Ethiopia: በቴዲ ኮንሰርት ላይ እህቷን ልታጣብሰዉ የሞከረች አነጋጋሪዋ የባህር ዳር ወጣት ከፍቅር ቀጠሮ

  Рет қаралды 24,162

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@agazyanagazyan9464
@agazyanagazyan9464 7 жыл бұрын
በኮንፊደንስዋ በጣም ነው ያደነቅክዋት ባይሆንላትም ጀግና ኣምበሳ ብያታለሁ። ቴድይ ኮ መላክ ኣይደለም ሰው ነው ምንድነው ምታካብዱት ።ሳላደንቃት ማለፍ ኣልፈልግም የኔ ማር ከሁሉም በላይ ኮንፊደንስዋ በቂ ነው። ማፍቀርና መጠየቅ መብትዋ ነው።
@genetasfaw6905
@genetasfaw6905 7 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች ዝም ብሎ ሰውን ማፍቀር ይከብዳል ግን ታዋቂ ሥለሆኑ ነው የሚወዳችው ወይሥ ምን ድነው አይገባም እኔጃ ለማታገኘው ነግር እድሜን መግደል በራሥ ማሾፍ ይመሥለኛል ቴዲ መችም ቢሆን እንደማታገኝው ታውቃለች በቃ እንደሰብለ ወንጌል ገዳም ትግላ ለምን በአለም ያጣችውን ፍቅር በፅድቅ ታግኘው አትሞኚ እህቴ የስው ንብረት የስው ነው
@ethiopia2663
@ethiopia2663 7 жыл бұрын
አንች ፍቅር ሳይሆን አብደት ነው ቴዴን ከወደድሽ ደስታው ደስታሽ ነው ትዳሩን ሚስቱን ልጆቹን አክብሪ እህቴ ቴዲዬ የእግዚያብሔር ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ
@addistelahun3586
@addistelahun3586 7 жыл бұрын
ያብየ የኔ ውብ እኔ እራሱ አንተን እንድየት እንደ ምወድህ አታውቅም በጣም ነው ምወድህ እሽ ቆይ ምን አለ ስልክህን ብትሰጠይ የቴዲን አፍቃሪይ ተዋት
@princeprincephone808
@princeprincephone808 7 жыл бұрын
ተዋቂ ሰዎችን ስራቸውን አደንቃለሁ አንጅ ወድጃቸው አላውቅም እንደሰው ሲታሰብ ስራቸው አንጅ አነደማንኛውም ሰው ናቸው
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 жыл бұрын
ሆ ጉድ ነው ትዳር ከእግዚአብሄ ነው ምጉድ ነው ቴዲ ቼካያደርግሽም የአመለሠት ነው የሚኪና የብሩክቲ አባት የሀገር ወዳድ ጀግና ማድነቅ ይቻላል የማታገኝውን ሠው አትናፍቂ እህቴ ተንቀሣቀሺ ሆ
@alemaraya3502
@alemaraya3502 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር ማስተዋላቸውን ይመልስ ጉድ እኮ ነው
@toybaoumer274
@toybaoumer274 7 жыл бұрын
እኔ እኮ ዱሮ ስንማር የቴዲ ፎቶ ያለበት ደብተር ነበር እሱእሱን እያየሁ አላዳምጥም ነበር መምህሬን 19አመቴ ነበር ለኬ ፉቅር ነበር ክክክ ፈረደባት የኔቆጆ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 7 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 7 жыл бұрын
ክክክክክክ አረ ጉድ በል ጎደር ቴዲየ ሊጠልፉህ ነበር እዴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ቴዲሻ የ2 ልጆች አባት የፀባየ ሰናይ የማራኪየ ባለቤት ነው አርፋችሁ ቁጪ በሉ ወዲማክ 42 ቁጥር ጫማ ነው እዴ ሚለብስ እሄ አካፋ እግር
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ እኮ በትክክል ጉድ እኮ ነው
@frehiwotbekela9081
@frehiwotbekela9081 7 жыл бұрын
እኔ ግን ታዋቂ ሰው ማድነቅ እንጀ መድረቅ አይመቸኝም። አረ ረጠብ አርገው እህቴ ቀኑ እንዳያልፈብሽ
@mastyasfaw3650
@mastyasfaw3650 7 жыл бұрын
Oh kefu menefese edemasen atechireshi enatu behala ketegasebet seteneke kahunu yebelete talekesaleshi
@helensweet5226
@helensweet5226 7 жыл бұрын
ቴዲ እኔም በጣም ነው የምወደው ገን በ ፍቅር ሳይሆን በአድናቆት ነው
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
Helen sweet እኮ በትክክል እኔም
@ksamakkah2644
@ksamakkah2644 7 жыл бұрын
በናታችሁአትስደቧትፍቅርአስቸጋሪ
@ashurast5677
@ashurast5677 7 жыл бұрын
በሱ ሚስት ፍቅር የወደቅነውንስ ማን ያስታውሰን??
@aldaam9276
@aldaam9276 5 жыл бұрын
ከቴዲላይ ወረድ በይ ምክኒያቱምባለትዳር ነው::
@ሀዩየኮቻዋአማላይ
@ሀዩየኮቻዋአማላይ 7 жыл бұрын
ወላሂ ተዋቂስለሆኑ ነውእጅ ሴቶቹእምታብዱት ከነሱየበለጡ ስትአማላይ አማላይ የሆኑያገራችን ብቦች አሉ አይናችሀን ታዋቂላይ ብቻአታርጉት
@alali8734
@alali8734 7 жыл бұрын
ሴቱ ልቡወለቀ ልበል እጨ ትደር አለው ስምተኛውሺ በውነት ፀበል ትጠመቅ እማምላክ ይሻላታል ምረቱን ይላክላት አትፍረድ ይፍረድብሀል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 7 жыл бұрын
ዳቢሎስ ነው ፀበል ውሰዶት እባካችሁን።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 7 жыл бұрын
ቆይ ግን ቢሆንስ እናተ ማውራት ያለባችሁን አታውቁም እደ የልጆች አባት ነው እኮ እራሳ ናችሁ
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 7 жыл бұрын
ትሽ ቅዠታም በሏ ቴዲ የልጆች አባት ነው አልነቃችም ከቅልፍ ጉራ ብቻ ብሏል ቴዲ
@hayatidris7651
@hayatidris7651 7 жыл бұрын
Batme tedabiralachiwe Wargochi. Tediy azemare nw Tara sawe atkbedute wargochi
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 жыл бұрын
እረ በለው ፍቅር እና አድናቆት የተደበላለቀባቸው እንዴ ምንድነው በእውነት ይህ ልክፍት ነው ፀበል።ያስፈልጋቸዋል እናንተም ይህንን ሬዲዬ ላይ እያቀረባችሁ ጭራሽ ሞራል አትስጡአቸው። ቀስ በቀስ ፈጣሪን እንዳይከዱ ያስፈራል
@hanahano4650
@hanahano4650 7 жыл бұрын
ይጠመቁ ይህ ሰይጣን ነው በሰው ተመስሎ ሰይጣን ነው
@አሪፍአይቸኩልም-ኸ1ሸ
@አሪፍአይቸኩልም-ኸ1ሸ 7 жыл бұрын
የሚገርም ነው
@menberelitekai391
@menberelitekai391 7 жыл бұрын
Balega nat betam esu gen ayargewm!!!!!!!
@typing...1
@typing...1 7 жыл бұрын
ለምንድነው በአንድ ርዕስ ዙሪያ ብዙ ወሬ የምታወሩት ፕሮግራም ስሩ
@meronkelemu8906
@meronkelemu8906 7 жыл бұрын
ወይጉድ ፀልይ ፁሚ ይለቅሻል
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 7 жыл бұрын
ይህ ስይጣናዊ ነው እውነት እውነት እላችኃለሁ መምህር ግርማ ላይ እንድትሄድ መልክቴን አስተላልፊልኝ
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 7 жыл бұрын
Zewditu Mherit awo wunet new
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 7 жыл бұрын
Betam ygermal !!!!!! Aytal aydres maletnewu! !!!!
@zinashneri6950
@zinashneri6950 7 жыл бұрын
እረ.በሳቅ
@aldaam9276
@aldaam9276 5 жыл бұрын
ወንዶች ከወደ ዱክ ሥለማያጡክ ነው በጠም የሚከሠተው
@tga5047
@tga5047 7 жыл бұрын
alikisa kerechi sitasazin. gudegna nechi
@muluneshadmasu6372
@muluneshadmasu6372 7 жыл бұрын
Atakabidu wrenshi
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 7 жыл бұрын
እውነት መናገር ለህታያለቀሰችው ልጅ ያላችሁት በጣም ነው ያሳቀኝ
@mullugetamoges681
@mullugetamoges681 7 жыл бұрын
maz seid Maz seif ወገኖቼ:ብዙ:የምንማረውና:ለሀገር: የምንሠራው:እያለን:በግለሰቦች:የግል:ፍቅር:ገብታችሁ:ጊዜን:ታስጠፋላችሁ::
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 7 жыл бұрын
ልክ ነው አዲስ ነገር ሲኖር መስማት እንፈልጋለን የምሰማ ሁላስራ ፈት ነው ማለት አይደለም
@makdesasf2641
@makdesasf2641 7 жыл бұрын
+maz seid Maz seif ቴዲ ምንድን ነው?እንደማንኛውም ሰው ሰው ነው ቢፈቀር ምንም አይደንቅም።ባይሆን እንዲህ ለሚሆኑ ሰዎች ፀሎት ያስፈልጋል ሞኞች ናቸው።
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 7 жыл бұрын
ሰንት የሚወራ እያለ ቴዲ ሁሉም እትዮጵያዊ አለም የሚወደው ነው በሰነምግባሩ በፀባዬ ግን የሚያሰጠላ ወሬ ከማውራት ሰንት የሜወራ አለ ።
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 7 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህት
@ሀዩየኮቻዋአማላይ
@ሀዩየኮቻዋአማላይ 7 жыл бұрын
አሩ ኡኡኡ ሴቶችየ ተረጋጉአታሰድቡን ፕሊስስስስ
@azebazeb3242
@azebazeb3242 7 жыл бұрын
ምእድነው ስለ ቴዶ ጀምራችሁ ስለሌላ ታሪክ አውርታችሁ በቃ ምእን ሆነች ልጅትዋ ምእን አወራች ያልቸገራችሁን ስለ ማክል ሰለቅብርጥሶ ከምታወሩ ስለቴዶ አጨርሱትም እዴ ይች ሴትዋ ነት ደሞ ወሬ ዝም ብላ የምትዘባርቀው
@hirutkidane5224
@hirutkidane5224 7 жыл бұрын
endaa tedy ye2 legoch bale tedar nwe
@እሲውትየኢትዮጵያ
@እሲውትየኢትዮጵያ 7 жыл бұрын
አረበዛስታስጠሉ ለምን ወደፈጣሪ አትጸልይምፍቅር አስጠልታል
@astereshete836
@astereshete836 7 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ሸም የለም እንደ በይ ላሺ በይ እሺ እህቴ
@tga5047
@tga5047 7 жыл бұрын
enda min aynet were new
@abebechayalew1439
@abebechayalew1439 7 жыл бұрын
ስንት እሚወራ ሞልቶ. ቴድ የልጅ አባት ነው. ባለትዳር. ኢትዮጵያየ. አኬልዳማ ሆና. ቀልዱ. የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ
@frehiwot2055
@frehiwot2055 7 жыл бұрын
እኔም አውቃለሁ የክፈለ ሀገር ልጅ ናት ልጅትዋ የሀብታም ልጅ ናት እና የቴዲን እና የስዋን ፎቶ እያቀነባበረች ግንኙነት እንዳላት ታስወራ ነበር ለብዙ ዱርዬዎች እንዲያስወሩላት ብር እየከፈለች ታስደርግ ነበር ከዛም ቴዲን ባለማግኝትዋ ውስጥዋ ሲቸገር አዲስ አበባ ቡና ቤት በሴት አዳሪነት ኑሮ ለትንሽ ግዜ ቀጠለች በመጨረሻም በእህትዋ ባል በኩል ጴንጤ ባል አምጥተውላት አግብታ አሜሪካ ገባች ሀይማኖትዋ ቀይራ በቴዲ ቀልብዋ ጠፍቶ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
Frehiwot Endale በስመአብ የሚገርም ነው
@makdesasf2641
@makdesasf2641 7 жыл бұрын
እግዚኦ ክክክክክክክክክ
@frehiwot2055
@frehiwot2055 7 жыл бұрын
Makdes Asf ከምሬ ነው መቅዲ
@makdesasf2641
@makdesasf2641 7 жыл бұрын
+Frehiwot Endale አረ ፍርዬ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክክክክክክ።ለቴዲ አፍሮ ብላ ሃይማኖት መቀየር ይሄ ልክፍት እንጂ ፍቅር አይደለም።እኔ ቢጠበስም አይሸተኝ አደንቀዋለሁ አለቀ
@frehiwot2055
@frehiwot2055 7 жыл бұрын
Makdes Asf እንዴ ጭራሽ እኮ ለኛም ከቴዲ ጋ ለንጋኖ ሄደን ምናምን ትለን ነበር እኔ የሸገር ልጅ ስለሆንኩ እባንንባታለሁ። እንጅ ብዙ ቀደዳ ሁላ ነበር አሁን ትዝ ሲለኝ በሳቅ ግን አንድ ቀን ባገኝው ቴዲን በአካል አጫውተዋለሁ ይህን ታሪክ በሙሉ 3ት ቀበሌ ስትሸውድ ነበር
@aaaddd9765
@aaaddd9765 7 жыл бұрын
እንግዲህ ጉድ ጅመራችሁ ወሬያም ሁላ ፍቅር የሆነ ቤተስብን አፍርቷል አረፍ ትቀመጥ አጭ አሁንስ ለወሬ መሯጣችሁን ጠላሁት።
@sadamohamodsadamohamod7444
@sadamohamodsadamohamod7444 7 жыл бұрын
ቴድ ታማኝ ሠው ነው
@lemlemberehe5307
@lemlemberehe5307 7 жыл бұрын
Fikir lafikariw enji letemelikachi beshita new gin sinatun yistat honom gin teddy baletidar endehone mawek ena meredat alebishi ehite
@habtamuadisa5922
@habtamuadisa5922 7 жыл бұрын
ወይ 8ኛው ሺ
@kidukidu5715
@kidukidu5715 7 жыл бұрын
Endezi aynet memuazez new miyastelaw
@mmm1873
@mmm1873 7 жыл бұрын
ውይይይ 8ኛው ሺ የሚስቅ ባይኖርም በግድ የሚያስቅ ሞልቶዋል
@rakrakrak7367
@rakrakrak7367 7 жыл бұрын
ጉራ ብቻ አለ ቴዲ ወሬ ስትወዱ ስራ ፈት
@መኔአለሙA
@መኔአለሙA 7 жыл бұрын
ጉድ
@ሀዩሀበሻ
@ሀዩሀበሻ 7 жыл бұрын
ወይ ፍቅር እዲህ ሆነዴ
@shesushifashifa3273
@shesushifashifa3273 7 жыл бұрын
ሀሀሀ ክክክክክ ለምን አለኝ በሰመይ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
Shesu Shifa Shifa kkkkkkkkkkkkkk
@melaabebe1370
@melaabebe1370 7 жыл бұрын
Enkuan Tedey lylawm yfekral tadya minu ygermal
@አማርችደምሴ
@አማርችደምሴ 7 жыл бұрын
ምን ችግር አለ ውሽማ መሆን ይችላል
@ሀሊማሰራተኛዋትቀየር
@ሀሊማሰራተኛዋትቀየር 7 жыл бұрын
እሽ እሷ አወራች እናንተ ምን አንቶለቶላችሁ. ቱልተላ ሁላ .እሱ አምልየን. እንደት እንደሚወዳት አይቶ. ማመን ይቻላል. ተንቀሳቀሽ. ለቀቅ .ቴዲ አንድ ልብ ነው ያለው. እንደሌሎቹ አርቲስቶች አይደለም .ሰምተሻል44ነጥብ
@babaye5713
@babaye5713 7 жыл бұрын
ሆ የምታወሩት አታችሁ ነው
@gjhhbh5722
@gjhhbh5722 7 жыл бұрын
ዉርደት ነውእ
@mesiyetesfaye7413
@mesiyetesfaye7413 7 жыл бұрын
Yanechi Teddy aleteweld tebeki eskiwelde
@romanalemu6391
@romanalemu6391 7 жыл бұрын
Gelitu beluligni
@konjitalmu5740
@konjitalmu5740 7 жыл бұрын
ወሬኞች እሡ ትዳር ላይ እንዳለ ታውቃላችሁ ምን ይሄንን ልክሥክሥ ወሬ ምን አሥወራችሁ ቅራቅንቦ
@netsanetnetsanet9405
@netsanetnetsanet9405 7 жыл бұрын
Koy egna sew yadelen weys edenesu tawaki slalonn enesuga tawakinetna gezeb ale egnagar egzihebher yeseten nsu fekr ale wendi makn yewededkut ene negn ewnet new ekan lela lafekr agerem mgebam ameslegnm hulem etebkalew!
@ተዋሕዶሀይማኖቴ-ወ7ቨ
@ተዋሕዶሀይማኖቴ-ወ7ቨ 7 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ምን አይነት ጅል ናት በእግዚአብሔር ቴዲ የ2 ልጆች አባት ነው ላሽ ባይ አቦ
@tinayeyemeberihanelije5176
@tinayeyemeberihanelije5176 7 жыл бұрын
weregna
@መዳኒትሺፈራው
@መዳኒትሺፈራው 7 жыл бұрын
Gode new gene atakabedo
@ጺዎናዊትሸዋንዳኝ
@ጺዎናዊትሸዋንዳኝ 7 жыл бұрын
kkkkkkjkkk ወረኞች አሁን ይህ ምን ይወራል ግን ልጅቱዋ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነዉ የያዛት ጸበል መሄድ አለባት ምከሩዋት
@mullugetamoges681
@mullugetamoges681 7 жыл бұрын
ፀበል:ሚያስፈልገው:ለሷ:ብቻ:ሳይሆን:ለሱም:ያስፈልገዋል::
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
ጺዎናዊት ሸዋንዳኝ እኮ በትክክል kkkkkk
@agazyanagazyan9464
@agazyanagazyan9464 7 жыл бұрын
ጺዎናዊት ሸዋንዳኝ ስላፈቀረችውና ስለወደደችው በሽተኛ ከተባለች ኣዎ 100% በሽተኛ ናት። እኔም ኣፍቅሬ እብድ ወይም በሽተኛ ካላችሁኝ ኣዎ በርግጥ በሽተኛ ነኝ ማወቅ ያለብሽ ግን ያፈቀረ ሰው በሽተኛ ኣይባልም የኔ ማር
@zainabjamal158
@zainabjamal158 7 жыл бұрын
ጺዎናዊት ሸዋንዳኝ jkjbnkl
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 7 жыл бұрын
አቤት እምታወሩት አጣቹህ ነው ስታስጠሉ
@muluneshadmasu6372
@muluneshadmasu6372 7 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkķkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk atakadu wrenshi atakabidu
@malso0onhhnoo252
@malso0onhhnoo252 7 жыл бұрын
ቴድየያገር ልጅ ነው ግን ባልነቱለአምለሠትብቻ ወሬ ነሽ ወደዛ
@asuyes6456
@asuyes6456 7 жыл бұрын
even the way you presenting the news is very unprofessional very disgusting the media sponsoring organizations should have to boycott for such kind of radio program.
@meklith7130
@meklith7130 7 жыл бұрын
Demo lezih gomada
@astereshete836
@astereshete836 7 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ሸም የለም እንደ በይ ላሺ በይ እሺ እህቴ
Массированный удар РФ по Украине в Рождество
1:06
Euronews по-русски
Рет қаралды 140 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН