Ethiopia : በአፋጣኝ ከስልጣን ልቀቁ የደራርቱ ጉድ ተዘከዘከ | derartu tulu | ethiopian olympics | haile gebresilase

  Рет қаралды 39,893

habesha top 5

habesha top 5

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@abayeabaye-w3o
@abayeabaye-w3o Ай бұрын
ቅሌቱ ተባብሷል፥ዘረኝነትተጧጡፏል፥ ከዚህ ይሰውረን፤ አሜን***!
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 Ай бұрын
በእወነት በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያን ላዋረዱና ህዝቡን አንገት ላስደፉ የኦሎፒክ አመራሮች በቤተ መንግስት እራት መዘጋጀቱ ህዝብን መናቅና አገርን ላዋረዱ እዉቅና መስጠት ነዉ :: ተወደደም ተጠላም አሸብርም ሆነ ደራርቱ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ !!
@FikirteAbishu
@FikirteAbishu Ай бұрын
እጅግ በጣም ያስለቅሳል
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 Ай бұрын
ደራርቱ እና አሸበር ከአልጋ ወድቀዋል በጣም ❤በድብቅ የሚፋቀሩ እንደሆኑ አታቁም ደራርቱ አደገኛ ሴሴኛ ናት የሃላ ታሪኳን ጠይቁ ከመጀመርያው ባሏ ጠይቁ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
እነ ነውር ጌጡ
@Wow-jz9nw
@Wow-jz9nw Ай бұрын
አሸብርና ደራርቱ የበሉት እራት መርዝ ይሁንባቸዉ አሜን።
@AbdrehimAbrar
@AbdrehimAbrar Ай бұрын
ይልቀቁልን ይልቀቁልን ማፈሪያዎች ናቸው
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
እባክሸ አነባበብሽን አስተካክዪ። አስመስላለሁ ብለሽ የራስሽን አጣሽው።
@zownow-h2d
@zownow-h2d Ай бұрын
ምንይደረጋል የለመድናው ወርቅናው ከዚበላይምትየለም።
@yohanadi4469
@yohanadi4469 Ай бұрын
Dr Asheber, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance. I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country during a global stage. Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions. As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve. In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders rather than followers.
@HhHh-qi3fr
@HhHh-qi3fr Ай бұрын
ስግብግብነት ይህ ነው ምን አለበት የያዜቹን አርፋ ብትበላ እች ወይ የብልጥግና አገዛዝ ዘመን የማያሰማን ጉድ የሌም እኮ
@ddyy5110
@ddyy5110 Ай бұрын
ድንጋይ ራስ ሃይሌ ስልጣን ፍለጋ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። የመንግስት እና የህዝብ ሃላፊነት በእግር ሳይሆን በጭንቅላት ነው የሚመራው። ምናለ በልምድህ በሩጫ ማማከር ስራ ላይ ብታተኩር። ለሚድያ የምትረጨው ገንዘብ ለበጎ ስራ ብታውለው። ድራርቱ ብቃት ኣላት
@leaftif
@leaftif Ай бұрын
ደራርቱ የአመራር ብቃቷ አጠያያቂ ነው ።በሩጫ ያሸነፈ ሁሉ የስፖርት አመራር ይችላል ማለት አይደለም ።እግር ሌላ ጭንቅላት ሌላ
@ddyy5110
@ddyy5110 Ай бұрын
@@leaftif ያንተ ኣስተያየት ይሻላል። የኣመራር ብቃቷ ይፈተሽ ማለትህ ጥሩ ነው። እስማማለሁ። በደፈናው ገንዘብ ረጭቶ ቲፌዞ ሚድያ፡ስለኣገኘ፡የሚዘላብደው ሃይሌ ጋር በማነፃፀር ነው ድራርቱ ብቃት ኣላት ያልኩት፡ ተቀብያለሁ
@LetayWledu
@LetayWledu Ай бұрын
​@@ddyy5110ደራርቱ ምራት አትችልም ዘረኛ የጭቃ ውስጥ እሾህ ናት እናት መሳይ ግን ገዳይ
@Yami_Service
@Yami_Service Ай бұрын
Yasaferale
@HanaZewde-iv9vg
@HanaZewde-iv9vg Ай бұрын
Ruche. Roteche. Inje. Mehayim. Nat. Izam. Heda. Zeregnenet. Tizeralech. Endee
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Ай бұрын
የደራርቱ more ስም እንደተያዘችው ነው ዛሪ ብቻ አይደለም በእውነት
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb Ай бұрын
እናንተ ጥሩልኝ ኮስትሬን ይስማ ይህንን ጉድ አቤንም ጥሩት እነዚህ ሀገር ሻጮችን ይመልከቱ ፍርዱን ለእ/ሔር ሰተናል የደሀ ሕዝብ ብር የበላ መጨረሻው አያምርም
@RajiyaniNaiker
@RajiyaniNaiker Ай бұрын
መለስ ነብሡን ይማረው እግር ጭንቅላት አይሆንም
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t Ай бұрын
ተወዶ መጠላትን በአቶ ልደቱ ፣ በዶክተር አብይ እና በአትሌት ደራርቱ ላይ አየሁ
@KefeMamo
@KefeMamo Ай бұрын
Midiyaaleen maqaa daraartuu balleessuuf halkanii guyyaa iyyan Kun in biyya diigaa jiranii nurraa qabaa.Aangootti fiduus aangoo irraa Ari'uuf abjuu isaanii nutti iyyaa ooluu hin qaban.
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
ብርሀኑ ነጋን ተውከው
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
ዶ/ር አብይን የጠሉት ጽንፈኞች ብቻ ናቸው
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
​@@ss-jm8seብርሃኑ ነጋ ጀግና ምሁር ነው ለምን ይጠላል?
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t Ай бұрын
ዘንግቼው ነው።ልክ ብለሃል።
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Ай бұрын
draretu dawen dawen dawen,Asberdawen dawen no atlituces prisedent nicest foces no riset,draretu and Ashber risetxxxxxx
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
ደራርቱ ላይ ቂም አለሽ አጋጣሚውን ተጠቅመሻል
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Ай бұрын
ደሬ በጊዜ ወደ ቤትሽ ሽል በይ!!ሁሉም ነገር እንዳኖሩት አይገኝም።ደሬ የፀባይ ለውጥ ብታሳይም አያስደንቅም!!!ከአደገኛው አለቃሽ የባህሪ ውርስ ብታሳይም ምንም አይደል፣ምክንያቱም ፣ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች አይደል ተረቱ!!!
@leaftif
@leaftif Ай бұрын
ማነው ሀይሌ! ይሀን ለማለት ብቃት አለዉ ወይ?ሩጫን ሮጦ ማሸነፍ ሌላ አመራር መስጠት ሌላ።ሀይሌስ አመራር ላይ ተቀምጦ ስላልቻለ አይደለም ወይ የለቀቀዉ። ብቃት ያለዉ አመራር ያስፈልጋል ።
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
@@leaftif ኣለስበላም ስላላቸው ነው
@hirutbekelehasset
@hirutbekelehasset Ай бұрын
አረ ድምፅሽ ትንሽ? አይመችም ለስለስ ቢሆንልን
@minassieshibru266
@minassieshibru266 Ай бұрын
እረ ተው ባንዴ ደራርቱን አተወረዳት አጋነችሁት????
@AlemuAleta-d4w
@AlemuAleta-d4w Ай бұрын
Wushetam media
@RobsanMr
@RobsanMr Ай бұрын
Alekleki kuc bilo metechat ayikebdim
@Tatof_h7e
@Tatof_h7e Ай бұрын
ደራርቱን እና ዶክተር አሸብርን ለቀቅ አድርጉዋች ካልሆነ የዋጣችሁትን ጉቦ አዋርዳቸዋለሁ ወናፍ ሁላ
@HilifMathewos
@HilifMathewos Ай бұрын
ኦሮሞን ስለምትጠላው እንደዛ ነው የምትነፋው።
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t Ай бұрын
Shame On Derartu Shame On Doctor Asheber
@HanaZewde-iv9vg
@HanaZewde-iv9vg Ай бұрын
Mehayim. Nat. Yihe. Iqu. Hager. Nw. Arogeet. Maseb. Aqitoat. Eqo. Nw
@mintyassefa
@mintyassefa Ай бұрын
ዓሳ ከወደ ጭንቅላቱ ይገማል፣🤑ሁሉም አንድ ናቸው፣ ደራርቱ ዘረኛ ናት፣እንዳቅሚቲ🤑
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Ай бұрын
ያለለብን ይባርክልን ትሩነው እህት ከዛሪው የበፊቱን ማስታወስ ???? የስንሰባስ ጉዳይ ይዘት ሊሎች አፍሪጃ አገሮች እድል አልተሰተም ataked side confrnes Jornaliest Amrican poset love hidding Different bereed one by one showe hidding all atked imeporetanet 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Where this slines
@EyerusalemTaddese-gx5uj
@EyerusalemTaddese-gx5uj Ай бұрын
Mindinew Derartu yemitilut eswa jeginachin nati minew sintochu musina siseru lemin alawerachihum zeregnoch .anchi degimo setouchin medegef sigebashi taragibialeshi esti gegina kehonish Docterun tenagerie?
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 Ай бұрын
እሷ እኮ እግር እንጅ ጭንቅላት የላትም መሠሪ ነች።
@danielberhane5252
@danielberhane5252 Ай бұрын
አይ ደራርቱ ለካስ የጭቃ ውስጥ እሾህ ነሽ ለካ
@HhHh-qi3fr
@HhHh-qi3fr Ай бұрын
ውርዳት እንዳዚህ በሪሽን በርግዶልሽ ይገበልሻል በህይዎት ዘመኗ በተከበረችበት ሀገር ። አረዴዴዴ
@LamesaKeneni
@LamesaKeneni Ай бұрын
የደራርቱ ስም በእናንተ የቆሸሸ አፍ አትጠራም።
@Tilakhun
@Tilakhun Ай бұрын
ደራርቱ አስመሳይ ነች ለብሄር የምትታገል ነች ማለትም ዘረኛ ነች
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Ай бұрын
Simple,yodite guodite Good name sorry simple
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 Ай бұрын
አራት ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ😂😂😂😂😂😂
@Sanyibiru2025
@Sanyibiru2025 Ай бұрын
Eferu inji
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 Ай бұрын
ይህቺን ዘረኛ ወደአሰር ቤት መላክ ነው
@ምስራቅ
@ምስራቅ Ай бұрын
አቦ አታካብጂ ማን ብሎአቹ ወሬ ለማራራጥ እንኳን ዘንቦብሽእንደዉዉ ጤዛ አይደል የሚባለዉ ተረቱ አለቅላቂ
@KokiKifle
@KokiKifle Ай бұрын
አብይ የሱ ቢጢ ውሸታም ሰነፍ ውጤት የሌለውን መሰሪ ሲሆን ነው እሚሰማማው ይቺ ውዳቂ
@genettoshema5661
@genettoshema5661 Ай бұрын
ነውረኛናትአሰደቡመጀመሪያትማር
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 Ай бұрын
ውሾች የደራርቱን ቦታ ስለፈለጋችሁ ነው ስሟን የምታጠፉት!!!!
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
ስታነቢ ዜናው።አበላሰሽው ድምፅ ችግር።አመጣሽበት ሌላ ሰው ያንብ
@Tatof_h7e
@Tatof_h7e Ай бұрын
ወናፍ ሁላ
@AsfawKebede-r6s
@AsfawKebede-r6s Ай бұрын
You are paid jounalist ; shame on you!
@Meselu-tb8qz
@Meselu-tb8qz Ай бұрын
C
@milkibest242
@milkibest242 Ай бұрын
ከአሽብር ጋር ይችን ጀግና አታወዳድሪ ያልተጣራ ወሬ
@Sefina-f4g
@Sefina-f4g Ай бұрын
She is responsible so she has to resign soon.
@WondwossenWork
@WondwossenWork Ай бұрын
ቅል እንኳን ማጠልጠያ አላት ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ በወሬ ሳይሆን በተግባር ከአንዴም ሁለት አስር ዓመት ሀገሯን በአለም አስጠርታለች እንደአንቺ ወሬ ለቃሚ የስነ ምግባር ችግር ያለብሽ የጋዜጠኛ ምነምግባር በጣም የጎደለሽ ነሽ አስተካክይ
@mahome8623
@mahome8623 Ай бұрын
Down ashebir the arrogant.
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Ай бұрын
I don’t believe you. Not true.
@Sefina-f4g
@Sefina-f4g Ай бұрын
You can see it the report was true .
Mo Farah is shocked in the Men's 10,000m
7:24
C4Athletics
Рет қаралды 1,8 МЛН
13 August 2024
42:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 125 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН
Oliver Kahn will never forget this humiliating performance by Ronaldinho
10:07
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН