ማን ስለሆንክ ነው ሜካኘሽን ታጠቢ የምትላት...መጨረሻው ወደ አስደንጋጭ ድብድብ ያመራው ኘሮግራም .. ያልተጠበቀው ክስተት ባደባባይ ተከሰተ።

  Рет қаралды 145,015

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 Жыл бұрын
እቦ እናበርታታው ምንም አይከፈልበትም ቪደወውንም እንይለት ላይክም እናዲርገው በጣም ነው ያሳዘነኝ ኢትዩ ውስጥ ህየወትከባዲናት
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 Жыл бұрын
Ewunet nw ehit ine rasu anjaten balagn liju
@አሚናትየባቦዋ
@አሚናትየባቦዋ Жыл бұрын
በጣም
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ Жыл бұрын
ሣህህህህህ
@aminatasmelamuyeamu5182
@aminatasmelamuyeamu5182 Жыл бұрын
ጨዋታ እንጂ ጥቅም ፍለጋ አይደለም
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr Жыл бұрын
ምርጥ ባል ሚሥቱን በየ ምንገዱ አያዋርዲም ጀግና ከጥቅም ይልክ ፍቅርን ያሥቀዲማል ምርጥ ፍቅር ዋዉዉዉዉዉ
@batietube2939
@batietube2939 Жыл бұрын
በትክክል ጀግና ማለት እንዲህ አይነት ወንድ ነው ከጥቅም ይልቅ ለሚስቱ ያለው ቦታ ዋዉ👍❤️
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 Жыл бұрын
Trsun balelgn noro👊👊 yhe le youtube blo sew ke sew miyagach
@zamzam9295
@zamzam9295 Жыл бұрын
Yes😍❤
@sarakonjo6454
@sarakonjo6454 Жыл бұрын
I like that man genteel
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
ይሄ ምርጥ ባል አይደለም ለስዉ ክብር የሌለዉ ገዥራራ ምርጥ ባል ትያለሺ
@rahilmengusto4033
@rahilmengusto4033 Жыл бұрын
እንኳን በዚህ አለፈልህ በሚስትና በሀገር ቀልድ የለም አባቴ ከብሩ ሚስቱ ትበልጣለች ዋዋ አድናቂው ነኝ❤❤
@መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ
@መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@hellenhellen8823
@hellenhellen8823 Жыл бұрын
ዋውውው ጀግና ወንድ😊😊😊 በገንዘብ አይቀይራትም ሚስቱን 😊😊አንደኛ ነው የምር 🙏🙏ለሷ ያለት ፍቅር እና ክብር አንደኛ ነው❤❤
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Жыл бұрын
የባለሜካፕ አስተያየት😅
@hellenhellen8823
@hellenhellen8823 Жыл бұрын
@@abelgetaneh7152 ማርያምን አልጠቀም መጠቀምም አልፈልግም 🤲🤲🙏🙏ክብር ለእግዚአብሔር ቆንጆ አድርጎኝ ነው የፈጣረኝ🤲🤲🤲🙏🙏
@ekrammussa9944
@ekrammussa9944 Жыл бұрын
አረ ፍቅር አይደለም ሰለ ምያፍርባት ነዉ የምወድ ወንድ የተፈጥሮ ዉበትሽ ነዉ
@rukiya7187
@rukiya7187 Жыл бұрын
​@@ekrammussa9944ያንችይባስማማየ😂😂
@hellenhellen8823
@hellenhellen8823 Жыл бұрын
@@ekrammussa9944 ቢያፍርበትማ አብሯት አንድም ነበር 🤔😳😳
@batalyoutubeahemed3856
@batalyoutubeahemed3856 Жыл бұрын
የሴት ክብር ያለው ወንድ❤
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 Жыл бұрын
ምርጥ ባል ለብር ብሎ እስዋን ማሳቀቅ ኣይፈልግም ❤
@ekrammussa9944
@ekrammussa9944 Жыл бұрын
አፍርባታል 😅😅😅
@diseimansur8605
@diseimansur8605 Жыл бұрын
አልፈልግም ካሉ በጣም አትገፈጥ ለራስህም እያሰብክ ወድሜ
@መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ
@መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ Жыл бұрын
ተይ ባክሽ😂😂😂😂
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
ድንቄም😂😂😂
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 Жыл бұрын
@@ekrammussa9944 ለሰዉ ብሎ እሳዋን ማትፈልገዉን ማስገደድ ነበረበት እናንተን ለማስደሰት ደደብ ኣይደለማ ባልየዉ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ዋው ጅግና ባል ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ፈጣሪ የሚያከብር ወንድ ይስጠን❤
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Жыл бұрын
ገንዘብ የማይገዛው ንፁ ፍቅር ይሉሀል ይሄ ነው አንበሳ ወንድሜ ለፍቅረኛክ ያለክ ቦታ በቃላት የሚገለፅ አይደለም ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይለያቹ❤
@HgyCgb
@HgyCgb Жыл бұрын
የሴት ክበር ያለው ወንድ ጀግና ነህ ❤
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ባል ነው ትለያለህ ወንድ ነህ አንተ❤❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ማሻአላህ እውነተኛ ረጃል ይህነው ለትንሽ ነገር ሚስቱን የማያሳቅቅ የአመቱ ምርጥ ረጃል
@hykelali8549
@hykelali8549 Жыл бұрын
ወላሒሡብሐናላሕ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
@@hykelali8549 ለራሱ አላለበሰውም ወላሂ እኔን የገረመኝ ብር አላታለለውም በቃ ረጃል ነው
@ልጅሀዩያባቷ
@ልጅሀዩያባቷ Жыл бұрын
ትክክለኛ አፍቃሪ ማለት ይሄ ነው ከገንዘብ ፍቅርን አስቀደመ እዳንተ ያለውን ያብዛልን😮😮😮
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
የእትዮጵያ ወንዶች አስመሳይ ነውጂ 😅😅
@zenashab4209
@zenashab4209 Жыл бұрын
ወንድሜ ስንት ምስኪን ጎዳና ላይ አለ አደል ይህን አምስት ሺህ ብር ለእነሱ ብታበረክትላቸው እኮ ከእግዚአብሔርም ትልቅ ዋጋ ታገኛለህ እነዚህ የጠገቡ ናቸው እኮ አይዞኝ እራስህን ጠብቅ ትንሽ ፄብ ሚፈልጉ ሰውች አሉ በተረፈ በርታ 🥰👏👏👏
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
ወይኔ ኮመንተታሮች በለፈዉ ስትጠብ ጎበዝ ምነምን ስትሉ ነበር🙊 አሁን ደሞ ለዚህ መሽቀበጥ አረ ኡኡኡኡ እነንታማ ሰዉን ተስወገለቹ😅😅😅😅😅
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
ትክክል ሰው እና ንፍስ ይሄው ነው ወደፍለገበት ነው የሚሄደው
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
አሳቅሽኝ😅
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 Жыл бұрын
እዛም ትክክል እዚም ትክክል እኛን ነበር ባፍጢማችን ትክል
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አይ አች
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
ቻለዉ የስራዉ ባህሪ ነዉ 😂😂😂 አይዞህ
@eyobzegiyon
@eyobzegiyon Жыл бұрын
😂አቦ ይመችህ ምርጥ ባል የሴት ልጅ ክብር ማለት ይሄ ነው 😘😘😘
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን እሱንም አደንቀዋለሁ ወንድነቱን ነው ያሳየን አንተ ተስፋ ሳትቆርጥ የሚያደቡትን አጋልጣቸው...ሰው ሲናደድ የሚያደርገውን አያቅም
@belaybelay3370
@belaybelay3370 Жыл бұрын
ለሴት ልጅ ክብር ያለ የእውነት ፍቅርን የሚያውቅ ጀግና ወዳወድ ደስ ሲል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤
@EmuFarid-r5s
@EmuFarid-r5s Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ማሻ አላህ ለሴት ክብር ያለው ወንድ በጣም ደስ ይለኛል
@نورهحلوه-ب4خ
@نورهحلوه-ب4خ Жыл бұрын
ጀግና ወንድ ከገዘብ ይልቅ ለሚስቱ ዋዉ እንዳንተ ያለዉ ያብዛልን 👌👌
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ወንድ ይሉሃል ይሄነው💪ገዘብ የማይገዛው ጀግና❤
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ሳህ
@melat343
@melat343 Жыл бұрын
በጣም❤❤❤
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 Жыл бұрын
ሣህ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ግን እኮ ቀናተኛ ይመሥላል ታጥባ እዳያይበት ያሠበ ይመሥላል😂
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
​@@Lesewe-hm2fe1sv9A😂😂
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናሉ በናትህ አግዝያብሔር ይባርካችሁ እፎይ ደሰ አለኝ ታማኝ ሴሆኑ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
ልጁን አለማድነቅ አይቻልም ከገዘብ ይልቅ ፍቅርን ማስቀደሙ ዋው እሷ ግን ጓግታለች ለብሩ❤❤ ዘራፍ አለኮ😂😂😂😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ጉድኮሜታተሮች😂😂😂😮 ኑሩልን😊
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 Жыл бұрын
Wowwnew❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጀግና ነህ ለገንዘብ ሚስቱን ያለሸጠ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ አይለያችሁ ❤😍😍😍😘
@aminaamen5303
@aminaamen5303 Жыл бұрын
ልጁ ጎበዝ ነው መከበር በከፈር ነው ዱቄትን ባላደቅም እራስን ማስከበሩ ልክ ነው💪😂
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነው ብዙ ለመነው አልሰማ ብሎ ነበር ጥሩ ርምጃ ወስዶአል።ለወደፊቱ ለህይወቱ ያሰጋዋል
@رقيهميري-د3م
@رقيهميري-د3م Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል ልጁ ጎበዝ በሚስቱ አይደራደርም ጥቅም አያታልለውም❤❤😂😂
@afraaafraas
@afraaafraas Жыл бұрын
ቅናት ነዉ
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
🤣🤣🤣😁
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 Жыл бұрын
ገና ያላገባትን ሴት ሚስቱ አትበያት የሚቀማው መስሎት ቀንቶ ነው
@helinanigusie7763
@helinanigusie7763 Жыл бұрын
አረ ባለጌ ነው ትዕግስት የለውም😢ጀግንነት ከጨዋነት ጋር ሲሆን ነው እንጅ
@amarichyilma8510
@amarichyilma8510 Жыл бұрын
አይዞህ በርታ የቡሄ ስጦታ ሰተህ ነበር ለዚያ ነው በረከት ያገኘሀዉ ዉሃ ጥሩ ነው መልካም ነገር ይጠብቅሃል እና ደሞ ልጁ ተናዳጅ እንደሆነ ተነግሮሃል እንደኔ እንደዉም ታግሶሃል ትግስቱን አስጨረስከዉ ወይኔ እንዴት እንደሳኩ 😅 ኑርልን
@HanariHanari-kh9rx
@HanariHanari-kh9rx Жыл бұрын
አንድ ግዜ አልፈልግም ካሉ ለምንድን ነው ድርቅ እምትለው 😂
@byky3031
@byky3031 Жыл бұрын
ተይዉ አድ ቀን ያደርቁታል አልሰማ ብሏል ከከከከከ እቢ ካሉ እቢ ነዉ አትሥገድድ😂
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ፊትሽን ልጠብሽ ማለት እኮነው የቀረው ሆ😅
@zdzd5791
@zdzd5791 Жыл бұрын
ቲሻበትስ 😂😂😂😂
@hanaReta-s1d
@hanaReta-s1d Жыл бұрын
ምን አይነት ሰገጤ ነው ከወንድ ጋ ያለች ሴት ታጠቢ ትላለህ አላለም ።ሰገጤ ነው ማርያምን ሲያስጠላ ጥሩ አፍቃሪ ትላላችሁ እንዴ ደግሞ በጣም ገገማ ነው😮😮😮😮😮
@seaditube3092
@seaditube3092 Жыл бұрын
እኮግድ ሙጭጭአለኮአትሻብኝ😂☹️
@tamema8928
@tamema8928 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ጀግና ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ ሙስቱን የሚያስከብር ወድ ማለት እዳተነው አተግን በውሀው ሳይሆን በሀይላዱ ነበር ማለት ምነው ብሩን እሚበሉት አተው ለሚራቡን ማስኪኖች ብሰጣቸው ትፀድቅበት ነበር
@batietube2939
@batietube2939 Жыл бұрын
ወንድ ማለት ይህ ነው በቃ ጀግና ከማይርባ ጥቅም ይልቅ ለሚስቱ ያለው ቦታ ደስ ሲል የወንድነትን እውሃ ልክ አይቼብካለው ምን አለ ሁሉም ወንድ እንዳተ ቢሆን ሚስትህ አፍስች ይመችሽ አቦ❤❤❤
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
ምን አይነት ጅልነት ነው? የሚስቱን ፍላጎት ረግጦ ሰው ላይ ውሃ እየደፋ ጀግና??? እሺ ሌላው ጉልበት የለውም እንዴ ቢደፋውስ አንድ ቀን ይደፉታል
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
​@@gezahegnwoldemichael5805😂😂እኮ
@sojoh9j904
@sojoh9j904 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነበር በር የማይ በግር በጣም ታደልሽ ይተባርከ ልጅ መልካም ይፊቅራ ዘመን የምንላቸው ሁለት🔸🔸🔸🔸🔸
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ግን አሪፍነበር ለሌላው ትምርትነው እንደኔ ግን አንዳንድ ስሜታዊ የሆኑ ሰዎች ስላሉ አደጋ ሊያደርሱብህ ስለሚችሉ ቢያንስ self confidence ብትማር ይጠቅምሀል ቢቻል ባለህ ትርፍ ጊዜ ማርሻል አርት ብትማር መልካምነው
@aaa-43
@aaa-43 Жыл бұрын
ደግ አደረገህ ጀግና ውንድ ለሚስቱ ክብር ያለው ውድንድ
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Жыл бұрын
ቅፍጠን ያለ ልጅ አቦ ተመቸኚ
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Belegen. Le. Enant. Jegenent New ???? Mafereyawech
@ክርሥቲያንነኚየተዋህዶፍሬ
@ክርሥቲያንነኚየተዋህዶፍሬ Жыл бұрын
መሸለምነበረብህ በጣም ጀግናነው ደግ አደረገህ እመብርሀንን በጣምነው ያደነኩት
@ዩዳሄንኩሉ
@ዩዳሄንኩሉ Жыл бұрын
የ ወንድ ጅግና ለብር ብሎ ሚስቱ ዝቅ ማረግ የለበትም💪💪💪💪💪
@Msganawu
@Msganawu Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ፕሮግራሙን ቀይረው ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ይ ህን ምስኪን ህዝብ አትቀልድበት
@bzuneshzeleke103
@bzuneshzeleke103 Жыл бұрын
ሁሉም ወንዶች ይሰደባሉ እንዳተ አይነት ወንድ እያለ ጀግና
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Жыл бұрын
በተናገረዉ ልክ የተገኘ ጀግና ለፍቅረኛዉ ያለዉ ክብር👌
@Seada-gw9yi
@Seada-gw9yi Жыл бұрын
ብራቦ የወንድ ልክ ነው ❤
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
እኤነው በላለው ብሎ መበላት😂
@الحمدالله-ث3ل5ح
@الحمدالله-ث3ل5ح Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን አትገልግላቸዉ እዲታጠቡ እቢ ካሉ እሽ ብለህ ስደዳቸዉ አንዳንድ ሰወች ትግስት የላቸዉም
@tevkjdhyr-cn5ub
@tevkjdhyr-cn5ub Жыл бұрын
ልጅቱ ታጠቢ ሲል እራሡን አጠበዉና ቁጭ ልጁ ጀግና ነዉ😂😂😂😂😂😂😂
@buzuleb945
@buzuleb945 Жыл бұрын
የሆነ ገገማ ነገር ነው ፍቅረኛዋ ገላዋን የምትታጠብ መሰለውደ ኣካበደውዶ ኣይዞን ወንድሜ ቀጥልበት እራስህን እየጠበክ በርታ❤❤
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl Жыл бұрын
ምርጥ ባል ይመችህ👏👏👏👏
@tayetaye2797
@tayetaye2797 Жыл бұрын
የማይረባ ሰው ነው።ክብረቢስ አይዞህ አንተ ምንም አትሆንም ትእግስትህ አኩርቶነል👍
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
እራስህን ጠብቅ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን ወንድም የማዘር ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ መተት የተደረገባቸው 😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@keriyabiloabdela7011
@keriyabiloabdela7011 10 ай бұрын
ጎበዝ ነው የፍቅረኛው ክብር ኣለማስነነካት እውነተኞ ፍቅረኞ
@bahirunegash582
@bahirunegash582 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጀግና ነህ ለገንዘብ ሚስቱን ያለሸጠ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ አይለያችሁ
@jntbrok8611
@jntbrok8611 Жыл бұрын
ምርጥ ባል ከጥቅም የሚስቱን ክብር ያስቀድማል ለወንድነቱ ሸልመዉ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ Жыл бұрын
ውነተኛ አፍቃሪነው አይኑ ተሦላይ አይረቅም ጎበዝ የሠውልጂ ገዘብ አይገዛውም
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 Жыл бұрын
ዋውውው ጀግና ነህ ለሴት ክብር ያለህ ሰው አድናቂህ ነኝ ጀግና ባል ክክክክክ አንተ ግን አሳከኝ አይዞን
@ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ
@ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ Жыл бұрын
እሳግን ገዘብላይ ትኩረት አላት ልጅ ለገዘብ ቦታ እደለለ ያሳይል 🎉🎉🎉
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
ልክ ገንዘብ እንደማይፈልግ ሰው ታስመስላለህ
@አልይሰኢድ
@አልይሰኢድ Жыл бұрын
ወንድ ልጅ የሚስቱ ክብር ሲጠብቅ ነው ይመችህ አቦ❤❤❤❤ ፍቅር ይላሀል አባቴ አንተም እኳን በዚህ አለፈልህ ወንድሜ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
ልጂቱ እሺ አለች በማንነቷ የምትተማመን
@hebretmelaku9669
@hebretmelaku9669 Жыл бұрын
ታውቃለህ አቅራቢው ማንንም ለማስደሰት አደለም የምትሰራው ለራስህ ብለህ ነው በጣም እራስ ወዳድ ነው ትንሽ እንኳን ለሰው ክብር የለህም እንደውም በጣም ታግሶሀል ካንተ ገንዘብ የሚስቱንም የራሱንም ክብር አስበለጠ እውነት ትክክል ሰው ነው
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ከገንዘብ ይልቅ የሚስቱን ክብር ጠብቆዋል ውሃ ሊደፋብክ አይገባም አንፈልግም ብሎ መሄድ ነው ዛሬ ደሞ ወንድ ነው ከልካይ❤❤❤❤❤❤❤
@kelemm8046
@kelemm8046 Жыл бұрын
አተ ልጂ ግን በጣም እያሳዘከኚ ነው አይዞህ የእግዚአብሔር ስጣታ ነህ እምላክ ይጠብቅህ
@ቲጂይቶብ
@ቲጂይቶብ Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነው ወደድኩት በቃ ኩሩ ወድ ደስ ይለኛል😂
@Aliyafirst
@Aliyafirst Жыл бұрын
ጀግና ወንድ ነህ ለሴት ክብር አለው አንተም ድርቅ ትላለህ በጣም
@sadazx7602
@sadazx7602 Жыл бұрын
የሴልጂ ክብር ያለው ይሄን ልጂ አየሁ በፍቅር የሚያምን አቦ ይመቼው 👍👍👍👍👍👍👍
@merondesta6167
@merondesta6167 Жыл бұрын
ዋዉ አደነቅሁት ዉሃ መድፋቱ እንጂ ጥፋቱ ለገንዘብ ብሎ ጓደኛዉን እንደማንኞችም ዉድ አላዋረደም እህት ወንድምዎቼ አንዳንድየ ለትንሽ ገንዘብ ብለንየምንወደዉን ሰዉ የሚወደንን ሰዉ ክብር አናዋርድ ምክንያቱም ገንዘቡ ያልቃል የዚያ ሰዉ ክብር ግን እንከ መጨረሻዉ ድረስ ይኖራል ሁለተኛ ገንዘብን ከምንወደዉ ሰዉ ማስበለጥ የለብን ገንዘብ ጤና ካለ ሰርቶ ይገኛል የምንወደዉ ሰዉ ከሄደ ያገንዘብ ሊመልሰዉ አይችልም ቢያንስ እወቅ ቀዳሚዉን ነገር ገንዘብ መሰረታዋይ ነገሮችን ያሟላል እንጂ የሰዉን ልጂ ፍቅር ደስታ አይገዛም
@meraatmeraat9404
@meraatmeraat9404 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እውነትኛ ፍቅር ይህ ነው ብራቦ ጃግና ❤❤❤❤❤❤❤
@ccfftcfr3766
@ccfftcfr3766 Жыл бұрын
ኒቂ እየሱስ ጌተ አይደለም 9ወር ተረግዞ የተወለደ ፉጡር እጂ
@meraatmeraat9404
@meraatmeraat9404 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ጌታ ነው ይድናል እየሱስ 100/100✅️❤❤✅️
@ccfftcfr3766
@ccfftcfr3766 Жыл бұрын
@@meraatmeraat9404 ነገሩን በስሜት ሰይሆን በሲሌት አስቡ እርግጥነው እየሱስ የዲነል ግን በፈጠሪው ፍቀድ እጂ በረሱሚንም መረግ አይችልም ለዚ መፀሀፍቁዱስን አጥኑ በረሴ አንዳች ነገር መረግ አይቸለኝም በእግዛሀቤር ፍቀድ ብሆን እጂ ይለል ኤሄመለት እሱ ተመሪእጂ መሪ አይደለም ከእየሱስ በፊት በርከተ ነብየቶች ተልኮወል ለምሰሌ አብረሀም ደዉድ የቆብ ዮሴፍእዮብ ዮናስ ሙሴ ሌሎችም በርከተ ነብየቶች አሉ ታርከቸውንም እዩ አድሚጡ በአላህ እነዚሁሉ ተፈትኖወል ተአምረትም ታምረትም አሰይተወል ተደ እየሱስን ለየት የደረገው ሚንድነው? የለ አበት በድግል መወለዱ ከሆነ ጌታ የስባለው አበታችን አደም የለ እነትነ አበት ነው የተፈጠሩት ለምን አልተመልከም???? አለሀንፍሩ ነገሮቹን አስቡ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
እየሱስ ሰው ነው 9 ወር ተረግዞ የተወለደ ።።።።
@ccfftcfr3766
@ccfftcfr3766 Жыл бұрын
@@meraatmeraat9404 አዎ እየሱስ የዲነል ነገርግን ጌተ አየስብለውም አንደዘ ከሆነደሞ ሀኪምቤት የሉትንም ዶክቶሮች ጌተነቸው እየለቹ መምለክ ይኖርበቹሀል ሚክነቱም መድሀንት ሲለሚሰጡ ትስመማለቹ ከልተስመመቹ ደሞ እየሱስን መምለከቹም ልክ አይደለም መላት ነው
@fufuilu1212
@fufuilu1212 Жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገክ አንቴስ እሱ እምቢ ሲል ለምን ድርቅ ትላለክ አትቶውም እንዴ ልጁ ግን በጣም ጀግና ወንድ 👍✅
@ዩዳሄንኩሉ
@ዩዳሄንኩሉ Жыл бұрын
ግን ኮሜንቶች የሰዉ ትዳር ድራሹ ታጠፍላቹ አረ ተዉ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
😂እኮ
@hnnashj90
@hnnashj90 3 ай бұрын
እሚገርመኝ ጀግና ጀግና የምትሉ በተፈጥሮ ዉበትዋ ለምን አይተማመንም ዱቄቱ እዳይነካ ስላለነዉ ጀግንነቱ ሴቶች ግን አቤት ማሽቃበጥ ስትወዱ
@hiyath
@hiyath Жыл бұрын
እደዚህ ፍላጎት ከለላቸው ብዙም አትግፋቸው ሂወትህ አደጋ ላይ ይሆናል አተም አልፋታ አልክ
@MeseretDegefa
@MeseretDegefa Жыл бұрын
👍
@tseganeshmathewos3270
@tseganeshmathewos3270 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ምንም አይዴሌም አንደድ ሰዎች እንዴዝ ነቹ ይራብሻሉ አንቴ ግን ጀግና ነክ በርታ ❤️👍👍🙏🙏
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
ልጅ ግን በመልካ የመያፊር የመሰልኛል መክነቱም በሜካፑ ደስታኛ ነው😂😂😂😂
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ለምን ያፍራል ቆንጆ ናት ግን አንዳንዱ ወንዶች ሜካብ ይወዳሉ መሰለኝ
@hhgrrt4804
@hhgrrt4804 Жыл бұрын
ካገቡ አይቀር እደዚህ ነው አድናቂህ ነኝ እኔ እራሱ ደም ነው የሚያፈላው እደዚህ ደረቅ ሰው ሲያስጠላ
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
@ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ Жыл бұрын
ጀግና ባል ምርጥ ባል ጌታን❤❤❤
@MKl-wn5ox
@MKl-wn5ox 3 ай бұрын
ይሆልጅ እና በረታታው እህት ወድሞች ሚስኪነው ስወደው❤❤❤
@neima5525
@neima5525 Жыл бұрын
እረግጠኛ ነኝ እሱ በሷ አይተማመንም ድርቅ አለኮ እሷ ደግሞ ብሩ ብቻ ነው የታያት😅😅😅
@BojaEthiopia-c2j
@BojaEthiopia-c2j Жыл бұрын
❤አይ አሁን በጣም ልክ አይደለህም ❤በቃ ልጁ ያደረገው ትክክል ነው ይልቅስ ወንድሜ አካልህ ነብስ እንዳታጣ ተጠንቀቅ
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ዋው ወንድ ነው 💪💪❤❤❤😂😂😂
@tedggfdmm5516
@tedggfdmm5516 Жыл бұрын
እውነት ለሌላ ሰው ክብር የሌለው ሰው ለሚስቱ ክብር ኣለው ብየ ኣላስብም ይሄው ኣደብረውም እንዴ እንደሱ ወንድ ውሃ የሚደፊላተ ለምን ክብር በዛ ይጀምራል መሰለን ደም ተከባብረን እኑነራልን ይላል ኣሳፊሪ ወንድ ነው ያላት ባል እውነት ልጁቱ ግን ይመቻት ❤
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk Жыл бұрын
አይዞህ ያጋጥማል ልጁ ይቀናል 😂 ያስታውቃል ወንድ ሲቀና ደስ ይለኛል
@debelatiruneh9787
@debelatiruneh9787 Жыл бұрын
ደስ ስቃይ
@yonasassefa9842
@yonasassefa9842 Жыл бұрын
እሰይ ደግ ኣረገህ የእጅህን ነው ያገኘሀው,,,, ድፍረትህ ደሞ እንጂ ላሽ በል ካለህ ላሽ ኣትልም,,,,, ኣልሰማም ስትለው በምትሰማበት ቛንቛ ኣሰማህ,,,,, ኣንተ ብርህን ለመሰብሰብ ብቻ ለምን ታስባለህ/ላችሁ ሌሎችንም ጭምር ነው እየተናገርኩ ያለሁት,,,,, የሰውንም መብት ግምት ወስጥ ማስገባት ኣለባችሁ,,,,, ስሜቱን ስትፈታተነው ነው ወደ መጨረሻው እርምጃ ያደረስከው,,,,,, ከዛም ባንተ ብሶ ኣልፈልግም ኣትልም ምን ውሃ ኣስደፋህ ትላለህ,,,,, ለምን እልህ ውስጥ እንዲገባ ታደርገዋለህ,,, ያውም በሴት ጓደኛው ፊት,,,, በውሃ መረጨት ብቻ ኣሳለፈልህ ከዛም የባሰ ነገር ኣለመከሰቱ መልካም ነው ስለዚ እናንተ ''''' ዩቱበሮች ነን,,, ቲክ ቶኮሮች ነን'''''' ቅብርጥሴ እምትሉ ሁላ,,,, ስራችሁ ገቢያችሁንና ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን የሰዉንም ስሜትና ፍላጎት ግምት ውስጥ ያስገባ መሆን እንዳለበት ተረድታችሁ ስሩ። ። ። ሰላም ! ! !
@الحمدالله-ث3ل5ح
@الحمدالله-ث3ل5ح Жыл бұрын
ድቆትን 😂😂😂😂ባልዴግፍም ግን ልጁ ተመችቶኛል ጥቅም ፈላጊ አዴለም ይመቻችሁ ፈታ አርጎኛል
@SaadaSaidmed
@SaadaSaidmed Жыл бұрын
አንዳደ ግድ ነው ደግ አደረገ አንተ ለምን ሠው ታጣላለህ በሰው ሂወት እየገባህ የሠው ልብ አትሠበር አበጀ ጀግና ነው ልጂ ልጁ የተመቻችሁ ኮሜት ላይ አሠቀምጡ
@sarahsa110
@sarahsa110 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰው ባል ይወጣለታል ❤
@tizitamulu4341
@tizitamulu4341 Жыл бұрын
😂😂😂በጣም😊
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
በጣም😂😂😂😂😮😊
@ወለተአረጋዊዪ
@ወለተአረጋዊዪ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@fathumafathjma3819
@fathumafathjma3819 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meskerembekele6461
@meskerembekele6461 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ነው ልጅ ደስ ያለኝ ለ ሴት ልጅ ያለዉ ክብር አስገራሚ ነዉ
@Lenafekr
@Lenafekr Жыл бұрын
ውይኔ ቁመቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
@mulu6386
@mulu6386 Жыл бұрын
Wowow❤❤❤❤ ለሴት ልጅ የላሁ ክብር እኮ ነው አይዞክ
@tarhastube9099
@tarhastube9099 Жыл бұрын
ራሳህን ጠብቅ ውንድም ሁሉም ሰው አንድ አይደ ለም❤😮
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ስትአይነት ሰው አለ ተቀየረ እኮ አውዚቢላ
@tarhastube9099
@tarhastube9099 Жыл бұрын
@@Defend202 ይገሪማል እኛ ሰውች እኮ ሞት ትንሰን ነው😢
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 3 ай бұрын
እባክህን ውድ ወንድሜ አንተ እስክንድር ሃፍቴ ለማዬት ጓግችያለው ሀፍትዬ እኮ በጣም ጠፋ የኔ ምርጥ ጀግና ለሃጌራችን መከታ ኩሩ ልጅ ❤❤❤❤❤❤😢😢 እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቅቃችሁ❤❤❤😢😢😢
@Nanacell-u1b
@Nanacell-u1b Жыл бұрын
ልጅቱ ብሩን. ፈልጋነበር😢 አሳዘነችኝ ሲካብድ ነው ልጁ
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ነገረኛነው 😂😂😂
@sosinna4618
@sosinna4618 Жыл бұрын
አቅራቢውን ስንቅ ውሀ የደፋብህን አይነት ወንዶችም አሉ ከክብር ይልቅ አብሯት ላለች ሴት ክብርን የሚያስቀድሙ ብርን በጉልበትህ ሰርተህ ታመጣዋለህ ክብርን ግን ስብእናህ ላይ አምሮህን አሰርተህ ከመልካም ህሊና ጋር ከፈጣሪ ትታደለዋለህ አየህ ያንተንና የልጁን ልዩነት አቦ እንደዚህ ልኡል የሆኑ ወንዶች ይብዙልን❤
@TZTAAamer-jd7eg
@TZTAAamer-jd7eg Жыл бұрын
ቅናቱ የፈጣሪ ያለህ አስተዉላችሁታል ቀናተኛ ወንድ በጣም የሚያስጠላኝ ስላጋጠመኝ ነዉ 😟 ነገሩን ወደሌላ ቀየረዉ እኮ 😄😄
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ Жыл бұрын
ያልተፃፈ ነው ያነበብሺው ልጁ ጀግና ነው
@LedetAbeRA-mj9be
@LedetAbeRA-mj9be Жыл бұрын
ቅናት አይደለም ትክክል ነው እርምጃው
@TZTAAamer-jd7eg
@TZTAAamer-jd7eg Жыл бұрын
@@መካቲዩብ አይደለም አልሰማሽዉምንዴ እንዴት 1 ከወንድ ጋር ያለችን ሴት በዚህ መልኩ ታናግራለህ አለዉ 2 ትታጠብና ደስ ይበላት ሲለዉ አንተ ነህ ወይ ደስ የምታሰኛት ብሎ ወደዛዉ ጋል ጋል አለ 😄😄 እና ይኽ ምንድነዉ የእኔ እይታ ከሆነ የተሳሳተ ኮሜንቱን ላጥፋዉ
@ORTDox128
@ORTDox128 Жыл бұрын
አቤት ቅናት😂😂
@batietube2939
@batietube2939 Жыл бұрын
እቺ ደሞ ምን ባቁሌ ትስባለች ስለምን ቅናት ነው ምታወሪው አስተየት መስጠት ከጠፋብሽ ዝም አትይም😏
@lilibehabtu
@lilibehabtu 8 ай бұрын
እና ምን ያርግ አልሰማ ሰትለው ጎበዝ ነው
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Жыл бұрын
ልጁ ገንዘብ ሳይሆን ፍቅርን
@bettyboo7783
@bettyboo7783 3 ай бұрын
ምን ዋጥ ገጥ ገገማ ቁሞቱ የረዘመው ለካ በሽተኛ ነው ደንቋሮ ኣይዟህ ኣንበሳው ጋዜጠኛ ፀበል ያርግልህ ውሃው❤❤❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የዛሬው ደሞ የተለየ ነው😅😅😅😅😅 አድናቂው ነኝ
@غنجالعجمي
@غنجالعجمي Жыл бұрын
ለመነህ አይሆንም ብሎ አልሰማ አለከው ዋውው ጀግና
@eexx8265
@eexx8265 Жыл бұрын
በርግጠኝነት ከታጠበች ስለሚያፍርባት ነው በዱቄት የያዛትን ❤
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ Жыл бұрын
የት አይተሻልት. ወሬ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ፕሮግራም አለን አለ በዚያ ላይ የየሰው ማንነት ይወስነዎል ውበቷን እሷነቷን የተለያየ ነው ምርጫው
@geteambaw7655
@geteambaw7655 Жыл бұрын
ወንድ ነህ ጀግናዬ ደግ አደረክው ደስ ሲል
@byky3031
@byky3031 Жыл бұрын
😅😅😅 ዉይ እቢ ካሉ ሙጪጪ አትበል ሳታሥበዉ ይጎዱሀል
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
ጅግና ጀግና ምትሉ ጀግና አየታቹ አታውቁም ጀግናና ፋራ ለዬ ok😊
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
ወይኔ ትህግስትህን አለማድነቅ አይቻልን ከምር ልጁ ባለጌ ነው ልጅቷ ተገዳ ነው ከሱ ጋር ምትኖር ፍትህ ለልጅቷ ሹክክ አለች እኮ
@enanodesta8159
@enanodesta8159 Жыл бұрын
@enanodesta8159
@enanodesta8159 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Neju2023
@Neju2023 Жыл бұрын
ደግ አደረገህ ድርቅ ትላለህ እንዴ አይሆንም አለህ እኮ ወንድ ነው 💪💪💪💪💪
@monanajash1007
@monanajash1007 Жыл бұрын
ከባል በላይ ባል ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@axg8365
@axg8365 Жыл бұрын
ደግ አረገህ ጀግና ነው አቦ አይሆንም እያለህ የምን ማስገደድ ነው
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 121 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 347 М.
የአዲስ አበባ ኑሮ ከምንምወደ ምንም
19:30
Ibex Movies
Рет қаралды 3,3 М.
Yoe እንትኑ 😳 ተጨፈለቀ   #yoeemy #habesha #yoeemy
30:16
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 121 МЛН