ያባቱን ውርስ ለማግኘት ድንግል ፍለጋ ገጠር የገባው ወጣት ሲማግጥ ተያዘ።

  Рет қаралды 133,978

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

ያባቱን ውርስ ለማግኘት ድንግል ፍለጋ ገጠር የገባው ወጣት ሲማግጥ ተያዘ።

Пікірлер: 1 500
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 11 ай бұрын
ዮቶበሩ የተመቸው ተባረክ👍
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ ጎበዝ❤❤❤
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 11 ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤
@asterbekele9478
@asterbekele9478 9 ай бұрын
ጎበዝ? ይሄኮ ልክ አይደለም: ልጅቷ ድንግል ነች ለትዳር የተመረጠች: ልጅ ነች: እሱ ወንድ ልጅ ነው ያው ወንዶች.........
@sadahussen620
@sadahussen620 11 ай бұрын
ዛሬ ጥሩነው ፊታቸው አልተሸፈነም አጭበርባሪወች መታወቅ አለበችሁ ማነው እደኔ አሳልፎ ጌሟን የሚያይ👍
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
እኔ😅😅😅😅💃💃💃
@Jafetube359
@Jafetube359 11 ай бұрын
ሁላችንም 😂😂😂
@Jafetube359
@Jafetube359 11 ай бұрын
ቤተ ሠብ እንሁን Subscribe👍
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 11 ай бұрын
አወ አጭበርባር መጋለጥ አለበት ስቱን እደሚያስለቅሱትኮ
@lovepeaceglad2376
@lovepeaceglad2376 11 ай бұрын
ene 😃😃😃
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 11 ай бұрын
የልጅቱነገር ትገርማለች ብቻ ለሴቶች ስላሰብክልን ቴንኪው ጋዜጠኛው❤❤❤❤❤ጌታ ይጠብቅህ
@zenabmuhammad3194
@zenabmuhammad3194 11 ай бұрын
ሴቲቱ ግን አንድ የጠርርባት መስለችኝ😂😂😂
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 11 ай бұрын
መተት አሰርቶባታል እንዲህ አይነት ነገር ከዛሬም በፊት አንድ ቨዶ አይቸ አለው ከሴት ጋር ተኝቶ አግተው ችግር የለውም ትላለች ከዛም ምድነው ሲሉት መተት አሰርቸባት አለው አለ
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 11 ай бұрын
@@zenabmuhammad3194 አትገርምም ግን መተትነው ይሄ
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 11 ай бұрын
@@tirualemeyihuna1086 በስምአም እኔምኮ ገርሞኝ ከጤናዋማ እንደዚህ አትልም ጌታ ይፈውሳት ብቻ
@madeenamohammad2128
@madeenamohammad2128 11 ай бұрын
@@tirualemeyihuna1086 ልክ ነሽ እኔም አይችዋለሁ
@zainabyzz
@zainabyzz 11 ай бұрын
ወይኔ ልጂቱዋ ስታሳዝን ጋዜጠኛው የእውነት ጀግና ነህ እደዚህ አይነት ለሴት ልጂ ተቁርቆራ ወንድ ካየሁ ቆየሁ❤❤
@MominaYesuf-rc5gv
@MominaYesuf-rc5gv 11 ай бұрын
Betam mirt lijnew
@hannagranato9719
@hannagranato9719 8 ай бұрын
አታሳዝንም፣ወሬ፣አታነፍሱ፣አበሾች🤮🤮🤮ወዳው፣መርጣ፣ነው፣በቃ፣ተናገረች፣ያልበላችሁን፣አትከኩ😂
@user-bx2gy1fv7c
@user-bx2gy1fv7c 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል
@BiniyamSirak
@BiniyamSirak 11 ай бұрын
ወይኔ ልጅቷ በመተት ነው የታሰረችው ለዛ ነው አትፍረዱባት!! ስታሳዝን በእውነት ወይኔ በማርያም እኔ እሄን ያልኩት የማውቀው ነገር ስላለ ነው አንተ ጋዜጠኛው ወንድማችን ግን ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ በጣም ገብቶሃል በርታ ፈጣሪ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 11 ай бұрын
😢😢😢 በሰላሟ አይደለም የሆነ ነገር አርጓት ነው 😢
@Desbelekasa
@Desbelekasa 11 ай бұрын
@@user-xq7od9np2x Betkekele Asemamelewe
@hathat7509
@hathat7509 11 ай бұрын
ይሆናል በጣም😊
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 11 ай бұрын
እኔም በመስተፋቅር አደንዝዛት ነው ብዬ ነው እማስብ
@fevengetnet3568
@fevengetnet3568 11 ай бұрын
😢😢😢😢ስታሳዝን
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 ай бұрын
ወይኔ ልጅቷ በመተት ደንዝዛለች እባክሽ ፀበል ሂጅ 😢😢እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ የተርገመ
@Saadah-cs6je
@Saadah-cs6je 11 ай бұрын
ማነው የሀገሩ ሰላም የናፈቀው እፍፍፍ እስኪ ዱአ አድርጉ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 11 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬ በቅንነት
@SelamTizazu
@SelamTizazu 11 ай бұрын
አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 11 ай бұрын
የትኛው. ሀገር. ??????????
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 11 ай бұрын
እኔ ወላሂ መቸ ነው ሀገሬ እንደዱሮዋ ሰላም እምትሆነው 😭😭😭
@Saadah-cs6je
@Saadah-cs6je 11 ай бұрын
@@ayelebaharu7747 አማራ ሚስኪኑ ገበሬው በማንነቱ የሚጨፈጨፈው
@FatiyaHulchafo-pg5uo
@FatiyaHulchafo-pg5uo 11 ай бұрын
ያአላህ ልጂቷዉ ሰታሰዝ በመተተት አሰሮወተል😢😢 ገዜጤኛዉ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ሰለደንቅ አለልፍም🙏🙏
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 11 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Nebiha574
@Nebiha574 11 ай бұрын
SAW SAW ❤ 🎉
@fatma6629
@fatma6629 11 ай бұрын
S a w የአላማት አዛኝ
@Samira-gm6zc
@Samira-gm6zc 11 ай бұрын
S a w
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 11 ай бұрын
Saw
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 11 ай бұрын
ሠለለሁ አለይሂ ወሰልም
@KalabKalayu-nm6ee
@KalabKalayu-nm6ee 11 ай бұрын
ምስክኗ እግዚአብሔር ይርዳት በእውነት በድግምት በተረገመው ሰይጣን ልሆን ይችላል እንጅ ይህን እያየች ተግባራቶቹ መደገፏ በውጧ ላይ ያለው ክፉ ሰይጣን ነው እንድትስማማ የምያደርጋት በዚህ ነገር ላይ ሳትወድ በግድ። በእውት መድሐኔዓለም ያውጣ ነው።
@selamawithaylu6418
@selamawithaylu6418 11 ай бұрын
ወድሜ የእዉነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 11 ай бұрын
ክፍልሁለት ይቅረብልን የልጂቷን የምትሉ ላይክ
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 11 ай бұрын
ሲጀመር ልጅቷን የሆነነገር አስደርጎባታል ስታሳዝን😢
@hdhjd2859
@hdhjd2859 11 ай бұрын
አወ ልጅቶ ጤነኛ አደለችም
@trr4862
@trr4862 11 ай бұрын
የሆነነገርማ አለ
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 11 ай бұрын
አስደርጎባት አትበሉ እሳ ጂል ስለሆነች ነው ወይም አምናበት የገባች ነች
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 11 ай бұрын
እስኪ እዚህ ኮሜንት ላይ ቤተሠቡዋ የአገሩዋ ልጆች ካላቹ ከዚህ ጉድ አዉጡዋት ተባብራቹ በጥቅም ተደለለች። ስታሳዝንን😢😢
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 11 ай бұрын
ልጅቱግን ትገርማለች ማነዉ እደኔ የልጅቱነገር ያስገረመዉ❤❤
@fatma6629
@fatma6629 11 ай бұрын
​@@fkbf7788😂
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
በድግምት ይዞአት ነው
@HawaTadele
@HawaTadele 11 ай бұрын
አስደርጎባት ነው. ሂውት ያለው ስው. እንደዛ አያርግም.
@vvvffff1290
@vvvffff1290 11 ай бұрын
አኔየመስለኝመተትያሰራባትነውየመሰለኝሳያት
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 11 ай бұрын
ካሜራ፤አማን፤እባካችሁ፤ብቻችሁን፤አትስሩ፤እዳገሎችሁ፤ወዲሞቸ
@HayatMohammad-ym9bu
@HayatMohammad-ym9bu 11 ай бұрын
ልጁቷማ በጤናው አይደለም😢እራስህን ጠብቅ ወድማችን❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
ከደጋሚም ካስደጋሚም ከመተተኛም በፈጣሪ ይጠብቀን
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 11 ай бұрын
አሜን
@fatiyagerma-mf1gq
@fatiyagerma-mf1gq 2 ай бұрын
አሚንን
@Trnfn-vb7xp
@Trnfn-vb7xp 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 11 ай бұрын
ውይ ልጅቷ ስታሳዝን በደንብ አርጎ ነው የተበተበባት😢😢😢ህዝቤ ንቃ እሄንን ክብር ምናምን እያልክ አትሸፋፍን እሄ የዛር መንፈስ ደም የሚፈልግ መንፈስ ነው ንቁ ንቁ ንቁ ፈተና ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ የሚቀርብ ነው ግቡ አዳምጡ ከክፉ መናፍስት ዳኑ እንዳን ደሞ በወዶች በኩል አይቆጣጠርም አባትህ ደም የሚፈልግ የዛር መንፈስ ያመልካሉ ንቃ እግዚአብሔር ይርዳቹ😢
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 11 ай бұрын
ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች ቤተሰብ አይቶ ቶሎ ቢደርሱላት ወደ ጸበል ልጁ ጉደኛ ነው😢
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 11 ай бұрын
ዲግምት ሳያርግባት አይቀርም ይህ በሰላሟ አይደለም
@tube9526
@tube9526 11 ай бұрын
ያረብ ክፉህን እና ክፉ ሰዎችን ከመንገድህ ያርቅልን❤❤ለሴት ልጅ ያለህ ቦታ 😢😢
@lidyakoriya1170
@lidyakoriya1170 11 ай бұрын
አንተ መልካም ልጅ እራስን ጥብቅ ። አደጋ አለው !!
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 11 ай бұрын
ወንድማችን እርስህን ጠብቅልን በርታ ለሴት ልጅ የለህ ክብር ደስ ይለል እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@raphaeltawil8867
@raphaeltawil8867 11 ай бұрын
ውንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ እራሱን ጠብቅ😢
@yeshieseta
@yeshieseta 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር ፍቅርና ትዳር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ😢 ሚስኪን ልጅቷ በመተት ታስራለች😢 የት ዋልክ የት አመሸህ አትለኝም አለ እኮ
@Tamiratanase
@Tamiratanase 2 ай бұрын
😂😂😂😂ሞቷል እንደ ፊቅሪ😂😂😂😂ማነዉ ያስቀበረዉ😢
@yeshieseta
@yeshieseta 2 ай бұрын
@@Tamiratanase ቆየ እኮ
@NaniNani-xj5fd
@NaniNani-xj5fd 11 ай бұрын
ምስኪን ልጅቱ ታሳዝናለች በመተት አደንዝዞታል
@awolnewchapter5
@awolnewchapter5 11 ай бұрын
ይመሰላል በመተት ጠፍንጓታል እንጂ በጤናዋ አይደለም በልጁ ድርጊት በመናደድ ፋንታ እሱን መደገፋ በዛለይ ብስጭት አደረጋት ቤተሰቦን ብታገኝ ጥሩ ነው። ፈጣሪ ይጠብቃት
@Henusmedia106
@Henusmedia106 11 ай бұрын
ልጅቱ በጣም ትገርማለች እሱ ደግሞ ሴሴኛ ነገር ነው ሲያስጠላ ወንድማችን አንተን ከልብ እናመሰግናለን 🙏
@Nebiha574
@Nebiha574 11 ай бұрын
ያአላህ ምን አይነት ዘመን ነው ዝሙት የበዛበት 😢ልጂቷማ የሆነ ነገር ቀብቷታል😊
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ ጠንቀቅ እያልህ😢😢😢😢❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ በዱዓችሁ እና በፀሎታችሁ አስብኝ ጨንቆኛል 😢😢😢😢😢😢
@Zemzemjemal
@Zemzemjemal 11 ай бұрын
አብሽሪ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 11 ай бұрын
እህቴ በየሄድኩበት ኮሜትንት አንድ አይነት ነው ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪ ጭቀትሽን ንገሪ 🥰🥰🥰
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
@@zientahmed8116 ለፈጣሪዬማ ነግሬለሁ እህቴ የወንድም እና የህት ዱዓም ይደርሳል ብዬ ነው
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
አይዞሺ እማ
@SaraJorje
@SaraJorje 11 ай бұрын
ፈጣሪ ከጭንቀትሽ ያውጣሽ ሁሉን ያቅልልሽ እህቴ
@hjbcbjdhghd-tr5yl
@hjbcbjdhghd-tr5yl 11 ай бұрын
ፕሮግራም❤በጣም ደስይላል ❤❤ወንድማችን በዚህቀጥልበት በተረፈ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ድል ለፋኖ ሞት ለሰይጣኑ አብይ ይሁን
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 11 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ በቅንነት🎉
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🌿⛪🌿⛪🙏
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 11 ай бұрын
አሜን(3)❤🍀
@user-ww7qb1st5f
@user-ww7qb1st5f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የወላዴተ አምላክ አማላጂነቶ ከሁላቺንጋ ይሁን
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 11 ай бұрын
ያንተ ወግ አጥባቂ ባለቤተሰብ ነኝ ባይ ድምጽህ እራሱ እንደ ስራህ የሚያስጠላ እንድታገባ ነው እንጂ በድብቅ የሰዉ ልጅ በገንዘብ እንድታታልል ነው እንዴ ደሞ ወግ አጥባቂ ናቸዉ ቤተሰቦቼ ይላል ማፈሪያ 😮😮😮😮
@rytabob184
@rytabob184 11 ай бұрын
ይሄማ የሆነ መተተኛ ነገር ነው እንዴት በሰለጠነ ዘመን በደም ይምናል ይሄማ ለሴጣን ሊገብራት ነው😢😢😢
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 11 ай бұрын
ድንግል ሴት የፈለጉበት ምክንያት በሷ አስደግሞ በድሏ መኖር ነው እርግጠኛ ነኝ ደሙን ወስዶ ላባቱ ይሰጠዋል እግዚአብሔር አምላክ ነፃ ያውጣት በቸርነቱ
@yibas16
@yibas16 11 ай бұрын
እዳትፋተው በናትህ ነገም ተህቶቻችን ህይወት ይገባን እና እዳትለቀው በ እግዚአብሔር
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 11 ай бұрын
ደዝዛለይ አተእራስህን ጠብቅ😢😢😢😢😢😢 እግዚአቢሔር ይማራት ደብተራ ልጅ ነው
@user-fx4iw3ls4w
@user-fx4iw3ls4w 11 ай бұрын
ልጅትዋ ግን ጤነነኛ ኣትመስለኝም የሆነ ከሱ የምትፈልግው ጥቅም ኣለ😌በተረፈ ግን ኣንተ ራስህን እየጠበቅ ወንድሜ❤
@targetmulti-media5262
@targetmulti-media5262 11 ай бұрын
ይህ ሁኔታ በዚህ የሚቀጥል ከሆነ ልጁ ያባቱን ውርስ ያገኛል ውሽሞቹን እቤት ድረስ ይዞላት ይመጣል በዚህ አያያዟ የእርሱ ኮንዶም ቀያሪ ያደርጋታል ወይ 8ተኛው ሺ!!!
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 11 ай бұрын
ወንድም እራሰክን ጠብቅ ልጅ መተተኝ ነበር ነው ያሰታወቃል ድንግል ያል እራሴ ደሙን ፈለጎ ነው በሷ ሀብታም ለመሆን😢😢😢😢😢
@weyniamdeyohannes848
@weyniamdeyohannes848 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ አምላክ በሄድክበት ይጠብቅህ። ልጅትዋ ግን ጭንቅላትዋ የሚሰራ አይመስለኝም።
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
😢😢😢😢ልጅቱ ግን በጤናዋ ነው እድህ ያለችው
@asmerethagos8417
@asmerethagos8417 2 ай бұрын
ወንድመ አባክህ ራስህ ጠብቅ አና ካንተ የሚሁኒ ሰቦች አድርግ😢😢😢😢😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ሥታሣዝን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@buzuleb945
@buzuleb945 11 ай бұрын
ጠካራ ልጅ ነህ ወንድማችን እደነዚህ ኣይነት ወጠጤወች ናቸው የሤትን እድሜ ቅርጥፍ ኣድርገው የሚበሉ ግን እራስህን እየጠበክ ልጅቱን ኣጃጅሏታል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
ልጅቷን አፍዞ አደንዝዝት ነው ምስኪን ጠያቂው ጀግ ና ነህ 😘😘😘
@user-jb7hd2dg3w
@user-jb7hd2dg3w 11 ай бұрын
መልካም ሰው ነህ ጌታ ይጣብቅህ ወንድሜ
@meram-no8we
@meram-no8we 11 ай бұрын
ልጅቱ ግን ጤነኛ አይደለችም መድሃኒት አስነክቶታል😢😢😢
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 11 ай бұрын
ምንም የማታቀዋን ከገጠር አምጥቶ ሲጫወትባት ትንሽ አያፍርም ለዚያውም እህት እያለህ በቃ ትዳርም ሽቀጥ ሆነ ልጅቷ ግን የነቃች ለታ አለቀልህ ወንድሜ አንተ ግን እራስህን ጠብቅ ግዜው ያስፈራል በኤድክበት አላህ ይከተልህ 🙏🙏🙏❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
ውይ ልጅቷ ስታሳዝን ጌታ ሆይ ምን አድርጎባት ነው😢😢😢😢
@user-iz5qt7vf5k
@user-iz5qt7vf5k 11 ай бұрын
ኢትዮ መዝናኛ ፕሮግራሙ ቢልፈኝም ሲመቸኝ አየዋለሁ ሁልጊዜም እንደምልህ ራስህን ጠብቅ ልጂቷ ደግሞ ጤነኛ አመሥልም ጀግናነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰበቡን አድርስ ተጠቀቅ ሰው ወደ እሰሳ ተቀይሯል 😢😢😢
@user-zd1on5md9t
@user-zd1on5md9t 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ ልጅቷ ያሳዘነችው 😢😢😢አይ ወንድ
@fdgf9922
@fdgf9922 11 ай бұрын
ልጅቱን አደዝዞአታል የምትሉ😢
@fitztek8119
@fitztek8119 11 ай бұрын
አንድ ቀን ትነቃለች ምናልባት ጥቂት ልጆች ይኖሯት ይሆናል። 😢
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል በመተት ነው ያሰርወት ድግል የማሚለው ለሰጣን ግብር ፍለጎነው ለሃብ ብሎ ወይ ጉድ እግዚብሔር ይድረስላት ጋዜጠኛ ወድማችን አመብርን ትጠብቅህ ገጠመኝ የመምህር ተስፍየ ኣዳምጡ
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 11 ай бұрын
የመዳም ቅምሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጅ ይስጠን አሜን❤😘
@user-he7ss4xl8i
@user-he7ss4xl8i 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-os7gr7ym6b
@user-os7gr7ym6b 2 ай бұрын
እዚህ ጋ ያልገባኝ ነገር ይህ ልጅ ድንግል ልጅ ሲፈልግ ብዙ ቦታ ገባሁ ይላል ፡፡ ግን ምን ይታወቃል ከሌላዋ ሌላ በሽታ ይዞቦት ቢመጣስ  ለዚህች ልጅ ተመርምራል ጤነኛ ነው ወይ
@user-de3zb3en5e
@user-de3zb3en5e 11 ай бұрын
😢😢😢 ግን ልጅትዎ በመስተፋቅር የጠመዳት ትመስላለች ጤኔና ኣይመስለኝም😢
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 11 ай бұрын
ፈጣር ያዉቃል😢😢
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
😢😢😢😢 አው መሰለኝ
@rukykassa210
@rukykassa210 11 ай бұрын
የልጁ ጉራ አልተመቸኝም እሷ ብር ነው የምፈልገው
@romanadenew7202
@romanadenew7202 11 ай бұрын
የቤተስብ ስራተኛ ነች እንደ እቃ ተጠቅመህ እባትህ ደስ ካላላችው እውጥተህ ልትወረውራት ነው እግዚያቤሄር ይቅር ይበልህ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 11 ай бұрын
ድንቅ ልጅ ነህ የእግዚአብሄር የሚልክህ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 2 ай бұрын
ፈጣሪዬ ድረስ ልጅቷ ሲጀመር በጤናዋ አልመሰለኝም ወይም እሷም ለጥቅሟ ስትል ይሆን ይሆናል። ምክንያቱም የቀረባት በዚህ መልኩ ለውርስ እንጂ ለፍቅር እንዳልሆነ እየሰማች ደንገጥ አለማለቷ እንኳን ይገርማል። እና ደግሞ ክብር ምናምን ይላል እንዴ ክብረቢስ ነው እሱ ራሱ ።ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት በሰው ህይወት ከሚጫወቱ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ እውነት ከባድ ነው።
@eden9876
@eden9876 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ያውጣት😢 በጤናዋ አይደለችም የህነ ነገር አድርጓታል 😢
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 11 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ በጣም ጉበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጅቷ ግን ታሳዝናለች ፈጠሪ ይርዳሽ
@mairyleb9245
@mairyleb9245 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው ለእውነት የሚቆም ሰው ነው እና እኔ እንደ ሴት አመሰግንሀለው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
አይ ሴት ይገርማ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ ይህ ፕሮግራም መቋረጥ ለበትም ትምህርትም አለው
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 11 ай бұрын
ልጃታ ምን አይነት ሞኝ ናት. አይይይ ታሳዝናለች 😢😢😢😢. ወንድሜ እራስህን እየጠበቅ. የሆነ. ነገር. አስነክታታል ልጅታን ጀዝባ የከተማ ልጅ ብትሆን ታቅህ ነበር.
@samikhan6260
@samikhan6260 11 ай бұрын
እች ከርፍፍ ሴገጤ ናት በጥቅም ተደልላ ነው ጋዘጤኛው በጣም ጎበዝ ነው በርታ እች ደነዝ አንድ ቀን ይገባታል ጎትቶ ቤት ሴት ስያመጣላት ልክ ትገባለች ከርፍፍ ነገር ናት ።
@YeshiKebede-ir7br
@YeshiKebede-ir7br 11 ай бұрын
ልጅቷ ግን ጤነኛ አደለችም ቶሎ ብላ ወደ ፀበል ትግባ 😢😢😢😢
@rutagebreslase1862
@rutagebreslase1862 11 ай бұрын
😭😭💔
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 ай бұрын
መተት አሰርቶባት ነው አንጂማ ጠነኛ ትመስላለች
@rutagebreslase1862
@rutagebreslase1862 11 ай бұрын
@@user-gq1dk5sc8n lebitesba bela demo bela wey deom habtan sle hone kokuro menan sle lebitesba seralachu enda ayhun btammm new eko germmm aln 💔
@targetmulti-media5262
@targetmulti-media5262 11 ай бұрын
ውርሱን ሲያገኝ መተቱ ይለቃታል
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ ይሔ መተታም ነው በጉልበት ሳይሆን ፀሎት ፀልይ ምክንያቱም ልጅቷንም አደዝዟታል አንድ ጤነኛ ሰው እደዚህ አይልም ልጅቷን አንድም በጥቅም አንድም በሰይጣን አስሯታል ምንም አትረዳም እግዚአብሔር ነፃ ያውጣት አባቱም ያለ ምክንያት አይደለም ድንግል ሴት አምጣ እሚለው ደሙን ስለሚፈልገው ነው እና በዚሁ አጋጣሚ ገጠመኝ አዳምጡ ወገኖቼ ንቁ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 11 ай бұрын
ሚስኪን ልጂቷ ስታሳዝን የሆነ ነገር አድርጓቲል😢😢😢😢😢😢😢😢
@zainasied615
@zainasied615 11 ай бұрын
በጣም😢😢
@user-sn9st1sb9e
@user-sn9st1sb9e 11 ай бұрын
ልጅቷ ጋ አለ ነገር ጠርጥር ከእራሷ ጋር አይደለችም ።😢አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ዘመን ባርከህ ቀድሰህ ከክፉ መተተኞች ሰውረህ አውጣን
@Yair-yk4hg
@Yair-yk4hg 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ጀግና ነው ልክ እንደ አውሮፓ አገር ነው አስተሳሰቡ ጎበዝ 👏👏👏👏❤
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 11 ай бұрын
ወይጉድ እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ብዙ እናያለን ጋዜጠኛው ማስክ ኮፍያ መነፀር ልበስ ቢናስ ማንነትክን በደንብ እንዳይለዩክ ያደርጋል እባክህ ለሂዎትክ አስጊ ነው እንደዚህ አይነት በገንዘብ የሚኩራራ ሰው ራስክን ጠብቅ ሰው እንደንሰሳ ነው የሚያስበው
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
እሄ ልጅ እራሱን ኮፍሷል እንደኔ መናጢ ደሃ ሳይሆን አይቀርም 😂😅😅😅 ጉርኛ
@user-bw2og7zf6e
@user-bw2og7zf6e 11 ай бұрын
እሪ እንደ ራሱ ዶሞ የሃፍታም ልጅ ነኝ ይላል እንዴ ጉርኛ የተሪገመ ልጅ ነው እግዚአብሔር መስተዋሉ ይስጠው ለሊጅትዋ ዶሞ እግዚአብሔር ይጠብቃት እንግድህ ታእስራለች ወኔ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 11 ай бұрын
😂😂
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 11 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ እውነት በስው ህሌና የሚጫወት
@user-yj5bq6gd2j
@user-yj5bq6gd2j 11 ай бұрын
እስኩ እንየው የመዳም ቅመሞች የኔ ታማኞች እስኪ አለን በሉኘ ደብሮኝል
@sffdgg8523
@sffdgg8523 11 ай бұрын
ልጅቱ ግን የሆነ ነገር አሰርቶባት ነው አፍዝ አደዝዝ ያአላህ ስታሳዝን ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ😢😢
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 11 ай бұрын
ላአባትየዉ አሳዩት ምትሉ😢
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 11 ай бұрын
ሆ ብቻ እድሜ ይስጠን ዘንድሮ ማናየው ማንሰማው ነገር የለም ልጂቱማ ጤነኛም አድለች ምስኪን በጥቅም ደልሎአት ነው እንጂ ምስኪን አይ የሴት መከራ😢
@user-ey3bk3qy2w
@user-ey3bk3qy2w 11 ай бұрын
እሄ መተት ነው ልጅቱን በሆነነገር አደዝዞት ነው የኔ እናት
@lubabaebre3501
@lubabaebre3501 11 ай бұрын
ያረቢ ልጂቱ አይይይይ ጤነኝ አይደለም😢 አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ❤❤
@user-sl5cd7nl5y
@user-sl5cd7nl5y 11 ай бұрын
ይሄ ልጅ ለህግ መቅረብ አለበት ልጅቱዋ አወቃህ አይደለም ከራሱዋ ጋር አይደለችም😢
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 11 ай бұрын
እረ አፈር ብላ ባለጌ ደሞ ምስኪን ልጅትዋ ስታሳዝን ባአላህ በቃ አሰርቶባታል በድዋ አንርሳት 😢😢😢
@MahletGiday
@MahletGiday 11 ай бұрын
እስራስችሁን እየጠበቃችሁ ሰው ሁሉ ዝሙትን እንደስራ አድርጎታል ብትችሉ ተጨማሪ ሰው አጠገባችሁ አድርጉ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 11 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 11 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ሰብአዊነት ነው.ምስኪን ከገጠር ያመጣት እንደፈለገ ለመጫወት.ነው ይሄኔ ለሌሎቹ ሴቶች ሰራተኛዬ ናት.የሚለው በርግጠኝነት የቆሸሸ ጭንቅላት.
@Aliyafirst
@Aliyafirst 11 ай бұрын
ሼር አርጉትና ይቺን ልጅ ለቤተሰቦቿ እንዲያውቁ አድርጉ
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 11 ай бұрын
ምስኪን 😢ስታሳዝን አስነክቷት እዳይሆን😢እጂ እኔ እልም ያልኩኝ የገጠር ልጂ ነኝ የከተማ ልጆች አይበልጡኝም የምር አስነክቷት ነው😢 ወድሜ እራስክን ጠብቅ😢❤❤
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 11 ай бұрын
መስተፋቅር ተደርጎባት እንጅ በጤናዋ አይደለም የደነዘዘችው😢
@user-sj1dj2yu7h
@user-sj1dj2yu7h 11 ай бұрын
ሁሉንም ስታቀርብ አትሸፍናቸው የሌላ ሂወት እዳያበላሹ ካጋለጣችሁ አይቀር አገር ይየው እናም በተረፈ በርታ እራስህን ጠብቅ ወድማችን
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 11 ай бұрын
ወይኔ በፈጣሪ ልጅቷን የሆነ ነገር አድርጎባታል በፈጣሪ ስታሳዝን ወይኔ 😢😢😢😢
@mesi21tube
@mesi21tube 11 ай бұрын
ይች በመንፈስ አስሯታል እኔን😭😭😭😭😭😭😭😭 እመብርሃን ትፍታት
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 11 ай бұрын
የኔ እናት ነቤተሰቦቿን ችግር ለመቅረፍ ብላ ይሆናል😢😢😢
@SaeidaSaeida-ip7qi
@SaeidaSaeida-ip7qi 11 ай бұрын
ቃለመጠየቅ፣የምታረገውልጅ፣አላህ፣እጀራያውጣልህ
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 11 ай бұрын
ወይኔ የኔምስኪን ልጅቷ ስታሳዝን ቤተሰቦቿ ወደ ፀበል ቢወስዷት አይ
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 11 ай бұрын
እራስህን ጠብቅ ወንድም እናመሰግናለን ከኛ ከሴቶች ጎን ስለሆክልን😢😢😢😢🎉🎉🎉
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 ай бұрын
እስኪ እርዳት በናትህህ ❤❤❤ ቤተስብ ገጠር ከሆኑ ማንም ይላትምም እርዳትት❤❤
@zawuyasalih477
@zawuyasalih477 11 ай бұрын
ልጅ ምን አይነት ቅዝታም ነው አባታ ክብር ያላት እሴት ይፈልጋል አለ እና ለምን በክብር አያገባትም ምን አምጥቶ ለብቻ አስቀመጣት የልጅቱን ክብር የፈለጉት ለሆነ መተት መሆን አለበት የኔ ምስኪን ደንዝዛለች እኮ እሱ ከብዙ እሴቶች ጋር እየማጋጤ እንዴት ክብር ያላት እሴት እያለ ጉራውን ይነዛል ለሷ ግን ፈጣሪ ይሁነት
@belibeli8619
@belibeli8619 11 ай бұрын
ልጅ የደብተራ ልጅ ነው ልጅቷ አደዝዟታል በመስተፍቅር እግዚአብሔር ይሁናት በጣም ያሳዝናል 😢
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 11 ай бұрын
ካኰሗኑ ይመስላል እግዚአብሔር ነፃ ያውጣት
@ssas5583
@ssas5583 11 ай бұрын
ጎበዝ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉 እርስህን ጠብቅ
@zuzu-dt8jg
@zuzu-dt8jg 11 ай бұрын
😢😢😢😢ኸረ ቢሰሚላህ ይችማ በጤናዋ አደለም።
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 11 ай бұрын
ለክብር ያለን አመለካከት ከበድ ያለነው አልሽ እንዲህ አይነት ሰለሰው ክብር ከማያቅ ጋር አብሮ መሆን አይከብድም ገንዘብ ነዉ ክብራችን ብትይ ያዋጣሻል
ሁቱም ነገር ውሸት ነው።  የፍቅረኛዋን ሚስጥር ዘረገፈችው..
12:32
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 152 М.
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 137 М.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 34 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 72 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН