ሙራዲና 2 Muradina 2 አሚር ሁሴን & ሰለሀዲን ሁሴን ( 2ቱ ወንድማማቾች ) አዲስ የመንዙማ ቪዱዮ ክሊፕ Menzuma by Amir & Selehadin

  Рет қаралды 670,123

Ethio Neshida & Menzuma

Ethio Neshida & Menzuma

3 жыл бұрын

ስለ ሰይድ አልፈኪ አህመድ ዑመር እና ስለ ልጃቸው ሰይድ ሀሰን እና ስለ ልጅ ልጃቸው ሰይድ ማህሙድ የሚያወሳ ምርጥ እና ታሪካዊ የሆነ የመንዙማ ስራ ነው።
Menzuma Title :- Muradina 2 ሙራዲና 2
Madih Resul ﷺ :- Amir Hussen (ማዲህ አሚር ሁሴን)
- Selehadin Hussen (ማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን)
Muradina 1 ሙራዲና 1 ⬇️⬇️⬇️
• ሙራዲና አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ...
Produced by ‪@EthioNeshidaMenzuma‬
Ye Jimma Hadra Menzuma
Sheh Abdurahman 👇⬇️
• Ye Jimma Hadra Menzuma...
ጅማ መውሊድ Jimma Mawlid ⬇️👇
• ጅማ መውሊድ Jimma Mawlid
Mawlid መውሊድ Ethiopia ⬇️👇
• Mawlid መውሊድ Ethiopia
#ShehAbdurahman #JimmaHadra #JimmaMawlid #EthioMenzuma #EthioNeshida #Mawlid #Mawlid2021
ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©️ ‪@EthioNeshidaMenzuma‬

Пікірлер: 596
@zenzt3904
@zenzt3904 3 жыл бұрын
💚💚💚 Muradina 2 ሙራዲና 2 💚💚💚 #ሰላሙን_ሚንረቢል_ወራ_አልፊ_አልፊ_መራ #ዐለይኩም_ያሣዳቱና_አህመድ_ዑመራ በአላህ ስም ይኸዉ ጀመርን ደሞ እንደገና አልፋኮ ስላንቱ ኸበር ስላንቱ ዝና ሙራዴ የኔ መቅሠዴ አንቱ ኖትና ሁሉ ሠዉ አልፈቂህ ሲሎት ሠማዉ በከላም ከፍ ከፍ ስሞ ቢልልኝ ደስ አለኝ በጣም አጂብ ነዉ ድስት ግጣሙን ከቶም አያጣም ሺሊላ ድረሡ እንግዲህ ሣይመሽ በቶሎ እርዳታ እገዛችሁን እጅግ ከጅሎ ይጣራል የናንተ ባሪያ ጌቶቼ ብሎ ጎፍታኮ የአበል ሐሠን ብዬ ማለቴ አንቱ ኖት የማንነቴ የመሠረቴ አድርጌ ለሁለት ሀገር የሩህ አባቴ ከራማ ሹመቱ ሁላ አንቱ ላይ ረጋ ስንቱ ሹም ስንቱ አጅላ አንቱን ፍለጋ አልፋኮ እያለ መጣ ከቆላ ደጋ #አስከ_ሪዳ_ወሠሊም_ተስሊማ #ዐለይኩሙ_ያጊያሠል_ዑማ #ዘይና_አልፈቂህ_ያሚዛቢ_ራህማ ለሠዉ አዛኝ ምግባረ ለምለሙ ጎፍታ ደምቢ ሠላም ዐለይኩሙ እጁ ፈዋሽ ልክ እንደ ዘምዘሙ አደድ የለዉ ደረጃ መቃሙ የቲጃኒ አንቱ ኖት ቀለሙ የጌታችን እዝነት ኖት ራህማ የሰዉ አልማዝ ከምዕራብ በቅሎ ተዘይኖ በኢማን ተኩሎ የጥቁር ፈርጥ የጥቁር መለሎ በአፍላነቱ በከራማ ታዝሎ ከአላህ ዘንዳ ሪሳላ ተጭኖ ኩፍርን ንዶ ኢማንን ሊያለማ አሸናፊን ጃለለ ኬሰኒ በረ ደኑ ኬሰ ኢሲኒን ባኔ በላ ሜቃ ሜቃ ነሰረምኔ አበል ሀሰን ጅኔ ሙራድ ጌኜ ኑረ ዛቲ ኬሰኒ ኡፋኔ አሸነፍኔ በላ ሜቃተማ የእነዉት ፀሀይ ማይከስም ማይጠፋ ነበሩ አሉ የአዉሊዮች ኸሊፋ የሰይዲ ወዳጅ የሙስጠፋ ማንስ አለ እንደርሡ የለፋ የአላህ ዲን ኢማንን ያስፋፋ ሸቅዋን አባሽ የግምባሩ ግርማ ታዉቆ ኖሮ ደረጃዉ መላቁ ናፈቃቸዉ እስኪመጡ ኸልቁ መምጣታቹን ቢሠሙ ቢያዉቁ ሰይድ ጫሊም መጡና ዘለቁ የቲጃኒ አዝካር ሊታጠቁ አልፈቂዩ ካሉበት ከተማ ከአሶሳ አልፎ ደምቢ ዶሎ ሸህ በሽርን ቲጃኒን በወሎ ደሞ ቡሬ አብዋን አካሎ ደባትዩን ከሀገር አስኮብልሎ ስንቱን አሪፍ የዘየነዉ ኩሎ ጉድ ያስባለዉ የአልፈቂ ከራማ አልፈቂዩ ልጅንም ወለዱ ዘራቸዉም ጨመረ ጀደዱ ሠይድ ሐሠን ቅድሚያ ቢወለዱ በሰይድ ሀሠን ዳግም ሠፋ ማዱ ሠይድ ማህሙድ ሞቲ ቢወለዱ ልቆ ታየ የጀዳቸዉ አርማ ሸሪዐ ነዉ መሠረት ስንቃቸዉ ኢልም አስክኖ እጅግ ያረጋቸዉ እንደ ባህር ቢሠፋ ኢልማቸዉ አህመድ ኡመር ፈቂህ ያሠኛቸዉ በዲን እዉቀት ነዉ ለልቅናቸዉ ሹመታቸዉ ሁሉን የሚያስማማ እስከመቼ ልቤ እየዳዳ ልዘይረዉ ልየዉ የሡን ረዉዳ ወደ አሶሳ ሹፌር ቶሎ ንዳ ከ "ያእ" ስፍራ ቤኒሻንጉል ዘንዳ ልዘይረዉ ዘልቄ ከጓዳ ፍቅሬን ላርዳ ናፍቆቴን ላሠማ ኑ አራረሚ ያረቢ ያባሪ ኑታሲሲ በረከነ ጋሪ ኑላፊሲ ዋን ጀባቴ አምሪ ወቢጃሂ አህመድ ኢብኒ ኡመሪ ኩሊ አምሪ ዱንያ ወለኪሪ ኑጋሮምሲ ያረቢ አለማ #ሰላሙላሂል_ዋሊ_አለይኩሙ_ፊኩሊ_ሀሊ #ዘይኒ_ሰይድ_ማህሙድ_በድረ_ጀማሊ አህመዱካ ረበና ራህመተኬ ጃለለ ሰና ሀያውቱና ኢሽቂ ፊኩሊ ሃሊ ቡርቃ ጎግኔ ደዋሚ ባህሪ ፈቲ አይነል መራሚ ሂን ሂdhaቱ ጉቱ የወመል ለያሊ ኢሲን አርጉን ጀነታ ፍርዶሲቸ ጋራ ፈካታ ገመቹንሳ ናሃራ ወለያሊ ነቲ ሴቁን ያ ሞቲ አከ ሂንdhiፍኔ ኩሊ ላዛቲ ነን በርባዳ ነዝራኬ ያጀማሊ ልታለብሱን መሀባ ሠይድ ማህሙድ ብለን እንግባ ከአሪፎቹ ቅዬ ስፍራ ቀበሌ ሁዝ ቢየዲ ያሞቲ አንቱኮ ኖት የኔ ጀነቲ በድክመቴ ሰዐት ባለመቻሌ ገመቺሳ ሚሲኪኒ ረኪነራ ኦፌ ኒኢማኒ ሀሮምሲናን ቡርቄ ጉቴ ጃለሊ ሪሁ ሰባ መሀባ ነራኩቲን ገውሰል አሂባ ሲነን ሴኔ ገባ ኢደል ሪጃሊ ሰይድ ማህሙድ ደዋኮ ኢሲን መሌ ሂንጅሩ ሀኪሚንኮ ነንደገቲን አማ* አማ* ነላሊ በሬዳኮ ኡልፋታ ሚሉኬቲን አረገልፈታ ጂሬኚኮ ኩሊ ያዱረልጋሊ ሳላስበዉ ልቤ ተረታ ሠይድ ማህሙድ ለጌቶች ጌታ ተቀያየረብኝ ሲፋና ሀሌ እንገናኝ ደሞ እንደገና ናፍቆታቹ እጅጉን ጠና አንቱን አንቱን ይላል ሙላዉ አካሌ አጊስና ያ ሼኪኮ ያኒ ሀርከኬ ጂርቱ ቆፖኮ አፊያኮ ኬሰቲ ሜ ናላሊ ቶኮ ሚሉ ኢሳኒ ቲን ከን ነገሄ ጎፍታ ደንቢ ቲን መውጂ ባህሪ ፈድሉላሂ ጀማሊ ኢና ቦካን ጉጉምሱ ዲዲዲቼ የናኒ ሁርሱ የዱ* የዱ*ን ነቲ ካሳ ኪያሊ ነዳክሲሴራ ባህሪ መውሊደ ሙስጠፈል ሙክታሪ ሀቀጠሉ አመስ የወመ ለያሊ በሀያቴ እስካለዉ በዐለም ሌት በነጋ አንቱን በማለም እኖራለዉ ዳኢም ሞቲ ስል ሁሌ ወጥቶ የቀረ ንጉስ አይቀር ከቶ ሳማይመለስ ለዚህ ነዉ የማየዉ ደጅ ደጁን ሁሌ ዘይኒ ሰይድ ማህሙዲ ቡርቃ*ን አወሊ*ኮ መደዲ ኢዲ ኢዲ ደውማን ፊኩሊሃሊ ያረበነል ማሃባ ሜኑዱራ ካሲ ሂጃባ ኑ አገርሲስ ሚቹ ራህመተ ኩሊ 💚💚💚 Muradina 2 ሙራዲና 2 💚💚💚
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚yahfzukum Allah 20tttttt jami'an
@shamma1059
@shamma1059 3 жыл бұрын
مشاءالله تبارك الله يحفظك الله mashaAllah good job رضي الله عنه وأرضاه يا سيدييييييي 💚
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@user-wk9sq2ur5s
@user-wk9sq2ur5s 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ox6zh2iu1u
@user-ox6zh2iu1u 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hamduebrahim4036
@hamduebrahim4036 3 жыл бұрын
የኢትዮጽያ ድንቅ ልጆች ብል የሚቃወመኝ ይኖራል!? "ከትልቅ ሀሳብ ጀርባ ደግሞ አንድ ትልቅ ሰው አለ" ጎራው!! እስኪ ለነዚህ ምርጥ ሰዎች like !!
@justmuslimah5343
@justmuslimah5343 3 жыл бұрын
Goraw yenga jegna 😍😍
@semirasemira9443
@semirasemira9443 3 жыл бұрын
yigebachewal
@hamimtalaha7784
@hamimtalaha7784 3 жыл бұрын
👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 በሀያቴ እስካለዉ በዐለም ሌት በነጋ አንቱን በማለም እኖራለዉ ዳኢም ሞቲ ስል ሁሌ 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑 👑
@fethiyakedir7393
@fethiyakedir7393 3 жыл бұрын
Amin yeallah
@user-ti7dc4kd9w
@user-ti7dc4kd9w 3 жыл бұрын
ማሻአሏህአሏህይጨምርላችሂ
@user-ti7dc4kd9w
@user-ti7dc4kd9w 3 жыл бұрын
ስወዳቺሂለሊላህነው ኑሩቀአፊያ
@nourismailkadidja2739
@nourismailkadidja2739 3 жыл бұрын
Mother Machallah Allah yebarak Eid moubarek
@anwarshamil1241
@anwarshamil1241 3 жыл бұрын
አንዋር ነኝ ከድሬዳዋ ነኝ የምንጊዜም አድናቂያቹ እና የምወዳችሁ ናችሁ ሳላሁ እና አሚር ❤️❤️❤️
@xvdbdsbsb2391
@xvdbdsbsb2391 3 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕
@fufruf3963
@fufruf3963 2 жыл бұрын
Maasha Allah bexaa Yamiral
@raheemahameed2840
@raheemahameed2840 3 жыл бұрын
Mashaa alhaa mashaa alhaa konjo wudddddd nuuf jiraadha ijjoolle alfaqii👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💗💗💗💗💗💗
@hamimtalaha7784
@hamimtalaha7784 3 жыл бұрын
ወጥቶ የቀረ ንጉስ አይቀር ከቶ ሳማይመለስ ለዚህ ነዉ የማየዉ ደጅ ደጁን ሁሌ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@hayat.alhabishaye4211
@hayat.alhabishaye4211 3 жыл бұрын
ሶለሏሁአለይሂ ወሠለም
@kathirakathira2882
@kathirakathira2882 Жыл бұрын
ወለሂ ኢነንተ የረሱል ወደጆች አንጀቴን በለቹኝ የኢበደን ጢፍጢነ በነንተ ሰባብ ነዉ በዲኔ ጠንከረነኝ አልሀምዱሊለህ ደአ .አርጉሊኝ ሚርጦቼ..ለአለህ ቢዬ.ዉድድድድድድድሰ💖💖💖💖💖💞💞💞👣
@faafiiyknfatuma6957
@faafiiyknfatuma6957 3 жыл бұрын
Masha Allah tabaraka Allah naa jiraadha obbooleeyyaan iji haman isin hin argiin
@zaruutube9301
@zaruutube9301 2 жыл бұрын
Mashaa Allah jabadhaa heddu namati tola nashadiidaan keessaan ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💙💙💙💙💙💓💓💓
@justmuslimah5343
@justmuslimah5343 3 жыл бұрын
Wallaahi akkan eegaaru caalee argame mashallah mashallah nuuf jiraadhaa 😊😊
@muradabdella8100
@muradabdella8100 3 жыл бұрын
ሙራድ ከ ወለጋ በጣም ነው የምወዳችሁ ማሻ እልህ በርቱልኝ ወንድሞቼ👌👌👌👌👌👌✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️
@Hayat-ጫሊ
@Hayat-ጫሊ 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በቀን 10 እየደጋገመ የሚሰማዉ 😋🥰🥰🥰
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 2 жыл бұрын
እኔ ነኝ❤
@lailaqasem6154
@lailaqasem6154 3 жыл бұрын
Mashaa allah mashaa allah mashaa allah baayyee baredadhaa rabbii isin tiksuuماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء لله تبارك الرحمن بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا في الدنيا والآخرة اكرمكم الله تعالى بجاه حبيب مصطفى 🥰🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰
@umkhalifah7435
@umkhalifah7435 3 жыл бұрын
Mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha Tabaarakallah😭😭😭😢😢😢 Rabbin isiniraa haa jallatuu inshalaha Baarakallaahu Fiiikum😢😢💔💔
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 3 жыл бұрын
Sayyiid Mahamud dawaa koo! OH!😭😭😭 Kalat yelagnim wolahi habibbi 😭
@mewlidun_nafaki
@mewlidun_nafaki 3 жыл бұрын
አላህ ሀያትችሁን ያርዝመው 😍😍 💚❤️መውሊዱን ናፋቂ❤️💚
@user-qw6gl2nk1w
@user-qw6gl2nk1w 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰለሀዲን&አሚሩ የኛልዩወች የኛጀግኖች አላህይጠብቃችሁ ነፍአመት ኑሩልን የኛእንቁወች ሰወዳችሁእኮ❤❤❤❤
@mehfuzchannel1376
@mehfuzchannel1376 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ
@seadawusin1234
@seadawusin1234 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ 👏💔 በጣም ምርጥ ነው ከጠበኩት በላይ 👌🥰
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 7 ай бұрын
ማሻአላአላህ የኛወንድሞች❤❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርላችሁ
@zabibasaber5386
@zabibasaber5386 3 жыл бұрын
የኔ ቅመሞች🏆🏆🏆🏆🏆 ጣፋጭ አንደበቶች አላህይጨምርላቹ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@semuyentolje2072
@semuyentolje2072 3 жыл бұрын
Yne wedoche welhi begugute nebere stabkachu yeneberew endzi mnem negere tbke alkem welhi stamru kezi belye alhe ychemrelchu swedachu yene eedoche bretulegn hyatchun yakoyeln kafiyagre😘😘😘😘😘😘
@SSs-zx9nk
@SSs-zx9nk 3 жыл бұрын
As war wab mashalla juma mubarka 😚😙👍🖑😇💚💙💟
@hayatandmamatube8032
@hayatandmamatube8032 3 жыл бұрын
ማሻ እላህ
@semuyentolje2072
@semuyentolje2072 3 жыл бұрын
@@SSs-zx9nk ✋✋✋
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 3 жыл бұрын
ምንኛ ያማረ የኸሚስ ጀባታነው በሰይዲ በሁለቱም አገር ያስመቻችሁ ሀባይቢ💘💘💘
@shamma1059
@shamma1059 3 жыл бұрын
MaashaAllah si tebik naberku wolaahi
@emranmohammed9100
@emranmohammed9100 3 жыл бұрын
በጣም ስጠብቀው ነበር ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል
@fatimaalshyt7656
@fatimaalshyt7656 3 жыл бұрын
አሚር ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ እዴት ደጋግሜ ነው የማየው እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞
@intalaworrakush5670
@intalaworrakush5670 2 жыл бұрын
Alfaaaa kooo Sayid Muhamud koo ❤️🥰
@fatumasultan1613
@fatumasultan1613 3 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah tabaraka Allah 💛 💜♥️ naa jiraadha obboleeyyan sinin jaaladha ana olitti rabbi isin haa jaalatu naa jiraadha obboleeyyan iji haman isin hin argin
@user-us4he5sg3i
@user-us4he5sg3i 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ። የኔውዶች እንክዋን በሰላምመጣችሁልን አሏህ ይጨምርላችው ለአሏህብዬወዳችዋለው የኔጀግኖች
@GamilaJamila-no9lh
@GamilaJamila-no9lh 10 ай бұрын
Masha allaah masha allaah❤❤ tabrkaa❤allaah❤bayyee❤ baredaa❤ qaaqaliwaan❤koo❤rabbii❤sinitti❤hajalatuu❤❤
@zennazenna2300
@zennazenna2300 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ 😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞♥♥♥ በጉጉት ስንጠብቀው ነበር አሏህ ይጨምርላቹህ ሀያትትትትትት
@abdurehimahmed8099
@abdurehimahmed8099 3 жыл бұрын
Opop op .......dewam aba yicheno zi neshata achenom......besty cuples long live muhiboch abo megen moty 🎆🌠🎇💥💫🎈🎊😍 sitebikew tebikon yaw bkenu asnesheten hayatttttt
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ማን ነዉ እንደኔ እረመዳን ሲመጣ ደስ የሚለዉ
@sayidaajimmaadedo
@sayidaajimmaadedo 3 жыл бұрын
As wr wb radillaahu ita.aalaa anhumaa aahlan wossaalaan akkasi wollaahi waa woyiii namatti kaasa💚💚💚💚
@hafizanasir3521
@hafizanasir3521 3 жыл бұрын
ለበይክ ያሸይኹና ወላሂ ቦታው ድረስ ሄደን አይተናል ግን እንደናንተ ባማረ መልኩ የወሰፏቸው አላየንምአሏህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ እያለቀሰች ነው ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ
@khalidmurad4165
@khalidmurad4165 3 жыл бұрын
አለይኩሙ የጊያሰ ዑማ 😘😘
@leyilaomar8785
@leyilaomar8785 3 жыл бұрын
Muhibochiye enkowon dehina metachihulen bertulen😍💚💚👍👍👍 zeyine alfaqih woreqewa abba qoricha ،😭😭💔
@ahmedinabasebseb3156
@ahmedinabasebseb3156 3 жыл бұрын
WaW waw waw 1🥰🥰🥰😘😘😘😘🅰️MIR 🥇🥇🥇🥇🥇💎💎💎♥️♥️♥️♥️♥️ Salahadinn 😘😘 🥇🥇🥇 hulme 1nachuu Mashiaallha betam naw Dess yemilew bertuu lin
@SSs-zx9nk
@SSs-zx9nk 3 жыл бұрын
As war wab juma mubarka kullu musilimin 😚☝🖑✍💕💔💚
@rahimaa355
@rahimaa355 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ
@najatdawood9739
@najatdawood9739 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ሀያትትትትትትትትትትትጀብየእኔ እቀውች አሏህየ ይጠበቀችሁ የረቢቢቢቢ👏👏🌹🌹
@user-im8mj7oh9t
@user-im8mj7oh9t 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ታምራላችሁ ስራችሁ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነዉ አሏህ ይጠብቃችሁ
@feridahasan5654
@feridahasan5654 2 жыл бұрын
Fariida
@zemzemali5326
@zemzemali5326 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ውዶቸ አሏህ ይጨምርላችሁ በርቱልን 💕💕💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍
@user-sx9of9kk2u
@user-sx9of9kk2u Жыл бұрын
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሰይድና ወሀቢቡና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@MehedeyaSendea
@MehedeyaSendea 3 ай бұрын
Maha allah des yemil menzuma new bezh ketlubet amir and selhaden
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 3 жыл бұрын
Alfaaaa kooo Ahleeeeen
@user-pj7cl6gw4w
@user-pj7cl6gw4w 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ አላህ ያአፈዝኩም ❤❤
@kamelimuhajir3842
@kamelimuhajir3842 2 жыл бұрын
ሀየ
@sadiyatahir9917
@sadiyatahir9917 3 жыл бұрын
MASHALLAH!!!❤❤❤❤❤❤❤ Big love and respect to Sheikh Abdurahman,Amir,Salhadin,Goraw and the whole team. What a wonderful and awesome work. Inshallh more MEDED MUHABA AND BEREKA is coming.special appreciation to Seid Teleha and his family, seid Yishak, Seid wozan,seid Zeinelabideen ❤❤❤❤❤❤❤
@ZaharaaAbduu
@ZaharaaAbduu Жыл бұрын
mashallaahaa
@anwarshamil1241
@anwarshamil1241 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጉጉት ጠብቀናል ❤️❤️❤️❤️❤️
@weliyashekmisbah4555
@weliyashekmisbah4555 3 жыл бұрын
Masha Allah wow😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️betam new yemiwedachu
@HarunBulcha
@HarunBulcha 3 жыл бұрын
**ሰላሙሏሂል ዋሊ አለይኩሙ ፊ ኩሊሓሊ ዘይኒ **#ሰይድ_መህሙድ** በድረል ጀማሊ** 💚💚💚
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 3 жыл бұрын
ማሸዓላህ የእኔ ውቦች እሰከጀነት አይለያችሁ ❤️❤ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም👏👏👏👏👏🌹🌹🌷🌷የእናተው ነኝ የመወላና ደረሳ❤❤️❤️💐
@abdii391
@abdii391 3 жыл бұрын
Mashaala nufi biradhaa Rabin namaa wojin jenata senuu isin ha tasisuu inshalla
@lubabalubaba9854
@lubabalubaba9854 3 жыл бұрын
ማሽአሏህ ማሽአሏሆ ማሽከሏህ የኛ እንቆዎች
@SamsungAs-ww6lp
@SamsungAs-ww6lp 3 жыл бұрын
Waaaaaaaw maasha Allah maasha Allah 1nya neny like
@MehedeyaSendea
@MehedeyaSendea 3 ай бұрын
Hayat mhammed nur neni adnakiyahu bezh ketlubet❤
@fatumasultan1613
@fatumasultan1613 3 жыл бұрын
Maasha Allah tabaraka Allah
@aishaabdulmalik6830
@aishaabdulmalik6830 3 жыл бұрын
Masha allah allah yitebikachu
@user-kk9zj7xy2v
@user-kk9zj7xy2v 4 ай бұрын
ማሸአላህ አሚር በጣምነውየሚያመረው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaeuae8654
@uaeuae8654 2 жыл бұрын
Masha allah tabarakallah ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ARt-vg2ix
@ARt-vg2ix 3 жыл бұрын
Mashallahe betam harife nw 💞💞💞💞
@user-cy8sp2cs5r
@user-cy8sp2cs5r 10 ай бұрын
መሻአላህ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatkebede2365
@hayatkebede2365 3 жыл бұрын
ሁሌም እወዳችሃለው
@zeenatmohemmed9103
@zeenatmohemmed9103 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በጉጉት ስጠብቀዉነበር አሚር ና ሰለሀድን የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@hanankarim5074
@hanankarim5074 3 жыл бұрын
Masha alla Anna bareduu kaaa yene wuddd yene konjoooooooooooo 😘😘😘💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@fatumasultan1613
@fatumasultan1613 3 жыл бұрын
Baayyee bareedan wahuu isin argin
@hawabahrain96
@hawabahrain96 3 жыл бұрын
ምርጥ ወንድሞቸ ሜሻአሏህ
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 3 ай бұрын
❤❤❤ወላሂትለያላችሁ ❤❤❤❤የኝ ጀግናወች❤❤❤
@kedirmencha
@kedirmencha 3 жыл бұрын
#ኸሚስ_ሙባረክ_ወርቆቼ💚💚💚 Hayat Amir& Saladin
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
ማሻ አላሕ በጣም ደሰ የሚል መንዝማ ነው አላሕ👍 ይጨምረላችዎ 😍😍😘😘
@seid3600
@seid3600 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ የኛ ጀግኖች 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@fozya1495
@fozya1495 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤❤❤ስወዳቺሁ እኮ አላህ ይጭምርላችሁ
@user-sq5gf4iw8b
@user-sq5gf4iw8b 3 жыл бұрын
ሰወዳችሁ ሌላህብየ❤❤❤❤❤
@ahmeealsaadi8407
@ahmeealsaadi8407 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hanankamal7345
@hanankamal7345 3 жыл бұрын
Masha allah tabarak allah Allah yitebikachu
@ruqayyahhassan8357
@ruqayyahhassan8357 3 жыл бұрын
Masha'Allah,❤ may Allah S.W.T protect you Amir Hussen, Selehadin Hussen❤💜 We love you watching you guys ❤ keep your beautiful hard work Iinsha'Allah
@ademmehammed2575
@ademmehammed2575 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዶቼ አላህ ይጨምርለችሁ በያላችሁ በት አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@abdua6024
@abdua6024 3 жыл бұрын
Mashallah Amir
@salihamohammed6261
@salihamohammed6261 3 жыл бұрын
Alfanko abba yatima hirko da,ifa goftako yabal hasan biyye malate hantu not yemeserata ❤❤💔💔💔💕😭
@justmuslimah5343
@justmuslimah5343 3 жыл бұрын
Mashallah 😍😍😍
@user-ur6jk1bo2v
@user-ur6jk1bo2v 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ደስይላል
@fanoosfanoos3065
@fanoosfanoos3065 Жыл бұрын
masha,allaah tabaaraka,allaah jazza,kaallah keer yaa,akwaani
@user-iv3wv8dq4b
@user-iv3wv8dq4b 3 жыл бұрын
ماشا ءالله ماشاء الله ماشا ءالله تبارك الله
@user-ku8hb1cg2u
@user-ku8hb1cg2u Жыл бұрын
ماشاء الله ماشاء الله تبارك الله الرحمن الرحيم حفظكم الله من كل بلاء احبابي رسول الله صلى الله عليه وسلم🍇🍇🍇🍇🍇🍓🍓🍓🍓🍓🍓👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏الله يبارك فيكم
@rahmamohamed6795
@rahmamohamed6795 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@hussenahatim9095
@hussenahatim9095 3 жыл бұрын
ጎፍታኮ የአበል ሐሠን ብዬ ማለቴ አንቱ ኖት የማንነቴ የመሠረቴ አድርጌ ለሁለት ሀገር የሩህ አባቴ አልፈቂዩ ልጅንም ወለዱ ዘራቸዉም ጨመረ ጀደዱ ሠይድ ሐሠን ቅድሚያ ቢወለዱ በሰይድ ሀሠን ዳግም ሠፋ ማዱ ሠይድ ማህሙድ ሞቲ ቢወለዱ ልቆ ታየ የጀዳቸዉ አርማ
@nuryasualih7934
@nuryasualih7934 3 жыл бұрын
Wowwww betam yamral wudoche bertuln
@fanoosfanoos3065
@fanoosfanoos3065 Жыл бұрын
Masha,allaah 💖💖👍👍💚💚💯💯💥💥☝️☝️
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Ай бұрын
ማሻ አላህ ሰለላሁ አለሂወሰለም😢😢😢❤❤❤
@user-sq5gf4iw8b
@user-sq5gf4iw8b 3 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ft6ny7pi4f
@user-ft6ny7pi4f 3 жыл бұрын
Wallahi bagugut nabar sixabqawu yanabarkut masha.allah baxaam das yilal
@hayatunahubumuhamed1490
@hayatunahubumuhamed1490 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በርቱ የኛ በርቅዬዎች
@fhfhdgdh15
@fhfhdgdh15 3 жыл бұрын
ማሻኣላህ ማሻኣላህ ማሻኣላህ ማሻኣላህ ባረከላሁ ፊኩም
@hamdiyaahimad2126
@hamdiyaahimad2126 3 жыл бұрын
Enazin lijoch swodachaw wollahi Allah yetbekachu😍😍😍
@user-zs3qh6xs3w
@user-zs3qh6xs3w 3 жыл бұрын
ሥጠብቅ ኑሬ አለፈኚ. አሁንም. አልጨረሥኩትም. ሥጨርሥ. እመጣለሁ
@aidayohannes57
@aidayohannes57 3 жыл бұрын
Muradina ... Masha allah wellahi betam des yelal
@abdimilki4244
@abdimilki4244 3 жыл бұрын
Hayaaaat dawaaaam Masha Allah wudoche yamribachuwal yejima lijneny yawum ye aggaro la Allah biye kalibe wudidi naw maragachu
@zemzemtsiye2613
@zemzemtsiye2613 3 жыл бұрын
Zemzem ke Argoba neg masha Allah Allah ytebkachihu betam enwedachihulen!!!!
@fhfhdgdh15
@fhfhdgdh15 3 жыл бұрын
ማሻኣላህ ማሻኣላህ ማሻኣላህ ማሻኣላህ ባራካላሁ ፊኩም
@munanesru2362
@munanesru2362 3 жыл бұрын
ጎፍታኮ የአበል ሀሰን ብዬ ማለቴ አንቱ ኖት የማንነቴ የመሰረቴ አድርጌ ለሁለት ሀገር የሩህ አባቴ
@meazamarkos1091
@meazamarkos1091 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሌላ ምንም ማለት አልችልም አላህ ይጠብቃችሁ
@ekeramyeallahbarya7366
@ekeramyeallahbarya7366 3 жыл бұрын
Maasha Allah dessi stiluu 🎧🎧🎧👈👈👌👌👍👍❤❤❤
@yerayameshayikh6834
@yerayameshayikh6834 3 жыл бұрын
ما شاء الله ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك من كل شر يارب العالمين اللهم إني أسألك خير لي هذه الجمعة احبكم في الله
@saniyabira6601
@saniyabira6601 3 жыл бұрын
Mashallah 😍😍😍 yehul gize adnakiyachu nagn bertu
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 8 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 4,2 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
ቀዉጢ መንዙማ- NEW Amharic Menzuma 2021
4:47
ENAT MEDIA
Рет қаралды 3,8 МЛН
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 4,2 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 8 МЛН