የወጥ አብሽ አዘገጃጀት/ Ethiopian Food Abishe

  Рет қаралды 38,233

Ethio food channel

Ethio food channel

5 жыл бұрын

Пікірлер: 177
@user-sh5qf5rf2d
@user-sh5qf5rf2d 5 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆጃ እኔም እራሱ የዚህን አገር ቅመም አልጠቀምም ብታይ ምርጥ ነው የወጡ ማአዛ ለየት ይላል
@tigabnehshimelis539
@tigabnehshimelis539 Жыл бұрын
እናትዬ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግንሻለሁ። አብሽ ለወጥነት የሚሆን የማይመስላቸውና እውቀቱም የሌላቸው ብዙዎች ናቸው። ቀላልና ጥሩ አዘገጃጀት ነው ያስተማርሽንና በእውነት ፈጣሪ ይባርክሽ። እንወድሻለን❤🙏🙏
@deraworkbasha3776
@deraworkbasha3776 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ በርቺ!
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ዋውው ጎበዝ እናመግናለን ውድ
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 5 жыл бұрын
መጀመሪአ የራአስን አዉቆ ከዚአ ወደሌላ የሉሻል የሄ ነዉ እህቴ በጣም እናአመሰግናአለን የሀገር ቅመም ብዙወቻችን አናዉቅም
@godthanksgoodforeverything7285
@godthanksgoodforeverything7285 5 жыл бұрын
Thank you for give information my sister
@mohammadsaeed4138
@mohammadsaeed4138 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል
@user-de9pw1fy5f
@user-de9pw1fy5f 5 жыл бұрын
ዝበያቸው የኔልዩ በርቺ ደስይላል
@MimiEngida
@MimiEngida 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ ነሽ
@addisaschalw7988
@addisaschalw7988 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም አመሰግናለሁ
@ybekalsisay3780
@ybekalsisay3780 9 ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትይዉ ተባረኪ
@Umitube
@Umitube 5 жыл бұрын
በጢምየምፈልገውነው ማሬ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏😘👈
@user-dk1px4gk3p
@user-dk1px4gk3p 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ
@ggccvbb9516
@ggccvbb9516 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ አበሥ ሥዲብ ያለማወቅነዉ
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 5 жыл бұрын
አትናደጅ የኔ ቆንጆ ምንም አይምሠልሽ አብሽሪ በርችልን
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@awetlucas155
@awetlucas155 5 жыл бұрын
Tebareki
@samiratub1030
@samiratub1030 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ በርች መልካም ስራ ባለሽበት ይምችች እህት
@AmaRoseighara
@AmaRoseighara 5 жыл бұрын
Wow nice
@fetyanuri9694
@fetyanuri9694 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማር
@messeretmesseret7677
@messeretmesseret7677 5 жыл бұрын
Thankyou for the usefull information
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 5 жыл бұрын
Thank you so much you are the best delicious
@zedooeselamali2275
@zedooeselamali2275 5 жыл бұрын
Gobezi yene mar betam enameseginalen
@abareshabara9612
@abareshabara9612 5 жыл бұрын
Wowwww yene konjo yesawubat asasabishingtabarak
@jdjdhjdjdnd7152
@jdjdhjdjdnd7152 5 жыл бұрын
በጣምጥሩነው እህት
@leylaseid8804
@leylaseid8804 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@zaynebnuri4819
@zaynebnuri4819 5 жыл бұрын
አመሰግናለው በርቺልኝ የዶሮ ቅመም እቤት ውስጥ እንዴት ነው ሚሰራው ?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አዎ አይቼዋለሁ ጥሩ ነው
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለባለ ሙያዎች እድሁም ለይቶፕ
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እናት በማንኛውም ወጥ ይገባል ወይስ ብታስረጂን ከይቅርታ ጋ ደሞ የሰላጣ ሚገባ ቅመም የለም እንዴ ብታስረጂኝ ብዙ ሞያ የለኝ ለምን እዋሻለሁ ዝምበያቸው እንደነኔ አይነቱ ይፈልጋል መማር ማስቲዋል ይስጠን ሀበሻ ከምስጋና ነቀፋ ይቀድመናል አትስማቸው እናት
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን::
@seadaethop4221
@seadaethop4221 5 жыл бұрын
ሰብስክራይ አድርጉኝ ቤተሰብ እንሁን እኔም አድርጌ አችሁ አለሁ
@nejumaamohammed4426
@nejumaamohammed4426 5 жыл бұрын
Wow arif new betam new yemewadew 😍👌
@sarasara-po1sc
@sarasara-po1sc 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ለሚሳደቡ ቦታ አትስጭ
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
ቤተስብ ከሆንኩኝ ቆየሁኝ እኮ የኔ ቆንጆ
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 5 жыл бұрын
እናመሰግናለህ እህትየ ቀጥይበት በተለይ የቅመም አዘገጃጀት ብትቀጥይና ብታስተምሪን ደስ ይለኛል ደግሞ መጥፎ ኮመት ለሚሰጡሽ አትናደጅ ስራሽን ሊያደናቅፋሽ ስለፈለጉ ነው እነኚህ የዳቪሎስ መልእክተኛ ስለሆኑ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ በያቸው ማርየ
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
ተክክል እነቱ ችግር የለም አሽ ሰሞኑን እሰራለሁ
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 5 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሁቢይ ሠነፍ ወሬ አያጣም ቦታ አትስጫቸዉ ለተሣዳቢወች
@user-bu4gb3kl6j
@user-bu4gb3kl6j 5 жыл бұрын
አረ የምን መሳደብ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ነገር አሳወቃቹን ሽኩረን እህት በርቺ
@ethiowaliyamedia5618
@ethiowaliyamedia5618 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን
@bareduoromiya4164
@bareduoromiya4164 5 жыл бұрын
Enamasaginalen. Berchii. 💗💗💗💗💓💓
@liduberhe1164
@liduberhe1164 5 жыл бұрын
Thank u yene lyu
@user-or1ld2bf8w
@user-or1ld2bf8w 5 жыл бұрын
Good Job💖💖💖
@marabanti6471
@marabanti6471 5 жыл бұрын
Thanks konjo
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 5 жыл бұрын
ቆንጆ ጎበዚ ነሺ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ስፈልገው የነበረ ነው. አመሰግናለሁ ለመጥፎ አስተያየት አትጨነቂ
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
ዉነትሽን ነዉ ቆጆ
@sabatekle2023
@sabatekle2023 5 жыл бұрын
Thank you.
@asnqkechasnqkech4562
@asnqkechasnqkech4562 5 жыл бұрын
yene konjo amesegenalew 😍😍😍❤❤❤
@hagarenafaqanyggb5946
@hagarenafaqanyggb5946 5 жыл бұрын
Barcii xiru naw inamasaginalan
@sagorsssagorss2452
@sagorsssagorss2452 5 жыл бұрын
Masaallhe kojo
@user-he3ex3gj3l
@user-he3ex3gj3l 5 жыл бұрын
እናመሰ ግናለን እህት የትነው የሚገኘው
@azizaomer328
@azizaomer328 5 жыл бұрын
Www, BETAM enamsegnalen
@allahisoneiloveislam8123
@allahisoneiloveislam8123 5 жыл бұрын
ምን ለወጥ ለፀጉርም ለፊትም ተጀመረ እኔ ለፀጉሬ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ኡኽታ
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ እኔ ነጭ ቅመም ላገኝ አልቻልኩም ምንድነው የሚባለው በአረበኛ
@SA-no6iq
@SA-no6iq 5 жыл бұрын
አረ ዝበያቸው የፈለገ ይማር ያልጸለገ መተው ስድቡን ምን አመጣው በረች የኔቆጆ
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 4 жыл бұрын
እኔስ ከኢ/ያ ምግብ ሙያ ነፃ ነኝ አመሰግናለሁ እህት በጣም ጥሩ ት/ት ነዉ
@frefre2060
@frefre2060 5 жыл бұрын
Thank you konjo
@user-sc9jk7vl5c
@user-sc9jk7vl5c 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት በርች
@Freweyni555
@Freweyni555 5 жыл бұрын
Thank You
@user-zh8tl9tw7d
@user-zh8tl9tw7d 5 жыл бұрын
👍👍👍
@hayatmohammed9847
@hayatmohammed9847 5 жыл бұрын
nice job sis
@user-xp6wp6fc6h
@user-xp6wp6fc6h 5 жыл бұрын
ሹክረን ሀቢብት
@seadaethop4221
@seadaethop4221 5 жыл бұрын
በማርች ማር
@memo-br6kt
@memo-br6kt 5 жыл бұрын
ልካቸውን ንገሪኝ ለማዘጋጀት ነበር፣ምሳሌ አብሽ 3 ማንኪያ________ እያልሽ ፃፊልኝ የኔ ቆንጆ
@momzede8672
@momzede8672 5 жыл бұрын
👏👏👍👍👍👍
@babou74renaux12
@babou74renaux12 5 жыл бұрын
Ehitea ebakishe kimemun kazegajen behuala ende mekelesha new yeminitekemew weys sinakulala?
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
ሁለቱንም መጠቀም ትችያለሽ ብዙ ግዜ ግን አደመከለሻ ነዉ
@user-jo1sw7hd5q
@user-jo1sw7hd5q 5 жыл бұрын
بسم لله الحمد لله رب العالمين💖👍👍
@hannaafrica6863
@hannaafrica6863 5 жыл бұрын
ጕበዝ በርች
@meskilovechanal3332
@meskilovechanal3332 4 жыл бұрын
Thanks
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ! ይሄ ለየት ያለ ነው። አዲስ ሰብስክራይበር ነኝ፣ ስለእንጀራ አሰራር አቅርበሽ ነበር ወይ?
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
እኳን ደህነ መጣሽ አዉ አቅርቤ ነበር
@MekdiA
@MekdiA 5 жыл бұрын
Terry Berhanu you can get different enters recipes sebscribe my channel
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
በርቺ እናት ልብ ይስጠን ስድብ ምን አመጣው እናመሰግናለን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
_እናመሰግናለን እህታችን ነጭ ቅመም ማለት ነጭ አዝሙድ ነው ወይስ ሌላ_
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
ነጩ ቆዶበርበሬ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Wow, nice!
@abdullahbariya5631
@abdullahbariya5631 3 жыл бұрын
Salam plz make this Spice resp in english how we will know to make Spices
@beminethabta1505
@beminethabta1505 Жыл бұрын
በናትሽ የወጥ ቅመም ማለቴ መከለሻ አዘገጃጀት አሣይን
@user-mb7ys8xz4p
@user-mb7ys8xz4p 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ ሴትልጅ መሞያ ሊኖራት ይገባል ሞያ ለራስነው የኔ ጀግና አትሳደቡ እናቴ በደብ አስተምሪኝ እኔ ሞያ ሊኖረኝ እፈልጋለው
@ferihamiftah4856
@ferihamiftah4856 5 жыл бұрын
wow wow wow das sil😚😚😍😍
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
እኔ ግን ድብላል ለዳቦ ነው እማውቀው ለማንኛውም በርች
@vipvip7984
@vipvip7984 4 жыл бұрын
ነጭ ቅመም አምንድነው
@liduberhe1164
@liduberhe1164 5 жыл бұрын
korerimana nech kemem arb hgr ale ende plz metaku
@user-xq8yv5fr9g
@user-xq8yv5fr9g 5 жыл бұрын
ስልክሽን ላኪልነኝ በባይበር አደውልሻለሁ
@hanag8198
@hanag8198 5 жыл бұрын
እህት አጠቃቀሙንም በዛው ብታሳይን ተባረኪ!!!
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
የወጡን አሰራር አሳይቻለዉ ቻነሌ ዉጥ ግቢነ እይዉ ሆዴ
@yeshitemu8503
@yeshitemu8503 3 жыл бұрын
Betam adnakish negn... Yemitseriw Hulu tekamina astemari new... Kifu yeminagerut yalemawek slehone minm aysemash...
@borkboi3147
@borkboi3147 5 жыл бұрын
Gobez balrmoya nesh gizea wesdesh moyashin selakafeleshin ina selastemareshin enamesegeneshalen, enakebereshalen yemisadebut dekama astesasseb yalachewina denakurtoch nachew gizeshen atefi.yenesun comment bemanbebb. Yemashela enjera astemerin setechyea. Thank you ehetachin! Enakebereshalen
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
😘😘🙏
@tita2619
@tita2619 5 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ
@naniandkg7233
@naniandkg7233 5 жыл бұрын
Arif new
@chaltuabera5914
@chaltuabera5914 4 жыл бұрын
ye abish wet yeserashw atawt betam mawek fellidalew
@samgrand2970
@samgrand2970 5 жыл бұрын
ነጭ ቅመም ምንድን ነው በሳውድ ፕሊስ ንገሪኝ እጅሽ ይባረክ
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
Alakewm hohde
@zenetahmed8159
@zenetahmed8159 5 жыл бұрын
እህት ይቅርታ እንደት ነው የምንጨመርው እወጠ ላይ
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
እህት ይህቅመም ምንላይ ነው እሚጨመረው ሁሉም ወጥላይነውብታስረጅኝደስይለኛን
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
ያብሽ ወጥ ነዉ ቅመሙ
@lemlemgebreyesus7150
@lemlemgebreyesus7150 5 жыл бұрын
We love you don't worry about stupid people because they didn't know what they were talking about God bless you just keep going because they are useless love you 😘😘😘😘
@samgrand2970
@samgrand2970 5 жыл бұрын
Ethio food channe ማለት እሁሉም ወጥ ለላይ አይሆንምደ እህት እናመሰግናለን
@mazayasin9851
@mazayasin9851 5 жыл бұрын
tekur kememe malet? kudoberberi new? ?
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
Awo hode
@fadilaysin150
@fadilaysin150 5 жыл бұрын
አመሰግነለው እሞክረወለው ደሞ ለምሰደቡት ቦተ አትስጨቸው እሺ አብሽረ
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
👍🙏
@kaalidnuraddin6036
@kaalidnuraddin6036 5 жыл бұрын
amasaginalo marr batam arif timhirt naw 😘😘😘😘😘😘😚😚😚😚😚😚😚😚
@milikyaze9148
@milikyaze9148 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ቪዲዎ መቅረፅ ቀላል አደለም አዳድ ባለጌዎች ስድ አደግ አሉ አይተሽ እለፊያቸው ተሳደቡም ቀሩም ሁሉም ለራስ ነው
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
ዉነትሽን ነዉ ሆዴ
@edenwase2135
@edenwase2135 5 жыл бұрын
የእኔ ማራ ዝምበያቸው በርች
@sonimamo9895
@sonimamo9895 Жыл бұрын
ቅመሙ አየበዛም ሲበዛ አይጠቁርም እሀቴ
@fdshjddvgdjekhd4336
@fdshjddvgdjekhd4336 5 жыл бұрын
Balawu moya kayetuba Balu bacha dua aregolenyi biri yamayefalege
@zedooeselamali2275
@zedooeselamali2275 5 жыл бұрын
😘😍💕💗💕💕💗💗💗💗💕💕
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
😘
@jemals4345
@jemals4345 5 жыл бұрын
ዝበያቸው ማር ያወቁትን ማሳወቅ ውርደት አይደለም እውቀት እንጅ
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
ትክክል😘😘
@user-je8xr1fv1h
@user-je8xr1fv1h 5 жыл бұрын
ከሙን ምን ማለትሽ ነው አላቀውም
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ ካልተሳሳትኩ
@user-ip9kg5lz9e
@user-ip9kg5lz9e 5 жыл бұрын
Kemune naw ye mebalew
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 5 жыл бұрын
አብሺ ብቻው ወጢ ይሰራል እንዲየ
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
አው በስጋ ምንቸት ይሰራል
@marygod6580
@marygod6580 5 жыл бұрын
SELAM LANCHI YEHUNE BERCHI NECH ENA TIKURE QEMEMU ALTELEYLGNME QUNDO BERBERE YEMESELALE NECH AZIMUDENA TIKURE AZIMUDE MALETESH NEW LESERAW SELMIFELGE CLEAR ARGILGN TEBARKI
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 58 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
Tej| within 2 minutes |የ 2 ደቂቃ ጠጅ
11:29
Melly spice tv
Рет қаралды 14 М.
የወጥ ማቁላያ ከቀይ ሽንኩርትና ከአብሽ አዘገጃጀት (Ethiopian spices)
14:29
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 104 М.