ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 12 YUSUF

  Рет қаралды 20,864

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ

Күн бұрын

መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Пікірлер: 77
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 11 ай бұрын
በርታ ወድማችን ሰይፈዲን ሐበሻ አላህ እዴሜ ጤና ይስጥህ አላህ ይጣብቅህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ እዴሜ ጤና ይስጥህ አላህ
@FfTt-c4k
@FfTt-c4k 2 ай бұрын
ስለላሀአለይሂ ወሰለም የአላህ መጨረሻችንም አላህ ያሳምርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatLove6556
@hayatLove6556 Жыл бұрын
Masha allah jezak allah keran
@M2Meriem
@M2Meriem Жыл бұрын
Jezaklallah ❤❤❤❤
@uaeu4808
@uaeu4808 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ያማረ ትርጉም ❤ አላህ ዱኒያህንም አኸራህንም ያማረ ያድርግልህ ያረበል አለሚን ❤
@aifyame3555
@aifyame3555 2 жыл бұрын
አላህ ይጠበቅህ ወድም
@abdulkerimmuhammed7904
@abdulkerimmuhammed7904 Жыл бұрын
Masha Allah Allah yetebkh
@lailanuriye4549
@lailanuriye4549 Жыл бұрын
Masha alla batam tamechitognal das yilal. Min alle hullum saw indih aynet turu nager biseru
@e.s9434
@e.s9434 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወድም
@SuperNani1111
@SuperNani1111 Жыл бұрын
Jzakallah heyer
@ComSystem-tz1tc
@ComSystem-tz1tc 6 ай бұрын
መሻአላህ
@MunnaMunna-zf7jo
@MunnaMunna-zf7jo 2 жыл бұрын
MASHAA ALLAH WONDIMACHIN ALLAH YETABIKI🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seyedastatkie
@seyedastatkie 3 ай бұрын
Jazak’Allah Khair, thanks a lot. This is the best recitations [ Qiraʼat ] , tajweed & translation from the holy Quran. Surat Yusuf, In short the history of “ Story of Prophet Yusuf (AS).”
@لامعبودبحقإلاالله-ف2ن
@لامعبودبحقإلاالله-ف2ن 2 жыл бұрын
اهلا احي ماشاء الله جزاك الله خيرا📚📚📚🌹🌹🌹👍👍👍
@sameerasaleh241
@sameerasaleh241 Жыл бұрын
Masha Allah
@aiyasaabase8198
@aiyasaabase8198 Жыл бұрын
ጀዘ ከለሁ ከይረን
@Mነኝየአሏህባርያ
@Mነኝየአሏህባርያ 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኽይረን ማሻ አሏህ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 жыл бұрын
ماشا الله
@zeharibintseid1002
@zeharibintseid1002 Жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን😍
@sarahseid356
@sarahseid356 Жыл бұрын
ጀዛኸላህ ኸይረንጀዛ
@hayettsagaye6409
@hayettsagaye6409 2 жыл бұрын
ጄዛክ አላህ ወኸይረን ወንድማችን ሴፈዲን ሼር አድረጉለት 👍
@marufshehktahir7948
@marufshehktahir7948 2 жыл бұрын
ماشاء الله
@Eminseid
@Eminseid 10 ай бұрын
አላህይጨምርልህ
@محمد-خ6ت1ث
@محمد-خ6ت1ث Жыл бұрын
ጅዛከላህ ህይረን
@Rነኝስደተኛዋእማናፋቂ
@Rነኝስደተኛዋእማናፋቂ 2 жыл бұрын
በርታ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@ቀመሪየአስረርራሻድ
@ቀመሪየአስረርራሻድ 2 жыл бұрын
ማሻሻሻሻሻሻሻሻሻላላላላላላላ 😘😘😘😘😘😘😘😘አመንዲት የመር ዲምፅ ነዉ ኢንደኔ ሚወደዉ አለ ኢሄን ሱረ
@rimhebeshawit6232
@rimhebeshawit6232 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@kedrduba398
@kedrduba398 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
@abdulhafizebahru3761
@abdulhafizebahru3761 2 жыл бұрын
Masallhe Betam des yelala 😊😊😊😊😊😊
@የመስቃንልጅ
@የመስቃንልጅ 2 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 4 ай бұрын
ማሻ አለህ
@haiallo5876
@haiallo5876 2 жыл бұрын
🌹🌷🌹🌷💐🌷🌹
@بنتعبدالله-ذ6خ
@بنتعبدالله-ذ6خ 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيرآ
@endris3722
@endris3722 Жыл бұрын
🍁🍁🥀
@anwarshamil96
@anwarshamil96 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሰይፈዲን አላህ ስራህ ይወደድልህ በርታ
@aiyasaabase8198
@aiyasaabase8198 Жыл бұрын
መሸአለ
@አልሀምዱሊሏሂአላነኢመተል
@አልሀምዱሊሏሂአላነኢመተል Ай бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምልህ አላህ ያግራልን
@zeharibintseid1002
@zeharibintseid1002 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ በርታ ወንድም
@Lokknms
@Lokknms 10 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ
@AliỎdono
@AliỎdono 7 ай бұрын
ማሻአላህ
@ዜድነኝየኡሚናፋቂ-ጘ3ተ
@ዜድነኝየኡሚናፋቂ-ጘ3ተ Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ
@ቢንትሙሀመድ-ኀ4ዐ
@ቢንትሙሀመድ-ኀ4ዐ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ዜድነኝ-ቐ8ጠ
@ዜድነኝ-ቐ8ጠ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍
@hamdaAlhameli-c8o
@hamdaAlhameli-c8o 8 ай бұрын
@shekuriahusian8436
@shekuriahusian8436 2 жыл бұрын
አ ሰ
@FjstbKfdi
@FjstbKfdi 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@medinaali6453
@medinaali6453 10 ай бұрын
ماشاءالله❤❤❤
@frdosfrdos6787
@frdosfrdos6787 2 жыл бұрын
Jeezakla Kerri
@jsjsehwh3538
@jsjsehwh3538 Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@ኢስላምሰላምቅድሜያለተውሂ
@ኢስላምሰላምቅድሜያለተውሂ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ጠፋህ እኮ ወንድማችን
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ማሻአ አላህ❤❤😂😂
@aihai9206
@aihai9206 2 ай бұрын
ማሻአላህ አልህ ጭምርል
@እህቴበሂወትባትኖሪምእወድ
@እህቴበሂወትባትኖሪምእወድ Жыл бұрын
የቀሪአውን ስም የምታቁ ንገሩኝ
@ZintsirajMuhammad
@ZintsirajMuhammad Жыл бұрын
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ
@KadijaSaid-js8pg
@KadijaSaid-js8pg 11 ай бұрын
የቃሪኡ ስም ማነው
@KadijaSaid-js8pg
@KadijaSaid-js8pg 11 ай бұрын
ሠይፈድን ቃሪእህ ማነው
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 11 ай бұрын
አብዱልወዱድ ሃኒፍ
@HayatJabel-w1h
@HayatJabel-w1h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@QuranAmharic24434
@Awolታስፈኛው
@Awolታስፈኛው 3 ай бұрын
መሻ አላህ ግን ያቀሪኡ ስም መን ነበር ❤❤
@chkchkh
@chkchkh 2 жыл бұрын
አህለን ዉሰህለን ሀለ ተፈደሉ
@skettube4149
@skettube4149 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ #ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት ⁉️
@saadajamal977
@saadajamal977 2 жыл бұрын
አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@Zulaeykah
@Zulaeykah 2 жыл бұрын
ባአላህ ነግሩኝ አብልኬሽን ካልው ዳውሎዳ አረጌ ኔት በሌላ ስአት ስልሚጥቅም
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 2 жыл бұрын
ኢትዮዱሩስ የቁርአን ትርጉም በአማርኛ t.me/ETHIODURU
@QuranAmharic24434
@QuranAmharic24434 2 жыл бұрын
አፕሊኬሽን ወደፊት ነው የሚሰራው ኢንሻ አላህ
@habibinasernaser9871
@habibinasernaser9871 7 ай бұрын
ማን ይባላል የኡስታዙ ስም ንገሩኝ
@ااا-ش8ذ
@ااا-ش8ذ Ай бұрын
ማቫአላህአላህይጨምርልህ☝️🤲😭😭
@YabiiAmiin-vo5qk
@YabiiAmiin-vo5qk Жыл бұрын
Masha allah
@yabiiibrahim5939
@yabiiibrahim5939 2 жыл бұрын
Masha alh
@Rነኝስደተኛዋእማናፋቂ
@Rነኝስደተኛዋእማናፋቂ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ 🌹🌹🌹
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 9 ай бұрын
ማሻላህ
@Amatullah-z7m
@Amatullah-z7m 2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@AbduikAbdu
@AbduikAbdu 7 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 21 SURAH AL ANBIYA
38:17
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 8 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 24 SURA AL NOOR
40:15
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 12 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 85 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 20 SURAH TEHA
40:32
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 11 М.
ሱረቱል( ካፍ )ቁርአን ተፍሲር
47:39
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 18 SURAH AL KEHF
47:39
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 21 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC 22 SURAH AL HAJ
38:49
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 7 М.
ETHIODURUS quran amharic trans. 4  AL NESSA  78 - 176
1:00:02
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 29 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 16 AL NAHL
55:21
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 17 М.
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 17 AL ESRA
48:17
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 11 М.
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:00
ETHIODURUS quran amharic tr. AL ANAM  91 - 165
48:44
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 18 М.