Ethiopia : እጅግ የምታሳዝን እህታችን ለ 18 አመት የዘለቀ እውነተኛና ውስብስብ የትዳር ህይወት የሚገርም ገጠመኝ

  Рет қаралды 662,031

Hana Ethiopia / ሀና ወንድምስሻ

Hana Ethiopia / ሀና ወንድምስሻ

Күн бұрын

Ethiopia : እጅግ የምታሳዝን እህታችን ለ 18 አመት የዘለቀ እውነተኛና ውስብስብ የትዳር ህይወት የሚገርም ገጠመኝ

Пікірлер: 1 700
@tube-qi4dz
@tube-qi4dz 4 жыл бұрын
ልጅ ስለወልድሽ ደስ ብሎኛል ዋው በጣም ደስ ይላል እኔ እምመክርሽ አንድ ልጅ ስለወለድሽ ዝም አትበይ አሁንም ቶሎቶሎ ደጋግመሽ ውለጅ ልጅ መልካም ነገር ነው አናቴ ፈጣሪ ላችም ለልጅሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@amen_tube3637
@amen_tube3637 5 жыл бұрын
ማን ይታመናል 😢 እንኳን በለ ታሪኮ እኔ ውስጤ ቅጥል ነው ያለ😢 እንኳን አሏህ ልጅ ሰጣት ኡልሀምዱ ሊላህ ከለ ልጅ ብትቀር ኑሮ ያማል በለ ትዳሮች አደራ የምላችሁ ትዳር ከያዛችሁ ልጃችሁን ቶሎ ውለዱ እሱ እኮ ቢሄድ በልጆቻችሁ ትካሳላችሁ ትዳረን ለማናውቅ ያረብ ባሎችንም ልጆችንም መርቀህ ሰጠን ትዳር ያላችሁንም አሏህ ያሳምርላችሁ ሀኒየ❤ በጣም ነው የምናመሰግነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
ዋው ይገርማል ... እድለኛ ናት ደረሰችበት እንኳንም ልጅ ሰጣት አምላክ
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 2 жыл бұрын
እነት አችም አቀራረብሺ በጣም ልብ የነካል ባለታሪኳም ታሪኳን ስላካፈልች እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 жыл бұрын
እውነትም ትዕግስት ነሽ በጣም ይገርመል ትግስት እንኳን የለፈሻው በሜዳ አለቃር ልጅ በመለድሽም በጣም ደስ ብሎኛል ሀኒቾ እናመስግናለን
@weletearegayeweletearegaye9473
@weletearegayeweletearegaye9473 6 жыл бұрын
Ygermal ayi wendoch nekteshbetal wend nesh
@fanutnguse9966
@fanutnguse9966 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ተባረክ
@alijaafar2961
@alijaafar2961 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ j
@bereketgoshe8560
@bereketgoshe8560 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ hi selam
@fatmabeg4199
@fatmabeg4199 6 жыл бұрын
አግዚያብኤርይመሠግንተግስአካንደሠአለች
@Dfg-wd9oh
@Dfg-wd9oh 5 жыл бұрын
ትግስትሽ በጣም ደስ ይላል አንዳድ ሰው ባለመረጋጋትና በችኮላ ብዙ ነገር ይበላሽበታል አንቺ ግን በመረጋጋትሽ እና በትግስት በመከታተልሽ የላብሽን ዋጋ አገኘሽ እግዚአብሔር እንኳን ልጅ ሰጠሽ በጣም ደስ ይላል
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሰው ታድያ ከማንስ ጋር መኖር ይቻላል ግን እውነት ልብ ይነካል ታሪኩ አምላክ እንኳንም ዘርሽን ሰጠሽ ትበቃሻለች እስዋን ያብዛልሽ መድሃኒአለም
@النت-ذ6خ
@النت-ذ6خ 6 жыл бұрын
ሀቢበቲ ትግሥት ሰምሸ እራሱ መልክት አለው ማር
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ነ1ቀ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ነ1ቀ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynadis9769
@aynadis9769 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግንእውነት ልብይነካል
@እናቴእወድሻለሁአባቴኑርል
@እናቴእወድሻለሁአባቴኑርል 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ስንት አይነት ሰው አለ እንኴን የለፋሽበትን ገንዘብ አልተወሰደብሽ የኔ እናት እንኴንም ልጅ ወለድሽ መታገስ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ሀኒየ
@anwarrizu2798
@anwarrizu2798 6 жыл бұрын
Yareb endet yegermal becha Allah enqan lanchem zeren setashe yasu mecheresha gin alabekam Gina yezerawn yachedal
@አፀዴለገሰ
@አፀዴለገሰ 4 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነት አድናቂሸ ነኝ ንቁ ሰላሙን ያብዛለሸ እኛም እድንማርበት ወደሸ ፈቅደሸ ታሪክሺን ሰላካፈልሸን እጅግ እናመሰግናለን እህት ሀና ፀጋውን ያብዛልሸ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 5 жыл бұрын
በትግስት የተራመድች ህይወት ሁሌም ቢሆን ኣሽናፊ ናት እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ እህቴ ሃኒ ዛሬ ነዉ ሰብስክራይብ ያረኩሽ ቆንጆ ኣስተማሪ ታሪክ ነዉ ይልመድብሽ እናመስግናለን ሁላችሁም እህቶቼ በተለይ ኣረብ ኣገር ያላችሁ ከዚህ ተማሩ
@alem6447
@alem6447 5 жыл бұрын
እውነትም ትዕግስት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ትዕግስትሽ በጣም ይገርማል አቤት ሰው ምን አይነት ውስብስብ ፍጡር ነውም እኛ ሞተን እራሱ የምንታመን አይመስለኝም አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ከባድ ነው እንኳን ለደረሰበት እኛ ለምንሰማው እራሱ ይዘገንናል አቤት ሰው እግዚአብሔር ስረው መልካም ነው እሰይ እንኳንም ፍሬ ሰጠሽ በማስተዋል እና በጥበብ ያሳድግልሽ እሱም በሁለት ቢላ ሲበላ ኖሮ በስተመጨረሻ ከሁሉ ያጣ ይገባዌል ለአታላይ ሰው ያንሰዋል
@lilyafessa8599
@lilyafessa8599 5 жыл бұрын
Woooooow God is good I am happy you got a child ...It’s good to be good God is with you my sister😘
@betimeskelo3219
@betimeskelo3219 4 жыл бұрын
በእውነት እግዝአብሄርን ከልብ ለሚፈልጉ እግዝአብሄር አይጥላቸውም ለእኔ የሚገባኝ ይህ ነው ለእሱው መልካም የመሰለው ሁሉ በደቃቃ በነነ ደስታዋቹው ሁሉ ተወሰድበት አያሺ የእግዝአብሄር ታጋሺነት አልመለስ ሲልግን ሁሉን ነገር አሳጣው መጨረሺን ያሳመረው እግዝአብሄር ክብሩን እሱው ይውሰድ ተባረኪል
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 5 жыл бұрын
This is story make me cry you are so strong woman congratulation you did good job Heavenly Father stand for you he fight for you I am so happy for you enjoy your life !👍❤
@sophieabye8869
@sophieabye8869 5 жыл бұрын
Wow I relate to your story you are very very patient at the end of the day this man is never going to be happy and he will keep this story on many people's minds and his conscious is dirty. You are a free woman take this as a lesson and move on I did the same. Money will come and go but dirty conscious will remain with him and he will suffer more than what you suffer to work hard and spent your money. And very brave of you to use the law against him. May God bless your journey you are free now!
@የግዮንፍሬከባህርማዶ
@የግዮንፍሬከባህርማዶ 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪም ነው እውነት በእስተ መጨረሻ እግዚአብሔር እንኳን ልጅ ሰጠሽ እላለው ለባለ ታሪኳ (ሀና) ደሞ በጣም የማደንቅሽና የማከብርሽ አቀራረብሽን አነባበብሽ ከሙዚቃ ክላስቲኩ ጋር በጣም ደስ ይላል አድናቂሽ ነኝ (ከባህር ማዶ ሊባኖስ)
@almealme9332
@almealme9332 6 жыл бұрын
የግዮን ፍሬ ከባህር ማዶ ከ
@adeferszinaye2062
@adeferszinaye2062 5 жыл бұрын
የግዮን ፍሬ ከባህር ማዶ j
@melatmelat3181
@melatmelat3181 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንደዚህ ያለ ነገር ፊልም ላይ ነበር ምናየው ይህ ከፊልምም በላይ አስገራሚ ድንቅ ታሪክ ነው ግን በጣም አድናቂዋ ነኝ በትግእስት አሸንፋለች የጀግና ጀግና ዋው ለነገር በጣም መቸኮል እንደማያስፈልግ በብልሃትና በዘዴ በትግእስት አሸናፊ መሆን እንደሚቻል በዚህ ታሪክ ተማርኩ እሱ እንዲያፍር አንቺ እንድታሸንፊ ያደረገሽ የዋህ እና ንፁህ መሆንሽ ነው አላህ የእጁን ሰጠው ወላሂ በደልዋ እኔንም ተሰማኝ ግን በመጨረሻ ልጅ አገኘው የምትለዋን ቃል ስሰማ በደስታ ከተኛውበት ብድግ ብዬ እጄን ከፍ አርጌ አልሃሙዱሊላህ አልኩ አላህ ቀሪ እድሜሽን የደስታ የድርገው የኔ ብልህ
@ሰላምአፍቃሪ
@ሰላምአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ውይ ሃና ፅናቱን ይስጥሽ የሰውን ህመም መስማት እንዴት እንደሚከብድ እና ልብ እንደሚያደማ እየተሰማኝ ግን ይህን ለእኛ እንድንማርበት ስላደረግሽ አመሰግናለሁ!!!!!! ለባለ ታሪኳ ትግስት ግን የእግዚአብሔር እርዳታ ደግፎሽ እዚህ በመድረስሽ ደስታየ የላቀ ነው!!!!!! እውነትን የያዘ ምንም ቢሆን አይወድቅም እውነት እግዚአብሔር ነውና!!!!!!! ያ ሁላ ትእግስት የመጣው ልጅ ሳትወልጅ እግዚአብሔር አስቀድሞ ላንች እንደማይሆንሽ ስለሚያውቅ ነው!!!!! አሁንም እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ ይህን ያለፈውን የትምህርት ህይወትሽ አድርገሽ ንሮሽን ቀጥይ!!!!!
@alamalayu4885
@alamalayu4885 6 жыл бұрын
እግዛብሄርእኳንም. ልጅሰጠሽ እግዛብሄርየሚሳነውነገርየለም ክብሩይስፋለመድሀኒለምእህታችን በውነት . ትግስተኛነሽ. እውነትም ትግስ
@martworku9799
@martworku9799 6 жыл бұрын
ሰላም አፍቃሪ ppl
@SaadassNiednedsi
@SaadassNiednedsi 6 жыл бұрын
እዝጎ ማረን ክርሥቶሥ
@frehiwotnegu8397
@frehiwotnegu8397 6 жыл бұрын
ጉድ ነው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እንኩዎንም አንቺንም እግዚሐብኤር እረዳሽ።
@ghjnh2523
@ghjnh2523 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዳትወይ ሰዉ
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Ketariku masazen ,banchi sikerib betam yimarikal
@ሱሱነኝስደተኛዋ-ጰ2የ
@ሱሱነኝስደተኛዋ-ጰ2የ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስት አይነት ሰው አለ እናመሰግናለን ለዩቱሽ የመጀመረያ ተከታታይሽ ነኝ አሪፍ ትምርት ሰጪ ነገሮች ታቀርባለሽ
@kindanewetesfaye9565
@kindanewetesfaye9565 5 жыл бұрын
Betam yigermal gin E/r tistun setitoshal enquan ligi setesh
@aschebogala7673
@aschebogala7673 6 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳንም ያሳብሽ ተሳካ እግዚአቤሔር ይመስገን የምትፈልጊውን ልጅ ለሰጠሽ አምላክ ምስጋና ይግባው የኔ እናት
@ayooha996t4
@ayooha996t4 6 жыл бұрын
እውነትም ትግስት እግዛብሔር ይባርክሺ እሱ ግን የጁን አግኝቷል አችም እኳን እድሜ ልክሺን የለፋሺበት ላብሺ ሜዳላይ አልቀረ እኳን የልፋትሺን ዋጋ አገኘሺ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኳንም የምትናፍቂውን ልጅ አቅፈሺ ለመሳም በቃሺ ለእግዛብሜር ምን ይሳነዋል😘😘
@serkalemgebremedhin7765
@serkalemgebremedhin7765 6 жыл бұрын
YeshiTarKoBtamYsaznal
@somposompo1836
@somposompo1836 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ልጅ ሰጠሽ በኡውነት አስተሪ ነው
@seblewongelmekonnen9366
@seblewongelmekonnen9366 4 жыл бұрын
ሁሉም እንኳን ቀረብሽ ።ከሁሉ የሚበልጠውን ልጅ ፈጣሪ ሰጠሽ እህቴ ሺ ትሁንልሽ ትባረክ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 6 жыл бұрын
እግዝያብሄር እንኳን እረዳሽ እሱ አይጥልም አትግፍይ እንጅ ምፕገፍልትሽ ለምፕልካም ነው። ትምህርት ሰጭነው ታርክሽ እንደው ትግስትሽ ከምንም በላይ ደስ ይላል ምን ማለት እንደምችል ምንም ያለፋ ነገሮች ከባድ ብይሆንም እሱ አምላክ እፕልጣለሽም ምንይሳነዋል ለሱ እንኳን ላብሽን አግፕኘሽ ይህም አለ ግን ማንን ማመን ይቻላል እን ጔድፕኛ ባል እንዴካደረገ ምን እንደምል እንካን አላውቅም እንካን ደስ አለሽ። ልጅ ስላገኘሽ እህት
@sarakaouk9265
@sarakaouk9265 6 жыл бұрын
ሀና
@yemanetsegay3437
@yemanetsegay3437 6 жыл бұрын
በጣሚ የሚያሳዝን ታሪክ፨ እ/ሄር መልካም ነው አንዃን ልጅ ሰጠህ የኔ እህት።
@tigistdinku8245
@tigistdinku8245 6 жыл бұрын
አቤት የወንድ ልጅ ክፋት በጣም ይገርማል ሰው ታድያ ከማንስ ጋር መኖር ይቻላል ግን እውነት ልብ ይነካል ታሪኩ አምላክ እንኳንም ፍሬ ሰጠሽ እስዋን ያብዛልሽ መድሃኒአለም
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Wye wden mamen aqatege
@ayneyamaryam9062
@ayneyamaryam9062 5 жыл бұрын
እስካሁን ከሰማዋቸው ታሪኮች እጅግ አስገራሚ አስደናቂ ታሪክ ነው በእውነት ኢትዮጲያ ሲመጣ አለሙን ይቀጫል ከልጆቹና ከሚስቱ ኖርዌ ያለችውን ሚስቱን ደሞ እድሜውን ይቀጫል በጣም ሚገርም ባል ነው ፈጣሪ ይመስገነው የተመኘሽውን አይንሽን ባይንሽ አየሽ እህት ደስስስስ ይላል በጣም በእውነት ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@dawitserke6865
@dawitserke6865 6 жыл бұрын
ቆራጥ ሴት ነሽ ! ምን አለ እንዳንች ሴቶች ቆራጥ ቢሆኑ ?
@fikerdema7429
@fikerdema7429 5 жыл бұрын
Ewnte e/r yewedeshahle Awo keberu yesefae temsgene E/r letebedayuch uele yederse
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 4 жыл бұрын
Yene eht bmejemeri lamesegnsh Gobez tru program new Sent ehtochach new Endezihu yemiyagatmachew Baletarika demo blh mesh Enkan ezigabihe LJ setesh hulum never asakalsh Bedenb yemadenkat demo ehtsh ezgeabher yegzsh ayzosh
@narditube4378
@narditube4378 4 жыл бұрын
ውዶቼ በሞቴ ደምሩኝ kzbin.info/www/bejne/r6LYYXeYnNyXapo
@alamyeshtu345
@alamyeshtu345 5 жыл бұрын
የምር በጣም ነው የምታሳዝን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቤቷን እና ልጅም አገኘች እናት በጣም አድናቂሽ ነኝ ትግስትሽ ይገርማል ተባረኪልኝ!! በሴት ልጅ ህይወት የምቀልዱ ወንዶች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ዉርደታም
@meseretgetachew546
@meseretgetachew546 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። የማያልቅበት ጌታ ልጂ አጠሽ መገፈት መልካም ነው
@enanayemengistu5537
@enanayemengistu5537 6 жыл бұрын
በጣም ትግስተኛ ነሽ እግዜርም ስለረዳሽ በጣ ደስ ብሎኛል ቢአስ የልፍትሽን ዎጋ ማግኘትሽ ተመስገን ነው በመውለድሽ ደስ ብሎኛል እሱው ገና ዎገውን ይከፍላል አይዞሽ በርች ሀና ኑሪልን
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እጅግም ያሳዝናል መቼም እግዚአብሔር ላይችል አይስጥ ነው የሚባለው የእወነት ቻይ ነሽ መጨረሻሽንም እግዚአብሔር አሳመረው እግዚአብሔር የስጠሽን ፍሬ ይባርክልሽ
@tsigeethiolove5973
@tsigeethiolove5973 6 жыл бұрын
Betam yasazinal egziabiher tigestun yistish Lij bemawuldish medaniyalem yimesgen Hanicho amesginalehu
@adebabaygoshe5779
@adebabaygoshe5779 6 жыл бұрын
የዋህ ምን ይሆናል አይዞሽ እህቴ ልጅሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳ እረዳሽ ልፈትሽን አይቶ እልተወሽም ከሁሉ ደስ ያለኝ ልጅ መውለድሽ ነው እግዚአብሔር ማንንም አይተውም ለሱ መስሎት ነው እንጂ ጥሩ ትምርህት አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፡
@worknshantehu7018
@worknshantehu7018 6 жыл бұрын
ጐበዝ እህቴ እኳን አገርሽን ገባሽ እ ር ካለ አሁንም ይሰጥሻል ጐበዝ ጠካራ ልጅ ነሽ እዲህ ነዉ ወገን አቤት ዉላችንም ሥደተኛ ነን እ ር ይጠብቀን
@jamesgezahegndaniel8046
@jamesgezahegndaniel8046 6 жыл бұрын
thank for supply good history and god loves u
@mimisisay1474
@mimisisay1474 4 жыл бұрын
Ameen enkuan egzabher redash betam tenkara nesh fetsamew des yilal
@abebugetachew6314
@abebugetachew6314 6 жыл бұрын
ትግስት በመኖራእና እግዚአብሔርን በማመና ሁሉም ነገር አማረላት
@chiroadem1311
@chiroadem1311 5 жыл бұрын
It’s a very touching story thanks hanniye💕💕
@tezta1623
@tezta1623 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር ከዚህ ነገር ይሰውረን እንኮን ትግስትን ሰጠሽ እግዚያብሄር ይመስገን
@dxbmagtha267
@dxbmagtha267 6 жыл бұрын
Tezta 16 wowww
@Cell-ti2dt
@Cell-ti2dt 5 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ይገርማል እንኳንም እግዚአብሔር በፍሬ ባረከሽ እናቴ ቀሪዉን ዘመንሽን እሱፈጣሪ ይሳምርልሽ ልጅሽን ለወግ ማረግ ይብቃልሽ ማር
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 жыл бұрын
የወንዶች ጉድ ተወርቶ አያልቅም ደስ ያለኝ ነገር ቤታን ማገኘታና ልጅ መውለዳ ነው እንካን ደስ አላሽ
@mathinamathina5971
@mathinamathina5971 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትግስትሽ ጎበዝነሽ እንኳንም ወለዲሽ አላህ ይጠብቅሽልጂሽንም አላህ ያሣዲግልሽ ይሁን ለበጎነው ብለሽ እለፊው እሡንም አላህ የስራውን ይሠጠዋል
@Tube-mx4uz
@Tube-mx4uz 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ገንዘብ እና ትደርን ለምን ገንዘብን ለምን ያስቀድማሉ ማንኛው ሰው መጀመሪያ ሲፈጠር እራቁት መሆናችን እረሳን መጀመሪያ ስንወለድ ያገኝንነው ሰው እንጀ ገንዘብ አይደለም ለትዳር ታማኝ መሆን አለበት ሰፈልግ ገንዘቡ ገደል ይግባ መጀመሪያ ትደሬ ይቀድማን
@ddddariba2782
@ddddariba2782 5 жыл бұрын
Feresela, What amazing storytelling you presented. Often times in the united states this kind of happenings appears but victims are husbands. I have a friend who have been evicted by the police from own house after 20 years marriage by the mother of his kids. This person was thrown on the street while he was on sick leave then lost his job later. He was forced to drive, he was not driving awhile due to his sickness. However, he drove to unknown place parked & started weeping & became a homeless for some time. Eventually, after few months he healed and got his own place & started new life, new bed new everything. Now his life gotten better he own mansions starting better new life but his trust to others fade away. In short this is what relates to this young lady. Lots of this kind of betrayal STORIES emerging. So good for her. Thank you for presenting this.
@saadaab9355
@saadaab9355 6 жыл бұрын
ሀና ተባረኪ ይገርማል ስንት ዓይነት ጉድ ይሰማል እህታችን በጣም ታጋሽ ነሽ በትዕግስት ሁሉንም አከናወንሽ ፈጣሪ እረድቶሻል ደስ ይላል ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ
@abebakebede9326
@abebakebede9326 5 жыл бұрын
በትጣ
@abebakebede9326
@abebakebede9326 5 жыл бұрын
በጣም ያስዝናል ግን እ እኛ ሴቶች ብዙ ጊዜ እንሸወዳለን ። አሁን ያደረግሽው እህትሽም ስለረዳችሽ ና የሳዋም ክትትሏ አሪፍ ነው። ከንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን በዚህ ዘመን ምንንም ማመን ማወቅ ይስፈራል ።ለማንኛውም እንኳ ንም ወለድሽ ጥሩ አስተማሪ ነው።
@kalamkalam1186
@kalamkalam1186 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው በእውነት እጅግ የሚያሳዝን ነው ሁሉም ነገር ቀርቶ የምቶደውን ልጅ ስለሰጣት እግዚአብሔር ይመስገን ምንግዜም ትግስት ትልቅ ቦታ እደሚያደርሰን በዛውም ማውቅ አለብ ን ትግስት ስላለሽ እግዚአብሔር አልጣለሽም ምንግዜም መረጋጋትና ትግስትን ያድለን
@ቋንቋዬነሽድንግል-ቘ9ወ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ቘ9ወ 6 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳንም ያአይንሽ ማረፊያ ልጂ ሰጠሽ ቸሩ መድሀንያለም ምን ይሳነዋል
@saadh11aa65
@saadh11aa65 6 жыл бұрын
ጉድ ከጉድ ይበልጣል
@fatmaaly9839
@fatmaaly9839 6 жыл бұрын
የኔማር እንኩዋን ወለዲሽ የሚያስዴስትዉ መዉለዲሽ ነዉ
@tiiiohth6ghjifgjj898
@tiiiohth6ghjifgjj898 6 жыл бұрын
Enqanem lij setesh egezabiher ymesgen
@athyopywomaen1139
@athyopywomaen1139 5 жыл бұрын
እሠይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን
@የኑሬጀሪካማአድናቂ
@የኑሬጀሪካማአድናቂ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ንፁህ ልብ የለው፡በእግዚአብሒር ዋጋ ይከፈለዋል እኳን ወለድሽ ትግስትን መድሀኒያለም ያብዛልሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ ሲበዛ ጥሩ ሰውነሽ፡
@fayezashkur2394
@fayezashkur2394 5 жыл бұрын
ማሻላ
@mituyedegelmaryamlij7138
@mituyedegelmaryamlij7138 5 жыл бұрын
Betam yasazenal desem yelale betam amennnn keberu yesefaw lemadeya men yesanewal yena geta🙏🙏🙏🙏
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
ምን እደምል ቃል አጠረኝ ለሰው ልጅ ዋናው ትግስት ነው አስተማራ ነው እኳንም ልጅ አገኘሽ የውነትም ትእግስት ዋው
@qumilacaw1806
@qumilacaw1806 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda እ
@abrahambiyo4503
@abrahambiyo4503 6 жыл бұрын
AAMEEEEEEEEEEEN
@addishode1541
@addishode1541 5 жыл бұрын
Wow so happy She finally living a peaceful life and have a child🙏🏾
@7yaat7yaat23
@7yaat7yaat23 6 жыл бұрын
በጣም ታጋሽ ሰው ነሽ እግዚአብሄር እንኳንስ ልጅ ሰጠሽ ከታገሱ ሁልም ያልፋል
@hghhbbhhh4657
@hghhbbhhh4657 6 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ስታሳዝን
@GS-yb6ny
@GS-yb6ny 4 жыл бұрын
7yaat 7yaat
@ጎዶልያስጎዶልያስ
@ጎዶልያስጎዶልያስ 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ይገርማል
@ባገርነውማማሩ
@ባገርነውማማሩ 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስንት አይነት ሰው አለ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ሰው ይሰውረን ተመስገን እንኳን የልጅ እናት ሁና በቤቷ ኖረች እሱ ግን የስራውን ይስጠው
@halimayousif1622
@halimayousif1622 6 жыл бұрын
ባገር ነው ማማሩ a
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 5 жыл бұрын
መዳህኒአለም ክብር ይመሥገን እንኳን እረዳ እንኳን የለፋሽበትን አገኘሽ እህቴ እንኳን ወልዶ ለመሣም አበቃሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ የተቀደሠ ይሁንልሽ በጣም ጎበዝ ታታሪ ነሽ እንዳአንች አይነቱ ይብዙ
@iloveyoumomiloveyoumom9438
@iloveyoumomiloveyoumom9438 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ይገርማል በቃ የሚታመን ሰው ጠፋ ያሳዝናል
@tigistyitna8750
@tigistyitna8750 6 жыл бұрын
I am so sorry
@ፊዳከአቢወኡሚወሩሂያርሱለ
@ፊዳከአቢወኡሚወሩሂያርሱለ 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንት አይነት ሰው አለ ውይ ወንድ ውሸታምች ናቸው
@fasekaalante1189
@fasekaalante1189 6 жыл бұрын
Wow GOD bless you GOD is good all ways estroge women
@aytenewebabu284
@aytenewebabu284 6 жыл бұрын
የእውነትም ትግስት ነሺ ቃላት አጠረኝ እንባ ተናነቀኝ እግዚአብሔርን እሚፈራ ሰው ተፋ አይ ይሄ ዘመን ከፋብን በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እግዚአብሔር ትግስቱን ያበዛልሽ የለፋሽበትን ማንም እደማይወስዳት ያውቃልና ዛሬም ነገም በሰው አትመኪ የፈጠረሽ የሚያኖርሽም ፩ አምላክ ነው ልጅሽንም በጥበቡ ያሳድግልሽ ሄዋንን ጎጅ ሳይሆን ፈጣሪውን ፈሪ አስተዋይ ነገን ሀሳቢ ያድርግልሽ
@dfhfffhvff2873
@dfhfffhvff2873 6 жыл бұрын
ልልልልል እንኳ ልጁ ሰጠሽ ምስጋና ልለድንግል ማሪያም። ይግባት የዋህ ምንይሆናል
@martworku9799
@martworku9799 6 жыл бұрын
Aytenew Ebabu +
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 6 жыл бұрын
Aytenew Ebabu cdffdga. ds. h sfd njgjhhhgfhgfa
@leena5767
@leena5767 6 жыл бұрын
+Mart worku አሜን አሜን አሜ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 жыл бұрын
ግሩም ነው ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር ይመስገን ንፅህናሽ አይቶ ልጅ ሰጠሽ ትግስትሽ እጅግ የሚደነቅ ነው ሰውን ማን ያውቃል እግዚአብሔር ይወቅ እጅ አንድላይ እየኖሩ አለማፈሩ
@ghhbh9168
@ghhbh9168 5 жыл бұрын
ትእግሥትሽን በጣም አደንቃለሁ ልጅ በመውለድሺ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ደግሞ አላህ ይስጥህ እላለሁ
@meserethhile4041
@meserethhile4041 6 жыл бұрын
እውነትም ትግሥት ትግሥት መራራራ ነት ወጤትዋ ግን ጣፋጭ ነት እግዚያብሄር ደግ አምላክ ነው ግን ከምንም በላይ አንድም ቢሆን የልጅ እናት በመሆንዋ በደሥታ እንበየ ፈሠሠ እመብረሀን ከእንዚህ አይነት እራሥ ወዳድነት ትጠብቀን
@abiethio7642
@abiethio7642 6 жыл бұрын
Afer demayebela sent ayent sew ale gen gebyana gezi ayegnagnim becha fikeran gata yetbkelegni zara telyetgnalechi be sew hager kefu edayenkabegni
@angelmary7838
@angelmary7838 5 жыл бұрын
በኡነት በጣም ትጊሰተኝ ጀጊና አምበሳ ነሸ
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63 5 жыл бұрын
Digilii mareyaamii unkanii ljii saxechishii ❤❤🙏🙏
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 жыл бұрын
ሃኒ በእውነት ደስስስስስስስስ የሚል ታሪክ ነገርሽን እንኩዋን ደስስ አለሽ ትዕግስት ህይወትን እንደሚቀይር ተማርኩኝ አሜን 💚💛❤️
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 6 жыл бұрын
እውነትም ትግስት ፈጣሪ ልጅሺን ይባርክልሺ እኔምለው ግን ከማን ጋር ነው ተማምኖ እሚኖር ወይኔ ጭካኔ
@ቃልኪዳንየጌጢልጅአንተያል
@ቃልኪዳንየጌጢልጅአንተያል 5 жыл бұрын
እኔጃ ከምር
@lukasschmid1630
@lukasschmid1630 6 жыл бұрын
ሀንዬ ፈልጌ ፈልጌሽ አጥቼሽ ነበር ግን ዛሬ አገኘውሽ ውዴ ደስ ብሎኛል ልስማና እመለሳለው ውዴ
@ሳራሳራ-ዘ3ኈ
@ሳራሳራ-ዘ3ኈ 6 жыл бұрын
ውይኔ ከሰው ሳይሆን ከሰው መሳይ እባብ ነው 18 አመት የኖርሽው እግዚአብሔር እንኲንም አልጣለሽም አሁንም እሱ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@mumuabdela9141
@mumuabdela9141 5 жыл бұрын
Wey gud gobez nesh
@tirhashsillase6768
@tirhashsillase6768 4 жыл бұрын
የኔ እህት ትእግስትሽ ለዉጤት ያበቃሽ ጌታ ይመስገን እህትሽንም አመስግኘ ከሁሉ በላይ መዉለድሽ ብመጠን በላይ አስደሰተኝ ላንቺ መዉለድ አልፈፈልግም ብሎ በዕድሜሽና በገንዘብሽ በመጫወቱ ፈጣሪ ዋጋዉ ይክፈለው
@Love-bh3ki
@Love-bh3ki 6 жыл бұрын
ትግስተኝነቷን ሳላደንቅ አላልፍም !!! እንኳንም ንብረቷን አዞረች ልጅም ሰጣት ፈጣሪ እደሰው አይደለም እድሜና ጤና ፋጣሪ ይጨምርላት
@ismalayk9258
@ismalayk9258 6 жыл бұрын
ayzosh eshi yalfal
@uomassolaman2970
@uomassolaman2970 6 жыл бұрын
ሀና
@malifmalif3688
@malifmalif3688 5 жыл бұрын
, Tarablus is a good place to take a look at the first one that you are the best and most likely the best in this industry and you are the best place for you y your business is the fact that the things that you truly o
@tegestwotetenehbeleteabuze4563
@tegestwotetenehbeleteabuze4563 6 жыл бұрын
egezabehir hulim kanechi gar yihun amen zemenshn hulu yibark !!!
@saadamohammad2253
@saadamohammad2253 6 жыл бұрын
አላህመጨረሻሺንያሣምርልሺአይወንዶች
@yosifnagosh248
@yosifnagosh248 4 жыл бұрын
ከብት
@saadamohammad2253
@saadamohammad2253 4 жыл бұрын
@@yosifnagosh248 ነህ
@yammistrech6063
@yammistrech6063 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን መጨረሻዋን አሳመረዎ እግዚያብሔ ይመስገን እንኳን ዘር ሰጠሽ
@azd977
@azd977 6 жыл бұрын
ጉዲ ነው የኔእህት የዋህነትሽን አይቶ አላህ አጋለጠወ የገርማል እኮንመ ልጂ ስጠሽ ፍጣሪ አላህያበስርሽ የደካመሽን ዋጋነው
@ሰለሁልምነገረአልሀምዱሊላ
@ሰለሁልምነገረአልሀምዱሊላ 6 жыл бұрын
ይገሪማል እንኳንም ልጅ ሰጠሽ ፈጣረ ሁሉም ለበጎ ነው
@tsediyuae6346
@tsediyuae6346 5 жыл бұрын
Betam asazagni new ewnetm tegestun setoshal ehta egazabher lijeshen yebarekilesh
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በዚህ አጋጣሚ ባለትዳር ሴቶች ባላቹሁ ልጅ መውለድ የማይፈልግ ከሆነ ትንሽ ታግሳቹ ሀሳቡን ካልቀየረ መፍትሄው በጃቹሁ ነው የእርግዝና መከላከያ አቁማቹ ማርገዝ ነው ሚበጀው ካልሆነማ ሳንወልድ ማርጀት ይመጣል የሴት ልጅ ሀብቷ ትዳሯ እና ልጆቿ ናቸው ።
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Hanuna Hanu Ali enam yegremg ehan hulu amt denzeza nebr
@muluemebetseyoumenenisha5339
@muluemebetseyoumenenisha5339 6 жыл бұрын
ኤረ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ !!
@brtkanbaye6720
@brtkanbaye6720 5 жыл бұрын
ዋውው ደሰ እሚል ትግስት ነውያለሸ ማማየ እንኮን ልጅ ሰጠሸ
@samrawitasfaw6402
@samrawitasfaw6402 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ታማኝ ነው በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ የኔ እህት እንኳን በፍሬ ባረከሽ
@emusalaleesalaleebiyakoo5553
@emusalaleesalaleebiyakoo5553 6 жыл бұрын
ዋው እንኳንም እግዚአብሄር ልጅ ሰጠሽ
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 3 жыл бұрын
ሲገርም ወንድን ማመን ከባድ ነው እንኩአን ፈጣሪ እረዳሽ ልጅ መውለድሽ የለፋሽበት መና አለመቅረቱ ደስ ይላል እሱም የዘራውን ነው ያጨደው
@kushoynashongwe3299
@kushoynashongwe3299 6 жыл бұрын
ኧረ ይሰውራን ከንዳዘ አይነት ሕይወት .... አይዞሽ ሌላም ይጨማርልሸል
@abebatadessee775
@abebatadessee775 4 жыл бұрын
Waw waw amazing brava congratulations
@elsaelsa5702
@elsaelsa5702 6 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ ስት አይነት ሰው አለ ላያስችል አይሰጥም ለካ አረ ምን አይነት ጠካራ ሴት ነሽ እኔስ አልቻልኩም ያች ነገር እኔን ደም እስነባኝ ሀኒ እባክሽን ይችን እህቴን አገናኝኝ ብዙ ነገር ታስተምረኛለች ካቻልሽ ስልኳን እውነትም ትግስት ትግስት አቤቱ ፈጣሪ ላመነህ የማትተኛ አተ የሰራዊት ጌታ ለዚች እህቴ የሰጠህውን መቻል ለኔም ስጠኝ አሜን
@seniseni165
@seniseni165 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሀኒ
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያማል ያማል ግን በጣም ትግስተኛ ነሽ አላህ ትዕግስተኞችን ጥሎ አይጥልም ይሀው የትዕግስትሽን ስራ አላህ ክሶሻል እህቴ የለፋሽበት ቤት እንኳንም አገኘሽ እንኳንም ልጅ ኖረሽ ምንም አትቆጪም በእውነት በድጋሚ አምላክሽን አመስግኝ የኔ ከርታታ ንጹህ ሰው እውነት ውስጥሽ ንጹህ ባይሆን ኖሮ የለፋሽበትን አታግኝም ነበር አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም ዋናው ትዕግስት ነው እህቴ በተረፈው አንችንና ልጅሽን ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀንሻ አንች ደግሞ እናመሰግናለን ይህን አስተማሪ ነገር ስላቀረብሽልን
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 6 жыл бұрын
ውይይይይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መጀመረያ ላይ እንደሁ የምትቀር መስሎኝ አልቅሼ ነበር ግን መጨረሻው አስደሰተኝ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም ይዘገያል እንጂ እውነት ተደብቆ አይቀርም እንኳንም ቤትሽን አገኘሽ እንኳንም ልጅ ሰጠሽ ፈጣሪ ተመስገን
@edenrobel9939
@edenrobel9939 6 жыл бұрын
Happy ending, don’t trust any man. This is my opinion. Thanks Hanna.❤️
@yabtsega467
@yabtsega467 6 жыл бұрын
ከሱ ስራ ያንቺ ትግስት አስገርሞኛል እውነትም ይህን ሁሉ ፈተና አሳልፎ ልጅ ለሰጠሽ መድሀኒያለም ክብሩ ይስፋ።🙏
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ
@genet84belachew41
@genet84belachew41 6 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ እንዴት አይነት ክፋ ልብ ነው ኦ ..በጣም ያሳዝናል። ..ወንድልጅ እንዴት ነው ልቡ የሚታወቀው ግን።
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
ክክክክ የኔም ጥያቄ ነው አልትረሰውድ ያገኛቾ ይሁን ?
@fannouskabede6227
@fannouskabede6227 6 жыл бұрын
የኔ ወድየሰድት አቅሽን እንኳን እግዚሒረ አየልሸ ከሁሎም ትግሰትን ትባረክልሽ አሜን
@ልጇንናፋቂስደተኛ
@ልጇንናፋቂስደተኛ 5 жыл бұрын
ፕሮግራምሽ በእውነት አስተማሪም ነው ግን ላናግረሽ እፈልጋለሁ እንደት
@oscrsb8567
@oscrsb8567 6 жыл бұрын
በጣምያዛዝናል.እህቴእግዚአብሔር.ፅናቱንሠቶሻል.እውነትምት.ትእግስትየልጅሽስም.ደስይላል.ባለሽበት.ሠላምሽይብዛ።
@abebechzeleke4641
@abebechzeleke4641 6 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን መጨረሻው ስላማረ
@fcczahlee8408
@fcczahlee8408 6 жыл бұрын
በእውነት ትግስታኝ ነሽ መጨረሻሽ እግዚአብሄር ስላሳመረልሽ ክብሩ ይስፋ
@haregsalem649
@haregsalem649 6 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ልጅ ሰጠሽ ስንት አይነት ሰው አለ ግን
@Tomas-tk7ye
@Tomas-tk7ye 6 жыл бұрын
አረ ውሸት ነው ስማጁ ለማወቅ ሴግነታቹ ኣተቃሽሹ እናንተ ወይ ምቅናይ ጥራይ ገለ ክትምህዚ ኢኺ ኣንቲ ጋል
@martworku9799
@martworku9799 6 жыл бұрын
Hareg Salem.
@hautalhalw2735
@hautalhalw2735 6 жыл бұрын
በጣምይ ያሳዝናልይ
@asterbelew3315
@asterbelew3315 6 жыл бұрын
By
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 жыл бұрын
እውነትም ትዕግሥት እግዚአብሔር እንኳንም መጨረሻሽን አሳመረልሽ እንኳንም ልጅ ሰጠሽ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ስሙ የተመሠገነ ይሁን
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ስንት አይነት ጉድ አለ
@kadiztsorio445
@kadiztsorio445 6 жыл бұрын
Mechrshwi..desi .yelali
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 5 жыл бұрын
እውነትም ትግስት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው
@wissalgodana9650
@wissalgodana9650 6 жыл бұрын
Enate enkuwan fetari aterefesh enkuwan des alesh mebruk lijeshenim fetari yasadegelesh
@konjukonju7661
@konjukonju7661 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እህቴ እንኮንም ፈጣሪ ፍሬ ሰጣሽ የንቼ ሀብት እሱ ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ተመስገን
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 6 жыл бұрын
እንኳን ልጂ ስጥሺ እማ
@FatimaFatima-ff7yy
@FatimaFatima-ff7yy 6 жыл бұрын
አበሳ ነሽ በጣም አደቅሻለሁ አሁንም ልጅ ይስጥሽ
@lizadebas4880
@lizadebas4880 6 жыл бұрын
Ayzosh egzabhere kefelshe be Tegsit lijeshe habtshem temlse. Mechersha lie ewent bizgyem weta. Your sisterm gobze nate . Ahun addis Ababa new yalshiew egzabhere yetbksh.. your x besew endaytenakolsh becarefull. Im proud of you you are strong lady.
@boulosgreige7770
@boulosgreige7770 6 жыл бұрын
@@lizadebas4880 uh
@abayneshkassa9204
@abayneshkassa9204 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@eshettsega9876
@eshettsega9876 6 жыл бұрын
egziabezar enkan lelefatiobet bate [nebert abekatio] tegist egiziabehar edemation yarizemaw tianation yestetio.
ዮአዳን (ክፍል 45)
29:46
ለዛ
Рет қаралды 382 М.
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 144 МЛН
Largest Lion Pride Ever Blocking Road In Kruger Park
18:30
Africa Adventures
Рет қаралды 383 МЛН
Wedding-best Ethiopian wedding hela&robi 😍#ethopian #wedding #
6:58
Hero family 🌼 it’s hela
Рет қаралды 47 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН