"በዓሉ ግርማ ራሱን በራሱ ነው የገደለው" | ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ

  Рет қаралды 72,167

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 238
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ፈልጉና አግኙት ላሉት:- "በአል" የጣኦት ሥም ነው። እኔ ግን በጣም የሚያናድደኝ የሚያውቁትን ተናገሩ ሲባሉ "ጊዜው አሁን አይደለም አልናገረውም" በማለት አፍነው የሚያልፉት ነገር ነው። "እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር" ይላል ያገሬ ሰው... በተለይ ሁለት ፀጉር አውጥቶ መቅመድመድ ያሳፍራል!
@Peda_4444
@Peda_4444 5 ай бұрын
ዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም!! አንተ ምንም በፖለቲካ ያልተሳተፍክ መናገርህ ምንም የማያስከትልብህ ስምህን መናገር አቅቶህ... ስምህን LoveAndPeace2424….እያልክ እየተሽጎጠጎጥክ... በመንግስት ስልጣን ላይ የነበረ ሰው... መናገሩ አሁን ባሉ ሰዎች ላይ አደጋ ያስከትላል ብሎ ከመናገር ቢቆጠብ እንዴት ደነቀህ??
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 ай бұрын
@@Peda_4444 እንዴት አወቅህ ፖለቲካዋን እንዳልሞከርኳት? profile ሥም ሚዲያ ላይ ማንም አንተም ጭምር እውነተኛውን አንጠቀምም በተለይ ውጪ የምንኖር ሰዎች::
@Aligaz1909
@Aligaz1909 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በለጠ ስላለፈው ነገር ጠይቃቸው እንጂ ስላ እሁን ሁኔታ ከአሁኑ ትውልድ የተሻለ ነገር የላቸውም እና በስሜታውም ባይናገሩ ይሻላል በተለይ ስለ በዓሉ ግርማ እሟሟት መሳቅዎ እንዲሁም ጋዜጠኛው መግቢያ ላይ ማቅረቡ ብጣም የሚያበሳጭ ነገር ነው
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Min alefah sewyew bederg gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE.ASGEDILUAL ACHIBERBARI NEW
@astermehari9868
@astermehari9868 2 жыл бұрын
Ere Sewyew ke teteyekut wich new degmo yemiawerutm yemisqut Erjinaw saihon aykerm. Tadia Enezih sew Ye tsafut Metshaf min mehonu beqelalu megemt ychalal. Edme Tsega new. Yesew Lij bedmew sikebrna new yemiamrew Sewyew gin Endeza honew altegegnum. Geta yqir ybelachew.
@mehonalemehon3796
@mehonalemehon3796 2 жыл бұрын
የደርግ ነፍሰ በለው የደህንነት ቢሮ የተስፋዬ ቀንኝ እጅ ሀላፊ ሆነው ሲሰሩ ስንቱን የደሀ ልጆች እንዳስፈጁ እሱ አምላክ ይወቀው። አንድ ቀን የደበቁት የደም ግፎት ባንዱ ይወጣ ይሆናል። ያለፈ ታሪክን ለመናገር ይህችን አለም ለቀው ሳይሄዱ ደፍረው መውጣት መልካም ነው ግን ምናለ አሁን እንኳን በእዚህ እድሜዎ ባለቀ ሰአት ንቀት፣መኮነን፣ጥላቻን ቀነስ አድርገውት እውነት እውነቷን ቢነግሩን። ስለ ኢ ሕ አ ፓ ሕወአት ወዘተ የሚሰማዎትን ይናገሩ ግን ይህ ደሞ ውስጥ ያለው ጥላቻዎ ቢበቃዎትስ። አባቴ በቃዎት ወደንስሀ ይሂዱ።
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 Жыл бұрын
እና ህወሓት ሻቢያን ነው የሚወዱት ሀገሩን የሚወድ እነዚህን ባንዳ የባንዳ ልጆች ሀገር ሻጮች ሊወዱ አይችሉም
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 2 жыл бұрын
ስንት፣ስው፣ደርግ፣ሲያጠፋ፣(ሲገድል፣አብረው፣የነበሩ፣ንስሀ፣እንደመግባት፣መለስ፣መለስ፣ይላሉ፣መለስ፣በዕርሶ፣የሚጠራ፣አይደለም፣አፍሪካን፣ሊያስተዳድር፣የሚችል፣መሪ፣ነበር።
@melakunegash7556
@melakunegash7556 9 ай бұрын
very informative.The guest is well educated!
@peaceisgood9639
@peaceisgood9639 3 жыл бұрын
ኣሜሪካዊ ታንክ ነድቶ ኢህኣዴግን ኣዲስ ኣበባ ከተተው : ከዛም የኣሜሪካ ኣምባሳደር ሆነ : ብሎ የሚቀላምድ ፍጥረት ደግሞ ከየት ኣመታችሁ?
@belayneh4514
@belayneh4514 3 жыл бұрын
እኔ በግሌ መለስ ያለ የተባለውን የብልጣብልጥ ስትራቴጅ አልቀበልም አማራውን ማሳነፍ እና በድጋሚ አብረን እንኑር የሚል የጅል ፈሊጥ ነው። አማራ ከዚህ በኋላ ከትግራይ ህዝብ ጋር ዝምድናው በህወሀት መሰሪ ባህሪ ድልድዩ ተሰብሯል። ስለዚህ እኛ ቤታችንን መዝጋትና ህዝባችንን ሰላምን መጠበቅ ነው።
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 жыл бұрын
ተስፋዬ ርስት ስንት ሰው የበላና የብዙ ወጣቶችደም ያለበት ወስላታአስመሳይ ካድሬ ነው።
@thomacoweldu8546
@thomacoweldu8546 3 жыл бұрын
wow, what a liar...... denkoro. you should be in jail cous he knows exactly who killed Balu G. This is what I can say to this unwise and fool person when it comes Eritrean Struggle..... No one helped us when we sacrifice for our independence.
@samirasamira1596
@samirasamira1596 3 жыл бұрын
አሜን እካንአብሮአደረሰን
@እሙ.ሙአዝ-ዀ7ዸ
@እሙ.ሙአዝ-ዀ7ዸ 3 жыл бұрын
ፍትህ. ፍህትለሰሜንወሎ. ትኩረት.በራብለሚያልቁት
@onlymine4294
@onlymine4294 2 жыл бұрын
አይ በደረግ ጊዜ በኢሀፓ የተጨረሰው ወጣቶች የተማረው ህዝብ በደህንነት ቢሮ አይደል እርሶም እጆት ደም አለበት
@degonemoretew8999
@degonemoretew8999 2 жыл бұрын
ይህ ቀባጣሪ በታላቁ የስነጥበብ ሰው በአሉ ግርማ ይሳለቃል:: የደርግ ነፍሰገዳዮች አቀናባሪ የደህንነት ባለስልጣን የበአሉ ግርማ ነፍስ የቀጠፉ እጆች ከሚለው የሚካተት ነው ::
@davidDavid-kn2dq
@davidDavid-kn2dq 2 жыл бұрын
Bealu Girma was the only true story teller
@pharmaeco3267
@pharmaeco3267 3 жыл бұрын
በሰላም ነው? ታማኝ መረጃችሁ ጠፋ ሌላ የሚታመን ደግሞ የለም!!!
@misaeladmassu5735
@misaeladmassu5735 2 жыл бұрын
It’s amazing History I respect Him for the truth…thank you..🇪🇹
@bisratmisgna1329
@bisratmisgna1329 2 жыл бұрын
wow what a really true story.i wish everyone seek to know the reality.
@meskiwol422
@meskiwol422 3 жыл бұрын
Shamble Asseffa he was helping Mengestu Hailemariam to kill our brothers, now he talking like inesent person.💚💛❤
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነህ ይችላሉ
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
ሻንበል አሜሪካን ከሆነ ያሉት የደህንነት የትራንስፖርት ክፍል ሃላፊ የነበረው ሰው በጣም አርጅቶ ዘጠና ሞልቶታል አትላንታ ይኖራል እንደምንም ፈልገው ያግኙ እና ስለ በዓሉ ይጠይቁ ። በዓሁኑ ወቅት የበአሉን ምስጢር የሚያዉቀዉ ከመንግሥቱ በስተቀር በሕይወት ያለው እሱ ብቻ ነው ።
@tadessemolla4867
@tadessemolla4867 2 жыл бұрын
ማን ያምናል በአሉ ግርማ ራሱን ገደለ ቢባል?
@tesfaldettesfamariam2951
@tesfaldettesfamariam2951 2 жыл бұрын
ሰውየው በ ድርግ ግዜ የነበረ ፕሮፖጋንዳ የሚሰራ ነው የሚመስለው፡ኣንድ ቀን የደርግ ድክመት ብሎ መናገር እስከኣሁን ይከብደዋል፡፡
@tadessemolla4867
@tadessemolla4867 2 жыл бұрын
የወንጀለኛ መርማሪና የህግ ባለሞያ የነበረውን ህገመንግስት ለመጠበቅ የተሾምክ ባለሞያ ነበርክ።ግን ወንድሜ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለመናገረ አቅም ያንሰወታል።
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 жыл бұрын
Yes, very True. TPLF is BANDA.
@mesfinkifle4019
@mesfinkifle4019 3 жыл бұрын
It is ok! It was good conversation what his description. but ,something need to be elaborate about BALU GIRMA.
@munaibrahim3019
@munaibrahim3019 Жыл бұрын
በዕድሜ ትልቅ ሰው፣ በዓሉን በሚያህል የሀገርን ያህል ትልቅ በሆነ ሰው ሞት ይሳለቃል? የኢትዬጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጥ። በዓሉ የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅዋ ነውና ኢትዬጵያ የልጇን ደም ቢዘገይም ፈሶ እንዳልቀረ ታሳየናለች።እሱን ማግኘት ባይቻልም የወደቀበትንና የጣሉትን ማንነት በሕይወት ከቆየን እናውቃለን። የበዓሉ ጉዳይ መዝጊያ ያገኛል። ፈጣሪ ኢትዮጽያን ይባርክ!!
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 жыл бұрын
በትክክል እሄ እውነት ነው
@davidDavid-kn2dq
@davidDavid-kn2dq 2 жыл бұрын
Wushetam shamble even the story of the Derg he can not explain it in truth base
@tigistkebedemeka1828
@tigistkebedemeka1828 3 жыл бұрын
ሻ ል ተስፋዬ ጒበዝ ናቸዉ፣፣፣ ፣
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 2 жыл бұрын
@@gadi6563 ምን አገባኸ
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ ጨምላቃ ሰውዬ ነው ጃል። እንዲህ ያለ ባለስልጣን ይዞ ደርግ መውደቁ አይገርመኝም።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
ሠዉየዉ በቅዠት የሚኖር ይመስላል..ምንም ስላገር ስለሌላ ሀሳብ የሌለው ነዉ..
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 3 жыл бұрын
ሻምበል ገራሚ ሰው ነው፣ እድሜና ጤና ለእርስዎ!
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Do you know that this idiot Tesfaye killed lots of EPRP members Yemayitawek meslotal
@tadessemolla4867
@tadessemolla4867 2 жыл бұрын
ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ።
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 9 ай бұрын
በአሉ ግርማ በሰው ስለመገደሉ ብዙ ተነግሮ ሻምበል ግን አላወቁሞ ግምታዊ ነገር ነው ማስረጃ የላቸውም
@Gantana844
@Gantana844 3 жыл бұрын
Confused and confusing !
@bobjaha4623
@bobjaha4623 2 жыл бұрын
አቤት የአማራ ቀረርቶ እናተማ ማረኝ ጭቁን ነኝ ስትሉ የኤርትራም የትግራይ መሬት ያውቀዋል
@berget432
@berget432 3 жыл бұрын
Is he normal???????
@belaybelay4288
@belaybelay4288 3 жыл бұрын
This guy has blood in his hand he is one of the criminal and murderer during notorious criminal mengestu time
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
አንዳንዶች እድሜ ሲሰጣቸው ለንስሐ መሆኑ ቀርቶ ለውሸትና ለማስትባበያ ? እርሶ ብቻ አልኖሩ ? ልክ የሰፈር ወሬ , የትንሽ ልጅ ፈጠራ ይመስላል .
@kewoam1658
@kewoam1658 3 жыл бұрын
በእርሰዎ ትንታኔ ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር እድሜና ጤና በሰፊው ይስጠወት።
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Ere besmam bel sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@ethiopiahagerekurate1434
@ethiopiahagerekurate1434 3 жыл бұрын
ወንድሜ በርታልን ሻበልም እረጅም እድሜ ይስጠወት
@alg7524
@alg7524 3 жыл бұрын
ኢትዮ ኒውስ ለህዝባችን ድምፅ በመሆን ላደረጋችሁት ያላሳለሰ ዕውነተኛ ዘገባ በእጅጉ እናመሰግናለን። የ2014 የግል ምኞቴ አብይ አህመድ ላይ ያልተለጠፈ፣ ራዕይ ያለው፣ ህዝባችን ራሱን በራሱ እንዲከላከል እንዲመራ የሚያስችል የአማራ አመራር መፈጠር ነው።
@beletekassa2026
@beletekassa2026 3 жыл бұрын
ለእናንተ ለአድማጭ ተመልካቾች ክብር ይስጥልን
@rosakneesr9413
@rosakneesr9413 3 жыл бұрын
በዚህ ሽበት ምን አይነት ውሸት ነው የሚአወሩት ስለ በአሉ ግርማ ቀላውልዳ መሆን ያማል ያንን ሰይጣን መንግስቱን ነፃ ለማውጣት ነው የሚቀባጥረው
@henokmalik3741
@henokmalik3741 2 жыл бұрын
i didn't see a person in his age acting like teenage
@sagarsa4899
@sagarsa4899 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Lucy70968
@Lucy70968 7 ай бұрын
Yihe sewuye betam kedada new
@michaelwub4040
@michaelwub4040 9 ай бұрын
በዐሉ ግርማ ራሱን ገሏል ማለት ይብራራልን፣ ከምን ተነስተዉ ነዉ እንዲህ ብለዉ የፃፉት? ለምን ይቀልዳሉ፣ ያስረዱን እንጂ።
@sagarsa4899
@sagarsa4899 3 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@teddyalemu4363
@teddyalemu4363 3 жыл бұрын
የህወሃት ጁንታነት እና ጠላትነት የታውቀ ነው። በሌላው ነገር ግን ይህ ሰው ያለቀለት ውሸታም እና ወራዳ ቀጣፊ ነው። ምነው ሌላ ሰው አጣችሁ?
@habtommebrahtu8283
@habtommebrahtu8283 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነቶች ናቸዉ የት የት ግንባር ላይ ተዋግተዋል ብለህ ጠይቀዉ። የተጻፈ ሁሉ መጽሃፍ ሪፈረንስ አይሆንም።
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 2 жыл бұрын
ትግሬው ቆረቆረክ
@yadedaka1325
@yadedaka1325 2 жыл бұрын
አሁን ይህ የደርግ ሻምበል በጤናው ነው ወይንስ በእብደት ? ወያነ ዘንድሮ ሸዋ ሮቢት የደረሰው በልጆችህ በፋኖ እየተረዱ ነው እያልክ ነው?
@woldemirach5669
@woldemirach5669 2 жыл бұрын
Weshetam! Sadist
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 3 жыл бұрын
ስለኢህአፓ ያሉት ትክክል ነው ኢህአፓ ወጣቶች ከንቱ ከንቱ የፀረ ኢትዬጵያ ሀይሎች ሰለባ ነበሩ
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW)
@gossayebelay1422
@gossayebelay1422 8 ай бұрын
Doctor Harold Nistrom
@Nnn-o2x7i
@Nnn-o2x7i 11 ай бұрын
እውነታውን የሚያውቁት ብዙዎቹን ተገለዋል ግን የካቲት 12 ሆስፒታልስ
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እንኳን ለታሪክ አተረፈዎት!እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🏾🙏🏾🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👌👌👌👌
@abeggar7016
@abeggar7016 3 жыл бұрын
አደገኛ የታሪክ ቅሸባ የሚሰሩ ከባድ ሽማግሌ።
@sanchomola766
@sanchomola766 3 жыл бұрын
Is he Tamage Beyene brother?
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 3 жыл бұрын
ይህ ስው የሚያወራውን የሚያውቀው አይመስለኝም:: መቼም ኢስፓ ነው አራምባና ቆቦ ነው
@belladubelladu2089
@belladubelladu2089 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ እባካችሁ የሜድያ ባለቤቶች በዋርላ ደላታ ያለው ህዝብ እያለቀነው ድምፅ አሰሙልን
@sarwansarwan3666
@sarwansarwan3666 3 жыл бұрын
ኣንተ ሻምበል ተብየ የበዓሉ ግርማ ጥላቻ ኣለህ። በንዴት screen ላይ ተፋሁ። ኣንተን ያገኘሁ መስሎኝ። ሰይጣን መሰልከኝ።
@ablem3155
@ablem3155 2 жыл бұрын
He was one of the Derg killers. He was working with Colonel Tesfaye Wolde Silassie Security service and has played a big role in killing Baalu Girma. He is on trying to cover his crime by telling us a fabricated new story about Baalu.s killing.
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 3 жыл бұрын
ምን አይነት ባለጌ ነው
@አማራፋኖ-አ7ኘ
@አማራፋኖ-አ7ኘ 3 жыл бұрын
አንኳን አብሮ አደረሰን በላየ
@mekonnenzeleke3480
@mekonnenzeleke3480 2 жыл бұрын
ተስፋዬ ርስቴ፣ በዓሉ ግርማ ራሱን ሰቅሎ ነው የገደለው ብሎ መናገሩ፣ የነሱ የደህንነት ጭካኔያቸወሰን ለመደበቅ ራሱን ሰቅሎ ገደለ ብሎ መናገሩ እጅግ ያሳዝናል። ቁጭ በሉና እዩ ይህን አጥዓት ራሱ ይወስደዋል። ተሰቅሎ ጩቡውን ስወስድ እግዜር ያሳየናል።አገር አጥፊዎች። የህግ ሰው ነኝ ይላል። በዚሀ ቦታ ተሰቅሎ ተገኜ አይልም ውሸታም ዘረኛ። ወያኔ ይላል ከወያኔ በላይ 100% ዘረኞች አገር አጥፊዎች ጎንደረዎችና ኦርቶአማራ፣ ኢትዮአማራዎች ናቸው። በዚሁ ልክስክስ አስተዳደረሠቸው አገረሐቷን ወደኋላ ያስቀሩት። የአማራ መንግስት አንድም ቀን ጦርነት አሽንፈው አያውቁም። የሱማሌ ጦርነት ያሸነፈው ኩባና የመኖች ናቸው። አርትራን ትግራይን፣ማይጨውን አሸንፈዋል? የተረት ተረት ፀሐፊ ውሸታም ገለባ ነው። በሐሰት የሚመሰክር ሳይቆይ የግዘርን ውጤት እንሰማለን። የንፁሀን ደም ድምፁን ከፍ አድርጎ እየጮሄ ነው።ጠብቅ።
@michaletesfaye4233
@michaletesfaye4233 2 жыл бұрын
እሺ ትክክለኛ ስምኽን አሳይ ወረኛ ኮሶ ኮሶ ቢልኽም ጋተው
@sileshimelles8688
@sileshimelles8688 2 жыл бұрын
ይህ ሰው ከጨፍጫፊው ደርግ ጋር አብሮ ሲጨፈጭፍ ኖሮ አገሪቷን መቀመቅ ከቶ ጭራሽ በፅናት በተሰዉ የኢህአፓ ታጋዮች ላይ መድረክ ላይ ቁጭ ብሎ ሌላ ግድያ እየፈፀመ ነው።
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Жыл бұрын
Unfortunately, even though tplf lost the war, Abiy Ahmed gave them Raya and Welkayit 😢
@mulughetaghebresilasie2205
@mulughetaghebresilasie2205 3 жыл бұрын
Weshema DONKORO DEDEB AHYA DONKORO WESHEMA AHYA DONKORO DEDEB AHYA DONKORO DEDEB AHYA
@attractionp.1185
@attractionp.1185 2 жыл бұрын
Very sad, lies after lies!!!!!
@tdssaragaw
@tdssaragaw 3 жыл бұрын
ዛሬ መረጃ የለም በለጠ
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ልጆች ናቸው።
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 9 ай бұрын
ብዙ የስም ግድፈት ይታይበዎታል ። እኔ እንደሚምስለኝ የእውነታም ግድፈት ያለብዎት ይመስለኛል። በአሉ ክልስ ነው ቢሆንስ ምን አጠፋ በላቀ የስነጽሁፍ ችሎታው ያየውን ወደ ድርሰት ቀይሮ አስነበበ። ሙሉ እውነት ነው። የመጽሃፉ ጭብጥ ችግሩ በጦርነት አይፈታም ነው። እናስ ተፈታ! ያለው ቀረ ? ሁሉን ትወዳለህ ሁሉንም ታጣለህ አለ እናስ ያለው ቀረ ! ደርግ ስልጣኑን ዐጣ ! ኤርትራን ዐጣ ኢትዮጵያን ዐጣ ! ደርጎች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ብትኖሩስ ኢትዮጵያን አላጣችሁም ? ባርያውማ ከነ ቤተሰቡ ተሰደደ መቼም አያገኝትም። በዐሉ ግርማ ግን አገር ፣ ህዝብ ሲያከብረው ይኖራል ። ክልስ ! ክልስ ! ይሚለውን ማላዘን ግን የሽንፈት መሸፈኛ ይመስለኛል። ወይም ሻምበሉ የተስፋዬ ወልደስላሴ ማሽን ሆነው ማፈኑ ወይም ማሳፈኑ ላይ የተሳተፉና ይህንን ጀስቲፋይ ለማድረግ የሚዳክሩ ይመስላሉ። ከንቱ ልፋት በዐሉን ማፈን ማሰቃይትና መግደል በፍጹም ፍትሃዊ ሊሆን አይችልም ።መቼም! መቼም ! መቼም! ታሪክ ፣ትውልድና ሃገር ከሱ ጋር ነው፣ እሱም ከህዝብ ወገን ስለሆነ !
@tesfahiwetnasser272
@tesfahiwetnasser272 2 жыл бұрын
በጣም ውሸታም የኣማራ ትምክሕተኛ ነህ። እኔ ኤረትራዊ ነኝ ኣንተ ሰለ ወያኔ ኣዲስ ኣበባ ያስገባው ህይል ሻዕብያ ምሆኑ ዓለም ያውቀዋል እንተን ብምታውቀ ብቻ ለሻዕብያ credit ኣለመስጠት የምታወራው ወሽት ነው ። ውሸታም ድግሞ ሁሌ ወሸት ነው የምያውራው
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 2 жыл бұрын
ደግሞ ሻእብያ በምን አቅሙ ነው ወያኔን አዲስ አበባ ሊያስገባው የሚችለው?? ሻእብያ እኮ ባድሜን ለቀቅን ማለት በቃ ከእንግዲህ ፀሐይ ለዘልዓለም አትወጣም እንደማለት ነው ብሎ የፎከረና : ጦርነቱ ሲጀመር ግን ባድሜ ላይ በወያኔዎቹ ፊት ሁለት ቀን እንኳን መዋጋት ያልቻለ አሳፋሪ ቡድን ነው :: አሁንም ቢሆን በኤመሬትና በቱርክ ድሮኖች እየታገዘና ከጠቅላላ የኢትዮጵያ ሰራዊት ምልሻና ልዩ ኃይል ሆኖ እንኳን ወያኔን መቋቋም አልቻለም :: History has it how the brave woyanes saved the jack ass of the EPLF goons from total extinction in the so called red star campaign that was waged by the brutal Dergue Junta to totally wipe them off the face of the earth in 1982 in the jungles of Sahel.
@mulughetaghebresilasie2205
@mulughetaghebresilasie2205 3 жыл бұрын
Weshetam 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@peaceisgood9639
@peaceisgood9639 3 жыл бұрын
ወልቃይትና ራያ ወደ በጌምድርና ወሎ የተወሰዱት በ1940ዎቹ ሲሆን በ1983 ፌድሬሽን ደግሞ ወደ ትግራይ ለዛውም በከፊል ተመለሱ እንጂ ትግራይ ኣዲስ የወሰደቻቸው መሬቶች ኣይደለም::በኣንጻሩ ትግራይ ግማሽ ኣካሏን ለኣዲሱ የዓፋር ክልል ሰጥታለች::
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 2 жыл бұрын
የመለስ ልቃቂት ወረኛ
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 3 жыл бұрын
🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🙏👌👌👌👌👏
@tsigeredakahasaye8588
@tsigeredakahasaye8588 2 жыл бұрын
ደብረብርሃን የመጣውስ ምን ልት ነው
@tolosaabdisa8895
@tolosaabdisa8895 3 жыл бұрын
♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦ "ስለ ኢህአፓ ምንም ስለማታውቅ ዝም በል... ዝም ማለቱ ይሻልሃል..." እኛና በርካቶች የ1960ቹ ትውልድ አልፈንበታል... አንተ ግን ከደርግ ጋር ሆነህ ስትደልቅ ኖረህ ዛሬ #ኢህአፓን ልትተች ብቃት የለህም። ሻንበል!!! ... በደራሲ በአሉ ግርማ አሟሟት ላይ አንተ እራስህ አሟሟቱ ጠፍቶህ ሳይሆን... እጅህ ደም ስለተነከረ ወይም እጅህ ስላለበት ነው መናገር አልፈለግህም የምትለው...!!! የሚገርመው ዛሬ በዚህ ግዜ አልገልፀውም የምትለው ጌታህን መንግሥቱ ሀይለማርያም ስም ላለማንሳት ስለፈለግህ ነው። ♦በአሉ ግርማ እራሱን ቢገል ኖሮ መቃብሩ በአደባባይ ይታወቅ ነበር... አሟሟቱንም ሆነ ቀብሩን አንተና መላው ደርግ ታውቁታላችሁ.... በቃ ዝም በል...!!!!!!!
@abebeamha9519
@abebeamha9519 3 жыл бұрын
ይሄ ሽማግሌ ሗለ ቀር አደግዳጊ የሴት ዳሌ ሲከተል ኖሮ አሁን በስማበለው ይጮሀል አማራ ሁሉም ጦሩን ሲሰብቅበት አለቃው ፀረ አማራ ሆኖ ብዙ እርቀት ሲሄድ ሲያዞጠዙጥ የኖረ መሀይም።
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 2 жыл бұрын
Betikikil werie abeza...
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 2 жыл бұрын
እባካችሁ ዘረኞች አትበሉ። ሁላችንም የጥቁር ዘር ነን። ልሳነኞች ወይንም አፋኖች እያላችሁ አውሩ። አፋን በኦሮምኛ ቋንቋ ለማለት የሚገባ ቃል ነው። ልሳነኞች ቋንቋን አምላኪዎች ናቸወ።ስለዚህ መመሀይማን ናቸው።
@lieultemesgen6115
@lieultemesgen6115 2 жыл бұрын
አንተ ራስህ ገዳይ ነበርክ የራስህን ደብቀህ ነው ዶዶዶዶማማማማ
@ethiopiahagerekurate1434
@ethiopiahagerekurate1434 3 жыл бұрын
አውነት ነው በአማራው ትካሻ ገብተው ባበላሽ ተነከሽ ሆነብን ገዜ ይፍረድ
@mammotezazu509
@mammotezazu509 8 ай бұрын
ይህን ሰው በላ ሰው ማናገር ራሱ ያማል
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 5 ай бұрын
ሻምበል ተስፋዬ በኢሕአፓ ላይ
@HansuWoldemichael
@HansuWoldemichael 9 ай бұрын
MAD just crazy
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Жыл бұрын
ድህንነቱን እየመራህ ያስፈጀኸው ህዝብ ደም ነው የሚያስለፈልፍህ በዚህ እድሜህ አሁንም ውሸትን ትቀባጥራለህ ይልቅ እግዚአብሔርን ይቅርታ መጠየቁ ይሻልህ ነበር
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 жыл бұрын
The West and America don't have any special policy against the Amharas and in favour of Tigarus. The Ethiopian situation is more of internal than external. Woyanes had every opportunity to do what they did the Ethiopia adopted socialism as an ideology and turned her back on America. Derg was what we all wanted to get rid of and so did America and the Western world which was effectively exploited by woyanes. Our fundamental problem remains the unwillingness or lack of necessary effort to solve internal issues with reform. Until that happens our woes are set to continue or even get worse unfortunately. EPRP was a branch of TPLF which was even more dangerous in duping the rest of Ethiopians.
@melakuworkie5186
@melakuworkie5186 Жыл бұрын
ተስፋየ ርስቴ በጣም የማትረባ ነህ በዓሉን አንተ መተቸትም መሳቅም አትችልም ባንተ ውሸት ሆዴ ተነፋ
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 7 ай бұрын
እርስዎ ሳይሆኑ አይቀሩም በዓሉን የገደሉት
@habtommebrahtu8283
@habtommebrahtu8283 3 жыл бұрын
የሚያሳምን ታሪክ እናዉራ ፈርጣጭ ወታደር። አዲስ አበባ የአሜሪካ ወታደር የነበረ ነዉ ዉሸት ማዉራት። ሼም
@tedyberhane6710
@tedyberhane6710 2 жыл бұрын
Junta tifa wedi kimal
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 жыл бұрын
The tiresome farming process he describes is not unique to the Gonder people. It is the same exhaustive work all Ethiopian farmers go through especially those who produce Teff. And that is why there should be more attention from the government towards making the lives of the Ethiopian farmers easier. Ethiopian farmers need more government intervention to make their lives easier and help increase productivity. I was doing farming and I am a first hand witness to how much challenging the poor farmers life is.
@dannytesfa
@dannytesfa 2 жыл бұрын
ቀባጠሩ። ብለው ብለው በግፍ በተገደሉት መቀለድ ጀመሩ ።
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 9 ай бұрын
ፋሲካ ናሆም አይደለም ፋሲል ናሆም ነው።
@haileabluultesfai7172
@haileabluultesfai7172 2 жыл бұрын
We all agree that no group in our region matches the TPLF leadership's shamelessness in telling lies and coming out with manufactured facts. However, several officials from the Haileselassie and Derg eras also contribute to presenting distorted facts, especially about Eritrea and its role in the anti-neocolonialist struggles which brought about critical transformations within Ethiopia and beyond. I couldn't keep listening to the interview without sharing a line or two about a certain American, Gen Mac. who, according to the odd accounts, to say the least, led the tank units to Addis. It is not necessary to speculate what his sources are or try to present evidence to disprove one's dreams/delusions. Such false narratives are mostly made to justify the utter failure of the Derg/Haile Selassie leaders at the hands of the Eritrean liberation movements, especially the EPLF. The EPLF does not consider its victory has been over the Ethiopian people, but over the leaders who had been misinforming the Ethiopian people to satisfy their false sense of grandeur that Western neocolonialists or the Soviets used for their geopolitical objectives. The younger Ethiopian generation has finally gotten to know more about Eritrea/ EPLF and its stand on Ethiopia and its PEOPLE, thanks to the recent war against the TPLF mercenaries where the SAWA heroes and heroines made a significant contribution to saving a nation that was doomed. BTW, a younger Gen Mac:--) would be entertained in Sawa only if he is aware that the history of Gen Wingate belongs to the era gone by.
@HansuWoldemichael
@HansuWoldemichael 9 ай бұрын
This man was an official! No wonder they are still deluded and lost.
@solomonberahne3432
@solomonberahne3432 2 жыл бұрын
ሻበለ በጣም ውሸታም እና በጥላቻ እና በቂም የተሙላሀ ነህ ይህንም መቃብር መውረጃሀ ላይ ቀጣይነት ያለው ጥላቻ እዲኖር ትሰብካለህ
@GetuRidek
@GetuRidek 9 ай бұрын
እኝህ ሰው ዬ በጣም አወዛጋቢ ናቸው ትንሽ ጭሸት አላቸው
@medhanietekle4040
@medhanietekle4040 2 жыл бұрын
ENDEZIH SEWUYE YEMIWASH EZIH YALENIBET MIDR ALTEFETEREM BEZIH EDMYE ENDEZIH WUSHET YIGERIMAL.
@mulatuweldetsadik2523
@mulatuweldetsadik2523 2 жыл бұрын
ሻምበል ተስፋየዬ ርስቴ በመጽሐፋቸውና በቃለ ምልልሳቸው ላይ ያሉትን ... ስለ አንዳርጋቸው ጽጌ ፣ ስለ ወያኔ ፣ ስለ ደርግና ባለስልጣናቱ ፣ ስለ ኢህአፓ ፣ ስለ ሲ.አይ.ኤ. ስለ እንግሊዞች. ስለ አሜሪካኖች ፣ ስለሩሲያውያን ፣አረቦች፣ ስለ ወ.ዘ.ተ....ያሉትን በሙሉ እጋራቸዋለሁ ፡፡ እባካችሁ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ የተባለውን ሁሉ በጥሞና ለማስተዋል ሞክሩ እባካችሁ... ምስጋና እና ረጅም ዕድሜ ለሻምበል ፡፡
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 2 жыл бұрын
ወስላታ
@melakuworkie5186
@melakuworkie5186 Жыл бұрын
የት አየኸው
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 7 ай бұрын
Ke yet yebekelle weradda wusha neww yihe?
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 5 ай бұрын
ሻምበል ተስፋዬ አሳቁኝ። ሌብነትን እንደተረጎሙት። እንዳሉት በፎገራ፣ በደራና በአካባቢው ሌብነት የተለያዬ ትርጉም አለው። ሌሊት በረት ሰብሮ ከብት የሚነዳ "ጀግና" ነው። በር ሰብሮ ዕቃ የሚሰርቅ እርሱ ወራዳ ሌባ ነው።
@mewokeltube975
@mewokeltube975 3 жыл бұрын
Yichi sewuye bezih edmewam mewashet ayselechat ende
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 128 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 61 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН