KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia | ፀጉርን በአንድ ወር ውስጥ ማሳደጊያ መንገድ
3:12
የጸጉር ማሳደጊያ መንገዶች | የራሰ በረሃነት ሕክምና
5:16
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
1:05:24
Twin Telepathy Challenge!
00:23
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
Ethiopia : ፀጉርን በፍጥነት ማሳደጊያ መንገዶች (ለወንድም ለሴትም)
Рет қаралды 243,480
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1 МЛН
Andafta
Күн бұрын
Пікірлер: 269
@allahisoneiloveislam8123
7 жыл бұрын
ወገኔ እናመሰግናለን ጊዜሽን አባክነሽ ት/ት በመስጠትሽ በጣም ደስ ይላል ግን እኔ በሚዲያ የሚለቀቁ ዘዴዎች አንድም አልቀረኝም የባሰ ጭንቅላቴ እያመመኝ ነው ፀጉሬ እድገቱ ወደ ውስጥ ነው ብቻ አላህ የሰጠኝን የተፈጥሮ ፀጉሬ ይበቃኛ እኔ እንደሚመስለኝ እንክብካቤ አያሳድገውም ግን ትጥበት በጣም አበዛለሁ ቢያንስ በሳምንት 4 ቀን እታጠባለሁ ካዛ በላይ ማስቆየት አልችልም በጣም ይጨንቀኛል ሰለዚህ ከዚህ በኃላ ምንም ለመሞከር አይገፋፋኝም ብቻ ስለሁሉም አልሀምዱሊላህ
@emebetalebachewuemebet8386
6 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ድምፅሽ ያምራል ከጨው ና በርበሬ ውጭ ሁሉም ሞክሪያለው ያለኝን አሳጣኝ እንጅ ለውጥ የለም ።
@etiolove2368
3 жыл бұрын
እኔም
@sautaasada8581
6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የምል ምክር ነው እኔ ፀጉሬ በብዛት ይነቃቀላል በዛላይ አጭር ነው መንታ ነው የምበቅለው ግን አሁን አሁን የእናንተን ምክር እየተከታተልኩነው በጣም አመሰግናለሁ ሀሪፍ ምክር ነው ግን መንታ ፀጉር እንደት ነው የማጠፋው ሁሌ እቆርጣለው ግን መልሶ መንታ ፀጉር ያበቅላል
@emebetalebachewuemebet8386
6 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ድምፅሽ ያምራል ከጨው ና በርበሬ ውጭ ሁሉም ሞክሪያለው ያለኝን አሳጣኝ እንጅ ለውጥ የለም
@kittylovee3661
6 жыл бұрын
ከሁሉም ሽንኩርት ትልቅ መፍትሄ አለው.ለፀጉር እድገትና ብዛት.ለሽበትም ይባላል ከመቀቀል ይልቅ ግን ፈጭቶ ጨምቆ ውሀውን ቆዳን መቀባትና ማሳጅ ማድረግ ከ1 ስአት በኧላ መታጠብ የበለጠ ለውጥ ይገኛል.
@jobairjobair6299
6 жыл бұрын
የእውነት መከባከብ ምንም ትረጉም የለውም ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስጣታ ነው እግዚአብሔር የስጠንን ይበቃል
@bermudab3636
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠንን መንከባከብ የለብንም እያልክ ነው
@samueldakamo4467
3 жыл бұрын
Ante denez egziabher yinkebakeblhal hule atitatebew
@feneetbadhasaa3845
7 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አስተማሪ በዛ ተማሪዋች እንዴት ነው የባለሞያዎቹ ምክር
@ame7696
7 жыл бұрын
Tejitu Tesemaa እነሱ በራሳቸው ጸጉር እየሞከሩ ካስተማሩን እንቀበላለን ብረለበለዛ የሚሰማት የለም
@መክያየሁረልዒይንተማሪነኝ
7 жыл бұрын
feenet badhaas ክክክክክ ባያምርም አይከፋም
@fetyanuredin1092
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@GalaxyJ-qx5td
6 жыл бұрын
ክክክ ጥሩ ነው ውዴ feneet Badhasaa
@fatumaahmed5964
6 жыл бұрын
ያሳዝና ያለቅስ የነበረሰዉ ሲያስለቅስ
@hhh2042
5 жыл бұрын
ረወዲያ መካሪው በዛ የምትሉትን እያደረኩ ምንመረ ለውጥ አላየሁም እንዳውም አበላሽሁት ለፎረፎት ብላችሁ አረግሁ አለቀቀኝ የባሠ ነው የሆነ እንዳውም ትውት ሣረገው ተወኝ
@ሀናንአስማማው
7 жыл бұрын
እኔ ፀጉሬን ፐርም ተቀብቸ ነበር ከዛ ሁለት አይነት ሆነብኝ እና ፐርም የተቀባሁትን ቆርትኩት አሁን ሁሉም ትክክል ሁኗል እና የሚያሳዲግ ንገሩኝ ፕሊስስስስ
@tube3397
6 жыл бұрын
እኔ ግን በሚዲያ ትምህርት ከጅመርኩ 3አመት በላይ ሁኖኛል ግን የምስማውን የማየውን በሙሉ አድርጊያለሁ እንድም እውነታ ውይም ለውጥ አላየውም ጊዜየንና ገንዘቤን ጨርስኩ አሁንስ
@የወሎልጅ-ለ4ጨ
6 жыл бұрын
የስንቱን አስተማሪ እንሞክር ግን እኔ ፀጉሬ ይነቃቀል ነበር እንቁላልና ዘባድ ከኮኮናት ዘይት ጋ ተቀብቸ ሞክሬው ነበር አሁን ግን መነቃቀሉን ትቶታል ነገር ግን የሚያሳድግ ነገር አላገኘውም
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ
7 жыл бұрын
አረ እኔ ቁመቱ ቀርቶብኝ ሽበቱ በቀረልኝ 20 አመቴ ነው ግን አንድ አንድ ጥቁር ነው ያለብኝ ሳየው እንዴት እንደሚያስጠላኝ ሳላበጥረው እስከ ሦስት ቀን አቆየዋለሁ
@hamedalkaabi3053
7 жыл бұрын
መዳም የስራሽን ይስጥሽ ኢቨርሥት ተቀቢው ማርር ማለት ጥቁር ሂና
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ
7 жыл бұрын
Hamed Alkaabi እቀባዋለሁ ግን 15 ቀን ነው ቢቆይ በሻንፖ ስታጠበው ይለቃል
@marmar5910
7 жыл бұрын
ሰው ያስባል እግዚbe 20 amet shebt atasferarign ani ayikerlgn yihi ama kkk
@ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ
7 жыл бұрын
mar mar አያስቅም የተፈጥሮ ጉዳይ እስከሆነ ድረስ ሽበት ደግሞ እድሜ አይደለም
@fatemaf9570
7 жыл бұрын
ሰው ያስባል እግዚያብሔር ይፈፅማል እህትእደኒሁነሽነው26አመቲግንእስደትአገርስመጣአንድጥቁርየለኝምግንእማርገውግራገባኝ
@berkenshneriga7237
7 жыл бұрын
ትክክለኛው ፀጉር ሚያሳድግ እቁላል ዘትዘቶን ለሁላቹም ምክር ነው እህቶች እኔ ጭራሽ አያድግ ነበረ ፀጉሬ አሁን መቀባት ከጀመርኩ በዄላ እውነት እላችሁ አለው ግማሽ ጨመረ ለራሴ በጣም ነው የገረመኝ
@kemalaebdu5387
7 жыл бұрын
Berkensh Neriga ሥት ደቂቃ አሥቀመሽው ማር
@ethiopianpoettsedidawit5738
7 жыл бұрын
እህታችን እስቲ አንቺ የምታውቂውን አካፍይን? ከቻልሽ በፌስቡኬ ላይ Tsedi Moges Dawit በይና ገብተሽ ፃፊልኝ? አመሰግናለሁ
@zeidamashallhswet4413
6 жыл бұрын
2እንቁላል.እና ዘይት ዘይቶን በጣም ለው አለው እኔ ጽጉሬ ሉጫ ነው ረዥም ነው ግን ጠቀብቼ ለው አለው
@አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ
6 жыл бұрын
ሀ
@sweetlove7952
6 жыл бұрын
9 were mulu mokrhut lewet yelwem
@habashihabashi2099
7 жыл бұрын
ማነሽ እናቱ እኔ በዚህ ምድርላይ ያልተቀባሁት ያልሞከርኩት የለም ትርፉ ድካም ብቻ ነው የተረፈኝ አሁን የቀረኝ ምን እደሆነ ታውቂያለሽ የሸኖ ቤት ካካ እና ሽንት ብቻነው።
@fawziaadam7616
7 жыл бұрын
Habashi Habashi ክክክክክክክክክክክክ የባስ አታምጣ
@jemilajemila4552
6 жыл бұрын
Habashi Habashi kkkkkkkkkkkkk
@lailamahmud2845
6 жыл бұрын
ክክክክክክከክክ ፀጉርሽ መሬት ይጎታታል ብበል አለደርገውም
@zedzed1119
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በታም ነው ያሳክሺኝ ማሬዬ
@birtukantesfaye4194
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይኔ እንዴት ልሳቀው በጣም።ደክሞኛል ክክክክክ በርበሬና ሽሮስ ሞክረሻል ካልሞከርሽው እኔ ሰሞኑን ትምህርቱን። ልለቅ ነው ክክክክክክክ
@ስደተኛነኝ-ጀ9ዘ
5 жыл бұрын
እስካሁን ያልሰማሁት ሚጥሚጣ ብቻነዉ የዘድሮ ፊትና ፀጉር የሀብታም ሱፐር ማርኬት ሆኗል ክክክክክክ
@enatesoso9967
7 жыл бұрын
ማር መቀባት ነኝ ጠጉር ያደርጋ ወይስ በሌላ ቦታ ማር መቀባት ለጠጉር ነጭ ፀጉር ያደርጋል የሚል ስለሰማው ፀጉሬ ሽበት በሽበት እንዳይሆን ፈራው ምክራችሁን ፈልጌ ነበር ????
@tsehayeasfaw9199
6 жыл бұрын
Enate Soso 00pp
@laylasaada9798
5 жыл бұрын
የወርአበባ በሚመጣቺሁ ሰአት ተቀብ ምክንያቱም የራሳቺን ቅል ክፍትፍት ስለሚል ወደውስጥ ይቀባል እድገት ይጨምራል
@muna1645
6 жыл бұрын
olive oil ሞክሬው አለው ምንም ሳልጨምርበት መሰባበሩ እየቀነሰልኝ ነው ግን ሽታ አለው
@muna1645
6 жыл бұрын
ሌላ ነገር ምንም አልሞከርኩም በሻምፖ እና በኮንዲሽነር እታጠበው አለው ።እናም ማር ምትሉት ነገር ነጭ ውሸት።ያሸብታል
@zelex8659
7 жыл бұрын
ተፈጥሮ ካልሰጠ እንክብካቤ እንደማያሳድግ በእናቴ አይቸዋለሁ ብታምኑም ባታምኑም እናቴ ጸጉሯን ምንም አቀባውም ግን ማበጠር ራሱ አታበጥረውም ደግሞ ከልስላሴው የርዝመቱ የውነት ይገርመኛል ስለማትፈልግ በየ6ወሩ ትቆርጠዋለች መልሶ ይረዝምባታል እኔ ግን በስለትም አላድግ ብሎኛል ስለዚህ እንክብካቤ ማፊ ፋይዳ መጀመሪያ ፈጣሪ ካልሰጠን
@ወሎየዋነኝአሏህነውወኪሌ
7 жыл бұрын
እህቴቫቲካየጥቁርአዝሙድፈሻሽቅባትአለመዳምንገሪአትናትግዛልሽእኔጸጉሬአይያዘኝምነበርአሁንበ3ወሩብታምኒምባታምኒምበየ3ቀኑቫቲካስቀባውከትከሻየደርሷልሞክሪው
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
7 жыл бұрын
Zelex ነኝ የእናቴ ትክክል የኔ ፀጉር እረዥምና ለስላሳ ብዙ ነበር አሁን ግን በጣም እየሳሳ እና የግንባሬ ፀጉር ጭራሽ አለቀብኝ ምን ይሻለኛል እንዴት ወደ ድሮ እንደሚመለስ ግራ ገባኝ
@meazatefera2494
7 жыл бұрын
ልክ እደኔ እኛ ቤት ከናቴ ጀምሮ እህቶቼ ፀጉራቸው እረጅም ነው የኔ ግን ተረግሞ ነው መሰል አያድግም
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
7 жыл бұрын
الما نع የጥቁር አዙሙፈሳሽ ቅባት ማለት በ አረበኛምድን ነው
@ወሎየዋነኝአሏህነውወኪሌ
7 жыл бұрын
ቫቲካ፡ሀባሱዳ፡ሸአርዘይት፡ነውማሬ
@ibenasiabi9917
4 жыл бұрын
Hi andafta Erat /እሬት /endet yetayal
@ኢትዮጵያዊደሜነው
7 жыл бұрын
ማር ምናምን ከየት አገኛለሁ ዶቄት አቡክቸ እቀባው እንደሆን እንጅ
@birtukantesfaye4194
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይ ጉድ ዱቄቱስ ከየት ይመጣል ክክክክክ
@NigstWelde
5 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤❤
@نعيمبنتاحمد
5 жыл бұрын
አያርሴ ገነና አያርሴ በንግሊዘኛ ስሙ ምንድን ነወ ወይም በአረበኛ እስኪ መልሽልኝ ወይም ከቻልሽ ፎቶውን pealessss
@papael416
6 жыл бұрын
እኔም ለው።ኮመንት ሰጪዎች ስኪ እንመካከር ፦ፀጉርን ማን ሰጠን………… ?ስለዚህ የተሰጠንን ፀጉር በአግባቡ ሳንጠብቀው ቀርተን ወደ መበላሸቱ ይደርስ እሪ እንላለን።አሁንም ቢሆን ክርስቲያኖች ፀበል ተቀቡት ።በንፁህልብ ካመናችሁ የቀድሞ ፀጉራችሁ ይመለሳል።አራት ነጥብ።በሌላም እምነት ያላችሁ የሰጠኸኝ አሴተካክልልኝ በሉት።በቃ ይኸው ነው።ይልቅ ለሚታይ ፀጉር ስትጨነቁ ሌላ ችግር ይከሰታል ።እሺ።
@esyetemichael3996
6 жыл бұрын
ሸ
@bigmickgizaw4250
5 жыл бұрын
Liki nishi eihite
@ሀያትመድ
6 жыл бұрын
ሁሉንም ሞክሬዋለሁ ምን ለወጥ የለም ይህ ለ ሀበሻ ፀጉር አይሆንም🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@fatumahussen8058
6 жыл бұрын
እሣት የመለጠውን ፀጉር እደትነው የሚያበቅለው እህት
@akliluethiopia
3 жыл бұрын
እኔማ ተመልጦብኛል እስኪ ልሞክረው
@ረሂማቢንትባባየጉራጌልጅነ
6 жыл бұрын
Maryooma Maryooma ወላሂ በጣም ነዉ የሳኩት ኡፍፍፍይ ዉይ የኔስ ብታዩ ምን ትሉ ይሁን ያላደረኩት የለም በርበሬና ክሎሮክስ ብቻ ነዉ ደሞ አንዳንዴ ልብስ ሳጥብ ክሎሮክስ ባየሁ ሰአት ልሞክረዉ እላለሁ እስቲ መፍትሄ ስታገኙ ጠቁሙኝ ገና ተስፋ አልቆረጥኩም
@erknshtegnawerknshtegnaw4457
4 жыл бұрын
ክክክ ኧረ ወይኔ ጉዴ አሳቅሽኝ
@batekonijooo9103
7 жыл бұрын
የኔ፡፡ፀጉር፡በጣም፡፡ረዢም፡ነበር፡ከዛ፡በጣምእየረገፈ፡ተቸገርኩ፡ከዛም፡ተላጨዉ፡አሁን፡ግን፡3ወር፡ዉሥጥ፡አደገ፡አሁን፡፡የሚገርም፡ፀጉር፡፡አለኘ፡ሥለዚ፡ዘይት፡ዘይቶን፡ተቀቡ፡በጣም፡፡ያሣድጋል፡ከምር፡ተቀቡ
@eveeev3002
9 ай бұрын
የምርሽን ነው የኔ ናት
@marelias6642
6 жыл бұрын
ማሀል አናቴን ላሽ በልቶታል ምን ልጠቀም ጸጉሬ እንዲበቅል ሹክ በሉኝ
@زيناتزينات-ض7ي
6 жыл бұрын
ኧረ የኔ ከወዶች የበለጠሆኖ ሂዶብኛል መዳቱን ንገሩኝ የበራዬ ነገር አሣሥቦኛል
@abdulshekurjuhar3580
5 жыл бұрын
ያጺምስ መብቃየ ዬለቹም ለኔ ጺም ዬለኝም ምን በረግ ይበቅለል
@እግዚአብሔርእራኛዬነውየም
7 жыл бұрын
እኔ የምገርማኝ እና ማማን ያቀተኝ ማር ያሻብተል ግን ደግሞ ብዙ ጊዜ እንዶች ስቀቡ አያለው እዚህ ላይ እንዴት ነው አልጋበኝም የማር ነገር
@ኢማንኢማን-ፀ5ሐ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እራኛዬነው የምያስፋራኝ የለም አይሸብትም
@ኢማንኢማን-ፀ5ሐ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እራኛዬነው የምያስፋራኝ የለም አይሻብትም
@اناحبشيةمنأرضنجاشيملكالعادل
6 жыл бұрын
ድሮማ ስንበላ እንኳ ተጠንቅቀን ነው ሽበት ይሆናል ተብሎ አሁን ምን አሉ ተቀቡት 😂😂😂😂😂😂😂
@نعيمه-ه2ف
6 жыл бұрын
አያሸብትም እኔም እጠቀመዋለው ፀጉር ያለሰልሳል
@اناحبشيةمنأرضنجاشيملكالعادل
6 жыл бұрын
نعيمه و kemngar argesh shuk beyign
@birhaneniguse2938
6 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁን እህቴ
@senaittekelewould2517
5 жыл бұрын
ማር ያሽብት የለ?
@ggccvbb9516
7 жыл бұрын
ዘይትህሳን ያልሺው እህኔ ።አጠቃቀሙን ንገሪን። ምንአይነትነው እቃው የዘይቱ።
@eeee6411
4 жыл бұрын
ነግራሽ ቸሆነ ለኛም ሹክ በይን
@bekitube9197
6 жыл бұрын
የፊት ፀጉሬ በጣም እያጠረብኝ ነው ምን ላርግ
@alimetjemal7782
7 жыл бұрын
ere enim talalakoche sayshebtu eni shibet awetabgn betam tenadijalehu😊
@jobairjobair6299
6 жыл бұрын
እረ ማር ያሽብታል ውይ ምን አይነት ጉድ ነው እንደውም እቤታችን ማር ተቆረጦ ስንበላ ፅጉራችሁን እንዳትነኩ እጃችሁን ታጠብ እንዳሽብቶ ይሉናል ቤተስብ ግን ምን አይነት ጉድ ነው በስማም
@alemyemodeshlijtube19
5 жыл бұрын
Tnxss mamaye
@ክእሎትክህነት
7 жыл бұрын
ሽኩርትና ዝንጅብል ተጠቅሜ አዉን ይአው ሽበት ወረረኝ
@يوسفعبدالله-ط3ث
3 жыл бұрын
😳😳
@samirasamira2071
5 жыл бұрын
ስጀመር የሀበሻ ፀጉር እንክብከቤ አዮድለትም።
@ሳምራዊትየማርያምልጅ-ቸ4ፈ
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ድምፅሽን ወደድሁት
@munanuri3273
7 жыл бұрын
እስኪ የራስሽ ፀጉር አሳይን
@hirutkidane5224
7 жыл бұрын
Muna Nuri kkkkk
@አባይናሽየማርያምልጅኔኝ
6 жыл бұрын
😅😅😅😅
@birhaneniguse2938
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በለው
@የጎንደሬዋዘዋሪዋ
6 жыл бұрын
Muna Nuriሀሀሀሀሀሀ😹😹 ማር
@tadeabiyo1999
4 жыл бұрын
😃😃😃😆👍
@telefishemales3139
7 жыл бұрын
በናትሺ ጭቅላቴ በፊት ቃቁቻ ወቶብኝ ነበር አሁን ለቆኛል ግን አናቴ ላይ ፀጉሬ ባዶ ነው ፀጉሩ እዳወጣልኝ መዳኒት ካለሺክ በይ
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ
7 жыл бұрын
Telefiበጣምደሰይላል Shemales ቋቁቻው በምን ጠፋልሽ ? ቆንጆ እስቲ ንገሪኝ
@telefishemales3139
7 жыл бұрын
ጉራ ብቻ. እረ በራሱ ግዜ ነው የጠፋው ማሬ አሁን ጠባሳው ነው ያስቸገረኝ ምንም ፀጉር የለውም ሀኪም ቤትም መዳኑት አለው ጥፍሬንም ይዞኝ ነበር እሱግን ሀኪም ነው ያዳ ነኝ
@kebebushdarsema6614
6 жыл бұрын
Telefiበጣምደሰይላል Shemales. ወይ ጉድ እኔስ ይባስ ብዬ ላጨሁት እስቲ ከበቀለ። እንግርሻለው አናቴ ባዶ ነው እዛው ብቻ እንዳይቀር
@ሒወቴሒወቴሒወቴ
6 жыл бұрын
ማር የቁቀቻ መደሀኒት ንገሪኝ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
7 жыл бұрын
ያልሞከርኩት.ካሮትና.ጥቁር.አዝሙድ.ብቻ.ነው አሁንስ.መነቃቀሉንም.መሳሳቱንም.ሽበቱንም.አሜን.ብየ.ተቀበልኩት.አማራጭ.የለኝም
@neemaain8101
6 жыл бұрын
Waw agelales trt yale amaregnaga yewnet enamesegnalen
@akramweloyewa1330
4 жыл бұрын
እራሳችሁ ላይ ወጥ ስሩ ያድጋል ማለት ብቻ ነው የቀራችሁ
@gech6791
7 жыл бұрын
እናመአመሰግናለሁ እህታችን
@አአ-ፈ5ጘ
7 жыл бұрын
ሽታውና ልፋቱነው የባሰኚ እኔ መቸም
@alahbeqiyenewu5072
7 жыл бұрын
እሽ መላካለው እሞክርዋለሁ አመሰግነለሁ
@ያአላህባሪያየልቤንሰዉጠብ
7 жыл бұрын
እረ እረጂም ፀጉሪን ቆርጨ አሁን መች እንደሚያድግ ንገሩኝ በስንት ወር ያድጋል
@lubab88ali94
7 жыл бұрын
ያአላህ ባሪያ የልቤን ሰዉ ጠብቅልኝ እህት አትጨነቂ በ 3 በ 3 ወር ቁረጪው በጣምነው እሚጨምረው ባይሆን እዳትጎጅው
@zekiyanuor4369
7 жыл бұрын
ያአላህ ባሪያ የልቤን ሰዉ ጠብቅልኝ Are Ehete Lemen Tekorchuwalesh Haram New Leset Leje Aykoretem
@ያአላህባሪያየልቤንሰዉጠብ
7 жыл бұрын
Zekiya Nuor አመሠግናለሁ ግን መቆረጥ እንዴት ሀራም ነዉ
@eveeev3002
9 ай бұрын
ልክ እንደኔ እኔም የፊት ፀጉሬ ላጭቼ ኣሁን ተፀፅቻለው ሲያድግ እንገናኝ
@fafi5584
6 жыл бұрын
አኔ ዠበአይኔ ያየሁትን የማምንበትን የፀጉር ዘይት ልጠቁማችሁ እችላለሁ ዉዶቼ ሣኡድ ያላችሁ ትን ልተባበራችሁ እችላለሁ ያለምንም ልፋት የተዘጋጀ አለ ብዙ ሠወች ለዉጥ አግኝተዉበታል
@fatimatalal2237
6 жыл бұрын
Hh Tt አረለኔንገሬኝሣኡድነኝምድነውሥሙ
@hfjcjbxhzhzh3979
6 жыл бұрын
LALAH BLhl lnem ngryn
@نعيمه-ه2ف
6 жыл бұрын
እስቲ ምን እንደሆነ ሹክ በይን
@hfjcjbxhzhzh3979
6 жыл бұрын
. ንገሪን
@titit4636
6 жыл бұрын
እስኪ ሹክ በይኝ
@abebechasayehegn3122
6 жыл бұрын
እስቲ እንሞክራለን ካሮቱ እና የጥቁር አዝሙዱ ዘይት ባይጠቅምም አይጎዳም እንሞክራለና እሂን አሪፍ ነው እያልን ባዶ ራስ ቀረነ ተፈጥሮ ያልሰጠውን እንደው ልፉ ቢለን ነው ሚጥሚጣ ብቻ ተጠቀሙ እንዳትሉ ብቻ ዋዋዋዋ
@ينمحمد-ق2م
4 жыл бұрын
የቀረነገርቢኖርአርብቻነው
@halimobana3565
6 жыл бұрын
ለፃግር ቢየ ያልገባዉበት ቃዳዳ የለም ግን ምንም
@zawdinashufffyizokhid9185
7 жыл бұрын
Thanks
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ከርታታዋአልሚነኝ
7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@abdugader1570
6 жыл бұрын
እሺ እናዬዋለን
@ononline3399
7 жыл бұрын
ዘይት ዘይቱን ፀጉር ይሠባብራል
@hatonnaif987
7 жыл бұрын
እስኪ ሻንቦ ንገርኝ
@kuwaitvip5756
6 жыл бұрын
አመሰግናለን
@salaamebyyyn6070
7 жыл бұрын
ሺበት የእግዚአብሔር ጸጋነው
@teelawir5055
6 жыл бұрын
Salaame Byyyn سا
@ibraheemhuseen3560
2 жыл бұрын
ወላ ሚዲያን አላምንም እግዲህ 🤣🤣🤣
@zinetmollazinetmolla591
7 жыл бұрын
😊 አሥተማሪውበዛ እናመሠግናል
@እማላንችስልልኑር
7 жыл бұрын
እንቁላሉና ዘይቱ ፀጉር ይነቃቅላል ሞክሬዋለሁ
@እማላንችስልልኑር
7 жыл бұрын
Najimtl Bahar ፎረፎር አልያዘኝም ግም በጣም ብዙ ነበር ፀጉሬ እኖ ይለሰልሳል ብየ ንቅልቅል አደረገብኝ
@marthacheru2522
7 жыл бұрын
እማ ላንች ስል ልኑር። አዎ እኔም ሁለት ጊዜ ሞከርኩት ልስስ እያለ ነው የወሰጣው እግዲህ የሚስማማውም የማይስማማውም ይኖራል
@ፍቅርየድንግልልጅ
7 жыл бұрын
እፍፍፍ እኔም ደህና ጸጉሬን አበላሸሁት ሠላማዊ ያቀብጠኝ
@መቅዲጎደሬዋመቅዲ
7 жыл бұрын
እማ ላንች ስል ልኑር። ewenetshin newe enam mokrawalewe nekle newe yal
@furtunaethiopia2455
7 жыл бұрын
ለኔ ግን ተስማምቶኛል ቅባት እና ዘይት ነገሮች ግን በጣም እየነቃቀለብኝ ነው
@ጀሚላሁሴንየሰላምተስፋዬአ
7 жыл бұрын
Enameseginalen
@አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ
6 жыл бұрын
አላድግም አለኝ
@አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ
6 жыл бұрын
እውነት እኔም ልሞት ነው
@zahramohmmad421
6 жыл бұрын
እረጉዲ ፈላእንደዉ ምንም ባናዉቅ እናተተቀብ ያላቺሁትን ሁሉእምንቀባ መሰላቺሁ እንደ እኔማርያሸብታል ሲባል ነዉእምሰማዉ
@genetgenet3790
6 жыл бұрын
Are marii shebatii yawetali
@lidjesus9118
7 жыл бұрын
thanks you
@ፍቅረየደሴልጀ
7 жыл бұрын
እኔ ሙክርዌልሁ ግን ልውጥ የልውም
@senaitaraya2589
7 жыл бұрын
Enmokralen ena melanin behal
@seadaseiedk8596
6 жыл бұрын
ኽረለካሚስቴማታማታስንተኛሽንኩርትሽንኩርትየምትሸተኝይኽንሰምታነው
@seadaseiedk8596
6 жыл бұрын
ድምፅሽያምራልባልከለለሽእኔላግባሽግንተይውውሸታምሚስትአላገባም
@እስልምናይህይወቴ
5 жыл бұрын
የህን አስታያይት ሰጥቻልሁ በልሽ አታዉር በይ ዝምልበሽ ስራ ፈተትሻን እዴ
@እስልምናይህይወቴ
5 жыл бұрын
ይህ ይሻላል እሺ አስተያይትሽ
@نورعثمان-ع7غ
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ግንየኔፀጉርይረግፋል። ምንአይነትቅባት ልጠቀምጭቃ ቅባትወይስ ፈሳሽ
@mestugemechu2598
2 жыл бұрын
💚💛❤
@ggccvbb9516
7 жыл бұрын
ብሩስ ስትነው
@tenagnelemma9635
6 жыл бұрын
ere tygeeee bezaaa mlawwwww
@zahrasalem3833
6 жыл бұрын
Ok
@abdulshekurjuhar3580
5 жыл бұрын
Lasemese
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ
7 жыл бұрын
አረ ወንድሜ በልጅነቱ በረሀማ ሆነ
@ዉስጤነችዙዙየ
5 жыл бұрын
ወይ አሁንስ አሰለቻችሁነ ሁላችሁም መካሪ ሆናችሁ አቤት ታስጠላላችሀ እጭ
@balayneshsara4251
6 жыл бұрын
ዉቨት ነው ክክክክ
@ድግልእነቴድግልእናቴ
7 жыл бұрын
ኧር አያድግም
@אמסולוטסמה
4 жыл бұрын
♥♥♥♥♥
@samiras7657
6 жыл бұрын
hi
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
7 жыл бұрын
ፀጉር እርዝመት ከፈለጋቹ ዘይት ህሳን ሚባል አረብ ሀገር ያላቹ እሱ ተጠቀሙ 6 ወር ሳታቋርጡ በየ 4 ቀን ከዛ ለስላሳና እረዠም ፀጉር ይኖራቹአል ግን ውድ ነው ብሩ
@እሙፉአዲ
7 жыл бұрын
maricel29 catibog ማሬ.እህት.ላከልን.በውትስብ.ምንአያነትነው.0535026102
@zinetyimam4404
7 жыл бұрын
maricel29 catibog ምድን ነው ዘይት ህሳን?
@አፀደማሪያምየራሣልጅ-ኰ6ሸ
7 жыл бұрын
maricel29 catibog እሥኪ ያልሽውን ዘይት ፎቶውን ላኪልእ 0551960814 ላሥቸግርሽ ተይቅርታጋራ
@mariyammariyam7418
7 жыл бұрын
maricel29 catibog ላኬልንፎቶውን
@newyear7476
7 жыл бұрын
maricel29 catibog እስኪ ንገሪን አይነቱን
@qalkidanqal9390
7 жыл бұрын
Tamroch indet new astmroch baz
@senaitaraya2589
7 жыл бұрын
Eshi mokuren melsun kewttu
@selamselam4776
6 жыл бұрын
🌷🌷❤❤💋💋
@tsegntlovetsegnt4111
7 жыл бұрын
ኦሊብ ኦሊብ ያሸብታል.፦
@Mm-ir3hr
7 жыл бұрын
😫
@AmanalTekalgb
3 ай бұрын
ተበዱ
@kelekdanhi4284
6 жыл бұрын
አረ ማር የስሸብተል
@melakayelign2348
7 жыл бұрын
አቤት ውሸት።
@mulutube1713
6 жыл бұрын
melak ayelign በትክክል ውሸት
@emebetalebachewuemebet8386
6 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ድምፅሽ ያምራል ከጨው ና በርበሬ ውጭ ሁሉም ሞክሪያለው ያለኝን አሳጣኝ እንጅ ለውጥ የለም ።
@emebetalebachewuemebet8386
6 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ድምፅሽ ያምራል ከጨው ና በርበሬ ውጭ ሁሉም ሞክሪያለው ያለኝን አሳጣኝ እንጅ ለውጥ የለም
@lelushekor5707
6 жыл бұрын
Thank you
3:12
Ethiopia | ፀጉርን በአንድ ወር ውስጥ ማሳደጊያ መንገድ
Eyoha Media
Рет қаралды 536 М.
5:16
የጸጉር ማሳደጊያ መንገዶች | የራሰ በረሃነት ሕክምና
ዶ/ር ሚካኤል እንዳለ Dr. Michael Endale
Рет қаралды 13 М.
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 24 МЛН
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 744 М.
00:23
Twin Telepathy Challenge!
Stokes Twins
Рет қаралды 50 МЛН
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН
8:55
የፀጉር ፎሮፎር እና የሚያሳክከንን ማጥፊያ!!! How to get rid of dandruff and itchy scalp?
Sosi Habeshawit
Рет қаралды 375 М.
12:07
በ1 ወር ፈጣን የፀጉር ዕድገትን ሚሰጥ ቫይታሚን | #ፀጉር #drhabeshainfo | Essential vitamins
DR HABESHA INFO
Рет қаралды 26 М.
8:26
🛑 የሩዝ ውሀ ለፈጣን ፀጉር እድገት | How To Make Rice Water Hair Growth Rinse | Hair growth at home | Ethiopia
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 464 М.
11:58
Neo የፀጉር ቅባት
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 367 М.
10:02
ምርጥ የሽንኩርት ውሀ አሰራር ለሳሳ ፀጉር ለፈጣን እድገት ለብዛቱ// how to make best onion juice for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
10:23
ምርጥ የዝንጅብል ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ብዛት ለቆዳ ጤንነት // Best Ginger oil for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
10:13
የፋኖ እንቅስቃሴ በወልቃይት መዘዝ አመጣ | ከአዲስአበባ የተሰማው አስደንጋጭ መረጃ | መንግስትን ተቃውሞ ራሱን ያጠፋው ግለሰብ | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 30 М.
18:08
ለሁለተኛ ግዜ ጸጉሯን ቆረጥኩት አያድግም ለምትሉ
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 162 М.
13:03
ከፊት ለተሰባበረ፣ለፀጉር እድገት እና ለደረቅ ፀጉር አሪፍ መላ
BLACK YAF GAMING
Рет қаралды 55 М.
10:13
እባካቹ በአንዴ ፀጉሬ ተመለጠ ኡኡ እህቶቼ አደራ ተጠንቀቁ እንዳትቀቡ hair oil hair mask just in 1 ingredient
Umi tube
Рет қаралды 394 М.
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 24 МЛН