Ethiopia - ዶ/ር አብይ አጣብቂኝ ውስጥ ገቡ 4ኪሎ 2ቱም እንግዶች መጡ ማን ይሻላል?

  Рет қаралды 61,447

Feta Daily

Feta Daily

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 174
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 Жыл бұрын
ከሁለቱም ጋር መዛመድ መልካም ነው‼️
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
America letatefan , China letaleman neaw.
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ቻይና የኢትዮ የቁርጥ ቀን ወዳጅ❤❤❤❤❤🇪🇹🙏🙏
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 Жыл бұрын
ሁለቱንም በስልት መያዝ አለብን።
@ቅንነትቲዩብ-kininetube
@ቅንነትቲዩብ-kininetube Жыл бұрын
ከሁሉም ጋር መስማማት ነው የሚጠቅመን ስልታዊ የሆነ መንገድ መጠቀም ነው
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 Жыл бұрын
ዱሮም እኮ አሜሪካን ቀናተኛ ባል ማለት ነች 🙏🏽💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
Hhhhhh
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
ቻይና የክፉ ቀን ወዳጃችን ነች
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔውድ
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
ምን አረገችልሽ
@solmona3992
@solmona3992 Жыл бұрын
ለሀገር ሰላም ሁሉም ተከባብሮ መኖር ጥሩ ነው
@raymondwilliams3503
@raymondwilliams3503 Жыл бұрын
ቸይነ ቻይነ አስቻለክ አፋጠራ ለአብዪ ንገሩት
@mesayerisy2322
@mesayerisy2322 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ አዋጪ ቻይና እና ሩሰያ እና ቱሪክ ናችው
@TheEthiolion
@TheEthiolion Жыл бұрын
America is also part of our oxygen!!!!
@wondmch4130
@wondmch4130 Жыл бұрын
1st turkey 2nd china 3rd African for Africa
@Tenayemedia_tsegaw
@Tenayemedia_tsegaw Жыл бұрын
ስለ ሰላም የምንሰማበትን ቀን ያምጣልን
@zahrahussain9070
@zahrahussain9070 Жыл бұрын
እኔም ሚዛናውይነትን እመርጣለሁ ሁለቱም ሴራቸው ከባድ ነው እኛ ደሞ አሁን ለጥላት ምቹ ሁነናን
@selinaseli6428
@selinaseli6428 Жыл бұрын
ቻይና የክፉ ቀን ወዳጅ አሜሪካ ሺ አመት ወዳጅ ብትሆን ካሄዲ ናት
@solomonbelay3948
@solomonbelay3948 Жыл бұрын
ደንቅ..ትንታኔ..ነው..እናመሰግናለን..እናደንቃለን።
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
አሜሪካን ከመረጠ ጠቅላዩ አብደዋል ማለት ነው አሜሪካ የምትባል አገር ለማንም ጠቅማ አታቅም አላህ እልም ያርጋት ቻይና ጠቅማህ ለራሷም ተጠቅማ ነው የክፉ ቀን ወዳጆቻችን ቻይና ራሺያ ቱርክ ናቸው አለቀ
@saraadene6920
@saraadene6920 Жыл бұрын
China 🇨🇳 Ethiopia 🙏 🇪🇹 🙌 we can't bite the hands, who fought with us Against. I pray 🙏 🤲 🕍 🕌 we don't turn our back on those who stood by us in our lowest time!
@wendyteshager6490
@wendyteshager6490 Жыл бұрын
ሁሉንም ማስደሰት አይቻልምበልልኝ ለጠቅልዬ መምረጥ ካለበት ግንቻይና አሜሪካ ስኳር በመርዝ እየሰጥች ጨረሰችን እኮ
@yaredzeleke8715
@yaredzeleke8715 Жыл бұрын
በፖለቲካው ዓለም ላይ ቋሚ ወዳጅም ሆነ ቋሚ ጠላት የሚባል ነገር የለም ሁለቱንም በጥበብ መያዝ አስፈላጊ ነው
@fekadu2806
@fekadu2806 Жыл бұрын
ቻይና ትሻላለች አሜሪካና በቅሎ አይታመኑም
@mediaendashaw9321
@mediaendashaw9321 Жыл бұрын
ሁለቱን በእኩል ማስኬድ ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል ።አንዳቸውን ማጣት ትልቅ ዋጋ ያስከፍለናል በተለይ አሜሪካንን
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔውድ
@nohisack7796
@nohisack7796 Жыл бұрын
የበሰበሰ ሰንዴ ነው ሰርተህ ብላ
@alemengu7841
@alemengu7841 Жыл бұрын
ቻይና;ቻይና 100 times ትሻለለች
@user-cg5uf7fr9g
@user-cg5uf7fr9g Жыл бұрын
ቻይናለኢትዮጵያቀይመሰመርነቺ አሜርካ ለጥቅምብላነዉ እኛን እምታክብር።
@aminawol8606
@aminawol8606 Жыл бұрын
ሁለቱንም ሙሁሩ እንዳሉት በእኩል ማየትነው ያለባት እትዮጵያ
@manvickermayoyo6256
@manvickermayoyo6256 Жыл бұрын
Well come too china
@Ahmad-qg8kl
@Ahmad-qg8kl Жыл бұрын
ቻና ትሻለንን
@TheEthiolion
@TheEthiolion Жыл бұрын
I believe the PM is intelligent enough to have a balanced relationship with both East & West based on mutual benefit as well as mutual respect.
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
He is smart enough to choose but not protecting his own ppl
@tayemesfin2341
@tayemesfin2341 Жыл бұрын
ከኳታር መሪ ልምድ መውሰድ አለብን ።
@abiteduabat3923
@abiteduabat3923 Жыл бұрын
we love chaina
@azebaboneh1600
@azebaboneh1600 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር
@junisab6929
@junisab6929 Жыл бұрын
የምትጠቀማቸውን ቃላቶች እንደወረዱ ወርውራቸው ቀጣሪዎችህ ስለሚደሰቱ
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
Weta. Alemotahehum? Afear ayekemesahehu beak telalahehu. America leenante, China le Ethiopia.
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 Жыл бұрын
I stand with china 🇨🇳 ❤️💪🇪🇹
@tuluandualem9666
@tuluandualem9666 Жыл бұрын
ቻይና ቻይና በቃ ቻይና አለቀ አሜሪካ አገራችንን መበታተን ብቻ ነው የምትጸልገው።
@alesultan1165
@alesultan1165 Жыл бұрын
ቻይና ትሻላሌች ከአሜሪካ
@saarakwt6710
@saarakwt6710 Жыл бұрын
Chaina yekuffu kani wodajachin nat ❤️❤️❤️❤️
@kamilabdurahman7323
@kamilabdurahman7323 Жыл бұрын
ቻይና ለድርድር መቅረብ የለባትም እንደ እስስት የሚለዋወጥ አያስፈልገንም።
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 Жыл бұрын
ሁለቱም አይሻሉም ሁለቱም አገራችንን ይዘርፋሉ ህዝቧ በስደት እየተሰቃየ እነሱ እነማን ናቸው
@yohannesaklilu841
@yohannesaklilu841 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከቻይና እና ከሩስያ ጋር ብትስማማ ነዉ የሚሻለን
@binutube4664
@binutube4664 Жыл бұрын
ቻይና የክፉ ቀን ደራሽ
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Жыл бұрын
100% ቻይና ትሻለነልች
@tsegaye7548
@tsegaye7548 Жыл бұрын
በዲፕሎማስ ቋሚ ጠላትም ወደጅም የለም። ከሁለቱም ጋር በስልታዊ ሁኔታ ትብብር ማድረግ፥ ዋናው የኢትዮጵያን ጥቅምና ጥቅም መስጠበቅ ነው። የተነጠል ወደጅ አያስፈልግም።
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 Жыл бұрын
Great commentary that revisits the relationship of ETHIOPIA with these two superpowers💚💛❤
@patricelumumba8683
@patricelumumba8683 Жыл бұрын
"Nonaligned" policy ለኢትዮጵያ ብቸኛው የአለም አቀፍ የግንኙነት መስመር መሆን አለበት።"ነብሩም እንዳይራብ፣ፍየሏም እንዳትበላ"አበው የሚሉት መሆኑ ነው።
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
ጥቅም ሚኖረን ከሁሉ ጋ ጥሩ ግንኙነት ቢኖረን ነው
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
የራሻን፣የቻይናን ውለታ አንረሳም ግን የአሜሪካ እርዳታ ከምግብና አጎዋ በቀር ዶላሩ የት እንደሚገባ ህዝብ አያውቅም የሚያቅ ካለ በመረጃ ያስረዳ
@sadiyasadik1029
@sadiyasadik1029 Жыл бұрын
ከቻይና ቀልድ የለም የክፊ ቀን ወዳጃችን
@shewangizaw4796
@shewangizaw4796 Жыл бұрын
እስኪ ያለፈውን እርሳና ዛሬ ላይ ሆነህ ከሁለቱም ጋር እራስህን አስማማ ደቼያም
@Mohabba-kv7gm
@Mohabba-kv7gm Жыл бұрын
ማን እንዳ ቻይና
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
ቻይና የክፉ ቀን ደራሽ ናት
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
cool post! 💪
@lubabaahmad7640
@lubabaahmad7640 Жыл бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Жыл бұрын
ብልጧ ቻይና ብልጧ አሜሪካ በጣም ትቀልዳለህ:: ደግነቱ የምንሰማህ እኛ ብቻ ነን
@noahyakob8435
@noahyakob8435 Жыл бұрын
የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው! የምእራባውያን መውደቂያ ቀርቦል
@samsaungj2core740
@samsaungj2core740 Жыл бұрын
ጆባይደን ንመቀሌላኩትደፂይቀበለው??
@hassenayenew5629
@hassenayenew5629 Жыл бұрын
ከ ሁለቱም ጋ በብስለት ግንኙነትነትን ማጠናከር የተሻለ ነው።
@denebetasefaye2137
@denebetasefaye2137 Жыл бұрын
China yemakara kani wodje China
@user-tu5nt1xr2g
@user-tu5nt1xr2g Жыл бұрын
ቻይናን መካዲአይቻልም
@samsonneserab9282
@samsonneserab9282 Жыл бұрын
You don't have to choose We wanna have to be true to ourselv We don't need nobodyBut a little helpAccept
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
Weletan aneresa.
@MohammedAli-rd9vn
@MohammedAli-rd9vn Жыл бұрын
Our p/m he is smart enough he can handle easy way anyone don’t bother your self people which country is better for us when we have bad time solving our problems and stand for us
@TheEthiolion
@TheEthiolion Жыл бұрын
I know he is the PM but we need to completely get rid off depending on one person. 120 million brains is much better than one!!!
@MohammedAli-rd9vn
@MohammedAli-rd9vn Жыл бұрын
@@TheEthiolion okay that’s true why you don’t get for us better than him It could be you?
@nuritmohammed8313
@nuritmohammed8313 Жыл бұрын
ቻይና ትሻለን አለይ በችግር ግዜአችን ቻይናናት ከጎናችን የነበረችው ከራሻ ቀጥል
@ConnectET
@ConnectET Жыл бұрын
የሁለቱም ወዳጅ መሆን አይቻልም። የሁለት አመቱ የሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ምን ሆነና
@mulunehabiso9689
@mulunehabiso9689 Жыл бұрын
ቅድምያ ለቻይና ይሳጥ አሜርካ ኢትዮጵያን ከምትራደሁ ይልቅ የምትጎዳዉ ይባልጣል
@abuselahadinabdellah8120
@abuselahadinabdellah8120 Жыл бұрын
ወዳጀ አንተ ብርቱ ሰው ነህ ፈጣሪ ይገዝህ
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
ቻይና የቁርጥ ቀን ውዳጅናት
@muhammedabdelkader4451
@muhammedabdelkader4451 Жыл бұрын
አባት አገር ሩስያ ስትሉ ነበር
@oneafrica5187
@oneafrica5187 Жыл бұрын
chanaaaaaaaaaa
@user-jt9lk9zy1k
@user-jt9lk9zy1k Жыл бұрын
ቻይና የክፉቀናችንናት የማይረሳ ውለታ አለብን
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 Жыл бұрын
አባ መላ ምን ማድረግ እንዳለበት ከሌሎች ጋር ሳይመክር አልመጡም!!!
@djjossyjoss206yetneberk3
@djjossyjoss206yetneberk3 Жыл бұрын
I'm sorry to tell you this. do not use Wikipedia as a source.
@nuritmohammed8313
@nuritmohammed8313 Жыл бұрын
እኔ አሜሪካ ጠል ነኝ እራሰ ወዳድ ሰለሆኑ በችግር ጊዜ በመአቀብ የቀጣችን
@orthodoxmezmur9906
@orthodoxmezmur9906 Жыл бұрын
Russia
@kassahunbelay8715
@kassahunbelay8715 Жыл бұрын
ቻይና።
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
ችይና ቻይናየቁርጥ ቀን ልጂናት
@aschalewashenafi785
@aschalewashenafi785 Жыл бұрын
ለአብቹማ ይሄ አይነገረውም
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Жыл бұрын
يعاله عاجاعب نو
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 Жыл бұрын
America
@denteargaw3136
@denteargaw3136 Жыл бұрын
ከሁለቱም ጋር በውስጥ (በአገር) ጉዳይ የተለሳለሰ ወዳጅነት በውጭ ጉደይ ደግሞ ጠንካራ ግኑኝነት መፍጠር የተሸለ ነው
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
ከወዱዱን ቤንዚን የሚያወጡልንን አገር በአሽባሪ አይግደሉብን፣በቀይ ባህር ያለውን ቦታ ባህር ሀይል እንዲኖረን ያግዙን ከግብፅ፣ኬንያ፣ሱዳን ጋ በመተባበር ሽኔን ወያኔን ዋና መፈልፈያ ያፈራርሱልን አሳልፈው ይስጡን ፣ከዘር ፖለቲካ ያሶጡን ከዚ ውጭ አናስቸግርም
@markos.emanuellemma4005
@markos.emanuellemma4005 Жыл бұрын
CONCERNING ETHIOPIAS RELATIONSHIP WITH CHINA, AMERICA OR RUSSIA, THE ANALYSIS B FETA FAILT WAS WAS BOTH PRAGMATIC AND VERY RATIONAL AND MUST BE APPLAUDED. THE FACT IS ETHIOPIA MUST LEARN FROM PAST MISTAKES AND ETHIOPIA MUST SELFISHLY PERSUE A POLICY THAT BENEFITS THE COUNTRIES INTRUST BY CONSTRUCTING A GOOD RELATIONSHIP WITH ALL OD THEM.
@aschalewwale9469
@aschalewwale9469 Жыл бұрын
ለኛ ሀገር የሚጠቅመን እየጠቀመን ያለዉም ቻይና ና የቻይና መንግስት ነዉ
@gebreeyesusalemayehu3136
@gebreeyesusalemayehu3136 Жыл бұрын
የአሜሪካ ወዳጅነት ወደሞት መቃረብ መቅረብ ያህል ስሜት ሆኖ ይታየኛል ብዙ በረዳች ቁጥር ብዙ ሞት ታመጣለች
@getebeyene4420
@getebeyene4420 Жыл бұрын
ሁሉም አገሮች በውጭ ጉዳያቸው ላይ የሚያስቀድሙት ብሄራዊ ጥቅማቸውን ነው፡፡ በዚህ መሠረት ኢትዮጵያም በውጭ ጉዳይ ፖሊሲዋ መሠረት የራሷን ብሄራዊ ጥቅሟን ባስጠበቀ መልኩ ከአገሮች ጋር ግንኙነት ትመሠርታለች፡፡ ስለዚህ አሜሪካም ሆነች ቻይና በዚሁ መሠረት ይስተናገዳሉ፡፡ ምንም አጣብቂኝ ውስጥ የሚያስገባ ነገር የለም
@dnlbeture1
@dnlbeture1 Жыл бұрын
Chaina
@user-hr2ww5nv4c
@user-hr2ww5nv4c Жыл бұрын
ቻይና አቋአም አለው አሜርኳ አስመሳይ ናት
@junisab6929
@junisab6929 Жыл бұрын
አጣብቂኝ ምን አመጣው ታውቃለህ የጥላቻ ዘገባ የትም አያደርስም ሉአላዊ ሀገር እንደሆነች ላንተ ማስረዳት አያስፈልግም የሀገሪቱን ጥቅም የሚያከብር የቱም ይሁን መምረጥ ይችላል የናንተ የፔጅ ህግ ወቶባቹ የዛን ቀን ናፈቀኝ"ከፍተኛ ሚኒስተሮች ሲነሱ ለህዋት እየተመቻቸ ነው 4ኪሎ ሊገባ ነው ህዝብ ሳያውቅ ምክንያቱ ሳይታወቅ እንዴት ይነሳሉ እባካችሁ ያገገመችዋን ሀገራችንን በጥላቻ ዘገባዎች አታውኳት ።
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
አዎ አገግማ እኮ ከአልጋ ወርዳለች ህዝቡዋ በሰላም እየኖረ ዝቡ ጠግቦ እያደረበገዝሀገሩ እየተገፋ አይደለም 😅
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 Жыл бұрын
ሁለቱም ተልክዋቸውን ለመፈፀም ነው የሚመጡት, እኛ ግን ያየነው ወይም የምናየው ረብጣ ዶላራቸውን ነው! በሬ ሆይ ሳሩን እንጂ ገደሉን መች አየህ ነው ምስጥሩ:: አመርካም ብትሆን በእርዳታ ስም ዶላር አሽክማን ነገ ላይ ከኢትዮጵያ የምትፈልገው ምላሽ የግብረ ሰዶምን ባንዲራ በመሃል ሀገር ካልሰቀልኩ ትላለች!!! ቻይናም ብትሆን ቢሊዮን ዶላር እዳ ሰርዥያለሁ ትልና በኳትሪየን ዶላር የማይገመተውን ማዕድናችንን ትለቅማለች!! ያ ካልተሳካም ደግሞ ወደ ሶበሪ ቦንድ ሽያጭ ትገባታለህ!!! ሌላ አማራጭ የለህም,, እናም ሁለቱም የሚረባረቡት እኛ ኢትዮጵያውያን የእናታቸው ልጆች ስለሆንን አይደለም!! ወይም ደግሞ ከሌሎች አፍርካውያን በምን ተለይተን ነው?? ለእኔ ከሁለቱም የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ነው የሚሻለኝ!!!
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
ከ30አመትበፊትየነበረችው🇪🇹🇪🇹🇪🇹ንማየትእፈልጋለሁ
@assefaaslifew6523
@assefaaslifew6523 Жыл бұрын
ቻይና ለኢትዮጵያ ትሻለች አሜሪካንን አንፈልግም
@hussen755
@hussen755 Жыл бұрын
Yemr Abiy atabkign wust gebtewal
@minwyeletkassa1904
@minwyeletkassa1904 Жыл бұрын
አሜሪካ የምጠቅመው ነገር የለም ወዳጅ መአድረግ ራሽያንና ቻይናን ይጠቅማል
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Жыл бұрын
አሜሪካም ቻይናም የየራሳቸው አስተዋፅዖ ለሀገራችን አላቸውና ሁለቱም ብናፈቅር ከልካያችን ማን ነው??? ቻይና ተግባራዊ የመሠረተ ልማት ጠንካሬ አላት። አሜሪካ እንደ ሕዝብ ለሕዝብ ጠቀሜታቸው የትየለሌ ነው። እንዲያውም በሀገራችን ከማንነታችን ከንቱ ፍረጃ ይልቅ በአሜሪካ በሠላም መኖር ይቻል ይመስል እንደነበር ለጊዜውም ቢሆን የቅርብ ጊዜ ትዝብት መሆኑ የማይቀር ነው። ሌላው ዕምነትን አስመልክተን የዘላቂ ጉዳይ ሁኔታም አለ።
@davesimon9908
@davesimon9908 Жыл бұрын
የመቶ ዓመት የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት አስከ ሕዉሃት ወድቀት ድረስ የጌታና የሎሌ ነበር.. ዶር አብይ ግን የተለየ መሪ ነው የሁሉቱ አገሮች ግንኙነት ከንግዲህ በሁሉቱ አገሮች እኩል በሆነ የጥቅምና የመተባበር ላይ ይሁን እያለ እየታገለ ነው,, ህዝቡ ግን ተከፋፍሎ በአንድ መቆም ሰላልቻለ መሪው መከራወን ያያል
@hayathmuhammad7975
@hayathmuhammad7975 Жыл бұрын
ቻይና ይሻላል
@binyamtadesse7036
@binyamtadesse7036 Жыл бұрын
China,kungufu yishalal
@hussen755
@hussen755 Жыл бұрын
Yahullu million dollar yet gebba. 🤔🤔
@wogenewotaro2997
@wogenewotaro2997 Жыл бұрын
chian yamtshal yemselagnal nager gin USA is dabelose nat
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 Жыл бұрын
በመላ ምት አታዉራ።
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
ቻይና ቻይና
@awashtoub5477
@awashtoub5477 Жыл бұрын
ሁለቱን እኩል ማስኬድ ከባድ ነው እንደኔ ሀሳብ ግን አሜሪካ አታላይና ጊዜ አይታ ትከዳናለች ህውሀትን እንኳ ባለን አቅም እንዳንገጥም ስትከለክለን ነበር ቻይና ግን ዘመናዊ የጦር መሳርያ ስትሸጥልን ነበር አናም ቻይና ባለውለታችን ናት አሜሪካ ወረተኛ ነች አልችል ብላ እንጂ ብትችል ህዋትን አራት ኪሎ ባመጣች
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy Жыл бұрын
ትክክል
@atd605
@atd605 Жыл бұрын
Yatabkih...ite...
@asratgutema3066
@asratgutema3066 Жыл бұрын
Huletunem yastenagedalu agerochen endamtatachew memelesu bekey new wesyewan yemtawekrw agere nech
@selahadinshash9043
@selahadinshash9043 Жыл бұрын
America tishalalech 2to axintim ayasqerum
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 Жыл бұрын
Turunba zim beleh tekeded zena serahu beleh endante ayenetun naw sebsebo meketet
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 54 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН