Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከዉጭ ሀገር ተመልሶ የጎዳና ተዳዳሪ የሆነዉ ባል ሚስቴን ማግኘት አሳፈረኝ ይላል

  Рет қаралды 119,119

Sami Studio

Sami Studio

5 жыл бұрын

Пікірлер: 354
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
Tnx አቶ ኑረዲን እግዜር ይስጥልን ቀና ሰው ኖዎት በዮናታን ስም እናመሰግናለን ገንዘብዎትን ይባርክልዎ እድሜና ጤና ይስጥዎ ቤተሰብዎንምይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏
@tenasewderese9400
@tenasewderese9400 5 жыл бұрын
ምን አይነት አሳዛኝ ታሪክ ነው ኧረ የፈጣሪ ያለህ እንኳን ለአገርህ መሬት አበቃህ የራስህ ዜጋ ጥሎ አይጥልህም ከሚስትህ ጋር እንድትገናኝና በፍቅር እንድትኖሩ አምላክ ይርዳህ
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
እርቅ ማዕድ እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ክፉ አይንካችሁ ለተጎዱ ደራሾች ናችሁ ተባረኩ
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ አሳዘነኝ ደሞ ልጁ ጎበዝ ነዉ አላህ ከጎንህ ይሁን የኔ ወንድም ደላሎች አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ😢😢
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
ውጭ አገር የምንኖር ሰዎች አገራችን ስንገባ የምናውቃቸው ሰዎች እና ቤተሰቦቻችን ራሱ ያገሉናል ይሄ በራሴ የደረሰብኝ ታሪክ ነው ከ እናቴ ና አባቴ በስተቀር ለምን እንደሆነ አላውቅም ??? እንኳን በባዶ እጅ ተመልሰን ቀርቶ ።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 5 жыл бұрын
Tikikil yigirmal
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
አልሚ Tube ትክክክክክክክክክክክል
@user-bm7jr3ro4x
@user-bm7jr3ro4x 5 жыл бұрын
ማንም አያምንም ከፈጣሪ በቀር ማንም የለንም በቸርነቱ ያሥበን
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማሬ😢😢
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 5 жыл бұрын
እውነት ብለዋል ማምየ
@food6536
@food6536 5 жыл бұрын
አቶ/ኑረዲን አላህ አብልጦ ይስጦዎ በውነት ደስ አለኝ አሁን
@seblazewudu5324
@seblazewudu5324 5 жыл бұрын
እነዚህ ቲያንሶች ናቸው እንደዚህ ሰውን የሚያታልሉት አንተን እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም
@duressotesso3082
@duressotesso3082 5 жыл бұрын
ምንም ሳታጠፋ ራስህን እንደጥፋተኛ ቆጥረህ በጣም ተጎዳህ ምስክን እግዛብሄር ጤናህን ይመልስለህ ሁሉም ነገር ያልፋል
@speaklife4581
@speaklife4581 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ:: ጥሩ ሰው ነህ ትልቅም ቦታ ትደርሳለህ:: በተለያየ መልኩ ለረዱት ሁሉ እ/ር ይባርካቹህ ባወጣችሁት እጥፍ ይተካላቹህ::
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 жыл бұрын
እፉፉ በጣም ያሳዝናል ግን እኔ የጠረጠርኩት ያ የመጀመርያ ሊያገባት የፈለገው ለመለያየት የደረገው ጥረት ይሆን እንዴ
@kingselemon1001
@kingselemon1001 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ኑረዲን ሀሰን እውነተኛ ወገን እንዲህ ነው
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሚስት ናት አድንቁልኝ የብር ሰው አደለችም ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ I hope ወደበፊቱ ላይፋችው እደምትመለሱ!!!
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 5 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ጥሩ ሰው ናት የኔ እህት
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 5 жыл бұрын
እኔ እህቴ ድግሪ እና ማስተር ይዛ 2000ብር ነው ተቀጥራ የምትሰራው አንተ 13,000 ሺ እየበላህ መሰደድህ በጣም ይገርማል ለማንኛውም እንኳን አምላክ በሰላም ወደ ሀገርህ በሰላም ገባህ
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
መቅዲ አትፍረጂ
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 5 жыл бұрын
አረ እኔ አልፈረድኩም እውነታውን ነው ያስቀመጥኩትኝ ሮቤል
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
መቅዲ ተሠደሽ ታውቂያለሽ
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 5 жыл бұрын
Atfreji ewnet yesew menged yleyayal gena chekla htsan new kezi belay enkon bisasat just prey for him
@martalama4885
@martalama4885 5 жыл бұрын
Lante newa bezo 13000 le baletarekachen sayehone
@user-qt8il8yj1h
@user-qt8il8yj1h 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ነው አንጀቴን ነው የበላውአይዞህ ወንድሜ አላህ ታሪክን ቀያሪ ነው አቶ ኑረዲን አላህ መልካም ስራዎትን ያብዛው ።።።።ውድ እርቅ መአዶች በጣም መልካም ስራ ነው እየሰራቹ ያላቹት የብዙ ኢትዮጵያውያን እንባን ነው እያበሳቹ ያላቹስ መልካም ስራቹን ያብዛው ሰላማቹ ይብዛ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ወንዲም አቤት እነዚህ የኢትዩ ደላሎች ግን ነፍሳቸው አይማርም እግዛብሄት ያጥፋቸው አቦ እነዚህ አርመኔወች እፍፍፍ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 5 жыл бұрын
ውይልጁ ሲያሳዝን፡ከባግራውንዱ፡ጀምሮ፡ልብ፡ይሰብራል፡ተባራኩ፡እርቅ፡ማዓዶች፡ዘመናቹ፡በሙሉ፡ፍቅራቸው፡ደግሞ፡ደስ፡ሲል፡የልጅነት😍😢
@lolan9599
@lolan9599 5 жыл бұрын
ግን ብዙ ተቸግረህ አልፈሀል አይዞህ ይሄንንም ትወጣዋለሁ ሚስትህም ተረድታህ እንደምትረዳህ ተስፋ አደርጋለሁ
@kidistarisimaenatikidi6302
@kidistarisimaenatikidi6302 5 жыл бұрын
በጣም እምትደነቅ እና እምታሳዝን ልጅ ነው አብዲ ፈጣሪ ይባርክህ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ወደ ቀድሞው የትዳር ሂወትህ ይመልስህ ወንድሜ ሲያሳዝን
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
አይ ደላላ ወንድሜ ወጣት ነህ መስራት ትችላለህ የሰው ልጅ ያገኛል ያጣል ያለ ነው ራስን ማሳመን ነው
@suezegeye6596
@suezegeye6596 5 жыл бұрын
ጥያቄውን የምታነበ ስውይ ረጋ ብለህ እንብ በጣም ትችኩላለህ
@food6536
@food6536 5 жыл бұрын
ውይ ሰው ሆኖ መፈጠር በራሱ ከባድ ነው የኔ ወንድም አይዞህ ከወንድሞቼ ውስጥ 1ነው ያረኩሁ ይገርማል የኔ ወንድምም 19አመቱ ነው ጀንጅነውት በካርቱም አርገን ወደ ሆነ አገር እገባለን በባህር በባሀር ብር አምጣ ብለውት እኔ ነኝ በመከራ የመለስኩት እና አይዞህ ወድሜ ስደት አደለም ለወንድ ለሴትም ችለነው ነው ያለነው አንዴ ወተናል ነገ እንለወጣለን እያልን
@user-vi2jh2nf9k
@user-vi2jh2nf9k 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው አበሾች ያልወለድነውን የዘመድም ልጅ ቢሆን ስናሳድግ እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልን የግፍ ግፍ ነው የሚደረገው።
@nayemayallahbareya8342
@nayemayallahbareya8342 5 жыл бұрын
እርቅ ማአድ አላህ ይጨምርላችሁ ፕሮግራማችሁ በጣም ደስስ ይላል 😘😘😘
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም በጣም የሜሳዝን ታሪክ ነው እኔ ይህንን ታሪክ በደንብ ሳዳምጥ
@yekeramyekeram6236
@yekeramyekeram6236 5 жыл бұрын
አላህ የሚወደውነው የሚፈትነው አብሽሪ
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 жыл бұрын
አቤት ፍቅር ወላሂ ያስቀናሉ ታድለዉ ዉይ ማሻአላህ ፍቅር ማለት እደዚህ ነዉ ተማሩ እያዳዳቹ ከኔም ጭምር
@magictouch6022
@magictouch6022 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ብጤ እግዚአብሔር ክውዳ ባለቤትህ ጋር የነበረው ይሂወትህ ይቀጥል
@vbyg4211
@vbyg4211 5 жыл бұрын
ወንድም ገና ህፃን ልጅ ነህ አላህ ጤና ብቻ ይስጥህ ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል አይዞህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 жыл бұрын
Ayzhe hulim nager lbgo naw .ante hmktlaw tru msala nhna ldrsbhe ulu mknyat alwa lkraw
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
እርቅ ማዕዶች በምሰሩት መልካም ስራ እግዝያብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ
@abebatadese7579
@abebatadese7579 5 жыл бұрын
እጂግ ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ ነው እግዚአብሔር ወደመልካም መንገድ ይምራህ ትዳርክ የአብራም የሳራ ይሁንልህ ዘመናቹ ይባረክ! የእርቅ ማአድ እግዚአብሔር! ይባርካቹ ተባረኩ
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 5 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ነገር እንቅልፍ አላስተኛኝም በፊቴ እየመጣ ሳሚ፡እባክህ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ፡
@yemaneberhane4093
@yemaneberhane4093 5 жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ አቶ ኑረዲን አላህ ይሙላሎት
@rahmayosuf3939
@rahmayosuf3939 5 жыл бұрын
ያማል ስደት ከወጣሁ 14አመት ሆነኝ ለውጥ ባይኖረውም ጤናየ ስላለ ብቻ አልሀምዱሊላህ የድሜን ግማሽ ስደት ላይ ማጣት እጅግ በጣም ያማል እደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ጋሽ ኑረዲን ወንድማችን ስለታደጉት ጄዛከላህ
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 5 жыл бұрын
አብሽሪ ማር አዱኛ ነዉ
@Jamela-bi8mc
@Jamela-bi8mc 5 жыл бұрын
Azoshi habibat
@user-ye6fi4dh7v
@user-ye6fi4dh7v 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ሁሉም ለበጎ ነው ኢንሻ አላህ አላህ መልካሙን ሁሉ በመጨረሻ ላይ ይስጥሽ
@rahmayosuf3939
@rahmayosuf3939 5 жыл бұрын
Allah yebsherukum bel jenah
@rahmayosuf3939
@rahmayosuf3939 5 жыл бұрын
@@user-ye6fi4dh7v ኢንሻ አላህ አሚን ለሁላችን
@habiba3369
@habiba3369 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እርቅ መእዶች አላህ ይስጠቹሁ ሚንቴ ለሰው ያለክ ቀና ሀሰብ በጣም ደስ ይለል በላተሪከቺን ከምስትክ ጋር ማሻአላህ ደስ ያሚል ርቅር አለቹ አላህ እስከ መጨራሸው ድራስ ያዝልቅለቹ ወለሂ በጠም ነው ውስጤን ያነካኝ ታርኩ😥😥😥
@yesharegyeshareg1272
@yesharegyeshareg1272 5 жыл бұрын
የኔ ወድም አይዞህ እኮን ለሀገርህ አበቃህ እጅ ትሠራለህ ትለወጣለህ
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 5 жыл бұрын
Sami thanks bro
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ወድም በጣም ነው ልብ የሚነካው እደስ ደላሎቺ እግዚአብሔር የስራቺሁን ይስጣቺሁ የስቱን ህይወት አበላሻቺሁ ዘላለም ለማትኖሩ
@darore741
@darore741 5 жыл бұрын
እግዛቤር ይርዳክ ወንድሜ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@user-df8dq2ue6x
@user-df8dq2ue6x 5 жыл бұрын
እደ ምን አይነት ድራማ ነዉ የተሰራብህ በአላህ!! አብዘሀኞቻችን ሀገራችን ላይ መስራት እየቻልን ነዉ ወደ አስከፊ ስደት የምናመራዉ አብድ እዳለዉ ላዳዉን ሽጦ ሂዶ አሁን አሁን ለሹፍርና እኳን የሚቀጥረኝ አጣሁ እዳለዉ ገጥርም ብትሄዱ አርሶ የሚበላበትን መሬት ሽጦ ባዱጁን የሚመለስ በጣም ብዙ ሰዉ ነዉ ገጠርስ እሽ ኢፎርሜሽኑ ስለሌላቸዉ ነዉ እንበል እናንተ መሀል ከተማ ላይ ተቀምጣችሁ እደት እደሆነ የምታስቡት ግራ ያጋባል!! በዛ ላይ ስራ ንቀታችን የሌለ ነዉ ሀገራችን ላይ ሆነን የምናፍርበትን ከሀገር ስንወጣ አጎንብሰን ነዉ የምንሰራዉ ፡፡
@TsegaTube
@TsegaTube 5 жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳክ በሰላም ያገናኛቹ ከባለቤትክ ጋር ፍቅራቹን ይታደግላቹ ይገርማሉ ግን ደላሎቹ እግዚአብሔር ይይላቸው
@haniyemaryamlij4861
@haniyemaryamlij4861 5 жыл бұрын
ይቀመጣል እንደ አደራ ስው ክፉም ሰራ ደግም ሰራ ቢቆይ እንጂ መቸ ይቀራል ሁሉም የጁን ያገኟዋል ብሏል ወንድሙ ጅራ አይዞህ እግዚአብሔር የጃቸሁን ይሰጠዋል በጣም ነው ያዘኩት
@mesrahussain5504
@mesrahussain5504 4 жыл бұрын
Thanks Ato Nuradin
@ugfgh.hgg6742
@ugfgh.hgg6742 5 жыл бұрын
አይዞህ፣ወድሜ፣ሁሉም፣ያልፋል፣ፍቅራቹ፣ወደነበረበት፣ይመለሳል፣ዋናው፣በሰላም፣መመለስህነው
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ዮንዬ ጠንካራ ልጅ ነክ የልጅ አዋቂ ጌታ ወደ ቀድሞ ሕይወት ይመልስህ ትነሳለህ አምናለሁ
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ አቶ ኑረዲን ጀዛከላህ ኸይር
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 жыл бұрын
ሙስሊም ነዉ እዴ
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 5 жыл бұрын
@@user-yv1fd8ze8t ልጅ አዎ ሰልሞዋል
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Thank you
@angiyeshutanshi1252
@angiyeshutanshi1252 4 жыл бұрын
እነኮን ለሀገርህ አበቃህ ሰንት በበረሀዉ የቀሩ አሉ እና ፈጣረህን አመሰግን አይዞህ ችግሮች ሁሉ ያለመፈቴህ አይፈጠሩም ወነድሜ እግዛብሄር ይርዳህ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሲያሳዝን እርቅ መአዶች በጣም እናመሰግናለን
@hanaassefa1210
@hanaassefa1210 5 жыл бұрын
ሚስኪን የኔ ናት አይዞህ የሰው ልጅ ብዙ ፈተና አለው ያልፋል ዋናው ጤና ነው
@quhabayquhabay3114
@quhabayquhabay3114 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሰዝነል ወንድሜ አይዞን ሁሉም ነጋር ለቦጎ ነው
@hanamengisteab9434
@hanamengisteab9434 5 жыл бұрын
አቶ ኑረዲንእግዛብሄር ይባርዎ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
ያአላህ ሲያሳዝን እርቅ ማእድና አቶ ሬድዋን እና ሲስተር ሜሮን እልህ ይስጣችሁ❤️
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 5 жыл бұрын
ኑርድን ሃሰን የሰጠው ሃሳብ ዋውው በትክክል
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 5 жыл бұрын
ሳሜ እናመሰግናለን
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
ወይ እርቅ ማእድ ስወዳቹ ከልቤ ነዉ ሚንቴ ዉስጤ ነህ
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
አይይ የኔ ውድም ይህ ደላአላ ሳይሆን ጥላትም ጭምር ነው ሲጀመር አሥራ ሁለት ሽ ብር እያገኘህ መውጣትህ ሥህተት ነው 2 ኛ የተማርክ ነህ። አይዞህ ውደፍቅርህ ይመልሥህ ።ምትዩ መጨረሻውን አሳውቀን ። አ ቶ ኑረዲን እድሜ ይሥጥውት እድሜ ይሥጥህ ።
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ከልጅነቱ ጀምሮ ልክእኔ ፈተናው በዛ ይሄ ስገጥመው ያለመበዱ ፈጣሪ ጠበቆት ነው እኔ ጋና 17 አመቴ ነው ሸበት በሽበት የሆነው ፀጉሬ አሁን ግን የእንተ ፕራግራም እየደመጥኩ ጠነከሬለው
@selam7775
@selam7775 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ደላሎች የስራችሁን ይስጣቹ!!!
@user-sr2pf6gj2f
@user-sr2pf6gj2f 5 жыл бұрын
ውይ ሲያዛን አላህ ይርዳክ ሚስቱ ደግሞ ጎበዝ ናት ለብር ሳይሆን ለፍቅር ቅድሚያ ምትስጥ
@user-rj3iy8hc3w
@user-rj3iy8hc3w 5 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ነው የሚመቸኝ ቀጥሉበት አስተማሪ ነው
@saratube8270
@saratube8270 5 жыл бұрын
የአገራችንን ደላሎች የቀን ጅቦች በተኙበት እግዛብኤር መቅሰፊት ይላክባችው
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 жыл бұрын
እር መጨርሻው ምን እንደሚሆን ንገሩን ከሚስቱ ጋር ከተገናኘ
@bbabbabsbhahahha5525
@bbabbabsbhahahha5525 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመጨረሽክን ያሳምረው ወንድሜ አይዛክ
@user-ye6fi4dh7v
@user-ye6fi4dh7v 5 жыл бұрын
ሚስኪን አየ ሂወት ፈተናሽ ብዛቱ አይዞህ አላህ ተጎንህ ይሁን
@salambelete1298
@salambelete1298 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ ይረዳካል የኢትዮ ደላሎቺን ፈጣሪይ የስራቸውን ይስጣቸው እፍፍፍፍ ስንት አደባባይ ላይ ቺግራቸውን ለመናገር እድሉን ያላገኙ በተሰቦቻቸው የበተኑ ሌባ ደላሎቺ ስንት ይሆኑ አንተስ እድለኛ ነህ ወንድሜ መጨረሻው ላይ ሂወትህ ሊበራልህ ነው አይዞህ ለበጎ ነው አሁን ሀገርህን ትወዳለህ የሰውን ሀገር ያልቀመሰ ሀገሩን አይወድም የእርቅ መአድን ፖሮግራም ላይ የምትሰሩ ፈጣሪ ይባርካቺሁ
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 5 жыл бұрын
የኔማር አይዞክ ብዙ እምትሰራ ወጣት ነህ አብሺር
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
በጣም.ደስ.ይላል.አቶ.ኑረዱን.አሰን.አላህ.ይጨምርሎት.እድሚና.ጤና.ይስጦት
@user-zt1cx1oo8y
@user-zt1cx1oo8y 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ህይወትን እደበጠበጡ
@ekramhabshawet3202
@ekramhabshawet3202 5 жыл бұрын
ግን አካውንት ካለው ፓስት አርጉልን
@user-mf8yv8vc7x
@user-mf8yv8vc7x 5 жыл бұрын
የርቅ ማዶች ሰላማቹ ብዝት ይበል ሳሚዬ እናመሰግናለን
@bvvb4056
@bvvb4056 5 жыл бұрын
ህይወቱ ተስተካክሎ መሰማት እንፈልጋለን
@gebetzewdie9762
@gebetzewdie9762 3 жыл бұрын
Ato Nuredin bexam enamesegnalen nuruln!
@yeaddamawachisssadamawa4831
@yeaddamawachisssadamawa4831 5 жыл бұрын
Ayi Yesewu Lij Fetena Fetari Yiridah
@astuwelde6972
@astuwelde6972 5 жыл бұрын
ወድሜ ማጣትና ማግኘት ያለነው ለሚስት ደብቀክ ይሁሉ መቸገር አልነበረብክ አንተኮ ጠንካራ ልጅ ነክ ገና ያስረኛ ክፍ ሆነክ እራስክን ችለክ ኑሮን አሸንፈካ ህወት ደሞ ፈተናናት አንተኮ እድለኛነክ በጊዜ ወዳ አገር ተመልሰካል ፈፅሞ ቸስፋ መቁረጥ የለብክን ላስራምስቀን ያየከው የስደት ሂወት ልትማርበት ነው ፈጣሪ ምክንያት አለው መሸወድክ ፈፅሞ ተስፋ ልያስ ቆርጥክ አይገባም ለምሳሌ እኔ ያስረኛ ክፍል ተማሪ እያለው አንድ ደላላ አሰማምቶ ባንዳመትሰርተሽ ትለወጫለሽ ትምረትሽን ስትመጪ ትጨርሻለሽ በሎኝ ሰብኮኝ ይህው ወይ አብታም አልሆን ወይ አልተመለስኩ እዳለው አለው ከነገ ዛሬ እመለሳለው እያልኩ ስምት አመት ግን አውንም ተስፋ አልቆርጥ አገሬ ገብቼ ትምርቴ እማራለው እያለኩ ውስጤን አሳምናለው ጤና ካለን በሰላም ወዳገራችን ከተመለስን ሰርተን መኖር እችላለን አለላገባውም እዴሜ አለፈ ብላቹ ተስፋ አትቁረጡ እህቶቼ
@hayatkedir8143
@hayatkedir8143 5 жыл бұрын
Allah yeredake Allah yeredake Betam yazekut
@hayatyosof113
@hayatyosof113 5 жыл бұрын
ውይ የኔወድም በጣም ነው እምታሣዝነው አይዞህ ደላላ ተብየውን አላህ የሥራውን ይሥጠው
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 5 жыл бұрын
Gash nuredin Egziabher. Srawotn ybark abzto
@simplyfoods9735
@simplyfoods9735 4 жыл бұрын
alhamdulila. ato nuradin. batm. inamisegenalen. شكرن على
@kiyasara1534
@kiyasara1534 3 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት አቶ ኑረዲን ዮኒ አይዞህ ወንድሜ አይዞህ ሚስትህም ታጋሽ ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ኑሮሽን ያሳምረዋል
@blainshbandina189
@blainshbandina189 5 жыл бұрын
እርቅ ማእድ እግህዝያብሔር ይባርካችሁ ለዮናታንም እንኳን እግህዝያብሔር ረዳህ አስተሳሰብህ ጥሩ ነው
@Sarayemariyam
@Sarayemariyam 2 жыл бұрын
እፉፉ የእኔ ወንድም ውስጤን በላከዉ የእኔ ታሪክ ነዉ የደገምከዉ
@hanahanicho8894
@hanahanicho8894 5 жыл бұрын
አይዞክ ውንድሜ እርቅ ማአድ እግዚአብሔር ይበርካችሁ
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 5 жыл бұрын
Miskin wuye yesuw lij fetana
@mammam4772
@mammam4772 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወድሜ በጣም ይከብዳል ኣይዞህ ሁሉም ለበጎነዉ እማያልፍ ነገር የለም ሆደን ኣላወድከዉ
@kukutilove
@kukutilove 2 жыл бұрын
የባለቤቱ ወላጆች ናቸው የራሳቸውን ሰዎች አምጥተው እንደ ደላላ አስመስለው ያጭበረበሩት: ከልጃቸው እንዲለያዩ ስለፈለጉ ነው
@user-bu2jx9bs7h
@user-bu2jx9bs7h 5 жыл бұрын
እርቅ ማአድ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ያስበን ባዶጅ ስንገባ ለኛ ያላቸው አስተሳሰብ የሞተ ነው ምን ይዤ ልመለስ እያልን እድሚያችን ጨረስን
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 5 жыл бұрын
Erke made thank you yezehen mesekin heyewet seltadegachut
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
ወንደ ሲፈቅር እኮ አቤት ደሰ ይላል
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 5 жыл бұрын
አላህ ካንተ ጋር ይሁን እውነቱን ተናግሮ ኑሮን ሐ ብሎ መጀመር ነው።ዋናው ጤና ነው ብር ይሔዳል ይመጣል
@monaalemayhu621
@monaalemayhu621 5 жыл бұрын
አንተ እንደውም ጎበዝ ነህ ወዳሀገርህ ተመልሰሀል እኔ አለሁ አይደል ቤት እገዛለሁ ብዬ ልጄን ጥዬ ወጥቼ ይህው 7 አመት የውሀ ሽታ ሆኜልህ ቀርቻለሁ
@Menelik27
@Menelik27 5 жыл бұрын
በሰው ነፍስ እንዲህ የምትጫወቱ ሰዎች እግዜር የእጃችሁን ይስጣችሁ።ደግምም ታገኙታላችሁ ይህን የመሰለ ህይወቱን በትግል ያቆመ ልጅ እንዲህ እባክናችሁ ከዚህ ህይወት አውጥታችሁ ለዚህ ያበቃችሁት እግዜር ፍዳችሁ ለናንተ ይሁን። ወንድሜ ሰው ወድቆ አይቀርም እንኳን አንተ እንዲህ ጎበዝ የሆንከው ሰው ቀርቶ ማንም ወድቆ ይነሳል
@obsananasgaeeoromoo4480
@obsananasgaeeoromoo4480 4 жыл бұрын
Uuuuffff ayizoki abat fetari kantagar yihun🙏🙏🙏
@aragawseid9566
@aragawseid9566 5 жыл бұрын
ለሰው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ ፡ይኸ ገጠመኝ ሁላችንንንም ፡በሂወታችን፡ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ፈጥሮብን ሁሉንም አሜን ብለን ተቀብለን እያሳለፍን ነው አይዞህ ገና ወጣት ነህ ሰርተህ ታገኛዋለህ ሁሉም ለበጎ ነው ጠንክር
@ekramhabshawet3202
@ekramhabshawet3202 5 жыл бұрын
ወይኔ ሲያሳዝን ግን ጠንካራ ሰው ነው ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው በጣም የተፈተነ ሰው ነው ሳሚ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ስንቱ ተምረናል የምታደርሰን መረጃ ልባዊ ምስጋና ይድረስህ ኢክራም ነኝ ቶሮንቶ ከካናዳ
@user-bm9bg2yl8h
@user-bm9bg2yl8h 5 жыл бұрын
እኔን ወንድሜን እውነት በጣም ያሳዝናል የራሳቸውን ኪስ ሆድ ለሞሙላት የሰው ሂወት የምትመሰቃቅሉ ግፈኛች እግዚአብሔር ይፈርዳል ቀናቹን ጠብቁ ብሩንም አትበሉትም።አይዞህ ወንድሜ ነገርህ ሁሉ እንደሚስተካከል ሙሉ ተስፍ አለኝ አይዞህ ቀና በል ቀን አለ
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
ሳምሪ የኔ አባት ከምልሽ በላይ በጣም ሚሊየነር ነው እንኳን ኢትዮጵያ አሜሪካ እራሡ በጣም ብዙ ለብቶች አሉት ግን ከምልሽ በላይ ስግብግብ ነው በሂወቱ ሠው መርዳት አይወድም አይደለም ሌላ ሠው ሊረዳ ቀርቶ እኔ የገዛ ልጁን ያብራኩን ክፋይ እነኳን ዞር ብሎ አይቶኝ አያውቅም ከስንት አንዴ ብቻ ከመደወል እና ሠላም ከማለት ውጪ እና እኔ በራሴ ተፍጨርጭሬ ወደ ዱባይ መጥቼ ባሁን ሠሀት ናይት ክለብ ውስጥ በጋርድነት እየሠራሁ እገኛለሁ እና እና ባለፈው ስልኬን አፈላልጎ ሲደውል የታባክ አውቅሀለሁ ብዬ ነው ጆሮው ላይ የዘጋሁበት ምክንያቱም ለሡ በቀል እንጂ የአባትነት ፍቅር ስለሌለኝ።
@user-bm9bg2yl8h
@user-bm9bg2yl8h 5 жыл бұрын
@@robelltegenu4875 ጥሩ አላረክም ምናልባት ተጸጽቶ ይሆናል እንደኔ ከሆነ ይቅር በለው ወንድሜ እውነቴን ነው የምልህ ከሱ በላይ አንተ ሰላም ታገኛለህ እባክህ ሞክረው
@user-bm9bg2yl8h
@user-bm9bg2yl8h 5 жыл бұрын
@@robelltegenu4875 ከዛ ለምን እንደዚ እንዳልኩህ እነግርሀለው
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
ንገሪኝ በዋትሳፕ
@user-bm9bg2yl8h
@user-bm9bg2yl8h 5 жыл бұрын
@@robelltegenu4875 ስልክህን ላክልኝ
@mihrettsegaye2255
@mihrettsegaye2255 5 жыл бұрын
አይዞክ ወድሜ ሁሉም ያልፍል በጣም ያሳዝናል ታሪኩ
@asterfekadubeza7566
@asterfekadubeza7566 5 жыл бұрын
ሳሚስለምታቀርብንእናመሰግናለንእርቅማዶችንምእናሰግናለን
@yesharegyeshareg1272
@yesharegyeshareg1272 5 жыл бұрын
እርቅ ማዶች በጣም ነዉ ምወዳችሁ በርቱ
@user-zg4zx5zq5d
@user-zg4zx5zq5d 5 жыл бұрын
O.m.g betam yasaznal
@natannatan739
@natannatan739 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ ሁሉም ያልፋል 😭💔😭😭😭😭😭
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 111 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 100 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 182 М.