101%የጤፍ እንጀራ አዘገጃጀት|How to make a beautiful & super soft Enjera||ETHIO-LAL|

  Рет қаралды 932,169

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
✅እንኳን ደህና መጣችሁ✅ 📌የነጭ ጤፍ እንጀራ ሊንክ kzbin.info/www/bejne/rpO0mJyLabiXmbs 📌የቀይ ጤፍ እንጀራ ሊንክ kzbin.info/www/bejne/ppCViaRriaiCZqc
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ግን ይህንን ዱቄት የት ነው የሚገኘው እኔ ቤሩት ነኝ ግን የለም ምጣዱስ የት ነው የሚገዛው ከቻልሽ ምጣዱያለበትን ቦታ ብትነግሪኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
@@sara-sq4fe በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ🙏 ዱቄቱንና ምጣዱን ሀበሻ ሱቅ ነው እምገዛው ምናልባት ምጣዱን አማዞን ላይ ልታገኝው ትችያለሽ እህቴ❤️
@MartaMarta-lf5ub
@MartaMarta-lf5ub 4 жыл бұрын
@@ethiolal2148 esatu snt new
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
@@MartaMarta-lf5ub አመሰግናለሁ ማርቲ 🙏❤️እሳቱ ከ250-300 ባለው ነው እምጋግረው ብዙ ጊዜ 265-270 ከ300 አልፌ አላውቅም ሊጡ 5-6 ቀን አቡክቸቼ👍
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ ሊጡን ስታቦኪዉ እና ስታቀጥኚዉ የምትጠቀመው ዉሃ ቀዝቃዛ ወይስ ሙቅ
@AbrahamYayeh
@AbrahamYayeh Жыл бұрын
እንቺም ቆንጆ፥ እንጀራሽም ቆንጆ! ኣንቺን ያገባ እናቱ የመረቀችው መሆን ኣለበት። ጎበዝ! በርቺ! 🙏🌺🙏
@meseretderibe6381
@meseretderibe6381 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ደስ ይላል ተባረኪ 🙏
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv Жыл бұрын
እኔ ሞክሬው በጣም አምሮልኛል አመሰግናለሁ እህቴ የኔ ባለሙያ❤
@selamawiabrham
@selamawiabrham Жыл бұрын
Ehte ye mtabokaw ltgagr stl yaketnechew be kezkaza wha new keykrta gar
@eyobanaapptube325
@eyobanaapptube325 Жыл бұрын
ከሰደት ሰመለሰ በዚህ ዝግጅት እሞክራለሁ እጅሸ ይባረክ
@rahelwerku757
@rahelwerku757 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ ኑሮዬን ነው ያቀለልሽልኝ የ6 ልጆች እናት ነኝ እግዚያብሔር ኑሮሽን ይባርከው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን ሪችዬ በጣም አመሰግናለሁ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እድግ ይበሉልሽ እህቴ🙏🥰
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ስታሞቂው በጨርቅ ብትሸፍኝው የተሻለ ይለሰልስልሻል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለሁ
@samt586
@samt586 3 жыл бұрын
I just came back to say thank you. I tired it and truns out amazing 👍😄😄 you explained it very well. U went beyond and above. So glad i found your chanel
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው ባለሙያነሽ ሁሉም ስራሽ በጣም ቆንጆ ነው በርቺልኝ እኔም እንዳንቺ ነው የማስቀምጠው በዚፕ ባግ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሉላዬ በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰💕💕
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 እኔም ውድድ😍
@Lucy-o2j6b
@Lucy-o2j6b 4 жыл бұрын
Thank you, እኔ የአዳነን እናት ስታየል በመጠቀም ቆንጆ እንጀራ እየወጣልኝ ነው በጤፍና በገብስ, ያንቺንም እሞክረዋለሁ. ውጤቱን ተመልሼ ኮመንትላይ እፅፋለሁ. ባለሙያዎች እናመሰግናችህሗለን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሽ እጠብቃለሁ🙏❤️
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ በገባሁት ቃል መሠረት ሠርቼ ስኬታማ ሆኖ አግኝቼዋለሁ እጅ ይባርክ!!! ብርች።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ደስ ብሎኛል🙏🥰
@amakecተ
@amakecተ 2 жыл бұрын
ጀግና እጅሸ ይባርክ ቀን በቀን መጠፈጠፍ ለሰለቸው ጥሩ እረፍት ፈጣሬ የሚያሳርፍ እጀራ ይሰጥሸ ተባርኪ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ❤❤❤
@admnner21111
@admnner21111 Жыл бұрын
ግሩም ባለሞያ ነች💖❤️👌🏿📚🙏🏿
@Thehaynesh-mb7qe
@Thehaynesh-mb7qe 9 ай бұрын
Abet snfna setu mechem tebelashitual
@hailaykiros3957
@hailaykiros3957 5 ай бұрын
​@@ethiolal2148ene demo Yale ferij meslogn neber
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነዉ በዉነት ከንዝግጅቱ የቀረበ እናመሰግናለን 👍👌❤🙏
@Vivi-dy4mq
@Vivi-dy4mq 3 жыл бұрын
አቤት ሙያ ባየው ባየው አልጠገብኩትም እድሜ ይስጥሽ አቦ
@Vivi-dy4mq
@Vivi-dy4mq 3 жыл бұрын
ስታቦኪው ውሀው ለብ ያለ ነው ውይስ ቀዝቃዛ ደግሜ ለመስማት ሞከርኩ አላገኘውም ስለ ውሀው ቴምፕሬቸር ንገሪኝ ከይቅርታ ጋር
@Desebazezew
@Desebazezew 10 ай бұрын
በውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እጂሽ ይባረክ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Beautiful I love your way and I am going to try it thanks 🙏🏾 for sharing
@asmeretfoto1438
@asmeretfoto1438 2 жыл бұрын
Selam yenie konjo Egziabher ybarkesh betam amesegnalhu menyemesele enjera wetalegn 😘
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@Aterira3106
@Aterira3106 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ባለሙያ በዛልን እኮ እግዚአብሔር ይመስን ጎበዝ በጣም እንጠብቃለን ብዙ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@nabechannel1921
@nabechannel1921 4 жыл бұрын
እኔ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም በጣም ባለሞያ በጣም ያምራል ጤናማ እኛ እንደነገርኩሽ እየገዛን ነዉ የምንበላዉ እና የምንገዛዉም በላስቲኩ እንዳለ ስለማስቀምጠዉ ቁርስርስ እያለ ነዉ የምንበላዉ አሁን ያስተማርሽንአቀማመጥ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ነቢዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏😍 ገዝተሽ እንዳመጣሽው ቁርጥ አድርገሽ አስገቢው ሳታውይ ሳታሳድሪ እኔ እንደጋገርኩት ወዲያውኑ ነው ፍሪጅ ውስጥ እማስገባው ለማሞቅ ስታወጭ እምትፈልጊውን አውጥተሽ የተረፈውን ወዲያውኑ መልሽው ::
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 4 жыл бұрын
እህታለሜ እኔም በስደት ነው ያለውት ልክ እንደገዛውት ከነ ላስቲኩ በረዶ ቤት ነው የማስቀምጠው በፈለግሁ እና በአማረኝ ግዜ የምገዛበት እሩቅ ስለሆነ አውጥቼ በማይክሮ ሳሞቀው ልክ ትኩስ እንጀራ ነው የሚሆነው እንደዛም ማድረግ ትችያለች ውጭማ ካሳደርችው እንደ ብስኩት ነው የሚደቀው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
@@sara-sq4fe እውነት ነው ጥሩ ዘዴ ነው ሀንዬ ውዴ❤️❤️
@loveedsrb1808
@loveedsrb1808 2 жыл бұрын
I tried it come out amazing thank you so much for sharing 🙏🤗❤
@damtewemiru5129
@damtewemiru5129 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሙያ እያስተማርሽን እድሜ ጤና ይስጥሽ አንድ አስተያየት ብሠጥ ከይቅርታ ጭምር አንጀራው ከተጋገረ በኃላ ለረጅም ቀናት የሚቆይ ስለሆነ አየቀረጥሽ ስታዘጋጅ በኦጅ ጓንት ብትጠቀሜ የተሻለ ይመሥለኛል በተረፈ በርች እህታችን
@HewanDemissie
@HewanDemissie 3 жыл бұрын
Thank you so much. I am also worker, and your method of baking and keeping injera is very informative. I will use it.
@tarikanigusse7680
@tarikanigusse7680 2 жыл бұрын
Pllģsxcvvbbbñm
@Tizitaya
@Tizitaya 3 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ባለሞያነሽ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ
@luciagide340
@luciagide340 3 жыл бұрын
Thank you Thank you very much I try it it is very awesome God bless you.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አቀማመጡ ተመችቶኛል
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወይኒዬ ሸር አድርጊልኝ🙏🙏😍😍❤️❤️
@HhHh-fh5vn
@HhHh-fh5vn 2 жыл бұрын
ምስጋናሽጥሩነው ግንእጀራብሰጪንይሻለነበርሀያቲ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@MesseretMazengia
@MesseretMazengia 2 ай бұрын
ፈጠራሽ ጎበዝ ነሽ ባለመያ እናመስግንሻለን
@mulualemberhanetensay1960
@mulualemberhanetensay1960 3 жыл бұрын
ምሳዪ ተባረ ኪ በጣም የሚገርም እንጀራ ነው የሆነልኝ ተባረኪ 🙏👍👍👍👍
@rosannacasu904
@rosannacasu904 2 ай бұрын
❤thank you so much for sharing how you make your ingera I did make it and the ingera it was fantastic God bless you and your family I am so happy I wish you all the happiness ❤ you are great 👍
@yemiten
@yemiten 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያማረ ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ !!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏❤️❤️
@מולוווטאככחרק
@מולוווטאככחרק Жыл бұрын
ጎበዝ የኛ ጀግና እህት በተለይ በአሁኑ ዘመናችን ጥሩ ትልቅ ምክር ነው በተለይ ሥራ ውሎ ምጓጓ ማቃጠል ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪ እጅሽን ይባረከው ከ🇮🇱🇮🇱🇮🇱♥♥♥♥
@מולוווטאככחרק
@מולוווטאככחרק Жыл бұрын
​@@ethiolal2148‏‪18:27‬‏
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Mesyaye konjo I cannot say anything except wow new yemelew. Egish yebarek
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
Alemye thank you my dear🥰🥰🥰
@mohammedhusssien9089
@mohammedhusssien9089 Жыл бұрын
very goood
@zdtube3358
@zdtube3358 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅግ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዜድ ውዴ🙏❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍👍👌👌🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ቀለምዬ🙏🙏🙏
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Good job sister! Thank you for sharing.🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
Thanks for watching
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ።እናመሰግናለን
@solomongebreamlak4488
@solomongebreamlak4488 3 жыл бұрын
u r a good teacher thankyou
@daphillo8302
@daphillo8302 2 жыл бұрын
Wow you are so wonderful Gata yebarkshe
@ኤደንተስፋይ
@ኤደንተስፋይ 3 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ አያያዝሽ ይበቃል ❤️🌺👍👍
@GoteTube
@GoteTube 2 жыл бұрын
ዋውውውው በሚያም በሚያስደስት አይን በሚስብ ውብ ድንቅ አቀራርብ ነው በእምርጥ እጂ እህል ሲገኝ የስሩት ሲያምር ሲበሉት ትንሹ ያአጠግባ ይባላል እንኳን ላአተው ለዘር ይሆናል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የስጠሽን እናመስግናለን ምርጥ ባለሙያ ነሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ❤❤
@admnner21111
@admnner21111 Жыл бұрын
በርቺ🙏🏿
@קסיהמולה-ת3ש
@קסיהמולה-ת3ש 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ እድሜ እና ጤና
@gigisolo3579
@gigisolo3579 4 жыл бұрын
Thank you, beautiful ingera! I hope to learn how make it very soon! ♥️
@marthat6031
@marthat6031 4 жыл бұрын
እህቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ስታቦኪ በቀዝቃዛ ውሃ ነው ወይስ ሞቅ ባለ ውሃ ? እናመሰግኣለን ስላካፈልሽን ሙያ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
@@marthat6031 በጣም አመሰግናለሁ ማርቲዬ 🙏እማቦካውም እማቀጥነውም በቀዝቃዛ ውሀ ነው❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
Thank you so much dear Gigi🙏 hopefully you will do it. It is easy👍👍❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
@@marthat6031 ለጥያቄአችሁ መልስ እዚህ ላይ ታገኛላችሁ kzbin.info/www/bejne/rpO0mJyLabiXmbs
@seadahalid9542
@seadahalid9542 3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 0pn
@alemtsehaygetachewtedela777
@alemtsehaygetachewtedela777 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ❤ በርቺ
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው በዚህ ሳምንት እሞክራለው። ከነአቀማመጡ አስተማርሽን። ጎርቤቴ በሆነሽ !
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ❤❤❤
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ወቶልሻል ልዩ ነው ተባረኪ 👌🏼👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ረድኤትየ እህቴ🙏🙏🙏❤️❤️
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 Жыл бұрын
እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ እኔ ደሞ 3ሳምንት የሚቆይ ስትዪ የሆነ የማያሻግት ነገር የምትጨምሪ መስሎኝ ነበር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ👍👏👏
@bircruz555
@bircruz555 3 жыл бұрын
Good girl! Microwaving rolled injera. That is a lesson I can use.
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 4 жыл бұрын
I leaned something new with this video so, thank you!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
Thank you so much dear🙏🙏❤️❤️
@caaltuutube7217
@caaltuutube7217 4 ай бұрын
❤❤❤wowu unet gobaz enat nesh tebarek Continue ❤❤❤
@kassahunababu9838
@kassahunababu9838 3 жыл бұрын
ምሳየ የላስቴይቱ የባለሞያዋ ፍቅሬ ልጅ እጅግ ደስ ብሎኛል በርች በጣም ደስ ይላል !!!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ካሳሁንዬ ወንድማለም እንደምነህልኝ🙏🥰
@ሺበሺ
@ሺበሺ 3 жыл бұрын
wow wow በጣም እናመሰግናለን እህታችን እጅሽ ይባረክ እንወድሻለን ቅን ነሽ ተባረኪ ሌላም አስተምሪን የምታውቂውን በጣም ወድጄሻለሁ እጆችሽ ይባረኩ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እኔም እወዳችሗለሁ ቤተሰቦቼ እሽ እየሰራሁ ነው ስራዎችን እያቸው የኔ ውድ🙏💕
@emebetbezabih8194
@emebetbezabih8194 3 жыл бұрын
ዱቄቱን ያቦካሽው በሙቅ ውሀ ነው በቀዝቃዛ ? እንጀራሽ በጣም ያምራል ተባረኪ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በቀዝቃዛ ነው አመሰግናለሁ🙏🥰
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 жыл бұрын
መልካም ነዉ. እናመሰግናለን !
@shoaafrassa3892
@shoaafrassa3892 3 жыл бұрын
A great job 👏 and God bless you 🙏
@thutthut4051
@thutthut4051 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ታታሪ ሴት ነሽ እህታችን በርች ጌታ ይባርክሽ ስለሰተማሪሽን
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
እማዬን መሰልሽኝ ። አንድ ነገር ደጋግመን ሲጠይቋት አልኩ እኮ ትል ነበር ።😀😃😄።እስኪ በደንብ አዳምጡ 80% ጥያቄው የተናገረችው ነው።በርቺ በጣም ጥሩ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ለእማዬም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏❤️❤️
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
@@ethiolal2148 😘😘😘
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
m.kzbin.info/door/xPoHp5phHBt6FymDPaaZ-g
@bezaweitsisay488
@bezaweitsisay488 11 ай бұрын
Mamiye ejsh ybarek engocha sty yenate engocha tz alegn
@mulualemdemessie5514
@mulualemdemessie5514 4 жыл бұрын
I love your work thank you
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
Thank you so much my dear 🙏🙏❤️
@Hiwot246
@Hiwot246 7 ай бұрын
Thank you. Nice injera. What tempreture you use for mitad?
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለሆን እህታችን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏💕💕
@ChdvgGhdvfcf
@ChdvgGhdvfcf 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤ አስጎበኛሽን
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 2 жыл бұрын
ትክክል ይህ አሰራር ግዜም ይቆጥባል ሁልግዜ ትኩስ እንጀራ የተገኘ ይመስላል ልክ እንዳደረግሽው ተጥቅሜአለሁ ሌላም ሙያ ካለሽ አሳይኝ እናትዋ ተስማምተሽኛል እጅሽ ይባረክ
@kokebsiyoum7744
@kokebsiyoum7744 10 ай бұрын
ጉበዝ የኔ እናት በርቺ ጥንቅቅ ያልሽ ጎበዝ ሴት ሰውዬው እውነቱን ነው አንቺ ያገባ የታደለ ነው፡፡
@seidisalih1794
@seidisalih1794 4 жыл бұрын
Waww thank you for sharing ena I have questions ferzer west nw yemtagbewo or normal feri pls negerg
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏 ኖርማል ፍሪጅ ውስጥ ነው እማስቀምጠው::
@mdmohannad9769
@mdmohannad9769 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Bobe-ys4xo
@Bobe-ys4xo 4 жыл бұрын
@@ethiolal2148 ዱቄቱ የት ነዉ የማገኝ እኔ ያለሁ ዱባይ ነዉ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
@@Bobe-ys4xo እዛው አካባቢ ከተገኘ ማጠያየቅ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
ለጥያቄአችሁ መልስ እዚህ ላይ ታገኛላችሁ kzbin.info/www/bejne/rpO0mJyLabiXmbs
@honeymoges8686
@honeymoges8686 Жыл бұрын
የምር በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽን ይባርከው!
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah ❤
@MisikerHussien
@MisikerHussien 23 күн бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ጥበብ ነው በርቺ
@kassayehaile8823
@kassayehaile8823 2 жыл бұрын
ጨዋ ባለሙያ። ውብ እመቤት። ትጉህ ኢትዮጵያዊት። አኩሪ ተግባርሽ ለዘር ይተርፋል። በርቺ እናትአለም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ❤
@yemitenbit5092
@yemitenbit5092 2 жыл бұрын
Wiha adrgesh bikoy siker tidefiwalsh yemin lit metreg new
@norinafereg8400
@norinafereg8400 3 жыл бұрын
Wow God bless you betam bale muya nesh
@saba.s3701
@saba.s3701 4 жыл бұрын
Thank you!! Konjiye Balemuya.💕💕
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏❤️
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 8 ай бұрын
God bless you, it is really nice.
@kirostasew2843
@kirostasew2843 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ስራዎች አሉሽ በርችልኝ አመሰግናለሁ።በተለይ በገጠር የሚበሉ ያልሻችው ምግቦች በጣም የሚናፍቁ ናቸው።
@vvtsr9867
@vvtsr9867 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ጎሽ ቀጥይበት የኔ ውብ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እስኩዬ🙏😍😍
@Kaliye-hp2se
@Kaliye-hp2se Ай бұрын
እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤
@Asszel-3591
@Asszel-3591 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ልክ ባንቺ ቡኮ መሰረት አቡክቼ ጋገርኩ በጣም ቆንጆ እንጀራ ሆነልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ለዘመድና ጏደኞቼም ሼር አደረኳቸው አንደኛዋም ጋግራ በጣም ቆንጆ ሆነላት እና እግዚአብሔር ይባርክሽ:: የኔ ቡኮ የ3 ቀን ነው አራተኛ ቀን ላይ ጋገርኩት::
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ስለነገርሽኝና ቆንጆ ስለሆነልሽ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏❤️❤️
@sofiahelloww2781
@sofiahelloww2781 4 жыл бұрын
ፍሪጅ ባይገባስ?
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 4 жыл бұрын
ምሳዬ እንኴን አደረሰሽ ስላሴወች የአመቱ ናቸው ምሳዬ አማዞን መስቀል ጤፍ የለም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
@@ambashakiros6188 አሜን አዎ የዓመቱ ስላሴዎች ናቸው እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ 🙏🙏🙏እኔ አማዞን ላይ ገዝቼ አላውቅም ምናልባት ከተገኘ ብዬ ነው ከሀበሻ ሱቅ ነው እምገዛው ከምትኖሪበት ሀገር ከሀበሻ ሱቅ አጥተሽ ነው?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
@@sofiahelloww2781 የበለጠ ቆንጆ እንጀራ እንዲሆን ነው ካልተቻለ እንዲሁ መጋገር ነው
@emnettadesse7143
@emnettadesse7143 3 жыл бұрын
በአንቺ መንገድ ሞክሬ ተሳክቶልኛል:; በጣም ቆንጆ ለስላሳ እንጀራ ወጥቶልኛል:: ይሄንን ሙያሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሄር ይባርክሽ::
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ደስ ብሎኛል🙏🥰
@aessfuworke8776
@aessfuworke8776 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏💕
@marifazw7969
@marifazw7969 2 жыл бұрын
የናቴ እጀራ መሠለኝ ጎበዝ ሙያ አድንቄ አላቅም እሄን የመሠለ አለማድነቅ አይቻልም ገና ዛሬ አየሁሽ ሰብ አረኩሽ🌹🌹🌹
@elsabethbelayneh1960
@elsabethbelayneh1960 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ እመቤት ከዚህ በሁዋላ በዚህ ዘዴ እጠቀማለሁ ክብር ላንቺ!!!
@des895
@des895 2 жыл бұрын
እስቲ ልሞክር ነው ውጤቱንመጥቼ እመሰክራለሁ: እናመሰግናለን🙏🏽❤️💚💙
@JawdanToys
@JawdanToys 4 жыл бұрын
Looking So Healthy n Lovely Skill My Dear Friends 😘 Stay Safe Stay Connect 🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
Thank you so much dear 🙏🙏
@zeeandeta6668
@zeeandeta6668 3 жыл бұрын
I can speak Ethiopia
@tarikudesalegn4402
@tarikudesalegn4402 2 жыл бұрын
Gobez, egziabher yibarkish.
@Privateme-v6p
@Privateme-v6p 3 жыл бұрын
You are amazing God bless you i have learned alot from you, super start, Eritrean from london, i have little problem pls put subtitle for us in english u will have more followers. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Thank you so much my dear🙏🙏🙏 I will try🥰
@lenat3112
@lenat3112 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ነው እማስቀምጠው በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ሳይቆራረስ ያልቃል እናመሰግናለን።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏🙏❤️❤️እውነት ነው ጥሩ ዘዴ ነው
@edenedu3781
@edenedu3781 3 жыл бұрын
My first time I see your video and very helpful. Thanks & God bless you ❤️
@eshetutadesse3972
@eshetutadesse3972 3 жыл бұрын
እጅግ የሚያስመሰግን ባለሙያ ነሽ፣ ኑሮ በዘዴን አስፊ....
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 4 жыл бұрын
እህቴ ቆንጆ አይናማ እንጀራሺ በጣም ያምራል እጅሺ ይባረክ በርች እህቴ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🙏🙏❤️❤️
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 4 жыл бұрын
Wow god job my love 👏🏽👏🏽
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
Thank you so much my dear 🙏❤️
@zeeandeta6668
@zeeandeta6668 3 жыл бұрын
Well good job my love🙏🙏🙏🙏🙏
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 4 жыл бұрын
በጣም ያማረ እኀንጀራ. እናመሠግናለን!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሄለንዬ🙏🙏❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
ለጥያቄአችሁ መልስ እዚህ ላይ ታገኛላችሁ kzbin.info/www/bejne/rpO0mJyLabiXmbs
@Etekiallah
@Etekiallah 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ የኔ እህት በርችልኝ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ነይ ዉድ
@MisganAddisu-ff3fu
@MisganAddisu-ff3fu Ай бұрын
Betam gbez yeseletenshi enat neshi nuriln!!!
@r13clsrule
@r13clsrule 4 жыл бұрын
I’m having a hard time learning to make injera. It turns out soggy and dense. I can’t find a good video like this in English. Can you give a short summary of the process in English? What does boiling some of the batter and mixing it back in do? How long do cook after you put the lid on? Do you turn off the mitad after the lid goes on?
@girumwendm9320
@girumwendm9320 3 жыл бұрын
Boiling the batter as she did helps injera to stay soft for longer.
@kalabiy66
@kalabiy66 3 жыл бұрын
By the time you put the lid on the injera is almost already cooked so the lid goes on for 12 to 15 seconds I'd say. The lid helps to further cook the top of the injera, plus the injera will have cracks without the lid. Do NOT turn off the mitad between injeras....it will kill the cooking process. The most you should do is control the temperature by turning it up or down as needed until you find the right temperature. Hope it helps😊
@eshetulika482
@eshetulika482 2 жыл бұрын
Translate by Google Chrome
@elsazeweldi4315
@elsazeweldi4315 2 жыл бұрын
አግዛብሀር ጠና ዪስጢሽ አጂሽን ዪባርከው ደክመሽ ለፍተሽ ስላሳየሽን።
@MimiEngida
@MimiEngida 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እንጀራ ነው፤ የጋገርሺው፤ እናመስግናለን፤ ቢትሰብ ሆኛለሁ፤ እንዛመድ፤ ቪዲዮውን ማየት ያስፈልጋል
@milionebera2108
@milionebera2108 4 жыл бұрын
Betam gobez ejeshin Egezabher yebarek berchi enem emokeralhu
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
አሜን🙏በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
m.kzbin.info/door/xPoHp5phHBt6FymDPaaZ-g
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላምምም በጣም ያምራል በርቱ
@zenawasfaw-ew1lz
@zenawasfaw-ew1lz Жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ አይዞሽ በርች
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
🛎️ሀይሚ ተጠለፈች ከበድ ፀብ ተፈጠረ 😱
23:31
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 167 М.