አደባባይ ላይ ሜካኘዋን አሳጠባት ... ፍቅረኛዋ ፊትዋን ሲያያት ደነገጠ... ተለወጠች

  Рет қаралды 241,241

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Жыл бұрын

አደባባይ ላይ ሜካኘዋን አሳጠባት ... ፍቅረኛዋ ፊትዋን ሲያያት ደነገጠ... ተለወጠች

Пікірлер: 1 300
@zeyas9716
@zeyas9716 11 ай бұрын
አይ ባለ ዱቄቶች ጉዳቹ ፈላ 😅 እስኪ እንዴኔ ዱቄት በሔዴበት ሔዶ የማያዉቅ እጅ ወዴላይ👍👈
@Seada-xt6nq
@Seada-xt6nq 11 ай бұрын
እኔአለሁልሺ
@alamgir481
@alamgir481 11 ай бұрын
እኔ ወላ
@user-yh4wr3bu4i
@user-yh4wr3bu4i 11 ай бұрын
አኔ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
እኔ
@azizatube172
@azizatube172 11 ай бұрын
እኔ እደት እደሚደረግ አላቅበትም
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 11 ай бұрын
ቀጣይ ደግሞ አርቴፍሻል ፀጉራቼውን ያውልቁ የምትሉ ላይክ
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
አወን
@tamraT-vu4xz
@tamraT-vu4xz 11 ай бұрын
😂😂😂ያዉልቁ
@ro7601
@ro7601 11 ай бұрын
ቤት ማፍረስ አይቀልም😂
@mekiyaseman9930
@mekiyaseman9930 11 ай бұрын
​@@ro7601😂😂😂😂
@mekiyaseman9930
@mekiyaseman9930 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc 11 ай бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ የባሎን ትዛዝ አከበረችች❤❤❤❤❤
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 11 ай бұрын
በጣም ባሎን አክባሪ ናት
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 11 ай бұрын
አሁን የበለጠ ቆጆነሽ❤❤❤❤🎉
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 11 ай бұрын
ቆጅናዋ ስትታጠብ ነው ጎላ ያለችው
@Fafi51296
@Fafi51296 11 ай бұрын
አይ ዱቄት አገር ጉዱ አፈላው አይደል
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹😘
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
❤❤❤ ደስ የሚሉ ጥንዶች ውበቷ ጎልቶ ወጣ ማን እንደ ንፁህ ውበት
@user-fx8zq8ri3x
@user-fx8zq8ri3x 11 ай бұрын
የተፈጥሮ ውበትን የሚያክል ነገር የለም ሴቶች በራሳችሁ ተማመኑ ከዱቄት ነፃ ሁኑ
@axvrrty2445
@axvrrty2445 11 ай бұрын
ሚስኪን የኔ እናት ባሎን ማክበራ ብቻ በቂ ነው 😘😘😘
@user-yr9oh2rn8m
@user-yr9oh2rn8m 10 ай бұрын
በራስ መተማመኗስ ቢሆን
@tyjhggggggijjg7039
@tyjhggggggijjg7039 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቢታጠቡ አሪፍ ነዉ 😊😊
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o 11 ай бұрын
እደዚህ ሙልጭ ያረጉ መልካቺን አድአይነትሆነብን
@mekasja6442
@mekasja6442 11 ай бұрын
ክክክክ
@AmenAmen1223
@AmenAmen1223 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እህቶችዬ በዛውም ሱሪ የመልበስን ነገር አስቡበት የሴት ልጅ የክብር ልብሳችን ቀሚስ ነው።።❤❤❤
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 11 ай бұрын
ፍትህ ሀገሬን እያለ ለሚሞተው ላአማራ ሕዝብ የሰው ልጅ ጤና ካለው ቆንጆ ነው የምን ዱቄት ነው
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 11 ай бұрын
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l 11 ай бұрын
በጣምወላሂየተፈጥሮመልካችንምንአለን
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 11 ай бұрын
በጣም ፍትህ ለአማራው
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 11 ай бұрын
❤❤
@TsehayNugatu
@TsehayNugatu Ай бұрын
በትክክል ፍትህ አጣን
@user-xr1hn6tf1q
@user-xr1hn6tf1q 11 ай бұрын
ከይቅርታጋ በዙ የት ችግሩ አሉ የታመሞ አሉ ለምን አረዱም ገንዘቡን 😢
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d 11 ай бұрын
ማለት ስራ እየሠራ እኮነው በሠላምነው
@melat343
@melat343 11 ай бұрын
Eko
@user-xr1hn6tf1q
@user-xr1hn6tf1q 11 ай бұрын
@@user-xs7jb3qg1d መስራቱ ጥሩ ይህን ገንዘብ ለጤናኝ ሰው መሰጠት አይከብድም ስንት በግንዘብ ችግር መንገድ ላይ የወደቁ አሉ መታከሚያ ይጡ ለነፍሰ ነው እነኚህ ወጣቶች ደሞ የሚሰጡት ነገር የለም
@fatuma1133
@fatuma1133 11 ай бұрын
ሥራ እኮ ነዉ አርቲፊሻል አርጋ ብቅ እምትለዉ ሁሉ ጉዷ ፈላ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 11 ай бұрын
ስራ እየሰራነውኮ ይኽም አንድ ጉድ ይውጣጅ
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 11 ай бұрын
የዱቄት ባለቤቶች እንደት ነሽ ደህና ነሽ ቀጥልበት ሴቴቱ ሁላ አለቀላት😂😂😂
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj 11 ай бұрын
እሽ አይሉም አይታጠቡም ከምር😂😂
@widneshigethaun8008
@widneshigethaun8008 11 ай бұрын
አረ እኔ አለው አይደል እንደት እንዴ ምቀባ ማላዉቅ 🤣🤣🤣
@Bfb758
@Bfb758 11 ай бұрын
Ere Wendm egna alen eko kewendoch gar manleyayew yhew yene bale ke 2 amet befit astenkkogn yhew edme lesu mekape balefebet alalfm
@toba1854
@toba1854 11 ай бұрын
😅😂💋💃😜😌🙌👍
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 11 ай бұрын
​@@widneshigethaun8008ይሻላል፡የኔ፡ውድ፡እኔም፡እንዳንችው
@maratalosow1741
@maratalosow1741 11 ай бұрын
የማዳም ለፍቶ እደሮች የት ናቹሁ ኮሜንት ጨር ሲል እልውድም ገባ ገባገባ በሉ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@user-te4vh6gi9b
@user-te4vh6gi9b 11 ай бұрын
😂😂
@user-gf4ro5nt5s
@user-gf4ro5nt5s 11 ай бұрын
መተናል ውድ
@maratalosow1741
@maratalosow1741 11 ай бұрын
@@user-gf4ro5nt5s እንኳን ደና መጣቹ የኔ ጀግኖች እንድ እና ጀግና እኮ የለም በዚህ እለም ያሰላም 🥰🥰🥰🥰
@maratalosow1741
@maratalosow1741 11 ай бұрын
@@sebelyoutube ብምን ለድምርሸ ማሬ
@marimamarima4951
@marimamarima4951 11 ай бұрын
😳😳😂😂😂😂😂😂አለሀምዱሊህ ከሁሉ ነፃ ነኝ😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 11 ай бұрын
metoo
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 ай бұрын
ፈርቼላት ነበር ደስ ብሎኛል ደግሞ ፍቅር ካለው ለእሱ ውብ ናት❤
@RjjfjChjfjrj
@RjjfjChjfjrj 11 ай бұрын
እረ ፀይም ፀይም ፀይም አትውደድ ፀይም ወድጅ ነወ የጠፈኝ መንገድ በጣም ታምሪያለሽ አትቀቤ ፊትሽን አታበላሽ ሲያምረብሽ የተፈጥሮ ውበትሽ ❤❤❤❤
@user-rk5rn7vv5s
@user-rk5rn7vv5s 11 ай бұрын
አሁንገና ጨርሸ አየሁት እውነት ለመናገር እራሷ አይታ ማመን ትችላለች እኔበግሌ ከታጠበችቡሀላነው ያማረችኝ ምክኒያቱም እኛ ሀበሾች የሜካፕ እውቀቱም እደሌላው ሀገር ብዙም ስለማችል ሜካፕ በተጠቀምን ቁጥር የባሰ መልካችንን እየደበቀንው ነው😍
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 11 ай бұрын
ዋውውው ጥንዶቹ መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 11 ай бұрын
አይ ባለ ዱቄታሞች እግዚአብሔር ዱቄታችሁን ያጥፋላቹ ማርያምን የመዳም ቅመሞች ክብር ለኛ እኛ ያለሜካፕ ውቦች ነን❤ በያለንበት ሰላማችን ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ln1pm4zq3v
@user-ln1pm4zq3v Ай бұрын
😂😂❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
አኳንም ሚካብ አለመጠቀሚ በጀኝ😂😂😂❤❤ደምሩኝ ❤
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 11 ай бұрын
በጣም እኔም ዛሬ ፍጣሬዬን አመሰግናለሁ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 11 ай бұрын
አለመቀባቴ በጀኝ ሥትይ እሩጨ ያየሁት ፕሮፋይልሽን ነው 😅😅😅😅😅 ጎበዝ በተፈጥሮ ውበትሽ 👌👌ኑሪበት
@nefisa70
@nefisa70 11 ай бұрын
እኔ ምንም አልጠቀምም አልሃምዱሊላህ በቀንቢያሥ5እታጠባሉ እጄ እግሬ ሣይቀር የሠመረ ሥልጣን ፊቴም ሣሙና የምጠቀመው በቀን እንዴ ነው አወር ሥወሥድ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 11 ай бұрын
ደምሪሻለው ደምሪኝ
@csi1023
@csi1023 11 ай бұрын
Eneko be comentoch nawu mznanawu😂😂😂
@znteznte965
@znteznte965 11 ай бұрын
የዛሬዋ ፍቅር የሆነች ልጂ ነች ዱቂት ነክቶኝ አያቅም አልሀምዱሊላህ
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም ኩልም በከፊፍነው አምጠቀመው
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 11 ай бұрын
ኣንደኛ ነኝ የዚ ልጅ ወዳጆች ኣላቹ❤❤❤ ሃገራችን ሠላም ያርግልን
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@haykelyesuf9329
@haykelyesuf9329 11 ай бұрын
ወላሂ አድ ቀን ተቀብቸ አላዉቃም አልሀምድሊላሂ መቸም አልቀባም አላህ ምንም አላስጣኘም❤❤❤
@zozobrano4006
@zozobrano4006 11 ай бұрын
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 11 ай бұрын
ምን ችግር አለው ለባልሽ ብትቀቢ እኔስ ኩልና ቅድቤን እቀባለሁ
@user-mi3ig3ye1q
@user-mi3ig3ye1q 2 ай бұрын
welahi enem teqebche alawqm
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 11 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ የተለያዩ ነገሮችን ታመጣለህ😊
@JhhHh-lm6mu
@JhhHh-lm6mu 11 ай бұрын
ማአሻአላህ የተፍጥሮን ውበት የሚያክልነገር የለም አይለያችሁ ጥዶች ወድሜ በርታ ጥሩነው
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 11 ай бұрын
የኔ ውድ የተፈጥሮ መልክን የመሰለ የለም ያለመዪካብ በጣም ነው የምታምሪው❤❤❤❤
@totoal5243
@totoal5243 11 ай бұрын
ረዕስ ይቀይር የምትሉ በጣም ደስ ነው ያለው ልጁ ደግጦል አላለም እይ አስኪ የተፈጥሮን ውበት የመሰለ የለም ነው ያለው ስታምር❤❤
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 11 ай бұрын
በጣም ውይ ወሬያቸው ሲቀፍ ለ ቪው እኮ ነው 😳😳
@Habiba657
@Habiba657 11 ай бұрын
ገብተን እንድናየው ነውኮ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 11 ай бұрын
ልባም ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋው ከከበረ እንቁዎች ሁላ ትበልጣለችና ክብራችው ጌጣችው ልባምነታቸው እግዚአብሔር መፍራት ነውና💁❤ክብር ያላችሁ ሴቶች እስቲ ....
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 11 ай бұрын
ዋው ሜካፕአልባ ስታምሪ መልካም ጊዜ ፍቅረኛሞቹ❤❤❤❤❤❤❤
@janatsaed2877
@janatsaed2877 11 ай бұрын
እሚገርም ነዉ አሪፍ ስራ ቀጥሉበት
@Sabit33
@Sabit33 11 ай бұрын
ልጅቶ ታፍቅረዋለች ማንም ሰው ለሚወደው ለሚያፈቅረው ታዛዥ ነው እና ይመችን
@yesewneger950
@yesewneger950 11 ай бұрын
ማርያምን ይች ትሻላለች በማንነቷ አታፍርም ❤❤❤❤
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰራ ፕሮ ግራም ነው ይቀጥል ይበል ያሰብላል
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 11 ай бұрын
እኔ ድሰ ይልኝ የባልዋን ትዛዝ ማክበርዋን ነው ❤❤❤
@mikdeskidena1294
@mikdeskidena1294 11 ай бұрын
አሁን የጀመርከው ፖሮግራም ተመችቶኛል ነይ ዱቃት የምትለቀለቂ ሁላ ነይ እይ ተመችቶኛል❤❤❤❤❤❤
@zedbabo9298
@zedbabo9298 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zedbabo9298
@zedbabo9298 11 ай бұрын
ሠብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 11 ай бұрын
😂😂😂
@zedbabo9298
@zedbabo9298 11 ай бұрын
@@user-xq7od9np2x ነይእንደማመር
@gdggg2692
@gdggg2692 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሜካፕ አልወድም ተቀብቼም አላቅ ባለፈው መዳሜ ልጇን ስድር ካሌተቀባሽ ብላ አዘነችብኝ ብትለምነኝ ብትለምነኝ እምቢ አልኳት ከዛ አዝኜብሻለሁ አለችኝ እኔም አልወድም ተቀብቼም አላቅ አልኳት ከዛ አትዘኚ ብዬ በስሱ ቀባቺኝ እንዴት እንደጨነቀኝ ማርያምን ከዛ ብዙም ሳልቆይ ተጠብኩት እሷም አላየችኝ😂 ሆሆሆ
@Henusmedia106
@Henusmedia106 11 ай бұрын
የባልሽን ትዛዝ ማክበርሽ ጎበዝ ነሽ ግን ለወደፊቱ ዱቄት ይቅርብሽ ፈጣሪ የሰጠሽ ውበትሽ ይበቃሻል
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 11 ай бұрын
ደስ እሚለው ነገር መቀባት ራሱ አልችልበትም 😂
@user-ti6mw8wq3j
@user-ti6mw8wq3j 11 ай бұрын
የኔቢጤ ክክክ የሥደዶቄትነዉእዳትቀቢልክክነዉየሚያረጉት ደሞ እኮ አድሥአት ቁጭ ብለዉ ሢለቀለቁ ዉለዉ ደሞ ቁጭብለዉ በሦፍት አድሥአትቁጭብለዉ የሚያሥለቅቁትየሚያፀዱትክክክክክክ
@sabreensabreen265
@sabreensabreen265 11 ай бұрын
​@@user-ti6mw8wq3j😅😅😅😅😅😅😅😅kkkkkk
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 11 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂
@user-ho3rx7zw4y
@user-ho3rx7zw4y 10 ай бұрын
የኔ ቢጤ😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
እኛማሰለማነውቅበት በጫትያባረሯት ጂኒመስለንቁጭ ክክ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 11 ай бұрын
ወንዶች ግን ትገርማለችሁ ለብሩ እንዴት እንዴት እንደምቶኑ ይደብራል
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 11 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ፍቅረኛዋነው ነገ ተጋብቶ ከመለያየት ከአሁኑ በደንብ መተዋወቅ አይሻልም
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 11 ай бұрын
ደስ ሲሉ ያለ ባዝሊን ምንም አይነት ኮስሞቲክስ የለኝም እኮ ማነው እንደኔ🤗
@user-uz6iz8dr5v
@user-uz6iz8dr5v 11 ай бұрын
የተፈጥሮ ውሀ ብቻ ሰሙናም የፈለኩትን❤❤❤❤❤❤❤
@eftu7365
@eftu7365 11 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ልጅ ለፍቅረኟዋ ያላት ክብር ❤❤❤
@jeri3637
@jeri3637 11 ай бұрын
የፈረሰ ቤት አላለም 😂😂ግን ጀግና ነሽ
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s 11 ай бұрын
የገጠር ልጆች የት ናችሁ ከዱቄትነፃ❤❤
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 11 ай бұрын
አለን
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p 11 ай бұрын
አኔ
@user-oo5py4db5i
@user-oo5py4db5i Ай бұрын
አለን
@zaharaayalew
@zaharaayalew Ай бұрын
አለን
@HabeebPak-qt8py
@HabeebPak-qt8py Ай бұрын
አለን እህቴ
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 11 ай бұрын
ያለ ሜካብ ቆጆናት
@tamriymam2101
@tamriymam2101 11 ай бұрын
የዛሬዋ ጎበዝ ናት ሜካብ ግን ጥቅም አለውይ እኔ አቀባቡንም አላቅበትም😂😂😂😂😂መዳሜ ግን መስታወቱም አይቀር ስቀባው😂😂😂 ማፅዳት አሰልችቷኛል
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 ай бұрын
አንቺማ እኔ ምሰረበት ቤት ነዉ የለሽዉ😅😅😅
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk 11 ай бұрын
የዛሬው ስለተመቼኝ ሰብ አደረኩት እስከዛሬ ግን ዝም ብዬ ነበር የማየው 😂 ልጅቷ ያለ ሜካፕ ቆንጆ ነሽ አትቀቢ ከአሁን በኋላ 😍
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 11 ай бұрын
ባለ ዱቄቶች ጉዳችው ፈላ እኔስ አያውቀኝም አላውቀውም ዱቄቱን ወይኔ ስትታጠብ የወጣው ቀይ አፈር😄😀😀
@uaeuar8642
@uaeuar8642 11 ай бұрын
😂😂የዱቄት ያለ በኛ በሀበሻ አያምርም ከኑሮም ከባህላችንም ከአይማኖታችንም አንፃር የማይሆን ነገር ነው
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
ተዉግን ሰልክ አሰቀምጥ የኔንም ፍትንልኝኝኝ ጉደንልወቅ በሰደትነወ ያለሁትና ችላብሎኛል ሰሞኑን እህ😢
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
ዉዴ ኔትኮተዘግቷርታገሽ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
@@taibah5903 ቢዘጋም በመሰመር በየቀኑ ሰላም ይለኝነበር አልቻልኩም ወደ 😭😥ምንላድርግ ለፍቅር አልታደልኩምናነወጀ አንድሰሞን ሲያብድነበር
@rtyttt9228
@rtyttt9228 11 ай бұрын
አይዞሽ ስልኩን ስጪኝ😂😂😂
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 10 ай бұрын
ጠርጥሪ ሲቀጥል ብርሽን ያዣይህ ነው ያለው ነገር
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 10 ай бұрын
ካልተበላሽ አስሬ ይቀያየር ምንጨነቀሽ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 11 ай бұрын
ምችት ይበልህ ወንድም አለም በርታ ወላሂ ትለያለህ ቀጽልበት ኔካብ መታጠቡን አዋርድልኝ አቲፊሻሎችን❤❤❤❤
@user-zx3cb9qv9r
@user-zx3cb9qv9r 11 ай бұрын
በርታ ወድም ሜካብ የምትጠቀሙ ሰወች ተጠቀቁ እዳትዋረዱ የ ውነት እኛ ውብ ነን አትጠቀሙ ሴቶች
@Nura_Mohammed
@Nura_Mohammed 11 ай бұрын
አረ ወይኔ ባለዱቄቶች ጉዳቹ ፈለ 😅😂ከ ድቀት ነፃ ነህናች Love you❤😂
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-hz8pi3yw5e
@user-hz8pi3yw5e 11 ай бұрын
2ሺብር ይበቃሀል ለመሸለም ወንድም የቀረዉን ለተቸገረ ስጠዉ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር ሜካፕ የለመዱ ሰዎች በራስ መተማመን ይጎላቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ከዱቄት የፀዳ ማንነት ነው ያለኝ
@neeysad4183
@neeysad4183 11 ай бұрын
በእራስ መተማመን አላት አጥብቀህ ያዛት በድቄት አታምንም❤
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 11 ай бұрын
ድል ለአማራ❤💪💪🫶
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 11 ай бұрын
ወይኔ የሚፈር ቤት አላለም 😂😂😂😂😂 በርቱ የኔ እስፕሪሶች አሪፍ ላይ ነችሁ ከዚህም ከዛም በጣም ምርጥ👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@tewodrostatek95
@tewodrostatek95 11 ай бұрын
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Ай бұрын
😢ገዝቸም ተቀብቸም አላውቅ አልሀምዱሊላ ከኩል ውጭ
@user-fv3ii7vy5u
@user-fv3ii7vy5u 11 ай бұрын
የእውነት ወንድሜ በርታ ጀግና ነህ ጥሩ ስራ😅😢❤
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 11 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም ውስጤ ነው ወንድሜ በዝው ቀጥልበት ሜካፕ ጉድሽ ፈላ🤓😂😂😂.....እነዝ ግን ደስ ሲሉ ያለ ሜካፕ ያቃታል እኔ ካሁን ካሁን ትቶአት ይሮጣል ብዬ ሰሰጊቼ ነበር....ኤረ ማነሽ ሁላ ብሎአት ግራ እንዳይጋባ ሁላ ሳሰብ ነበር😌😌😄😃😂😂
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂
@rnbnbc4382
@rnbnbc4382 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 11 ай бұрын
የኔ ቆጆ ደስ ምትሉ ጥዶች ❤ ቡዙ ልዩነት የለም
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 11 ай бұрын
አይይይይ አልሃምዱሊላህ የጸዳው ነኝ ከሜካብ ለኢድ ስጦታ የሰጠችንኝ ሚካፖች እንኳን ከቆሻሸ ገንዳ ጨምሬ ነው ሀገር የገበውት እዚህም አልጠቀምም ነበር
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 11 ай бұрын
ዋውውው በቃ እደዚል ደስ ይላል ኤሄንን ሜካቨ ስጠላው ደሞ ሲለቁት ፊታቸው ማዲያት ብቻ ይሆናል ፈጣሪ የሰጠን ፊታችንና ፈጣሪ የሰጠን ጸጉራችን እና ሰውነታችን በስነ ስረአት ከጠበቅን ከሚባል በላይ አሪፍ ነው ፎርጂት ነገር ሁሌም ፎርጂት ነው እጭ አሁንስ ኢቲዮ ሆነው እደዚህ መለቅለቅ😢😢
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 11 ай бұрын
ሜካፕ የማይጠቀሙ ሴቶች የሚመቻቹ ወንዶችlike አርጉ
@zinazina853
@zinazina853 11 ай бұрын
ዎኔ ከልቡ አይደለም የሚናገርው ደንገጥ ብሉዋል ልጁ 😢እሱዋ ድግሞ በውሃ ታጥባ የምታቅ አይመስለኝም ያሃላንድ ዉሃ ጨረሰች ቀና ብላ ፊቱዋን ላለማሳየትኮ 🤣🤣🤭
@azebmehari8639
@azebmehari8639 11 ай бұрын
አንየ ልጅ እግዜር ይይልህ በዘመኑ የገነነውን ዱቄት ጉዱን አወጣህው።
@DanielGugssa
@DanielGugssa 11 ай бұрын
ምንም ለዉጥ የለዉም ታጥባም ሳትታጠብም አንተ ግን እርስክን ቀይር ልጅ እንኳን ሊደነግጥ እንዳዉም ደስ ነዉ ያለዉ እረ ሴትች ድኬት አቁሙ ፈጣሪ አይሳሳትም ዉብ አርጎ ፈጥሮናል አኔም ሴት ነኝ ግን ስለማልጠቀም ነዉ
@burtacanheila1184
@burtacanheila1184 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለማንኛውም ሚካፕ እምትጠቀሙ ሰውች ይቅርባችሁ
@user-su2fb8mj8h
@user-su2fb8mj8h 11 ай бұрын
ሴቱ አሞታል እኔ ገላየንም እታጠባለሁ 5000 ካገኘሁ ሜካፕ አልወድም በራስ መተማመን የላቸውም😮😮
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 11 ай бұрын
ክክክክክ ጭራሽ
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 11 ай бұрын
ጨራሽ ገላሽን😂😂😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
ገላሺን😂😂😂😮
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 11 ай бұрын
ከዱቄት ነፃ ነኝ 100% አልሀምዱሊላህ ፊቴን ነክቶት አያዉቅም
@felekche8544
@felekche8544 Ай бұрын
ስት ባለጌ አለ ስርዓት የሌለው ራስ ህን ጠብቅ አይዞህ
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj 11 ай бұрын
ዩቱብ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ደህና ስራ አዬሁ😊
@ketimkiya759
@ketimkiya759 11 ай бұрын
She is so beautiful ❤❤❤❤
@n.youtube2552
@n.youtube2552 11 ай бұрын
ልጁ ያለ ሚካብም ያቃታል ደሞ ቆንጆ ነች ማሻ አሏህ
@susubaba1451
@susubaba1451 11 ай бұрын
ወይኔ አንተ ልጀ ግን ጥያቄህ 😂😂😂😂😂😂😂ፈታ ነው የሚያረገኝ በርታ አብሱ በጎደኛዋችን የምትስራው ላይ በርታ ተመስገን ባንተ በረካ ሴት ጎድኛ ወፍ 😂😂😂
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 11 ай бұрын
😅😅😅አቤት ወረደት ወላሂ አዲ ቀን እኮን ሜካብ ተቀብቼ አላቅም የኔ ወዲ ባልም ስንጋባ እረሱ ሜካብ ለመጠቀም ፈልጌ እሱ ግን አይሆንም አለ እናም መልካም የዱቄታሞች ግዜ😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 11 ай бұрын
ቆንጆ ናት ሲጀመር መልኳ በቂ ነው ከምር😊
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
ክክክክክክ አሁን ደሞ ከፍቅር ፍተና ወደሜካፕ ፍተና ሆሆሆ
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 11 ай бұрын
ባልሽን ስላከበርሽ ተባረኪ ደሞ ያለ ሜካፕ ቆንጂየ ነሽ ❤
@user-rf4mk5jh4q
@user-rf4mk5jh4q 11 ай бұрын
ወንዶች ግን ለብር ያላችሁ ጉጉት በግድ ታጠቢ😢
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 11 ай бұрын
ደስ ሲሉ❤❤
@makedimakedi560
@makedimakedi560 11 ай бұрын
እውነት አቅራቢው ብዙ አናግረከኝ ነበር ልጅታ ቆንጆ እንደሆነች ታስታውቃለች እሱ ምን ስለሆነ ነው ብዬ ክፉ ልታናግረኝ ነበር መጨረሴ በጀ መጨረሻችው ይመር እናንተ ውለዱ ክበዱ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 ай бұрын
በርቱ ብር ጥሩ ነው ግን በዛ 1000 በቂ ነው እስተምታድግግግ❤❤❤❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
አይወዶችና ገዘብ😅😅😅😅 አብራኝ ትተኛ ና ገዘብ ልሥጥህ ቢባሉ እሺ ነው የሚሉት😅😅😅😅
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 በዚህ አያያዝ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
@@user-vr6vi3im1x አወ ተኮሳተረባት እኮ ሆ ደሞ ሜካቤ አሁን ጊዜው ነው ሁሉም ይጠቀማል ምንም ችግር የለውም እኔ ባልወድም የሌላን መብት አልጋፍም ግን ወንዶች ግን እድህ ናቸው አይይይይይይይይ
@sadaasfaw1540
@sadaasfaw1540 11 ай бұрын
እስኪ ሁላችሁም በሀይማኖታችሁ ፀልዩልኝ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ 😢😢
@amarichyilma8510
@amarichyilma8510 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 11 ай бұрын
በጣም ታምራለች ያለሜካብ ። ሜካቡ መልኮን ደብቆት ነበረ እንዳውም አየሽ በጣም ውብ ነሽ በተፈጥሮሽ ።❤🎉
@bezamengesha22
@bezamengesha22 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ የዛሬዋ እኔ ነፃ ነኝ ከዱቄት😂😂😂😂😂😂😂😂ከፈረስ ጪራ አልስማማም ተሰርተው ሳይ ይቀፈኛል😅😅😅
@irikrir538
@irikrir538 11 ай бұрын
አላህዋ አታዋርደኝ😅😅😅😅
@Kalkedan-gr1kk
@Kalkedan-gr1kk 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ሕዝብ
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 10 ай бұрын
ለብሩ ነዉ ባክህ ደስተኛ የሆነው ወንዶች ከፍር ጋር የለው ፍቅር አቤት እግዚኦ ነው
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 11 ай бұрын
ይልቅ ቁንጅናሽ እነደወጣ እኛ እንንገርሽ ሌላ ደግሞ ትክክል ነው ያደረግሽው ባልሽን ማክበርሽ
@tahtaah1204
@tahtaah1204 11 ай бұрын
I love this program 😁 abet English ♥️
@SeliNaa502
@SeliNaa502 11 ай бұрын
😅😅😅😊
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 11 ай бұрын
ጎበዝ😂😂😂
@user-uh5ei9ph9
@user-uh5ei9ph9 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@dealerdealer8842
@dealerdealer8842 11 ай бұрын
ያለሃ ሜካፕይ በአጣም ተምርአልቺ👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 11 ай бұрын
ፍቷ እንደ ነበር ነው የተቀየረ ነገር የለም ባትቀባም ቆንጆ ነች
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
ማሮችየ መከባበር እዴት ደስ ይላል❤️❤️
@hfddgh1811
@hfddgh1811 11 ай бұрын
ውይ አተልጅ ዘድሮ ስቱን አዋረድከው ደግ አረክልን
@hawew
@hawew 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 11 ай бұрын
😂😂😂
@user-jb4vj4jr9x
@user-jb4vj4jr9x 11 ай бұрын
የስራህን ይስጥ😂😂😂 እኔን ብታጋጥመኝ እልፍህ ነበር 5,000 ብር የኔ መካፕ ሳሙና ነው 😊
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 11 ай бұрын
Stamri yale mekap eshi maletsh genzebu 5000.ytekmshal balesh des alew stamru bravo aleki❤
@selamhaftu8301
@selamhaftu8301 11 ай бұрын
ካሜራ አማን አስተካከለህ ቅርፀ ወድህ ወድህ አታድሪገወ ነፀር አድሪጉ እድታይ አትናቃንቅ በተርፍ ቀጥልበት ቆንጆ ስራ ነወ እን ከአሪተፍሻል ነፃ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 11 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,7 МЛН