Ethiopia: EthioTube አፈርሳታ - Andargachew Tsige : አንዳርጋቸው ፅጌ (Part 1) | December 2020

  Рет қаралды 76,526

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

#Ethiopia
#Afersata: A thought-provoking weekly show on #EthioTube with Moonira Abdelmenan

Пікірлер: 293
@ethiotube
@ethiotube 4 жыл бұрын
ተጨማሪ የሙኒራ እንግዶችን ለመመልከት Subscribe ያድርጉ፤ የደውል ምልክቱን ይጫኑ። እናመሰግናለን።
@zizimoha8064
@zizimoha8064 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሙኒራ በፅሑፎችሽ በጣም ነው የማደንቅሽ በዝህ መልኩ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል! It’s a great start for Ethio Tube👍
@amanuelbaraki8792
@amanuelbaraki8792 4 жыл бұрын
Moonira good to see u in KZbin
@haireyazaid5689
@haireyazaid5689 4 жыл бұрын
Done 👌
@ezur1889
@ezur1889 3 жыл бұрын
Yes
@mohammednasir9256
@mohammednasir9256 3 жыл бұрын
WOW ሙኒራ 1ኛኛኛኛኛኛኛ
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ እውነተኛ ባለሙያ ነች።ትልቅ ክብር ለአንቺ ይሁን እህቴ።
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ወይይቱን ልዩ አድርጋ ነው የመራችው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@mohakemal2035
@mohakemal2035 4 жыл бұрын
ጠያቂዋም ተጠያቂውም በጣም ደስ ሚሉ ናቸው እንዲህ ስርአት ያለው ውይይት ደስ ይላል
@SKYLTube1902
@SKYLTube1902 4 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ፅጌ ማንንም የማይፍራ ያመነበትንና እውነቱን የሚናገርና የሚፅፍ በሳል ፖለቲከኛ ነው። አንዳርጋቸውን ኢንተርቪው ስላደርግሽ ሙኒራ እንኳን ደሳለሽሽ!
@meazawedajo1766
@meazawedajo1766 3 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከዛ ሁሉ መከራ ወጥተህ በተለያየ ምድረክ በማየቴ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ደስታ ይሰማኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ እህቴ አንቺም ጕበዝ ጥያቂ ነሽ በርቺ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት እውነት በግልፅ የሚያስረዳ አንዲ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ።💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
ሁለት እንቁዎች ጠያቂም ተጠያቂም እርግፍ ያለ ተመስጦ ለመስማት የሚመች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሙኒ ጀግኒት በርቺ
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 4 жыл бұрын
በርቺ ሙኒት ጀግኒት
@goodhop8614
@goodhop8614 3 жыл бұрын
በተክልዬ ምኑንም ሳላቀው አአአ ብዬ እያዳመጥኩት አለቀ አንዳርጋቸው የእማራው ኩራት እንቺ ሙስሊማ ልጅ የት ደብቀዋት ነው እስከዛሬ ደሞ ማማራ ከስርአታዋ ጋር ድርብብ ያለች በርቺ ጀግኒት እስላሙ ከክርስትያኑ እንዲ ሲወያይ ስማማር አቤት ደስ ማለቱ ሰይጣን ቅጥል በል 💚⛪️💛🕌❤️
@hassenaarage5570
@hassenaarage5570 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ያሁኑ ግዜ ልጆች የማናውቃቸውን በጣም ብዙ ነገር ፍንጭ ሰጥተውኛል። መፅሀፋቸውን #የታፋኙ… አግኚቼ እስከማነበውም ቸኩያለሁኝ 70,000 ፈረሶኞች ሳይረሱ ማለት ነው። እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ፅጌ ፍፁም ኢትዮጵያዊ! አንተ ለኢትዮጵያ በጣም ታስፈልጋታለህ! ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ!! 💚💛❤🙏
@ace11235
@ace11235 4 жыл бұрын
A really nice discussion. A great guest and great presenter and overall gives a good look at Ethiopia through history’s lens.
@jemahm2000
@jemahm2000 3 жыл бұрын
Adargachew Tsige - a great human being, a truth warrior and a top-notch intellectual !!
@አቢቹ
@አቢቹ 4 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ጠያቂም ተጠያቂም እንቁዎች ናቸው፣ሙኒራየ አድናቂሽ ነኝ የኔ ነበልባል እሳት ነሽኮ👌
@mistrymekonnen911
@mistrymekonnen911 3 жыл бұрын
You are asking almost all of my questions, thanks dear Good job 👏 👍 👌
@konigetachew8592
@konigetachew8592 3 жыл бұрын
ቤቲ ከዚች እህታችን ተማሪ መልካም ስነምግባር ጨዋነት ከዘረኝነት ከጎሣ የነጻች በመልካም ስነምግባር የቃኙሽ ቤተሰቦችሸ እግዚአብሔር ይባርካቸው ቃለመጠይቅ አቅራዋ ውድ እሕታችን የኢትዮጵያ ለጅ እናመሰግናለን።
@MohammedAhmed-fn6zw
@MohammedAhmed-fn6zw 3 жыл бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም ጎበዞች ናቸዉ ክብር ይገባቸዋለ።
@mohakemal2035
@mohakemal2035 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጥሩ ስነምግባር አላት በዚው ቀጥይ
@theinnermeistheenemy9088
@theinnermeistheenemy9088 4 жыл бұрын
he is a snake Amhara which will bite you after Tigray
@embaderho4807
@embaderho4807 3 жыл бұрын
@@theinnermeistheenemy9088 : he doesn’t appear that to me . However, my only quibble is the dealings he had in Asmara. does his action constitute a quisling with an enemy as well?
@ahmedkedir.s9548
@ahmedkedir.s9548 4 жыл бұрын
Thank you!.Impressed by the journalist-I haven't known her before. A living legend-Andy, great respect!
@saidsalehmohamed9429
@saidsalehmohamed9429 3 жыл бұрын
Muniera alot of things from endargachew
@nebilakelifa8148
@nebilakelifa8148 4 жыл бұрын
የኔዋ ሙኒ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጣይ ፕሮግራምሽን ለማዬት እዬጓጓሁ ነው ❤❤❤
@zizimoha8064
@zizimoha8064 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መለመድ ያለበት ነገር የድሮ ታሪክ ብዙ ያልተነገሩ የተደበቁ ታሪኮች ወተው መነገር መቻል አለባቸው ነገር ግን ያን ጥሩም ይሆን መጥፎ ታርክ የሰሩት አልፈዋል:: ዛሬ ያለን ህዝቦች ለዛ ታሪክ ተጠያቂም ጠበቃም መሆን የለብንም:: አቶ አንዳርጋቸው ታርክ አንድ ጎን ብቻ የሚመስላቸውን ሰዎች ጫጫታ ሳይፈሩ የተደበቀን ታሪክ በመፆፎ ከልቤ አመሰግናለው🙏🏽
@Kaleb1988
@Kaleb1988 4 жыл бұрын
A very interesting interview indeed. - Good job Moonira; by acting as a fierce and well prepared interviewer. Ato Andargachew was also a very articulate guest on this interview!!
@specialinfotech9214
@specialinfotech9214 4 жыл бұрын
best discussion. I wish Ethiopia has a leader like him!!!
@theinnermeistheenemy9088
@theinnermeistheenemy9088 4 жыл бұрын
he is a snake
@absienice5013
@absienice5013 3 жыл бұрын
ብልጥ ጋዜጠኛ ነሽ ደስ ትልልያሽ ኣይዞሽ ❤️❤️❤️
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው ቶሎ አለቀብኝ ጀግና ነህ ሰላም ለኢትዮጵያ
@mamila6092
@mamila6092 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ውይይት ነው ያደረግሽው ሙኒራ በርቺ ። በጣም ጊዚያዊ እና የሙስሊም እህቶችን ብቃት እና ችሎታ እንዳላቸው አሳይተሻል ። እንግዳሽም አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ምርጥ ሰው ናቸው መፅሀፋቸውን በቅርቡ አንብቤ አድንቼያቸዋለሁኝ ።
@EthioBreakingwera1225
@EthioBreakingwera1225 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ፖለቲካ እጅግ በጣም የማከብራቸው ሳልስለች የምስማቸው ስዎች professor ብርሀኑና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ናቸው ጋዜጠኛዋ እድግ በጣም ስነምግባር ያላትና በሳል ናት
@EriMBH
@EriMBH 4 жыл бұрын
You ask very good questions. Thanks.
@aynaiandethiopia4049
@aynaiandethiopia4049 4 жыл бұрын
Thank you for this beautiful program specially Singh and Muslim women with his job doing interview this is motivating I’m so be an honest and I’m proud to be Ethiopian Muslim
@fikirtebirhanu7963
@fikirtebirhanu7963 3 жыл бұрын
ጥሩ መጽሐፍ ነው ማሳየት የሚገባውን የሚያሳይ እድሜ ጤና ይስጥህ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 3 жыл бұрын
በጣም ትሁቲት ደርባባ ጠያቂ ነሽ በዚሁ ቀጥይ ሰይለውጥሽ ፡ አቶ አንዳሩርጋቸውበ የኢትዮጲያ ቅርስ ነህ እ/ር ከነቤተደብህ ያይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚
@honumar9967
@honumar9967 4 жыл бұрын
ጥሩና መሳጭ የሆነ አቀራረብ ነው ተመችቶኛል በርቺ ገና ብዙ አሰተማሪና ሞጋች የሆኑ ፕሮግራሞችን በጉጉት እንጠብቃለን።
@amanabdslm2341
@amanabdslm2341 4 жыл бұрын
good interview Moonira Abdelmenan and ato Andargachew is a very frank person.
@SKYLTube1902
@SKYLTube1902 4 жыл бұрын
Long live for Andargachew Tsiege!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@fatimamohammed7661
@fatimamohammed7661 4 жыл бұрын
▪︎Well-prepared ▪︎confident ▪︎delivering new perspectives Well done Moon :* Keep it up (Y)
@sirakdallas
@sirakdallas 4 жыл бұрын
Thank you Mr. Andaregachew All what you said was true and straight forward and genuine two our country needs this kind of elaborated truth Well said
@theinnermeistheenemy9088
@theinnermeistheenemy9088 4 жыл бұрын
he is a snake Amhara which will bite you after Tigray
@coolnassa1420
@coolnassa1420 4 жыл бұрын
አቶ አንዲ He is one of my admirer ፖለቲከኛ ነው...እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@et3aman
@et3aman 4 жыл бұрын
ሰፍ ብዬ ነው ያየሁት Amazing interview,keep up z gud work
@emukhawlah942
@emukhawlah942 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አለይክ ሙኒቲ እውነተኛ ሰው ታሪክ የማይሸራርፍ ምርት ሰው
@saidmohammed5638
@saidmohammed5638 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት በርቺ
@kalebjia8845
@kalebjia8845 4 жыл бұрын
Andy, a seasoned politician who knows how to eloquently address questions & with unweavering pan-Ethiopian stance. Hope the journalist learned a lot from the interview 👏✌
@yishakmekonnen9946
@yishakmekonnen9946 4 жыл бұрын
ሰውየው የዋዛ አይደለም መልሱ ልብ አድርስ ነው።ጠያቂዋም በሚገባ ተዘጋጅታ አሪፍ አሪፍ ጥያቄ ነው ያቀረበችው ክብረት ይስጥልን።
@abduremenewer1216
@abduremenewer1216 3 жыл бұрын
አንቱ አትበይኝ ቢላትም ትልቅ ሰው ፊት ቁጭ ብላ አንተ ማለት ስብዕናዋ አልፈቅድ ቢላት አንቱ እያለች ቀጥላለች...
@angleangle7960
@angleangle7960 3 жыл бұрын
እኔም እንደዛው እምለው
@muhammedseid4679
@muhammedseid4679 3 жыл бұрын
ትህትና ያለው ፖለቲከኛ የሌለባት ሐገራችን ውስጥ የተገኘ ትህትና ያለው ሰው (ፖለቲከኛ) ! ራሱን ለመውቀስ ወደኋላ የማይል ይጠቅማል የሚለውን ለማሳወቅ የማይዳዳ ሰው ፤ እድሜና ጤና ይስጥልን፤ ቆይልን ፡፡ ስለሰውዬው ኃይማኖተኝነት ሲነሳ ትልቅ ቦታ የሚሰጡትን የሙሐመድ አወልን መንዙማ መነሳት ነበረበት ባይ ነኝ፡፡ አንቺንም እናመሰግናለን፡፡
@noorawol3549
@noorawol3549 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምልትል ገዜጣኝ በሪቻልኝ
@NasserGabayel
@NasserGabayel 4 жыл бұрын
በርቺ አድናቂሽ ነኝ እህቴ
@dbdb8232
@dbdb8232 4 жыл бұрын
Worth watching,Such a Courageous Man!
@lemmatamire1593
@lemmatamire1593 4 жыл бұрын
የምገርም ዓይነት ሰዉ በእርግጥም ጃግናችን ነዉ አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌ
@onelove5509
@onelove5509 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ አስተዋይ እንደሆንሽ ከጥያቄሽ ያስታውቃል 🇪🇹
@lemmatamire1593
@lemmatamire1593 4 жыл бұрын
የተበለዉ አልቀራም የምገርም ትንብት ነዉ እና ያልተዘካራላቸዉ ጀግና ፕሮፌሳር አሥራት የዘሬ ቀን ሀገር በአደገ ላይ እንደምትወድቅ ቀድሞ የተነባዪት
@rredwan2004
@rredwan2004 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ሀቀኛ ሰው ያብዛልን ጠያቂዋም ማሻ አላህ በርቺ
@playlist6960
@playlist6960 4 жыл бұрын
Excellent interview keep up the good work and confidence Andargachew thank u for the honest explanation 💓💓💓
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 3 жыл бұрын
አንዱዬ እዉነት አሸናፊ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህህህ ያንተን ድቅ መፆፋ የሚቃወሙ ሠዎች እየመረራቸዉ ይጠጡት
@ahmedalraeeini2105
@ahmedalraeeini2105 3 жыл бұрын
የጥያቄዉም የመልሱም ፍሰት ልዩ ነው። ፅድት ያለ ሙያዊ ብቃት እንዳላት ጋዜጠኛዋ አስመስክራለች። "እንትን" የሚል የአማርኛ ቋንቋ ድርቀት ያላሰማሁበት ቃለምልልስ!
@silenceisgolden3416
@silenceisgolden3416 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ኢንተርቪው...ጎበዝ ሴት በርቺ...
@saidsalehmohamed9429
@saidsalehmohamed9429 3 жыл бұрын
My brother Andargachew ur nice man God bless u
@muhidinbedru
@muhidinbedru 4 жыл бұрын
It was a very interesting interview. I am veryproud by the presenter and I am very hopeful, I will expect more from, it's obvious you have great potential.No any words to Andy's I know him very well he is my leader
@getebekele8167
@getebekele8167 3 жыл бұрын
Muna, you are a great interviewer. I really admire you.
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 3 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ውይይት ነው
@ethiopiawitethiopiawit1315
@ethiopiawitethiopiawit1315 4 жыл бұрын
ዛሬም አዳርጋቸው ከተወዳጂዋ ደርባባዋ ጋዜጠኛ ጋር የማይጠገብ ቃለ ምልልስ
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የማከብሮት ነኝ ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጦዎት::
@mohammednasir9256
@mohammednasir9256 3 жыл бұрын
WOW ሙኒራ ያቀራረብ ችሎታ በጣም የሚደነቅ ነው
@Yasaliha
@Yasaliha 4 жыл бұрын
ወንዳታ ሙኒራ፣ አንዳርጋቸው እናመሰግናለን
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 жыл бұрын
Thank you Andi Thank you Jornalist Munira its Nice intervew
@Haddi69
@Haddi69 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው በርቺ...ይቀጥል
@azraahmed1793
@azraahmed1793 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሙኒርየ
@ranifikadu3168
@ranifikadu3168 4 жыл бұрын
አቶ እንዳርጋቸው ፆጌ እንካን ደስ አለህ
@mesaygirma1814
@mesaygirma1814 4 жыл бұрын
Great interview
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 жыл бұрын
ሙኒራ አንበሲት smart አንዲ ግልጽ ሃቀኛ ሰው "ትውልድ አይደናገር እኛም እንነጋገር" ምርጥ ኘሮግራም👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@omarsaqaf498
@omarsaqaf498 3 жыл бұрын
Writing true history of ethiopia there no harm if we are willing to learn from the past mistakes we will have bright future we have to live our present and pass good things to our coming generation
@Ka0358
@Ka0358 3 жыл бұрын
Good and knowledgeable journalists! Keep it up dear !!
@alaweyaseid3549
@alaweyaseid3549 3 жыл бұрын
ጋሽ አዳርጋቸው እዳንተ አይነቱን ነጭ ነጫን የሚናገር ያብዛአልን ያቆይህ
@fetiyashfa3101
@fetiyashfa3101 4 жыл бұрын
ምርጥ ጠያቂ👌
@tesfayasmerom8331
@tesfayasmerom8331 4 жыл бұрын
የኤርትራና የትግራይ ማህበረሰብ ብዙ ልዩነት እንዳላቸው ብቻ ሳይሆን ፈጽሞ የማይገናኙ መሆናቸዉና ከመሳፍንት የመጣ ችግር መሆኑን ነገሩን፥ ወረድ ሲሉ ደሞ የኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝብ ተለያዪቶ ሊላዪ የማይችልበት የታሪክ፥ የባህል የስነልቦና የእምነት ተመሳሳዪነት ባጣቃላይ አንድ የምያርግ ብዙ ነገር እንዳለን ነገሩን፥ ••ሲጀመር የኤርትራና የትግራይ ህዝብ አንድ አለመሆኑ የኢትዮጵያና የርኤትራ ህዝብ ግን አንድ መሆኑ መናገራቸው የትግራይና የኢትዪጵያ ማህበረሰብ ለያዪቶ እያዩት ነው••: እኔን የገረመኝ የኤርትራ ህዝብ ከትግራይ ነገስታት በበለጠ የተገደለው የተጨፈጨፈው የታረደው በኢትዮጵያ ነገስታት ነው ኢንፋክት በሽዋ ነገስታት ነው፥ ታድያ የኤርትራ ህዝብ ሰፊ ልዩነት ሊነረው የሚገባው ከማጋ ነበር ከትግራይ ህዝብ ወይs ከኢትዮጵያ? ትግራይና ኢትዮጵያ ለይቸ የጻፍኩት እርሶ ለያዪቶ ባስቀመጡት መሰረት ነው፥ መቸስ ልቀየም ካልክ የገደለህ ያረደህ የጨፈጨፈህ ሳለ የከዳህን አብልጠህ አትቀየምም፥ ወይም ደሞ እርሶ የኤርትራ ህዝብ ብሎ የጠሩት የጓደኞትን ኢሰያስና በሱ ዙርያ ያሉትን ሰዎች ከሆነ እሳቸው እኛን አይወክሉም፥ ሐሳብዎት ምስ ላይ ቴንሽን ያደረገ መሆኑ ግልፅ ቢሆንም ሰሚ ሚያገኘው ግን ብያንስ ከመለስ ዘናዊ ብጀምሩ አንአንድ የትግራይ ህዝብና TPLF ለይቶ የማያዪ ሰው ያምኖት ነበር እኛ የተማርነው ግን በዖና ሰው የጨፈጨፈ ሃይለስላሴ መሆኑ፥ በሽዕብ ሰብ የጨረሰ ደርግ መሆኑ ኤርትራዉያን እግራቸው የቆረጠ ምኒሊክ መሆኑ ነው
@mhaymanot1290
@mhaymanot1290 4 жыл бұрын
Exactly I am also Eritrean and I agree with your understanding of events. Haylesslasie killed many innocent people in Eritrea and he is the main reason why we had to struggle for 30 years to liberate our country, derg was a butcher, what can we say, Ethiopians specially Amhara have no idea how others feel.
@daviddavid4896
@daviddavid4896 3 жыл бұрын
ኣጋሜ ከዒራቅ የመጡ ማህበረሰብ ናቸው እዚ ኣከባቢ ያለው ባህልና፡ልምድ ሰትልድ ስለ ኣደረጉ ብቻ ነው እንጂ ኢትዮጵያውያን ስነ ልቦናም የላቸውም የሚናገረው ያለው በስነ ልቦና ነው ሌላ ትርጉም፡መስጠት ኣትችልም
@lemmatamire1593
@lemmatamire1593 4 жыл бұрын
ስቀወሙ ሳይሆን ስታጋሉ ነበሩ ደግሞ ዉጤታማ ናቸዉ እኔም አድነቅያቸዉ ነኝ ጃግናችን ነዉ
@ethiopiantube1014
@ethiopiantube1014 4 жыл бұрын
VERRY INTERESTING DISCUSTION
@mitikumiro9401
@mitikumiro9401 3 жыл бұрын
I respect Munira you are polite(Tihutnesh) Allah!!!! Bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ibrahimabshiro
@ibrahimabshiro 4 жыл бұрын
ገና አልጀመርኩትም! But I know that you’re going to be good moon eyea!
@meruaj8646
@meruaj8646 3 жыл бұрын
Just love her questions 👍
@ethiobuzzfeed
@ethiobuzzfeed 3 жыл бұрын
keep up the good work Moonira. BIG UP.
@awolkemal3911
@awolkemal3911 3 жыл бұрын
በርቺ በዚሁ ቀጥዪ ቀለል አድርገሽ ከባድ ጥያቄ ጠያቂ ነሽ ሙኒራ በርቺ
@AbinetMekonnen-h4j
@AbinetMekonnen-h4j 7 ай бұрын
Great respect and admiration to the journalist. But as to the politician time has already revealed.
@hassunseid1816
@hassunseid1816 4 жыл бұрын
Munit berchi betam dess yemil interview teyakiwam teteyakiwum betam dess tilalachu big respect andy👍🏼👍🏼
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 жыл бұрын
Munira sewdsh Allah yetbekshe berchi ehetey
@halimajemal8493
@halimajemal8493 3 жыл бұрын
Good job. Keep it up
@شكرىشكري-ب2د
@شكرىشكري-ب2د 4 жыл бұрын
አቤት አጠያየቅ አቤት አመላለስ ሁለታቹም ምርጦች ናቹ።
@davebetty3616
@davebetty3616 4 жыл бұрын
ምርጥ ውይይት ይልመድብሽ።
@tomwie3253
@tomwie3253 4 жыл бұрын
I never feel love with muslim women or girl in my life. But i cannot hide myself now being Impressed with this Journalist. I do not know why .Sorry to say this.
@isratube8852
@isratube8852 4 жыл бұрын
Hmmm ...amazing thought Some Ethiopians still in an emperors mentality
@tomwie3253
@tomwie3253 4 жыл бұрын
@@isratube8852 what do mean emperor? Is that wrong to love muslim as christian? I could not get you really
@isratube8852
@isratube8852 4 жыл бұрын
@@sahlesolomon9779 You see ...you can represent nicely "Emperors mentality" they always extremely hate Muslims and killed as much as they can But Islam grows up ... Ahmedin Jebel wrote what really has done by your Legend Emperors with the evidence if you can bring something to show Ahmedin is wrong ...he is genius unlike some one/Daniel.K who is crying on public Muslims population and their restaurant is a lot why ? Cleaning toilet haha... Anyways try to be always Positive ...Good day
@so2bk
@so2bk 4 жыл бұрын
We are well aware of that you guys hate Muslims Ethiopian for no apparent reason except you guys were raised being told to hate Muslims. I always wonder why you guys never challenge your teachers & your parents when they tell you to hate muslims. Ethiopia is always a prison for Muslims & Nation Nationalities.
@chuasmare22
@chuasmare22 3 жыл бұрын
@@isratube8852 stfu 🤫
@dejenhailu5497
@dejenhailu5497 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ
@tewodrosaddise6056
@tewodrosaddise6056 4 жыл бұрын
Good job Munira! This is the most thoughtful and interesting interview I’ve ever watched. I like the way you presented your questions and your follow ups. I did not see you put your agenda or divert the gust in any direction. Questions were random, well thought out and provocative. I also want to take this chance to congratulate ato Andergachew for his new book. I also want to express my appreciation for his incredible analysis and wisdom from which I learn a lot. He is a true Ethiopian and great patriot!
@ibrahimymre9101
@ibrahimymre9101 3 жыл бұрын
ሰርአትሽ አነጋገርሽ ዋው ብያለሂ
@abmforever8834
@abmforever8834 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 3 жыл бұрын
በርቺ፣ጥሩ፣ ነው ።
@ibrahimabshiro
@ibrahimabshiro 4 жыл бұрын
Two of my fev people!
@foadnike912
@foadnike912 3 жыл бұрын
ሙኒራ ምርጥ ሰው አለህ ይጠብቅሽ
@شكرىشكري-ب2د
@شكرىشكري-ب2د 4 жыл бұрын
ሙኒቲ በርቺ የኔ ቆንጆ አስተዋይ❤
@leylam.d2945
@leylam.d2945 4 жыл бұрын
masha Allah munira berchi
@ibrahimxman
@ibrahimxman 4 жыл бұрын
The questions 👌
@senatube9116
@senatube9116 4 жыл бұрын
ሙን በርቺ !
@meruaj8646
@meruaj8646 3 жыл бұрын
Great host a wonderful man
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН