Ethiopia: በእርቅ ማእድ በ1-ወር ብቻ ሚሊየነር መሆን የሚችሉበት አስገራሚ ጥበብ

  Рет қаралды 140,164

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

#Ethiopia #DawitDreams #የእርቅ ማእድ #SamiStudio
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 166
@algenaatenafe9889
@algenaatenafe9889 2 жыл бұрын
"የሰው ልጅ ሲፈልግ ተአምረኛ ነው ሳይፈልግ ሰበበኛ ነው" እውነት ነው እናመሰግናለን ዳዊት
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዴብየይ ፈጣሪ ይመስገን እኔም ለስኬት መንገድ ላይ ነኝ ፈጣሪ ያግዝሽ በሉኝ ተመስገን ለሁላችን ፈጣሪ ይርዳን አሜንንንንንን
@abebagebre4509
@abebagebre4509 3 жыл бұрын
አማርኛህ ራሱ ይገርማል አፋችንን በአማርኛ የፈታነው እንኳን እንደአንተ በተሳካ አማርኛ አናወራም እውነትም ዳዊት ድሪምስ!!በርታልን
@mulushewa869
@mulushewa869 4 жыл бұрын
በቃ ከዛሬ ጀምሬ እነሳለሁ ከመዳም ቤት ወደአገር ቤት ከመቀጠር ወደ መቅጠር ከድህነት ወደ ሚሊኒየርነት!!!!!!እርቅመአዶች ጠብቁኝ ከ2 አመት በሗላ!!!!!
@ekramabdellah8723
@ekramabdellah8723 2 жыл бұрын
Allah yasakalsh
@alemitugoshe804
@alemitugoshe804 2 жыл бұрын
Yasakalesh yene eyit kezehim belayi entebkalen 🥰
@astertasfay6294
@astertasfay6294 2 жыл бұрын
Amen me too
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 2 жыл бұрын
ጌታ ከህልምሽ አድርሶሽ ለማየት ያብቃን!
@yasmineabbas969
@yasmineabbas969 2 жыл бұрын
Today not after 2 year
@susu-hs8yj
@susu-hs8yj 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው ሚገርም ምክር ነው እኔ ህልምም ሆነ አላማዬ ግራ ተጋብቶብኝ ነበር ኢንሻ አሏህ ዛሬ ኢሄን እንደሰማሁት ህልሜን በወረቀት አሰፈርኩት እስከመቼ መዳም ቤት 👏 ሀገሬ ገብቼ ህልሜን እኖረዋለሁ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
ምድነዉ ህልምሽ?
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 жыл бұрын
ዴቭዬ የእኔ ውድ ወንድም በአንተ እኔም ሚስቴም ከተኛንበት ነቅተናል ሚስቴ በጣም በቁጠባ የተካነች ሴት ናት እኔ ደግሞ መስራት መብላት መጠጣት ሲነጋ ወደ ስራ መሄድ ነበር አሁን አኗኗሬ በጣም ተቀይሯል የባለቤቴም ህልም ውስጥ ገብቻለው ህልማችንም ወደ ስኬት እየተቀየረ ነው
@jayceonxander3413
@jayceonxander3413 3 жыл бұрын
i dont mean to be off topic but does someone know a way to get back into an instagram account? I stupidly forgot the login password. I love any tricks you can give me
@abelsira9475
@abelsira9475 2 жыл бұрын
ጀግና ነክ በእውነት እኔም እየተገበርኩት ነው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታደርገው ሰዎችን ምክር የመስጠት ችሎታህ በጣም ጥሩ ነው የእርቅ ማእድ ፕሮግራምም በጣም እናመሰግናለን
@zdman-kp1xf
@zdman-kp1xf 4 жыл бұрын
በትክክል እኔ ምንም ሳይኖረኝ ለቤተሰቦቼ ቤት እሰራለሁ አልኩ አልሃምዱሊላህ ከብዙ መከራ በሃላ አሁን በጣም አሪፍ ቤት ሰራሁ ለራሴም እየለፋሁ ነው ሀብታም መሆን አስባለሁ ኢንሻ አላህ እሆናለሁ የራሴ ድርጅትም ይኖረኛል ተስፋ አለኝ
@metageswagaaelew1534
@metageswagaaelew1534 3 жыл бұрын
እኔም ትልቅ ድርጅት ኖሮኝ የተገሩ ብረዳ ስራ የሌላቸው ስራ ብፈጥር እልሜ ነው ያሳካልኝ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ዳዊት ድሪም ቀላል እና የማይረሳ ስም ነው ዛሬ ፀልዬ ነበር ስለላይፊ እራሱ አምላክ እየመራኝ በጠዋቱ ብዙም አልፈለኩም ታሪካን መስማት ባጋጣሚ ዝም ብየ ስሰማት የሚስብ የሒወት ስኬቷ የሚገርም በ24 አመቷ የቀየራት ዳዊት ድሪም የሚል ሰዉ እንደቀየራት ስትናገር ወዲያዉኑ ጉግል አርጌ አገኘሁት ።ሰማሁት በጣም የሚገርም ለዉጥ ለጀምር ነው 1ሰአት በፊት ነው የጀመርኩት ።በሚድ ናይት ፀሎት በኋላ በጠዋተቱ ይሔን እራሱ እግዚአብሔር እየመራኝ ነው።
@beckyj6977
@beckyj6977 2 жыл бұрын
👍
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 4 жыл бұрын
በጣም ይገረማል እዲህ ያለ አሥተማሪ ማግኘት መታደል ነውበጣም ነውማመሠግነው እዴት ነው መሣተፍ መገናኘት ምንችለው
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 4 жыл бұрын
ዋው ወላሂ ምርጥ ምክር እናመሰግናለን እኔ በጣም ብዙ አልማለሁ ብዙ አቅዳለሁ ባሳቢ ሁሉን ነገር እደሚሳካ አምናለሁ ቺግሬ አሁን የለሁት ስደት ነኝ ባገሬ ላይ ብዙ የስራ ፈጠራ ለኔም ለሌሎች ሰወችም አስባለሁ
@zehaneshwoldemichael7264
@zehaneshwoldemichael7264 3 жыл бұрын
txs dave
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ትልቅ ትምህርት በእውነት ወቅቱን የዋጀ የሰው መንፈስ እየተዳከመ ባለበት ስዓት እንደ አንተ አይነት መንፈሰ ጠንካራ ሰወች ለአገራችን ያስፈልገናል።ያክብርልን!
@አስቴርየማርያምልጅ-ዠ6ቈ
@አስቴርየማርያምልጅ-ዠ6ቈ 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ትምህርት ነው ያስተላለፋቹህት ተባረኩ እናመሰግናለን
@andualemhg7245
@andualemhg7245 4 жыл бұрын
Amazing Dave! You are transforming my life in a wonderful way!
@meseretmoges9984
@meseretmoges9984 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ እኔ ከ 16 ዓመት ጀምሬ ተምህርት ሲዘጋ አቅሜ የቻለውን ስራ እሰራለሁ ትልቅም ሆኝ ጣርኩ አልቻልኩም አሁን ንግድ ፍቃድ ለመመለስ ፕሮሰስ ላይ ነኝ ባክ ህ አግዘኝ
@ሰደተኛዋ-ደ8ቐ
@ሰደተኛዋ-ደ8ቐ 4 жыл бұрын
ዳዊት መልካም ሰው ናፍቀህኝ ነበር ጎበዝ ነህ ያኔ እንተርኔት ላሰተምርሸ ስትል ብቀጥል ጥሩ ነበር ሰላምህ ይብዛ እንኳንም የልብህ መሻት ተፈጸመልህ
@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ
@እንዴትምብሎእሄስቀንባለፈ 4 жыл бұрын
Next Dr ምህረት ደበበን ጋብዙል pls በጣም አርፍ እንግዳ እናመሰግናለን ብዙ ታማርኩበት
@tinsaeethio8229
@tinsaeethio8229 4 жыл бұрын
Wow፡እሚገርም፡ድንቅ፡እዉቀት።ታሪካዊ፡ኢንተርቪዉ።
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
ዋው አድናቂ ነኝ ተመሬበታለሁ ሀይሌ እና አንድ ቦርጫም ሰው ተቀያየረው ቢያገኙት ለምሳሌ ሀይሌ ይሄን ሰውነት በወሮችውሰጥ አጥፍቶ ወደ አላሜው ይገባል ቦርጫም የበረው ሰውዬ ቀጠኖ ራሱን ቢያገኝ ትንሽ ቢደነግጥም በደሰታ ወደ ራሱ ይመለሳል በልቶ ጠጥቶ 👍👍
@Suls65850
@Suls65850 3 жыл бұрын
ውብ ትምህርት ዋውው ፈጣሪ ይጥብቅህ ወንድሞቻችን
@godallmighty6539
@godallmighty6539 2 жыл бұрын
ሃይ ዴቭ መልዕክትህን አዳምጫለሁ። እኔ በአንድ መሥሪያ ቤት ውስጥ ላለፉት 25 ዓመታት አገልግዬ አሁን ለጡረታ ጥቂት ዓመታት ቀርተውኛል። በእነዚህ ጊዜያት ከመሥሪያቤቱ የክፍያ አነስተኛነት የተነሳ የዕለት ኑሮዬን ከመግፋት በስተቀር ምንም ተቀማጭ ገንዘብ በባንክ የለኝም። ሁለት ወንዶች ልጆች ሲኖሩኝ ታላቁ እምቢዛም ትምህርቱን ሳይገፋ በመቅረቱ ሥራ የሌለው ሲሆን ሁለተኛው ከኮሌጅ በአካውንትግና ፋይናንስ ተመርቆ ለማስቀጠር ሥራ እየተፈለገለት ቢሆንም በውስጡ ካለው የራሱን ሥራ የመሥራት ፍላጎት የተነሳ መቀጠር አይፈልግም። የግል ሥራ ለመፍጠርና ሁለቱንም ለማሰራት ገንዘብ የለኝም ቤት ግን አለኝ። ከባንክ ለመበደርም ባንኮችን ስታማክር አይቻሉም። ስለሆነም ምን ባደርግ ልጆቼን በግል ሥራ ላይ ማሰማራት እችላለሁ? እባክህን ያንተን ምክር እፈልጋለሁ። የስልክ ቁጥሬ 0986344180 ነው ጊዜ ካለህ መጥቼ ላነጋግርህ እችላለሁ።
@tekuameworksergut8984
@tekuameworksergut8984 4 жыл бұрын
እባክህን ወንድሜ አንተን ማግኘት እፈልጋለው ያለውት በስደት ነው እባክእን በግዚያብኤር ስም እንዴት ላግኝህ ተባበረኝ አገሬ ላይ መኖር ስራ መፍጠር እፈልጋለው ላግኝህ ፃፍልኝ አደራ
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
09 38 25 25 25 በዚህ ታገኘዋለክ ቁጥር ካልቀየረ ፌስቡክ ላይ dreams success coach ብለክ ሠርች አድርግ ታገኘዋለክ በፍጥነት ነው ሚመልሰው እኔም ህልሜ ነው በሡ መሠልጠን።
@konjoaddisabeba8413
@konjoaddisabeba8413 4 жыл бұрын
Call him go to his Fb you can find his number
@girmakebede8192
@girmakebede8192 4 жыл бұрын
yes
@meskeremanbessie9767
@meskeremanbessie9767 3 жыл бұрын
0938252525 Dawit derim
@godjesus9395
@godjesus9395 4 жыл бұрын
God bless you thank you 👍👍
@rahema8462
@rahema8462 2 жыл бұрын
ዳዉት ከንቅልፌ ነው ያስነሳል እድሜው ይርዘም ዳዊቴ እወድካለሁ ወድሜ
@zinatujamal6260
@zinatujamal6260 4 жыл бұрын
ሳሚ ጤና ይስጥልን ከዚህ ስውዬ ምክር እፈልጋለሁ እባክህ ብታገናኝኝ አመስግናለሁ
@mihertmamo8888
@mihertmamo8888 2 жыл бұрын
Dave you're amazing God bless you my dear
@tesfajuzy3016
@tesfajuzy3016 3 жыл бұрын
Thanks 👍 it's very useful 😊
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ባያስፈልገን አይሰጠንም ትክክል ክበሩልን እደነአተ አይነቱንያብዛልን፡ ፈጣሪ እዉቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን እናመሰግናለን !!😍
@abebech9480
@abebech9480 4 жыл бұрын
አሪፍ ብቃት አለኝ አረጋለው ያልኩትን በማድረግ በማግኘትም ወደፊት ደሞ ትልቅ እንደምሆን አውቃለው።
@שיפופה
@שיפופה 4 жыл бұрын
Marti mar always Yene jeegnaa
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 жыл бұрын
What is the difference between goals and dreams? የአላማ እና የህልም ልዩነት ምንድን ነው?
@melankuma7394
@melankuma7394 2 жыл бұрын
Madamet atechelm enda kazi yebelta maberarya keyat yemtal
@jonemitiku8448
@jonemitiku8448 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስኬታማ ያደርጋል
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
ዳዊት ባለችኝ ጥቂት ዶላር እስቲ ስራ አሰራኝና ሃገር ጉድ ይበል እኔም ሰው ልርዳ🤔 ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው መልእክቴን ንገሩልኝ ሳሚ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 4 жыл бұрын
Yesem Dejene hahahaha ere enem tenshi pound alechigi sew lehun.
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
MAH Ethio አይዞን ያሰራናል🤣
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
እሱ ብሩን አያባዛም ሳይሆን አዓምሮ ሲሰራ ነው
@mamihiweteneshi4838
@mamihiweteneshi4838 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk
@mulutse4425
@mulutse4425 3 жыл бұрын
Leraseh negerw ena asakaw!❤
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
ደዊት መልካም ሠው እናመሠግናለን ፍቢ ረዘም አድርገህ ብትለቅልን
@leulgetachew55
@leulgetachew55 3 жыл бұрын
HI DAWIT I HAVE SMALL GARAGE BUT STILL WORK hard day and night But may knowledge up gread in the first degree what can I do pleas am leat leat me know your advice thank you
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 2 жыл бұрын
TY For yr meaningful Lesson.
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
ስኬት ስለ ስኬት ምንነት አንድ ቁም ነገር ማስጨበጥ ጓጓሁ በዘርፈብዙሃን አተያይ ስኬት ከየት እስከ የት ማሰብ፣ መንቀሳቀስ፣ መድረስ፣ መሮጥ፣ መክነፍ፣ መምጠቅ፣ እችላለሁ ብሎ ራስን ማሳመኛ ግለሰባዊ የሞራል እሴት ነው። ሁሉም ሰው አንድ አይነት ስኬት ሊቀዳጅ አይችልም።እንደ እገሌ ሀብታም ብሎም ታዋቂ ካልሆንኩ ብሎ መንደፋደፍ ስኬታማነትን መመኘት ሳይሆን እርኩስ መንፈስ የሚያሰርጽብን ቅናት ነው። እኔ ሰለምቴው እንደ አንድ ሙስሊም በቀዳና ቀድር ህግ ያልተፃፈልልን ተግባር መከወንም ሆነ ያልተመደበልንን ሲሳይ መመኘት ሊሳካ የማይችል ዘበት መሆኑን አውቃለሁ።በተረፈ ግን በዓለማዊ እይታም ቢሆን አንጫቆረር ውስጥ ተወልዶ ላደገ ሰው ወደ ወረዳ እና ዞን ከተማ መጥቶ ደሳሳ ጎጆ ቀልሶ መኖር መኖር ስኬቱ ነው። በደረቅ አሹቅ እና ቂጣ ማደጉ ላማረረው ዘረ ደሃ ከተማ ገብቶ ፉርኖ ዳቦ ገዝቶ በሻይ መግመጥ ስኬት ነው። አንባቢ እና ፀሐፊ በሌለበት ማህበረሰብ ውስጥ በምስክር ወረቀት መመረቅ ስኬት ነው። ለአንድ የጥበብ አፍቃሪ አንዱት የተረት ተረት( የግጥም ) መጽሐፍ ማሳተም ታላቅ ስኬት ነው። ለአንድ ባለጋሪ ቮልስዋገን ገዝቶ መንዳት ስኬት ነው። ለአንድ የቦሌ ሰፈር ቀብራራ ላስቬጋስ ገብቶ መቅበጥ ከኔ ወዲያ ላሳር የሚያሰኘው ስኬት ነው። ለአንድ ወታደር ድንበር አስከብራለሁ ብሎ ገድሎ መሞት ታሪክ የሚያወሳው ስኬት ነው። ለአንድ ሞጭላፋ ሌባ ሳይነቃበት ካዝና ማራቆት ነውረኛ ድርጊት ቢሆንም ድህነትን ማምለጫው ስኬቱ ነው። በዚሁ ተመሳሳይ ሌላም ሌላም ሌላም የስኬት እይነቶችን መዘብዘብ ይቻላል። ለአንድ አመፀኛ ግብዝ ከሀዱ የአላህን መንገድ ማግኘት ወደር የለሽ ስኬት ነው። ስኬት በብር ወይም በስልጣን ወይም በእውቅና እንዲሁም በባልንጀራ አህያ ውፍረት ልክ አይለካም።ከተለካም ፍፁም ነውር ነው። እንቁራሪት የምትንፈላሰስበትን ኩሬ ( ሀይቅ) ተግታ የዝሆንን ግዝፈት ለመቀዳጀት መመኘት አትችልም።አያስፈልጋትምም ። የአኔ የግሌ ስኬት እንደሻማ ቀልጬም ቢሆን ታሪክ በበጎ ሊያወሳው የሚችል የትውልድ ባለአደራነትን ለመወጣት መትጋት ነው። ምናልባትም የግሉን አካውንት እና መኖሪያ ህንፃውን በመገንባት ከሚረካ ሰው ጋር የምጋራው ሰፊ አጀንዳ እይኖረኝም።የገንዘብን አስፈላጊነት ከማንም በላይ ብረዳም ማጣቱ አያስበርደኝም። ማግኘትም ሙቀት አይጨምርብኝም።ካላስ። ስለሆነም ስኬትን ዲግሪዎችን በማግበስበስ፣ በገንዘብ መአት፣በስልጣን ብዛት እና በቁሳቁስ ክምችት መለካት የቅርቢቱ ዓለም ባሪያነት ብሎም ህሊና ቢስነት ነው። ደግሞም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የምቀኛ ብዛት ስለማያሰራ የወገንን ሐቅ ሰልበው የከበሩ የደሃ ቀብራሮች እንጂ ስኬታማ ሀብታሞች (ባለፀጋ) አስከዛሬ አልተፈጠሩም። የድሃ ቀብራሮችም አይነተኛ መለያቸው ለወገን ሰትሮ ከመለገስ ይልቅ በታይታ እና በውለታ መልክ በወለድ በማበደር የተካኑ መሆናቸው ነው። ቀሪውን እናንተ ጨማምሩበት ዘርፈብዙሃን ETHIOPIA በስብዕና ግንባታ የትውልድ ባለአደራ
@zebibamohammed4048
@zebibamohammed4048 4 жыл бұрын
ልክ ነህ የሰው ልጅ የሚኖረው የህልሙን ነው እዳቅሜ የህልሜን እየኖርኩ ነው።
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm 3 жыл бұрын
God bless you l learn how l go to reach my Dream.
@zerubabelmergia403
@zerubabelmergia403 Жыл бұрын
በማቅረብህ ዳዊትን አመሰግናለው ግን አስተያየት ልስጥህ ከተቀበልክ አንድ ጥያቄ ጠይቀህ እየመለሰልክ እያለ ሳይጨርስ ሌላ ትጠይቃለህ እና መስማት ምንፈልገውን ሳንሰማ ያልፋል ጠይቀህ መልሶ እስኪጨርስ ጊዜ ስጠው ዝም በል
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ጥያቄዉን የሚየቀሮበዉ ሰዉ ድምፁ እንዴት ያምራል ከነትህትናዉ ።
@muluworkgetahun592
@muluworkgetahun592 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዳዊት
@helentewabe3804
@helentewabe3804 4 жыл бұрын
እባካችሁ እርቅ ማአዶች ይህን ልጅ ካላገናኛችሁኝ እሠዉ አገር መቅረቴ ነዉ ህልም የለዉ ሠዉ ነበር ሥፈልግ ሣፈላልግ የነበረዉ ህልሚን ልኑርበት እልሜ ሣይከሺፍ
@sirakgem6942
@sirakgem6942 4 жыл бұрын
የእኔ እህት ሁሉም የአመለካከትና ለውጥ የመፈለግ ጉዳይ ነው የዶክተር እዩብ ማሞ መጸሐፍ አንብቢ በተለይ ስለ ሰአት
@bab5732
@bab5732 4 жыл бұрын
Tebarek ene zare wesnkugn hilimen
@lemlemtesfaye241
@lemlemtesfaye241 3 жыл бұрын
ebakachhu yerase sra endinoregn hilme new gn masakat alchalkum
@hiwetibrabironati7326
@hiwetibrabironati7326 4 жыл бұрын
ya am with you dekemegn satili gzyehin kalabakenk tenkereh keserah maysaka hilm yelem ።
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 жыл бұрын
ህልማችንን በአላማችን እውን ማድረግ እንችላለን።
@alexadayo932
@alexadayo932 4 жыл бұрын
Dawit dreams you’re amazing 😉
@genetbekele357
@genetbekele357 2 жыл бұрын
Can you maybe find a way to incorporate the Diasporas financial potential with the once who are in Ethiopia?
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 жыл бұрын
Well mirtoche
@afrofither6102
@afrofither6102 2 жыл бұрын
The speach and training is good but in ethiopia you can say yes i can but government rules and regulations birociracy don't work 100% i am sure
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 3 жыл бұрын
ወንድም ደቭ እናመሰግናለን. የስልጠና ቦታ አድሬስህን. ፃፍልኝ. እኔም ህልም አለኝ. በተለይ አንድነት ልጀን እንድትሰለጥንልኝ እፈልጋለሁ
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 жыл бұрын
ህልማችንን እውን የምናደርገው በስኬት ነው። ስኬት ማለት goal ማለት ነው ወይ?
@hawiroth9237
@hawiroth9237 4 жыл бұрын
ተባረኩ
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 3 жыл бұрын
በወር አንድ ሚሊዮን ሚባል ሰው እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ለማለት ነው?
@beckyj6977
@beckyj6977 2 жыл бұрын
😂😂👍
@helitargetachew218
@helitargetachew218 3 жыл бұрын
Yehem yene teyaka nw davi Yenager Zeme bale davi enamesgenalen
@mihertmamo8888
@mihertmamo8888 2 жыл бұрын
Ewnat new big respect
@beckyj6977
@beckyj6977 2 жыл бұрын
Where is the training center? And what is the requirement to get registered
@makdemakde821
@makdemakde821 4 жыл бұрын
አረ ደሥ ሥትል አፍ አመሠግናለሁ
@wintaluv337
@wintaluv337 3 жыл бұрын
Areb ager yalnw ye dawit D book endt magegnt enchelalen?
@emamhussein2193
@emamhussein2193 2 жыл бұрын
please send me your?.
@lekadenababa1852
@lekadenababa1852 2 жыл бұрын
አሁን ባለንበት የአገርቱ ሁናታ ምን ብንሰራ ዉጤታማ እንሆናለን?
@emewodewmedia4904
@emewodewmedia4904 3 жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ ይናገራል
@yordanosalemu4205
@yordanosalemu4205 4 жыл бұрын
Good Job...................
@edenawitegebrehiwot1656
@edenawitegebrehiwot1656 2 жыл бұрын
አድራሻውን ማግኘት ይቻላል?
@ዳንየእናቴ
@ዳንየእናቴ 4 жыл бұрын
ለአረብ ሀገር የሚሆን የለህም ወይ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 4 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
@@ስምየለኝምበስምህልጠራ 😀😀😀🤭
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕Egziabher yichemirlihi
@tesfayeinka8885
@tesfayeinka8885 2 жыл бұрын
Eg balale bet agar ust himi isarm
@mesaynegash
@mesaynegash Жыл бұрын
👍
@jhfhhvgggvvnbfhjvcghvv1293
@jhfhhvgggvvnbfhjvcghvv1293 4 жыл бұрын
Yelel Tebetrkachu Kedadawochu Zim belu
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
ገቢያችን በወር $1,500 የሆነስ እንዴት ማደግ ይቻላል እረ እኔ ብሩ እራሱ ወፍ ሆኖብኛል መላ በሉኝ🤔🤦🏽‍♀️
@abebech9480
@abebech9480 4 жыл бұрын
Haha
@hamoodh6720
@hamoodh6720 3 жыл бұрын
Keld betam wef honechibh
@astershifraw2574
@astershifraw2574 2 жыл бұрын
እቁብ. ግቢ.
@amentube2416
@amentube2416 2 жыл бұрын
@@astershifraw2574 😂😂😂😂 እቁብም እድርም አላቅም
@ashebirshiferaw5263
@ashebirshiferaw5263 3 жыл бұрын
Yihen yejemerikew mech new. So you are making 12 million within a year.
@ማህሌት-ዠ4ኀ
@ማህሌት-ዠ4ኀ 3 жыл бұрын
ኣስተዋይ
@amff5565
@amff5565 4 жыл бұрын
ይኸቅዠትመሆንአለበት
@niemamuhammd322
@niemamuhammd322 4 жыл бұрын
እረ በአላህ አድራሻውን ጠቁሙኝ በጣም ሥልጠናውን እፈልጋለው ከ 14 አመቴ ጀምሮ እለፋለው እከራተታለው ምንም ለውጥ የለም አሁን እድሜኤ25 ገብቷል በጣም ለውጥ ማግኘት እፈልጋለው ያልሠራሁት ሥራ የለም ከድጋይ መሸከም ጀምሮ ይባሥ ብሎ አረብ አገር መጣሁ ፕሊሥ ሥልጠና ውን እዳገኝ ተባበሩኝ ምቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ 4 жыл бұрын
የኔ ቢጤ እኔም መከራን ስጀምር 14 አመቴ ነበር በእርግጥ ትንሽም ቢሆን አግኝቻለሁ ግን ከልፋቴ ጋ አይመጣጠንም አሁን ግን ደከመኝ ወላሄ በተለይ የሰዉ ቤት በጊዜ ስለጀመርኩት ሰለቸኝ
@niemamuhammd322
@niemamuhammd322 4 жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ ሁሉም ያልፋል
@hbekrou
@hbekrou 2 жыл бұрын
Interviewer, please let him speak. Although you're doing great
@mediaabdii7818
@mediaabdii7818 3 жыл бұрын
Ameseginalawu
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 4 жыл бұрын
እውነት ብልሀት
@thombahre1735
@thombahre1735 4 жыл бұрын
Who is this guy where he come from ask him
@dde7423
@dde7423 3 жыл бұрын
እርቅማእድ ማልትምንማልትነው
@eyeab7657
@eyeab7657 4 жыл бұрын
ይሄ ነገር አሜሪካ ላለነው ግን ሚሰራ አልመሰለኝም ህልማችን ሁሉ ክሬዲቲችንን ለመክፈል ነው 😅😅😅 እረ ባክህ አገሬ የመግባት ህልም አለኝ እንዴት ነው ማሳካው?
@senimikiru7376
@senimikiru7376 3 жыл бұрын
Kkkkk gebetshi newa
@anwarohwam5598
@anwarohwam5598 3 жыл бұрын
bro lmn enegar ankyayerm yenam helm America lememtat nw?
@breaktime9856
@breaktime9856 3 жыл бұрын
Copy past 'bob proctor's word... it was better to creat like bob does and like he always said '' we can creat our environmenet''...it tooks him 9 and half years to figure out what happend to him..and he studied 59 years about paradigm and the lows.
@rumanamahmoud4825
@rumanamahmoud4825 4 жыл бұрын
መጀመሪያ በቃንቃህ ሙሉ በሙሉ በል ህልም ጥንቆላ ነው ወረ
@andoalam1459
@andoalam1459 4 жыл бұрын
Kkkkkk tkols😁😁😁😁
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
Romana MOHAMMED you're very wrong
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 4 жыл бұрын
አይ
@hayatmoha4118
@hayatmoha4118 4 жыл бұрын
ህልሜ ለምን እንዳልተሳክ አሁን ገብቶኛል አመሰግናለሁ ትፋቶቸን ለማስተካከል እሞክራለሁ
@yeneworkAdisu
@yeneworkAdisu Жыл бұрын
በትምርትህ በጣም ተነቃቅቻለሁ ግን በግል ስራ ለመጀመር ወሰንሁ የስራልምዱም የለያም ምን ትለኛለህ
@mahderneway426
@mahderneway426 3 жыл бұрын
It's all copied concept from American motivational speakers! Smh! The only pro en thing is, ha e an objective...achievable objective and work smart and hard towards achieving it...period! The rest is talk...yeah he is making money talking about this lol....
@firiyotabekelafirqir6262
@firiyotabekelafirqir6262 4 жыл бұрын
Wow
@bertukanamsalu7978
@bertukanamsalu7978 4 жыл бұрын
አሁን እኛ አረብ አገር ሁነን እዴት ነው እምንቀየረው ያንድ ወር ደመወዝ በሳምንት ማግኘት እፈልጋለው ብንል እዴት ይገኛል ይሄ ቅጀት ነው
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 4 жыл бұрын
@aman tube ዋውውው አሪፍ መልስ ነው እና እህታችን በመልካም ውሰጅ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 4 жыл бұрын
@aman tube ♥♥♥
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 4 жыл бұрын
@aman tube እኔው እራሴ 4 አመትዱባይ ሰረሁ ሁሉም ጠፋ አሁንም በህለምና በአላማ ሌላ ቦታ እሰራለሁ ይሳካል ብየ አምናለሁ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 4 жыл бұрын
@aman tube ውይ ውይ ውይ ቁስሌ ተነካብኝ ይህ እኮነው የኔ የጦር ውጊያ እፉፉፉፉ ኧረ
@mftube6530
@mftube6530 4 жыл бұрын
aman tube ከእግዚአብሔር ቀጥል ሰው ለሰው መድሀኒትም እንደሆነ በሽታም ነው በርግጥ እስኪ ለዚህ መፍትሄ ስጠኝ አማን ምን መሰለህ የምኖረው ሳኡዲ አረቢያ ሲሆን የድሀ ልጅ ነኝ የሚገርምህ ያለ እርፍት ነው የምሰራው ህልም አለኝ እሱንም ማሳካት እፈልጋለሁ ቤተሰብ እርዳለሁ እኔን እየጎዳኝ ያለው ቤተሠብ መርዳቱ ሳይሆን ብዙ እህት የለኝም ወንድሞች ግን አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን እና ወንድሞቸ በየመን አንዱ ሲሄድ አንዱ ይመጣሉ ይሄዳሉ ብቻ ምን ልበልህ እንዲህ እያልኩ 8 አመት ሊሞላኝ ምንም አልቀረኝም ትቸው ልሄድ ወደ ሀገሬ ብየ አስብና ህልሜስ እላለሁ አሁን ላይ ደግሞ አንድ ነገር በጣም እያሳሰበኝ ነው እሱም የእድሜ ጉዳይ ያው የሴት ልጅ እድሜ ውስን አይደል እሱ ነው እና ህልሜ ሳይሳካ ሊቀር ነው ማለት ነው ? ወይስ ይህን ማስቤ ሰህተት ነው ትላለህ ?
@bosswoman2414
@bosswoman2414 2 жыл бұрын
The interviewer is a bit rude
@birhanutilahun239
@birhanutilahun239 2 жыл бұрын
bertu
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 жыл бұрын
ይሄ ሰው እምነቱ ክርስታን መሆን አለበት የሚወስደው ከቃሉ ነው ህልም ቃሉ እራይ ነው የሚለው እራይ ያለው ሰው ያሰበበት ይደርሳን
@richrich1773
@richrich1773 2 жыл бұрын
ሚስጥሩን ሳይነግረን ምነው በጥያቄ ታጣድፈዋለህ
@maragnishtaey2105
@maragnishtaey2105 4 жыл бұрын
ስልካቹ አይሰራም
@robelwolde1455
@robelwolde1455 2 жыл бұрын
abo yemechek
@mucheargaw6232
@mucheargaw6232 4 жыл бұрын
your speaking only imgination
@tibebualemayehu1573
@tibebualemayehu1573 2 жыл бұрын
Echilalew elewetalew
@genetsebsibe8514
@genetsebsibe8514 3 жыл бұрын
I never heard or watch any video of about him before can some one explain for me ? What is he talking about ? is it about religious or science. He kipp saying you need to know the secret. If you wanna have car and dreem it and think that you already have a car. I don't believe non of what he say.
@mikel5804
@mikel5804 2 жыл бұрын
Generally, its called law of attraction or manifestation inorder to get something you have to believe in it why and how you want to get your desires. everything what you have acquired is comes up from the way of your thoughts and mindsets. If you really want to be come a wealthy and creatful entrepreneur you should first change your mindset and thoughts for the things in the society and environment, beginning from yourself. Then gradually all the things will payoff based on your ambitiousness and dedication of work. Getting a million birr per month is small when compared to your visions you can make 10 million birr per month that sounds miracle or nonetheless but its real for the 1% people's.
@powerentertainment719
@powerentertainment719 2 жыл бұрын
@@mikel5804 there is nothing as attraction law or anything. You need to work and work hard. U can dream anything but If you keep dreaming and do nothing, then say goodbye to your attention law.
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 4 жыл бұрын
what ?😲😲😲😲😲😲😲😲😱😱😱😱😱😱😱😲😲😲No No😮😲
@fantanesh1955
@fantanesh1955 Жыл бұрын
ዳዊትየቃልየለኝምማርያምንትለያለህወስኘጨርሻለሁስደትነዉያለሁት
@-etforksahlu7488
@-etforksahlu7488 4 жыл бұрын
Yemigerm eries new....mgnot
@sarag6740
@sarag6740 4 жыл бұрын
Please telephone number yezehe company kalachu please.
@ethiosadorofficial
@ethiosadorofficial 4 жыл бұрын
Okay What you said is good point but you still need people who have common understanding That boosts your positive your energy. Who ever is reading this would feel the difference meaning pick two people Mr. X you told him what your plan is A-z then suddenly Shuts you down❗and this guy is completely fault finder. Day ,2. You went to Mr. Y and you told him the same story and this was nice enough to lend you his hand and guide you all the way to wards to your dream destination ?
@selayeniamosse6689
@selayeniamosse6689 Жыл бұрын
ዳውይት ድሪም
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 18 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 6 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,6 МЛН
የዚህ ዘመን መልክ
1:53:34
Impact Seminars
Рет қаралды 6 М.
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 18 МЛН