የመፈንቅለ መንግሥቱ ተዋንያንና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥጋት ፤ ዐቢይን መፈንቀል ከባድ ነው?|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 240,099

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

4 күн бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 585
@Jemalseid57
@Jemalseid57 3 күн бұрын
ያየሰው ሽመልስ ትንታኔህን እርግጠኛ ነኝ አብይ ራሱ እየሰማው በፍርሀት እንደሚርበደበድ
@gebenigussie3987
@gebenigussie3987 2 күн бұрын
W
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 2 күн бұрын
ክቡር ጠ/ር አብይ፣ እንኳን ከ"ኢትዮጵያ አትፈርስም" ወደ "በመፈንቅለ መንግስት አልነካም" ሹመተ ዘመንዎ አሸጋገረዎት! ከመፈንቀለ መንግስት ለመዳን ከፈለጉ፣ እብሪት ዘጋብዎት እንጅ፣ መፍትሄው በእጅዎ ነው። ብዙ ሰጥቶ መደራደር! እመኑኝ ጠ/ር አብይ፣ ፊተኛውና ኋለኛው ኦነግ ይፈነቅለዎታል (ጁላ በዱላ)። ወይም ፋኖ ያባርርዎታል፣ የውሃ ሽታ እንዳሆኑ። ኢትዮጵያ ግን ፈተናዋ ገና ብዙ ነው። መሰሪው ጠ/ር መለስ ቦንብ ቀበረባት፣ እብዱ ጠ/ር አብይ አፍንድቶ ሀገሬን አቆሰላት።
@yaredwude6571
@yaredwude6571 3 күн бұрын
የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ ። በብቃት እና በማሰረጃ ግልጽ ትንታኔዎች የሚሰጥ ምርጥ ባለሞያ ❤
@user-qj5sb9cy4f
@user-qj5sb9cy4f 3 күн бұрын
መድኃኒዓለም ይፈንቅልህ እንደፈራህ አይቀርልህም ፅዋው ሞልቷል
@user-ou2rd8oz1t
@user-ou2rd8oz1t 3 күн бұрын
ሃይል የእግዚአብሔር ነው። በርሱ ዘንድ ፅዋው ከሞላ አንድም ቀን መቆም አይቻልም።
@azeb9433
@azeb9433 Күн бұрын
ትክክል
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 3 күн бұрын
የአብይ ንግግር የጥንካሬ ሳይሆን የመጨረሻ የፍርሃት የወለደው ንግግር መሆኑን ያሳበቃል ‼️
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 3 күн бұрын
I don't think so.
@GPeace401
@GPeace401 3 күн бұрын
@@Ashenafi2121 ዥልጥ
@ShMs-wt7hf
@ShMs-wt7hf 3 күн бұрын
የግጥም ጥግ ማለቴ የፍርሀት ጥግ ነው።
@Yusufxasann
@Yusufxasann 3 күн бұрын
Abiy Ahmed is responsible for the Somali Sea. Somalia and Ethiopia are brothers and sisters. You should know that Ethiopia's interest is to arrest Abiy Ahmed, he killed 3 million people, then they are applauding him. Somalia is not your enemy.
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 3 күн бұрын
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 3 күн бұрын
በቀን በፓርላማው ፊት እንዲህ በጭንቀት የቀባጠረ ፣ ሌሊት ተኝቶማ ስልጣኔን ቀሙኝ ፣ገለበጡኝ ፣ገደሉኝ እያለ ሚስቱ እስከ ምትታዘበው ድረስ ሲቃዥና ሲጮህ እንደሚያድር አንጠራጠርም። ፈሪ ሰው ፉከራና ዛቻን እንደሚያበዛ የታወቀ ነው። ለኢትዮጵያ ህልውና አንድ ሰውና አንድ ጥይት እስከቀረኝ ድረስ እፋለማለሁ ያሉት ጓድ መንግስቱ ዛሬ የት ናቸው?
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 3 күн бұрын
መድኃኔዓለም ይፈነቅለዋል ።
@abelambaye
@abelambaye 3 күн бұрын
እድሜ ይሥጥህ አንተ ጋዜጠኛ🙏
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 3 күн бұрын
ሁሉንም የጨረሰው ጠሚሩ ነው። እግዚአብሔር በታምሩ ይሄን ክፋ ተንኮለኛ ያንሳልን።
@selamfelagi7047
@selamfelagi7047 3 күн бұрын
ያየሰው የሽጥላ ገዝግዝልኝ ይህንን ጭራቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kenerie
@Kenerie 3 күн бұрын
እሽ ሰባተኛው ንጉስ ፤ አሁን አንተም መሪ ነኝ ብለህ እያሰብክ ነው?
@digitalweyanne
@digitalweyanne 3 күн бұрын
ተባረክ፡፡ ካራቲስት ነኝ መብረቅ አይመታኝም እንደማለት ነው፡😅😀
@Laworos
@Laworos 3 күн бұрын
😂😂😂
@temesgenyiber8614
@temesgenyiber8614 Күн бұрын
😂😂
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 3 күн бұрын
አብይ አህመድ ምነው ሳእረ እማ ማን እንደገደለው ልብህ ያውቃል ወይስ እንቅልፍ ነሳህ
@kidumes7941
@kidumes7941 3 күн бұрын
Kezih news yin Tsear geday yawetahew?ysw Dem feso aykerim.its a matter of time.ysw Dem yichohal.
@truthshallsetyoufree3252
@truthshallsetyoufree3252 2 күн бұрын
Zenawn bedenb kesemahew, searena anbachew yemigedelu sewoch alneberum kale behula, mefenqile mengsit masebachew gn asgedelachew maletu new
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 2 күн бұрын
ሰውዬው እኮ እልም ያለ ፈሪ ስለሆነ የሚበለጡትን በሙሉ በአንድ ቀን በተመሳሳይ ሰአት አስገደላቸው ይህንን መገመት የሚያቅተን ይመስለዋል ምክንያቱም ህዝቡን በከፍተኛ ሁኔታ ንቋል። የኬንያ በረከት ይደርብን እላለሁ።
@yahyaabdikadir-cs9rq
@yahyaabdikadir-cs9rq 2 күн бұрын
@@kidumes7941 aaaaàaaaaa
@be-liever
@be-liever 2 күн бұрын
​@@habtamuhailemeskel6912 😂😂😂😂 ስማ ፈሪ ቢሆን ኖሮ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ጦርሜዳ ድረስ ሄዶ አይጋም ነበር ጀግና ነው የሱን ጀግንነት ጠላቶቹ እሩብ ሩቡን ዬላቸውም። አቢቹ ጠላቶቹን እንዴት ማሽመድመድ እንዳለበት ያውቃል 💪💪
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 3 күн бұрын
አብይን እንደመፈንቀል ቀላል ነገር የለም ሆዳም አማራ ባይኖር🤔 ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 3 күн бұрын
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 күн бұрын
Did you say Hodam amhara?? What about Leba Amhara?
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 2 күн бұрын
ክክክክክክ
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 2 күн бұрын
​ aby is criminal killed innocent children and woman in tigray and amhara his place in jail RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@NaniEset
@NaniEset 2 күн бұрын
Tekekel
@gulilatnigus4760
@gulilatnigus4760 3 күн бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው።ድልለአማራ ፋኖ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 күн бұрын
ሰላም ነዛ ቅድስቲ ዓደይ ኢትዮ ፎረም ካብ ልቢ ነመስገን አዝመራ ክኾነልና ህዝብና ናብ ንቡር ሂወቱ ክምለስ ሰናይ ትምኒተይ እዩ
@MolaYemataw
@MolaYemataw 3 күн бұрын
ትናንት የዘባረቀው እኮ የፍራት ነው😂😂😂 ሰዉየው ከቀዘነ ቆየ 😄😊
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 күн бұрын
😂 እኮ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 3 күн бұрын
Tikikil ❤
@user-jg7xd7jj8h
@user-jg7xd7jj8h 3 күн бұрын
እኮ😂😂😂😂
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 3 күн бұрын
በዳይበር ነው የሚንቀሳቀሰው😆😆😆
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 3 күн бұрын
በርታልን ጀግናው ትችላለህ ትንተናውንም እግዚአብሔር ከአተጋር ይሁን❤❤
@GezahegnTefera-tk6qx
@GezahegnTefera-tk6qx 3 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ታላቅ የዜና እና የመረጃ ምንጭ ነዉ እዉነት ለመናገር ትልቅ ቦታ አለኝ ስለምትሰጡን እዉነተኛ መረጃ እናመሰግናለን ።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 күн бұрын
#ያለ መስሎት ነው እንጂ #የአዲስአበባ ከንቲባ ነው እየሰራ ያለው።#ብልፅግና ከሞተ ቆየ።👎👎👎#አማራ🇪🇹
@user-wv4hw3zx9l
@user-wv4hw3zx9l 3 күн бұрын
ፀሰገና ሳልሰማ Like ኣድራጊው ስለምተማመን ነው🎉❤🎉❤
@Sarahj962
@Sarahj962 3 күн бұрын
Well done EthioForum
@kiyuyene8635
@kiyuyene8635 3 күн бұрын
የቃላት አጠቃቀም አቀራረብ በሁሉም እንከን የማይወጣላችሁ ተከበሩ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅሩን ያምጣልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 3 күн бұрын
Excellent journalistic analysis! Thanks ethio forum
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 3 күн бұрын
እረ ይህ ሠውየ አንዳች ነገር በፈነቀለልን
@simonabraha4147
@simonabraha4147 3 күн бұрын
ህዝብ👈🏾 1ኛ ተጠያቂዉ❗️
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 3 күн бұрын
I agree 🙏
@berhanalemu2647
@berhanalemu2647 2 күн бұрын
የሚገርም እይታ ነው ይህ ትንታኔ ራሱ ከመፈንቅለ መንግስት አይተናነስም በርታልን ወንድም አለም
@yearsamak.b2000
@yearsamak.b2000 3 күн бұрын
አልበላሽምን ምን አመጣው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ገና ብዙ ነገር ታሶራዋለህ እድሜ ብቻ ይስጠን ብዙ እናያለን
@be-liever
@be-liever 2 күн бұрын
ፋኖ ለራሱም መሪ ዬለውም መሪም ሆነ የፖለቲካ መኒፎስቶ ዬሌለው የዝንጀሮ መንጋ ነው።
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 күн бұрын
Slam slam my family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xy2nw4ip4s
@user-xy2nw4ip4s 2 күн бұрын
ጎበዝ እኔ ብቻ ነኝ የታየኝ ?ጠቅላዩ እንደ ጨው የሟሟብኝ ፊቱ ሁሉ ጭው ብሉዋል ሰውዬው ከፍተኛ ፍርሀት ጭንቀት ውስጥ መሆኑ ከፖርላማው ንግግር መረዳት ይቻላል ሕዝብ በቃኝ ካለ አለቀ ሕዝብ ዳኛ ነው።
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 күн бұрын
ይሄን የበሻሻው አክቲንግ ታዎቂ ነኝ የሚል አርቲስት እንደዚህ አይጫወተውም😂😂😂 ያኔ መጃጃሌ እስከ ዛሬ ይቆጨኛል😢😢😢
@soud986
@soud986 3 күн бұрын
Tegarun yawedmilinal bilachu new yedegefachihut
@user-lb1qn6wf6c
@user-lb1qn6wf6c 3 күн бұрын
​@@soud986ጨዋታ ቀይር!
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 3 күн бұрын
​@@soud986ዕውነት ነው ያ ሁሉ ዝላይ በሕወሓት ሰበብ የትግራይን ሕዝብ ከኤርትራ ጋር ሆኖ ለማጥፋት ነበር። ጥቁርና አሳፋሪ ታሪክ።
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 күн бұрын
​@@soud986 ተጋሩን መጀመሪያ ይህንን ህፃን ተጠቅመን ሁሉንም ህዝብ አሳስተን አታለን ተባብረን አስጭፍጭፈን ካጠፉን በሆላ ኦሮሞውን መጨፍጨፍ ቀላል ነው በፕሮፓጋንዳ ቀድመን አውሬ አስመስለን እናቀርበው እና ውስጡ ገብተን ቄሳቻችንን ተጠቅመን መተታ መተታችንም ይዘን አፍስሰንም ቢሆን እጨርሰዋለን ብለው ነበር አይ አማራ ተበላሽ
@kalabekassahun7864
@kalabekassahun7864 3 күн бұрын
የአብያ አሽከር
@asterkassa9476
@asterkassa9476 3 күн бұрын
ኢትዮ ፎረሞች በርቱ ተከታታያችሁና አድናቂያችሁ ነኝ! በተለይ ያየስው ሽመልስ የምታቀርበው ትንታኔህን በጉጉት ነው የምጠብቀው!🙏🙏
@Mekonen-dt3mm
@Mekonen-dt3mm 2 күн бұрын
Who can explain like this journalist really a person is professional.
@Odd375
@Odd375 3 күн бұрын
ከንቲባን ማን ይፈነቅላል ያባርሩታል እንጂ።አብይ የአዲስ አበባ ከንቲባ ነዉ ማን የአገር መሪ አደረገዉ?
@africainolympic5554
@africainolympic5554 2 күн бұрын
Yene ayneti astesaseb kantibawu abiy
@haabsonhailu7710
@haabsonhailu7710 9 сағат бұрын
ያዉም ተደራቢ ነዋ!!😅😅😅
@AhmadSliman-n4s
@AhmadSliman-n4s 3 күн бұрын
ድል ለፍኖ❤❤ዛርምነጋ ሞ🎉 ድል ፍኖ
@lakomelzaa
@lakomelzaa 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ ማገናዘቢያ ምንም መደነቃቀፍ የሌለበት ከጥሩ አነባበብ ጋር ። እናመሰግናለ።
@haileseged1124
@haileseged1124 3 күн бұрын
እኔ የአቢይ እርኩስነትና አስመሳይ ሰይጠናዊ መሆኑን አይደንቀኝም እሚገርመኝ ከትልቅ የአማራ ህዝብ የወጡ እሊቶች/መሪዎች ከክልሉ መሪ ጀምሮ የዚህ ጨፍጫፊ እርኩስ ሰውዬ አሽከር መሆናቸው ነው ።
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 3 күн бұрын
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 3 күн бұрын
እውነት😢😢😢
@criticalethiopia
@criticalethiopia 2 күн бұрын
Tyere is no great people, only great God. Take your fake pride in your pocket. Swallow your pride brother.
@EthioFano-gs6em
@EthioFano-gs6em Күн бұрын
Jegenawu Tenetagn
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 Күн бұрын
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@birhanutesfay7616
@birhanutesfay7616 3 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ልዩ ናችሁ ማንም አይወዳደራችሁም እና ቀጥሉበት ምርጦች።አንድ ቀን ደሞ ወደ መቀሌ ዩኒቨርስቲ ጎራ ብላችሁ ያለው ችግር ብትዳስሱልን ደስ ይለን ነበር።
@tigistwalday4962
@tigistwalday4962 3 күн бұрын
መቀሌ ደሞ ምን ኣለ ልትል ነው
@mehariabera2771
@mehariabera2771 2 күн бұрын
Thank you EF for the news and nice analysis !!! You're on the right side of history !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@user-pu8zg8sf9r
@user-pu8zg8sf9r 3 күн бұрын
አይ ጀግናው መለስ ዜናዊ የተፈጥሮ ሞትን እስከሚሞት ድረስ 21 ዓመት በስልጣን ሲቆይ አንዳችም የፍርሃት ቆፈን አልነበረበትም !!!!!!!!!
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 2 күн бұрын
❤❤❤❤😢
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 2 күн бұрын
Great analysis, keep up the good job. በጉልበት ህዝብን መግዛት አይቻልም::
@menutube7647
@menutube7647 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ ለህዝብ ልጅ ❤️💪
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Күн бұрын
ያዬ የእኔ ጀግና ትንተናህ መልስ አሰጣጥህ ልብ አርስ ነው ።ተባረክልን ።❤
@tilahunwakene8863
@tilahunwakene8863 2 күн бұрын
Excellent analysis! You presented very good points about this brutal regime and leader. Thank you!
@WondimuAbebe-dv3fg
@WondimuAbebe-dv3fg 3 күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ Ethio forem ✌️✌️✌️✌️
@meskeremgetachew-bh1nl
@meskeremgetachew-bh1nl 3 күн бұрын
እዛ ቤት ፍርሀት ነግሷል ማለት ነው ግን ደርግና ኢሀዴግ እንዴት ነበር ስልጣን የያዙት
@AhmadSliman-n4s
@AhmadSliman-n4s 3 күн бұрын
ድለ ለፍኖ❤❤❤❤
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 3 күн бұрын
ጭቀቱን እኮ ከፊቱ አይቶ መረዳት ይቻላል ሰውዬው በሽተኛ ስለሆነ የአገር መፍረስም ሆነ የህዝብ ማለቅ ለሱ ምኑም አደለም ግን ቀድሞ እሱን ጭቅላቱን አፍርሶ መጣል ነው ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ይሁን
@elsabethgessesse8899
@elsabethgessesse8899 3 күн бұрын
ለህዝብ ደህነትና የኢኮኖሚ እድገት ለሀገር ደህነት እንዲሁም የህግ የበላይነትን ፍትህና ስርአትን ያማከለ አንዱን ዘር ከሌላው የማይለይ አስተዳደርን መመስረትን ጭራሽ ረስተህ ለደርግና ለወያኔ ያልጠቀመ ረግጠህ አፍነህ በዘር ከፋፍለህ ግዛውን አስቀጠልክ የአስተዳደርህ ህልውና አብቅትዋል‼️
@user-pu8zg8sf9r
@user-pu8zg8sf9r 3 күн бұрын
በብሰጭትና በንዴት ስለ መፈንቅለ መንግስት ብዙ ማውራቱ መሠረታዊ ምክኒያቱ ምንድን ነው ???? ወታደር የሆነ የሀገር መሪስ ለምን መፈንቅለ መንግስትን ይፈራል ?????
@TewodrosAdeme-cs4hs
@TewodrosAdeme-cs4hs 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ 💪💪💪
@AMAZE-ib4dk
@AMAZE-ib4dk 3 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ኣቦ። ያየ በጣም ትለያለህ
@qedamawitube9138
@qedamawitube9138 Күн бұрын
አባቴ ድምፁ በጣም ያምራል ተጠቀሙበት አብሯቹ ይስራ
@S1219M
@S1219M 2 күн бұрын
Breathtaking analysis of incumbent news! You're a professional journalist. Go ahead, please! May God prevail peace and unity to our country, Ethiopia!
@gosayemesele786
@gosayemesele786 2 күн бұрын
ያየሰው እናመሰግንሀለን ።እድሜህን ያርዝመው ።
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 2 күн бұрын
በዚ ሁኔታዉ___ ለማንኛዉም ነፍስ ይማር ። ድል ለጀግናዉ ፋኖ !!!
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 күн бұрын
victory for Fano, peace for Ethiopia
@KahsayLuel
@KahsayLuel 2 күн бұрын
ኢትዮ ፎርም የሁሉ ግዜ ምርጫችን💛❤️💙💙 ያየሰው የጋዜጠኝነት ጥግ
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 3 күн бұрын
አላህዋ አብይን እና የእስራኤልን መንግስት ከምድረ ገፅ አጥፍልን
@12120ruth
@12120ruth 3 күн бұрын
አንተ መሃይም የአገርህ ተናገር ባልገባህ ስለ ሌላ አገር አታንሳ እስራኤልን ለማጥፋት የተነሣ የመሐመድ መንፈስ ይጠፋል እንጂ እስራኤል አትጠፋም መንግሥትዋም አይጠፋም ።
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 3 күн бұрын
@@12120ruth መብቴነው ማን ከልካይ ማን ፈቃጅ አደረገህ ራስህ ምሀይም ደናቁርት አሁንም ሞት ለእስራኤል ድል ለሂዝቡላህ ድል ለሀማስ ድል ለሁቲ ሞት ለእስራኤል
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 2 күн бұрын
እስራኤል መቼም አትጠፋም መቼም
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 2 күн бұрын
@@yeshiworkk1106 ኢንሻአላህ ትጠፍለች
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Күн бұрын
@@yeshiworkk1106የዛዬኒሰት አገር እሰራኤል ትጠፍለች ነጭ መካከለኛዉ ምሰራቅ ላይ ቦታ የለዉም። before 1948 there is no country name Israel 😂
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 3 күн бұрын
አማርኛ ቋንቋ እንዲህ ሀሳብ የመግለጥ ብቃቱ/ስፋቱ የሚደነቅ ነው፤ ይህ ውበትና ብቃት የእናንተ የአዘጋጆችን ችሎታ ያመለክታል፤ በተረፈ የምትመርጧቸው ርዕስ ጉዳዮች ወቅታዊነትና relevance እጅግ ይደገፋሉ፤ ስታነብቡ የጀሯችን ምቾት ጆሮ የሚናገር ቢሆን ኖሮ እንዴት መልካም በሆነ ነበር!!!!!!
@user-bm3ur7ik9l
@user-bm3ur7ik9l 3 күн бұрын
👉🏿 ጀነራሎችዬ 👈 ጀነራሎችዬ ዝም ብላቹ ተዟዟሩ በየሄዳችሁበት ብዙ ወታደር ለማወቅ ዕድል ይኖራችኃል የህዝብ ቁጣ ሲባባስ ድህነቱ ሲበዛ ያኔ ከህዝባቹ ጋር እና ከተዋወቋቻቸው ወታደሮቻቹ ጋር ትፈነቅላላቹ ጃንሆይ የተፈነቀሉት በህዝብ ቁጣ ነው ከዛ ነው ጦሩ የተቀላቀለው። ሞርሲም በህዝብ ቁጣ ነው ያሸነፈው ከዛ ነው ጦሩ የተቀላቀለው ከሞርሲ ተማሩ ሁሉ ነገር ለመልካም ነው😘
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይንቀላቸዉ
@yahkketema8840
@yahkketema8840 3 күн бұрын
አይ ትንታኔ!!!! አቦ ይመችህ የኔሰው
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 3 күн бұрын
ጠቅላዩ ፊታቸው የለም የት ሄደ? ጭው ብለዋል?
@user-nh3br9vl2c
@user-nh3br9vl2c 2 күн бұрын
ዕድሜና ጤና ለተከበራችሁ እውነተኛ ጋዜጠኞች ይስጥልኝ ።
@YemAbatadle-fp4fy
@YemAbatadle-fp4fy 3 күн бұрын
🙏🙏
@brightday789
@brightday789 3 күн бұрын
I love ❤️ your analysis ❤soon there is big change in Ethiopia Support FANO We built New Ethiopia without race politics and ethnic federalism.
@mengistueyassu9633
@mengistueyassu9633 2 күн бұрын
EthioForum የኔ ሚድያ ነው።
@user-rv9jh4fn7t
@user-rv9jh4fn7t 2 күн бұрын
የሚገርም ትንተና እናመሰግናለን
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 2 күн бұрын
ኢየተናዘዘ ነውኮ 'መተኛት ኣልቻለም
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 3 күн бұрын
I love your language Yayesew, you use in discribing things.
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 3 күн бұрын
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@Shashe2024-z1e
@Shashe2024-z1e 3 күн бұрын
Best Comedians of the21st century Zelenskey Abiy Ahmed
@emiyemitiku6061
@emiyemitiku6061 3 күн бұрын
በጣም ፍርሀት አድሮባቸዋል!!!
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 күн бұрын
አባቶቻችን መንጌም ሊወድቅ ሲል እንዲህ ነበረ ያደረገው አሉ 😂😂😂😂 በሻሺት ቻይው እንግዲህ መደነጋገጡን
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 3 күн бұрын
" ዋናው ነገር ውስጡ እንደ ተቦረቦረ ጥርስ የሚያሳቅቅ እና የሚያሰቅቅ " yaye what Expression 🙏
@MikeS.-uq2tx
@MikeS.-uq2tx 3 күн бұрын
Ethio Forum -> Excellence in Broadcasting!!!
@user-vn6pg7rn6q
@user-vn6pg7rn6q 3 күн бұрын
ዛሬ ተቀድማችኋል
@TinsayeshNafekeje
@TinsayeshNafekeje 2 күн бұрын
ትፈነቀላለህ 100% በእግዚአብሐር እርዳታ በፋኖ ጀግንነት❤
@kibrtitsehaye1913
@kibrtitsehaye1913 2 күн бұрын
ያዬሰው ከየትኛው ሚድያ በላይ ብቸኛው የአብይ ቅቡልነት አፈርድሜ ያስበላ ጀግና ተንታኝ ❤❤ ❤
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 3 күн бұрын
አላወቀዉም እንጂ ጠላት ማብዛት ነዉ ብቃት እንደሌለዉ የሜያሳይ ይህ ነዉ ለመንግስቱም አልሆነም አየ መጨነቅ በጣም ሞኝ ነዉ
@user-wt1dz4pt7k
@user-wt1dz4pt7k 2 күн бұрын
ጋዜጠኝነት ቦታውን ሲያገኝ በጣም ደስ ይላል ያየሰው ሽመልስ 1000 አመት ኑርልኝ ከልቤ አከብርሃለው
@user-rl5sm1cg8d
@user-rl5sm1cg8d 3 күн бұрын
Wel come
@Jalmarro1678
@Jalmarro1678 2 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ የስጋት ነው።
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f 3 күн бұрын
በጣም ከባድነው እየደረሰብን ያለው ነገር ወገን ግን ምን ፈገግ እዳረገኝ አይናቸውን እያጉረጠረጡ የማለው ቃል ሳልፈልግ😂😂
@addisutefera1576
@addisutefera1576 2 күн бұрын
በእውነት ይህ ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@JosefBelay
@JosefBelay 3 күн бұрын
Dayper snt geba gn ????😅
@sisden5992
@sisden5992 3 күн бұрын
በጣም አደንክካለው ያየሰው ሽመልስ ብዙ እጠብቃለው ካንተ
@kalkidan9913
@kalkidan9913 3 күн бұрын
Smart man🏆
@samsamsun367
@samsamsun367 3 күн бұрын
አንድ ቀን አምኜው ወድጄው አላቅ አልሀምዱሊላህ 🙏❤❤❤ራሱን ንፁህ ነኝ ራሱ ክብር ውደደኝ ውደዱኝ ስሙኝ ስሙኝ ሰለሚል ፊቱም እኮ ይታያል 😂😂😂😂😂 አብይ ማፊያ መሆኑ
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 2 күн бұрын
ሐሐሐሐሐ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ኦፕሬተር
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf 2 күн бұрын
ያ ❤❤❤የ ❤❤❤ሰው❤❤❤
@semeretsegay2249
@semeretsegay2249 3 күн бұрын
Ehtio Form good Job keep going
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 3 күн бұрын
ያየ❤ አልበላሽምን ምን አመጣው?😁ምን አልባት በአባታችን ለጦሩ በቀረበው "ጥሪ" ተረብሾ ይሆን? ቀጥሎም ልደት ስለ ጦሩ በተጠየቀባቸው ነገሮች ዙሪያ የነበሩ ውይይቶች ስጋት ፈጥረውበት ይሆን???
@NuguseBikila
@NuguseBikila 2 күн бұрын
This information is accurate but we shared it while there was self-analysis
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 3 күн бұрын
በቃ በለን።
@Habeshaking
@Habeshaking 2 күн бұрын
❤❤❤ ኢትዮጵያ ፎረም
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf 2 күн бұрын
መፈቀለ መንግስ ሌላ አባገን ያዋልዳል ❤❤❤
@rukiyasani5185
@rukiyasani5185 3 күн бұрын
እሳቸው ናቸው ትክክል
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 143 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 19 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 93 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 143 МЛН