
@setitube2033 2 жыл бұрын
ጀዛከአላህ ከይር
@almohrqn7569
@almohrqn7569 2 жыл бұрын
ጀዛከአላህ ከይር አላህ ይወፈቅህ ፊዱኒያ ወልአኪራ🌺👍👍👍👍
@hayatadem640
@hayatadem640 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤ ጀዛኩም አላህ ኸይር❤🥰🥰🥰
@user-fz9zt7sd3s
@user-fz9zt7sd3s 10 ай бұрын
Alhaamduliilaah❤❤❤❤❤❤
@ahlammekonene
@ahlammekonene 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ጀዛከ አላህ ኸይረ🎉🎉🎉
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n Жыл бұрын
ባረከላህፊኩም
@Zenitube2559
@Zenitube2559 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላኸይር
@jcgcjfgfg5822
@jcgcjfgfg5822 4 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@munasaid519
@munasaid519 2 жыл бұрын
Jezaklaahkeer👍👍👍👍🙏🙏
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 8 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
🕋🕋🕋🤲🤲❤️❤️❤️♥️
@anshamohammad3768
@anshamohammad3768 2 жыл бұрын
ጀዛኽላሁ ኽይራ አስታዝ አላህ ይጠብቅክ🌱🌱🌱🌱🍃🍃🍃🍃🌷🌷🌷🌷🌷
@user-qt7ch7xp8i
@user-qt7ch7xp8i 7 ай бұрын
Alahuakber👂💚👍👍👍
@AbduikAbdu
@AbduikAbdu 4 ай бұрын
Allhamdulilaah❤❤❤❤
@hayettsagaye6409
@hayettsagaye6409 2 жыл бұрын
ጄዛክ አላህ ወኸይረን ወንድማችን ሴፈዲን
@user-ow8bz7ce5s
@user-ow8bz7ce5s 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይራን አላህ የልፈተቹን ዉጤት ይክፈለቹ
@farhasaid5114
@farhasaid5114 2 жыл бұрын
Masha Allah Allah yichamirlachu
@user-bg8yy1if9u
@user-bg8yy1if9u 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ቀጥሉ በርቱ
@haiallo5876
@haiallo5876 Жыл бұрын
🌷🌹🌷🌹🌷💐💐
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 8 ай бұрын
ማሻላህ
@user-xm5wc9jx3o
@user-xm5wc9jx3o Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 8 ай бұрын
አላህ ወከበር
@ruuziyajamaal2077
@ruuziyajamaal2077 2 жыл бұрын
Galatoomaa
@frdosfrdos6787
@frdosfrdos6787 2 жыл бұрын
As wr wb jeezakla kala Kerri
@user-tl5sf4nr4r
@user-tl5sf4nr4r 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-vb6xb3um9o
@user-vb6xb3um9o 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@hikitube96
@hikitube96 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@khdigahafrica3511
@khdigahafrica3511 2 жыл бұрын
👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤
@jsjsehwh3538
@jsjsehwh3538 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@a10sgallery25
@a10sgallery25 2 ай бұрын
😘😘
@ruuziyajamaal2077
@ruuziyajamaal2077 2 жыл бұрын
ወንደም ሰይፉ ቴሌግራም ላይ ልቀቅልን 💘
@YabiiAmiin-cz3bl
@YabiiAmiin-cz3bl Жыл бұрын
Alhmdulila ❤
@user-tj7ww5dp9e
@user-tj7ww5dp9e 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@sadnursidsid9445
@sadnursidsid9445 Жыл бұрын
mashallh abo ምንኛ ያማረ ነዉ
@user-ow8bz7ce5s
@user-ow8bz7ce5s 2 жыл бұрын
አረ ላይክ እነድርግ
@ezedintasama5538
@ezedintasama5538 2 жыл бұрын
Dimtsi inda duro tirat yelowm minalbat ye istdio chigr yihun?
@user-zx2ih4ff5s
@user-zx2ih4ff5s 7 ай бұрын
እስኪ ቁጥራችሁ አስቀምጥሉን
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 7 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ለማንኛውም ጉዳይ በዚህ የፌስቡክ አካውንቴ ማሴንጀር ላይ መልእክት ይተውልኝ ባረከላሁ ፊኩምfacebook.com/seifuabeshay?mibextid=vk8aRt
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 21 SURAH AL ANBIYA
38:17
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 19 SURAH MERYEM
31:38
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 18 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
ETHIODURUS QURAN AMHARIC 22 SURAH AL HAJ
38:49
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 6 М.
ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA  55 - 120
41:16
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 39 М.
Ethiosunnah.com ~ Tefsir Surah Al-Mujadelah 1-6  - أ -
34:08
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 38 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 18 SURAH AL KEHF
47:39
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 20 М.
ETHIODURUS quran amharic trans. 4  AL NESSA  78 - 176
1:00:02
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 28 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 39 SURAH AL ZUMER
37:05
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 8 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 37 SURA ALSAFAT
32:52
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA 1 - 54
40:55
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 25 М.
ETHIODURUS quran amharic tr. AL ANAM  1 - 90
44:40
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 51 М.
Предугадал ипотечный пузырь 💵🔥
0:40
Как Узбекские Солдаты Шокировали Немецких Генералов?
0:53
Солдаты минувших войн
Рет қаралды 1,2 МЛН