Ethiopia: EthioTube አፈርሳታ - Andargachew Tsige : አንዳርጋቸው ፅጌ (Part 2) | December 2020

  Рет қаралды 41,335

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@ethiotube
@ethiotube 4 жыл бұрын
ተጨማሪ የሙኒራ እንግዶችን ለመመልከት Subscribe ያድርጉ፤ የደውል ምልክቱን ይጫኑ። እናመሰግናለን።
@awelhussen4856
@awelhussen4856 4 жыл бұрын
ከቤቲ ጋር ያደረገችውን ፕሮግራም ለማየት ልቤ በጉጉት ቀጥ ልትል ነው
@betelalemu1584
@betelalemu1584 3 жыл бұрын
I really find her interviews interesting and enjoyable. She is well prepared, does her homework beforehand and put her guests at ease.
@ezur1889
@ezur1889 3 жыл бұрын
Thank you
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ እና አንዳርጋቸው ለቆመለት አላማ ፍንክች አይልም "ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር"ምርጥ መጵሃፍ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fikretedla5794
@fikretedla5794 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሙኒራን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ብቁ ያነበበች የተረዳች ትሁት ጨዋ ጋዜጠኛ ናት ። ሴቶቻች እህቶቻችን በዚህ መልክ ጠንክረው ሲታይ እጅግ በጣም ያስደስታል በያዝሽው መንገድ ቀጥይ ለማንም ወገንተኛ ሳትሆኚ በእራስሽ ብቃት ብቻ ተማምነሽ ቀጥይ ። ጎበዝ !! በርቺ እህታችን ።
@NigussieMengesha
@NigussieMengesha 4 жыл бұрын
ሙኒራ ጥሩ ጠያቂነሽ በርቺ:: የቤት ስራሽን በሚገባ ሰርተሽ ቃለመጠይቁን በሚገባ አድርገሻል:: ጎበዝ በርቺ:: የሚገርም ኢትዮጵያዊ ስነምግባርሽም ይገርማል:: አንዲ አንተ በይኝ ቢልሽም በአንቱ ጀምረሽ አንተ ለማለት ተቸግረሽ በአንቱ ጨርሰሽዋል:: እደጊ በርቺ
@solomonsolomon6151
@solomonsolomon6151 3 жыл бұрын
ሙኒራ በጣም ጥሩ ነው ውበትሽ ጨዋነትሽ ነው በዚሁ ቀጥይ
@murthe-wise535
@murthe-wise535 4 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ምርጥ ሰው ጠያቂዋም አሪፍ ናት ይመቻችሁ 👍
@leulgela5205
@leulgela5205 3 жыл бұрын
Genuine interview with such a great journalist with thoughtful use of words and covering all topics that could probably raised and spot-on and clear answers from Mr. Andargachew!
@KFASIL
@KFASIL 3 жыл бұрын
በጣም የተገራች ጨዋ ጠያቂ ምንም የቀራት ነገር የለም ዋናው ደግሞ her gesture
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
ሙኒትን ሳይ ነው ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያልኩት ሁለት እጅግ በጣም የማከብራቸው ሙሁሮች ጠያቂም ተጠያቂም ዋው አላህ ይጠብቃችሁ ሙኒ በርቺ በራስሽ ቻናልም እንጠብቃለን
@muhidinbedru
@muhidinbedru 4 жыл бұрын
The way you present your interview was great and that's excellent job. that was your humble ways and well ethical manner. Please keep it up. Words can't express my appreciations.
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@embaderho4807
@embaderho4807 3 жыл бұрын
she is really highly professional and skillful in the way she conducts her interview and I got the impression Mr. Endargachew was very comfortable with the setting. Mr. Endargachew is highly respected across the Ethiopian community (Muslims and Christians).
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy 3 жыл бұрын
One of Ethiopian politicians whom I keep watching his interviews intently in all of his interviews is this guy. He is very charismatic person to listen to what he is saying all the time.
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 жыл бұрын
Nice intervew 👌 Thank you Andi, Thank you jornalist Munira & Ethio tube
@mamila6092
@mamila6092 4 жыл бұрын
ምርጥ ውይይት ደስ ይላል ። በርቺ ሙኒራ ። አቶ አንዳርጋቸው ፅጌም በሳል ሰው ነው ።
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@binyamyonas7770
@binyamyonas7770 4 жыл бұрын
ምርጥ ቃለ ምልልስ ! አመሰግናለሁ !
@mitikumiro9401
@mitikumiro9401 3 жыл бұрын
Great job Munira, My hero Munira !!!!!!!!!!!!!!! Thanks Muni!
@isratube8852
@isratube8852 3 жыл бұрын
Great interview ...My question is Did there any other Person who knows Ethiopia in proper way like him ? He is genius, honest and he has no fear !!! Wosh you Long live !!! Munira you too ...great keep it up
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 4 жыл бұрын
A very good journalist and humble man as well. Junta is gone. Free now.
@awelhussen4856
@awelhussen4856 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣስ የኔ ብረቷ እመቤት። nice to meet you on youtube.
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ፡፡ ብቃት ከስነስርሃት ጋር፡፡ በርቺ፡፡
@musesbhatu7352
@musesbhatu7352 3 жыл бұрын
አሪፍ ውይይት ነበር ደስ ይላል ጋዜጠኞዋ ግን ትመቸላች ደስም ትላለች
@goodhop8614
@goodhop8614 3 жыл бұрын
በተክልዬ ምኑንም ሳላቀው አአአ ብዬ እያዳመጥኩት አለቀ አንዳርጋቸው የእማራው ኩራት እንቺ ሙስሊማ ልጅ የት ደብቀዋት ነው እስከዛሬ ደሞ ማማራ ከስርአታዋ ጋር ድርብብ ያለች በርቺ ጀግኒት እስላሙ ከክርስትያኑ እንዲ ሲወያይ ስማማር አቤት ደስ ማለቱ ሰይጣን ቅጥል በል 💚⛪️💛🕌❤️
@netsehetworku4677
@netsehetworku4677 3 жыл бұрын
An excellent and well prepared interview leading to thoughtful answers!Thank you Munira ,you're such a treasure and Gash Andargachew as usual inspiring & trurhful, thank you for being you🙏👍
@AmazingFacts-tu1kb
@AmazingFacts-tu1kb 4 жыл бұрын
Moonira and Andy 😍😍😍thanks Ethio tube
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@awemuhe8334
@awemuhe8334 4 жыл бұрын
ምርጥ ቃለምልልስ ሙኒራዬ በርቺ😍
@masoodmuhammad2644
@masoodmuhammad2644 3 жыл бұрын
Maa shaaAllaah. We love you Munira.
@Windwindin
@Windwindin 3 жыл бұрын
Great interview. The host doesn't interrupt the guest and her questions were very informed. Berchi, Moonira!
@RajihMShash
@RajihMShash 4 жыл бұрын
Excellent presentation! Keep the good work
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@mohakemal2035
@mohakemal2035 4 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነው ቲማችንም አንድ በመሆኑ ደስ ብሎናል
@BirhanNega
@BirhanNega 4 жыл бұрын
በቲማችን 3 ሆነናል
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@et3aman
@et3aman 4 жыл бұрын
ምርጥ Great dialogue Hope 2 see more
@sadiyamultimediasadiya8513
@sadiyamultimediasadiya8513 3 жыл бұрын
2nd well educated journalist after Betiye
@abduosman5240
@abduosman5240 4 жыл бұрын
Thank you sis mun Ande endhulewe klbe akbrhalhu
@mohammedabdela6995
@mohammedabdela6995 3 жыл бұрын
What a nice journalist she is!!!!
@saidmohammed5638
@saidmohammed5638 4 жыл бұрын
ሙኒ በርቺ አቶ አንዳርጋቸው. ትልቅነቱን አስመስክሯል. በጣም ነው ያከበርኩት
@moltseg2344
@moltseg2344 4 жыл бұрын
ስለ አገራችን የሚያውቁ አፍሪካዊያን በኛ ላይ አንስተው የሚወቅሱበትን ጉዳይ ጠቆም አድርገዋል። ይህውም ራሳችንን ልዩ አድርገን ሌሎች አፍሪካዊያን ወንድሞቻችንን አሳንሶ የሚያይ አሁንም ድረስ በአንዳንዶች የሚንፀባረቅ አመለካከት ነው
@jaeferahmed4737
@jaeferahmed4737 3 жыл бұрын
Just want say Thank you
@shmfrp262
@shmfrp262 3 жыл бұрын
በርች
@yandayage1002
@yandayage1002 3 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ!
@Emanu1532
@Emanu1532 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም እወድሻለሁ ስነምግባርሽ የአገር ነው
@yendt6991
@yendt6991 4 жыл бұрын
Ato adaregachew tsege Betame telke yagerachin balewelta jegena nehe!! Gajetegnawa Betame yetergagasche ena hulu akefe eweketee betam matured nesche ....!!! Gobeze!!
@berhanumekonnen146
@berhanumekonnen146 3 жыл бұрын
ቆንጆ ውይይት ነበር ሙኒራ ጎበዝ
@mekdesassefa9136
@mekdesassefa9136 4 жыл бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ! እደጊ ተመንደጊ ሙን :)
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@btin1791
@btin1791 3 жыл бұрын
አሮጊት ናት የትነው ምታድገው ቅቅቅቅ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 3 жыл бұрын
@@btin1791 እ???
@mercy9108
@mercy9108 3 жыл бұрын
ወያኔ የነካው ስለ እምነት ባያወራ ጥሩ ነው!!
@YET64
@YET64 3 жыл бұрын
Great interview.
@mesfinkassa4596
@mesfinkassa4596 3 жыл бұрын
ደስ የምትል ጋዜጤኛ
@ligodaut93
@ligodaut93 4 жыл бұрын
አንደበተ ርእቱነት+ ቅነትና + እውቀት+ ማህበረሰባዊ ሰፊ መሰረት= የወደፊት የኢትዮጵያ ርእሰ ብሄር ::
@ozilozil174
@ozilozil174 4 жыл бұрын
ስታወሩ ስታወራ፣ ስትናገሩ ስትናገር ፣አንቱ አንተ ፣ አምታታሽው እኮ በተረፈ አንደኛ 👍🙏
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@gt9605
@gt9605 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። ጎበዝ ጥያቄ አቅራቢ ነሽ አንዳርጋቸውን ገትረሽ መጠየቅ እሚገቡትን ሁሉ ጠይቀሽዋል በርቺ።
@semutube8222
@semutube8222 4 жыл бұрын
ሙኒት❤
@NasserGabayel
@NasserGabayel 4 жыл бұрын
بارك الله فيك وفي علمك وجزاك الله خير الجزاء
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@t.y5386
@t.y5386 3 жыл бұрын
WOW! Munira is a gem 💎!
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 4 жыл бұрын
ሙኒራን ለማየት ነው የመጣሁት ወይስ አቶ አንዳርጋቸውን? ሁለቱም ምርጥ ሰዎች ናቸው
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@degaganuru6948
@degaganuru6948 4 жыл бұрын
Ehit munira mashallah berchi. Metsihafochun bedemb anbibesh mezegajetish asdemimognal. Gobez!
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 жыл бұрын
Great interview! Keep it up Munira.
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ አንዳርጋቸዉን እንኳን ላዚህ አበቃህ እለዋለሁ በመቀጠል አንዳርጋቸዉ ብቻ ሳይሆ ን አንዳንድ የምሁራን ደንቆሮዎች በየጊዜዉ እየተነሱ ስለ ኢትዮ ጵያ የባህር በር ማግኘት ከኤርትራ ጋር እያያዙ ስናገሩ መስማት ለኤርትራዉያን ሰልችቶናል ግን ትንሽ ከድንቁርናቻዉ ብላቀቁ ለማለት ያህል ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ፌድረሸን ከመሆንዋ በፍት የባሕር በር የለላት ወደ ኋላ ከቀሩት የዓለም ሃገሮች አንድ ነበረች ኤርትራና ኢትዮጵያ ሁለት አገሮች ሁነዉ በተባበሩት መንግስታት ዉል መሰረት ፌድረሸን ፈጠሩ ከዚያ በኋላ ተፈር መኮንን የኢትዮጵያ ንጉስ ፌድረሸኑን አፈረሰ ኤርትራ ኢትዮጵያን ፍርድ ቤት አቁማ የኢትዮጵያ መንግስት በኤርትራ ያደረገዉን ዘረፋና ወታደሮቿ በኤርትራዉያን ላይ ያደረሱትን በደል ይቅርታ ይሁን ካሳ አልጠየቀችም ኢትዮጵያዉያን በኤርትራ ያደረጋችሁት ግፍ ስፍር ቁጥር የለዉም ሰዉ አርዳችኋል ሰላማዊ ሰውን ቤት ዉስጥ አስገብታችሁ ከነሕይወቱ አቃጥላችኋል ሆደ ሰፍሁ ነን ይቅርብንላችሁ ገና ዓይናችሁ ልባችሁ እኛን ከመጉዳት የረፈ አይመስልም ያሳዝናል በጣም ርሕሩህ መርዎች ኤርትራን ስለሚመሩ እንጂ የጃችሁን ብንከፈላችሁ መቆ ምም መቀመጥንም እንነሳችሁ ነበርን አሁንም በስነ ስርዓት በኤርትራና ኢትዮ ጵያ መኻከል የሚደረገዉን ግንኙነት ካልያዛችሁ እናንተን ይከፋችኋል ቅዠታችሁን ትታችሁ ስለ ኤርትራ ስትናገሩ ቃላት ምረጡ አንዳርጋቸዉ የምሁር ደንቆሮ አትሁን የኤርትራን ሕዝብ በወርቅ ሳሃን አሜርካና እንጊልዚ አቀበላችሁ በኢስላሙ የኤርትራ ሕዝብ ላይ ያደረጋችሁት በደል እምብታን ፈጥሮ ዉጤቱ ይህ ሆ ነ ከዚህ መመር ብቻ ነዉ የሚጠቅመዉ
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 3 жыл бұрын
Waw! Great interview🙏
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 4 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ሰይፋሾይ ላይ ከማየው እንዲህ አይነት ቦታ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ። ምንም እንኳ ጠያቂዋ አንዴ አንቱ አንዴ አንተ ከማለቷና "ምን መሰለክ" ከማለቷ ውጪ ጥሩ ነች።አቶ አንዳርጋቸውም "ትውልድ አይደናገር" ለሚለው መጽሐፉ ለቀረበበት ትችት መልስ ለመስጠት መሞከሩም ደስ ይላል ።
@alijamemohamedomer8589
@alijamemohamedomer8589 3 жыл бұрын
Alha yhfzek munera 🇪🇷
@playlist6960
@playlist6960 4 жыл бұрын
Munira betam gobez nesh berchi betam des yemil interview
@leahlings7449
@leahlings7449 4 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለው ፕሮግራሙን። በርቺ ጥሩ ጥያቄ ከጥሩ አቀባበል ጋር ።
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@rehimamussema4839
@rehimamussema4839 4 жыл бұрын
Wow muni betam des yemil interview new yesew hasab madamet yehasab fsetochen hulu mastenaged megebabat mekebaber bcha betam des mil neber ebaksh edatefi. liloche engdochen ke muni ga entebkalen 🙏
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@ermiyas9528
@ermiyas9528 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ በርቺ
@alamir2475
@alamir2475 3 жыл бұрын
I loved it 🥰
@adnanahmed6808
@adnanahmed6808 3 жыл бұрын
Great
@haztube4632
@haztube4632 3 жыл бұрын
አንዲ አላህ ረጂም እድሜ ይስጥህ አንተ የሀቅ ሠው
@MohammedAhmed-fn6zw
@MohammedAhmed-fn6zw 3 жыл бұрын
አንዳርጋቸዉ ጽጌ እዉነተኛ ፖለቲከኛ እና ጸሀፊ ነዉ።
@አቢቹ
@አቢቹ 4 жыл бұрын
ሁለት እንቁዎቼ💞ስወዳቸውኮ
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@yandayage1002
@yandayage1002 3 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ብልጽግና ከኢዜማ ልዩነት ምንድነው?
@abedru64
@abedru64 3 жыл бұрын
I watched both interview
@BirhanNega
@BirhanNega 4 жыл бұрын
ሙኒራየ በርችልኝ
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 4 жыл бұрын
ሙኒ ምናለ አቱታዉ ቢቀርስ አሳቀቅሽኝ በተረፈ በርቺልን ጎበዝ ነሽ
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@foadnike912
@foadnike912 3 жыл бұрын
ሙኒራ sis ያኔ ቆንጆ
@jamatube8171
@jamatube8171 4 жыл бұрын
በርቺ ሙኒ
@saedatube4711
@saedatube4711 3 жыл бұрын
በርች የኡኽቲ
@ፅናኤልጎሳዬ
@ፅናኤልጎሳዬ 4 жыл бұрын
አንዳድርጋቸው በጣም ያመመው ይመሰለኛል ጤንነቱ ያጠራጥረኛል
@embaderho4807
@embaderho4807 3 жыл бұрын
are you a doctor? I hope u wrong. He looks fit and healthy. I know he has gone through a lot of things during his incarceration - it’s not easy. May Allah protect him and keep him healthy. ( I also want to underscore this very fact - his views and commentary are therapeutic to say the least). Ethiopia needs of his calibre.
@alemujamal3505
@alemujamal3505 4 жыл бұрын
ሙናዬ ቀጥይበት !
@silenceisgolden3416
@silenceisgolden3416 3 жыл бұрын
እባክሽን ፕሮፌሰር መራራ ጉዲናን ክርስቲያን ታደለን እና ብርቱካን ሚደቅሳን አናግሪልን.. thank You
@duremohammed7309
@duremohammed7309 3 жыл бұрын
Keep it up moona👏👏👏👏
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ 4 жыл бұрын
ሲያልቅ አያምር
@dejenhailu5497
@dejenhailu5497 3 жыл бұрын
ጠንካራ ጥያቄ በለዘ አንደበት; ግሩም ጋዜጠኛ!
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@crimsonJerom
@crimsonJerom 3 жыл бұрын
Most comments are about the mannerisms of the interview not the content. We are strange people 🤔
@tadelefekadu4247
@tadelefekadu4247 3 жыл бұрын
Christiyan Tadele ን አናገሪው። አመሰግናለሁ።
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ 4 жыл бұрын
ምነው አምና በሞትኩ አለ ያገሬ ሰው ።
@ethiopiawitethiopiawit1315
@ethiopiawitethiopiawit1315 4 жыл бұрын
ዛሬም አደርጋቸው
@MohamedAli-rh5dw
@MohamedAli-rh5dw 4 жыл бұрын
Moon 5 stars
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ሙንራ ጎበዝ አንባቢ እና ጠያቂ ነሽ ታዲያ ምን ነክቶሽ ነው ብሄርተኛ የሆንሽው
@ethiogooner1504
@ethiogooner1504 3 жыл бұрын
How?
@fatumammiftah1013
@fatumammiftah1013 4 жыл бұрын
Ma moon😍
@leulgebre76
@leulgebre76 3 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው
@የኮሜትታዛቢ
@የኮሜትታዛቢ 3 жыл бұрын
ጥያቄዋ በፈገግታ ስጀምረው የማየት ጉጉት ይኖረኛል ምን ልትጠይቅነው እያልኩ 😍
@abunilemedia9235
@abunilemedia9235 4 жыл бұрын
እስካሁን እህቴ ሙኒት ነበር የምልሽ ከአሁን በኃላ ግን ጋዜጠኛ ሙንት ነው የምልሽ በርቺ
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@abrahamg4149
@abrahamg4149 3 жыл бұрын
ተያቂዋን ሳላመሰግን አላልፍም እሳቸው ግን በደምብ መፈተሽ ያለባቸው "ኢትዮጵያዊ "ይመስሉኛል ?
@rabbiinuuwaliinjira7330
@rabbiinuuwaliinjira7330 3 жыл бұрын
ጉራኝ
@Yasaliha
@Yasaliha 4 жыл бұрын
ለምን ይሆን ሳይሰለቸኝ ተመስጬ የተከታተልኩት?
@cocacolaethio8800
@cocacolaethio8800 3 жыл бұрын
ናና ኦሮሚያ ያለውን የፍትህ ስርአቱን ተመልከት ህዝቡ እንደ አህያ እየተረገጠ ነው በፖሊስና ልዩ ሀይል
@nejashshemsu7658
@nejashshemsu7658 4 жыл бұрын
Moon🙏🙏🙏
@kediganegash07
@kediganegash07 4 жыл бұрын
Keep up the good work Munira !
@JJ-bv3qd
@JJ-bv3qd 4 жыл бұрын
አገር አፍራሽ ስሞች ፡ kzbin.info/www/bejne/h33JlJeFe61siJo
@ማሪያማዊትማሪያማዊት
@ማሪያማዊትማሪያማዊት 4 жыл бұрын
ትልቅ ውይይት
@segensegen962
@segensegen962 3 жыл бұрын
Poor Ethiopia , So the country is in those hands He is struggling for not saying the truth, the truth that the whole world knows
@besratobg1676
@besratobg1676 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣⚘
@mikiyasalemu3907
@mikiyasalemu3907 3 жыл бұрын
Sel ewont sel ken bekulnet mifrd sew new andargachwo jegena nek
@nurahmedkedirmohammed2914
@nurahmedkedirmohammed2914 4 жыл бұрын
አይይይ አንቱ አትበይኝ ብሎሽ ነበር ግን እንዴት ሺ ግዜ አንቱ አልሽው
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,7 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,9 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 38 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,7 МЛН