የ DNA ውጤት ሚስጥሩን ያወጣዋል።አባትዋ ሽማግሌ ላኩ በርላይ ቆመው ሳያቸው ደነገጥኩ።

  Рет қаралды 155,051

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

10 ай бұрын

የ DNA ውጤት ሚስጥሩን ያወጣዋል።አባትዋ ሽማግሌ ላኩ በርላይ ቆመው ሳያቸው ደነገጥኩ።

Пікірлер: 1 500
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 10 ай бұрын
ይሄን መልካም ወጣት እንደኔ ምታደንቁ 👍👍የማዳም ቅመሞች የት ናቹልኝ 🤗❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawawewet9360
@hawawewet9360 10 ай бұрын
አመዳምኩሺና
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i 10 ай бұрын
​@@hawawewet9360 ሰድበሽ ሞተሻል ቆርቆሮ እጭ😢😢
@ksakaa1790
@ksakaa1790 10 ай бұрын
😂😂
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 10 ай бұрын
በቃ ጋዜጠኛ አተ ብቻ ነህ ጓበዝ ነህ 🥰አለማድነቅ አይቻልም
@naima-nj5yf
@naima-nj5yf 10 ай бұрын
ትክክል
@sweetbrhanu9661
@sweetbrhanu9661 10 ай бұрын
yas
@haymanoynoy6980
@haymanoynoy6980 10 ай бұрын
በእዉነት የኔ ወዲም እመቤቴ ማርያም ትርዳህ አይዞህ በርታ በሒወት ላይ ብዙ ፈተና አለ ፀተህ እለፈዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 10 ай бұрын
በትክክል
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@user-kd2jq4oq1p
@user-kd2jq4oq1p 10 ай бұрын
ልጁ ያንተ ባይሆንም አትጨነቅ ልጁን መልስህላቸው የራስህን ኢወት ኑር ❤❤❤❤
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 ай бұрын
ወንድሜ ምርመራውን አይተህ ልጅህ ካሎነ ለቤተሰቦቿ ሰጥተህ የራስህን ኑሮ መቀጠል ነው ላንተ ታማኝ የሆነችውን ፈጣሪዋን የምትፈራ ላንተ ታማኝና አክባሪህ የሆነችውን ይስጥህ 🙏አይዞን ሁሉም ትዝታ ሆኖ ያልፋል
@user-sp9ol8yf5r
@user-sp9ol8yf5r 10 ай бұрын
አይዞህሁሉምያልፋልአይዞን
@sabitube3701
@sabitube3701 10 ай бұрын
በትክክል
@Gh-fm4oq
@Gh-fm4oq 10 ай бұрын
ጋዜጠኛዉን አለማድነቅ አይቻልም አደኛ 👌አላህ ይጠብቅህ
@melat343
@melat343 10 ай бұрын
❤በጣም😢
@shegareethio5224
@shegareethio5224 10 ай бұрын
Betam ❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 10 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነው አላህ ይስጠው ትክክለኛ ሰው ነህ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 ай бұрын
ምንሆኖነው ጎደኞቼ
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 10 ай бұрын
Betam garami gobaz saw nw alamsagad kutir2
@tube-qs5wg
@tube-qs5wg 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ወንድ ነህ ልጅህን አስመርምረህ ያንተ ካሎነ ለቤተሰቧ ሰተህ ኑሮህን ጀምር 😢የተደላደለሂወት ይስጥህ
@KsaKsa-zu4nx
@KsaKsa-zu4nx 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ወንድ ነህ? የት አየሽው ላቺ በውስጥ መስመር ጋዜጠኛው ፖስቶልሻል ከኛ የተለየ በምን አየሽ ?
@tube-qs5wg
@tube-qs5wg 10 ай бұрын
@@KsaKsa-zu4nx ጅል
@bezagirma9544
@bezagirma9544 10 ай бұрын
​@@KsaKsa-zu4nxፊዚካሉን አይቶ መገመት አያቅትም ደሞ ንግግሩ እራሱ በጣም አሪፍ ነው
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@Fafi51296
@Fafi51296 10 ай бұрын
​@@KsaKsa-zu4nx ፊዚካሉ ብቻ ነው እንድ ቋንጆ ነው አይደለም የሚባለው እሧ ልትል የፈለገቺው አመለካከቱ ነው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 10 ай бұрын
ጋዜጤኛዉን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም በርታ መልካም ሰዉ ነህ❤❤
@fikiritamengia1536
@fikiritamengia1536 10 ай бұрын
ወንድማችን በራታልን እንደ አንተ አይነት የሚዲያ ሰወችን ያብዛል ከልብ እናመሰግናለን መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 10 ай бұрын
DNA ወጩን ስለሸፈናችሁለት ልትደነቁ ይገባል ባለ ቻናሎቹ 😍😍
@abrsh723
@abrsh723 10 ай бұрын
betam. wudnewu. gn?
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 10 ай бұрын
በጣም
@Oppoa37-ef9ku
@Oppoa37-ef9ku 10 ай бұрын
እረ ወንድሜ ብትባልም አትጨነቅ ኑር አንተን እሺ ወንድም
@GggGg-dp9nw
@GggGg-dp9nw 10 ай бұрын
ልጅ ያንተ ካልሆነ አታሳድገው ላንተ ያለውን እግዚአብሄር ይሰጥሀል አይዞህ
@fhdh9770
@fhdh9770 10 ай бұрын
አረ ይከብዳል፡እንደ ምታወሪዉ አይደለም
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 10 ай бұрын
አይባልም ሰው ከማደጎም ወስዶም ያሳድጋል እኳን ከፈጣሪ የተሰጠው ልጁ ነው ባይወልደውም ስለዚህ ያሳድገው
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 ай бұрын
አይባልም ምንችግርአለው ከእሱጋርቢያድግስ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 ай бұрын
ቢያሳድገዉስ ??? ያሳድገዉ እሱም ይበርታ😢
@kaayyoogoota4230
@kaayyoogoota4230 10 ай бұрын
​@@asterdesalegn5581አሳድጎላቸው በዋላ ላይ በክስ ይቀበሉታል
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 10 ай бұрын
ጠንካራ ነህ ይህን ያክል አመት የሰው ልጅ ስታሳድግ አለመንቃትህ😢ሁሉም በጊዜው ይሆናል የተባለው ለዚህ ነው 😢 ማነው ልጁ ለሱ ይሁን በውጤቱ ይደሰት የሚል በላይክ አሳዩን። ጋዜጠኛው የኢትዮጵያ ቅን ልብ ካላቸው ሰዎች መሀል ነህ በርታ ።ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ሴቶች በዚህ ሴት ተማሩ በተለይ ባለትዳር ሁናችሁ😢 ወላሂ ለሀላሌ ከአላህ በታች ታማኝ ነኝ እሱንም አምነዋለሁ ግን መጥፎ ልምድ ካለበት እኔ ሳልሆን እሱ ነው የሚጎዳው
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 10 ай бұрын
😢😢ጎበዝ አንተ ልጅ እስከ መጨረሻው ያለበትን ተከታትለህ ስላሳወከን ከልብ እናመሰግናለን ከልቡ ጋዜጠኛ ነህ ጎበዝ ተባረክ አይዞህ ወንድማችን በርታ አይዞህ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ፈቅዶ ያንተ ልጅ እንዲሆን ፈጣሪን እለምነዋለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopiadesta3060
@ethiopiadesta3060 10 ай бұрын
ውሰጥህን አታጨናነቅ ፀልይ አንተ ስትኖር ነው ሁሉም የሜኖረው
@user-rl3km9un4m
@user-rl3km9un4m 10 ай бұрын
ጎበዝ አስመርምር የማንንም ልጅ አታሳድግ ያንተ ካልሆነ አባቷ በር ላይ ወስደህ ታስቀምጥላታለህ
@user-qg8to8bz6c
@user-qg8to8bz6c 10 ай бұрын
Tikikle
@habeeba8251
@habeeba8251 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኮ
@KsaKsa-zu4nx
@KsaKsa-zu4nx 10 ай бұрын
እናት ነች እንጂ አባት መውለድ ተራ ነው ይህ ልጅ አሳድጎ በምን ሂሳብ ንው ያባቱ በር ላይ ወስዶ ሚያስቀምጥ? አቺ የሚስቱ ዘመድ ነሽ እንዴ? ኦሆሆሆሆሆ አባቴ እንዳትፋታው ባይሆንም ልጅህ ነው እሷ ትጠየቅበት ሰምተሃል
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 10 ай бұрын
Exactly 💯
@zeberaali5809
@zeberaali5809 10 ай бұрын
እኔግንእዳትሰዲቡኝእናውዶቸወላሂልጂንለምዶመለየትከባዲነው
@Sarah-ks9co
@Sarah-ks9co 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን አይዞህ የተሻለ ህይወት ታገኛለህ ፈተናው ለበጎ ነው ዋናው አንተ በፅናት እለፈው በቃ አባትዮው ለፈጣሪው ሳይሆን ለሰው ነው የጨነቀው 😢😢😢
@abcabc1705
@abcabc1705 10 ай бұрын
አይዞህ የኔ አባት አንተ ጀግና አባት ጀግና ወጣት ነህ ገና ልጅ ነህ ብዙ የተሻለ ነገር ይገጥምሀል አይዞህ !
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 10 ай бұрын
ልጅቷ አሳዳጊዎቿን ነው የምትመሥለው አባቷ የተናገሩህን ቢናገሩህ አትገረም ልጃቸው የወላጆቿ ውጤት ነች
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 10 ай бұрын
እኮ ባለጌ ከነ ቤተሰቧ
@MeseretAlemayehu-eq6wx
@MeseretAlemayehu-eq6wx 10 ай бұрын
እውነት ነው
@tarikusahle7863
@tarikusahle7863 10 ай бұрын
ትልቅ መልክት ነው
@Hundumak
@Hundumak 10 ай бұрын
በለፈው ቪዲዮ ላይ የሰጠውትን አስተያያት ልድጋመው። በሗላ ልጁ ሲያድግ አባቴና እናቴ ብሎ ጥሎህ ልሄድ ስለሚችል በጊዜ DNA አሰራና ሐቁን ይወቀው ። ያንተ ሆኖ ከተገኘ ለንተም ጥሩ ነው ። ያንተ ካልሆነ ለሁለቱም ከሃድዎች ስጣቸው ።
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 10 ай бұрын
ትክክል
@saadasaada440
@saadasaada440 10 ай бұрын
ሳህ የሰውልጂ ያው የሰው ነው ገና ወጣት ነው የራሴ የምትለውን ልጂ መውለድ አድስ ህይወት መቀጠል አሰብ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት መመስገን ይገባዋል ሲቀጥል ወንድማችን አይዞህ ህይወት ይቀጥላል
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 10 ай бұрын
ስንት አይነት ስው አለ እየተገፋ ተንገዳግዶ የሚቆም❤️❤️❤️❤️
@tgaebeb6224
@tgaebeb6224 10 ай бұрын
የኔ አባት አንበሳ ነህ ጌታን ተክታትለህ ማቅርብህ ሰውየውንም ያለማድነቅ አይቻልም❤❤❤
@salamp1142
@salamp1142 10 ай бұрын
አይዞህ ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ልጁን ያንተ ያድርግልህ
@hilinasete6941
@hilinasete6941 9 ай бұрын
እመብርሃን ስለምትወድህ ነገሩ ተጋለጠ። አሁንም ለጁን ለክብራቸው ለሚጨነቁት አባቷ ስጥ እና የራስህን ኑሮ መስርት
@user-hc1qt6bo2w
@user-hc1qt6bo2w 10 ай бұрын
የምር ትለያለህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 10 ай бұрын
❤❤ በትክክል 👍👍👍
@lidyakoriya1170
@lidyakoriya1170 10 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ። እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል አንተ ጤናህን ጥብቅ በርካታ !!
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ደምሪኝ ልዱ
@sarasara127
@sarasara127 10 ай бұрын
በጣም ትልቅ አስተዋይ ሠው ነው እግዛብሄር መልካሙን ይስጥህ
@zineabdi7126
@zineabdi7126 10 ай бұрын
የኔ ወድም ልጁን አስመርምርና ለቤተሰቦቹ መልስ ይቅርብክ ቤተሰቦቿም ባለጌ ናቸው አስተዳደጓ ነው አትፍረድባት ፈጣሪ ላንተ ልጅም ትዳርም ይሰጥካል ጠንክር ልጁን ውደደው ስለለመድከው
@MedryeNegssye
@MedryeNegssye 10 ай бұрын
ፈጣሪየ ስንት አይነት ሰው አለ ውጤቱን እንጠብቃለን እንደው ፈጣሪ በታአምር ያንተ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ለልጁ ካለው ፍቅር የተነሳ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 10 ай бұрын
👃👃👃👃👃👃👃👃
@Seada-gw9yi
@Seada-gw9yi 10 ай бұрын
እኔ የምመክረው ነገር ቢኖር ሰውየውን ልጁን ከቻልክ አስመርምር ካልቻልክ ልጁን አስረክበህ በጊዜ ተላቀቅ ምንም አትጠቅምህም ለሂወትህም ከአሁን ቡሀላ ያሰጋሀል ምክንያቱም ለልጁ ሲል ሰውየው ሊገድልህ ወይም ሊያሳብድህ ይችላል እውነቴን ነው የምልህ አብረህ መኖር ከባድ ነው እሷ ሳትቀር ትገድልሀለች ለልጇ አባት ስትል ከቻልክ አስመርምር ካልቻልክ በቃ ከነሱ አምልጥ አይዞህ ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ
@zaharz611
@zaharz611 10 ай бұрын
የኔምሀሳብ ነው
@alemtube9768
@alemtube9768 10 ай бұрын
እንኳን ያሳደገውን ልጅ የለመድሽው ሰው ሲለይሽ እንደት ነው ቅር ቅር የሚለው አስመርምሮ ቁርጡን ቢያቅ ይሻላል😢
@user-ow6qi6to6q
@user-ow6qi6to6q 10 ай бұрын
በትክክል
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 10 ай бұрын
ለበጎ ነው ወንድሜ ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል የሰው ልጅ በፈተና የተሞላ ነው አይዞህ ጠንከር በል
@user-rh7nj3cj1z
@user-rh7nj3cj1z 10 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ያበርታህ ያንተ ልጅ ቢሆን ደስ ይለናል ካልሆነም ደግሞ አይዞህ ስጣቸውና ያሳድጉት ሲያድግ ጥሎህ ነው ሚሄደው የጭንቅ አማላጇ እመብርሐን ጭንቅህን ታቅልልህ😢😢
@mamibabi6805
@mamibabi6805 10 ай бұрын
አይዞክ ከሆነ ተመስገን ያንተ ካልሆነም እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይሰጥሀል አይዞክ ብቻ ጠንክር እግዚአብሔር ይርዳክ አትጨናነቅ ህይወት ፈተና ናት ጠንከር🙏
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 10 ай бұрын
በጣም ያሳፍራሉ ቤተሰቦቿ 😢አብሽር ወድም አላህ ያበርታህ የበለጠችዉን ላተ የሚጠቅምህን አላህ ይወፍቅህ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 10 ай бұрын
ልጅ የሚመሥለው ቤተሰቡ ነው አብሽር ወድማችን ህይወት ይቀጥላል ዋናው ነገር አተ ሰላም ሁን ጤንነትህን ተከባከብ
@nejatnejat564
@nejatnejat564 10 ай бұрын
ከበድ ነው አይዞህ በርታ ሁሉም የልፈል ለበጎ ነው ፈታነውን በትግስት እለፈው ፈጣሪ የፈቃደው ነው የሚሆነው በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@user-be9cb1cu9o
@user-be9cb1cu9o 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው ውስጤ ነህ በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 10 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ እግዚአብሄር ይስጥህ የኛ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 10 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን ህይወት እንዲህ ነች እመብረሃን ያብራክህ ክፋይ ታድርግልህ🙏❤
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 10 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛነህ ተባረክ ልጅህ ቢሆን ብየ ተመኘው አይዞህ ሁሉም ያልፋል በርታ ወንድም
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ወንድሜ አይዞህ እራስህን አትጉዳ ሁሉም እንደወራጅ ውሃ ያልፋል ለእራስህ ለልጅህም መኖር አለብህ በቃ አስመርምረህ እውነታውን እወቀው ማንኛውንም ነገር ለመቀበል ዝግጁ ሁን ወንድሜ ምክንያቱም ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋ ይሁን ያበርታህ ❤❤❤❤
@heralassefa8955
@heralassefa8955 10 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ እውነት እንደሌሎች ጋዜጠኞች ለይቱብ ሳይሆን ለሰው ልጅ ያለክ ኬር ደስ ይላል እይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይክስክካል የተሻለ ነገር አለ ልጅን አስመርምር የነሱን ልጅ ምን ስለሆነ ታሳድካለክ የሰው የሰው ነው በርታ
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ትክክል ደምሪኝ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 ай бұрын
አይዞክ ወንድም ህይወት ይቀጥላል የቀለለው ሲሄድ የከበረው ይመጣል እራስህን አረጋጋ እሷ ናት የረከሰች ኤፉላ ይለዋል አሁንም የኔ መልካም እሄን የመሰለ ባሏላይ ቲች ታደርጋለች ከንቱ ናት
@KalkiyaKalkiya
@KalkiyaKalkiya 10 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሄር ይሁንህ ጠካራ ሁን ይች ዓለም ለእዉነተኞች ትዘገያለች😢
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 10 ай бұрын
ቸሪቱ እማምላአክ ልጅህ ታድርግልህ ከመጀመሪያው ጀመሬ ተከታትየሃለሁ አሁንም ቸሩ እግዚአብሔር ያበርታህ።
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 10 ай бұрын
ያረቢ ልጂህ ያድርግልህ ኢሻአላህ ይሆናል ካልሆነም የተሻለ ሂወት ይገጥምሀል ወንድ ነህ ጠከር በል አብሺር
@filmawitlilay8438
@filmawitlilay8438 10 ай бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 10 ай бұрын
በነገርህ ላይ አንዴ አስመርምሮ ሆድህን ጨከን አርገህ የሚመጣውን ነገር በፀጋ መቀበል ነው ህይወት ይቀጥላል መቀጠል ባለበት❤❤❤አርሴማ እናቴ ትማርህ ትዳብስህ ፀበል ጠጣ አይዞህ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አስተዋይ ጋዜጠኛ ነህ አይዞህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ አትጨነቅ
@user-bf7km8pr7j
@user-bf7km8pr7j 10 ай бұрын
ፈተና ለበጎነው አይዞህ ወድማችን በርታ ጠንካራሁን 😢❤❤❤❤❤
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 10 ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ እግዚያብሔር መፅናናቱን ይሥጥህ በጣም ከባድ ነወ መጣም ባመኑት ጓደኛና ትሇነኝ አለች ብሎ ባመናት የህወት አጋሩ መከዳት ከባድነወ ላተሥ ችግረ የለዉም ለነሡ ይብላኝ ለካዱት አይዞህ ወንድሜ ታማኝ ሠዉ እደራሡ ታማኝ አይገጥመዉም እራሥህን ጠብቅ አይዞህ
@raneenalkhatib3233
@raneenalkhatib3233 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 10 ай бұрын
ወንድማችን አዘክ እግዚአብሔር አምላክ ለአንተ የለችው በጸሎት በፆም እግዚአብሔር ጠይቅ ልጅ የእግዚአብሔር ሰጣታ ነው
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y 10 ай бұрын
ልጁን አሥመርምረህ ያተ ካልሆነ ለቤተሠቦቿ ሠተህ የራስህን ሂወት መስርት የሠዉ ልጅ አታሳድግ በሗላ ትጐዳለህ
@user-bx2gy1fv7c
@user-bx2gy1fv7c 10 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ይርዳህ ልፋትህን ይቁጠርልህ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው ያንተ ያድርግልህ ሁሌም ነው የማስብልህ ወላሂ ዱአም እያደረኩልህ ነው ኢንሻ አላህ አይዞህ
@AbuAbdulnur
@AbuAbdulnur 10 ай бұрын
Enameseginalen
@gizachewderbie
@gizachewderbie 10 ай бұрын
ወይ ወንድሜ ትልቅ ሰው የለም ቢኖርማ የድሃ ልጅ ለፓለቲካ ጨዋታ ባላለቀ ነበር . ከሰው አትጠብቅ እግዚአብሔር ብቻ አዳምጥ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው በርታ !!!
@user-ds1bt1of4g
@user-ds1bt1of4g 10 ай бұрын
ወንድሜ ኣይዞክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏❤️ጋዜጠኛ ግን እዉነት በጣም መልካም ሰው ነህ 🙏
@RahmaAdes-vq3pj
@RahmaAdes-vq3pj 10 ай бұрын
ልጁ ያንተ ካልሆነ ልጁን ለቤተሰቦቿ ስጥ ወንድም አይዞህ ለበጎነው እኔ አገባህ ነበር እምነታችን ለየን እንጂ😘😘
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 10 ай бұрын
ወንድም የመጣው ውጤት ደስ ብሎህ ተቀበል ልጄህም ባይሆን በጊዜው ማወቅህ ተመስግን ብል አድጎ ትልቅ ሆኖ ብታውቅ ትልቅ ህመም ነበር ዋናው በጊዜ ማወቅ ገና የትገባችሁ 2 አመት ነው ብዙ ታሪኮች አሉ ምሳሌ በቅርብ ካያችሁ ሃብ ሚዲያ ላይ 5አመት ልጄ አሳድጎ ገና 3ወር እርጉዝ ናች ግን ከባልዋ ሳይሆን ከሌላ ወንድ ነው 2,ልጆች አንተ እድለኛ ነህ በጊዜው ማወቅህ ጊዜው ሳይረፍድ ማወቅህ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
አወ ሳይረፍድ ማወቁ ጠቀመው
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 10 ай бұрын
እውይ በስመአብ ውጤት የመጣለት መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ሲያናድድ 😢 አይዞህ ወንድማችን
@zainabyzz
@zainabyzz 10 ай бұрын
እኔ እራሱ
@user-hy9ob6ir5x
@user-hy9ob6ir5x 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተካር ይሁን የኔ ወድም በሰዉ ላይ ያጋጥማን አይዞህ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 ай бұрын
እኔም😢
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 10 ай бұрын
አላህ ያጥንክርህ ወንድማችን አወ ማወቅአለብህ ለወድፉትም. ሂወትህን ትመራለህ እሡዋን የስራዋን ይስጣት. አንተጥንክር. በራታ❤😢
@mekdes2722
@mekdes2722 10 ай бұрын
ወንድማለም ጠንከራ ሁን እግዚአብሔር አያድርገው እንጅ ልጁ ልጅህ ባይሆን ምንም ማለት አይደለም ህይወት ይቀጥላል ሌላ ነፍ ልጆች ይኖሩሃል
@የጋይንቷልጅ
@የጋይንቷልጅ 10 ай бұрын
እመብርሀን ትርዳህ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ያዉቃል ተረጋጋ ወንድምየ❤❤❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 10 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ከእንደዚህ አይነት ቤተስብ የተፈጠረች ታዲያ ምን ይበሉ ባለጊዎች አንተ ስዎችን አትስማ እራስህን ጠብቅ አንተ የተሻለ ሆነህ መገኙት ያንተ ካልሆነ ልጁ አትጨነቅ አይስማህ የህይወት ገጠመኝ አርገህ የራስህን ህይወት ምራ ስዎችም በኢኮኖሚ ብትረዱት መልካም ነው
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
እመብረሀን የአብራክህ ክፋይ ታርግልህ ደግሞ አይዞህ ህይወት ውጣ ውረድ አላት እና ጠካራ ሁን❤😢
@user-cm7pz8tt3c
@user-cm7pz8tt3c 10 ай бұрын
የልጅቱዋ ቤተሰብ ሁሉን ነገር ያውቁታል ባይሆን አባቷ ይሄንን ያህል አይዘቅጥም ነበር አንተ የሰው ዲቃላ የማሳደግ ግዴታ የለብህም ፈጣሪ ላንተ ያለውን ልጅ ይሳጥሀል አይዞህ ❤❤
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
አይዞህ ወገኔ ሁሉም ያልፋም አስመርምረህ ውጤቱን አውቀህ የራስህን ህይወት ትኖራለህ ሁሉም አንተ ስትኖር ነው የሚኖረው ወደ ፊት ከሷ በላይ ሆነህ አሳያት ያኔ ዞራ ዞራ አንተ ጋር ነው የምትመጣው ራስህን ጠብቅ
@mesi-ed8mp
@mesi-ed8mp 10 ай бұрын
ወንድም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ትክክለኛውን ቤተሰብህን ይሰጥሃል። የኛ እቸኩላለን እሱ መቺ ዘገየ
@Rtewerfir
@Rtewerfir 10 ай бұрын
አይዞህ የኔወንድም የሰውልጅ ከዚህበላይ ፈተና ይገጥመዋል ግን ፈተናውን በምታምነው አምላክ ትወጣዋለህ ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን።
@birtukankebede-bz8rp
@birtukankebede-bz8rp 10 ай бұрын
ባለጌ ሥላሳደጋት ነው ባለጌ የሆነች ልጅትዋ አይዞህ አንተ እግዚኣብሔር ይርዳህ
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 10 ай бұрын
ያለውን ነገር እየተከታተልክ ሰለምታሳውቀን እናመሰግናለን ወንድሜ🌼🌻🌼 ❤መልካምነትህ መልሶ ይከፍልሃልና በርትተህ ልጅህን አሳድግ❤
@Hayate-yq3jx
@Hayate-yq3jx 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አሁን ጥሩ ምርጫ አመታሃል እኔም የ3ኛ ምርጫ በጣም ደስ ነው ያለኝ እዉነቱ ማዉቅ አንድ ነገር ነው የእሱ ልጅ ከሆነው ለእሱ መስጠት ያንተ ከሆነ ማሳደግ ይገበዋል ወንድሜ አይዞህ
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 10 ай бұрын
አይዛህ ያልፈን የኔ ጌታ አይ የሰው ነገር እኮ ከባድ ነው እሷ ግን ባሌጌ ናት የምትሉ 👍
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
ዎንድሜ ውጤቱ ካወቅህ ያንተ ልጅ ካልሆነ ኣደራ ራስህን እንዳትጎዳ። ምክንያቱ ቁርጥህን ማወቅ በጣም መልካም ነው። ያንተ ሂወት ይቀጥላል ላንተ ያላት ታማኝ ሴት እግዚአብሄር ይሰጥሃል። ገዳም ሂደህ ጸበል ተጠመቅ፣ቁረብ ሁሌም ቤተክርስትያን ሂድ ጾም፣ጸሎት ኣዘትር።
@asterphonetastic1490
@asterphonetastic1490 10 ай бұрын
አይዞህ። ወንድሜ እግዚአብሔር። ካተ ጋር ይሁን❤❤😢😢
@beauty0503
@beauty0503 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ወንድምየ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@salahdxb2964
@salahdxb2964 10 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ ሁሉም ፈጣር ያለው ነው የሚሆነው ዋና ጤንነትህን ነው
@fikrsewdseekogtayebrkseden4450
@fikrsewdseekogtayebrkseden4450 10 ай бұрын
ልጁ ያንተ ባይሆንም አግብተህ ትወልዳለህ ምን ያስጨንቅሃል የስው ልጅ የስው ነው እነሱ ተዋደው ነው ያደረጉት ልጁ የገጠር ልጅ ነህ ፋራ መጀመሪያውን ካንተ ሳትወልድ ቆይታ ከኤፍ የወለደችው ስለምትወደው ነው አትሞኝ ህይወት ትቀጥላለች ላንተ ያላትን ፈጣሪ ያዘጋጃል
@FadilahMuhmmad-bf6xq
@FadilahMuhmmad-bf6xq 10 ай бұрын
አስመርምረህ ተገላገልና ሂወት ጀምር ሚስትክ ሳቶን ዉሽማ አርጋ ነዉ የያዘችክ
@selam1082
@selam1082 10 ай бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሰው ልጅ የሰው ነው ሂወት ይቀጥላላ
@workitye539
@workitye539 10 ай бұрын
አይዙህ ፈረዶን ለፈጣረ ስጠው❤❤❤❤❤
@Sabit33
@Sabit33 10 ай бұрын
አይዞህ ጠንከር በል ይህም ያልፋል ያንተ መቦሳቀል እነሱን ያስደስታቸዋል ጠንካራ ሆነህ ሲዩህ ይቃጠላሉ አባቴ ሂወት ይቀጥላል
@user-uf9eq3mv5m
@user-uf9eq3mv5m 10 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ በርታ ጠንክር ሁሉም ያልፋል ወንድ ልጅ ሁሌም ጠንከራ ነው
@bisratgetu206
@bisratgetu206 10 ай бұрын
ብሮ በርታልን አይዞን ይሄን ያልፋል ። ጋዜጠኛው ማበረታታት አለብን ።
@mdet3152
@mdet3152 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ጋዜጠኛው እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት መልካምሰውነህ በቀጠል ወድማችን አይዞህ እመ ብርሃን ህይወትክን ታብራልህ ተመርመርና ልጁ ያንተ ካልሆነ ስጣቸው ያንተ ባልሆነ ነገርላይ አትልፍ እግዚአብሄር የተሻለ ነገር ይሰጥሃል በፀሎት በርታ
@maye1727
@maye1727 10 ай бұрын
አይዞህ ውንድሜ ነጌ ሌላ ቀን ነው በርታ ልጁ የአንቴ ከለሆና ለአባቱ ስጥ ምክንያቱም ከአደጋ ቦኃለም ይህ ታርክ መስመቱ ስለመይቀረ ልጁ
@sadahussen620
@sadahussen620 10 ай бұрын
አብሽር በቃ ተዋት የተሻለ አሏህ ይስጥህ አባቷ ልክ አይደሉም አይዞህ ልጅህን ያንተ ያርግልህ
@hawlethawlet6042
@hawlethawlet6042 10 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ያበርታህ ጋዜጠኛውንም እናመሥግናለን አሁንም መጨረሻውን ማየት እፈልጋለን ወድማችን😢😢
@yoditbemnt812
@yoditbemnt812 10 ай бұрын
ወንድሜ ወገኔ የሱስ ጌታ ነው ጌታ ይወድሀል እሄ ጌታ ልረዳህ ስለሚወድህም ልታደግህም ይፈልጋል ተቀበለው ጌታ እንደሚወድህ እንደማይተውክ እመን የተሻለ ሰላም ያለው ሂወት ይሰጠሀል
@HayatMohammad-ym9bu
@HayatMohammad-ym9bu 10 ай бұрын
እመቤታችን ትርዳህ ያተ ያርግልህ ልጁን😢
@salamtigi4597
@salamtigi4597 10 ай бұрын
አይዞህ እራሰክን ጠብቅ እግዚአብሔር ከአነተ ጋር ነዉ ብርታልን ወንድሜ ❤❤❤❤ አይዞህ እግዚአብሔር ላአነተ ያላት ሴት ይሰጠሃል ለሱ እሚሳነው የለም ወንድሜ 🙏🙏🙏
@user-im2jk7ur1o
@user-im2jk7ur1o 10 ай бұрын
ጎበዝ አስመርምረክ ያንተ ካሎነ ወስደ ለነዚህ ለወራዳ ቤተሰቦቿ ሰተክ ኑሮክን ኑር ይከብዳል በርግጥ ግን የእየቆ እየተላመድከዉ ስትመጣ የበለጠ ይከብድሃል ሂወትክን አታበላሽ ልጁ ወራዳ እናት እና ሸርሙጣ አባት አለዉ የራሱ ጉዳይ ሁለተኛ ጊዜ ሂወትክን አታበላሽ ጠንካራ ሁን ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 ай бұрын
አሳድገህ ቦሀላ አባት እናቴ ማለቱ አይቀርም ቁርጡን እወቅ የሰው ልጂ ከማሳደግ የራስህ ወልደህ ታሳድጋለህ የራስህ ልጂ የመሰለ የለም የሰው ልጂ ማሳደግ ክሳራ ነው ቦሀላ
@UfhfXggd
@UfhfXggd 10 ай бұрын
አስመርምረው,ዝምብለህ,የሰው,ልጅአታሳድግ,የራስህን,ሂወት,ኑር,ያተካልሆነ,ለበተሰቦቿ,ስጣቸው
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
እረ ይሄንን ዩቱበር እናበረታታ ጎበዝ ሰው መሆን እንድህ ነው❤❤❤❤❤ አይዞ ወንድሜችን ጌታ ብርታቱን ይስጥህ😢😢🎉❤❤
@elhamyeabatuwalij6305
@elhamyeabatuwalij6305 10 ай бұрын
አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ታድለህ በአላህ አንተን ያገባች ሴት ታድላ ግን እሷ እድለኛ ስለሆነች ነው አብሺር
@firewhotkitaw718
@firewhotkitaw718 10 ай бұрын
መድኃኒአለም ያንተ ልጅ ያድርግልክ መፅናኛ ይሆንካል🙏
@sebotube-3637
@sebotube-3637 10 ай бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር እኳን ደና መጢችሁ አይዞህ ወድሜ
@hiwotbrhana7405
@hiwotbrhana7405 10 ай бұрын
ፈጣሪ ያተ ልጅ ያርገው😢
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 10 ай бұрын
ኪዳንምህርት የልብህን አይታ ልጅ ታርግልህ ፀሎታችን ይሁን አይዛንን ወንድ አለም
@samiwolde7088
@samiwolde7088 10 ай бұрын
በናትህ ፍቃደኛ ከሆነ ላዉራዉ ስልኩን ጠይቅልኝ የኔ ጌታ እኔ ከኢትዮጵያ ዉጭ ነኝ ላዉራዉ Please DNAመወሰኑ በትክክል ነዉ የሱ ባደረገዉ እንደዉ የእግዚአብሔር ስራ ብዙ ነዉ
@bettykoste183
@bettykoste183 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰዉ ነክ የምር ተባረክ❤
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ ነበር. ምርጥ ወንድ ነህ. 😢
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!
40:58
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 109 М.
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
🤣🤣❤️
0:26
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,8 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 24 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,3 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН