Ethiopia: በእርቅ ማእድ በታዋቂዉ የፊልም ባለሙያ ስም ፊልም እናሰራሻለን ብለዉ ይህን ተዉነሽ ላኪልኝ ያሉኝ ህይወቴን አመሳቀለዉ የምትል ባለትዳር

  Рет қаралды 77,272

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 312
@mekdesbaye7518
@mekdesbaye7518 5 жыл бұрын
እባካችሁ የምትሳደቡ ሰወች የሚነገር ታሪክ ለሌሎችም ማስተማሪያ ነው ለስዋም ጌታ ነገርዋን መስመር እንዲያስይዝ መመኘት ይበልጣል
@pomihoney1258
@pomihoney1258 5 жыл бұрын
እረ ጎበዝ አትፍረዱ ይፈረድባችዋል
@medinahmuhammad2191
@medinahmuhammad2191 5 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ቪዲዮውን ስትስሪ ሙዚየም እንዲቀመጥ ነበር ሀሳብሽ? ትገርሚያለሽ ለፊልም የቀረጽሽው ቪዲዮ ስው እንዳያየው ነበር የላክሽው ? የደበቅሽው እውነት አለ::
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 4 жыл бұрын
ትክክል ግን አብዝቶ መፍረድ ጥሩ አይደለም የሚመጣብንን አናቅም እና
@tnueralene1173
@tnueralene1173 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ፲፪ እህቴ በጣም ያሳዝናል እርሱ ይርዳሽ 😢😢😢😭
@yordiyonas6896
@yordiyonas6896 5 жыл бұрын
ሲጀመር ሠው እንዲያየው አደለም ወይ video ሰርታ የላከችው
@ዝሀራሰለምቴዋ
@ዝሀራሰለምቴዋ 5 жыл бұрын
እኔስ የገረመኝ
@e8478
@e8478 2 жыл бұрын
እና የሚፈትኑት ብቻ እጂ የአለም ህዝብ እድያየዉ ነዉየ
@esuafen8825
@esuafen8825 5 жыл бұрын
እንደ እኔ ሐሳብ የሠራችውን ፊልም ፖስት ያድርጉ ምን ችግር አለው።ለእረሰሷን ሰውነት 200000 ሺ ብር መክፈል የለብሽም።ሁላችንም ስንወለድ ልብስ ለብሰን አይደለም የተወለድነው።
@eriksire5714
@eriksire5714 2 жыл бұрын
አሥር ስህተት አንድ እውነትነት ያለው ትክክለኛ ሥራን አይሠራም እውነተኛነትም ሊኖረው አይችልም ልጅቷ ወይም ሴትየይቷ የተደጋገመ ችግር ውስጥ ስትዘፈቅ የአድማጭን አእምሮ ለመሳብ ሆን ብሎ የምታደርገው ነገር ካልሆነ ለትንሽ ጊዜ እንኳን ቆም ብላ ለማሰብና ቢያን ቢያንስ ሌላ ጓደኛ ሆነ አዋቂ ሰው ለማማከር ጊዜ ሳትወስድ በራሷ መንገድ በመነዳት የመንገዷን ፍሬ እየበላች ነው አድቬንቸሪስት ነች የማያዋጣት ሚስጥረኛ
@desalegntsegaye9158
@desalegntsegaye9158 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ.እውነት.ቢሆን.እንኳን.እራቁት.ተሰርቶ.ምን.አይነት.እርካታ.ነው.ሴክስ.እያደረግሽ.ቢሏት.ልታረግ.ነው.እኔ.በሷ.ነው.ያየውት.ቢቀርስ.ባትሰራስ.የሰውልጅ.ማገናዘብ.አይችልም.አትራፍ.ባይ.አጉዳይ.ሆነ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
እባካችሁ ሴቶች አትፍርዱ ስው ይሳሳታል እኮ😏😏። ስው ምን ነካው እንዲህ በስው ስም መነገዲ እግዜኦ እግዛብሄር ይሁንሽ ምንም ልል አልችልም😢 አይ ጊዜው ከፍቷል😯😯
@የውብየድንግልልጅአማላጅቱ
@የውብየድንግልልጅአማላጅቱ 5 жыл бұрын
አትፍርድ ይፍረድብሀል ይባላል ግን ያንች ለየት ያለነዉ 1ኛ የልጅች እናት ነሽ 2ኛ ባለትዳር 3ኛ ባሀላችን 4እድሜሽ ለዚህ ነገር የሚያጓጓ አይደለም 100% አንች ነሽ ጥፍተኛ ነሽ ይቅርታ መፍረድ ፈልጌ አይደለም ስደትም በትምህርት ያላገኘነዉን የምናገኝበት ነዉ
@ሳምራዊትሳምሪ
@ሳምራዊትሳምሪ 5 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ መፓሰቱ ምንም አይገርምም ቪዲዬውን ሰርታ ስትልክ ሲነማ እንደሚለቀቅ ሀገር ሳይሆን አለም እንደሚያየው ሳታቅ ነው ማለት ግራ ያገባል ታድያ ለምን ላከች ሀሳብዋ በጣም ይጋጫል ብቻ ግርም ብሎኛል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ችሎታሽን እንይ ብለዋት ፈተና ነው እንጂ የሚታይ አልነበረበትም
@muluabeb4178
@muluabeb4178 4 жыл бұрын
ሳምራዊት ሳምሪ fetena eko new feleme aydelme Le fetena new
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ ስው ግን የስው ህይወት አመስቃቅሎ እንደት ስላም ያገኛሉ😢😢😢😢😢
@akidane
@akidane 3 жыл бұрын
The end of the world’ full of liars and stellar yasaznal
@danatleo8063
@danatleo8063 5 жыл бұрын
ስው ሆይ እባካችሁ በምን እንደምንሽወድ አይታወቅምና ጃጀ አታደርጉ እባካችሁ
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 4 жыл бұрын
ትክክል ውዴ በምን እደሆነ አናቅም
@thjjghhjkhg2370
@thjjghhjkhg2370 5 жыл бұрын
የዋህነት ተፈጥሮ ነው ሞኝነትም መጥፎ ጅልነትም ይጎዳል እንቺ ሶስቱንም ሆንሽና ለኮመንትም ከበድሽ ጌታ ይርዳሽ እህቴ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
ትክክል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ወይ fecebook ስንት ጣጣ አመጣህብን እረ ወገን ወዴት እያመራን ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ሰው ግን ወዴት እየሔደ ነው ምንም አልፈረድሁባት ሰው ናት ተሳሳተች።ለሌሎቹ ትምህርት ይሰጣል ስንቶች ይኖራሉ በየቤቱ።ጎበዝ እንኩዋን ገንዘብ አልሰጠሽ አንዴ መስጠት ከጀመርሽ ማቆሚአ አይኖራቸውም እድሜ ሽን ሙሉ ሲበዘብዙሽ ይኖራሉ. እነዚህ ሰወች ግን የከፍ ቅጣት ያስፈልጋቸዋል። በቁጥራቸው የት እንዳሉ ፓሊስ ከቴሌኮም ጋር ሁኖ ልካቸውን ማስገባት አለበት። የእህቶቻችን ክብር የኛም ክብር ነው። ባለቤቱአም ሊረዳት ይገባል አደራ የትዳራቸው ነገር። ግን የፊልም ተዋናዬችም እጃቸው የለበትም አንልም100%/ንፁህ ናቸው ማለት ይከብዳል.እንደ ልጅቱ እየተቀረፀ ብር አምጡ ባይባሉም ሴቶችን በምን ሁኔታ ፊልም እና ሙዚቃ እንደሚያሰሩአቸው የታወቀ ነው.ምንም አይታመኑም እነሱ እግዚአብሔርን እና ሰውን የሚያከብሩ ቃለ መጠይቅ ላይ ብቻ ነው. ውስጣቸውን ለቄስ. ለማንኛውም ቬቨን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል .መሳሳት ባንች አልተጀመረም ጠንካራ ነሽ ወደፊትም በርች
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል!!!
@zinashasha4908
@zinashasha4908 5 жыл бұрын
ybaleabatteftolfelgulign
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@menenlemma
@menenlemma 3 жыл бұрын
እህቴ ታሪክሸን ያሳዝናል:: ባለማወቅ ብዙ ነገር ይሆናል:: ግን ተረጋጊ ጉድ አንድ ሰሞን ነዉ:: በፍፁም ገንዘብ መላክ አልነበረብሸም:: የሀገራችንን ህግ ባላዉቅም በኢዉሮፕ ህግ ያንቺን ፎቶ ያለፈቃድሸ ለሶሰተኛ ሰዉ እይታ በማቅረብ ወንጀል በማጭበርበር ወንጀል:: ለህይወት በሚያሰጋ ማሰፈራራት በማሸማቀ ቅ ወንጀል ይከሰ ሱ ነበር:: ዋናዉ ባለቤትሸን ይቅርታ መጠየቅ አለብሸ ልጆችሸንም ማሰረዳት አለብሸ::ሰለ ሰዉ ወሬ ተይዉ ወሬ አንድ ሰሞን ነዉ:: ራሰሸን አጠንክሬ ብትችይ facebook ዝጊ በአካል የማታዉቂዉን ሰዉ add አታድርጊ;:ብዙ fake ተጠቃሚ አለ
@messigetachew552
@messigetachew552 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሲስተም እየተጠቀሙ ገንዘብ ሊበሉ ነው አንች ግን በጣም የዋህ ነሽ በእንደዚህ አይነት ትወና ትደራደሪያለሽ?ሚሊየን ቢከፍሉኝም አላደርገውም አላህ ይርዳሽ እህቴ
@ኡምሱዛን
@ኡምሱዛን 5 жыл бұрын
ኧረ ወድያ ምንም የማይመጥን ወሬ
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
አየሽ ባለቤትሽን ሳታማክሪ የሰራሽው ስለሆነ ጥፋቱ የራስሽ ነው እንዴት ይሄን ያክል ነገር ስትሰሪ ባልሽን ሳታማክሪ በራስሽ ትወስኛለሽ ሚገርም ነው ይሄው ጥፋቱ ያንች ነው እየቆየ ተከተለሽ። በትዳር እየኖሩ መሸዋወድ የብዙ ሰው ትዳርን አፍርሷል ግልጽነት ያስፈልጋል።ምስኪን ባልየው ነው ያሳዘነኝ እንዲህ አይነት ሴቶች ናቸው ትዳር ሚያፈርሱት እኔ አዋቂ ነኝ ብቻየን ልወስን እያሉ ትዳራቸውን አቃለው ገደል ይገባሉ።ከሌላ አማካሪ ነው ከምትይው ሰው ይልቅ ምንም ይሁን ላንች ክፉ ስለማያስብ የባልሽ ምክር ነበረ ሚጠቅምሽ።ፕሮግራሙ ከተላለፈ በ3 አመቱ ነው ያየሁት።አሁን ምን ላይ ሆነሽ ይሆን?
@lubabaahmsd8153
@lubabaahmsd8153 5 жыл бұрын
ደሞ የምወዳችሁ እህቶቸና ወዲሞቸ አትፍረዲ የዘዲሮ ሰው ለብር የማይፈነቅለው ዲጋይ የለም እና አላህ መጥፎን ያርቅልን እሷንም አላህ አይምሮዋን ይጠብቅላት
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ምን ልበል አንቺ በጣም የዋህ ነሽ ፈጣሪ አቅሽን ይመልስልሽ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ተንኮለኞች ግን እንቅልፍ ይተኛሉ?ውስጣቸው እረፍት ያገኛል?ይህ ሁሉ ተንኮል ለሚአልፍ ቀን እግዚአብሔር ይሁንሽ ቬቨን. በሁሉም ነገር ግን ባልሽን አማክሪ አውሪው
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
እረ ሰው ተጨካክኖአል 😢🤔 እንዳይገሉሽ እናቴ አምልጪ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንደው አንቺ የዋህ ነሽ ወይስ ሞኝ ልበልሽ አስሬ ሞያውን ብትወጂውም አይደለም ለማታውቂአቸው የምታውቂአቸው ቢሆኑስ እንዴት ደፍረሽ ትልኪያለሽ እንኳን በፊስቡክ በአካል አንኳ ብታውቂያቸው ደግሞ ትልቁ ጥፋትሽ ለባለቤትሽ ሳታማክሪ መላክሽ ይህ ቲያንስ እሚባለው ነገር መልኩን ቀይሮ ሲመጣ ማለት ነው ህዝቤ ጥንቁቅ ሁን ደሞ እህት የቴሌፎን ቴክኒሻኖች ህንዶች ጎበዝ ናቸው በአካውንታቸው ቁጥራቸውን ፈልፍለው ያወጡልሻል ሀገር ካሉ ሊያዙ ይችላሉ በተረፈ አላህ ይርዳሽ
@abreshdula2544
@abreshdula2544 5 жыл бұрын
በጣምም ታሳዝናለች በውነት ልቦና ይስጣቸው
@tutueshetu4290
@tutueshetu4290 5 жыл бұрын
አይለኛ ቅጣት በህግ ያስቀጣቸዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ድርጊት መፈፀሙ ያሳዝነሰል እህቴ አንቼ ምንም ጥፉት የለሽም ህልምሽን ለማሳካት ያደረግሼው ነው ግን ለገንዘብ ብለው ቤተሰብን ማሳቀቅ ምን አስፈለገ እነዝህን ሰዎች ለፍርድ ማቅረብ ያስፈልጋል
@sipharatube8594
@sipharatube8594 5 жыл бұрын
Enatye ,hilmuan lemasakat erakutishin video laki setebal endet ateteretrem marr,????lematawekachew sewoch? Birrus cger yelwem,yehe gin kebad newww
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ገላን ባደባባይ በማሳየት ነው እንዴ ወደ ስኬት የምንደርሰው
@eliyanaeshetie8620
@eliyanaeshetie8620 2 жыл бұрын
L
@aaysy6092
@aaysy6092 Жыл бұрын
ምንጉድነው እባካችሁን አግዟት እፍ የገረመኝ የቤቷ ጉዳይ ቱቱ ዘመናውይ ሌብነት
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 2 жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ ለሌላ ግዜ ተምህርት ይሆንሻል ፊልም ማየት እነጂ መሰራት ካሁን በኋላ ይቅርብሸ
@mengistusida1241
@mengistusida1241 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ ትምህርት ያላት አትመስልም ። ሚሊዮን ዶላር ባሏ እንኳ ሳይሰማ ማፈስ አስባ ነበር። ታዲያ በህግ ለምን አልጠየቀችም? ማስፈራሪያው በፖሊስ ከቴሌ ቅጂው መያዝ ይችላል። የሴትዮዋ መሃይምነት ግን ይገርማል።
@fredjean4506
@fredjean4506 Жыл бұрын
ባለቤትሽ ከሰማው ቢያጠነክርሽ ጦሩ ነበር ዞሮ ዞሮ ጉድ አንድ ሰሞን ነው አይዞሽ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
እናቱ ሕግ ባለበት አገር አትፍሪ ግን ሰዎቹን በፎቶ ምታቅያቸው ወይም በቪድዮ ካለሽ ጥሩ መረጃ ይሆንሻል የነሱ ቪድዮ ካለሺ ወሳኝ ነው
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ከባድ ነው ግን ጡት ማስያዣ ፓንት አርጋለች ያን ያክል ከባድ አይመስለኝም እውነቱን ባላ ያቃል ጉድ አንድ ሰሞነው። ለሰው ማስረዳት ነው ከሆነ ባሃ ምን ማረግ ይቻላል ደሞ የሴታ ማናጀር ነኝ ብላ ሴት ሆና እንዳ መጨከና ጥሩ አይመስለኝም ገንዘብ ጠፊ ነው ስም ግን አይመለስም የስራችሁን ይስጣቹ ሲጀመር እንደዚህ አይት እስክሪፕ የለም ፈጣሪ ይርዳሽ ስሜታዊ መሆን ይህ ነው ስህተቱ እንካን ይሄን አይቶ አበሻ እንዲውም እንዲነው ፈጣሪ ያግዝሽ
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 5 жыл бұрын
ኡንዳንዴ ሲዞርብን አይታወቀንምጂ ያደረግሽው ሁሉ ስህተት ነው እንዴት ሰው እንኳን አታማክሪም ? ምኞትሽ ነው ገደል የከተተሽ እግዚአብሔርኮ አትመኝ ያለው ወዶኮ አይደለም ለማንኛውም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@hanihanicho8069
@hanihanicho8069 5 жыл бұрын
ለኔ እራሳቸው ፅፈው ፊልም እናሰራሽ ብለውኝ እንዴት ይሆናል እኔ ያለሁት ሌላገር ነው ስላቸዉ ችግር የለውም ምንሰጥሽ ካራክተር እዛው ባለሽበት ሃገር ተቀርፀሽ እኛ ኤድት እናደርገዋለን አሉኝ እንዴትስ እኔ ልትመርጡኝ ቻላቹ ስላቸዉ ቆንጆናቀይ ስለሆንሽ😀 ከዛ ከኔ የሆነ ነገር እንደፈለጉ ስለገባኝ በጣም busy ስለሆንኩኝ መስራት አልችልም አልካቸው እ/ር ሲረዳኝ ነው so እራሳችን እንጠንቀቅ መጠራጠር ይኑርብ
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 4 жыл бұрын
ትክክል
@mohannadfar9560
@mohannadfar9560 2 жыл бұрын
ቆይ እደዚህ የሰው ገንዘብ ፍለጋ ይሄን ያክል መዋሸት ሞት መኖሩን እረስተውት ይሆን
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
ታዲያ ይለቀቃ ምንድነዉ ችግሩ ? ሰዉ የተፈጠረዉ እራቁቱን ነዉ
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 3 жыл бұрын
በዚህ ተራ ማጭበርበር መሸወድ ይገርማል ባለቤትሽ ከእጅ አይሻል ዶማ ነው።
@melkam7854
@melkam7854 4 жыл бұрын
አትፍሪ ትልቀቀዉ ሣምትነዉ የሚናፈሠዉ
@adeneyoel2266
@adeneyoel2266 5 жыл бұрын
እኔ ግን እ ራሶዋ ሴትዬዋ ጤነኛ አትመሰለኝም ኮንፊደንሰም ዬላትም
@malaamalaa1791
@malaamalaa1791 5 жыл бұрын
Tekekele batame tanadedalate
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 5 жыл бұрын
aden EYOEL በትክክል እብድ ነች እጅ ጤናኛማ ይሄን የጅል ስራ አይሰራም ህፃን እራሱ ይሄን አፀያፊ ነገር አይሰራም
@workneshkassa6381
@workneshkassa6381 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው አገራችን እንዴት ያለ የማፊያ አገር ሆነች መንግስት ያለበት አገር አይመስልም ምነው ስው እንደዚህ ተጨካከን እርቅ ማእዶች በጣም ነው የማደንቃችሁ እውነትን ፍለጋ በጣም ትሰራላችሁ ሴትዮዋም ምን ነካት እየደጋገምች ስህተት ላይ እራሳዋን ትጥላለች ለማንኛውም ብዙ ትምህርት እግኝተንበታል እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 5 жыл бұрын
ጤነኛ አይደለችም የትዳር ሰነ ምግባር የሌላት
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 5 жыл бұрын
Ene gen bedeb masamen masredat slematchl ymeslegnal
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 5 жыл бұрын
ዛሬ እየሰማውት ነው ነገር ግን ያናደድሽኝ አንች ነሽ እዴት ቢያን ባለ ትዳር ነሽ ሌላው ቢቀር እዴ
@loveethiopiain3992
@loveethiopiain3992 5 жыл бұрын
ኤጭ ደሜን አፍላሽው ስንቴ ትሽወጃለሽ?ለነገሩ ብዙ እዚ ሲቆይ አበሻ ሞኝ ነው የሚሆነው። እርቅ ማእዶች የዎህነቷን አይታችህ እርዷትplisse
@mdntsis395
@mdntsis395 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@sarajosh7261
@sarajosh7261 5 жыл бұрын
Program akirabiwoch tebareku , beretu. Yene ehit I will never judge you , who am I to judge. You are only human . Sometimes , things come to you to destroyed you, this is exactly devil's job , deviled can control our brain , can impair our judgment. People please dont judge her. Her husband and kids please, please forgive her for God sakes , support her . Those evil group used her to destroy her. She need help please .
@kojoookonjooo4361
@kojoookonjooo4361 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጊዜ መጣብን ደሞ በስዋ የምትፈርዱትን ሰዎቾችን ነው የምትገርሙት ፈጣሪ ይርዳሽ ይርዳን ከደዚህ አይነት ነገር
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 4 жыл бұрын
Mejemerya! anche baletedar honesh! Ye lejoch enat ! Endet erakuteshen teneshalesh! Yefelegewe film wedsje betehoje? You are so fullishhhhhh!!
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 5 жыл бұрын
እኔግን አናዳኛለች እዴት እደዚአይነት ፊልምትሰራለች ልጆቾ ባላትዳር በዛላለራስ ኢትዮጰያዊያንእምነትያለው እምነት ያላትሀገርእዴት ትሰራለች ሲቀጥል ውጭ የኖረች እዴት አትጠራጠርም
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 2 жыл бұрын
Tiliku tefat balebetuan alemakatetua new lemin tedebekew metefo Sera endehon Eko new yedebekechiw lemanegnawem beketayu bechashin minim neger atesere temakeri ayezosh tenker bey...
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 жыл бұрын
Acture mehonachewn be men awkeshe 1 sew 25 account linrew yechelal Teshewdeshe desse woche gura tewdalchu
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 5 жыл бұрын
ሰው ስንባል ማካበድ እንወዳለን ስራ መስለሰት ላከች ምንም ስው ከማረገው የተለዬ ነገር የለ ባይሆን መልካም ነበር ከሆነ በሃላ ሌላውን ማሰተማር ሌላው ሰ ው ተተቂ እንዳይሆን ማስተማር ነው እሳ እያልን መጠቃቆም የለብን ከዚህ በላይ ስንተ ባለጌ ሰውች አሉ ከሳ በላይ እነሱ ናቸው መዋረድም መሰደብም ያለባቸው አይዞሽ ምንም አይደል ባይሆን መልካም ከሆነ ሆነ ነው ቤተሰቦቻም ጎዶኞቻም ልትረዳት ይገባል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ትክክክል ሁሉም በየራሱ ጥፋት የማያጠፍ ይመስላሉ
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 4 жыл бұрын
Batamie yekrtia aregelgie yana wede egzeyabehare yerdashe gene balbateshe satamakere endaze maderage yalbeshemie nabare
@bayanyasser4946
@bayanyasser4946 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😭😭😭😭
@ክብርለድንግልይሁንማርያም
@ክብርለድንግልይሁንማርያም 5 жыл бұрын
Bayan Yasser 😭
@kokahayetu4818
@kokahayetu4818 5 жыл бұрын
Betam yaszenale min ayneta giza leya dirsan!
@yrgaelemfsshaye4120
@yrgaelemfsshaye4120 2 жыл бұрын
@@ክብርለድንግልይሁንማርያም O O O O
@zahraabay5528
@zahraabay5528 3 жыл бұрын
Fetari cigershen yeftaleshi
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 4 жыл бұрын
Werada nesh ebakesh! Selfish!
@adanehefikadhu1740
@adanehefikadhu1740 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምንም አይነት የመስራት ፍላጉት ቢኖረኛም በፍፁም አላደራገውም በጣም ይከብዳል ልብ ይስጠን ነው መቼም
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እደው ይቅርታ አድርጉልኝ እና የታሪኳ ባለቤትም በጣም ተሳስታለች ባለትዳር ሆና ልጅ ኖሯት በምን ዋስትና እስከዚ ድረስ
@ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ
@ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ 5 жыл бұрын
አትፍረጅባት
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
@@ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ መፍረድ ይከብዳል ግን ቤተሰብ እያለሽ ይህን ያክል ስህተት ለዛውም ባል እየተቃወመ በጣም አጥፍታለች
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 5 жыл бұрын
Eko enim yegermgni esu ayedel deg aderguwat betam dedeb ena asafalri nat
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
@@corneliatesfaye2989 ትእዛዙ እየጠበቀ ሲሄድ እዴት መጠራጠር ያቅታታል
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 5 жыл бұрын
እንደኔ እንደኔ መልቀቅ አይደለም አለምን ያዳርሱት። ካልደፈረሰ አይጠራም። የፈለጉትን ያድርጉ ብቻ ለባለቤትሽ ሶሪ በይው እንዲሁም ለልጆችሽ ሶሪ በያቸው። ከፀሀይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም።
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 4 жыл бұрын
ትክክል
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 4 жыл бұрын
ትክክል
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 3 жыл бұрын
Ayzurbachu zemdoche anchi egzibher yeglaglish
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
Ayzosh Ehite! Gud ande semon new 🥰🥰🥰
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 жыл бұрын
Yhe hulu tawakilemehon New?tegermiyalshe
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 жыл бұрын
Eyyyyy endew dedeb neshe Think of think alfetrebshem
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 5 жыл бұрын
ዛሬ እንኳን ባዳ ወንድምም ለገንዘብ ሲል ይከዳል ተጠንቀቁ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 жыл бұрын
ጉድ ነው እደው ስንቱ አልቅሶ ይሆን አችስ ተንፈሽው የስራቸውን ይስጣቸው መቸም የዘራውን ያጭዳል ሁሉም
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
በእህታችን ላይ ብዙ ድክመት ቢኖርባትም ግን ያለ አግባብ ከወገኖቻችሁ ብር የምትዘርፉ ሰወች ህሊና የሌላችሁ ክፉ ሰወች ናችሁ እንደዚህ እየሰረቃችሁ የምትሰበስቡበት ገንዘብ እስከዘላለም እሳት ሆኖ ሲያቃጥላችሁ ይኖራል እንጅ።
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል አብዝተሽ ጸልይ የእጃቸውን ያገኛሉ በጣም ነው ያዘንኩ የዋህነት ምን ያክል እንደሚጎዳ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እሄን ፈተና በብርታት እለፊው ታሪክ ይሆናል
@sabrinamicael2611
@sabrinamicael2611 3 жыл бұрын
Awo beger megbat ewntehn new lemigbat yechilaile le France yechailaile border laye derse kehadek megbat tchilaleh eswa lemin aychalm alch alwkm
@surafeltsegayewoldestadik7626
@surafeltsegayewoldestadik7626 2 жыл бұрын
ግን ስሟ ሸዋዬ መባል አለባት
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 5 жыл бұрын
ያለችሎታሽ ታዋቂ እሆናለው ብለሽ ጉድ ሆንሽ ያሳዝናል ከህሊናሽ ውጪ ከሆነ ያላመንሽበትን ለምን ሰራሽ
@ubahmohammed8346
@ubahmohammed8346 11 ай бұрын
ይበልሽ ያንስሻል ዘላን
@rozeabebafff623
@rozeabebafff623 5 жыл бұрын
የዚ ሁሉ ስተት መነሻው ፈጣራን አለ መፍራት ነው በየትኛውም ሀይማኖት ለፍልምም ሆነ ለሌላ ነገር እርቃን መሆን አይቻልም በመጀመሪያ ደረጃ ፈጣሪን ብትፈሪ እዚ ነገር ባልገባሽ ነበር ፈጣሪን መፍሪት ጥቅሙ ለራስ ነው ሰው እንዴት እርቃኑን ሌባል ሳይሆን ለሌላ ያሳያል?? ፊልም ፊልም እያሉ ነው ያምርጥ የባህል አለባበሳችን ያስረሱን እናስተምራለን እያሉን ትውልድ የሚይበላሽት
@xfffxfgg2029
@xfffxfgg2029 5 жыл бұрын
M
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 2 жыл бұрын
እንከፊቻ ብዬሻለሁ
@afeworki922
@afeworki922 5 жыл бұрын
አንቺ እራሥሽ የጤናም የሥለቦናም ችግር አለብሽ። የሆንሽ በድን ፍጡር እንዴት ሰው ፍላጎት ሥላለው ብቻ አያሥተውልም። porno muve ቢሉሽም እንደምሠማሽ ትሠሪላቸው ነበር። በማዘን ፋንታ እጅግአናደድሽኝ አህያ!!!
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 5 жыл бұрын
Tekekel deg adereguwat betam tasaferalech
@hirutbirhan1922
@hirutbirhan1922 7 ай бұрын
Ene gen yaletewatulegne gudayoche bezetewal lmangnawem europe yalachu habeshoche sera selmateseru betam geze alachu endezih lmemuazez betam tegermealeshe goremesa lij asadegeshe ymovie actor lmhon erakuteshen foto melakeshe tegermeyaleshe
@genetseyum8190
@genetseyum8190 Жыл бұрын
Abte segbgbnt egzabhern. Ymayfru ytedar thenkch betly seta
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ኤጪ ፈሣም
@duressotesso3082
@duressotesso3082 5 жыл бұрын
ባታደርግው ጥሩ ነበር በተልይ ባለበትሽን አለማማከርሽ ትልቅ ስህተት ነው ግን አዑን ሁሉም ሆኖዋል ማስተካከል አይቻልም ጨዋነታችን ብቻ ሳይሆን ሰው ማመናችንም ለመሳሳታችንም ከግምት ውስጥ ምግባት አለበት 2ኛ ሰው ፈልጎ እርቃኑን እያሳየ ነው አንቺ ግን ሙሉ ለሙሉ እርቃንሽን አይደለሽም ከሰው የተለየ አካል የለሽም ዉብ ና ድንቅ አድርጎ ፈትሮሻል በትታይ አያስቸንቅሽ ልዩ ፍጥረት አይደለሽም መጨ ናነቅሽን አይተው ነው የተጨወቱብሽ አትሞኝ ትናሽን ጥብቂ ሰው አድስ ነገር እስክያገኝ ነው የምያራግበው ይ ምንም ማለት አይደለም !
@amiraaalali9074
@amiraaalali9074 3 жыл бұрын
ወይጉድ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
ምንም አልልም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@meskeremgudeta2591
@meskeremgudeta2591 5 жыл бұрын
አምናበት አይደል ራሷን ቪድዬ ቀርጻ የላከችው ሞኙ ባልየው ነው ባልየው ግን ኢትዬጵያዊ ወንድ ነው ወይስ ፈረንሳዊ ነው
@hirutbirhan1922
@hirutbirhan1922 7 ай бұрын
Mafereya neshe benateshe
@ህሊናየማሪያምልጅ-ዠ1ቨ
@ህሊናየማሪያምልጅ-ዠ1ቨ 5 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እንኳንም ይህን አሰማኝ እግዚአብሄር ይመስገን እኔምኮ ይሄኔ እዚህ ጣጣ ውስጥ ገብቼ ነበር ማለቴ አርት በጣምምምም እወዳለሁ ለመግባትም ፍላጎቱ አለኝ የሰው ማጣት ነውጂ እነዚህ ተኩላዎች አግኝተውኝ ቢሆን በቃ ተበልቼ ነበር
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 жыл бұрын
😂😂
@zdlove3765
@zdlove3765 3 жыл бұрын
Sekom ena seweta ayetawekem
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዳልፈርድ እሱዋን ሆኜ ኣላየሁትም ግን ከዕድሜዋ ተዘቅዝቃ ነው የታየችኝ ጊዜው ከፍቶዋል በጣም ኣሣዝናኛለች ደግነት እያለ ለምን ክፋትን ኣጂብ
@איתןפלקה-פ4ק
@איתןפלקה-פ4ק 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ያንቺም ይሄን ያህል ማመን በዛ ለማታውቂው ለዛውም እንዲህ አይነት ነገር ይከብዳል
@asyafaji3098
@asyafaji3098 5 жыл бұрын
Tenenga atmesiyengim be atekalay yene ihet aymirowan titay Video yekershiw ikko sew indeyayish new Min aynet gira yegebash nesh bakkish
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሰዎች እኮ የአረብ ሃገር ሴቶችንም ሚያስለቅሱ ናቸው ባህሪውን ቀይሮ አንቺጋ መጣ እንጂ የአረብህ ሃገር እህቶቼን ወደድኩሽ ሞትኩልሽ የራቁት ፎቶ ላኪልኝ ይላታል ተወደድኩ ብላ አምናው ትልካለች ከዛ ያንን ፎቶ እንደቀብድ ነው የሚይዘው ገንዘብ ላኪ ይላል ካላከች በዛ ያስፈራራታል ያላትን የለፋችበትን ብር እሱን ስታበላ ትኖራለች , ሴቶችዬ ሞኝ አትሁኑ አንዴ ስህተት ከሰራችው አውቃችውም ይሁን ሳታቁ ለሚፈጠረው ነገር አትፍሩ ያንቺ እንትን ቀንድ የለው ምን አስፈራሽ ሲለጥፈው ይዋል ባህላችን ክብራችን ብለን እንጂ ምንም አዲስ ነገር የለም, አሁንም እንደዚ አይነት ገጠመኝምያላችው ሰዎች ካላችው ብራችውን ሲበላው ከሚኖር ፖስተው በሉት ጉድ እንድእሆን አንድ ሰሞን ነው ነውና አትፍሩ እላለው🔨🔨🔨🔨
@fakrtafekert2964
@fakrtafekert2964 5 жыл бұрын
በስመአም እንዴ ባሏን አታማክረም እሼ ስው የለም እምታማክረው.እግዚአብሔር ይረዳሽ
@hayatmuhammad5549
@hayatmuhammad5549 5 жыл бұрын
የኔ ከርታታ የኔ ይዋህ እኔ ምን እደምል አላውቅም ብቻ በጣም አሳዘንሺኝ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም በጣም አደንቁሽ የህ ሁሎ ንገር ተሸክመሺ ቁመሺ መራመድሺ በጣም እሜደንቅ ንገር ንው እንሡን ተያቸው በሰማይ ቤት ይእጃቸውን ያገኛሉ ቤትሺን ገን አሥመልሺ ባልሺን እግሩላይ ውድቀሺ ይቅርታ ጠይቄው እራሥሺን ለማፀናናት ጠንካራ ለመሆን ሞክሬ አይዙሺ
@mamegelila
@mamegelila 5 жыл бұрын
She have to see doctor
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 4 жыл бұрын
I dont Facebook
@teferagedlu6707
@teferagedlu6707 5 жыл бұрын
የህግ ባለሙያ እርዳታ ያስፈልጋታል
@loveethiopiain3992
@loveethiopiain3992 5 жыл бұрын
ጉድ መጣ ጉድ መጣ ገንፎ ዛፍ ላይ ወጣ። እግዚአብሄር ይሁንሽ እንግዲ አንቺ ሞኝ ነሽ እንዴ ዝም ብለሽ እርቃንሽን ተነስተሽ ቪዲዬ የምትልኪው?ምን አይነት ሞኝ ነሽ?እግዲ ያበሻን አፍ ቻይው በተለይ ሲውዘርላንድ ያለ ሀበሻ 😟😔😞😒😏
@ሳምራዊትሳምሪ
@ሳምራዊትሳምሪ 5 жыл бұрын
ለማንኛውም እርቅ ማእዶች በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
@genethilu5403
@genethilu5403 5 жыл бұрын
እንዴት ትሳሳታለች የልጅች እናት ናት የቤተሰብ ሐላፊ ናት ባል አለ አፍላ ዕድሜ ላይ ኣይደለችም :-የቤቱን ነገርስ?? እንደተበደረች መፈረም ትክክል ነው እዳዋን ሽጣ ልትከፍልም የምትችለውን ለምን ብዙ ኣጣብቅ ኝ ትገባለች እስኪ እግዛብሄር ይርዳሽ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
በጣምይገርማል.ታሳዝናለች
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
አንቺ እራስሽ ጠሽ ነሽ እንዴ እኮን ባለ ትዳር ሆነሽ አይደለም ባቶኝም እራሱ የማይሆን ነገር ነዉ ሙክ ማፊ ምንም ወሬሽ አይጥምም
@wongelawitethiopian2616
@wongelawitethiopian2616 3 жыл бұрын
Yihe yekoye aydelem Ende?
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 5 жыл бұрын
ቶፕ ቴን አለች ክክክክክክክክክክክክክክክ እከፍ አለች አያቴ
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 5 жыл бұрын
Ehitalem mejamer nw yetasasetishu Egazber ayizoshi yebalish amilka tidareshin yetadagi lela min elalo
@አባቷንናፋቂ-ቘ4ዐ
@አባቷንናፋቂ-ቘ4ዐ 3 жыл бұрын
ደግሞ የንዋይ ሚስት ነች እርግጠኛ ነኚ
@alemteka3149
@alemteka3149 3 жыл бұрын
የንዋይን ሚስት አይተናታል በጣም ቀልጣፋ ናት። እንደዚህ የጅል ስራ የምትሠራ አይደለችም ።
@kukukuku5502
@kukukuku5502 5 жыл бұрын
Ayzosh ehite egzabher kanchi gar yihun hulum yalfal hulum yiresal ayzosh endaltefetere kuteriew berchi.
@ቃልቃል-ረ9ኘ
@ቃልቃል-ረ9ኘ 4 жыл бұрын
ሰላም ምንቴ ኸረ እኔስ የሰውን ክፋትና ተንኮል ስሰማ እራሴን በጣም ያመኛል ሰይጣንኮ መወቀስ የለበትም ከሰይጣን ማይተናነሱ ብዙ ሰዎች አሉ ግን እሊና ልብ የላቸውም ሲጀመር ሴትየዋ ማመን አልነበረባትም ቆይ ፕሮግራማችሁን እንድንማርበት አደል ምለቁት ፌስቡክ ላይ ጥቂት እውነተኛ ሰው ቢኖር ነው ግን ለዛም እራስን ክብርን አሳልፎ መስጠት አደለም በፍየል ዘመን በግ መሆን ምንድነው ለሞተው ሳይሆን ለእንደዚ ክፉ ሰዎች ነው ማልቀስ ኸረ ተው ክፉ አጭበርባሪ ተንኮለኛ ሰዎች ሂወት አጭር ናት ከሌላው ደስታን በመቀማት እሊናችሁን አታቆሽሹ የሌላው እመም የሌላው እምባ ይሰማችሁ ሰው ሁኑ
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН