እንኳን ቆዳችንን ማበላሸት ጤናችንን ያቃውሱታል‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 63,151

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 217
@Marsilase
@Marsilase 9 ай бұрын
ኤልሲ ጥሩ ሀሳብ እስቲ ስለልጆች አስተዳደግ እነውራ ልምድሽን አካፍይን እባክሽ
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 9 ай бұрын
ሌላው ማከ አፕ አትጠቀሙ::እንዲሁም ጣፋጭ ምግቦችን ና መጠጦችን ጭ ማቂ ዎችን :ስኩዋር:የአተክልት ዘይት:ነጭ ዱቄት አትጠቀሙ::ለቆዳ ብቻ ሳይሆን ለተቅላላ ተናቺችሁ ስትሉ::ብዙ አጠክልት ትንሽ ካርቦህይድሬት ና መጠነኛ ፕሮቲን ተጠቀሙ::ኦርጋንች ቢሆን ጥሩ ነው ውድ ቢሆንም::ከጤና በላይ ምንም የለምና::በተረ ፈ ጤና ና ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን ለሌሎች ፍጥረታትም ጭምር::ፈጣሪ ስቃይን ከኛ ያርቅልን::
@aviya5907
@aviya5907 9 ай бұрын
ኤልስዬ የቆዳ እርጅና እንደየሰው ተፈጥሮ ይለያያል መሰለኝ እኔ እድሜ ልኬ ቆዳዬ የ እንቡጥ ህፃን ልጅ ይመስላል መቼም ሚያረጅ አይመስልኝም 😂።❤❤❤❤❤❤❤
@rediattelila7755
@rediattelila7755 9 ай бұрын
ኤልስዬ እባክሽ ዊግ አታርጊ በፅጉርሽ በጣም ታምሪያለሽ❤ ዊግ በጣም ይለውጥሻል ፊትሽን ያከብደዋል እውነት ለመናገር ውበትሽን ያጠፋዋል። እስቲ አስተያየት ሰብስቢ?
@elhamabdu1763
@elhamabdu1763 9 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 9 ай бұрын
መንቀዥቀዥ እኔ ነኝ ሁሌ nervous thank you elsy
@sur3432
@sur3432 9 ай бұрын
ትክክል ነው በተጨማሬ ታፍጭ ነገር መቀነስ
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 9 ай бұрын
ትክክል ነው እናመሰግናለን
@yoditbeyene5075
@yoditbeyene5075 9 ай бұрын
ኤልሲዬ በጣም ነው የምወድሽ ዛሬ በራስሽ ፀጉር ውብ ነሽ
@TigestAlemu
@TigestAlemu 9 ай бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን ውሀ በጣም እጠጣለሁ ኤልሲ
@yeshewaalayu4800
@yeshewaalayu4800 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬ
@አለምብመ
@አለምብመ 9 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@niyauuu123
@niyauuu123 9 ай бұрын
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ እንዴት ታነቂኛለሽ መሰለሽ ተባረኪ እድሜ ይስጥልኝ
@marthat6031
@marthat6031 9 ай бұрын
ኤልስዬ የኔ ቅመም ምክሮችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው ሽያ በተርሽ በፈጣን ዲሊቨር ሚኒሶታ ደርሶኛል አመስግናለሁ ገና ጥበብ 🙏🏽🥰
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነው💚💛❤🙏💕
@saragetahun7648
@saragetahun7648 9 ай бұрын
ሄልሲዬእንኳን አደረስሽ ከነመላው ቤተስብሽ በጣም እነመስግነለን ❤️🙏❤️🙏❤️
@natikassie2376
@natikassie2376 9 ай бұрын
ኤልሲየ በቅድሚያ በጣም እንወድሻለን እናም እምጠይቅሽ ቪክስ ለጸጉር እድገት ጥሩ ነው ወይ ስለሱ ብታስረጅን በተረፈ በርችልን እህታችን ስታስረጅማ ዋው ነው
@fatimayoutube-mq7mm
@fatimayoutube-mq7mm 9 ай бұрын
ኤልሲየ በራስሽ ፀጉር በጣም ቆጆ ለየት ያለ ዉበት ነዉ ያለሽ ፀጉርሽም ያምራል ዉጊ አትጠቀሚ
@rediattelila7755
@rediattelila7755 9 ай бұрын
በጣም ትክክል እኔም ሳስብ። እንዳውም ተሳስቼ እንዳይሆን ብዬ በራሱዋ ፀጉር እና በዊግ ያለውን ቪዲዮ ብዙ አስተያየሁ በራሱዋ ፀጉር ነው የምታምረው! እናም ፅድት ያለች የፊቱዋም ውበት ቁልጭ ይላል❤ ዊግ ስታረግ የሆነ የቆሸሸች ወይም የከበዳት ትመስላለች በተለይ ደረቱዋ ላይ በሁለቱም በሁል ስትሸፍነው በጣም ጭንቅ ይላል
@madeenamadeena3212
@madeenamadeena3212 8 ай бұрын
ወላሂ ስዎድሽ እኮ ኤልስ 👌
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 9 ай бұрын
ትክክል የኔ ውድ ❤❤❤
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 9 ай бұрын
አልሲዬ ቆንጆ ❤️ Thank you so much, excellent video 🙏❤️
@Canada404
@Canada404 9 ай бұрын
Thank you for sharing Elsiye you’re blessed 🥰
@genetgebre3041
@genetgebre3041 9 ай бұрын
Thank you so much my dearest sister.
@mogts7440
@mogts7440 9 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ እንኳን ለአዲስ አመት እደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አድናቂሽ ነኝ በጣም ቀና ሰው ነሽ:: በርቺ ለማድያት የሚሆን ምን ምክር አለሽ?
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 9 ай бұрын
እናመሰግናለን የዛሬው ይለያልelsi❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 9 ай бұрын
አልስዬ❤ፍቅር ❤ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ላመሠግንሽ ክብርሽ ይስፋ የእኔ ቆንጆ በደፈናው ውስጤ ሚመላለስ ጥያቄ ነበረና መልሱን በንግግሮችሽ አገኘሁት ተባረኪ ውዴ❤❤❤
@aidabelay4749
@aidabelay4749 9 ай бұрын
Elsye ሸኮር thank you more gearis sister በጣም powerful message ❤
@winawina4119
@winawina4119 9 ай бұрын
Well said absolutely true
@genitsegaye5430
@genitsegaye5430 9 ай бұрын
Thank you for sharing this with us:)
@tegistbale9574
@tegistbale9574 9 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ሱፊን ልዘፍዝፍ እናቴ 😅ያው ቶሎ አይበስልም ዘፍዝፌ ካሳደርኩት ገንፈል አድርጌ ብቻ ማውጣት ነው ❤
@azebinashow6354
@azebinashow6354 8 ай бұрын
I really love this information good job keep going You are the best girl I ever know thank you for all the information
@hasattesema1628
@hasattesema1628 9 ай бұрын
You right elsy thankyou ❤
@dekisebina73
@dekisebina73 9 ай бұрын
Thank you. You are a beautiful and a kind person. 🙏
@hanahailu1890
@hanahailu1890 9 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@MennaBeyene-t8f
@MennaBeyene-t8f 9 ай бұрын
እኔ እምልሽ ኤልሲ ሺአ በተር ኢትዮጵያ ዉድ ነዉ
@MahletTeshale-g8c
@MahletTeshale-g8c 9 ай бұрын
ኤልሲዬ ስወድሽ እኮ እንኳን አደረሰሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዶቼ 🙏❤️🙏
@metadelgebeye9146
@metadelgebeye9146 9 ай бұрын
ኤሊሲየ ብጉር አስቸገረን እና 24 አመቴ ነዉ ግን ግንባሬ ላይ ቆዳየ ተሸበሸበ ምን ላድርግ እነረጂኝ በማረያም❤❤❤❤
@luwimeb5963
@luwimeb5963 9 ай бұрын
Thank-you Elsiye for all you do. Love and respect 🙏🏼 Tebarekiln❤
@HhshsbsSbbssjs
@HhshsbsSbbssjs 9 ай бұрын
Tnks🥰
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 9 ай бұрын
You're right it's happened to me thank you so much❤
@zebiderbaruda8066
@zebiderbaruda8066 9 ай бұрын
You got the point 📌you just said right thank you for sharing
@ayshaebrahim
@ayshaebrahim 9 ай бұрын
ልክ ነሽ ቆጅዬ ጄሎ)
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
🤩🤩🤩I love her to death 🙏❤️🙏
@hiruthmesfin3068
@hiruthmesfin3068 9 ай бұрын
Thank you so much for sharing ❤
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 9 ай бұрын
Thanks dear now my family can understand what is happening on my face
@lemudave8622
@lemudave8622 9 ай бұрын
የፊት sport እንዴት ነው ውዴ አሳዪን
@kabetube
@kabetube 9 ай бұрын
ክክክክክኬእደምን አደራችሁ ሲባል ምንአገባሺ እሚልአለግን😂😂😂 ኤልሲ እያዝናናሺ አስተማርሺን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 9 ай бұрын
እኤሊሲዬ ቤትሸ በጣም ያምራል ❤❤❤ እሰኪ ሰለቤት አያያዝ ቤታችን ፣መኝታቤታች ቅልል እነዲለን ምን ምክር ተመኪሪናለሸ ? አመሰግናለሁ ። መልካም ቀን ❤❤❤ ሰለምትመክሪን ክብር ይሰጥልን ተባረኪ ቆንጆ 🎉🎉🎉
@netsanetyeshitela5638
@netsanetyeshitela5638 9 ай бұрын
You correct
@Marta-q7b
@Marta-q7b 6 ай бұрын
Elisi betam ewdshalw!! Ebakshen egna setoch yebetachnene halafinet endet enaklew? Legna yemihon gize endet enfter? Ethiopia lalnew sewoch ymegeb program, yebet sera program,.... alsh?
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 9 ай бұрын
Hi there, Thanks for your information. Are you able to advise on how to remove smile lines.
@asheni777
@asheni777 9 ай бұрын
ኤልሳስ !! ( መሞት) የማይቀር የሰው ልጅ እጣ ፋንታ ነው ።ከሞት በኃላ የሚሆነውን ፤ማሰብ ፤ማሰላሰል፤ማውጣት፤ማውረድ ፤ ያስፈልጋል። መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ። ።እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ( እየሱስ ) ነው ። ኘሮግራምሺ ስካር አንችንም ሰካራም አደረገ
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ተባረክ,
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 9 ай бұрын
እኔ እንደዚህ እዋክባለሁ መረጋጋት አልችልም❤
@ALEMAYHOKebede
@ALEMAYHOKebede 9 ай бұрын
Wawo elssye you very good every you techi bering informeshin so good very inportantis so i like all you vedo nice "": god belessd you my sister i like you very very mach❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethgetachew7863
@elizabethgetachew7863 9 ай бұрын
Thank you yane konjo love you ❤❤❤የኔ ሞክሼ ሰወድሸ እኮ ❤❤❤
@zoeyonathan5632
@zoeyonathan5632 9 ай бұрын
ኤልሲዬ ቆንጆ ውበትሽ ጨምራል አብበሻል👍
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ውዴ እኔ ፀጉሬ ከላዬ ላይ ያለቀ
@evagamer7723
@evagamer7723 9 ай бұрын
ጥሩ ስዉ ኤልሲየ እግዚአብሔር ይስጥሺ ❤❤❤
@genetaraya4854
@genetaraya4854 9 ай бұрын
Elsi yenie konjo ❤🎉 your mother is LUCY! Anchin mewoledwa.I like your showing excellent continue...
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc 9 ай бұрын
ትክክል በራሴ አይቼዋለሁ
@MeseretBelete-x4o
@MeseretBelete-x4o 9 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@hannaabate5830
@hannaabate5830 9 ай бұрын
Thanks!!!!!! Valuable information
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 9 ай бұрын
Wow thank you ❤
@geminimars7704
@geminimars7704 9 ай бұрын
Gobez! Great information!!
@tinasisay1187
@tinasisay1187 9 ай бұрын
Thank you Elisi ❤
@AmertiKentiba
@AmertiKentiba 9 ай бұрын
Absolutely true ❤❤❤❤
@UggguVguug-ob1ig
@UggguVguug-ob1ig 9 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ካናንተ ጋር ይሁን ውደችየ ኤልሳየ ሁሉም ያልሽው እውነት ነው ግን እንየ ዋሃ ብዙ ኣልጠጣም ስጠጣም ሆደየ ይናፋኛል ምን ትመክርኛለሽ ቤተለይ እኛ ብኣርብ ኣገር ያለውነው ሞባይል ጋደኛችን ኣርገን ኣንተኛም እና እውነት ነው
@seblewongelsileshi187
@seblewongelsileshi187 9 ай бұрын
100% True!
@godisgreat6311
@godisgreat6311 9 ай бұрын
Thank you for your tips ❤
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 9 ай бұрын
ኤልሲዬ የፊት እስፖርት አሰሪን ደብል ቼን ለማጥፋት
@SelamD50
@SelamD50 9 ай бұрын
The 1st one is exactly for me,
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 9 ай бұрын
Thanks
@munalove8143
@munalove8143 9 ай бұрын
ለብጉር ለሚወጣብን ቪዲዮ ስሪልን
@kabetube
@kabetube 9 ай бұрын
ኤልሲ እስኪ እስፖርትአስጀምሪን አብረንእንስራ በሳምት ሁለቴ በሳምት3 ስቴ
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 9 ай бұрын
ኤልስየ ምክርሽ ሁሌ አንጀት ነው የሚያርሰው እኔ የምትይውን ሁሉ ስለሆንኩ ማለት ከፍተኛ ጭንቀት ላይ ነኝ ቤተሰቦቸ በሞት እና በሂወት መሀከል ናቸው በጦረነቱ ምክንያት አለመጨነቅ አልችልም ላብ በላብ እስክሆን እጨነቃለሁ የዚያ ውጤት ፊቴን አበላሸው ያረጀሁ ሰትዪ መሰልኩ ከፊቴ ላይ መስመር ወጣብኝ ጠቆረኩ የበለጠ ፊቴ ሲበላሽ ጭንቀቴ ጨመረ እና ፊቴን ወደነበረበት መመለስ የምችልበት መላ አለሽ እህቴ
@meskegetho9504
@meskegetho9504 9 ай бұрын
አይዞሾ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@welotube463
@welotube463 9 ай бұрын
አይዞሽ እማ እራስሽን ለማረጋጋት ሞክሪ መንፈሳዊ ነገረ አዳምጭ😢ሁሉም በፈጣሪ ፈቃድ ነው አትጨነቅ አይዞሽ
@ameleworkadmasu820
@ameleworkadmasu820 9 ай бұрын
ኤልሲ የምትቀቢው ሂና አዲስ አበባ አለወዮ እባክሽን
@gimjahalefewgimjahalefew870
@gimjahalefewgimjahalefew870 9 ай бұрын
አውነት ነው
@Freweyni555
@Freweyni555 9 ай бұрын
Thank you
@mieronasefa9544
@mieronasefa9544 9 ай бұрын
Tebareke ewenteshne new setadefe new yemewlewe
@elsabetabebe
@elsabetabebe 9 ай бұрын
ስወድሽኮ❤
@emmy1365
@emmy1365 9 ай бұрын
ኤልስዬ የአንች ማድያት እንደዛ ነው የመጣብሽ!!??
@senayttefera9646
@senayttefera9646 9 ай бұрын
Ar teftolatal
@mareakg7745
@mareakg7745 8 ай бұрын
አኔኮ ምትመቺኝ ኣንድ 1ስው ካየሽ ፊቱላይ ቡጉርበቡጉር ሆኖ ስለ ማጥፍያው ያስተምራል 😂ትለያለሽ ❤
@tsehaymekonen2702
@tsehaymekonen2702 9 ай бұрын
Tebarek tsega yibizalish
@elizabetha.2575
@elizabetha.2575 9 ай бұрын
Very well explained 👍
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 9 ай бұрын
ካልተንቀዥቀዥኩ የሰው ቤት ስራው እንደት ይለቅልኝ እኔማ ጨረሰኝኮ
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 9 ай бұрын
😅እኔም
@Menbimar
@Menbimar 9 ай бұрын
Ayzosh ❤
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 9 ай бұрын
እኔም
@emmahmed8394
@emmahmed8394 9 ай бұрын
ቆዳ በጥሩ አባባል ገልፀሽዋል
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp 9 ай бұрын
Please i like your hair color what is it i live in usa
@MehretBeyene-pe4fu
@MehretBeyene-pe4fu 9 ай бұрын
Tamachashiny
@የጣሊያንሰፈርልጅ
@የጣሊያንሰፈርልጅ 9 ай бұрын
Thank you for sharing!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
You are so welcome! 🙏❤️🙏
@SaraWakshum
@SaraWakshum 9 ай бұрын
Thank you Elsy
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
You're welcome 😊ማሬ 🙏❤️🙏
@leyoutibeb
@leyoutibeb 8 ай бұрын
Elesye konjo I love Italy ❤
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 9 ай бұрын
ኤልሲ ማድያትቱ እንዴት ሆነ ጠፋልሽ?
@selamgobena3932
@selamgobena3932 9 ай бұрын
Thank you ❤❤❤fonkaya
@TigestLove-nm1rg
@TigestLove-nm1rg 7 ай бұрын
Wow❤
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 9 ай бұрын
Hello Beautiful, you look glowing, girlfriend. Keep up good work. when you say rushing all the time, that's us special people we live in America. special mom. Thank you for sharing as always ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
Same here ማሬ I think life is getting hard for everyone and we all have a lot to do. We need to pay attention and calm down even if it’s hard 🙏❤️🙏
@godislove6372
@godislove6372 9 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤❤❤
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 9 ай бұрын
አይ መከራያ😢😢 ስልኬ ተለለ እቅልፍ አይመጣኝም😢😢
@MariamGabireal
@MariamGabireal 9 ай бұрын
Enamesegenalen
@martatiga6552
@martatiga6552 9 ай бұрын
Thank you elsy❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
You’re welcome ማሬ 🙏❤️🙏
@tsigerdaytagesu3895
@tsigerdaytagesu3895 9 ай бұрын
❤❤❤
@hanatedese486
@hanatedese486 9 ай бұрын
Elsi, is Obagi cream helped you please?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
To be honest i haven’t followed properly and my doctor told to stop it because it was summer 🤦🏽‍♀️
ጥንቅር  ይበል‼️ዋ ብያለሁ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
17:13
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
15:32
ሴቶች ተገላገሉ | wub review | Ethiopian
15:15
Wub Review
Рет қаралды 1,7 М.